ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድንቅ አባት ነህ ያለበትን እያወቀ የሚክድ አባት ባለበት ዓለም ታማኝነት ያኮራል እንኳን ደስ አላችሁ ::
ልክነሸ 100% እኔም አያቴ አ.አ አለ ይላሉ እሱ ሰይፍልግ እነስ ለምን ልፍልገው ብዬ መትቻለሁ
🥰👍
ክፉ ኣባት ነው ኣባትዋ ሞተው ወንድሟ ሞተ ያልጠየቀ ኣሁን ኣድጓል ብሎ ቢፈልግ ክፉነቱን ኣይወይረውም
እኔ ተክጃለው ፈጣሪ ልቡን ያራራልኝ
የኒየትሄዶነዉእረተመለስ
ዮኔ ከለለ ደስ አይልም ለማንኛም እንኳን ደስ አላችሁ
ዮንየ ሆደ ቡቡ በሰላም ተመለስ ካልሆነ ሰልፍ እንወጣብሃለን ተናግርያለሁ😂 የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ😮
ዪኒየ የት ሂዶነው
@@ዘይነብአህመድእሙቢላል ወደ አዉሮፖ ለእረፈት
Awon😂😂
😂😂😂
በትክክል
ሰውየው በጣም መልካም ስው ነው እንዲህም አይነት ወንድ አለ
በጣም
አላህ የፈለገውን ይመራል ማሻአላህ አሏህ ዋክበር አላህ ያፅናሽ የኔውድ እናት❤❤
ሱበሐን አለህ
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ዮኒ ስለሌለ ሞቅ አላለም ዮሐንስ ቶሎ ተመለስልን
በትክከል
ዮወኒየ የት ሄዶነው ካለሱ አይደምቅም ይህ ብሮግራም እናተ እኳን ደሥ አላችሁ🎉🎉🎉
ለእረፍት ከሀገር ወቶ ነው
ዮኒዬ ወደ ጀርመን አምርቷል
አባትየው ሲያሳዝን ቅን አስተሳሰቡ ደስ ይላል ሁሉንም በመልካም አሰበው እድሜክን ያርዝምልክ አባታችን
አትሰግጡ የሰውን ሞራል ጠብቁ ዩወኒን ብንወደውም ሌላኛው ወንድማችን ተተክቶልናል :: መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ አኺየ
ማች እንዳ ሰው የስበሉ
እረ ዮኒዬ የትነው ዛሬ ያለሱ አይደምቁም ❤❤
ዮን አሜሪካ ህዶአል ❤❤
አውሮፖ
ልዩ አባት፡አባት፡ኩራት፡አባት ሞገስ፡አባት ጀንበር፡አባት ልብስ ፡አባት ጌጥ፡አባት ደጀን፡ልዩ አባት ከፈገግታህ ጋር እድሜና ጤና ይስጥህ መድሃኒያለም እንኳን የልብህን መሻት ፈፀመልህ
በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም
አቤት አገላለፅሽ
@@addisababanazareth1525??
ኢቢኤስ ያለ ዮኒ ያስጠላል ❤
Betam
❤
በጣምምምምም
Sera ayidela yeswan Moran atesebaru endi eylachu lemen besaw sera leya xelaqa megabat
ዮኒ የትሂዶኖው ወላሂ ቀዝቅዟል እረግጥ ወካዮን እያማረርንሳይሆን ዮኔ የebc ድምቀትነው ፍልቅልቁ ሆደባሻ የሰዎች ሀዘን ደሰታ ተጋሪ ምርጥ ሰውነው
በጣም ያስጠላል ወላሂ ዮኒ ነብር ድምቀቱ
ሳህ
እኮን ወደተፈጠርሺበት ሀያማኖት ተመለሺ
እግዚያቤር ይመስገን አለች ተሳስታ ነው 😂😂😂
Atedesaset jima ena harer akababi amaregnea siyaweru egziabher new yemilut
😂😂😂😂😂
ተሳሳተሻል
@@Balayhailu-c2xትክክል ናት በጣም ለምን ይዋሻል
እውነት አባትየው መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እዉነት ለመናገር ዮኒ የቅዳሜን ከሰአት ድምቀት ነዉ እንኳን ሳይኖር እደዉም ቅዳሜወች ቅዝቅዝ ያሉ ናቸዉ
አባትየው ደስ ሲሉ ክብር ይገባዎታል
ዮኒን በቦታው መልሱ ለካ ሳቅም ለቅሶም አቀራቢው ይወስነዋል ❤❤❤❤
የሰውን ሞራል አትኩ አላህን ፍሩ የወኒ የራሱን ነገር መስራት ፈልጎ ይሆናል. እድሜ ልክ ተቀጣሪ መሆን የለበትም
ምርጥ አባት እድሜከጤና እመኛለዉ ዮኒ በሰላምተመለስ🙏🙏🙏
ThankYou EBS የራቀውን የምታቀራርቡ እንዲሁ ሁሌ ፈጣሪ ድልድይ ያድርጋችሁ
ለተገናኙት አባት እና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤ ዮኒየ የት ሄዶ ነው እሄ ፖሮግራም ያሱ አይደምቅም ቢስንካ ❤❤❤
ተዩ ማንም በእናቱ ተላምዶ አይወጣም የሌሎችም ቦታ ይስጡ
