ኦርቶዶክስ የሆነው ነቢይ! "ፓስተር ሶፎንያስ ሊደበድበኝ ነበር ሽጉጥ ተደቅኖብህ ነበር?"| Ethiopian | Ethiopian Pastor

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 302

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube 2 หลายเดือนก่อน +22

    አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል። በርታ ፀልይ እዉነት የሚናገር አይወደድም በሰዉ ዘንድ በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍታ ነው ። ምንንም እዳይመስልህ።ወንድሜ። ነገ ጠላቶችህ እግርህ ላይ ወድቀዉ ይቅርታ ይጠይቁሀል።👏 ዉድ ኦርቶዶክስ ተከታዩች አበርታቱት ተጎኑ ሁኑ አይዞህ እራስህን ጠብቅ። ሲቀጥል የፈለገዉን ሀይማኖት መከተል ይችላል። በቃ አታስጨንቁት ተዉት በስማም

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 2 หลายเดือนก่อน +32

    እሰይይይ ቸሩ መድሃኒዓለምየ ሮታሃል እንኳንም ከዚህ የአጋንንት አስተምህሮ እግዚአብሔር አወጣህ እልልልልል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ንቁ ጴንጤዎች የምህረት በር ሳይዘጋ አሙሉጡ ኑ❤❤😊😊

    • @Gosple234
      @Gosple234 2 หลายเดือนก่อน +1

      የሴይጣን በር ሳይዘጋ ነው ምናመልጠው

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gosple234መርቴ ሎተር ማለአት ፀረአ ክረሰቶሰ ፔንጤ

    • @Gosple234
      @Gosple234 2 หลายเดือนก่อน

      @@TigistBerhanu-o9o አሀ የክርስቶስ ተከታይ የሆነው መጥቆራ ነዋ የአየር ላይ ጋኔን መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ለመሳደብ ከመቸኮልሽ በፊት

    • @KebedaSentayhu-in3yn
      @KebedaSentayhu-in3yn 2 หลายเดือนก่อน

      ከመከራው በፊት ኢየሱስ ያግኝሽ

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 2 หลายเดือนก่อน +23

    እስቲ ኦርቶዶክሶች በናታቹ ሰው እናድን እሱ ለመዳን እየፈለገ በኢኮኖሚ ምክንያት ወደዋላ እዳይል በምችለው እንርዳዉ እናግዘው አይዞህ እንበለው የመዳኑ መፍቴ እንሁን እንተባበር በናታቹ አይዞክ በርታ እንበለው ሁሌ ገፊ አንሁን አድሰዉ ወደእግዚያቤር ሲመለስ ታላቅ ደስታ ካለ በመላእክት ለመላእክት ደስታ ስንል ለምንአንረዳዉም

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ በፋይናሻል ቢታገዝ ጥሩ ነው የራሱ የሚጀምርበት ስራ 😊

    • @TamiratGetahun-h7m
      @TamiratGetahun-h7m 2 หลายเดือนก่อน

      Commander Sofi 😂

    • @Hewan1996
      @Hewan1996 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ይህ ልጅ በእወነት ደግና የዋህ ሰው ነው በኢኮኖሚ ምክንያት ወደፈተና እንዳይገባ ስራ እስኪጅምር ቢረዳ ጥሩ ነው ባይ ነኝ።

    • @habtamulemma7448
      @habtamulemma7448 2 หลายเดือนก่อน

      Acberbari new

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 2 หลายเดือนก่อน +26

    ወንድማችን በእውነት ትህትና ልቤን ገዝቶታል ። እግዚአብሔር ይባርክህ ። ወደ ልብህ እግዚአብሔር ስለመለሰ የተመሰገነ ነው ።

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @mele647
      @mele647 2 หลายเดือนก่อน

      Achberbari nw, melisachihu endetatitsetsetu

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ገለቴ 😂😂😂😂😂​@@hassetbezabih5211

