@@momuahm86 neger atchari anchi beswa bota honshe chegrawn temelktshal leju berhab erzat kemimot church msekmtachew teru neber sew koshasha ena shint bet yetelal eko
@@abebaalle6516 Hi, When he was meet your mom asked about his Father he is alive or not? She replied to his son he alive but now I do not know where he is . And I personally think she may not have been told to him..
I have no words to express my feelings to the mother and son, I just simply wish the best connection between them and long live for all. Thank you EBS and God bless you all.
His mother knew that was her son the first day she met him. She is dealing with so much regret and happiness at the same time. Congratulations both mother and son!
ዮኒ የት ሁኜ እንደተከታተልኩት ብታቁ በዩቲብ እያወረድኩ ነው ያየሁት 3ቱንም ወታደር ነኝ በረሃ ላይ ሁኜ ነው ልቤ ተንጠልጥላ 1 ወር ቆየች ዋውውውውው የእናቱን ጥንካሬ ብቻ እውነትነቱአ ነው እኔም አባቱም ቸግሮን ነው ልጅ ነን በቃ እውነት ይህ ነው ግዜዋን ጠብቃ ስትወጣ ታምራለች
በውትድረናአም ሆነክ የወገን ነገረ ያአስጨነቀክ የአገረ የወገን አላአፊነትክን ተሸክመክ በበረአ ሆነክ ስሜትክን ሳአስብ አንጀቴንነው የበላአከኝ አተንም እግዚያአቤረ በሰላአም ከህዝብክ የምትቀላአቀልበት ቀን ቅረብ ያአድረግልክ
ኮሜንትህ እህህህ አይዞህ ወንድሜዋ ፍጣሪ ይጠብቅልን የኛ ሀገር ጠባቂ
WENDMAY LE AGERE BEMTKEFLEWE WAGA AKEBERHLU ❤
Absher wendemachen enkuan des aleh. Amalk kante ga yehunelh. Amen.
አንተ ጀገና ነክ ወንድሜ
ብዙ ጥሩ ጉዲፈቻ አሳዳጊዬች አሉ አንተን ብዙ ለፍተው ደክመው አሳድገው ለዚህ ጥሩ ደረጃ ያደረሱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው🙏
ትክክል ይሄ ታሪክ ከኔ ጋር ይመሳሰላል እሱ በ4 ወሩ ነው እኔ ደግሞ ካደኩ በሃላ እናቴ አያቶቼጋ አድጌ ብመጣናት ከቤት እያባረረችኝ በየጔደኞቼ ቤት ሳጥን ላይ እያደርኩ ነው የኖርኩት የእናት ብዙ አይነት አለ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የምኖረው ዪኬ ነው ሁለት ልጆች አሉኝ ሰው ሲጥል የማይጥል የድንግል ልጅ ብቻ ነው በችግሬ ግዜ ለሰበሰቡኝ ለነዛ ምስኪን ሰዎች እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥልኝ
@@astertefera151 ይቅር ለእግዚአብሔር ብለሽ ብታገኛቸዉ እናትሽን ማን ያዉቃል በምን ሂወት ዉስጥ እዳለፉ
@@astertefera151 በሂወት ካሉ ጡሪያቸው ውዴ ጥሩ እናትም ትመስይኛለሽ
@@astertefera151 እህትየ በህይወት ከሉው አሆን ይቅር ብለሽ አግኝት እንት ምንም ምንም ብሆን እንት ንት እህትየ ለእንየ እንት እንት ንት በቅ
💞💞💞💞💞💞😭😭😭😭👆👆👆👆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🇸🇦🇸🇦😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹👆👆👌☝️
ፅዋ ላይ ነበር የሰማሁት ብላ ነበር እመቤቴ የልጅን ነገር ስለምታቅ ታምሯን አሳየቻት ክብር ለእናቴ እመቤቴ ለሁላችን በኑሯችን በስራችን ከአጠገባችን ሁኝ እናቴ እመቤቴ
Besa bemebit yamene ayaferem 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏💚💛❤
እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን ከብር ምሥጋና ለጌታችን ለየሱስ ክርሥቶሥ እናት አማላጇ እናቴ ለናተ የደርሰችው ለኛም ትድርስልን😭😢😍😘
Amen
እኔ እናት ነኝ ብላ የምትቀርብ ሴት ትኖራለች ብዬ አልጠበኩም ነበር ። የዉነት ጎበዝ ጠንካራ ናት ነሽ።
እንዴት ደስ እንዳለኝ ለመግለፅ ይከብደኛል ግርማ በጣም አስተዋይና ትልቅ ሰው ነህ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።አሜን
መሢደምርኝውዴበቅንነት
@@ZAMZAM-dz6dr እሰይ እልልልልል እንኳን ደስ አላችሑ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት የእናቶች ደስታ በጣም ያስደስተኛል
መሲዬ ደምሪኝ ዉዴ
እግዚአብሔር ይመስገን
ቢስሚላህ በአላህ ስም
እንኳን እንኳን ደስ አለህ ግርምሽ
ሁላችንም ሂሄን ኮሜንት የምታነቡቡቡቡ በሙሉ እንኳን ደስ አለህ በሉሉት💚💛💜👍👍👍
እህትደምርኝውዴበቅንነትቤተሠብእንሁን
ድስስስ
ልግ
ግ
እህቶች መልካምነት አያስከፍልም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቼ
እኳንደስአላችሁ
ከአንድ ሰው አይን እንባ ሲፈስ ከኛም አይን አብሮ ሲፈስ ሲስቅ አብረን ስንስቅ ሲደሰት አብረን ስንደሰት ሲያዝን አብረን ስናዝን በቃ ይሄ ነው የኛ ኢትዮጵያዊነት እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ እንኳን ደስ አለሽ እናቴ ተመስገን አምላኬ🙏 ተሳክቷል ምኞቴ❤ ሰላም ለኢትዮጵያችን🇪🇹
Amen Amen Amen
በጣም ማርያምን
Wow amazing wow wow wow am happy brother we love you 💘
በጣም
Amenn 🙏
አቡዪ የሰው አደራ በልተው አያውቁም በክብር ነዉ ያስረከቡ ት የልቦን ቅንነት አይተው ክብር ለእግዚአብሔር አመላኬ .
