//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጄ የልጅነቴ ... እናቴ ለምን ጥለሽኝ ሄድሽ?" እናት እና ልጅን ያገናኘ ልዩ ገጠመኝ /በቅዳሜን ከሰአት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 หลายเดือนก่อน +253

    የመሲ ጉጉት ናፍቆት ሰምሯል የሃያሉ እግዚአብሔር ስም ይመስገን 🙏🙏🙏 ለ ebs ታላቅ ምስጋና ሁሌም

    • @HemenHemen-lg3tj
      @HemenHemen-lg3tj 8 หลายเดือนก่อน +1

      ከምንም:በላይ:ጌታ:አለ:አተም:አንድቀን:ሁሊም:አየተደሰትክ'ያኖረሀል:ወንድሜ:አይዞን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮

    • @AddisTilahun-f2t
      @AddisTilahun-f2t 7 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢​@@HemenHemen-lg3tj

    • @ሉልኤሩ
      @ሉልኤሩ 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂🎉

    • @mdphone9399
      @mdphone9399 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sabina-gq1yb
      @sabina-gq1yb หลายเดือนก่อน +1

      አባካችሁ እነሱን የማገኘበት መንገድ ቤተሰብ ጠፈቶብኝ ነው

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 8 หลายเดือนก่อน +167

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

    • @alemtshayabebe371
      @alemtshayabebe371 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን🙏🙏

    • @YoditEyob
      @YoditEyob 8 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @ggg-275
      @ggg-275 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @wudeenguru4953
      @wudeenguru4953 8 หลายเดือนก่อน

      Amiin amiin ❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h 8 หลายเดือนก่อน +104

    እኔም ተስፍ አለኝ የእህቴ ልጅ አንድ ቀን አገኘዋለሁ ሁላችሁም በሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 8 หลายเดือนก่อน +4

      ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @azmeramidaia4345
      @azmeramidaia4345 6 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽታገኝዋለሽ

    • @messijesus781
      @messijesus781 4 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh 😍😍😍

  • @MareMari-vj1xm
    @MareMari-vj1xm 8 หลายเดือนก่อน +99

    ኢቢዬሶች ይሄ ሁሉ ከፈጣሪ በታች በናንተ ነው ክበሩልን ፈጣሪ ይባርካችሁ❤️❤️

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 8 หลายเดือนก่อน +57

    እኔኮ የሚገርመኝ የኔ በደስታ አልቅሼ እራሴን መታመሜ ነው የአላህ😢😢😢

    • @حسابستور-ن6غ
      @حسابستور-ن6غ 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም

    • @seadas732
      @seadas732 6 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብትይ😢😢

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 8 หลายเดือนก่อน +221

    ፍትህ በሳኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ኢትዮጵያዊ 😢😢😢

    • @zeyinbeebrahim9092
      @zeyinbeebrahim9092 8 หลายเดือนก่อน +3

      ያረብ አላህ ይድረስላቸው ሰሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 8 หลายเดือนก่อน +3

      ያረብ በእዝነትህ አንተ የመውጫውን ቀን አቅርብላቸው🤲🤲🤲

    • @awsdf9240
      @awsdf9240 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@JamanishMohammad

    • @حسبوناللهونعملوكيل
      @حسبوناللهونعملوكيل 6 หลายเดือนก่อน

      በረራ አቆመ እዴ ተጄመረ ብየ ዴስ ብሎኝ ነበር

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 8 หลายเดือนก่อน +126

    የሥዴት እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢 ፈጣሪ🤲🤲🤲

    • @abayyoutube7148
      @abayyoutube7148 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 8 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen 🙏

    • @hanahaniye2735
      @hanahaniye2735 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @zeheraASaf
      @zeheraASaf 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 8 หลายเดือนก่อน +32

    እዚህ ፕሮግራም መጥቼ የማፈሰው እንባ የጉድ እራሴን መታመሜ ሁሌ😢😢😢
    ዘመናችሁ ይባረክ በደስታ ኑሩ

  • @fere-o1d
    @fere-o1d 8 หลายเดือนก่อน +13

    ከፈጣሪ በታች ትልቅ ምስጋናና ክብር ለ ebs❤

  • @hayatyasin3877
    @hayatyasin3877 8 หลายเดือนก่อน +86

    የመዳም ቅመሞችዬ በየቦታዉ ማልቀስ ዜማችን ነዉ ኑ እናልቅስ የእናት ነገር ስለሆነ የእኔስ ሙታብኛለች አላህ ይዘንላት

    • @ffhhfghh2222
      @ffhhfghh2222 8 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤አይዞሽ የኔ ውድ ነፈሰ ይማር ❤😢😢😢

