blessings, Semay tube Please continue these great programs; I swear to make them out of what is challenging for us. It really warms my heart and inspires me to turn away from the world and seek our holy God.
Biniye you have gone through a lot my brother. You never seem you have had passed such tougher moments in life, you have always been funny, friendly and God-fearing brother. God has eventually molded you to become a great servant of the Lord. May God continue to use you for His glory!!
ውድ ቤተሰቦቻችን። የወንድማችን ቢኒያም ቪዲዮ ስንልቅ ተሳስቶ የገባ የሌላ ሰው ስም እንዳለበት በውስጥ መስመር እየነገራችሁን ነው። ስለ ስህተቱ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን ። ስለ ኮሜንቶቻቹ በጣም እናመሰግናለን ። እግዚያብሔር ይባርካቹ ።
እሽ ተባረኩ
እረ ችግር የለውም ድንቅ ታሪክ ነው
አሁን 39:34 😭😭please ክፍል ሁለት አለው በሉኝ
@@hiwimimikidane1789 ውዶቼ ደምሩኝ
@@hiwimimikidane1789 አለው እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነው
ይገርማል አለመብላት መገፋት ፣ መደብደብ፣ መስደብ ፣ መረገም፣ ጐዳና መውጣት ፣ እራስን ለማጥፋት መሞከር ፣ ብቻ ብዙ ብዙ የእኔም የአብዛኞቻች ታሪክ ሲሆን የሚገርመኝ በጣም የሚደንቀኝ ነገር በዚህ ውስጥ ስናልፍ በአካል ፣ በድምፅ ፣ ተገልጦ የሚመክር የሚመራ ጌታ የምንተዋወቅበ መንገድ መሆኑ አይገርምም ? የጌታ ፍቅሩ ---- ሁሌ ይገርመኛል ክብር ለስሙ ይሁን ------
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ መልእክቱን ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ፡፡
Amen 🙏
Amen
ወይ መመሳሰል እኔ ዛሬም አባቴን እወደዋለሁ የትናት ጉልበቱ ከድቶት ዛሬ እየጦርኩት ነው ከአባቴ በልጅነት ጊዜዬ ያለኝ የፍቅር ትዝታ ዱላው ብቻ ነው
እደዚ አይነት ፈተና የሚፈተን ሰው እኔ በራሴ ስላየሁት ነው መሠለኝ እግዚአብሔር ለታላቅ ክብሩ የመረጣቸው የስራው መገለጫ የሚያረጋቸው ሰዎች ናቸው ተሰርተው ያለቁ ማለቴ በብዙ ነገሮች ውስጥ ስላለፋ ለመሰራት አያስቸግሩትም ብዬ አስባቸው ወድማች እኔም አልፌዋለ እግዚአብሔር ሲመርጥ እደዚነው ተባረክ
የኔ ወንድም።ምስክርነትህ ለመጀምሪያ ጊዜ የፀለይከው ፀሎት ከዚህ ስፍራ ከቤትህ አልወጣም የሚገርም ፀሎት ነዉ እስለቀስከኝ ጌታ እንዲት ያለ አባት ነዉ ፍቅሩ ብዙ የሆነ አባት ስሙ ይባረክ ተባረኩ።
አሜን የእግዚያብሔር ስም ይባረክ።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ፐሮግራም በጣም ነው የምወደው እኔም አንቺ አትረቢም መጨረሻሽን ያሳየኝ እየተባልኩ ነው ያደኩ ስሜቱ ከባድ ነው
የብዙወቻችን ታሪክ ነው ጌታ ግን መልካም ነው የኔ እህት
እግዚአብሔር መልካም ነው
ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ፡፡
እኔም ልጅነቴን አላቀዉም ሳቅ አላቅም ግን ጌታ ሁሉን እየረሳሁ እንድኖር ረዳኝ
ቢኒዬ የኔ ጀግና ወንድም፡፡ እዉነት ነዉ ጌታ በአንተ ህይወት እኔንም ሰርቶኛል፡፡ያቺ ጀግና እናትህ ዘመኗ የተድላ የጤና የፍቅር ይሁንላት፡፡
አሜን እግዚያብሔር መልካም ነው ።
ጴንጤ ፡ በእዉነት ፡ የእናት ን ፡ ፍቅር ፡ ያዉቃል ፡ እንዴ??
