በቤተሰቤ ላይ የተሰራው ከባድ ወን’ጀ’ል! የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ጉድ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ค. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 หลายเดือนก่อน +342

    አሜሪካ ያለችው በሀሰት እህት ነኝ ብላ ለማይረባ ለኢንሹራንስ ዶላር ብላ በራሷ ለይ ነው ገመድ የጠመጠመችው አሜሪካን ሀገር በወንጀል ቀልድ አያውቁም እህታችን አይዞሽ እንኳንም ሚዲያ ለይ ወጣሽ ዋጋዋን ታገኛለች ይሄ ጉዳይ በጣም ቀላል ነው አልክሳንደሪያ ያሉ ሀበሾች ጉዳዩን ለያዘው ፖሊስ ማስረዳት ማሳወቅ እህቱ እንዳልሆነች አይዞሽ 😢።

    • @tinsaonimu8507
      @tinsaonimu8507 หลายเดือนก่อน +32

      በትክክል እዛ ያለ ሰው ነገ በኔ በልጆቼ ብሎ ሊተባበር ይገባል

    • @yohan7782
      @yohan7782 หลายเดือนก่อน +9

      እንኩዋን እሷ ገዳዮቹ እራሱ ስንት ወንጀል ያለባቸው አሁንም ሰው ገለው ስንት ንብረት አውድመው ከተወሰነ አመት በህዋላ ወተው ወደ ስራቸው ይመለሳሉ

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน +12

      ለገንዘብ ብላ እማይመስል አሉባልታ ጋተችን:: ካሳ ከተገኘ ለልጆቹና እናታቸው ነው::::

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 หลายเดือนก่อน +6

      @@Holyshit-ku4fn yeweledeche enat alechat eko mene malet new anchi woyem anet lejeh moto yesun labe lela bibelew tefekedaleh?

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน

      @@satenawsatenawhailu3716 ወደድንም ጠላንም ካገባን ከወለድን እንደዛ ነው

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d หลายเดือนก่อน +66

    ሲጀመር መካነ ኢየሱስ ብቻ ሳትሆን በትክክል ክርስትና የገባው ክርስቶስን የሚከተል ሁሉ ማጭበርበርንም ሌብነትንም ውሸትንም አይቀበልም አለቀ ሰው የትኛውንም ተንኮል ቢሰራ ጊዜያዊ ደስታ ብቻ ነው እግዚአብሔር እውነትሽን ያውጣልሽ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 หลายเดือนก่อน +91

    ወይ ገንዘብ ? ሰው ፈጣሪውን ረሳ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጋዜጠኛው ግን ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ተባረክ ።

    • @amenyegeta3091
      @amenyegeta3091 หลายเดือนก่อน

      Ene awkatalehu negatn wendmuwa new

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 หลายเดือนก่อน +47

    ሰላም አለምሰገድ ለአተም ፅድቅነው ተባበራት ይቺእህት በሀቁ መሰረት ተባበራት አተጀግና ነህ ፍትህ ለሞተወድማችን አለምሰገድ ተባረክ

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj หลายเดือนก่อน +179

    የኢትዮጵያ ህዝብ እርዷት ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኙት አላችሁ😢 በማሪያም እህታችን አይዞሽ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም አለምዬ እርዳት አንተ መልካም ሰው ነህ

    • @yegaramedia1466
      @yegaramedia1466 หลายเดือนก่อน +3

      ብዙው ነገር የውሸት ታሪክ ነው ምታወራው እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት

    • @jelo3241
      @jelo3241 หลายเดือนก่อน +20

      ​@@yegaramedia1466 እኔም አሜሪካ ነው ያለሁት እስቲ ውሽት ነው ካልክው ውስጥ አንዱን ግለጽ?

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 หลายเดือนก่อน

      ​@@yegaramedia1466achberbariwa nesh weym zemeduw

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት መረጃ ሳታቀርብ እህት ነኝ ስትል ኢንሹራንስ ይከፍላል

    • @etsubeseleshi3416
      @etsubeseleshi3416 หลายเดือนก่อน +4

      @@yegaramedia1466
      ብዙ ሰው አሜሪካ ይኖራል so what ??? እውነቱን የምታውቅ ከሆነ ወጥቶ መናገር ነው

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg หลายเดือนก่อน +127

    ፈጣሪ ለአገሬ እና ለህዝቦቿ ደጉን ጊዜ ያምጣ ይሄን የለቅሶ ዘመን በቃ ይበለን

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢

    • @tigisttemesgen9293
      @tigisttemesgen9293 หลายเดือนก่อน +4

      Amen.

    • @mimitulu
      @mimitulu หลายเดือนก่อน +3

      አሜን3

    • @woubemekuria4425
      @woubemekuria4425 หลายเดือนก่อน +1

      😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @romanzena7791
      @romanzena7791 หลายเดือนก่อน +2

      Let All mighty God be with all your family 42:59

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 หลายเดือนก่อน +60

    ወቶ ለቀረው ምስኪኑ ሰው እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ፍርድን እግዚአብሔር ይስጥ።

  • @user-pg8wn1zg7n
    @user-pg8wn1zg7n 10 วันที่ผ่านมา +3

    የዚች ልጅ እምባ እና የታማሚ እናቷ አምላክ መከራውን በላይሽ ላይ ያውርድብሽ ።የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 หลายเดือนก่อน +55

    እህትነትሽ ማንም መቼም አይነጥቅሽም ግን የሷም ወንጀል ሆኖ ሊገኝ ይችል ይሆናል የኔ ሀሳብ ግን ያለው ንብረትም ይሁን ጥቅማጥቅም የልጆቹ ነው

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน +2

      እህት ነኝ ብላ ውክልና ከወሰደች ፣ ለልጆቹ ማን ይሰጣቸዋል ፣ የሚኖሩት ኢትዮጵያ ስለሆነ ።

    • @fatma6629
      @fatma6629 หลายเดือนก่อน

      ​@elsa😢3589

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 หลายเดือนก่อน +181

    ይቺ ክፉ ሴት እሷ ገጭታው የገደለችው ያክል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት

    • @user-xd8bo1dm4g
      @user-xd8bo1dm4g หลายเดือนก่อน +16

      እራስዋ ትሆናለች ያስገጨችው

    • @simegnmekonnenalem4537
      @simegnmekonnenalem4537 หลายเดือนก่อน +6

      መጀመሪያ ከመፍረዳችሁ በፊት እስከመጨረሻው እንከታተል??