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይራህማ

    • @hjbj6316
      @hjbj6316 8 หลายเดือนก่อน +3

      የሞት በመጣ😢 ገና በ6አመት ነው ያጠሁት😢 እናት እውድሻለሁ

    • @رحمهال-س4ل
      @رحمهال-س4ل 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይራህማት

    • @Medu-p5o
      @Medu-p5o 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@hjbj6316
      enem endezaw

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 8 หลายเดือนก่อน +461

    የሰው ደስታ የማስደስተው ላይክ ግጩ😢😢😢 አባቶ የአዴት ሰው ነው ግን የሞተ ይመስለኛል እንዴት ሳምንት ለት አላየሁትም

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 8 หลายเดือนก่อน +6

      ይኸው ግጅት አድርጌአለሁ😂🎉❤

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 8 หลายเดือนก่อน +7

      የላይክ ሱሰኛው ስቴ ላርግሽ❤❤❤

    • @fafafafa1396
      @fafafafa1396 8 หลายเดือนก่อน +7

      ያአሏህ ልክ የኔ እናት የሆነች ያክል ነው ሳያት አብሮ እንባየ የረገፈው እያንዳዱ ፈላጊ ስሜጣ በነሱ ቦታ ነው ራሴን የማስበው ለዛው ከቤተሰቦቸ ጋር አድጌ ምንም ያጣሁት ነገር ሳይኖረኝ በነሱ ልክየሚሰማኝ ስሜት አንዳዴ ለራሴ ግራ ያጋባኛል በነሱ ቦታ እኔ ፈላጊ እኔ የተራብኩ ያክል የሚሰማኝ ነገር በህይወቴ የጎደለብኝ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ ያስለቅሱኛል
      እኔ ምንም አልል እያንዳዱ ቤት ያለውን የቤተሰብ ጎደሎ የሚያውቀው አሏህ ነውና ጉድለታችሁን ይሙላላችሁ

    • @MedinaOumer-i3t
      @MedinaOumer-i3t 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ena Adam lemn anfelgewm emaye zemedocheshen tagegnalshe

    • @MistreTelake
      @MistreTelake 8 หลายเดือนก่อน +2

      Abate mutual

  • @Werkenesh-h8r
    @Werkenesh-h8r 8 หลายเดือนก่อน +88

    እኔ እራሱ በጣም ክፍት ብሎኛል ምናለ አያቴ ከሞት ተነስታ ባቀፈችኝ ሰዉ ጠማኛ ዘመድ ጠማኝ ሰዉ የጠማዉ እንደኔ እያሉ እንደሌሉ ለሆኑብን ቤተሰብ

    • @samerayousif2889
      @samerayousif2889 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሱ እህቴ ምነው እናቴን ለአንደየ እንኳነባያት ከሞት ተነስታ

    • @HayatHassenMamu
      @HayatHassenMamu 8 หลายเดือนก่อน

      Wolhi enm mutabgnalchi

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 8 หลายเดือนก่อน +8

      እኔም እማየን ሁሌም እናፍቃለሁ ግንኮ የለችም😢😢😢😢

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 8 หลายเดือนก่อน

      አብሽር ብቻ አላሀምዱሊላህ

    • @BeyduAli
      @BeyduAli 8 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ሰብር ይስጣቹ እንዲ አይባልም ሁሉ ነፊስ ዛይቀተል ሞት ሁላችንም ሟች ነዉ አብሽሮ

  • @ነኝያባትዋልጅ
    @ነኝያባትዋልጅ 8 หลายเดือนก่อน +43

    ማነው እደኔ አብሮ ያለቀሰ ያአላህ

    • @alemgedamu8701
      @alemgedamu8701 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢እኔ

  • @ማንእደናት-ፈ2ለ
    @ማንእደናት-ፈ2ለ 8 หลายเดือนก่อน +29

    ያለቀስኩበት እራሴ ፈረሰ😢😢 በህይወት መገናኘታቸው በጣም ደስ ይላል

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እሄን ፕሮግራም መየት ትቸላው በለቅሶ አይኔ ሊጠፈ ሆነ😢

  • @guyatunura1682
    @guyatunura1682 8 หลายเดือนก่อน +32

    እንኳን ደስ አለሽ፣እምባሽ ታበሰ፣ረሀብሽ፣ናፍቆትሽን እግዚአብሔር EBSሶችን ተጠቅሞ ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን EBSሶች ሁላችሁም ተባረኩ!❤❤❤

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ያሳለፍሽውን አይቶ እንኳን ቀናሽ 💖💖💗💗💖💖

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 8 หลายเดือนก่อน +60

    እደዉ እኛ ግን አላቃሽ ሁነን ቀረን😢ምናለ ያጣናቸዉም ድንገት ከሞት ቢመጡልን 😢

    • @ሚያቻናል
      @ሚያቻናል 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @tubetamirtube4441
      @tubetamirtube4441 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢

    • @fjdj9321
      @fjdj9321 8 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @GdsvgVc
      @GdsvgVc 8 หลายเดือนก่อน +1

      እነሱ አይመጡም እኛ እንሄዳለን አላህ ይሶብረን ሁሉም ባለቁስል ነው አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊል

    • @የአሜንእናት-ቀ5ጠ
      @የአሜንእናት-ቀ5ጠ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ስደት እናቴን እድሜየን ልጅነቴን ህልሜን ነጠቀኝ😢😢😢😢

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 8 หลายเดือนก่อน +32

    ዪኒና ፀዲ ግን ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ይሆን? በህይወታችሁ ያለው ይህንን ዝግጅት እንድትጀምሩ ያነሳሳችሁ እድሜ ይስጣችሁ

    • @SalamSalam-nl8zp
      @SalamSalam-nl8zp 8 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጆሲ ነው የጀመረው እድሜ ጤና ይስጠው

    • @AlmazAlmi-b5h
      @AlmazAlmi-b5h 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@اممعتصم-ك4وእኮ የኛ ሰው ኩረጃ ስለሚወድ ጀመሩትጅ ጆሲ ነው የጀመረው

    • @TenayeDemeke
      @TenayeDemeke 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@اممعتصم-ك4وእውነት ነው ጆስ ነው የጃማራሁ

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 8 หลายเดือนก่อน

      ከጆሲ ኮርጀው ነው እሱን አስቆሙ እነሱ ቀጠሉበት

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 8 หลายเดือนก่อน +36

    ሱበሀን አላህ ሂወት ከባድ ነው እንኮን ደስ ያላችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @antnhezwede3072
    @antnhezwede3072 8 หลายเดือนก่อน +10

    መቶ አለቃ ተላከ እያሌው ወንድም ነው በጣም ጎበዝ አብሮ አደጌ እንኳንም የስምህ መጠሪያ ትተህልንአለፍህ የመጀመሪያ ሲመረቅ ከመንግስቱ ሃይለማሪያም የወርቅ ስዓት ተሸላሚ ነው በትክክል ዳንግላ ነው የተወለው አዴት መዳኒዓለም ነው ከአጎቱ ጋር ያደገው፣

    • @MistreTelake
      @MistreTelake 8 หลายเดือนก่อน +2

      አመሠግናለሁ አባቴን ስላነሳህልኝ

    • @NaimaNaima-p9t
      @NaimaNaima-p9t 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤​@@MistreTelake

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 8 หลายเดือนก่อน +11

    እኔም አለው እናቴንም አባቴንም የማላቅ ዝም ብዬ ባዶዬን የቀርው😢😢😢አንድ ቀን አገኛቹ ይሆናል

    • @ZekirubelGetahun
      @ZekirubelGetahun 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ
      የጭን ቁስል የሚለውን መፅሐፍ ብታነቢው ይጠቅምሻል እንደ ምክር

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያገናኚሽ ያረብ

    • @ealsanegatu7093
      @ealsanegatu7093 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ለኢቢኤሶች አታሳውቂም

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቅዳሜ ከሰዓት እናንተ የአገር ባለውለታዎች ናችሁ 😢😢😢 አብረናችሁ እንዳለቀስን ነው እናመሰግናችዋለን ❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 8 หลายเดือนก่อน +15