የራሴን ህይወት የምትነግረኝ ያህል ስሜትህን ተጋርቼዋለሁ። እናትና አባቴ እንዲፋቱ በጣም እፈልግ ነበር ............ እግዚአብሔርን አባቴ ብዬ መጥራት ትርጉም ያጣብኝ ነበር ....እናቴ ብዬ ብለው ደስስስ ይለኛል .......በጊዜ ሂደት ውስጥ ግን ያጣሁትን የአባትነት ትርጉም እየፈለኩ እንዳልባክን እግዚአብሔር አባት ማለት እኔ ነኝ አለኝ, .........በቃ አባት ማለት እንደእኔ ነው አለኝ ፤ የአባትነት ትርጉም እግዚአብሔር ነው።ይህ የገባኝ ጊዜ በደስታ እግዚአብሔርን አባቴ ብዬ መጥራት ቻልኩ
እስይ እንኳን እግዚያብሔር ረዳሽ። እግዚያብሔር መልካም ነው እህታችን ።
እናቴና አባቴ በልጅነት ነው የተጣሉት እናቴን አበሳጭቶ በ9 ወር ጥላኝ ጠፋች አያቴ አሳደጉኝ ሞተች ሌላው አያቴ እሣቸው ሞቱ እናቴ ህይወት ስላልተመቻት ልትሰበስበን አልቻለችም ከዝያም ክፉ 2 እንጀራ እናት እጅ ወደቁኝ እነርሱም አሰቃዬኝ በመጨረሻ አባቴ አጎቴ ቤት አመጣኝ እዝያም አልተመቼኝ የባል ዘመድ ክፉ ነው እየተባልኩ መከራዬን በላሁ በመጨረሻ ሮጨ ሳልጠግብ ስደት መረጥኩኝ ስደትም ጉዋደኞቼ በረሃ በቢጫ ወባ በግንጥ በእባብ እየሞቱ አለቁ ከ24 ስደት የበረሃ ህይወት UNDER UNHCR የታፈነው እየተለመነቤት ቢዝነስ ስሰራቤት የነበረ ህዝብ እየሞተ ስያልቅ በጠበቃ ውጭ አገር ያሉ ተሙዋጎተውልን ከሞት የተረፍን 300 የማንሞላ አሜሪካ ካናዳ አውስትራሊያ ተበተንን
😭😭😭🙄🙄አሳዝኝ ታርክ አለኝ ግን እግዚአብሔር አልተወኝም
ይሄንን የስደት ህይወት መከራ ሳስብ መውለድ ማፍቀር ሚስት ማግባት አግባ የምለኝ ሰው ብገድለው ደስ ይለኛል
በተለይ ልጅ መውለድ ሳስብ ደም ይነስረኛል ምክንያቱም የምወለደው ልጅ እንደ እኔ መከራ የምገጥመው ስለምመስለኝ ልጅ መውለድ በጣም ማገባት ትዳር መያዝ እጅግ በጣም ያስጠላኛል ይቀፈኛል
እንደዝህም ሆኖ እናቴን መርዳት እፈልገ ነበረ US በገባው በ3 ,ዓመት ሁለቱም መሞታቸውን አረዱኝ😭😭😭
እንግዲህ ያንተ በጣም ቀላል ነገር ነው ወንድሜ
@@simbakali8996ayzone gen tedaren atfrawe .do you mean 24 years besedet or what do you mean ?