እምነትሽ ነው ያስደነቀኝ እንዲህ ነው በአምላክ 100% መተማመን
ስለ ሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን 🙏
የፈለገ ባታሳድግ እናት ሁሌም ልቧ አያርፍም እናም እናታችን እንኳን ልበወት እርፍ አለ እኩል ነው ያነባሁት በደስታ🎉 🎉
እህት ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልሽ ሰብስክራይብ እድርጊኝ
@@hayutube3193 አሜን የኔ ቆንጆ እሽ
Ameennn
እናትና ልጁ ይመስገኑ
@@enat-ethiopianfood7261 p0llll
የዮኒን ደስታ ልብ ብላችሁታል ከምር የኔ የዋህ ተጫዋች ቁምነገረኛ ከምር በጠም ነው የምወደው ምርጥ ሠው. ሀዘኑም ደስታውም ከልቡ😍😍😍እንኳን ደስ አላችሁ
ዮኒ ምርጥ ሰው እኮ ነው
አልህምዱሊላህ
ዮኒን የወለደች የታደለች ናት
ትህትናው ልዩ ነው ለዚህ ነው ብዙ ሰው የሚወደው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yoni your personality amazing
ደሞ ጉዲፈቻን ወስደው አሣድገው ለቁም ነገር ላበቁ ኤግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላቸው በእውነት
ከምንም በላይ ያሳደጉትን ቤተሰቦች አመሰግናለሁ። በጣም ሰው አክባሪ አገሩን እና ባህሉን እንዳይረሳ አድርገው አሳድገውታል።
Tekekele thanks
Yes. ለዚ ያበቁት አሳዳጊዎቹ ናቸው!
Yes 🙌
አስተዋይ ሰው👌😍
Tkkile
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በጣም እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ህዝብ የደስታ ምንጭ ናቹ በብዙ ነገር እያስደሰታቹን ነው ❤
ሰብስክራይብ እንደሪረግ
@@foziyaseid5058 የገነይ እኔጋ
አልልልልልልልልልል
ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ሰላማቼውን መልስልን ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ 😘❤❤❤❤😘
እካ
በጣም የሚገርመው እናትየው ባለፈው ሲቀርቡ የነበውረው የፊታቸው ወዘና አሁን ላይ ካለው ያለው ልዩነት የሚገርም ነው 💞 የስንት ዓመት ጭንቀታቸው በአንድ ወር እርግፍ ነው ያለው 🙏🙏🙏🙏🙏
Ewenet new 🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👍👍👍👌👌👌👍👌😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️👌👌👌🙏🙏
Lek nesh 🙏🏼
@ Lulu Hide , እዚህም ተገናኘን ይመችሽ 😀
ፀዲዬ አንቺ ሁሌም ትለያለሽ ቃላት አመራረጥሽ ስርአትሽ በዛ ላይ ጥሩ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ በርቺ
በጣም ያስለቀሱኝ እናትና ልጅ በተለይ በልጁ ፊት ላይ የሚታየው ስሜት እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የመተሳሰብና የቤተሰብ ፍቅር
አኸምዱሊላበጣምደስይላል
እኔ ከእናትየው ይልቅ ልጅየው 😭😭😭😭😭
አዋሳ ድረስ ሂዳች የህዝቡን የዘመዱን ሥሜት ማየት አለብን እስኪ ደግማችሁ በደስታ አስለቅሱን እኔ ቃላት የለኝም በእውነት ለደስታዮ. Long live Mom vs daughter God bless all off family
እውነት
Yes, waiting to see
ሳህ
It is gone be more exciting ,I know as she has big family.