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o หลายเดือนก่อน +3

      @@user-xd8bo1dm4gወሬኞች ቀዝቀዝ በሉ

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 หลายเดือนก่อน +2

      አስክካበትም ይሖናል።

    • @santaw5392
      @santaw5392 หลายเดือนก่อน +6

      አብረዉ ለብዙ አመት ከኖሩ እህቱ ነች፣ እሬሳውን ቤተሰብ የለውም ብለው የትም እንዳይቀር ብላ እርጂኝ ብለሻት ብዙ ነገር ተስማምተሽ ከረዱሽ በኃላ አሁን ገንዘብ ላይ መጣላቱ እጅ ነካሽ ያደርጋል።

  • @user-op6so2yg7c
    @user-op6so2yg7c หลายเดือนก่อน +35

    ሴትየዋ ሰውየው በሞተ ጊዜም በዜናው ዘገባ ላይ ታይታለች ሆኖም የኢንሹራንሱ ገንዘብ ብዙ ስለሆነ ኢትዮጵያ መጥታ ለማስረጃ ብዙ ገንዘብ ሰጥታ ማስወጣት ትችላለች የኛ ሰው በአሁን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ትቶ ለገንዘብ መገዛት ከጀመረ ጊዜው ቀላል አይደለም ለእህቴ ላሳስብ የምፈልገው ለህይወትሽ ተጠንቀቂ ይህቺ ለገንዘብ የሞተች ሴት ሌላ ወንጀል ለመስራት ወደህዋላ አትልምና ተጠንቀቂ ገንዘብ እያፈሰ ሰች ምኞትዋን ለማሳካት ብዙ መጣርዋ አይቀርም ልጆቹን እወስዳለሁ ያለችውም ለሽፋን እንዲሆናት ነው በእምነት ሰበብ ባንሸወድ ጥሩ ይመስለኛል ቸሩ አምላክ ይርዳሽ እህቴ በጣም ያማል

    • @user-tc8xd2wm1u
      @user-tc8xd2wm1u หลายเดือนก่อน

      ቁልፍን አግኝተሻል እውነት ነው። አይ ገንዘብ😢😢😢😢

  • @Fiker123
    @Fiker123 หลายเดือนก่อน +7

    ‼️‼️የተጎዳሽው እንዳለ ሆኖ ስለ ልጆቹ እናት የምትሰጭው አስተያየትን ግን አልቀበለውም ምክንያቱም በመካከላቸው ስለተፈጠረው ነገር ማን በዳይ ማን ተበዳይ የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው አንቺ እሷን መኮንንሽን ባለመናገር ተቆጠቢ ሌላው ቢቀር ለስሙ መጠሪያ እንዲሆኑ ልጆቹን ማትረፍ ይጠብቅብሻል ስሜታዊ ሆነሽ ልጆቹን ጭራሽ ከቤተሰብ አታርቂያቸው ።።

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 หลายเดือนก่อน +39

    😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል !
    እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል ፤ እናንተ ያለባችሁ መታገስ ብቻ ነው ። (ዘጸ 14-14) እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን !!!

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k หลายเดือนก่อน +159

    አይ እህቴ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ምን አቅም አለውና ይፈርዳል ብለሽ ነው የፍርድ አምላክ እሱ ይፍረድልሽ ።

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi หลายเดือนก่อน +3

      Exactly 👌👌

    • @Fev-gs5gl
      @Fev-gs5gl หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏🏾

    • @fatma6629
      @fatma6629 หลายเดือนก่อน

      😢ትክክል

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም የሚያሳዝን፤ልብየሚሰብር ታሪክ ነው በዚህ ቤተስብ የደረሰው። እህታችን እግዚአብሔር እንባሽን አብሶ፤ ልብሽን ጠግኖ እውነትን ፈርዶልሽ ፍትህ አግኝተሽ በሠላም፤ቤጤና ያሳርፋሽ።

  • @timotiosayele7719
    @timotiosayele7719 หลายเดือนก่อน +22

    ሲጀመር አባትሽ ታመው ልጅ አሜሪካ ስለሌላቸው ነው እናትና ወንድ ልጃቸው የሄዱት ወደ አሜሪካ ያ ብቻ በቂ ነው

  • @Hundumak
    @Hundumak หลายเดือนก่อน +128

    ንጋት እባክሽን ወደ ኢትዮጵያ መጥተሽ የቤተሰብሽንና የወንድምሽን ሙሉ መረጃ በህጋዊ መንገድ ወስደሽ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማረጋገጫ አስደረገሽ የፖሊስ ማስረጃ ወስደሽ የአሜርካ ፖሊስ እንድደርስ ማድረግ ትችያለሽ። ያቺን ሴትዬ ከሥራ ውጭ አድርጊ ። በጣም ቀላል ነው ። ጊዜ ይወስዳል እንጂ በህግ አግባብ ህዝብ የሚመሰክሩትን እውነተኛ መብታችውን አሳልፈሽ አትስጪ ።

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +9

      ምን ህግ ኣለና እህት ብልው የውሽት doc የሚሰጡ 😭😭😭😭😭

    • @enatnettube8779
      @enatnettube8779 หลายเดือนก่อน +3

      Tekekelll

    • @enatnettube8779
      @enatnettube8779 หลายเดือนก่อน +3

      Tekekel Erasewa mehyd alebate

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 หลายเดือนก่อน +4

      የአሜሪካ ህግ ከባድ ነው ስለዚህ ትንሽ ፍንጭ እንደምንም አድርገሽ ላኪ እይዞሽ

    • @HaregHaraka
      @HaregHaraka หลายเดือนก่อน +2

      በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያ 😢

  • @sofi8983
    @sofi8983 หลายเดือนก่อน +85

    የዛሬውስ ጫን ያለነው ገና ከጅምሩ የደነገጠ ማነው በዛው ቅመሞችየ አበረታቱኝ ደምሩኝ ስወዳችሁ

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew หลายเดือนก่อน +30

    በነገራችን ላይ እሱን የገደለው መኪና እሳን እደማገላት በምን እርግጠኘ ሆነች ሁጊዜ እደምንሞት እናስብ ልባና ይስጣት

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 หลายเดือนก่อน +1

      ስው እኮ ችግራችን ይህ ነው ነገ እንብላው አንብላው ሳናቅ ነው የምንሞተው ደሞ ስው ይመስለዋል ግፊ ሳይውል ፊጣሪ መልስ ይስጣል

  • @asmeretfessha6102
    @asmeretfessha6102 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞሽ እህቴ መቼም እንቅልፍፍ አትተኛትም ስራዋ እንቅልፍ ይነሳታል የማይሳሳት አምላክ ፍርዱን አምላክ ይስጥ🙏

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 หลายเดือนก่อน +28

    አለም ሰገድ ምን አይነት ፍጥረት ነህ ይህ መታደል ነው ነገር ግን አንተም እራስህን ጠብቅ ትሪት ያድርግህ ያስፈልጋል የብዙ ሰዎችን ችግር በምታደምጥ ጊዜ እንዳትጎዳፕሊዝ ለትውልው አስፈላጊ ነህ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 หลายเดือนก่อน +63

    እውተኛ ዳኛ እግዚአብሄር ነው እውነት ይቆያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም አይዞሽ😢😢😢

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 หลายเดือนก่อน +13

    የልጆቹ እናት ለእሱ መሞት ተጠያቂ አይደለችም፤ በፍቅረኛሞች መካከል በተለይ ተራርቀው ሲኖሩ ችግር ይፈጠራል

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔርን መፍራት ቀረ!! ነፍሱን ይማረው እናትሽንም ይማርልሽ!! በርቺ ጭንቀት ሌላ በሽታ ያመጣል ብዙ አታልቅሽ!! 🙏🏾