@@simbakali8996 በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው... ግን እግዚአብሔር አምላክ አባት ሲሆንህ እሱ ነገሮችህን ሁሉ ያጣፍጣቸዋል አይዞህ ወንድሜ መከራህን እንደ አለፈ ውሃ ትረሳዋለህ፡ ግን ከጌታ ጋር አብዝተህ ተጣበቅ፡ ጌታ እጅግ መልካም አባት ነው ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም 🙏🏽
አይ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ እድለኛ ነክ ወንድሜ ሲያወራክ የነበረዉ እራሱ እግዚአብሄር እኮ ነዉ ደስ ሲል ትከሻክን ሲነካዉ.እዚህ ግባ ሲልክ.መሬት ላይ ወድቀህ ስታለቅስ.ራሱ በጁ ሲነካህ ዋዉ ደስስስ ይላል ስሙ ይባረክ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ቢኒዬ ፊልም የሚመስል ነው ገና ባንተ ብዙ ይሰራል ምን ያህል የጌታ ፍቅር ውስጥ እንደገባ አሳይቶኛል ተባረክልኝ እኔ ራሱ የጌታ ፍቅር እንዳስታውስ አድርጎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ና ያንተ 100 % አንድ አይነት ሒወት ነው ያሳለፍነው አይምሮዬን ድቄት ነው ያረገው የገዛ አባቴ ሁሌ እኔን እንዳንተ እየሰደበኝ እያዋረደኝ ነው ያደኩት ብቻ ሒወቴን ነው ያናጋው
መድሀኒት ሁላ ሠጥቼው ነበር እንዲሞት ፀልያለው እንዳንተ እንዲሞት የሚገርምህ ሳድግ ይቅርታ አላደርግለትም እል ነበር በርግጠኝነት አሁንም ምንም ስሜት አይሠጠኝም የባትነት ትርጉሙም አይገባኜም
በጣም እናዝናለን ስለሆነው። ግን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው። በእግዚያብሄር እቅፍ ውስጥ ለዘላለም ያሳርፍሽ።
@@miskerhabte8280ayzosh yene konjo Jesus heals let his spirit renew u in Jesus name🥹❤️❤️💕
ቤቢዬ ሳይህ ማመን አቃተኝ ቤቢዬ የትላንት ትንሹ የዛሬው ትልቅ ስው ያውም ጌታ እየሱስ የረዳው እኔ ሳውቅክ እንደ ሴት ልጅ እኳ ነበር ቤቱን ቀጥ አድርገህ ስትይዝ የነበረው ታናናሾችህን ስታሳድግ ነበር እኔ የማውቀው ላንተ ለጥሩ ልጅ ይሄ መከራ አይገባም ነበር ግን ጌታ ባንተ አላማ ስላለው ነው ሊላው ቀርቶ በዚህ ምስክርነት ለብዞች መዳን ሆነሀል ቤቢዬ እስንዬ ሁሊም ከልቤ አትጠፉም እንደወርቅ የታሽችው በብዙ መከራ ለለፈችው እህቴ አስንዬ አይዞሽ ጌታ እየሱስ አዋቂ ነው የድሮ የእናትህ ጓደኛ ነኝ ከሳሪስ ብትችል ከአስኒ ጋር እቤት ኑ ቤቢዬ ጌታ እየሱስ በበለጠ ፀጋ እና በበረከት ይባርክ ዘመንህ ሁሉ በጌታ ይሁን ተባረክልኝ
ቢቢዬ?? ምን ማለት ነው ቢኒያም ቢሉት እንዴት ግሬስ አለው እባካችሁን ድማችሁን እታጣሙት??? እባካችሁ!!!
😭😭😭😭❤❤❤eba eyalksku naw ya chirskut❤❤❤
መጀመሪያ ላይ ስለ አባትህ ስታነሳ የኔን feeling ነዉ የገለፅከው በጣም ትክክል ነህ እና ሌላው የጊቢ life ከባድ ነዉ ያንን ሁሉ አልፈህ እግዚአብሔር ለዚ ክብር ስላበቃህ ደስ ብሎኛል እስከ መጨረሻው ያፅናህ።
አሜን
አወይ የጌታ ስራ ድንቅ ነው ወንዶሜ በጣም ልቤ ተነክቷል ዘመንህ ይባረክ ለምልምልኝ ላንተ የደረሰ ጌታ ለከርታታው ወንድሜ ይደርስለታል አምናለው እንቆቅልሽ ይፈታል ለምስክርነት ያቆመዋል ጌታ
አሜን እግዚያብሔር ለምስክረነት ያብቃው። እንፀልያለን።
አቤት የኔ ጌታ የስንቶቻችን እንባ አበሰክ ጌታ ሆይ ተባረክ ወንድማችን ስለምስክርነትህ ተባረክ በጣም ደስ ይላል።
Amen, thank you for watching.
አቤት ጌታ ኢየሱስ አሰራሩ ድንቅ ነው! ክብር ለ እርሱ ይሁን!! ሰማይ ቲዩብ ጌታ ይባርካቹ
አሜን.
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፡፡
በአባቴ እጅግ አብዝቼ ተሰቃይቼ አድጌያለሁ በጣም አሰቃይቶኛል በአባቴ ቤት ተርቤያለሁ በአባቴ ቤት ተባይ ወርሶኛል አሁን ላይ መርሳትና ለእርሱ ይቅርታ ማድረግ ከብዶኛል
yekerta adergelt geta eyesusen segawen edesthe selyen
Forgive your father!! Pray . you will be free .
እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው! ትከሻህን የነካህ ያ የእየሱስ እጅ እና ድምፅ አስለቀሰኝ 😭 ፍቅር የሆነ አባት እኮ ነው ይገርማል😭😭
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
ለወደደን ከኃጢያታችንም በደሙ ላጠበን ክብር ይሁንለት። ምርጫውና አጠራሩ ይደንቃል። ወንድሜ እንኳን ጌታ ጠራህ የዳንኩበትን ዘመን አስታወሰኝ። ጌታ እየሱስ ለዘላለም ይባረክ።
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
WoW ደጋግሜ ያየሑት በምሥክርነትሕ ተባረክልኝ። በአብዛኛዉ በተለይ ሠዉ ለተገዛለት ለእርሡ ባሪያ ነዉ ያልከዉ እኔም አለድርጌዋለሑ ግን ጌታን እንኳን ደረሠልነ ።ግን ደግሞ እግዚአብሔር አንተ በልጅቱ አድርጎ አንተ እግዚአብሔር የመረጠሕ ቆንጆ መሖንሕን በሧ ተጠቅሞበታል ማለቴ ዉድ ዋጋ ያለሕ መሖንሕን ቅንጆ መሖንሕን ትነግርሕ ነበር አንዳንዴ የእግዚአብሔር ሥራ በእርግጥ ልጅቱም ጠላት ነዉ ከጀርባዋ የሠራ ያለ ግን እዉነቱ አንተ የእግዚአብሔር ምርጥ ቆንጆ መሖንሕን ከሧ ጀርባ ያለዉ ያዉቃል ። ማለቴ እግዚአብሔር የመረጠሕ ነሕና።።።።።blessed
የኔወንድም እኔ ልሰቃይ በልጅኘትህ ላሣለፍከው ስቃይ መሥማትአቃተኝ እንባዪ እየመጣ ልጅነትህን ነፃነትህን መብትህን ተነጥቀሀል እኔን እሺ ግን የደሰረሠልህ ጌታ ይክበር የቀረው ዘሠንህ የለመለመ ይሁን ተባረክ መንገድህ በዘይት ይታጠብ ለምልም
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
ይህን መልዕክት ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ. Stay blessed
በረቱ በጣም ጥሩ ቻናል ነው እየተባረክን ነው። 10,000 ግዜ ሰብስክራይብ እና like ማረግ ቢቻል ደስ ይለኝ ነበር
ወይኔ የኔ ጀግና መንፈስ ቅዱስ ልብን የሚቦረቡር ልብን የሚያረሰርስ እንደሌላ ሰው የሚያደርግ የእግዚአብሔር መንፈስ ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን ዋው ዋው ዋው ዋው ።
ምስክርህ እንዴት አስተማሪ የሆነ ነው ወንድሜ ተባረክልኝ
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ግን ምን አይነት መልካም ነው በጌታ የተወደድክ ወንድም ምስክርነትህ እንዴት ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ።እንዴት እንደተባረኩኝ ።
Amen.
ስለተከታተሉን አመሰግናለን. Stay blessed
ጌታ የመሰገን የኔ ታሪክ ነው ዛሬም ነገም ጌታ የሰራል ጌታ ይመስገን ድቅ ጌታ ነው ወድሜ ጌታ ይባርክክ
ታሪክህን በጉጉትነው የሰማሁት መጨረሻህን ያሳምርልህ። ነገር ግን ወንድሜ ጌታ የግል አዳኝ ሳይሆን የአለም መድኃኒት ነው
ጌታ ሆይ ወንድሜ እባክህ አግኝኝ እኔ እንደ አንተ አይነት ልጅነት ነው ያሳለፍኩት ልክ አንድ አይነት አባት ያሳደገን እድኪመስለኝ ነውና እባክህ እርዳኝ ከህመምህ እንዴት እንደዳንክ አካፍለኝ።
Hey brother ayzoh Jesus heals seek him call on him
ያዉ ስብራቱ የፈወሰዉ ጌታ ነዉ
ኣንችንም ይወድሻል ያድንሻል
ይገርማል እኔና እህቶቼ እንዲሁም ወንድሜ ያለፍነውን ህይወት ሌላ ሰው አልፎታል ብዬ አላስብም ነበር። ታሪክን ማጋራትህ ለብዙዎች ህይወት መቃናት ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ለካ አንተም እንደኛ ህይወት ግራ አጋብቶህ ነበር። እያንዳንዱ ታሪክህን እኛ ኖረነዋል። የሞት ምኞትህን ተመኝተነዋል። ጥላቻህን፣ አለማመንህን፣ ሁሉንም ሆነነዋል። ግን ያልፋል። መጨረሻ ላይ ደግሞ አባትህን ት-ረዳዋለህ። ነገሮች ይቀያየሩና ሁሉ የተገላቢጦሽ ይሆናል። ብቻ እግዚአብሄር ልብህን በይቅርታ ይሙላው። ብቻ አንተ ለልጆችህ መልካም አባት ሁን። እግዚአብሔር ይመስገን መንገዱ ላይ ነህ። እያንዳንዱ መንገድህ የተሰራህበት፣ ሰው የሆንክበት፣ ለሌሎች የምትተርፍበት መንገድህ ነውና። እንዲህ ለምስክርነት ያበቃህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እንድታውቀው ቢኒያም ይህ የሁላችን ታሪክ ነው። ብቻህን አልነበርክም። ተመስገን