    አናጋገርሽ አገላለፅሽ እራሱ. የሚገርም ነዉ ያሳዝናል እንኮን ደስስስ አለሽሽ

  • @atekashlema718
    @atekashlema718 8 หลายเดือนก่อน +28

    እሄን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር አልቅሼ ልሞት ነው ኡፍፍ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 8 หลายเดือนก่อน +18

    እሰኪ የምታውቁ ካለችሁ ጠቁሙኝ የጠፋው ወንድሜን አፋልጉኝ ስሙ ይመር ሁሴን ሷዲቅ ይባላል ደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ ወትድርና ሀዶ ነው። የጠፋው አባቱ ደክሞል በጣም እየፈለጉት ነው

    • @Maziyteka
      @Maziyteka 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያስገኘላቹህ

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 8 หลายเดือนก่อน

      @@Maziyteka አሚን ያረብ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 8 หลายเดือนก่อน

      አላህባለበትይጠብቀው

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 5 หลายเดือนก่อน +1

      እ/ር ቸር ወሬውን ያሰማሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 หลายเดือนก่อน +15

    ቁርሳችንን ቡናችንን ይዘን ሶፍት አቅርበን ከማልቀሳችን በፊት እንጎዝገዝ እንኳን ደስ ያላችሁ ዮኒ ትንሽ ጠቆርክ ብዙም ከአንጀትህ አታልቅስ አደራ ምነው ዛሬ ማስታወቂያ በዛ ? እናት ለዘላለም ትኑር

    • @Tube-qv5gn
      @Tube-qv5gn 8 หลายเดือนก่อน

      ሹመሰከራ 😊

    • @azizaabdilkader8987
      @azizaabdilkader8987 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tube-qv5gnዋይድ መስካራ😂

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd 8 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ዘንድሮ አይኔ መጥፋቱ ነው በሄድኩበት ማልቀስ 😢😢😢 ማልቀስ😢 ሲገናኙ ማልቀስ😢 ሲፈልጉ ማልቀስ አይ እፍፍ እንኳን ደስስ አላችሁ ልጅ እና እናት ❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 8 หลายเดือนก่อน +36

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናትማ ትኑር ❤❤❤

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 8 หลายเดือนก่อน +35

    እናትሽ ገና ልጅ ናቸው እየወለዱ ነው ገና ወጣት ናቸው ማሻ አላህ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 หลายเดือนก่อน +1

    EB's በእውነት ልትመሰገኑ ይገባል የተለያየን ሰው ማገናኘት ትልቅ ተግባር ነው❤❤❤ የኔ ቆንጆ እንካንም የዘመን ጥያቄሽ ተመለሰ

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 8 หลายเดือนก่อน +42

    እናት እኮ ያለምክንየት ከልጇ አትለይም አይይይይይይ ክብር ለእናትች

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እኔም የልጅ ህመም አለብኝ የእግዚአብሄርን ቀን እየጠበኩም

  • @JuriNk86
    @JuriNk86 8 หลายเดือนก่อน +2

    ebs እናንተን ማመስገኛ ቃል የለኝም❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 หลายเดือนก่อน +12

    ኡፊፊፊፊፊፊ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 8 หลายเดือนก่อน +63

    አንዳንድ እናት ና አባት ከወለዱ በሀላ ለልጆቻቸው ግድ አይሰጣቸውም ፈልገው ላልተወለዱ ልጆቻቸው ይጨክናሉ ግን ለምን 😢

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 8 หลายเดือนก่อน +3

      Men mlate new fikr

    • @teyuMama
      @teyuMama 8 หลายเดือนก่อน +2

      ፍቅር እዉናቶን ነዉ ከወለዱ በጥርስ አንጠልጥሎ ማሳደግ

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 8 หลายเดือนก่อน +3

      B​@@teyuMamaማንም በማንም የመፈረድ ሰልጣን የለውም ከአምላክ በቀረ ህይወት መንገደኛ ናት😢

  • @KibjcDgchgj
    @KibjcDgchgj 8 หลายเดือนก่อน +72

    ኡፍፍፍፍ ምን አለ ከሞቱም ቢመጡ የእኔ ናትና አባት😢😢😢😢

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 8 หลายเดือนก่อน +10

      በወጣትነት እድሜዪ ያጣኋት እናቴ ላንድ ቀን ብትመለስ የሆዴን እንድ ነግራት፣ ከሷ በኋላ የልቤን የማማክረው የሚሳሳልኝ የሚያስብልኝ የለለኝ ብቸኛ ሆኜ ቀርቻለሁ 😢