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq 2 หลายเดือนก่อน

      የልጁን አሰብ ማወቅ አይቀድምም ዝም ብለችው ኦርቶዶክስ ስለሆነ ብቻ ከመንቆለጰጰስ

    • @biniamtewabe
      @biniamtewabe 2 หลายเดือนก่อน

      ምንድን ነዉ እንደዚህ ያቃጠለህ

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 2 หลายเดือนก่อน +25

    የተረጋጋህ ምርጥ ሰው ❤

  • @EneyaSisaye
    @EneyaSisaye 2 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድምዬ እንዃን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንዃን ደስ አለን በክርስቶስ አዲስ ወንድም አገኘን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 💗🙏🙏🙏 እና ወንድም አንተ ህይወትን ኑር አጣጥም ሰይጣን ገና ይፈትንሀል እንደውም ገና መቸ ጀመርክና ፈተናው ብዙ ነው አሸናፊው ግን አንተ ነሀ በርታ

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ወንድማገኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @getahunhiwot9865
    @getahunhiwot9865 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም የሚገርም መረጋጋት ነዉ ያለህ እ/ር ይጠብቅህ። ሶፎኒያስ የተባለ ዱርዬ አንተን አይመጥንም አንተ በርታ ።

  • @abeshaemru6079
    @abeshaemru6079 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ፈውሶልሃል የመዳን መዝገብላይ የተመዘገበች ሕይወት ምንም ብትበድል ምህረትን ታገኛለች!!!

  • @MartaAbebe-vz5wk
    @MartaAbebe-vz5wk 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሚገርመው አሁን የተረጋጋ ህይወት ውስጥ አንዳለክ ነው ሚሰማኝ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ
    @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ 2 หลายเดือนก่อน

    እንካንም ተመለስህ ወንድማችን ሰማእቱ አባቴ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ 👏👏👏

  • @CelenaAklog
    @CelenaAklog 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ጥንክር በርታ ያልፋል❤

  • @biniamtewabe
    @biniamtewabe 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጴንጤዎች መነሻ የላቸውም መድረሻም የላቸዉም በደመ ነፍስ እንደሚኖሩ እንሰሳት ናቸው

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እስኪነሳ ነዉ ከተነሳ የሚቀድመዉ የለም አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅእ አይዞእ ወንድማችን

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 2 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞህ ወንድማችን በርታ እውነትን የያዘ እየደመቀ ነው ያለው❤❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 หลายเดือนก่อน +2

    😊😊😊❤❤❤
    ወይኔ እርጋታ ና አስተዋይነት ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ወንድም ክርስትና በፈተና የተሞላች ናትና በጾሎት በርታ

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞእ ወንድሜ ስትናገር አትፍራ ፈጣሪ ከጎንእ ነዉ እዉነት እዉነቱን ተናገር የፈጠረአሰእ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅአል አያቀላፍም በዋጋ የገዛእ በደሙ ይሸፍንእ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 2 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደና መጣህ ውድማችን ብዙ እሰማለን ግን ወደፊት እጂ ወደዋላ የለም በርታ እግዚሔቤር ከቤቱ አያዉጣህ ውድማችን እኳን ዳንክልን ❤❤❤❤❤ በቃ ተዉት ምን ያርጋቹህ መብቹ ነዉ ፖስተር ሶፎንያስም ተዉበቃ ምን ያርግህ ፒክቶክላይ ሰምቻለዉ ጋዜጠኛዉ እዳማኝ ነህ በርታ ❤❤❤ መናፍቆቺም ተመለሱ ክርስቶስ እየሱስ ዛሬም እጁን ዘርግቶ ይቀበላችዋል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ በመምጣትህ ደስ ብሎናል እንኩአን ደህና መጣህ ነገር ግን በየሚዲያው መዞርህን አቁም እነሱ ለቢዝነሳቸው ነው የሚጠሩህ ግዜህን እግዚያብኤርን በማምለክ አሳልፍ

  • @seni41
    @seni41 2 หลายเดือนก่อน +3

    እብሪተኛው ሶፎንያስ የሚባል ሰው ከነ ወንድሙ ባለጌዎች የእግዚአብሔር ፍርሀት የሌላቸው ከዘመኑ ሰዎች ያበሩ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ወንድማችን በርታ