አሜን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ። አንቺ እና እህቶችሽ ስላሳለፋችሁት አስቸጋሪ ጊዜ በጣም እናዝናለን ። እንዳልሽው ሁሉም ይለወጣል። አባቶችን መረዳት ደሞ ትልቅ ጥበብ ነው። እግዚያብሔር አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክ ።
የብዙ ሰውን ችግር ነው ቢኒዬ የተናገርከው ጌታ ይባርክህ
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
ደስታ በኢየሱስ ነው እኔ ብዙ ፈተና ያየውት አያድርስ ነው አውን ግን በጌታዬ አርፋለው ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
አሜን። እግዚአብሔር ያሳርፋል።
@@Encounter_ እውነት ነው!
ስለሁሉ ጌታ ይባረክ በእባ፠ነው የሰማሁት ከእናትም ከአባትም በላይ የወደደን ጌታ ይባረክ ወድሜ እንኳን ጌታ ሰራህ ለአላማው ነው
Amen 🙏
ደማስቆዎች ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እንዴት እንደወድኳችሁ አትጠይቁኝ
እናመሰግናለን። ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን ።
እውይ እግዚአብሄር እንዴት ደጋፊ ነህ እንዴት ረዳት ነህ እውይ ፊልም ነው እኮ ሚመስለው እግዚያብሄር ደጋፊ የተረሳን አስታዋሽ እውይ ከእናት ከአባትም በላይ የውነት ወዳጅ የማይረሳ ያቆመህ ጌታ በሂወትያኖረህ አምላክ ይመስገን ሌላ ምን እንለዋለን እውነት
በጣም ያሳዝናል አይዞህ እድለኛ ነህ ትልቅ አባት ከአባትም አባት በላይ ፈጣሬ አለህ እድለኛ ነህ ውስጥህን አሳምን ፈጣሬ ነው አባትህ
አሜን
በጣም ነው ነው የሚገርመው ስለእኔ አባት የምታወራ ነው የመሠለኝ
wow.ምን ማለት እችላለሁ ስለዚህ ምስክርነት።የጌታ ስም ይክበር ከማለት ውጪ፡ አባት የሆነህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
Amen.
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Saty blessed
የሚገርም ታሪክ ነው ግን የረዳህ ጌታ ይባረክ
አሜን።
❤❤❤❤❤❤WOOW እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ማንንም አይንቅም ክብሩን እሱ ጋብቻውን ጠቅልሎ ይውሰድ
አቤት ጌታ ሆይ ይህንን ወንድም ከምድር ሲኦል ስላወጣኸው ስለደረስክለት አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏እንኳን ጌታ ደረሰልህ ምክንያቱም ፍጻሜህ ከእርሱ ጋር ስለሆነ ተባረክ 🥰🥰
Amen 🙏
Wow what a wonderful testimony... አልቅሼ ነው የጀመርኩት በአባትህ የደረሰብህ እንዳያንስ በሰይጣን ተመርታ ደግሞ ልጅትዋ ወደ ሕይወትህ መምጣትዋ በጣም አስለቀሰኝ፡ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳንም አገኘህ፡ I can't wait for part 2
ክፍል ሁለት ረቡዕ ይለቀቃል። ሲለቀቅ እንዲደርሶ። Subscribe እና የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
@@Encounter_ sure I will, thanks much blessings
ተባረክ ወንድሜ ። ዳዊት እናት እና አባቴ ተውኝ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ እንዳለ አንዳንዴ የምናልፍባቸው ነገሮች ለኛ ባይገቡንም ወሮታቸው ግን እጥፍ ድርብ ነው 🙌🏽 ሃሌ ሉያ እግዚአብሔርን የመሰለ ውድ አባት አግኝተናል ተመስገን 👏🏽👏🏽👏🏽 የማይንቀን በድካማችን የሚራራልን በኛ ተስፋ የማይቆርጥ የሚታገሰን የሚጠብቀን የሚዋጋልን ከሁሉም በላይ የዘላለምን ህይወት የሰጠን ኧረ ስንቱን ላውራው ስለ ጌታ 🙈???