  • @musbahhammid
    @musbahhammid หลายเดือนก่อน +38

    በአሜሪካን ህግ እህት ሳትሆን እህት ነኝ ካለች ከባድ የማጭበርበር ወንጀል ነው።በምንም መንገድ ማረጋገጭያ ማቅረብ አትችልም።ቢያንስ ዲኤንኤን ታደርጋለች።በጉዳዩ ግፊበት

    • @user-oi8ii6ez1z
      @user-oi8ii6ez1z หลายเดือนก่อน +6

      She will go to prison there is no playing in America. DNA test will be taken. 😢

    • @BetelTekl
      @BetelTekl หลายเดือนก่อน

      ​@@user-oi8ii6ez1zthat's true it will be dangerous if it is not true

  • @babyshowoaberababy5860
    @babyshowoaberababy5860 หลายเดือนก่อน +46

    ጌታ ሆይ 😢ሳልጨርስ ነው ማልቀስ የያዝኩት እንደእኔ ያዘን ማነው

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 หลายเดือนก่อน +3

      ኡፍፍፍ እኔስ አልቻልኩ ስልክሽ ላኪሊኝ እህቴ እየድውልኩ ላዋራሽ አሜሪካን ነው የምኖርው

    • @saratesfamariam9094
      @saratesfamariam9094 หลายเดือนก่อน +2

      Me too

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 หลายเดือนก่อน +2

      I am so sad. She is evil 😈 😢
      It's to much to handle. 😢

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 หลายเดือนก่อน +8

    በዚህ ዘመን ደግ ነገር መስማት ብርቅ ሆኗል እህቴ እግዚአብሔር ያጥናችሁ ወንድምሽንም ነፍሱን ይማረው ነገር ግን ይቺ ሴት በራሷ ላይ በአንገቷ ገመድ ጠመጠመች ይህን ነገር የአሜሪካ መንግሥት ከደረሰበት ዕድሜ ዘመኗን እስር ቤት ታሳልፋለች እባካችሁ የህግ ባለሙያዎች አግዟት

  • @Kelem-di2ff
    @Kelem-di2ff หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት የማያዳላው የሚረዳው የእውነት ፈራጅ አባት እንባሽን ያብሰው መጽናናትን ይስጣችሁ ወንድምሽም ነፍሱን በገነት ያኑራት

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር እውነተኛ እና ትክክለኛ ፍርድ ይስጥሽ እህቴ የሰው ፍርድ ፍትህና እውነት ይጎድለዋልና🤞

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 หลายเดือนก่อน +55

    የልጆቹ መብት ነውኮ ! ይሄ ሁሉ ድካም ለወንድምሽ ልጆች እንደሆነ ተስፋ ላድርግና ፈጣሪ እንዲረዳሽ ልመኝልሽ እህቴ። እግዚአብሔር ይረዳሻል፣ሀቁም የልጆቹ ነው።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours หลายเดือนก่อน +5

      እንዴ ማንነቷን እኮ ነው የሰረቀቻት እናቷን ወስዳ ማሳከምም አልቻለም። ገንዘቡን ደግሞ ሴትየዋ ልትነካው አትችልም ክርክር እስካለበት ድረስ ስለዚህ በእሷ በኩል አልፎ ለልጆቹ የሚደርስ ነገርም አይኖርም የለም እሱም አባትየው ካስመዘገባቸው ነው።

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 หลายเดือนก่อน +2

      ወያኔ ስለሆንሽ ነው ለማመን የተቸገርሹ

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hanytwinአይ የገረድ ጭንቅላት! እህት ያልሆች ሴት እህት ነኝ ማለቷ ትክክል ነው ትያለሽ!

    • @አብነት
      @አብነት หลายเดือนก่อน +2

      አዋ የልጆቹ መት ነው ፡፡ ግን እሱ አሜሪካ ስመጣ ልጆች እንዳሉት አሜሪካ አስመዝግቦል ወይ???

    • @nunu7353
      @nunu7353 หลายเดือนก่อน

      @@hanytwin and who are you? Please sit down unless you know what’s going on…

  • @asmeaabate8
    @asmeaabate8 หลายเดือนก่อน +7

    መጀመሪያ እህት ነኝ ያለችው እሬሳውን ለማስለቀቅ እና ኢትዮጵያ በማምጣት እናንተን ለመርዳት ይሆናል፣በመቀጠል ገንዘብ መቀበልዋን ማረጋገጪያ የለሽም፣

    • @user-eu2it6sm1d
      @user-eu2it6sm1d หลายเดือนก่อน +2

      ሰምተህ/ሽ ኮሜንት አትስጥ/ጪ በደንብ አዳምጥ/ጪ

  • @user-gr1wb8ij7f
    @user-gr1wb8ij7f หลายเดือนก่อน +15

    ለወንድምሽ፡አዝናለው፡ስለተፈጠረውም፡ነገር።ግን፡ የባልና፡የሚስቱ፡ጉዳይ፡ከሞቱጋ፡ምንም፡አያገናኘውም።በመሀላቸው፡የተፈጠረውን፡ሁለቱ፡ያውቁታል፡የፈለጉትን፡ቢነጋገሩ፡አይመለከትሽም።ልጆቹም፡እናታቸው፡ላይ፡ጥላቻ፡እንዲያድርባቸው፡እየሞከርሽ፡ነው።በእርግዝናዋ፡ጊዜ፡ከነልጇ፡ጥሏት፡ሔዷል፡ይሔን፡ስሜት፡እንደሴት፡ታውቂዋለሽ።ጉዳይሽ፡ሚስቱ፡ሳትሆን፡ሌላነውና፡ልብሽን፡አፅድተሽ፡ሚመለከትሽን፡ብቻ፡አድርጊ።እዚቢሆን፡የሞተው፡ሚስቱን፡መጠርጠርሽ፡ግልፅ፡ነበር። ወሬለማሳመር፡የሰውን፡ስም፡ማጥፋት፡አይጠበቅብሽም።የባል፡እህቶች፡ፀባይ፡አንድ፡ነው።

    • @avap5
      @avap5 หลายเดือนก่อน +4

      የልጆችን እናት ካወቁ ንገርዋት የኢንሹራንስ ብር የሷ እና ልጆች ነው

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c หลายเดือนก่อน +1

      Wow amazing respect my sister thank you 👍

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 หลายเดือนก่อน +50

    ወይ ድፍረት። በሀይማኖት ሸፉን እነዲህ አይነት አይን ያወጣ ወንጀል ሲሰራ መስማት እጀግ በጣም ይገርማል።
    እሀታችን እግዚአብሄር በሁሉ ነገር ይርዳችሁ።

    • @ninaatna5689
      @ninaatna5689 หลายเดือนก่อน +3

      Pente bemulu leba new 👹👹

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi หลายเดือนก่อน

      @@ninaatna5689 not only them orthodox believers too we heard alot in orthodox believers ingeneral religion is a cover up for those creepy robbers it doesn't matter which kind of believers you're it can happen in any kind of religion's may God help our sister no one else's 🤔🤔

    • @tiruworkdamena9524
      @tiruworkdamena9524 25 วันที่ผ่านมา

      አይባልም

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 หลายเดือนก่อน +33

    አሜሪካ ውስጥ ያሉ የአደንዛዥ እጽ ተጠቃሚዎች በብዙ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት አደጋ እያደረሱ ይገኛሉ ።በጣም ያሳዝናል።የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ እንጂ ሌላ ምን ይባላል።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z หลายเดือนก่อน +6

      እሜሬካ ውስጥ የስው ልጅ መብት እይደለም የእንስሳ መብት የሚከበርበት ሀገር ነው..እስገድዶ እደንዛዥ እፆ የሚስጥሽ የለም ..የስው ልጅ ወደሱስ የሚገባው በምርጫ ነው...!!!