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልል በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ልጆቹን እየጠራ ነዉ እንኳን ወደ እዉነት መጣህ🙏🏼✝️🙏🏼

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኦርቶዶክስን የእውነት የሚያውቃት የተረጋጋ ሀይማኖት ነው ተመስገን ተዋህዶዬ❤

    • @generationbuilder1068
      @generationbuilder1068 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂
      ጠጅና ዝሙት ያረጋጋል?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማገኝ እግዚያብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቅህ ብዙፈተናዎች አሉ በፀሎት እለፈው

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 2 หลายเดือนก่อน +5

    በእርግጠኝነት የዚህ ሰዉ የአእምሮ ጉዳይ ልክ አይመስለኝም ህክምና እና ክትትል ያስፈልገዎል

    • @emebetassefa7421
      @emebetassefa7421 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ስለ ተመለሰ ነው

  • @GeremaSani
    @GeremaSani 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ከገንዘበ የልቅ ለነፍሰ ማሰበከ ጥሩ ነው።

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ያሣዝናል ጌታ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @asinakuberihun375
    @asinakuberihun375 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመ ብርሃን እንኳን መለሰችህ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይቼዋለሁ ሶፊ ቃለመጠይቅ ያደረገውን ከምር አይታችሁ ፍረዱ መሳሪያ የተደቀነበት ነው የሚመስለው ሽቁጥቁ ብሎ ተርበትብቷል ጴንጤ ማለት የውሸት ፋብሪካ ናችው ሀቁን አወጣባቸው!!
    ወንድማችን ወንድማገኝ እግዚአብሔር በሳት መጋረጃ ይሰፍንህ 🙏🙏❤️

    • @senaitnegash-h5c
      @senaitnegash-h5c 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ጌታን ክው ብሎ በሽተኛ ነበረ የሚመስለው

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 หลายเดือนก่อน

    ኤፍሬም እግዚያአብሔር ይባርክክ በጣም ለስው ክብር አለክ ልጅ ግን የውነትም በጣም የውነው እግዚያአብሔር መፃሚክን ያሳምርልክ ሶፊ ልባናይስጠው እንዲ እንዳደረገው ሶፊ እሚፈራሰው ሲያገኝ ጀግናጀግን ያጫውተዋል

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሶፎንያስ ማለት የተረጋጋ ሰው ከጠየቀ ይጨማለቅበታል እሱ ሀይለኛ ሰው ሲያገኝው ቀዝቀዝ ይላል ይፈራል በመጮህ ለማሳመን ይሞክራል

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂 ለእሱ ልክልኩን የሚነግረው ብንያም ሽታየ ነው

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 2 หลายเดือนก่อน

      ጉድእኮነው እኔ በሰላም ወደቤቱ ሚገባአልመሰለኝም ፀሎቱእርድቶትነው

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 หลายเดือนก่อน

      የአውሬው አፍ የተሰጠው በትህቢት የተሞላ እርኩስ መናፍቅ ነው የእግዚአብሄር መንፈስ በውስጡ የሌለ በጥላቻ የተሞላ ተንኮለኛ ነው

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሶፊ ማለት ፓስተር ሳይሆን የመንግስት ደህንነት ነው!!!

    • @Beteamhara2002
      @Beteamhara2002 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ይኸ ጧት ከአልጋው ሳይወርድ የሚነላ ጭንቅላት እንዴት ሀይማኖተኛ ሊሆን ይችላል?