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ይብዛልሽ ጌታ ብዙ አወራኝ አንቺ እየመሰከርሽ ጌታ መንፈስ ብዙ አስታወሰኝ እንደገና ከጌታ አወራን እንደገና አፅናናኝ በቃ ምን ልበል ጌታ ላይ ያለኝን እምነት አበረታው ተባረኪልኝ
እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ
አሜን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
እግዚአብሔር አንተ በጣም መልካም ነክ አንተ በእኛ ላይ የተናገረከዉ ያየከዉ ክብር ሳይፈፀም ምንም አንሆንም ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ድንቅ ነው።
“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።”
- ዕብራውያን 4፥15
ሊቀ ካህናችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።
እንደኔ የተረዳህ ሰው አለ ብየ አምናለሁ ለምን እኔም እንደዚህ ነው ያደኩት ሁንም ድረስ በሰው ፊት መናገር አልችልም😰😰
እውነት ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው ግን ደግሞ ፍርሀታችን ማሸነፍ አለብን
የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 8:37
በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ይላል
WOW I don't have word wonderful testimony Geta telek newe semu yekebere wendeme antem tebarek
Amen.
Thank you for watching. Stay blessed
ufffffffffff what can I say??? how our God is Marvelous ? Praise God for this wonderful testimony & encounter.
Amen.
Thank You for Watching. Stay blessed
Wow it's amazing testimony God is good bless you 🙌🏿
Amen 🙏
የሁላችን ታሪክ ሲፈተሽ የወጣንበት የመጣንበት ድቅድቅ ጨለማ የእሳቱ ወላፈን ሲታሰብ በእውነት ጌታችን እየሱስ "ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።”የጌታ ፍቅር ትግስቱ ታማኝነቱ ጥልቅ ነው 🤗🤗🙌🙌🙌 እየሱስ ጌታ ነው 🌞
- ቆላስይስ 1፥13-14
አሜን። እግዚያብሔር ይባርክሽ።
Btm asetamarin tarik new geta enkan redat Bini .......ketayun entebekal
thank you for watching .
Geta yebarkachu slmtakerbulen program ena ketelubet btm bezu hiwotachen eytsera new
እግዚያብሔር ይምስገን ። ሁሌም የሚያስደንቀን እሱ ነው ። እናመሰግናለን ።
አስደናቂና በጣም የሚያንጽ ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ድንቅ ምስክርነት ነው።
Thank you for watching.
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
Yienie wud uffffff❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 lik endiene neh ኡፍፍፍፍ ለኔ ድሞ ኣባቴ እና እናቴ ሲገና ሲወጣ ስድብ ነቀጥቅጥ ነበር ኣሁን ሁሉ የሚሰምኝ ዬኔ ኣባት የሱሴ ኣግኝን ሁሌ ነገርኝ ወስዶ። ኣሁን ኣንድ ልጅ የምታሚር ኣለችን ብቻየ ደስ ብሎኝ የነርኩን ነኝ አኢውሮፕ እየነርኩ ንኝ❤❤❤❤❤ ኣባቲህ የፈተረህ ስለ ኣገኘህ ደስ ብሎኛል
ይሄ ነው እኮ ልምምዳችን ዛሬም ምስክሮች አሉ እናተም ትልቅ እውነትን የምናውቅበት እድል ስላዘጋጃችሁ ተባረኩ እሄን ሰምተን አለመፀለይ አንችልም ትናታችንን ያስታውሰናል እያንዳንዳችን ብንመሰክር የተደረገልን ብዙ ነው ከምድራው አስተሳሰብ አውጥታቹናል🙏
እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን።
Amazing ነው የኔ ጀግና ኢየሱስ ስቱን ያበረከከ አያላንን የገዛ ገናናው ኢየሱስ ይክበር አባቴ ተባረክ ወድማችን❤❤❤ በጌታ ፍቅር እንወድሀለን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን።
ጌታ እንኳን ደረሰልህ በጣም ንው ያሳዘንከኝ