    • @YeabtsegaAsnake
      @YeabtsegaAsnake 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Elbethel167ayzosh betam yamal hulachinim wedezaw nen ayzosh

    • @ethiopianall554
      @ethiopianall554 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞሸ የኔቆንጆ እኔ አለሁሸ ሙሉ እሆንልሻለሁ

    • @tsehaytadele
      @tsehaytadele 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Elbethel167አይዞሽ እኔእህት እሆንሻለሁ

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 8 หลายเดือนก่อน

      ኡፍ😢​@@Elbethel167

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 หลายเดือนก่อน +71

    😢😢😢😢😢 ኧረ በስመአም በጣም ይለያል የዛሬዉ ወየሁ አልቻልኩም😢😢😢

  • @walensa-q5s
    @walensa-q5s 8 หลายเดือนก่อน +40

    እውነት ኢቢኦሶች በጣም ጥሩ ስራ እየራችሁ

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኢቢስ ዎች ልምን ልብ ታጠለጥላላችሁ ይጨንቃል እንኳን ለሷ ለኛም ይ ንቃል ያሉም አይመስልም ግን ደስ ይላል ❤❤❤❤ ልጅቷ ግን እራሷ ጋዜጠኛ መሆን ትችላለች

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 8 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ እንባሽን ወደ ሳቅ የቀየረ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @dao-107
    @dao-107 8 หลายเดือนก่อน +21

    መከራ በቃ ይበል የሞተላችሁ ጌታ ኢየሱስ። ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ በፍቅር ይሁን። ❤

    • @Medu-p5o
      @Medu-p5o 8 หลายเดือนก่อน +3

      geta yigelal enji aymotim
      Hulem hiyaw new.

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 8 หลายเดือนก่อน +5

      አምላክ አይሞትም ሞት ለፍጡራን ብቻ ያለ ነው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 8 หลายเดือนก่อน +4

      ፈጣሪ ሁሌም ህያው ነው አይሞትም አይደክምም ሞት ለፍጡራን ብቻ ያለ እና የሚኖር ነው።

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk 8 หลายเดือนก่อน +7

    እስኪ እህቶቸ እኔ እኳ ebs ላይ ቀርቤ አያቴን ማግኘት አልታደልኩም እና አያቴ ይማም እድሪስ ይባላል ትውልዱ ወሎ ውስ በምትገኝ ጎራርባ በምትባል ሀገር ነበር እና በኢሀደግ ዘመን ለውትድርና እደወጣ አልተመለሠም ገን በሒወት እዳለ እና ሱዳንም እደሚኖር ትንሽ ፍንጭ አግኝተን ነበር ። እሰረኪ በዚህ እንኳ ተባበሩኝ

  • @jemila602
    @jemila602 8 หลายเดือนก่อน +36

    ዙፋን ሠይድ ይመር ግን የኸን ፕሮ ግራም አታቂውም አታይውም ልበል የት ሂዴሺ የሆን እህቴ እባክሺ ቤተሠቦችሺን አለሁ በያቼው ስንቱ ቤተሠብ ከብዙ አመት በሆላ ይገላኛል በሂወት ካለሺ አትጨክኝ

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 8 หลายเดือนก่อน +2

      ማማየአላሕያሰገኚልሺ
      አንችፈልጊያት❤

    • @jemila602
      @jemila602 8 หลายเดือนก่อน

      @@shaimashaima5044 አድስ አበባ እንዴቀልድ መጥታ የገባችበት ሳይታወቅ ድፍን 11አመት ሆናት 😥😥አሚን እህቴ

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 8 หลายเดือนก่อน +1

      ፎቶ ካላት ለምን አታፈላልጊያትም

    • @HelenMerawi
      @HelenMerawi 8 หลายเดือนก่อน

      በናታቹ በምን ላመልክት ንገሩኝ አባቴን 15 አመት ሆኖታል ከጠፋብኝ በመርያም ንገሩኝ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 8 หลายเดือนก่อน +13