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ቤተክርስቲያን ሸክማችን ለከበደብን ሁሉ የነፍስ እረፍትን ተሰጣለች ቸግሮች ተከታትለው መምጣታቸው ለጥቂት ጊዜ ነው አቅም ያለው ሰው ደግሞ ወንድማችንን ልንደግፈው ይገባል

  • @yuye.d
    @yuye.d 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሶሻል ሚዲያ ክፋቱ መሀይማንን ነውር ክብር የሆነባቸውን ታዋቂ ማድረጉ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 หลายเดือนก่อน +33

    ሶፎኒያስ ነው ጥፋተኛ የትዮሎጂ ዲፕሎማ አለኝ ላሳይህ እችላለሁ ሲለው ለመስማት ፍቃደኛ አልሆነም ሶፎንያስ ስርአት ከዚህ ወንድም ቢማር ጥሩ ነው ።

    • @endeshaw_tube9040
      @endeshaw_tube9040 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሠው እንዴት ነው ኦርቶዶክስ ሲሆን ሙሉ ሠላም ና የተረጋጋ እሚሆነው?❤❤❤❤🎉

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዲስ ኪዳንና ብሉይ ኪዳን ሙስሊም ራሱ ያውቃል ገራሚ ነውኮ ልጁ

    • @thewaythetruththelife5920
      @thewaythetruththelife5920 2 หลายเดือนก่อน

      ዲፕሎማ ኖሮት ሶላ የማያውቅ😂

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@endeshaw_tube9040ትክክለኛ እምነት ስለሆነች ነዋ

    • @ahadutech1519
      @ahadutech1519 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@thewaythetruththelife5920 layak yichilal certificate aleign kale asay nw mibalew keza wuchi lela were ayasfeligm 1 sew iko behone neger certificate alew malet yeteteyekewen hulu yimelisal malet adelem

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ሀሰተኛ ነቢያት በፉብሪካ የተፈበረኩ እሰኪመስል ግማሹ ዘይት ግማሹጨዉ እየነገደ በድፍረት ሀጢያት የሚያስጨፍረዉ ያዉ ሀሰተኛዉ መንፈስ ነዉ🙏🏼✝️🙏🏼ወንድማችን በርታ ይሔን አጭበርባሪ ድራማዉን ነዉ የሰራዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ሳይኮሎጂ መጠቀሙ ነዉ አሳፋሪ ወንጀለኛ ነዉ🙏🏼✝️🙏🏼💚💛❤️

  • @aaronjohn3930
    @aaronjohn3930 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከታዘብኩት ነገር ቢኖር በመጀመሪያ ደረጃ ሶፎንያስ የሚባል ሰው ትህትና ይጐለዋል እንደገና የደህንነት ትምህርት መማር አለበት የጌታ ነገር የገባው አይመስለኝም እንደ ወንድሙ የተቀባ አይደለም ብሾፕ ዳዊት ሞላልኝ ሲበዛ እግዚአብሔርን የሚፈራ አገልጋይ ነው ለመሆኑ ፓስተር የሚለውን ማን ነው የሰጠው ዝቅ ማለትን ልመድ 9:40 9:40 9:40

  • @ja8932
    @ja8932 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንዴ ግን እርዳታ ያስፈልገዋል።

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚ/ር ካንተ ጋር ይሁን::

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 2 หลายเดือนก่อน

    “ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥10

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እውነት ነው ሀሠተኞች አሉ ❤❤❤❤

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሶፎንያስ ዋጋህን ታገኛለክ
    ኦርቶዶክስ የሆኑትን ቀና ብለክ እንዳታይ ነው የምናደርግህ ጊዜህን ጠብቅ።

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አጠፋ?

    • @SelamuDesta-c5e
      @SelamuDesta-c5e 2 หลายเดือนก่อน

      😡😡😡😡

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 2 หลายเดือนก่อน

      የሰይጣን ተላላኪ ነው ሶፎንያስ​@@sunydaylastday

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል የጋዜጠኛው ጥያቄ መፅአፍ ቅድስ እንብበህ ደህንነት ሳትማር ነው ፓስተር ብለህ እራስህን የሾምከው

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 หลายเดือนก่อน

    አላስወራ አለው እንዴት ያውራ ሶፎንያስ ለኦርቶዶክስ ያለው ንቀት እና ጥላቻ እስከጥግ ነው በትብት የተወጠረ ትህትና የሌለው እንኳን ከሀሳዊ መስህ ከልርተር ፍልፍስና እግዚአብሔር መለሰህ ከጨለማ ወንድማችን አይዞሁ

  • @wubshetabera5080
    @wubshetabera5080 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ረድቶሀል በቤቱ ያቆይህ