አልሀምዱሊላህ አላህ የፈልገውን ይመራል ጥናቱን ይሽጥሺ እናታችን ልጅሺም ሙሲልም ነው ብየ አሠባለሁኝ እንኮን ደስ አላችሁ የጉደለው ልብህ ሙሎ ሆኗል
ጎበዝ አባት ያላየውን ልጁን የናፈቀ ለማየት የታደለ ምርጥ ሰው ሌላው ደግሞ አጠገቡ ያለውን ጥሎ ይጠፋል ልብ ይስጠን እንኳን ደስ አለህ
ለአንድ ቀን ዮኒ ቢለያችሁ በጣም ግራ ተጋባችሁ። አጓጊ የነበረውን ፖሮግራም ወዝ አሳጣችሁት። ምክንያቱን ከነበሩት ጉድለቶች አንዱን እንኳን ብነግራችሁ አባትዬው ባለቤቴ ናት ልጄን እንድፈልግ የገፋፋችኝ እያሉ ምናለ ሌሎች እህት ወንድም እንደሚኖሩት እየተገመተ ወንድምና እህት አሉት ወይ ብላችሁ በመጠየቅ እህት ወንድሞችን አስተዋውቃችሁት ልጁን በደስታ አስፈንድቃችሁ እኞም ተመልካቾች ደስታውን እንድንጋራ አላደረጋችሁም። ይህ ትልቅ ክፍተት በመሆኑ ፕሮግራሙ አስጠልቶን አልፏል።ተሯሩጦ ሻምፖኝ መክፈትና ኬክ መቁረሳቹሁ በጣም በጣም በጣም አናዶናል። ምንም ይቅርታ አናደርግላችሁም።
ያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ እሚባለው ለካ ያለምክንያት አልነበረም። ምናለ ያንቀን ለታ ፕሮግራሙን ባልተከታተልኩት። መከታተሌ መደለት ወይም መሠረዝ ቢቻል ኖሮ አሁኑኑ ከአዕምሮዬ እደልተው ነበር።
እውነት ትክክል ነው አሰጠልቶል ዮውኔ ቢሲካ💯 ጨዋታው ሑላ በዮዉኔ ቦታ አብርሽ ይሻል ነበር በሻይሰአት እራሱ ሞቅ አድርጎታል
ዮኒ የት ሄደ ያለ እሱ አይደምቅም ተጠፋፍታችሁ የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለአማራ ህዝብ💔😥😥
ስራ ለቋል
@@milli12354 አረ አትዋሽ ለእረፍት ከሀገር ወቶ ነው
Awurop hedowal
@@milli12354ወገብሺ ይላቀቅአቦ ያለሱ አይደምቅም አስታዋሻችን ኢትዮጵያን የምናይበትነው በዮኒ አትምጡ😏
@@milli12354ውሸታም እርፍት ውጪ ነው የሔደው
ወይኒ ሚሥኪን አብሺር ትለምዳለህ አድሡ ልጂ እንኳን በሠላም ተገናኛቹሁ ዮኒ ወየት ነው
አባትዬው ግን ቀለል ያሉ እና ደስ የሚሉ አባት ኖት😊❤
ከአባትም አባት ነው በእውነት እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚስ ትጠብቅህ ምርጥ አባት
በዮኒ ቦታ የመጣው ግራ ተጋባ አይዞህ ትለምደዋለህ ❤❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😅😅😅
የኔ ደርባባ እናት 😢እናቴ ናፈቀችኝ ወላሂ 😢😢 ሰላም ለኢትዮጲያ😢😢
ኡኡ ዩኒ የት ሄዶ ነው ❤❤❤ ያለ እሱ ቅዳሜን ከሰአት አያምርም
ሲደሱቱ የሚዴሰት ሲያለቅሱ የሚያለቅስ ምርጥ ሰው ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ.
የሚገርም አባትነት❤እንኳን በሰላም አገናኛችሁ የሰው ልጅ ካልሞተ ይገናኛል ተመስገን!!
እረ ዮንዬ የት ሂዶ ነዉ😢❤❤እሱ የላለበት ምንም አያምር ጌታን😢
ለቋል
ለእረፍት ከሀገር ወቶ ነው ይመለሳል
@@milli12354ሟርተኛ 😏
@@milli12354ምን አሥዋሸሽ ወረኛ
@@nefisa70 ምን ያሳድብሻል ሆ
አልሀምዱሊላህ እንኳን በደህና ተገናኛችሁ አባት አባት ነው ሚስጥሩ ጥልቅ ነው እናትም እናት ናት ሂወት ናት እና
አልሀምዱሊላህ ወላህእኔራሱደስአለኝ
ክብር ለመድሀኒያለም አባትየው ሲያመሰግን ደስ ሲል
መገናኘታቸዉ ደሥ ቢልም ደሥ አይለም ለ1ሠአትም የተለያዩ አይመሥሉምአላህ ያፅናሽ እናቴ
ባልና ሚሥት የራሣቸው ሒዮት ቀጥለዋል ልጁም አዬቶት አያቅ
የኔ ቢጤ እኔም አባቴ ሙቶል እያለሁ ኑሬ 18 አመቴ የተገናኘን አላመንኩም ግን ክርስቲያን ነበረና እኔ እናቴጋር ሙስሊም ነን አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አላቹህ
ጎዶሎ ፕሮግራም ነው ወንድም እና እህት እንዳለ መጠየቅ ነበረባችሁ
አቶ ታደሰ ቅን ሰው ነህ respect
ያለ ዮኒ ከበደ ቅዳሜ ከስአት ስትከታተሉ የደበራችሁ ብቻ እጅ ወደላይ በላይ አሳዪኙ😭የት ሂዶ ነው ግን ድምቀታችን ሲከፉ አብረህ አልቅሰህ ሲስቁ ስቀህ የእኛ መልካም ዮንየ ሰላም ተመለስ!!!