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 หลายเดือนก่อน +3

      Agatame new egziabher yetebken malet new hulum zega lay yedersal .

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-rq3rm9in5zየእንስሳ መብት ይከበራል ፣ የጥቁር ሰዉ መብት ግን ከእንስሳ ያነሰ ነው ፣ እያታለሉ አይደል የሚሰጡት ፣ ከማስገደድ በምን ይተናነሳል ፣ ልጆቹን ቀስ በቀስ አይደል የሚከትቡት ።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z หลายเดือนก่อน

      @@elsa3589 እንቺ ምስኪን ያባርነት መንፈስ ያለቀቀሽ ነሽ...ሁሌም ነጭ ላይ እያሳበብሽ ማልቀስ ተይና Land of opportunity 👈🏽ሀገር ላይ የፈለግሽውን ሀገርሽ ላይ መሆን የማትችውን እሜሬካ ውስጥ መሆን ትችያለሽ.... እሜሬካ ብቻ ሳይሆን ዘረኝነት ሁሉም እለም ላይ እለ....ልዩነቱ እሜሬካ ዘረኝነት በስሱ ቢኖርም ከመብት ጋራ ነው ብሎም ነጩ ብቻ ሳይሆን ጥቁሩም ኤዢያዊውም ሜክሲካኑም ወዘተ ሁሉም በየጎራው ዘረኛ ነው ....ጥቁሩም የሌላውን እፍሬካ መጤን እይወድም ...

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z หลายเดือนก่อน

      @@elsa3589 ሲሉ ስምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች እሉ....🤔የምን ክትባት 😂😂😂

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 หลายเดือนก่อน +6

    እባካችሁ ኢትዮጵያን እርዷት እባካችሁ😭😭😭😭😭 እንደዚህ ያደረግሽው ሴት የሰላም ኑሮ እየኖርሽ ነው?????? እግዚአብሔር የእዉነት አምላክ ይፍረድ😭😭😭😭😭

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ እህታችን እጅግ በጣም ታሳዝናለች ፍርድ ሁሉን ከሚችል ከላይኛው ጌታ ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn หลายเดือนก่อน +24

    አይደለም በሕግ በእኛ በባህላችን እራሱ ነውር ነው የደም ብር ያጠፋል እንጂ አይሳድግም በርቺ እህቴ እውነት ከፈጣሪ ከሕግም ይስጥሽ ....

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c หลายเดือนก่อน +32

    እግዚአብሔር በቃቹ በለን በዚህ ዘመን መቼም ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀን ቀን በቀን የሚሰማው ችግር መከራ ስቃይ እንባ ሆነ ጌታዬ ሆይ እንደበላችን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ታረቀን

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน +7

    ግራ የሚጋባ: አሜሪካ ያለችው ለበጎ ብላ እሬሳ እንዲላክ ይሆናል: የኢንሹራንስ ብርም ካለ ለሚስቱና ልጆቹ ነው::

  • @maremarenesh3487
    @maremarenesh3487 หลายเดือนก่อน +3

    እናት ፈጣሪ ያጽናሽ ባክሽ ለልጆቹ እድገት የተናገርሽው ነገር ጥሩ አይደለም ችግርም ቢኖር ለወንድምሽ ልጆች እድገት ስትዪ ትግስት ያስፈልጋል

  • @user-tl1pm6fr3t
    @user-tl1pm6fr3t หลายเดือนก่อน +19

    ወይ ሰው ከንቱ አላህ መርዝ ያርግባት ይች መናጢ 😭😭😭

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 หลายเดือนก่อน +16

    እባካችሁ የመንግስት አካላት እርዱዋት ፖሊስ ወይም ፍርድ ቤት እውነቱን አውጡላት በጣም ታሳዝናለች አሁንም ደግሜ እግዚአብሔር ይርዳሽ እላለሁ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚብሔር ይሥጥልን አለመሠገድ ህዝብ ትረዳለህ 🙏 እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ወደዛው ነን ተፅናኑ ህመምሽ ይገባኛል ጌታ ይድረሠላችሁ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 หลายเดือนก่อน +9

    1=እንዴ የልገባኝ ነገር ከእሷ አ.አ መምጣት ጋ ምን አገናኘው?
    2=እናቷን ወደ ኖርዌይ ለመውሰድ ምን ያገናኘዋል?
    3= ባልና ሚስት መሃል ያለውን ፀብ ባል ፣ሚስት እና እግዚ/ር ብቻ ናቸው የሚያቁት ይህ ሆኖ ሳለ ቤተሰብ ገብቶ አስተያየት ባይሰጥ ጥሩ ነው እሷ ናት የገደለችው ላለችው ሚስቱን ማለት ነው ፀብ ይኖራል

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx หลายเดือนก่อน

      Bedenb alsemahem malet new lesu mels setech iko

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 หลายเดือนก่อน +19

    ለሷ የተሰጠው ዶክመንት ኮፒ ይስጡሽና ወደ አ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይቅረብ ፣ያኔ ፖሊስ በራሱ አጣርቶ መልስ ይስጣል ።

  • @mickeybtw2575
    @mickeybtw2575 หลายเดือนก่อน +20

    አንዳንድ ነገር የተምታታ ነው እናቶን ለማሳከም ምን ይከለክላታል ትንሽ የተጋነነ ነገርአለ

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr หลายเดือนก่อน +5

      don't judge bru

    • @keyayene3325
      @keyayene3325 หลายเดือนก่อน +2

      Bedebe degami adametena yegebahale mesemat sayehone madametn tegbar lay awelew

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน +7

    ገንዘብ ነው እንዲ እሚያደርግ? የልጆቹን እድሜ እንኳ የማታቅ አክስት: ከኔ ሌላ ለወንድሜ?? ሁሉም ተዋናዮች ደሞ ፔንጤ መሆናቸው ግርም ይላል::

  • @yoditbemnt812
    @yoditbemnt812 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሞች እህትቶች በተለይ አሜሪካ ላይ ያላቸው እባካችሁ ለእነዚህ ቤተሰብ ጎን አንቁም አንነሳ ከሰማሁት ሚድያ እንደዚህ ግን አላየሁም ወገኖች ደጋግ ኢትዮጵያን ጥሪ ነው ጌታ ይረዳናል እዮሃ ሚድያ እደማታሳፍሩን አምናለሁ😢😢😢😢😢

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 หลายเดือนก่อน +27

    ምን ክፋ ሴት ናት ግን ስንት አመት ልትኖር ነው በደም ዋጋ?የቸርች ሰው አትመኑ 😢

  • @SelimHassen
    @SelimHassen หลายเดือนก่อน +83

    የዛሬውስ ገና ከመጀመሪያው ይጨንቃል😢😢

    • @yayahala615
      @yayahala615 หลายเดือนก่อน +1

      😭

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄ እውነታ መጨረሻን ማወቅ እንፈልጋለን በጣም ያሳዝናል

  • @user-pf9mf5tp3f
    @user-pf9mf5tp3f หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት አምላክ ጌታ እየሱስ !!!!! እውነቱን ያውጣልሽ !!!!!