እውነት ነው ፀዲና ዮኒ የአዋሳ አቀባየል ማየት አለብን
ሁሌም የሚገርመኝ እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚገርመኝ ከሚያለቅሰው አልቅሰን ከሚያዝነው አዝነን የምንኖር ህዝቦች መሆናችንን ሳስብ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ በእውነት የዋሆች ነን
እውነት ብለሻል የኔ አስተዋይ ይሄን ሁሉ ደግነት ይዘን ስንጨካከን ያሳዝናል
ችግሩ #ከምስኪኑ #የኢትዮጵያ #ህዝብ አይደለም ፣ከእነዚህ ከእርኩሳን፣ ከደናቁርት ፣ ፖለቲካ ፈፅሞ ያልገባቸው ጨካኖች ናቸው እንጂ
🙏👉ህዝቡ ችግር የለበትም👈🙏
@@አምላኬተመስገን በጣም እንደ ፖለቲካ ቆሻሻ ያለ አይመስለኛም አሁንማ
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ትልቅ ከምንም በላይ ምስጋና ይገባችኋል
ዛሬ እርግጥ መሆኑን ሲያውቅ አለቀሰ አልቻለም እናትና ልጅ እንዲሁም ኢቢኤሶች እንኳን ደስ አላችሁ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድሱ እንኳን እረዳወት የኔ እናት ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ደምሪኝ የኔ ቅን
amen
ወይኔ በአላህ ስም አልቅሼ ሞትኩ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ስለ እናንተ😭😭
ኢሉ እዚ አገኘውሽ😂
እውነት ነው እህቴ
@@zemassefa1397 ትከታተይኛለሽ እንደ ሽፍታ😂
@@elhamyehibaenat6886 ኮሜንት ሳነብ ባጋጣሚ አየውሽ☺️
በጣም ደስ ይላል ይህ የአምላክ ድቅ ስራ ነው ተመስገን እንኳን ደስ አላቸው እናትና ልጅ
Credit to people who raised him such a great family to look for his biological parents GOD bless them!!!
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
You are right
100% agree
absolutely right, bcoz of they raised him well , he is really posetive and smart
👍👍Right
ምንም ቢሆን እናት ሳይቸግራት ልጇን አትጥልም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ ወንድም ቀሪ ዘመንህን በሰላም በደስታ ኑርበት እናትም እንኳን ደስ አለዎት አንስቶ ለፖሊስ የሠጠውም አባት እድሜ ይስጥልን
Minm bihon enat ljun metaluwa lik ayielechim mulu akal eyalat yemr lik ayidelechim
ትክክል
@@momuahm86 neger atchari anchi beswa bota honshe chegrawn temelktshal leju berhab erzat kemimot church msekmtachew teru neber sew koshasha ena shint bet yetelal eko
@@momuahm86 ያልደረሰበት አትፍረድ ምን ታውቃለህ እሳቸው የነበሩበትን?
በጣም ስሜት የሚነካ ታሪክ ነው ። ይኼን ሁሉ ያመጣው ድህነታችን እንጂ የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቻቸው ሲሉ የማይከፈሉት እዳና ፍዳ እንደሌለ እናቃለን ። የናትና ልጅ ደስታ ደስታየ ነው ። ያዘንኩት ግን ልጁ በተጣለ ቀን እስከመጨረሻው ይከታተል የነበረው አባት መጨረሻውን ሳትነግሩን መደምደሙ ብቻ ነው ። የጠፋው በግ ደስታ ሙሉ ተካፋይ ሳይሆን የቀረው አባት ጉዳይ ግን ሳይወሳ በመቅረቱ አዘንኩ ።
እውነትት ነው እንደኢትዮ. እናቶች. ጠንካራ የለም. አለምን አየ ናት እንደ ኢትዮ. እናቶች ጠንካራ የለም
ታሪኩ አሣዝኖኛል እንዲሁም ውጤቱ መሣሠሉ ደስ ብሎኛል።
ከዚህ ልንማር የሚገባው ነገር ልጅ ደግና መልካም ልጅ ባይሆን ኖሮ እናትነቷን ለመቀበልም ሆነ ለመፈለግ ከባድ ነው ስለዚህ ከወለድን በሆላ ብንቸገርም ጨክነን ማሣደግ አለብን
ትክክል ብለሻል እህቴ
በጣም እስካለች ድርሥ ከአይምሮዋ አይጠፉም
እውነት ነው በጣም ይከብዳል መቀበሉ
ትክክል የኢትዮጵይ እናት እኮ አብዛኛው መከራውን አይቶ ነው እሚያሳድገው በጣም እራስ ወዳ ድ ነች ደፋርም ነች የጣለችውን ልጅ ካደገ በኃላ ልጂ ብላ እምትመጣ እሱ ግን በጣም የተባረከ ልጅ ነው ወደ ፊት ሲያሰላለው ካልተለወጠ የተባረከ ልጅ ነው
ልክ ነዉ ተቸግረንም ቢሆን እናሳድግ ዱኣ እያደረግን
እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት እኔም በጣም ተጨንቄ ነበር ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዉን ያሳመረላቸዉ አምላክ
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር አብሮ ያኑራችሁ
አሜንንንን
በስመአብ ደስ ስል ልልልልልልል
Amen Amen Amen🙏
አሜን
ከናንተ እስከምሰማ አላስችል ስላለኝ በኮሜንት ቀድሜ አየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ
ልክ እንደኔ
,እኔም እንደዛው
እኔ ራሱ ቀድሜ ነው ኮሜት ያየሁት እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ
Me too😂😂
Anem andech nawo yedrkut
የልጅነት መልኩና የእናቲቱ የድሮ ፎቷቸው አንድ ነው ትክክለኛ እናቱ ናት ብዬ ነበር።
እንኳን ደስ አላችሁ😍
መስቲ ሰብ አርጊልኝ
betekekele enem minim aleteterareterukum
It is right this was my opinion
የደስታዬ ብዛት በእባ ታጠብኩ እናተ ኢቢኤሶች የሁለቱንም ነገረ አላህ ያስደስታችሁ ወገኖቼ እጅግ በጣም ደስስስስ ይላል ከምለወ በላይ .