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን እርጋታዉ ደስ ሲል እነሱ ቢሆኑኮ አገር ነዉ የሚያቃጥሉት መናፍቅ ማለት ሳያዉቅ ሱፍ ለብሰዉ ያበዱ ናቸዉ።ወድሜ እራስህ ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት መረጋጋት አቤት መረጋጋት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 หลายเดือนก่อน

    ቤንጤዋች ልቦና ይስጣቹ እራሳቹን እንደ ፃድቅ የምታዩት ነገር ሁሌም ይገርመኛል እኔ በግድ ፃድቅ ብያችዋለዉ

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 2 หลายเดือนก่อน

    “ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥13

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጴንጤ ማለት በጉልባት አምኑን የሚሉ ናችው , ድንጋይ ማለት ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው.. ሰፋ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ይጥብቅህ, እግዚአብሔር መጨርሻን ያስምርልህ አሜን ❤️, በጸሎት, በስግደት በርታ,የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ,ስማ, እግዚአብሔር ይርዳን.

  • @girumdinkasfaw6590
    @girumdinkasfaw6590 2 หลายเดือนก่อน

    ሠይፈ ሚካኤል እመቤቴ ቅዱሥ ሚካኤል ይወድሀል እድለኛ ነህ የዋህ ልብ ነው ያለህ የዋሆች ብፁአን ናቸው መንግሥተሠማያት የእነሡ ናትና ሠው አለምን ቢያተርፍ ነፍሡን ቢያጎድል ምን ይጠቀማል

  • @Fasildes
    @Fasildes 2 หลายเดือนก่อน

    truth shall set you free. welcome to EOTC በቤቱ ያቆይህ

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በኦርቶዶክስ ቤት በደምብ መማር አለብህ እንድትፅና እና መጨረሻህ እንዲያምር

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእምነት፡ ሰዎች፤ (ክርስትያኖች) 1ኛ) እዚህ፡ እዚያ፡ ቤ/ያን፡ ስለሄድክ፡ ክርስትያን፡ አትሆን? ክርስትና፡ ኢየሱስን፡ አምነህ፡ በቃሉ፡ መሠረት፡ ስትኖር፡ ነው። በወንድማማቾች፡ መካከል፡ ጠብ፡ መዝራትን፡ ፈጣሪ፡ ይጠላል! ምሳ፡6፡19

  • @SagePro1
    @SagePro1 2 หลายเดือนก่อน

    በአጋንን እስራት ውስጥ ነው ያስታውቃል ክብድ ብሎታል ሲያሳዝን አእምሮውም ትክክለኛ አይደለም ጌታ ይድረስለት ሲያወሬ ይጨንቃል

  • @abedegu
    @abedegu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ወንድ ነው የተፈጠርኩት ያለው ጉደኛ ነው አደል?? ገበያ ሲያጣ ነው የሄደው አውልያው ነው የሚጫወትበት ጌታ ያስበው። ኢየሱስ ክርስቶስ የእምነታችን መነሻና መድረሻ ነው።ሐሥ4:12 መዳን በሌላ በማንም የለም...

  • @elsa1127
    @elsa1127 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም መነሻም መድረሻም ለሁሉም የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ አና ብቻ ነው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ጥያቄ በማስፈራራት ነው ሚዲያላይ ስታወሩ ሰከን በሉ እግዚያብሄር እንካን አተረፈክ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ

  • @tigistgirma3793
    @tigistgirma3793 2 หลายเดือนก่อน

    ትልቁ ነገር እውነትን ማወቅ እና እውነትን መከተል ነው::

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t 2 หลายเดือนก่อน

    wendim geta mihiretu bizu new tolo beru sayizega temeles 😭😭😭😭

  • @yyxx9165
    @yyxx9165 2 หลายเดือนก่อน

    “የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።”
    - 2ኛ ቆሮ 11፥4

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 2 หลายเดือนก่อน

    ቁምነገሩ በአውልያ መንፈስ እንደሚንቀሳቀስ ማመኑ ነው። እግዚአብሔር ይፍታው🙏

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 2 หลายเดือนก่อน

    Sofonias betam bizu giza aychwalew wede ortodox yetemelesuten setyik betam yinadedal.EZABHARE YIGETSETSEH.