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 หลายเดือนก่อน +13

    አይ እህት አለም ወንድምሽ እረፍተቅዱሳን ያድርጋለት ፍትህ ከዚች አለም ርቃለች ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ መጠበቅ ነው😢

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 หลายเดือนก่อน +28

    ምን አይነት ሰይጣን የሆነች ሴት ነች ግን?እግዚአብሔር እናትሽን ፈጥኖ ይማርልሽ።
    እግዚአብሄር የሰራዋን ይሰጣት።

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢 እንዴት እንዲ ትላላቹ በድፍረት
      በደጉ ዘመን ተቀብላ አኑራ ከዛ እራሱን ችሎ ተከራይቶ እየኖረ አደጋው ተከሰተ ከዛ አስክሬን ለመላክ ንብረቱ የትም እንዳይወድቅ እንደ ቤተሰብ ከጎኑ ሆና ቀረበች እንደውም የዋህ ስለሆነች እንጂ አላቅም ብላ ዝም ብትል ጥሩ ነበረ ??? ለማንኛውም ከዚ ታሪክ እኔ እንደተረዳውት የፈለገ የቅርብ ሰው ቢኖር እንደ እሩቅ ሰው ቆሞ ማየት ነው ::

    • @khadeejahteyeb9050
      @khadeejahteyeb9050 หลายเดือนก่อน

      በምን አወቅሽ ሰይጣን መሆንዋን አንድ ሳይድ ብቻ እየሰማችሁ ዛሬ ወንድሜ ስለተገደለ ብር አገኛለሁ ያውም በሚሊየን እያለች የምትቃዠውን ምስኪን ይልቅንቂ በያት ይሄን የቪክቲም ስሜት ከራሷ ታውጣ ያቺም ብትጠየቅየምትለው አላት እንኡ አውቂያት አይደለም የማውቀው ግን አሜሪካን አገር ድራግ ዲለሮች ስለተገዳደሉ ገንዘብ አይሰጥም በፍፁም ውሸት ነው ንቂ በሏት በሞተሰው መነገድ ያቁሙ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน

      ውስጥን ሳታውቁ አንድ ሳይድ አይታችሁ አትፍረዱ እባካችሁ!!!

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 หลายเดือนก่อน

      ​@@khadeejahteyeb9050እኔም ግራ ገባኝ ማነው መንግስት ነው ካሳ የሚከፍለው?

    • @fatma6629
      @fatma6629 หลายเดือนก่อน

      ​@liethiይሆናልopawit3584

  • @kemilaissa3110
    @kemilaissa3110 หลายเดือนก่อน +34

    የ የአሜሪካ ሰው በጣም ጨካኝ ነው ሲበዛ ራስ ወዳድ ነው 😢😢😢😢 የስራዋን ይስጣት

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 หลายเดือนก่อน +4

      ተሳስተዋል ። አሜሪካ የህግ ሀገር ነዉ።በቅርቡ ትይዛለች

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እንጂ አበሻ በአበሻ ላይ የሚያደርሱት ግፍ እና በደል ከአቅም በላይ ነው ፣ አበሻ በጣም በጣም ከባድ ማህበረሰብ ነው

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน

      ​@@kirstanmore1709የአሜሪካ ህግ በብዙ የሚሰራው ለነጮቹ ነው ፣ ጥቁር ከጥቁር ጋር ከሆነ እንብዛም ነው ፣ ምናልባት የኢንሹራንስ ገንዘብ ስለሆነ ትንሽ ህጉ ሊጠብቅባት ይችል ይሆናል ።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน +4

      አረ አረ አረ ለቃልዎ እርማት በጥቂት ሰው ክፋት ሁሉም አይጭፍለቅ ግን ወገን ሀሳቦን እጋራለሁ ሀበሻ በአጠቃላይ አረመኔ ነው እርሶ እሜሪካን እሚኖር ስላሉ ነው በአሜሪካን እሚኖር ርንሽ ህልውና እለው ኢትዮጵያ ውስጥ እሚኖረውስ እሚሰማው እሚድረገውን ይሰማሉ???????

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน

      Kemilaissa ወደ ገጠር ነው መሰለኝ እሚኖሩ ስለለሜሪካ አሉ አሉ ነው እሚያውቁት!!!

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk หลายเดือนก่อน +5

    ሰዎች እባካችሁ ከሞት ቦኃላ ሕይወት እንዳለ እናስብ በአደጋ የምመጣ ሃብት ከቤተሰብ ውጭ ለዛውም እናት እያሉ አደጋ ነው ነገን ማን ያውቃል ?

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j หลายเดือนก่อน +24

    አረ ኢትዮጲያውያኖች ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ❤❤❤

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያውያንማ ወርደናል 😭😭😭😭

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 หลายเดือนก่อน +23

    ከአዲስ አበባ ሊወጣ የሚችለው ዶክመንት ከፍርድ ቤት የወራሽነት ማረጋገጫ ነው።ሀሰተኛ ነው ብሎ በማቅረብ ሊሰረዝ ይችላል።

    • @ashutadesse4791
      @ashutadesse4791 หลายเดือนก่อน

      ከአዲስ አበባ የወጣውን የእህትነት ደብዳቤ ብታገኚ እና እሱን ዶክመንት ማስረጃ በማድረግ ሴትየዋ ላይ ክስ በመመስረት ያ ዶክመንት ን ሐሰተኛ የሚል ውሳኔ በማሠጠት ውሳኔውን በመያዝ ፖሊስ ደብዳቤ እንዲፅፍ ማድረግ ይቻላል::

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናናችው ለልጆቹ ማደጊያ ያስፈልጋቸዋል የሱ ንብረት ሁሉ የልጆቹ ነው የሚያስፈልገው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 หลายเดือนก่อน +5