እነሱ 99.9% ቢሰጡም እኛ አስቀድመን 100% ሰጥተናቸው ነበረ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እኮ 🌹🌹
በትክክል!!!
ተመስገን🙏🙏
እኮ ዉዴ ኡፍ አልሀምዱሊላህ
ሰብስክራይብ እንደሪረግ
ኮሜንታተሮች ኑሩልኝ ሳልጨነቅ ቶሎ በጻፋችሁት ኮሜንት ውጤቱ ገባኝ ደስ ይላል ተመስገን አምላኬ🙏
እኮ
ወየው እደት ደስስስስስስስስ እዳለኝ
ወላሂ እኔራሱ ከጉጉቴ የተነሳ ቪዶውን ሳላይ ኮመቶችን አይቸነው የተደሰትኩት
እኔም አምልጦኝ ቶሎ ብዬ ኮመንት አነበብኩኝ ኡፍ ተመስገን 🙏
@@golgota2123 በጣም
አሏህ ሆይ እነዚህን እናትና ልጅ አስደስተህ መላው የሰው ልጅን እንዳስደሰትክ በሳኡድ እስር ቤት ያሉትንም ከቤተሰቦቻቸው ጋር በደስታ አገናኛቸው የአሏህ ፍትህ በየ እስር ቤቱ ላሉት ሁሉ
አሚንንንን
አሚን ያረብ
አሚንንያርብ
Amen amen amen 🙏
አሜን
አቦዬ ፃድቁ አደራ ሰጠቻቸዉ በክብር አስረከቧት ክብር ምስካና ለቅዱሳኖቹ አምላክ ለኛም አምላክ ለልኡል እግዚአብሔር አሜን ✝️🙏
አቦዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
የእርሶ ታምር ድንቅ ነዉ🙏🙏🙏
አንድን ነገር አላህ ሁን በለው ሰአት ይሆናል አልሃምዱሊላህ ያኔ እናት
ደምሪኝ ውዴ
በህይወቴ እንደ ዛሬ ደስ ያለኝ ቀን የለም ከደስታዬ ብዛት አለቀስኩኝ ። የግርማ እናትና ግርማ እንካን ደስ አላችሁ። Ebs በምትሰርዋቸው ውጤት ያለው ስራ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥሉበት። 🙏
Where is his Dad? He doesn't looking for him?
@@abebaalle6516
Hi, When he was meet your mom asked about his Father he is alive or not?
She replied to his son he alive but now I do not know where he is . And I personally think she may not have been told to him..
ኢላን ነይ
😢😢😢😢😢😢😢 እንኳን እናትና ልጅ ሆኑ የሳለፋቸው ግዜ ከባድ ናቸው ኡፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ወልዳችሁ የምትጥሉ ተማሩ እባካችሁ በችግርም ቢሆን አሳድጉ
ወይኔ ኮሜንቶች እድሜ ይስጣችሁ አቦ እጄን በደረቴ ደግፊ ነው ያየሁት ግን ውጤት ከኮሜንት ተረዳሁ እሁሁሁሁ በስመ ሥላሴ እግዝዕትነ ማርያም ተመስገን ተመስገን ተመስገንንንንንንንንንንንንንን።
እህትደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
እኔም እፍ
ኮሜቶች በረካሁን ሳነብ አወኩት በጭቀት ልሞት ነበር
Egzebere simu yetamsganyehun.