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ሳምንት አልተለቀቀም ነበር
ዮንየ መልካም የረፍት ጊዜ ከነቤተሰቦችክ ገና በሳምንት ናፈከንኮ የኛ የዋ ምርጥ !!!!!!!!!👌ቢሲካ👌😘
ቅመሞችየ ዮኒ ፓኬሽን ሂዷል ብለዋል መልካም የመዝናናት ጊዜ ተመኘለት በሰላም ለመመለስ ያብቃው እንኴን ደስታው ሀዘኑ ይጋባል
በሰላም ይመለስ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንለት
እሡ ይዝናናል እኛ እንጉላላል ይሁኔ ቅጣቱን ትቀበላለህ የመዳም ቅመሞች የደሥታ ምጫችን ነህ
ዮኒየ የት ሄደ ለረፍት ወጥቶ ይሆን በሰላም ይመለስ ስለለመድነው ጭርም ቅርም ይላላል ሲያዝኑ እያዘነ ሲያለቅሱ አብሮ እያለቀሰ ሲስቁ እየሳቀ ሁለገብ ሆደቡቡ ነው
አዎ እርፍትነው
አባትየዉ ወዲያዉ ቁጥጥር ጀመረ ጭራሽ አግብተህልኛል 😂❤❤❤ አባት ዋጋዉ ብዙ ነዉ። እርዳዉ ልጅህን ቀና እንዲል አርገዉ ❤❤
ያለባለቤቱ አይነድም እሣቱ ዮኒየ መድረክህ ቀዝቅዟል እንኳን ደስ አላችሁ
አባትየው ግን ያለው የአረዳድ እውቀት ደስ ሲል❤❤❤እንኳን ደስስ አላችሁ ዮኒ የዚህ ፕሮግራም አድማቂ ቀጣይ አቅርቡልን
ያለ ባለቤቱ አይነድም እሳቱ ዮኑ በሰላም ተመለስ ድምቀታችን
እንኳም ደስ አላቹሁ አባትና ልጅ ክብር ለናትና ልጅ ይሁን ማነዉ እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ አይ ፈጣሪ ሰላሙን ስጠን 🙏🙏 በሱኡድ የታሰሩት ኢትዮጵያውያን ፍትህ በሉሉን እረ አየተሰቃዩ ነዉ 😢😢😢😢🙏
የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉 ዬኒ ዬኒ የምትሉት አዲስ ነገር መልመድ አለመፈለግ. ይመስላል እሸቱ ebs የጀመረ ግዜ እንደዚህ ነበር ነፃነት ነፃነት ያላችሁት ሁሉም የራሱ ብቃት አለው ታሪኩ ብዙም ለመጠየቅ እድል አላገኘም ፀጊ እድል ስጪ በሚቀጥለው ተሻሽሎ እናያለን እንወዳችኋለን ❤
የኔ አባት እጅግ በጣም ታታሪ መልካም አባት ታድለህ ልጅየው
ትልቅ ሰው ኖት አቶ ታደሰ በዚህ ጊዜ አባት ልጅን በሚከዳበት ጊዜ እንደዚህ ያለ አባት ም አለ የእኔ ጉድ አለ የገዛ ምርጥ ልጅን የካደ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ልጅ የምትከዱ አባቶች
ማን እንደ ዮንንንንን !!!!!💐💐 ዮን please Come back quickly we miss you ❣️
ዮኒ የቤቱ ድምቀት የት ሔደ? እንኳን ደስ ያላችሁ!!!
ማሻአላህ፣እሶ፣ሰልማለይ፣ዋናው፣መገናኝታችሁ፣ነው
ግን ቅር አለኝ እዝጊአብሄር ማለት አያስፈልግም አላህ በይ ሁወል ሀሊቅ ሁወል ረብ
ለምን ቅር ይልሻል የፈጠራትን የእግዚአብሄር ስም ነው የጠራችው ስይጣን አሳስቱዋት ቀየረች እንጅ
@@emebetzewde7492 ሀሀሀሀሀሀ እግዚያብሄር ማለት አላህ ነው እየሱስ ደግሞ ነብዩ ኢሳ ነው ይሄን እወቂ አብ የምትሉት አላህን ነው አንብቢ አንችም ትቀይሪያለሽ እውነቱን ካወቅሽ እስኪ ልጠይቅሽ አንድ ወንድ ልጅ በተወለደ 40ቀኑ ሳትጠምቁት ቢሞት ምን ትሉታላችሁ መልሽልኝ ሴት ደግሞ በ80ቀን ሳትጠመቅ ብትሞት ምን ትሏታላችሁ ይሄን ከመለሽ ሌላም ትጠየቂ አለሽ ምን አልባት አላህ ቢመራሽ
@@jemimossa5572ምንጠመቀው ልጅነት ለማግኘት ነው ተባላችሁ እኮ አቱስሙሙ እንዴ
@@emebetzewde7492ያዉነዉ እግዛቢሄርም አላህነዉ እግዛቢሄር የሚለዉን ቃል ባረበኛ አፕልኬሽን ብታስተረጉሚዉ አላህ ብሎ ይወጣልሻል
ምርጥ አባት ነህ አላህ ይጨምርልህ
በጣም ደስየሚል አባት ነዉ ወላሂ አቀባበሉ እድሜ ከጤናጋ ይስጣቺሁ
ልጁ እንኳንም አባቱን አገኘ ሲሳዝን❤❤
እንኳን ደስ ያላችሁ ዮኒ የት ሄደ ❤አዲሱ ባልደረባችሁም ዮኒን ይመስላል ይመቻችሁ❤
ለእረፍት አውሮፖ
ዮኒ I miss you ❤ከሄድክበት ሰላም ተመለስልን አደራ ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች ebs ብቻ አይደለም ።እንኲን ደስ አላችሁ የተገናኛችሁ ቤተሰቦች።ምርጥ አባት ነህ ተባረክ ።ግን ልጁ ሌላ እህት ወንድም እንዳለው አላሳወቃችሁም ፀጊ እንዴት ሳትጠይቂ ቀረሽ ?