    ለኔ ግልፅ ያልሆነልኝ ወንድምሽ በ አሜሪካ ሲኖር ተቀብላው የነበረችው ሴት ለ ግሪን ካርድ አፕላይ ሲያደርጉ ሴትየዋ ፎርሙ ላይ እህት ተብላ ውክልና ከተሞላች ህጉ ወረቀቱን እንጂ ደም አያይም ምክንያቱም ወንድምሽ በ አሜሪካ ሲኖር ተጠሪ እህቴ አሜሪካ ያለችውን ሴት ከሆነ የሞላው ህጉ ወንድምሽ የሜላውን ፎርም ነው የሚያፀድቁት ጉዳዩ ኢትዮጵያ ከ አሜሪካ ይዛ የሄደችውን ወረቀት በማየት ነው እህትነቷን ያፀደቁት እህትዋ እኔ አንድ ሰው ስፖንሰር አርጌ ምንም ዝምድና የለንም ነገር ግን ልጁ እኔ ጋ በነበረ ጊዜ በ ሃላፊነት እህት ተብዬ ተወክዬ ነበር የ አሜሪካ አርሚ ሆኖ ሲቀጠር በህግ የኔን ስም አውጥቶ አገርቤት ያሉትን ቤተሰቦቹን ፎርም ላይ አስገባ በ ኢራቅ ዘምቶ አደጋ ደርሶበት USA ሲመለስ እንደ ቤተሰብ ጠየኩት ታላቅ ወንድሙ ከ ኢትዮጵያ መቶ አስታሞ ከሞተ በሆላ በ እውነተኛ ሰነድ እሬሳ ይዞ ወደ ሃገር ሄደ ይህ ሰው ኢንሹራንሱን ቤተሰቡን ባያስገባ ጉዳዩ እህትም ባልሆን ተጠሪ የምሆነው እኔ ነበርኩ እህትዋ ተረጋጊ ወንድምሽ ወደ እውነተኛው ቦታ ሄዷል ግን እህት ወይም እናት ስለሆንሽ ፎርም ላይ ካላስገባቹሁ ዱሙቡሎ አታገኙም ።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน +11

    አዘንኩ፡ለገዘብ፡ብለው፡ሰውን፡ማሰቃየት፡እህቴ፡ውጭ፡ያለን፡ወደን፡ካገራችን፡አልወጣንም፡በችግር፡በተለያየ፡ምክንያት፡ግን፡ስንረዳም፡ኖረን፡ሁሌም፡እንከዳለን፡እምላክ፡ይርዳሽ፡ወገኔ፡

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ እህቴ ጌታ ከአንቺ ጋ ይሁን አይዞሽ እግዚአብሔር የፍትህ አምላክ አለ

  • @abentekelly9387
    @abentekelly9387 หลายเดือนก่อน +27

    እወነት ነው አሚሪካን አገር አንዳንድ ሀበሻች የinsurance ገንዘብ ለመብላት ብዙ ይዋሻሉ, በአሁ ሰአት ኢትዮጵያዎ የአለማች ጨካኝ እና አጭበርባሪ ሆኖል

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน +1

      አሜሪካን ህግ አለ ኢትዮጵያ አይደለም!! መታወቅ ያለበት አሜሪካን በዶክመንት ነው!!! ዶክመንት ሲሞላ ኮንታክቱ ሴትየዋ ትሆናለች!!! ኮንታክት ሲሞላ እህቴ ብሎ ይሆናልየፃፈው ስለዚህ አሜሪካን ማታለልአይቻልም!!!

    • @BetelTekl
      @BetelTekl หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው እህት ብሎ ሞልቶዋት እንዳይሆን እንጅ ከአሜሪካ ህግ ልታመልጥ አትችልም መዘዙ ከባድ ነው።

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እህት አላህ እምባሽን አላህ ያብስልሽ አብሽሪ ሀቅ ተደብቃ አትቀርም አንቺ እራስሽን አጠንክሪ ለእናትሽ ኑሪላት የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚች እህታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg หลายเดือนก่อน +12

    አይ የሰው ልጅ ያልሰራነው ምን አለ በዚህ ምድር 😢😢 ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @user-go8cd7bl3t
    @user-go8cd7bl3t หลายเดือนก่อน +10

    ያንቺ ደሞ ከፋ እንዴ ሚስቱ ምን ታርግሽ ደና ሰው ቢሆን 6 አመት አሜሪካ ሲኖር ሚስቱንና ልጆቹን ለምን አሎሰደም በቀናነት ነው ምጠይቅሽ

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት አይ ሰው ልጅ ክፋታችን እሰቲ ራሰሸን ጠብቂ እህታችን አይዞሸ 😢 በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😢

  • @SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
    @SEMIRAMOHAMMED-mu6nj หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እውነት ይወጣል እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ይፈርዳል

  • @user-er1dj6mh4c
    @user-er1dj6mh4c หลายเดือนก่อน +12

    የኛ ጉድ አያልቅ እንስማው.
    አለምዬ ታላቅ ሰው!

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue หลายเดือนก่อน +2

      እረ አሁንስ እኔ በዚህ ሚዲያ በምሰማው ነገር ሰውን ማመን አልቻልኩም ሰለዛህ አንዳንዴ ለጭንቅላታችንም (ላቱም) የሚያሰደስት ነገር ብንሰማ ጥረ ነው።

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q หลายเดือนก่อน +6

    it's heartbreaking እግዛብሔር ያፅናችሁ

  • @TheLala6490
    @TheLala6490 หลายเดือนก่อน +2

    Strong woman you will winn by the greac of God❤

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +3

    ሚስቱ ምን ታድርግ። እውነቷን ነው ህይወት ይቀጥላል።

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 หลายเดือนก่อน +23

    ህመሟ😢😢😢😢 በስመአብ
    ህገወጥ ሰነድ የምትሰጡ የመንግስት ባለስልጣናት ይህ እንባ ይውቀሳቹ😢 ሌላ ምን ይባላል
    በሀገራችን መብት በወረቀት እንጂ በተግባር የለም በእግራችን ሄደን ጉዳያችን መጨረስ አንችልም ምክንያቱም እጃችን ኪሳችን ውስጥ ገብቶ ጉቦ ካልሰጠ እንዲህ ነው መጨረሻችን
    አንዱአለም እባክህ ይህን ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤትም ወደ አዲስአባ ፖሊስ ኮምሽንም ውሰድላት
    ወደ አይደለም እንዲህ የምታነቧ ህመሟን ማንም አይረዳም እንደሷ ካልሆንን

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 หลายเดือนก่อน +1

      Ethiopianim masilohaachawe nawe yihe Meraja woda America police biderise mine endamifaxare bawokut nebera

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ የወንድምሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለዝች እንደ ጤዛ ለምታልፍ አለም ይህ ሁሉ ክፋት እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ እግዚአብሄር ያፅናናሽ የወንድምሽን ነብስ ይማር ባቀረብሽው ነገር ላይ ቅር ያለኝ በወንድምሽ ሚስት ላይ የሰጠሽው ሀሳብ ልጆቹንም አላካተትሽም ያንቺና የናትሽ ተገር ነው ያነሳሽው ልጆቹስ አባት ያጡት የሚገባው ለልጆቹ ነው አላልሽም ልጆቹ እየተሰቃዩ ነው ላልሺው አንቺ እናት ነሽ ልጆችሽን ታሰቃያለሽ የወንድምሽ ሚስትም ልጆቹዋን አታሰቃይም ችግራቸውን የሚያዉቁት ባልና ሚስቱ ናቸው ሂወት ይቀጥላል ብላ ፖሰተች ወንድሜ ተቃጠልኩ አለ እሱ ምን እንዳደረጋት ታዉቂያለሽ ልጆቹን ይዛ ደሞ ወቀሳ ይሄ ነገር ልክ አይደለም የእህትነት መብትሽን አረጋግጪ ሴትየዋንም በህግ አሸንፊያት ኢንሹራንሱ ግን የሚገባው ለልጆቹ ማሳደጊያ ነው ህጉ ከፈቀደ የልጆቹ እናት ከልጆቹዋ ጋር ወደ አሜሪካ ቢሄዱ ወንድምሽን የምትወጂ ከሆነ በልጆቹ ካሺው አሳድጊ አስተምሪ ለቁም ነገር አብቂለት የልጆቹ እናት ይሄን ፕሮግራም አይተሽ ብትቀርቢ የልጆቹን መብት አስከብሪ