  • @sirosiro3927
    @sirosiro3927 2 หลายเดือนก่อน

    Sela Hona Hulu egzhaber yemasgna

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሊመቱህ ከፈለጉ የትም ቦታ ልያገኙህ ይችላሉ። ሲፊ በጣም ነው ስህተት ያደረግ በስነስርኣት መጠየቕ ይገባው ነበር። ኣሁን ግን ስለተደናበርክበት ነገር ብትዋሽ ጥሩ ነው።

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወን ድ ማ ች ን

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ እኔእኮ አተርቢውን ሳየው እሄልጅ በሳም ድጋሜ ማየው አልመሰለኝም ከፈለጋቹሁ ከሶፎንያስ ግቡና እዩት ወይ ፓስተርሶፎንያስ ጉድእኮነው በጣም አሳዝኖኝነበር ሲጀመር ለምንቀየርክ ነው የሶፎንያስ ንዴት

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 หลายเดือนก่อน

    😢አይዞህ ይህ ሶፎንያስ የሚባለው ለሶስተኛ ጊዜ ነው ወደኦርቶድክስ የተመለሱትን እንዲሁ እስቲዲዮ እየጠራ ግን ጋጠወጥትና መለፍለፍ ብቻ ምንም አያዳምጥም
    ልቦና ይስጠው

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 2 หลายเดือนก่อน

      ማንም መሄድ የለበትም እሱ ጋ ።ጥፋቱ የሚሄዱት ናቸው

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    በተቻለቅ አቅም ከመናፍቃን እራቅ ሚዲያቸውም ላይ ሄደክ አታውራ

  • @yonaslulu-j2z
    @yonaslulu-j2z 2 หลายเดือนก่อน

    የፊለገውን መሆን ይችላል ዳሩ ግን ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ሰው ገንዘብ ዝና ሲያጣ እንደው በዚህ ታዋቂ ለመሆን ....

  • @Benak2921
    @Benak2921 2 หลายเดือนก่อน

    አንተን አይተን ፈጣሪን አመሰገንን ዘላለማዊ ህይወት ከምንም በላይ መፈለግህ ትልቅ ት/ት ሰጪ ነው።

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፎንያስ ሰዉ ነው እዴ ቅድሚያ መማር አለበት ዲቫይን ማረግ አይችልም

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንርዳው ወንዴ ስራ ያስፈልገዋል

  • @EyobDrum-j2z
    @EyobDrum-j2z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jil

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን አይዞህ የአጋንንትን ጩህት እና ሁከት አትስማ ነገራቸው ሁሉ ሱጋዊ አለማዊ ነው ስብከታቸው ትንቢታቸው ሁሉ ሀሰተኛ ነብያትና ፓስተሮች ቄስላቸው ተነስቶባቸው ነው እነሶፎንያስ ያበዲት በሱዳን መተት ሕዝቡን ሲያስጮሁ ሲያንፈራፍሩ የሚውሉት የሌባ የዘሪፊ ዋሻ ኦናው የፕሮቴስታንት አዳራሽ ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስ ውስጥ ሰላምና ፀጥታ ሕይወት ብቻ ነው ያለው ዛሬ ወንጌልን አያውቅም ብላቹ የምትሉት አውቋል ብላቹ አይደለም ወይ ፓስተር ያላችሁት ማፈሪያዎች

  • @DestaWelelaw
    @DestaWelelaw 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ልጅ እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ መጣህ።
    የድንግል ረድኤት ያደረብህ መሆኑን ከእርጋታህ ይታወቃል።

  • @AyalewDesta-zt6vs
    @AyalewDesta-zt6vs 2 หลายเดือนก่อน

    Ere sijemer mnm ewketu yelehim Bado kefo nek

  • @Joshuaa1064
    @Joshuaa1064 2 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ ኢየሱስን መስበክ አይሻልም ስለ ሰው እያወሩ ጊዜ ከማጥፋት
    ኢየሱስ ያድናል