    ልጂቷ በጣም ተጎርታለች😢😢😢😢😢ሜስኪን

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 8 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት አይፍረድኮነው ሰውኑሮሽሰውማጣትከባድነው

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 8 หลายเดือนก่อน +2

    ያንች ሂወት አስተዳደግ ከኔ ተመሳሳይ የኔ ልዩነቱ እናት በሁለት አመቴ ነው የሞተችብኝ ውዴ ስላገኘሻት እድለኛ ነሽ ምነው እኔም ምነው እናቴ ጥላኝ ሂዳ ባገኘኋት😢😢😢😢 እድለኛ ነሽ ❤

  • @tekuameworksergut4162
    @tekuameworksergut4162 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒ እባክህን ለመመዝገብ ስልካችኡን አጣኡኝ የምታቁት ለማፋለግ ስልኩ ተባበሩኝ በድንግል ማርያም ወገኖቼ ወንድሜን በመፈለግ አይኔ ጠፉ በለቅሶ ቅዳሜ ቅዳሜ የ EBS አልቃሽ ኦኜ ቀረው እሮድኝ ወገኖቼ ደጋግ የአገሬ ልጆች ::

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናትየዎ በጣም የተሻለ ነገር ነው ያደረገችው፣ መንገድ ላይ ጥሎ ከመሸሽ ፣ አባታ ጋር የተሻለ ነው። መቼም ከቸገራት😢

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 8 หลายเดือนก่อน +23

    አግዚአብሔር ይመስገን
    . አንካን ደስአ ለ ሽ
    አህቴ ❤️❤️

  • @fygugfcyyfh9168
    @fygugfcyyfh9168 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት እጅግ በጣም ልብ ቀጥ የሚደርግ ደስታ እውነት እግዚአብሔር ሀያል ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 8 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ትግስት እግዚአብሔር ይመስገን ስለተገናኛቹ ደስ ብሎኛል በሂወት አለሽ አንቺ እራሱ ልጅ ሆኜ የማውቃት አክስቴ የሺዬ ኧረ በእግዚአብሔር እንኳን ተገናኛቹ ❤❤❤

  • @HashimMohammednur-ep2jx
    @HashimMohammednur-ep2jx 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሔ ፕሮግራም ቤተሰብ ማገናኘት ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቦቻችን ለወላጆቻችን ምን መሆን እንዳለብን ያስተምራል ወላጆቻቹ በ ህይወት እያሉ መካደም ነው እንግዲህ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 8 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደስ አላችሁ አንዳድ ገጠመኞች እኮ እንባቸው ፈሶ እንባየን ቢያፈሰው ዮኒ እና ጸጊ ፈዞ መቅረት ይበል አስባለኝ

  • @jdcell63
    @jdcell63 8 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ እናት😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 8 หลายเดือนก่อน +23

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ የማዳም ቅመምች ቴክቶክ ላይ ናቸው ቦታው ሳይጨናነቅ ባለነው ተለቃቅሰን ወጣን ደሞ ለማልቀሰ አንደኞች ነን

    • @fkreyashenfal5610
      @fkreyashenfal5610 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂anchi nshe yasakesheye❤

    • @Foziyaዩቱብ
      @Foziyaዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂gana mathu

  • @ሰአዳእብራሂምወሎየዋ
    @ሰአዳእብራሂምወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน +14

    የመዳምቅመምነኝ ናፍቅት ያሰከረኝ የማዳም አቡላስነኝ ስደትያደከመኝ😢😢😢 ይህን ፍሮግራም በጉጉትነውየምጠብቀው 🎉🎉🎉

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie 8 หลายเดือนก่อน +3

    "ሁሉ ነገር በጊዜው አይደል የሚሆነው"
    ልክነሽ ፅግዬ!
    አዎ! ሁሉም ነገር በጊዜው ሆነ።

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk 8 หลายเดือนก่อน +18

    ኡፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe9732 8 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 8 หลายเดือนก่อน +16

    እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤🙏
    ebs ተባረኩ

    • @hanankbrom-f2o
      @hanankbrom-f2o 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amin🙏🏼😘

  • @tekalegndegelo714
    @tekalegndegelo714 6 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ለebs ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏
    ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @Zahra-nn9vb
    @Zahra-nn9vb 8 หลายเดือนก่อน +12

    አልሀምዲሊላህ እናትም አባትም አለኝ ግን ወላሂ በዚህ ፕሮግራም ሳይ ግን ሲያለቅሱ አልቅሼ ሲስቁ ስቄ ነዉ እማሳልፈዉ እንደኔ ማነዉ እሚያስለቅስ ሲያ እሚያለቅስ???