እኔም እዳው የኮመት ነው የተረዳሁት ከመቸኮሌ አንጣር
ውይE B S እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ከመጣው ሁሉ ጋር አልቅሳችሁ መልካም ስራ ለራስ ነው እናትናልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
ቁጥራቸዉንየምታቁ በፈጠራቺሁ
አቦዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደራቸውን በአግባብ በስብእና አንፀው አስረክበዋል እግዚአብሔር ይመሥገን
Ewenet new
Ewnet new. Eswam le Abuye new yesetehut setel beka alweksatem alkugn. Abuye Gebremenfes kidus abate aderachewn tewetewal ❤️
በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገናኙ ተመስገን ❤️❤️❤️❤️ የኔም አጎት ጠፍቶ ቀረ ይኑር ይሙት ምንም አናቅም የእናቴ ወንድም ነው እናቴ ሁሌም ውስጧን ይበላዋል 😭😭😭😭እኔ ጭራሽ አላቀውም ግን የእናቴን መከፋት ሳይ ኡፍፍፍፍፍፍ ህመሙ ከባድ ነው እና በፈጠራቹህ በምታምኑት አምላክ በድንግል ማርያም ፎቶው የለኝም ግን ስሙ ብረሃን አማረ ለማ ነው መልእክቱን አስተላልፉልኝ ካለህ እህትህ አልማዝ አማረ ለማ ትፈልግሃለች በሉልኝ ከእግዚአብሔር ጋር ተስፋ አለኝ ተገናኝተው የእናቴን ደስታ አይቼ ብሞት አይቆጨኝም 😭😭😭😭
የኔም አጎት እንደወጣ አልተመለሰም እኔ አላውቀውም ተመሳሳይ ታሪክ ነው😥😥😭😭
አይዞሽ ይገኛን ተስፋ አትቁረጪ
አላህያስገኝልሺ
እናቲቱግንእደትአልፈለግሺውምከሱ ቀድመሺ
እኔ እምለው ጋዜጠኞቱ ለስቱ አልቅሳችሁ ትዘልቃላችሁ
የኔናት የልጀን መገኝት ያሰማችኝ በእመቤቴ ቀን ነወ ወጤቱም የተንገርኝ በለተቀኖ ነወ ክብር የገባት የኔናት አለች በእወንት የእናታችንን የቅደስት ደንገል ማርያምን የእናትንት ፍቅር ኑ በጋራ እንቅመሰ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Emebte keber mesgana yegebatal🙏
የኔአባት እንኳን ደሰአለህ አባኮ እንኳን ደሰአላቹ ልጁበጣምነው ያሳዘነኘ የናቴልጀነውየመሰለኘ ኡፉፉፉፉፉፉ የኔአባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏⛪️⛪️⛪️
በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው ! እናትና ልጅ ከልብ መቀራረብ እንዲችሉ ፀሎቴ ነው!! ልጅ በልቡ ምንም አይነት ቅሬታ እንዳይቀርበትና እናቱን ከልቡ እንዲቀርባቸው እግዜር ይርዳው!!
ሰብስክራይብ እንደሪረግ
በጣም የዋህ ነው 😭
@@adu-genet ይሄ የኔም ሀሳብ ነው እውነት ነው ቅሬታ ቢኖረው ኖሮ ምን ፈልጎ ይመጣ ነበር
እንካንደሰአላችው
@@adu-genet መፈለጉ የማንነት ጥያቄ ይባላል! ከየት ነው የመጣሁት የሚል እንቅልፍ የማያስተኛ ስሜት።
አልሀምዱሊላህ ሽኩር ለአላህ የሰው ደስታ ከልቤ ያስደስተኛል እናታችን ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ
ዮናስ ከነሱ ውጤት አንተ እስከምትከፍተው ጨንቀት ልሞት ሱበሀን አላህ
🥰🥰🥰🥰🥰
እኔም ማማዬ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል የለኝም ደስታም እንዲህ ያማልዴ
እውነት ለመናገር እውነተኛ ስሜት በዮኒ ውስጥ አይቻለሁ የኔ አባት ዮኒ በጣም የምትከበርና የምትገርም ንፁ ሰው ነህ
የአላህ እንዴት ደስ ይላል እኛ እንደዚህ የተደሰትን እናንተ እንዴት ትደሰቱ ይሆን አብሬችሁ አለቀስኩ የተጠፋፉ ቤተሰብን በሙሉ አላህ ያገናኛቸው
ወላሂ አማናችሁ አላመናችሁመ እየገባሁ ቸክ እያደረኩኝነበረ እንኳን ደሰ አላችሁ በጣምነበረ ያሳዘኑኝ
ወላሂ እኔ እራሱ በጉጉት ስጠብቅነበር
እፍፍፍፍ
@@ጦይባወሎወግዲTH-cam-u7i በጣም አይእናት የወለደ ያውቀዊል
በጣም ግን እኔ ጠርጥሬ ነበር የወንድሙን ፎቶ ሳየዉ አንድ አይነት ናቸዉ
@@semsyamuhammed8613 አኔም በጣም ሰለተጠራጠረኩኝነው ነበረ የጠበኳችወ በጉጉት
የሚገርም ነገር እደዚ ባጋጣሚ ነገር እናትአባት የማያሳድጋቸው ልጆች ጥሩአስተዳደግነው የሚአድጉት ይገርማል እና እኳንበሰላም አገናኛቸው
ዋው ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ልጁም የይቅርታ ልብ አለው እባካችሁ እናቶች ልጆቻችሁን ተቸግራችሁም ቢሆን አሳድጉ እንጆ ለጉዲፈቻ አትስጡ !!! ይህ አጋጣሚ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ቀርቦ ባይጠይቅ ኖሮ አይገናኙምነበረ።
የዘላለም የአይምሮ ጭንቀት እንዲህ በደሰታ ሲቀየር ማየት ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ ካዘጋጆቹ እስተቤተሰብ እስተ ተመልካቾች
በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሄር ይመስገን
yአዋሳዉ፤አቀባበል፤ነዉ፤yናፈቀን
yወናስ፤እባክህ፤yአዋሳዉን፤አቀባበል፤አሳyን
Des yemil agelalets new.