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ หลายเดือนก่อน

    እኔም ከ10ዓመት ቆይታነው ወደኦርቶዶክስ የመጣውት ጠያቀመው ግን የጋዜጠኛ ስነምግባር ይኑርክ ለኦርቶዶክሶች ያለክ ጥላቻ ፊትክላይ ይታያል

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ወንድሜ ዳግም ይህ ሶፈንያሰ የተባለ ወንበዴ ጋ አትህድ አንተ ከእግዚአብሔር ምህረትን አግኝተሀል ከእረሱም ጋራ ተጣበቅ አለም እንዳትሸወድህ እንወድሃለን ክርስቶስ በደሙ ይሸፈንህ አይዛክ ጫና ይበዛብሀል የእግዚአብሔር ልጅ ሰለሆንክ መነፈቅ ሊያሰጨንቁክ ይችላለ ግን ሞትም ይሁን ሰደት ክርስቶስ ፍቅር እንዳትለይ ጉዞክ እሰከቀራኒዮ ይሁን 💒💒💒💒💒💒❣️❣️❣️👌👌👌👌🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነቲ ጋዜጠኛውም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው። ሚዛናዊነት እና ማምታታት ተደበላለቁ

  • @Mahaletv
    @Mahaletv 2 หลายเดือนก่อน +4

    😂መቼ ነዉ ግን ጠንኛ ሰዉ ወደ ሆርቶዶክስ የሚመለሰዉ😂

    • @EneyaSisaye
      @EneyaSisaye 2 หลายเดือนก่อน +4

      ቤተክርስቲያን ሀኪም ቤት ናት ነይ/ና ታከም😉

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@EneyaSisaye❤❤

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@EneyaSisaye❤❤❤❤❤❤

    • @aben266
      @aben266 2 หลายเดือนก่อน

      የታሙትን ላኪልን ኦርቶዶክስ ሀኪም ቤት ናት ዶክተሩም እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ማሪያም ልጅ ነው ፈዉስ የሚፈልግ ሁሉ ይምጣ ወደ ቀናዋ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

    • @hiwotandarge5649
      @hiwotandarge5649 2 หลายเดือนก่อน +1

      እናንተጋ ሲጀመር ጤነኛ አለ እንዴ???
      አምልኮታችሁም ንግግራችሁም እብደት ጩሀት መቼ ነው እራሳችሁን እምታዳምጡት
      ወደልባችሁ እምትመለሡት???
      አነጋገሩ ሠከን ብሎ አስተውሎ መናገርን ማደመጥን እንኳን በዚህ ልጅ ለውጥ እይና ሶፎኒያሽን ሲያብድ ምን እንኳን ማውራት እንደሌለበት እንዳለበት ማስተዋል ያጣ መሆኑን ታዘቢ አንቺም መንፈሱ አእምሮሽን ሙሉውን ተቆጣጥሮሽ ካልሆነ
      አንቺም ወደልብሽ ተመልሰሽ ሠክነሽ ነው መነጋገር

  • @LittleStar-dh2mn
    @LittleStar-dh2mn 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ህይወት የትም ሃይማኖት ውሰጥ አታገኝም ክርስቶስን ብቻ እመን አለዚያ ነገ ደግሞ ሌላ ሃይማኖት ውስጥ እናገኝሃለን

  • @ashutadesse4791
    @ashutadesse4791 2 หลายเดือนก่อน +1

    የብልቱ ከለር ተቀየረ ?? ጠይቅልን እባክህ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ይኼ ሰውዬ ግራ ግብር ያለው ሰው ነው፣እባካችሁ የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቻችን በሚገባ ተከታትላችሁ የተረጋጋ ህይወት እንዲኖረው አግዙት፣በተቻለ መጠን ወደሞት እንዳይሄድ ታደጉት፣!