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምላሂ😢😢😢እኔ

    • @yashi9994
      @yashi9994 3 หลายเดือนก่อน

      አይኔ ሊጠፋ ነው❤

  • @tilahunmamo30
    @tilahunmamo30 8 หลายเดือนก่อน +10

    ፕሮግራማችሁን በናፍቆት ነው የምጠብቀው ሀዘን እና የደስታ እምባ ነው መጨረሻው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ከምስጋና ጋር!

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 8 หลายเดือนก่อน +18

    ስርዓት ያላት ለባም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @kasahunwoldemichael2181
      @kasahunwoldemichael2181 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ስርአታ በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመናቸው የደስታ ያድርግላቸው ትልቅ መታደል ነው የዘመናት ጥያቄ ተስፋ ተመልሶ ኘካል ለብሶ ማየት።

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 8 หลายเดือนก่อน

      @@kasahunwoldemichael2181 እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 8 หลายเดือนก่อน +2

    I always cry for your joy 😊 I'm happy thank u all of ebs members. 😊😊

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 8 หลายเดือนก่อน +11

    መሲ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤

  • @YaredAbi-vo5sb
    @YaredAbi-vo5sb 7 หลายเดือนก่อน +1

    መመዝገብያውን የምታውቁ ንገሩኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk 8 หลายเดือนก่อน +8

    እንኩዋን ደስ አላችሁ 💔😰 ደስ ስል እበሶች ጌታ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 8 หลายเดือนก่อน +5

    በሥመአብ እናት ለዘላም ትኑር😢

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 8 หลายเดือนก่อน +6

    አናደክምሺም ስትል ፀጊ በሂወት የለችም ሊሎት መስሎኝ ልቤ ስብር ብሎ ነበር

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነተኛ ስሜት ያስለቅሳል መደበቅ መዋሸት አይቻልም በተለይ እናትነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እናትና ልጅ ❤❤❤❤ ኢቢኤሶች ተባረኩ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 8 หลายเดือนก่อน +3

    የአላሕ እያለቀስኩ ጨረሥኩት ወላሒ አለሐምዱሊላ እንኳን እናትሺን አገኘሺ እሕታችን

  • @TsehayeKassa
    @TsehayeKassa หลายเดือนก่อน

    ዮናስ እናፀደይ እግዛብሔር ይባርካቹ ረጅም እድሜ ተመኘሁ እላቹ ከሠቆጣ

  • @ሰአዳእብራሂምወሎየዋ
    @ሰአዳእብራሂምወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน +9

    😢😢😢😢እናትእናልጂ እኮን ደሥአላችሁ😢😢😢ያአለሰውይገናኛል

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
    @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የዛሬው ይለያል ምን አይነት ስሜት እደተሰማኝ እኳን ደስ አለሽ እኔ እናቴ አርፋለች ግን የእናት ማጣት ምን ያህል እደሚያጎድል ህመሙን አቀዋለሁ የሰውን እናት ሳይ የሚሰማኝ ስሜት ምታ ማታ ሁሌ እዳለቀስኩ ነው እማምላክ እናትያላችሁ በድሜ በጤና ትጠብቅላችሁ

    • @hanankbrom-f2o
      @hanankbrom-f2o 8 หลายเดือนก่อน

      Amin ehte😢🩵

  • @eyobmandefro8183
    @eyobmandefro8183 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ድህነት አስከፊ ነገር የለም
    ድሀ ባትሆን ልጃን ጥላ አትጠፍም ነበር
    ይህንን አይተን ድህነትን መበቀል ነው