አይኮሜቶች የወኔ የወኔስ የሂደን ሸኙ የመጣን ተቀበሎ so እንካን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኮ አንድ አይነት ኮመንት ዮኒ ዮኒ ይላሉ
በአላሕ ዮኒ ተመለሥ ቶሎ ካሎነ ሠላማዊ ሠልፍ እኖጣለን
አልሀምዱሊሏህ አሏህ በእስልምናዉ ላይ ያጥናሽ ዉድ እህቴ ማሻ አሏህ ❤❤❤❤
ኢቢኤስ በርቱቅ ለኔ ከኢትዮጵያ ቻናሎች አንደኛ ናቸህ❤❤❤❤
ዮኒስ🖐🤔 እንኳን ደስ አላችሁ ለጠፉባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በአይነ ስጋ ያገናኛችሁ❤
የኔ እናት አላህ በሀይማኖትሽ ያፅናሽ
ማሻ አላህ አለባበስሽ ደስ ይላል
ዮኒየ አረያለተ አያምርም ድምቀታችን ነህ የኛ እስታዋይይይይይይ
አላህ በእምነትሽ ያፀናሽ
አዎ አላህ በሰላም ይመልስህ ዮኒ የኔ ውድ ወድም
ዮኒኒኒኒ ይምጣልን የምትሉ እጅ አዉጡ
የዚህ ፕሮግራም ቅዳሜ መቀረት የነበረ ዮኒ ግን የት ሂደዋል። እባካቹህ ምለሱልን። ቤተሰቦት እንኳን ተገኛኙ። ደስ ብሎኛል
መሸአላህተባረከላህሂጃብማለትዉበትአላህይጨምርልሺዉዳእህቴ❤❤❤
ሰላም ሰላም ለሁላችሁም እረ መድረኩ ቀዘቀዘ ዮወኒ የኛ ሆደ ባሻ በደህና ነዉ በሰላም ወደመድረክህ ይመልስህ .
ማሻአላህ እንካን ወደሀይር መንገድ መራሽ የኔ እናት
ድንቄም
@@almaz-rudy8793 ድንቄም ምን እና ወደተፈጠርችበት ሀይማኖት ነው የተመለሰችው አንችም ስትፈጠሪ ሙስሊም ነበርሽ
@@jemimossa5572 NEVER
እንኳንድሥ አላቹህ ገንምነው እንደኔ ዩኔ ባለመኑር ቅርያለው. የኢቢኢሥ ድምቀት 😢ዩኔየ
ደስ ብሎኛል ግን ያለ ዮኒ አይደምቅም ።❤❤❤❤(ዮኒ የቅዳሜ ከስዓት ድምቀት ነው)❤❤❤
Yes yes
ምርጥ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዪኒ ቢኖር ፕሮግራሙን ልጁ ወይስ እናቱ እዳይት ይጠይቅልን ነበር ደሞ በእናቱም በአባቱም ስንት እህት ወድም እዳለዉ ይጠይቅልን ነበር 😢ዪኔ እንወድሀለን ያለ አንተ አይደምቅም❤
ትክክል የዮኒ ጎዶለነት አጎደለ
እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሑ 🙏የኒዬ ስሌለለ ነው ማርያምን ቅር ቅር አለኝ በሰላም ተመለስ ዮኒዬ 🙏
አባትየው በጣምያሳዝና እንኳልን ደስ አለህ የልብህን መሻት ቸሩ መድሀንያለም እንኳን ፈፀመል❤❤❤ልጅቱ ደንግጣል አይዞህ ወንድሜ አባትህ ጡሩ አባት ናቸው ቀሪ ዘመናችሁን በሰላም አሳልፉ😢😢😢
ታዴ እንኳን ደስ አለክ የሀገሬ ሰው የሰበታው
አዲሱ ጋዜጠኛ አለባበስ እና ቁመት❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ነህ
እንኳን ደስ ያላችሁ አባትናልጅ በጣም ደስ ይላል🎉
አላህ የፈለገውን ይመራል ማሻአላህ አላህያግዛችሁ ያግራላችሁ
ልጁ ዮኒ እንዳልሆነ ቆይቼ ነው ያወኩት። አመሳስለው ቀጠሩለት😂😂
ማሻአላህእስልምናደስይላልአልሀምዱሊላህ
አንደኛ ነኝ ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ጊዜ አለው አላህ አገራችን ሰላም ያውርድልን
Masha Allah alalishimi woyo😂😂😂😂😂😂
እረ ዬወኒ የት አለ ወላሂ ባለፈው በጣም ነበር ያለቀስኩት የቤተሰብ መገናኘት ላይ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ይላል
ዩወኒ ምነው በሰላም ነው ዛሬ የጠፋኸዉ ችግር ካለ ሰልፍ ለመውጣት ዝግጁ ነን አንተ ብቻ መልስ ስጠን
እንኳን ደስአላቹዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉ዮኒ ስለሌለ ሞቅ አላለም ዮሐንስ ቶሎ ተመለስልን❤❤❤
ዬኒ የሌለበት ደስ አይልም ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
አዲስ አዝጋጅ ሞገሳም ሀበሻ በርታልን 👀🙏
ጥሩ ኮሜንት አየሁ በረካሁኚ አቦ ኮሜንቱ ሁላ ለሰው ሞራል አያስቡም
የኔ ቅን አቺን ትለያለሽ🎉
ማሻ አላህ ምርጥአባት እንኳን ደስ አላችሁ አለጂ የኔ አባት የት ናት ብሎ ያልፈለገኝ
አባትየዉ በጣም ነዉ የሚገርመው ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ
አባትዮው ደስ የሚል አባት ነው ፍሬሺ ነው ማለቴ አያስፈራም
ብዙ ጊዜ አባቶች ልጆቻቸውን ሲፈልጉ አናይምነበር. ጥሩአባትነው. ዩናስ የትሄዶነው😢 ሳምንት ካልመጣ ዋ
ማስጠንቀቂያ ነወ😂😂😂
የተወሠነ ሣምንተ ቻሉ ተብሎዋል
ዋውውው እጅግ በጣም ድንቅ አባትድንቅ አገላለጽ ዋውውው ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ ፈጣሪ
ድንቅ አባት ነህ ያለበትን እያወቀ የሚክድ አባት ባለበት ዓለም ታማኝነት ያኮራል እንኳን ደስ አላችሁ ::
ልክነሸ 100% እኔም አያቴ አ.አ አለ ይላሉ እሱ ሰይፍልግ እነስ ለምን ልፍልገው ብዬ መትቻለሁ
🥰👍
ክፉ ኣባት ነው ኣባትዋ ሞተው ወንድሟ ሞተ ያልጠየቀ ኣሁን ኣድጓል ብሎ ቢፈልግ ክፉነቱን ኣይወይረውም
እኔ ተክጃለው ፈጣሪ ልቡን ያራራልኝ
የኒየትሄዶነዉእረተመለስ
ዮኔ ከለለ ደስ አይልም ለማንኛም እንኳን ደስ አላችሁ
ዮንየ ሆደ ቡቡ በሰላም ተመለስ ካልሆነ ሰልፍ እንወጣብሃለን ተናግርያለሁ😂 የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ😮
ዪኒየ የት ሂዶነው
@@ዘይነብአህመድእሙቢላል ወደ አዉሮፖ ለእረፈት
Awon😂😂
😂😂😂
በትክክል
ሰውየው በጣም መልካም ስው ነው እንዲህም አይነት ወንድ አለ
በጣም
አላህ የፈለገውን ይመራል ማሻአላህ አሏህ ዋክበር አላህ ያፅናሽ የኔውድ እናት❤❤
ሱበሐን አለህ
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ዮኒ ስለሌለ ሞቅ አላለም ዮሐንስ ቶሎ ተመለስልን
በትክከል
ዮወኒየ የት ሄዶነው ካለሱ አይደምቅም ይህ ብሮግራም እናተ እኳን ደሥ አላችሁ🎉🎉🎉
ለእረፍት ከሀገር ወቶ ነው
ዮኒዬ ወደ ጀርመን አምርቷል
አባትየው ሲያሳዝን ቅን አስተሳሰቡ ደስ ይላል ሁሉንም በመልካም አሰበው እድሜክን ያርዝምልክ አባታችን
አትሰግጡ የሰውን ሞራል ጠብቁ ዩወኒን ብንወደውም ሌላኛው ወንድማችን ተተክቶልናል :: መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ አኺየ
ማች እንዳ ሰው የስበሉ
እረ ዮኒዬ የትነው ዛሬ ያለሱ አይደምቁም ❤❤
ዮን አሜሪካ ህዶአል ❤❤
አውሮፖ
ልዩ አባት፡አባት፡ኩራት፡አባት ሞገስ፡አባት ጀንበር፡አባት ልብስ ፡አባት ጌጥ፡አባት ደጀን፡ልዩ አባት ከፈገግታህ ጋር እድሜና ጤና ይስጥህ መድሃኒያለም እንኳን የልብህን መሻት ፈፀመልህ
በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም
አቤት አገላለፅሽ
@@addisababanazareth1525??
ኢቢኤስ ያለ ዮኒ ያስጠላል ❤
በጣም
Betam
❤
በጣምምምምም
Sera ayidela yeswan Moran atesebaru endi eylachu lemen besaw sera leya xelaqa megabat
ዮኒ የትሂዶኖው ወላሂ ቀዝቅዟል እረግጥ ወካዮን እያማረርንሳይሆን ዮኔ የebc ድምቀትነው ፍልቅልቁ ሆደባሻ የሰዎች ሀዘን ደሰታ ተጋሪ ምርጥ ሰውነው
በጣም ያስጠላል ወላሂ ዮኒ ነብር ድምቀቱ
ሳህ
እኮን ወደተፈጠርሺበት ሀያማኖት ተመለሺ
እግዚያቤር ይመስገን አለች ተሳስታ ነው 😂😂😂
Atedesaset jima ena harer akababi amaregnea siyaweru egziabher new yemilut
😂😂😂😂😂
ተሳሳተሻል
@@Balayhailu-c2xትክክል ናት በጣም ለምን ይዋሻል
እውነት አባትየው መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እዉነት ለመናገር ዮኒ የቅዳሜን ከሰአት ድምቀት ነዉ እንኳን ሳይኖር እደዉም ቅዳሜወች ቅዝቅዝ ያሉ ናቸዉ
አባትየው ደስ ሲሉ ክብር ይገባዎታል
ዮኒን በቦታው መልሱ ለካ ሳቅም ለቅሶም አቀራቢው ይወስነዋል ❤❤❤❤
የሰውን ሞራል አትኩ አላህን ፍሩ የወኒ የራሱን ነገር መስራት ፈልጎ ይሆናል. እድሜ ልክ ተቀጣሪ መሆን የለበትም
ምርጥ አባት እድሜከጤና እመኛለዉ ዮኒ በሰላምተመለስ🙏🙏🙏
ThankYou EBS የራቀውን የምታቀራርቡ እንዲሁ ሁሌ ፈጣሪ ድልድይ ያድርጋችሁ
ለተገናኙት አባት እና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤ ዮኒየ የት ሄዶ ነው እሄ ፖሮግራም ያሱ አይደምቅም ቢስንካ ❤❤❤