ልቤ ተንጠልጥሎ በጣም በጉጉት እስጠብቅ ነበር ይሄንን ቀን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናት እና ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰❤❤
@boli milda a
ውይE B S እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ከመጣው ሁሉ ጋር አልቅሳችሁ መልካም ስራ ለራስ ነው እናትናልጅ እንኳን ደስ አላችሁ...........
እንኳን ደስአላችሁ እናት እና ልጅ እዲሁም የ ebs አዘጋጆች ታላቅ ስራ
እህት አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እንኳን ደስ አላችሁ
ዮኒ እና ዕጸገነት እኔ ኤርትራዊ ነኝ ፕርግራማቹን በጣም ነው የምንከታተለው ከቤተሰቦቼ ጋር በዚው ቀጥሉበት የዛሬው ፕሮግራማቹ ልብ ያንጠለጥላል እናትና ልጅ እንካን ደስ አላቹ ፡፡
ዉፃእ እዝ መደብ ናይ ኢትዮጵያን እዩ
ለማኝ
@@ራዩማ 😘😘👍
@@ራዩማ pls aybalm we hapoy all we brothers and sisters pls
@@ራዩማ 👎👎👎👎👎
@@ራዩማ ይቅርይበልህ ፈጣሪ
አምላክ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ🙏 በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ ቀሪ ዘመናቹ የፍቅር ይሁንላቹ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
AMEN
እንኳን ኣላችሁ ይህ ታርክ ሁሌም ያስለቅሰኛል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ያደረገው❤️
መሰኪዬ እንኳን ደህና መጣሸ
እጅግ ደስ ይላላል እግዚአብሔር ይመሰገን
መሴየ ስወድሽ የእኔ ቅን ዩቱብ አሰተዋውቄልኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@@tigistabebe2032 እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ ያላችሁ ደሰ ይላል
በተለይ ለልጁ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እናትን ፍለጋ መጠህ ሰለተሳካልህ አምላክ ይመስገን
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እልልልልልልልል መቼም እናት ልጅዋን ታቃለች ኢቢስዎች ደስ የሚል ዝግጅት በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤️
ቤቱ ነይ
በጣም ደስ ይላል EBSበጣም እናመሰግናለን አሏህ ይስጣችሁ ድብልቅልቅ ካለው ስሜት ተገላገልን ከረጅሙ ትዕግስት በኆላ መልካም ነገር ተገኘ አልሀምዱሊላህ
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ውጤት
በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደስ አላችሁ
ለእናት እና ልጅ እንዲሁም
በጭንቀት ስትከታተሉ ለነበራችሁ
እንዲሁም ለኢቢኤሶች
በጣም ደስ ብሎኛል
ሊኪዬነይ
እናቴ እመቤቴ ከእነልጁዋ የተመሰገነች ትሁን በጣም ደስ ይላን የሁዋላ ታሪክ መታሰብ የለበትም አዲስ ህይወት መመስረት ነዉ ebs እድሜና ጤና ይስጣችሁ
I have no words to express my feelings to the mother and son, I just simply wish the best connection between them and long live for all. Thank you EBS and God bless you all.
በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ
Dog CATS YONI. .,
ala.
እግዚአብሔር ታላቅ ነው! እመቤታችንን የታመነ ልበሙሉ ነው! እናትና ልጅ እንኳን የልባችሁ ሞላ እንኳንም ደስ አላችሁ። ለጻድቁም ምስጋና ይገባቸዋል አደራቸውን ጠብቀው ለእናት አስረክበዋልና። እግዚአብሔር ይመስገን! !!