  • @ethiotina1
    @ethiotina1 หลายเดือนก่อน +3

    Setiyewa be positive adiriga lihon yichilal eresa Ethiopia mewiseduwa rasu tilikinet new. May be try to interview the women

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ ቁስልሽ በጣም ከባድ ነው ምንም ቃላት ልያፅናናሽ አይችልም ማፅናናት የሚችለው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ::
    በንግግርሽ ቅር ያለኝ ግን ስለወንድምሽ ሚስት የተናገርሽው ትክክል አይደለም የእግዚአብሔር ፍቃድም አይደለም ወንድምሽ ህይወቱ ያለፈው በመኪና አደጋ ነው ስለህይወቱ ማለፍ እስዋ ተጠያቂ አይደለችም እንደገና ወንድምሽ ቢሆንም በመካከላቸው ያለውን ቅራኔ አንቺ አታውቂም በትዳር መክከል የአንድ ወገን አይኮንም በባልና ሚድት መካከል ብዙ ነገር ሊኖር ይችላል እንደገና የወንድምሽ ልጆች እናት መህንዋን አትዘንጊ የስሙ መጠርያ ልጆች ዘር የሚተኩ ልጆች ወልዳላችሁዋለች ::
    እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው ተባረክልኝ

  • @zerfecheru3089
    @zerfecheru3089 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ያበርታሽ በወንድምሽ ላይ የተደረገውን በደል ለመበቀል ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ የመጣብሽን በደል ፍፃሜ ለማድረስ ህመምተኛ ነኝ ስላልሽ ቆመሽ ጥግ ለማድረስ መቆም አለብሽ ከምንም በላይ ፈጣሪ የእውነት አምላክ ነውና ይፈርዳል።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน

      እስቲ መጀመሪያ ሁሉንም እናዳምጥ!! ከሪህብሌሽን ሰንተር ሊጠፍ ይችላሉ!! ሌላው ከእስር ቤትም ይጠፋሉ እህት ነኝ እንዴት ልትል ትችላለች??? ሌላው አሜሪካን ሀገር ስራም ስንገባ ህክምናም ስንሄድ ኮንታንት እናስገባለን!! ይህች ሴት ምዋቹ ኮንታክት አድርግዋት ይሆናል ኮንታክት ሲፅፍ ደሞ እህቴ ብሎ ሞልትዋት ከሆነ!! መብት አላት!! ባለትዳር ከሆነ ሚስትየው የታለች??? ሚስቱ የምዋች ተጠሪ አይደለችም?????

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน

      በምን አወቁ በደል መሆኑን??? አረ እናስተውል እርሶ አሜሪካን ነው እሚኖሩት ወይንስ ኢትዮጵያ????

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 หลายเดือนก่อน +1

    ኢዮያ መድያ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም ለአንቺ ዳግም እግዚአብሔር ጤናና። ሰላም ይስጥሽ ሁሉም ያልፋል

  • @bety2338
    @bety2338 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ። እግዚአብሔር ያፅናናችሁ። እቺ ክፉ ሴት እና ቤተሰቧ ለገንዘብ ብለው ለሰሩት ሴራ ይከፍላሉ።

  • @feventesfaye8977
    @feventesfaye8977 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እህት በዚ አይነት ሁኔታ ሰላየሁሽ በጣም አዝናለሁ ጌታ እግዚሀቡሄር ይርዳሸ።
    ግን ቢረሳ ቢረሳ የነዚን ቤተሰብ ዉለታ እደዚነዉ ምትመልሸዉ?
    አባትሸን ከሆምለሰ ቦታ አንሰተዉ ረድተዉ ኑሮ አሰጀምረዉ አባትሸ በጠና
    ሲታመሙ እናትሸንና ወንድምሸን ከሀገር ቤት አሰመጥተዉ አኑረዉ ረድተዉ አባትሸን ነብሳቸዉን ይማር ሲያርፉ በክብር ተቀብረዉ እናትሸን በክብር ወደሀገር ቤት ሸኚተዉ ወድምሸን አኑረዉ ቦታ አሲዘዉ ኑሮ አሰጀምርዉ በተፈጠረዉ መጥፎ አደጋ ይሄ ቤተሰብ እራሱን ሰቶነዉ ያገለገላችዉ። እህቴ ወደቀልብሸ ብትመለሺና ሰላም ብትፈጥሪ ይሻላል
    ገንዘብ የክፋት ሁሉ ምንጭ ነዉ ይላልና ቃሉ።

    • @ItiswhatitisFe16Fe22
      @ItiswhatitisFe16Fe22 หลายเดือนก่อน +1

      Firstly, let me teach you about that homeless man! That man was dedicated his entire life to the freedom of his people. Let me remind you of one thing; he was not one of those who benefited from the hundreds of thousands of tithes the Oromo people paid like your father do. Secondly, you know nothing about this family to even speak. Did your friend tell you what they did to Bizuayehu? No, they did not. Thankfully, my friend was brilliant and documented his life in his writings! “ The only person who eat bread in the morning with peanut better for the last 6 month is me.” So, you can support whomever you choose. Just remember, they may have told you the history they wanted to portray about this family to the Oromo people, but I know the truth Bizuayehu lived. Lastly, he was lonely and unwanted until his passing. They didn't even know his rented apartment address. Suddenly, they claim to be his sister just to take control of his assets! Good luck with it!!!

    • @lovejoyandlaughter6695
      @lovejoyandlaughter6695 หลายเดือนก่อน

      @@ItiswhatitisFe16Fe22 you can’t back up your story with facts, so you have to attack others to prove a point? That’s too low…

    • @ItiswhatitisFe16Fe22
      @ItiswhatitisFe16Fe22 หลายเดือนก่อน

      @@lovejoyandlaughter6695 fraudulent marriage certificate, signed death certificate, unlawful invasion of privacy, removal and destruction of someone’s property………. Bro she must feel sorry for underestimating Nigat. The whole world is with her. She know how to solve this types of intentional and intentional fraud. Tell your friend to return everything she stole from my friend apartment now. You have big mouth but no knowledge. I can’t believe you!!!!