የኔ ህይወት ነዉ በተለይ ክፍል ቁጭብዬ አለሁ ግን? ያልከዉ ባይመሽ እዚሁ ክፍል ዉስጥ ባድር ብዙብዙ አልፌያለሁ ርግማኑ ከሰዉ በታች ሁኑ እያለ ይረግመን ነበር ::በተለይ እኔን እናቴም ታላቅ እህቴም ነበሩ የሚያሰቃዩኝ በዚያም ዉስጥ ሆኜ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ዛሬ ሁሉም አልፎ ትዳር ይዤ ልጆች ወልጃለሁ ያንን ረስቼዋለሁ የምር ሰዉ ሲያወራ ትዝ ይለኛል እንጂ:: እናም ባሌም የአባቴን ስቃይ እየደገመብኝ ልጆቼን እያሳደግኩ ነዉ
የእግዚአብሔርን ፍቅር የገለፅክበት መንገድ፣ እርሱን ያገኘህበት መንገድ እራሱ ኡፍ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር። ደሞ ሰማይ tubeዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካተችሁ። ሁሌ ምስክርነቶቹን በሰማሁ ቁጥር የሚታየኝ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ አባትነቱ እና መልካምነቱ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን።
እንደአንተ አይነት አባት ለኔ እደአንተ አይነት አባት ለልጆቼ የለም ጌታሆይ ምን ልበልህ ተመስገን❤
እግዚአብሄር ይመስገን.
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
ሳምንት ሁሉ አታቆዩብን ቶሎ ይለቅልን 😍😍
እያለቀስኩም እየሳኩ የሰማውት ምስክርነት ክብሩ ጌታ ይውሰድ
እናመሰግናለን እህታችን ። እንለቅለን። share this to your friends. ሲለቀቅ እንዲደርስሽ የደውል ምልክቱን ተጫኚ። ተባረኪ ።
@@Encounter_ በደስታ
I’m so sorry for what you went through. God is your Father . He will give you all the love and everything you have lost❤.
Amen 🙏
blessings, Semay tube Please continue these great programs; I swear to make them out of what is challenging for us. It really warms my heart and inspires me to turn away from the world and seek our holy God.
Thank you for watching bezawit. Stay blessed
Very true
ወንድሜ የተወደድክ መጨረሻህ ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ
Amen.
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
ሰማይ ትዩብ መልካም ነገር ይዛችሁ መታችኋል❤❤❤
Thank you 🙏
Very touchy story I can’t wait part 2 ,I subscribed already
አቤት ጌታ እኮ ድንቅ ነው
ቀጣዩ
አሜን
ዋዉ በጣም ከባድ ሕይወት ነዉ ያሳለፈዉ። እንኳን ጌታ እየሱስን አገኝህ እዉነተኝ አባት እየሱስ። ያባት ፍቅር ምን እንደሆነ አሁን ታያለህ። can't wiat for part two
Thank you for watching. Part two will be released Wednesday.
ጌታሆይ በጣም የሚገርም ምስክርነት
Thank you 🙏
አይዞክ ሁሉ ያልፋል እኔም በእንጀራ እናት እና ልጆቿ ቀምሼዋለሁ መፈጠሬን እስክጠላ
አይዞሽ ። ስለሁሉም እግዚያብሔር ልክ ነው።
ኤኔግን ምስክርነቱ ገርሞኛል ልቢንም ነክቶኛል ግን እደኔ በሁለቱም ወገን የተጠላክ የተጣልክ ብትሆን ኖሮ ጉዱክ ነበር ግን ጌታ ረድቶካል ቢያንስ የተማርክ ነክ እኔግን መሀይም ነኝ ብዙ ጎዶሎ አደሆን አርገውኛል በአሁን ሰአት መንም ያህል በጌታ ብሆንም ህመምተኛነኝ የውስጤን ቁስል መፈወስ አቅቶኛል
ወንድሜ እንዴት ታድለሀል እንዴት የእግዚአብሔር ፍቅር እንዴት እንደገባህ በዚህ መነካት እንዳንተ ሱስ ውስጥ የሉትን ወገኖቻችንን ይንካቸው አሜን
Amen thank you for watching
Thank you for sharing your testimony. You are blessed brother. Keep up. Many will be saved because of your testimony.
Thank you for Watching.ይህ ምስክርነት ለብዙዎች እንዲደርስ share በማድረግ አብረውን ያገልግሉ. Stay blessed
enkwanem geta agegnehe wendeme
thank you for watching .