ተዩ ማንም በእናቱ ተላምዶ አይወጣም የሌሎችም ቦታ ይስጡ
አልሀምዱሊላህ አላህ የፈልገውን ይመራል ጥናቱን ይሽጥሺ እናታችን ልጅሺም ሙሲልም ነው ብየ አሠባለሁኝ እንኮን ደስ አላችሁ የጉደለው ልብህ ሙሎ ሆኗል
ጎበዝ አባት ያላየውን ልጁን የናፈቀ ለማየት የታደለ ምርጥ ሰው ሌላው ደግሞ አጠገቡ ያለውን ጥሎ ይጠፋል ልብ ይስጠን እንኳን ደስ አለህ
ለአንድ ቀን ዮኒ ቢለያችሁ በጣም ግራ ተጋባችሁ። አጓጊ የነበረውን ፖሮግራም ወዝ አሳጣችሁት። ምክንያቱን ከነበሩት ጉድለቶች አንዱን እንኳን ብነግራችሁ አባትዬው ባለቤቴ ናት ልጄን እንድፈልግ የገፋፋችኝ እያሉ ምናለ ሌሎች እህት ወንድም እንደሚኖሩት እየተገመተ ወንድምና እህት አሉት ወይ ብላችሁ በመጠየቅ እህት ወንድሞችን አስተዋውቃችሁት ልጁን በደስታ አስፈንድቃችሁ እኞም ተመልካቾች ደስታውን እንድንጋራ አላደረጋችሁም። ይህ ትልቅ ክፍተት በመሆኑ ፕሮግራሙ አስጠልቶን አልፏል።ተሯሩጦ ሻምፖኝ መክፈትና ኬክ መቁረሳቹሁ በጣም በጣም በጣም አናዶናል። ምንም ይቅርታ አናደርግላችሁም።
ያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ እሚባለው ለካ ያለምክንያት አልነበረም። ምናለ ያንቀን ለታ ፕሮግራሙን ባልተከታተልኩት። መከታተሌ መደለት ወይም መሠረዝ ቢቻል ኖሮ አሁኑኑ ከአዕምሮዬ እደልተው ነበር።
እውነት ትክክል ነው አሰጠልቶል ዮውኔ ቢሲካ💯 ጨዋታው ሑላ በዮዉኔ ቦታ አብርሽ ይሻል ነበር በሻይሰአት እራሱ ሞቅ አድርጎታል
ዮኒ የት ሄደ ያለ እሱ አይደምቅም ተጠፋፍታችሁ የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለአማራ ህዝብ💔😥😥
ስራ ለቋል
@@milli12354 አረ አትዋሽ ለእረፍት ከሀገር ወቶ ነው
Awurop hedowal
@@milli12354ወገብሺ ይላቀቅአቦ ያለሱ አይደምቅም አስታዋሻችን ኢትዮጵያን የምናይበትነው በዮኒ አትምጡ😏
@@milli12354ውሸታም እርፍት ውጪ ነው የሔደው
ወይኒ ሚሥኪን አብሺር ትለምዳለህ አድሡ ልጂ እንኳን በሠላም ተገናኛቹሁ ዮኒ ወየት ነው
አባትዬው ግን ቀለል ያሉ እና ደስ የሚሉ አባት ኖት😊❤
ከአባትም አባት ነው በእውነት እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚስ ትጠብቅህ ምርጥ አባት
በዮኒ ቦታ የመጣው ግራ ተጋባ አይዞህ ትለምደዋለህ ❤❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😅😅😅
የኔ ደርባባ እናት 😢እናቴ ናፈቀችኝ ወላሂ 😢😢 ሰላም ለኢትዮጲያ😢😢
ኡኡ ዩኒ የት ሄዶ ነው ❤❤❤ ያለ እሱ ቅዳሜን ከሰአት አያምርም
ሲደሱቱ የሚዴሰት ሲያለቅሱ የሚያለቅስ ምርጥ ሰው ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ.
የሚገርም አባትነት❤እንኳን በሰላም አገናኛችሁ የሰው ልጅ ካልሞተ ይገናኛል ተመስገን!!
እረ ዮንዬ የት ሂዶ ነዉ😢❤❤እሱ የላለበት ምንም አያምር ጌታን😢
ለቋል
ለእረፍት ከሀገር ወቶ ነው ይመለሳል
@@milli12354ሟርተኛ 😏
@@milli12354ምን አሥዋሸሽ ወረኛ
@@nefisa70 ምን ያሳድብሻል ሆ
አልሀምዱሊላህ እንኳን በደህና ተገናኛችሁ አባት አባት ነው ሚስጥሩ ጥልቅ ነው እናትም እናት ናት ሂወት ናት እና
አልሀምዱሊላህ ወላህእኔራሱደስአለኝ
ክብር ለመድሀኒያለም አባትየው ሲያመሰግን ደስ ሲል
መገናኘታቸዉ ደሥ ቢልም ደሥ አይለም ለ1ሠአትም የተለያዩ አይመሥሉም
አላህ ያፅናሽ እናቴ
ባልና ሚሥት የራሣቸው ሒዮት ቀጥለዋል ልጁም አዬቶት አያቅ
የኔ ቢጤ እኔም አባቴ ሙቶል እያለሁ ኑሬ 18 አመቴ የተገናኘን አላመንኩም ግን ክርስቲያን ነበረና እኔ እናቴጋር ሙስሊም ነን አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አላቹህ
ጎዶሎ ፕሮግራም ነው ወንድም እና እህት እንዳለ መጠየቅ ነበረባችሁ
አቶ ታደሰ ቅን ሰው ነህ respect
ያለ ዮኒ ከበደ ቅዳሜ ከስአት ስትከታተሉ የደበራችሁ ብቻ እጅ ወደላይ በላይ አሳዪኙ😭
የት ሂዶ ነው ግን ድምቀታችን ሲከፉ አብረህ አልቅሰህ ሲስቁ ስቀህ የእኛ መልካም ዮንየ ሰላም ተመለስ!!!