በጣም ልብ ይነካል እግዚያብሄር ይመስገን🙏
Wow the most precise comment
Exactly
💔💔💔💔💔💔💔🤝💖💖💖💖💖💖💖💖❣❣❣❣❣❣❣❣❣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@lulitlula4290 አረ ምን ስግብግብ ነሽ ዛሬም ልመና
ሁፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በማርያም እንኳን ደስ ያላቹ ወይኔእናቴ የትልቋን ይህንን ልጅ እናቱ ስትሞት እኛጋ ነበር ምናሳድገው መጨረሻ ግን የችግርተኛ ቤተሰብ ተብሎ እናቴ ማደጉ ሰጠችው ያው በሳምንቱ ሄዳ ስጠይቅ እድሉ ሆኖ ጣሊያን እንደሄደ ተነገራት የዛን ሰአት የስድስት አመት ልጅ ነው ሁሌምየሱን ድምፅ ስጠብቅ እሷም ህይወቷ አለፈ ድርጅትም ዘግተውት ነበር አድራሻ ከየት እናግኝ ይህው አሁን እሱ 30 አመት ሆነው ወይኔ እኛም እናገኘው ይሆን ፈልጉን በመጣ ግን ሚረሳ አይነት አይመስለኝም ልጅእያለ ብልህ ነበር እግዚአብሔር ይርዳንለኛም
አላህ ሆይ እናት ነኝና በችግር ምክንያት በልጆቸ እንዳትፈትነኝ😭😭😭
ያረብሁላችንንም
አሚንንንን ለሁላችን
አሚን ያረበል አለሚን💖🥰🥰
አሚን
አሜንንንንን
How brave the mom is ,she didn’t afraid of the judgmental society .❤️
Wow behala aywlhe
ወላሂ በጣምምምምምም ስጨነቅ ቀን ስቆጥር እንኳን ደስ አላቹ! አላህ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ
ebs ስገበ ሁሌ እንደለቀስኩ ነዉ ኡፉ እንኳን ደስ አለቹ❤❤❤❤❤ወንድሜን ብያፋለልግ ይገኝ ይሁን😢😢😢😢😢
ኢቢኤስ ቲቪ በሀገራችን ካሉ ሚድያዎች ለኔ 1ኛ ነው ...ለእናንተስ
ቀንና ሌሊት እፀልይ ነበር የእናትና ልጅ ታሪክ ያስጨንቀኝ ነበር ፀሎቴ ተመልሰዋል እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ብሎኛል
እልልልልልልል ተመስገን የኔ ጌታ እማምላክን የለመነ እሷን ያመነ ጭንቅ አማላጅቱ ደረሰችላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ👏👏🎉🎉
ወድሜ ሰብ አርግልኝ
በጣም ደስ ያስኛል እንዲሁ የተጠፋፉትን እንደምታገናኞቸው ባለሙሉ ተስፋ አለኝ በዚሁ ቀጥሉ ተባረኩ ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላልእድሜያችሁ ይርዘም እኔም ደስ ብሎኛል ለድግል ማርያም ከነልጆ ምስጋና ይድረሳት
እናትና ልጅ እንኳን እንዲሁም ኢቤስ እንኳን ደስ አላችሁ።ኢትዮጵያ አገሬም ደስ የሚልሽ ጊዜ ቅርብ ይሁን።
አልሀምዱሊላህ እኳንደሰ አላችሁ እናትና ልጅ ❤ እኔ እራሱ በጉጉት ነበር ሰጠብቅ የነበረው እደት ደስ ይላን የእናትን ደስታ ማየት 😥❤ ኢቢስ የከፍው ደራሽ ናችሁ ክብርና ምሰጋና ለናተ🙏
ከሀብት ከዝና ከሁሉም በላይ ሰላም የሚነሳው የማንነት ጥያቄነው ። ደስ ይላል ከልብ እናትና ልጅ እንድትሁኑ እመኛለሁ ።
አቤት የእግዝያብሄር ተአምር ምን ይሣነዋል እንባዬ በአንዴው ነው የወረደዉ መቆጣጠር አቅቶኛል እንኳን ደስ አላችሁ☝☝👏👏👏👏💐💐💐💐💐💚💛❤💚💛❤💐💐💐
እንዴት ደስስስ ይላል በማርያም ❤️
እመቤቴ ምን ይሳናታን እንኳን ፅዋዋን ለሚጠጡ ለካዷትም የልባቸውን መሻት ትሞላለች የኔ እናት 🙏
ልክ ሳያቸው ልጇ መሆኑን ያወኩት በአለባበሳቸው ነበር ደሞ እናቱም በፊትም እርግጠኛ ነበሩ ብቻ ተመስገን ደስ ብሎኛል ❤️
እጅግ በጣም ደስ ይላል
alebabesem DNA hone ende?