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አለማችንን የባረካት በእናት ነው እናትም የእግዚአብሔር በረከት ናት ፍጥረታት ሁሉ እናቱን አይጣ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 8 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን እንደሆነ አላቅም ዬኒ ሲያለቅስ ሁሌ ነው እማለቅሰው የኔ ጌታ ሆደ እንስፍስፍ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 8 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢 ምነው የሞተም ቢመለስ አድግዜ እዳች እቅፍ ባደረኳት እናቴን 😢😢😢😢😢

    • @trytobebest1859
      @trytobebest1859 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @SamsungSamsung-e7r
      @SamsungSamsung-e7r 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @haymanottesfay
      @haymanottesfay หลายเดือนก่อน

      Ere aybalim egzabher yewededewun aderege enem enat yelegnim gn andim ken bitmeta biye alakim hulum lebogo new

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደስ አላቹ 😢 ebs የምንግዜም ምርጥ program ❤

  • @زمزمالامام
    @زمزمالامام 8 หลายเดือนก่อน +19

    ማነው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበርው ❤

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 8 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት እኔ ልገብገብልሽ አይዞሽ የኔ ጠንካራ እህት

    • @Zahra-nn9vb
      @Zahra-nn9vb 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሁላችንም ከሀዘን አላህ ይጠብቀን በራህመቱ

  • @ከዶየረሡልወዳጂ
    @ከዶየረሡልወዳጂ 8 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ ቁጭ በሉ ዩኔና ማነዉ ስሟ ቁመዉ ቀሩ በድንጋጤ😢😢😢

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 6 หลายเดือนก่อน

    በፍቅር የምከታተለው ፕሮግራምነው አላሀምዱልላ እኳንም እናትሽን አገኘሽ ኢቢኤሶች ይኸ ሰራችሁ መላውን ኢትዮጵያ የሚያስደስት ስራነው

  • @a.z9309
    @a.z9309 8 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም በጣም ትልቅ ቀን ነው
    ❤❤

  • @Etafer-d5j
    @Etafer-d5j 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደገና መወለድ ኡፍ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ተገናኛቹ ቀሪ ሂወታቹን በደስታ አብራቹ የምትኖሩ ያድርጋቹ❤❤❤

  • @Swungne
    @Swungne 8 หลายเดือนก่อน +4

    Ebs አላህ ያስደስታቹ ቤታቹ ደስታ አይጣ

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንካን ደስ አላችሁ ልጅነት ግልፅነት እንዴት ደስ ይላል ይመችህ የኔ አባት

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ግን ምን ቢቸግራት ልጅዋን መጣል የለባትም ::ስንት እናቶች አሉ መንገድ ላይ ቁጭ ብለው ለምነው ልጆቻቸውንየእናት ፍቅር ሰጥተው የሚያሳድጉ???? ክብር ይገባቸዋል:: የልጅነት እድሜን በሰቀቀን ካለፈ በሁዋላ እናት ብትገኝም ብዙ እንደበፊቱ አይሆንም::

  • @ሜላት-አ2ጀ
    @ሜላት-አ2ጀ 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም ወንድሜ ባገኘው ደስ ይለኝ ነበረ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስጌን__ ከ 6 አመት ቡሀላ ብዬ እያየሁ ነዉ ዛሬ እናቴ ቤት ቁጭ ስደት የላቹ እህት ወድሞቼ እናተንም ለሀገራቹ ያብቃቹ አሚን በሉ .

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጊዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤ በቃ መልካም ሴት

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሸ እኔም የፈጣሬ ከልጅነት ልጂ ጋር የምገናኝበት ቀን ቅርብ እንደሚሆን እርግጠኛነኝ ፈጣሬ ይረዳኛል 🙏🙏🙏

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 8 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢እፍ እናቴ ምነዉ በህይወት ብኖሪ😭😭😭😭

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 5 หลายเดือนก่อน

    አንዳልተወዉ የምወደዉ ፕሮግም ነዉ ሰከታተለዉ በለቅሶ ማለቄ ነዉ ኢቤየሶች ከእግዚአብሔር በታች ይህ መገነኛ ድልድይ ነዉ በረቱ

  • @ሀዩነኝተስፈኛዋ
    @ሀዩነኝተስፈኛዋ 8 หลายเดือนก่อน +4

    በስደት ያላች የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠበቅቻሁ

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 6 หลายเดือนก่อน

    ሩህሩሆቹ፣ዮኒና፣ፅጉ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ፡፡