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ሳምንት አልተለቀቀም ነበር
ዮንየ መልካም የረፍት ጊዜ ከነቤተሰቦችክ ገና በሳምንት ናፈከንኮ የኛ የዋ ምርጥ !!!!!!!!!👌ቢሲካ👌😘
ቅመሞችየ ዮኒ ፓኬሽን ሂዷል ብለዋል መልካም የመዝናናት ጊዜ ተመኘለት በሰላም ለመመለስ ያብቃው እንኴን ደስታው ሀዘኑ ይጋባል
በሰላም ይመለስ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንለት
እሡ ይዝናናል እኛ እንጉላላል ይሁኔ ቅጣቱን ትቀበላለህ የመዳም ቅመሞች የደሥታ ምጫችን ነህ
ዮኒየ የት ሄደ ለረፍት ወጥቶ ይሆን በሰላም ይመለስ ስለለመድነው ጭርም ቅርም ይላላል ሲያዝኑ እያዘነ ሲያለቅሱ አብሮ እያለቀሰ ሲስቁ እየሳቀ ሁለገብ ሆደቡቡ ነው
አዎ እርፍትነው
አባትየዉ ወዲያዉ ቁጥጥር ጀመረ ጭራሽ አግብተህልኛል 😂❤❤❤ አባት ዋጋዉ ብዙ ነዉ። እርዳዉ ልጅህን ቀና እንዲል አርገዉ ❤❤
ያለባለቤቱ አይነድም እሣቱ ዮኒየ መድረክህ ቀዝቅዟል እንኳን ደስ አላችሁ
አባትየው ግን ያለው የአረዳድ እውቀት ደስ ሲል❤❤❤እንኳን ደስስ አላችሁ ዮኒ የዚህ ፕሮግራም አድማቂ ቀጣይ አቅርቡልን
ያለ ባለቤቱ አይነድም እሳቱ ዮኑ በሰላም ተመለስ ድምቀታችን
እንኳም ደስ አላቹሁ አባትና ልጅ ክብር ለናትና ልጅ ይሁን ማነዉ እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ አይ ፈጣሪ ሰላሙን ስጠን 🙏🙏 በሱኡድ የታሰሩት ኢትዮጵያውያን ፍትህ በሉሉን እረ አየተሰቃዩ ነዉ 😢😢😢😢🙏
የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉 ዬኒ ዬኒ የምትሉት አዲስ ነገር መልመድ አለመፈለግ. ይመስላል እሸቱ ebs የጀመረ ግዜ እንደዚህ ነበር ነፃነት ነፃነት ያላችሁት ሁሉም የራሱ ብቃት አለው ታሪኩ ብዙም ለመጠየቅ እድል አላገኘም ፀጊ እድል ስጪ በሚቀጥለው ተሻሽሎ እናያለን እንወዳችኋለን ❤
የኔ አባት እጅግ በጣም ታታሪ መልካም አባት ታድለህ ልጅየው
ትልቅ ሰው ኖት አቶ ታደሰ በዚህ ጊዜ አባት ልጅን በሚከዳበት ጊዜ እንደዚህ ያለ አባት ም አለ የእኔ ጉድ አለ የገዛ ምርጥ ልጅን የካደ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ልጅ የምትከዱ አባቶች
ማን እንደ ዮንንንንን !!!!!💐💐 ዮን please Come back quickly we miss you ❣️
ዮኒ የቤቱ ድምቀት የት ሔደ? እንኳን ደስ ያላችሁ!!!
ማሻአላህ፣እሶ፣ሰልማለይ፣ዋናው፣መገናኝታችሁ፣ነው
ግን ቅር አለኝ እዝጊአብሄር ማለት አያስፈልግም አላህ በይ ሁወል ሀሊቅ ሁወል ረብ
ለምን ቅር ይልሻል የፈጠራትን የእግዚአብሄር ስም ነው የጠራችው ስይጣን አሳስቱዋት ቀየረች እንጅ
@@emebetzewde7492 ሀሀሀሀሀሀ እግዚያብሄር ማለት አላህ ነው እየሱስ ደግሞ ነብዩ ኢሳ ነው ይሄን እወቂ አብ የምትሉት አላህን ነው አንብቢ አንችም ትቀይሪያለሽ እውነቱን ካወቅሽ እስኪ ልጠይቅሽ አንድ ወንድ ልጅ በተወለደ 40ቀኑ ሳትጠምቁት ቢሞት ምን ትሉታላችሁ መልሽልኝ ሴት ደግሞ በ80ቀን ሳትጠመቅ ብትሞት ምን ትሏታላችሁ ይሄን ከመለሽ ሌላም ትጠየቂ አለሽ ምን አልባት አላህ ቢመራሽ
@@jemimossa5572ምንጠመቀው ልጅነት ለማግኘት ነው ተባላችሁ እኮ አቱስሙሙ እንዴ
@@emebetzewde7492ያዉነዉ እግዛቢሄርም አላህነዉ እግዛቢሄር የሚለዉን ቃል ባረበኛ አፕልኬሽን ብታስተረጉሚዉ አላህ ብሎ ይወጣልሻል
ምርጥ አባት ነህ አላህ ይጨምርልህ
በጣም ደስየሚል አባት ነዉ ወላሂ አቀባበሉ እድሜ ከጤናጋ ይስጣቺሁ
ልጁ እንኳንም አባቱን አገኘ ሲሳዝን❤❤
እንኳን ደስ ያላችሁ ዮኒ የት ሄደ ❤አዲሱ ባልደረባችሁም ዮኒን ይመስላል ይመቻችሁ❤
ለእረፍት አውሮፖ
ዮኒ I miss you ❤
ከሄድክበት ሰላም ተመለስልን አደራ ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች ebs ብቻ አይደለም ።እንኲን ደስ አላችሁ የተገናኛችሁ ቤተሰቦች።ምርጥ አባት ነህ ተባረክ ።ግን ልጁ ሌላ እህት ወንድም እንዳለው አላሳወቃችሁም ፀጊ እንዴት ሳትጠይቂ ቀረሽ ?