እናት እናት መከራዋ ብዙ ነው እኔም የናቴን አይን የማይበት ቀን ናፍቀኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች ።አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ ውዶቼ
የልጁ ትግስት የሌለ ነው ለካ እደዚም መልካም ልጅ አለ እባዬን ሳልጨርስ አልወጣም መቼም እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
ይሄ ይህንን ልጅ ያሳደጉት ሰዎች መልካም እንደሆኑ እርሱ ምስክር ነው እግዚአብሔር ስለ መልካም ሰዎች ስሙ ይባረክ
ወድሜ ሰብ አርግልኝ
እናንተ የዚህ ፕሮግራም እቅራቢዎች የምታምሩ ይምታስድንቁ የኢትዮጵያን ባህልና ወግ የአነጋገር ስነ ስርዐት የተላበሳችሁ እንቁ ልጆች ናችሁ። ሲያምርባችሁ። ተባረኩ።
ሰው ጠፍቶብኝ ነበር እና እንድታገኛኙኝ ነበር ስልክ ቁጥራችሁን ንገሩኝ
ሰው ጠፍቶብኝ ነበር እና እንድታገኛኙኝ ነበር ስልክ ቁጥራችሁን ንገሩኝ
His mother knew that was her son the first day she met him. She is dealing with so much regret and happiness at the same time. Congratulations both mother and son!
እሠይ አልሐምድሊላህ
የኔማር
ማአሻአላህ እናትና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ
ኢቤስ የምትሰሩት ስራ እጅግ ያሚመሰገን ስራነው
የህዝብ እንባ ጠራጊዎች
ይሄንን ከባድ ስቃይ ራስን የመፈለግ እና የማወቅ ከባድ ዘመን ተወጥተህ እናትህን አግኝተሀል ትላንትናን ረሰተህ ዛሬን በደስታ ኑር ስንቶቻችን መሰለህ ቤተሰብ በአካል ልናይ መጥተን መቃብር የጎበኘን ደስታህን አጣጥም።
እውነት ነው ብዙዎቻችን በስደት ስንቱ ቤተስቡን አጥቶል
Betam
እንደዚህ አይነት ደስታ ከማየት በላይ ምንም የለም እንኳን ደስ አላቹሁ እናትና ልጅ።
Amen Egizahber yimsegen 🙏🙏😭😭💔💔💔
Amen Amen Amen Eziabher ymesgen 😢😢😢😢😢
@@abentertaiment2564 ወይ ፈጣሪ ተናግሮ አናጋሪ አያሳጣን ነው መቼስ 🤔 አሁን ሚኒሊክ እና አርቲስቷ ምን አገናኛቸው ከዚህ ጋር😂😂😂
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
በጣም ደስ ሲል እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ እናትና ልጅ
እንኳን እናንተ የጉዳዩ ባለቤት እኔም ፖሥታው መከፈት ሲጀምር ጨነቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይመሥገን በጣም ደሥ ይላል በዚህ ዘመን ደስታ መሥማት በራሱ ይናፍቃል
ዮኒ እንዴት እየቻላችሁት ነው እኔ አልቻልኩም ፊቴ ባየሁ ቁጥር በእንባ እየታጠበ ነው ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አቡዬ ፃዲቁ አደራውን በክብር ባለበት ቦታ ጠብቀው አሳድገው መለሱልሽ እናቴ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በፃዲቁ እንደተመሰገነ እወቁ 🙏🙏🙏
ክብር ለእግዛብሔር ይሁን በሁሉ ለረዳችሁ እንዴት ደስ ይላል እናት ክፉ ብሰራም አያስቻላትም እናትና ልጅ አንድ መሆናችሁ በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስይላል በሚቀጥለው ወድሞቹን እህቶቹ የተሰማቸውን ደስታ አቅርብልንደስ ይላል
እግዝያብሄር ክብሩን ይውሰድ እንኳን ደስ አላቹ አሁንም ብዙ በችግር ምክንያት የተለያዩ ሰዎች አሉ እመብርሀን ከወላጆቻቸው ጋር ታገናኛቸው በድግጋሚ እግዝያብሄር ይመስገን አሜን!!!!
ተስፍዬ ሰብ አሪጊኝ
በፈጣሪ ስም እግዚአብሔር ይመስገን አየ እናት በጣም ያስለቅሳል እፍፍፍፍ ከባድ ነዉ እንኮን ደስ አላችሁ የኔ ጌታ
የዘመናትን ጥያቄ የመለሰ የድንግል ማርያም ጌታ ክርስቶስ ምስጋና ይግባው። የማንነት ቀውስ ብዙዎችን የሚፈታተን ጉዳይ ነው
እጅግ በጣም ደስ ይላል ፀጋን የተሞላች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ለዘላለሙ የተመሰገነች
ትሁን ለዘላለሙ አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን: እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ
ሁሌም እንደ አዲስ የሚያስለቅለኝ ታሪክ
በጣም ነው ደስ የሚለው በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው አልሃምዱሊላህ እንኳን ለእናተ ለናት እና ለልጆቸ ለኛም ወደር የሌለው ደስታ ነው