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 หลายเดือนก่อน +21

    ምናልባት ይች ሴት በጊዜው የአሰከሬኑን process የሚወስድ አካል ባለመኖሩ እሷ ስለደረሰችና አንች ማነሽ ብለዉ ሲጠይቋት እህት ነኝ ብላ ቀርባ ይሆናል

    • @ht3077
      @ht3077 หลายเดือนก่อน +2

      America hulum sew be sira botan yihun hulubota emergency contact (be adega gize tetery yinorewal I’m sure she is his emergency contact

    • @ht3077
      @ht3077 หลายเดือนก่อน

      lelaw degimo endih beklalu genzeb kalew leswa anstew ayisetwatim

    • @ht3077
      @ht3077 หลายเดือนก่อน

      Funeral houses( ye resa makoy bet genzebu betam bizu new

    • @alembekele
      @alembekele หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ልክ ነሽ እኔም እንዳዛ ነው የገመትኩ አስታውሳለሁ አደጋው በተከሰተ ጊዜ ሴትየወዋ ኒውስ ላይ ቀርባት ጋዜጠኞች ስታወራ ነበር እህት ነኝ አላለችም የሟች የቅርቡ ሰው እንደሆነች ነበር ስታወራ የነበረው

    • @nunu7353
      @nunu7353 หลายเดือนก่อน

      @@alembekele what’s her name?

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው እንባ አይኑርባችሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል😭በስመአብ ለመስማትም ይጨንቃል።እግዚአብሔር ዳኛ ይሁንልሽ።እራሳሁን ጠብቁ ነገ ሌላ በን ነው።

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ዘንድሮ 😭 በርቺ እህቴ አሜሪካ አጭበርብሮ መኖር ያውም በውሸት ዶክሜት እባካችሁ አቅም ያላችሁ አግዙአት ምን አይነት ጨካኝ ናት🫢

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኢንሹራንሱ ገንዘብ የሚመለከተው ላንቺም አይደለም እህተም ነኝ ያለችውን አይመለከትም የሚመለከተው ለልጆቹ ነው እናትሽንም አንቺንም እግዚአብሔር ይማራችሁ ለወንድምሽ ነብሱን ይማረው

    • @avap5
      @avap5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የልጆች እና የእናት

  • @rajarayes5458
    @rajarayes5458 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢 MY deepest condolences my dear GOD bless his soul 🙏🏽 🖤
    I hope u & ur family get the JUSTICE u all deserve !!!God send u all strength in this bad times!🙏🏽🙏🏾💚💛❤

  • @manjafekade9039
    @manjafekade9039 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሕዝብ በሕዝብ ላይ መጨካኬን ተጀምሮአል ለኢትዬጰያኖች እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያስገዛ እንጅ ከባድ ነው።እህቴ የወንድምሽ ደም እግ/ር ይበቀልልሽ።

  • @tuteshituteshi2193
    @tuteshituteshi2193 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስደንጋጭ ነው. አይዞሽ. እግዚአብሔር. ይረዳሻል

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ አሏህ ያፅናሸ. ውሥጥሽ ተጎድተሻል አይዞሽ😢

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል በዚህ ዘመን የማይሰማ ግፍ የለም አንቺግን እህቴ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ የልብ ችግር ካለብሽ ከባድ ነው እግዚያብሄር ይፍረድልሽ እህቴ😭🙏

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 10 วันที่ผ่านมา

    እውነታውን እግዚአብሔር ያወጠዋል ቢዘገይም እውነት ትወጣለች አይዞሽ በርቺ ፀልይ

  • @user-fj7jh9jk8i
    @user-fj7jh9jk8i หลายเดือนก่อน +2

    ነገሮችን በእርጋታ ማየት የተሻለ ይሆናል መጀመሪያ ልጁ በህይወት እያለ በአደጋ ግዜ እንድትጠራ ከሞላት የአሜሪካ መንግስት እሚያውቀው እሱዋን ነው አብሮት የሚኖረው ልጅም የጣራው እሱዋን ነው ብለሻል ስለዚህ ይህቺ ሴት ምናልባትም በጣም ብዙውን ችግር ሸፍናላችሁላች ማለት ነው,አሁንም ካንቺ ከስጋ እህቱ በላይ እሱዋ ድርጊቱ በተፈፀምበት ቦታ ላይ ያለችው የቅርብ ተጠሪ ጉዳያችሁን ብታስጨርሰው ይቀል ነበር, ገንዘቡ እጁዋ ላይ ሳይገባ ይገኝ አይገኝ ንኩዋ ሳታቁ ምናልባትም ትልቅ ውለታ ያረገችልሽን ሰው በዚህ መልኩ ባትካሰሱ ጥሩ ነው ,ለገንዘብ ላ አድርጋው ከሆነ ግን አንቺ እናትሽን እን የልጆቹን እናት ይዘሽ ብትከራከሪ ይቀልሻል ካንቺ እንሱ ይቀርቡታል,እግዚአብሄር ይርዳችሁ.እህቴ በወንድምሽ ላይ የሆነው ያሳዝናል,

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ይገርማል አካባቢዉን አዉቀዋለሁ ሰፈሬ ነዉ ዱከ እስትሪት ባወቅኃት ይኽችን አጋሰ ስ አሳማ ባገኘኂት ይኼኔ በየቀኑ አያት ይሆናል ሰዉ እንዴት ከሌላዉ አይማርም ይኽ ልጅ ረጅም ሲያስብ ቅርብ የቀረ ደም ይፋረድሻል አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የሀዘን ዳርቻ ያድርግልሽ አይዞሽ እዉነቱ መዉጣቱ አይቀርም አይዞሽ ድንግል እመቤቴ ትርዳሸ እባክ አንቺም ለልጆችሽ መኖር ስላለብሽ ተረጋጊ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 9 วันที่ผ่านมา

      😢simetawi anihunn lelawun enasib beteley lijochun andande tiru madiregim bekifat yikeyeral

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሺ የኔ ማር አይዞሺ ድሮውንም የቅርብ ሰው ነው ጠላት የሚሆነው ያከሪም አይዞሺ እማ ለልጆችሺ ስትይ እራስሺን ጠብቂ

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣለት ለወንድምሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @yemeserachtefera9344
    @yemeserachtefera9344 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ ሁሌም ከተበደሉት ጎን ነው እግዚአብሔር

  • @user-iw4be6ol1o
    @user-iw4be6ol1o หลายเดือนก่อน +6

    ኢንሹራሱ የሚገባው ለልጆቹ ነው ሌላ ለማንም አይደለም

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน +1

      በልጅነት ከሞላቸው እንጂ ጭራሽ አያገኙም ፣ ቤተሰቦቹ ብቻ ነው የሚያገኙት

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem หลายเดือนก่อน +4

    ፋትህ ለወድማችን እምትሉ ላይክ አድርጉ😢

  • @user-rz8ru3tb7i
    @user-rz8ru3tb7i 29 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ በጣም ከፍተናል በጣም ገዘብ ወዳድና እራስ ወዳዶች ሆነናል ሁላችንም ባይሆንም ፈጣሪ ያፅናናሽ

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ❤ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝሻል.❤ ሚድያ ማውጣትሽ ትልቅ ነገር ነው ብዙ ህዝብ ያግዝሻል.❤

    • @AhelamSied-zk7nq
      @AhelamSied-zk7nq หลายเดือนก่อน

      Meche justified endmenehon btame enafekalhu motachehu asazenognal gen y wendemesh miste mendene new teffatua??
      Even if leala abebea bihon enquan b car acident lmote see mene wenjelgna yasebelatale