አይኮሜቶች የወኔ የወኔስ የሂደን ሸኙ የመጣን ተቀበሎ so እንካን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኮ አንድ አይነት ኮመንት ዮኒ ዮኒ ይላሉ
በአላሕ ዮኒ ተመለሥ ቶሎ ካሎነ ሠላማዊ ሠልፍ እኖጣለን
አልሀምዱሊሏህ አሏህ በእስልምናዉ ላይ ያጥናሽ ዉድ እህቴ ማሻ አሏህ ❤❤❤❤
ኢቢኤስ በርቱቅ ለኔ ከኢትዮጵያ ቻናሎች አንደኛ ናቸህ❤❤❤❤
ዮኒስ🖐🤔 እንኳን ደስ አላችሁ ለጠፉባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በአይነ ስጋ ያገናኛችሁ❤
የኔ እናት አላህ በሀይማኖትሽ ያፅናሽ
ማሻ አላህ አለባበስሽ ደስ ይላል
ዮኒየ አረያለተ አያምርም ድምቀታችን ነህ የኛ እስታዋይይይይይይ
አላህ በእምነትሽ ያፀናሽ
አዎ አላህ በሰላም ይመልስህ ዮኒ የኔ ውድ ወድም
ዮኒኒኒኒ ይምጣልን የምትሉ እጅ አዉጡ
የዚህ ፕሮግራም ቅዳሜ መቀረት የነበረ ዮኒ ግን የት ሂደዋል። እባካቹህ ምለሱልን። ቤተሰቦት እንኳን ተገኛኙ። ደስ ብሎኛል
መሸአላህተባረከላህ
ሂጃብማለትዉበትአላህይጨምርልሺዉዳእህቴ❤❤❤
ሰላም ሰላም ለሁላችሁም
እረ መድረኩ ቀዘቀዘ ዮወኒ የኛ ሆደ ባሻ በደህና ነዉ በሰላም ወደመድረክህ ይመልስህ .
ማሻአላህ እንካን ወደሀይር መንገድ መራሽ የኔ እናት
ድንቄም
@@almaz-rudy8793 ድንቄም ምን እና ወደተፈጠርችበት ሀይማኖት ነው የተመለሰችው አንችም ስትፈጠሪ ሙስሊም ነበርሽ
@@jemimossa5572 NEVER
እንኳንድሥ አላቹህ ገንምነው እንደኔ ዩኔ ባለመኑር ቅርያለው. የኢቢኢሥ ድምቀት 😢ዩኔየ
ደስ ብሎኛል ግን ያለ ዮኒ አይደምቅም ።
❤❤❤❤(ዮኒ የቅዳሜ ከስዓት ድምቀት ነው)❤❤❤
Yes yes
ምርጥ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዪኒ ቢኖር ፕሮግራሙን ልጁ ወይስ እናቱ እዳይት ይጠይቅልን ነበር ደሞ በእናቱም በአባቱም ስንት እህት ወድም እዳለዉ ይጠይቅልን ነበር 😢ዪኔ እንወድሀለን ያለ አንተ አይደምቅም❤
ትክክል የዮኒ ጎዶለነት አጎደለ
እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሑ 🙏የኒዬ ስሌለለ ነው ማርያምን ቅር ቅር አለኝ በሰላም ተመለስ ዮኒዬ 🙏
አባትየው በጣምያሳዝና እንኳልን ደስ አለህ የልብህን መሻት ቸሩ መድሀንያለም እንኳን ፈፀመል❤❤❤ልጅቱ ደንግጣል አይዞህ ወንድሜ አባትህ ጡሩ አባት ናቸው ቀሪ ዘመናችሁን በሰላም አሳልፉ😢😢😢
ታዴ እንኳን ደስ አለክ የሀገሬ ሰው የሰበታው
አዲሱ ጋዜጠኛ አለባበስ እና ቁመት❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ነህ
እንኳን ደስ ያላችሁ አባትናልጅ በጣም ደስ ይላል🎉
አላህ የፈለገውን ይመራል ማሻአላህ አላህያግዛችሁ ያግራላችሁ
ልጁ ዮኒ እንዳልሆነ ቆይቼ ነው ያወኩት። አመሳስለው ቀጠሩለት😂😂
ማሻአላህ
እስልምናደስይላልአልሀምዱሊላህ
አንደኛ ነኝ ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ጊዜ አለው አላህ አገራችን ሰላም ያውርድልን
Masha Allah alalishimi woyo😂😂😂😂😂😂
እረ ዬወኒ የት አለ ወላሂ ባለፈው በጣም ነበር ያለቀስኩት የቤተሰብ መገናኘት ላይ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ይላል
ዩወኒ ምነው በሰላም ነው ዛሬ የጠፋኸዉ ችግር ካለ ሰልፍ ለመውጣት ዝግጁ ነን አንተ ብቻ መልስ ስጠን
እንኳን ደስአላቹዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉ዮኒ ስለሌለ ሞቅ አላለም ዮሐንስ ቶሎ ተመለስልን❤❤❤
ዬኒ የሌለበት ደስ አይልም ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
አዲስ አዝጋጅ ሞገሳም ሀበሻ በርታልን 👀🙏
ጥሩ ኮሜንት አየሁ በረካሁኚ አቦ ኮሜንቱ ሁላ ለሰው ሞራል አያስቡም
የኔ ቅን አቺን ትለያለሽ🎉
ማሻ አላህ ምርጥአባት እንኳን ደስ አላችሁ አለጂ የኔ አባት የት ናት ብሎ ያልፈለገኝ
አባትየዉ በጣም ነዉ የሚገርመው ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ
አባትዮው ደስ የሚል አባት ነው ፍሬሺ ነው ማለቴ አያስፈራም
ብዙ ጊዜ አባቶች ልጆቻቸውን ሲፈልጉ አናይምነበር. ጥሩአባትነው.
ዩናስ የትሄዶነው😢 ሳምንት ካልመጣ ዋ
ማስጠንቀቂያ ነወ😂😂😂
የተወሠነ ሣምንተ ቻሉ ተብሎዋል
ዋውውው እጅግ በጣም ድንቅ አባት
ድንቅ አገላለጽ ዋውውው ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ ፈጣሪ