በጣም ሚገርም ምስክርነት ነው ። ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
አሜን.
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
እንዴት ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው
thank you for watching. God bless you .
የእንባ ሻወር ነው የወሰድኩት 😭 በተለይ ቸርች ሄደህ መሬት ላይ የሆንከውን 😍😭 ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ስለደረሰልህ በእውነት ስሙ ይባረክ። i can't wait to see part 2
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.መልዕክቱን ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረዉን ያገልግሉ
Part 2😭🙏
በጣም ይገርማል ለእኔ ደግሞ እናቴ ነበረች እንደዚ የፆታ ልዩነት ብቻ
Betam gerami tarik naw enkuan gatan tekebelk kehulu desi yemlew ersun mekebleh naw fitsemehn yasamirleh
Amen
He makes me cry 😢 the same story I had but God is good
God is good
Biniye you have gone through a lot my brother. You never seem you have had passed such tougher moments in life, you have always been funny, friendly and God-fearing brother. God has eventually molded you to become a great servant of the Lord. May God continue to use you for His glory!!
Praise Lord.
Thank You For Watching. Stay blessed
Keber le Egezabeher yehuen Eyasues geta new
Egzaber yimesgen
አቤት የጌታ እየሱሰ ፍቅር ያሰደንቃል ተባረክ።
Amen.
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
ጌታ ይባርክህ በቤቱ ይጠብቅህ ወንድሜ።
አሜን
እግዚአብሄር አምላክ ለወላጆች የተሰጠንን ሃላፊነትና አደራ የምንወጣበት ፀጋ አብዛልን ። ልጅ ለወላጅ ሞትን እስከመመኘት የሚያደርስ ከባድ ነዉ ።ሕዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል " ይላልና ቃሉ ሀገር ቤተሰብ ቤተክርስቲያን ለመምራት እግዚአብሔር ዕዉቀትን ስጠን ።
አሜን
ወይኔ ወንድሜ ተጨንቀህ ነወ እንጂ አባትህን ጠልተህ አይደለም የኛም አባት እንደዚህ ነበር
አይዞህ
I really love this tube !!!!!!!!!!😍
EGZIABHER AMLAK YBARKACHIW SEMAY TUBE 🧡🧡
አሜን። ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ። Thank you so much for your Kind words. Stay Blessed.
So blessing, thankyou Seman Christian Tube, brukan nachu
አሜን። እግዚአብሔር ይባርክሽ። Thank you for watching .
Yes, it is a life changing testimony, it profoundly touched my heart in a personal way.
God bless you young man.
Betam des setlu intervew setadergu destract atadergum. Tebareku andandochu would yaweralu weyem yakwaretalu betam yanadedugal.
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ተባርክ ደጋግመህ
Amen 🙏
የረዳክ ጌታ ይባረክ የሚገርም የእግዚሐብሄር እጅ❤❤❤
Amen
Wow geta eyesus kibrun yiwused
Biniye tebareklgn 🤍❤️
ቤቢ አንተ አባትህ ነው ሲሰድብህ እና ሲያዋርድህ የነበረው እኔ የገዛ እናቴ ናት ከልጅነቴ ጀምሮ አባትህ ሚያደርግህን ምታረገኝ ገና ከውጭ ድምፅዋን ስሰማ ልቤ ይመታል እደነግጣለው አሁን እራሱ ከሁለት ቀን በፊት ሞትሽን እፈልጋለው ሙች አለችኝ ግን ሁሌም ወደፈጣሪ አለቅሳለው ብቻ ህመሙ ያማል😢😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ደግ አባት አለን ።
egizabher hoy kebati atasiwetagn beth temechitognal wow🤩🤩 gerame pray . God bless you
Thank you so much
Thank you so much
እባክህን ቀጣይ ክፍል በጌታ 🙏🙏🙏
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። ዕረቡ 11 ይለቀቃል
እግዝአብሄር ትልቅ ነው !! የጠራህ የመረጠህ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ።
አሜን። እግዚያብሔር ይመስገን ።
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ድንቅ ነው።
Wow geeta yesus yibarek dink miskrnet new
Egzabhier ymesgen, zigerm miskrnet Egzabhier memelisu tsegu yebzahalka hawey🙏
አሜን
Le semu mastekakeya selesetachu des bilonal bertu betam arif sera new yemeserut geta yebarkachu❤❤❤
thank you for your support .
Great to see your testimony bini, God bless you for showing him--from bethel mulu wongel
Amen.
Thank You For Watching. Stay blessed