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 2 หลายเดือนก่อน

    EGZIABHER YIMESGEN silali gedeluh wendeme wede enesu ga atihed ebakihen EGZIABHER yitebekih wendeme 😭

  • @MULE_AZD
    @MULE_AZD 2 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ጀዝቡአል የ ሚያወራዉን አያዉቅም ትዉት እስኪ

  • @abebesisay4473
    @abebesisay4473 2 หลายเดือนก่อน

    welcome

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብራቦ ሁላቼውንም እንዳንተ ልብ ይስጣቼው

  • @DaniAemiro-g1g
    @DaniAemiro-g1g 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ነው እንጂ የምንለው ኦርቶዶክስ የመጣው ወንጀል ሰረቶ ሊደበቅ ነው የሚል አንድም ሰው የለም

  • @DisoosKunju
    @DisoosKunju 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ
    እኔመንገድናእውነትህወትምነኘያለውንኢየሱሰተከተል
    ሁለትአሳብላለውበመንገዱየማወላዉልአንዳችነገርአያገኘም

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 2 หลายเดือนก่อน

    አዎ እውነት ነው በታም ነው የሚያስፈራራው

  • @robelassefa752
    @robelassefa752 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ እረኛ እንቅልፍ አያስተኛ ላልከው ነገር፣ከጨለማ ወደብርሀን ይወጣሰውና ብርሀን ውስጥ የቆየ ሰው ይለያያል ፣ እሱ ገና አሁን ስለሆነ ወደብትሀን የወጣም የብርሀኑን ውበት ከልቡ እያጣጣመው ነው ለዛ ነው በነገሮች ሁሉ ደስታውን እየገለፀ ያለው፣ከረጅም ግዜ በሁዋላ እናቱን እንዳገኘ ህፃን ልጅ፣

  • @BrukSete-xo9vy
    @BrukSete-xo9vy 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ክርስቶስን የያዘ እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን የያዘ አይወድቅም። ቢወድቅም በርትቶ የበለጠ ጠንክሮ ይነሳል።

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፈንያስ ኦርቶዶክስ ስለሆነ ተናዶል

  • @KiflomhailuKf
    @KiflomhailuKf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብልትህ ምያበራው እንደት ሆነ አሁንም እያበራ ነው ወይስ ?????

    • @BeleGrimamo
      @BeleGrimamo 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkk ende shama new weys ende battery?

    • @Benak2921
      @Benak2921 2 หลายเดือนก่อน

      ሞኝ አትሁኑ የሚጠቅምህን ት/ት ውሰዱ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 2 หลายเดือนก่อน

      @@BeleGrimamo ጧፍ😀

    • @KiflomhailuKf
      @KiflomhailuKf 2 หลายเดือนก่อน

      @@BeleGrimamo ልክ እንድ ድምላይት ነው ምያበራው የዛሬ 10 wor akababi ሕያው ክርስቶስ ምስክሬ ነው ብሎ የተናገሬው ሌላ ደሞ የተሬገዚኩት እናተ ከአባተ ጋር ሩካቤ ሳታርግ ነው ብሎ ተናግሯል

    • @herimelasime8621
      @herimelasime8621 2 หลายเดือนก่อน

      አይ እኛ ሰዎች ካልደረሰብን ሰውን መረዳት አንችልም እንደዚያ ሲያደርገኝ የነበረ ሀሰተኛው ክርስቶስ ነው አለ እኮ ወይስ የሰውን ሀጢያት ማብዛት ነው የሚሻለው አረ እየተረዳን ወገን

  • @mele647
    @mele647 2 หลายเดือนก่อน

    Sewun mewashet kelal nw. Egziabherin endet talf yihun. Ar difret, yemecheresha zemen

  • @destatamiru5790
    @destatamiru5790 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን እንቴርቭ ቀንስ ውንድሜ ትንሽ ወደ ገዳም ህድ

  • @YehalaDeresu
    @YehalaDeresu 2 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ እኮ ጊዜ አጊቶ እጂ ምን አይነት ጠያቂ እንደሆነ አንተም ታውቃለህ ኤፍሬም ሶፊ የጠገበ ወደል አህያ ነው

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera 2 หลายเดือนก่อน

    ብልቱ የምየባረው እንዴት እንዴት ሆና