HELLO MY CORINTHIANS BROTHERS AND SISTERS. BROTHER AMAN ALREADY REPENTED ON PUBLIC. WE DON'T FOLLOW TB JOSHUA SYMPATHIZERS. GOD IS THE ONLY ONE WHO JUDGE US NOT FALSE TEACHERS. WE NEED TO REED OUR BIBLE . WE LOVE AND RESPECT SISTER MAHI , BROTHER AMAN AND BROTHER ABEL .
you need to repent and follow the true God from your heart, not from your mouth. Holy Spirit is working and reviling the darkness in those tiktokers. All these tiktokers' sympathizers need to repent as well. follow Jesus according to his word
the tiktokers that you mentioned by name need to repent and follow God from heart, not from mouth. Also, all sympathizers of these tiktokers need to repent and follow Jesus according to His word. Holy Spirit is working mightly in revealing the darkness in these tiktokers. repentance and back to the true God is the only solution they have; including you.
ነብይ ጆሲ እያንዳንዱ ኢንተርቪው ላይ የእግዚያብሄርን ታላቅነት የልጁን የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በእውነት ተናግረሃል በብዙ ተባረክ
ነብይ ጆሲ የእግዚአብሄርን ማዳን በአንተ ላይ ስላየው የእየሱስ ስም ይባረክ በርታ የረዳህ ያገዘህ ካንተ ጋር ነው አሜን
ጆሢዬ የምወድህ እግዛብሔር ይባርክህ ዘበንህ ሁሉ ከነሙሉ ቤተሠብህ የለመለመ ይሁን ጌታኢየሡሥ ጠጋውን ያብዛልህ ተባረክ
Geta yebarkhi Nebiye Jose ❤❤❤❤❤ Efi betam dese yemele ferogeram new Lbizuwoche teyake yneberewun zare Nbiye Josen Akerbehi ferogeramun selazegajehi Geta yebarkhi ketelebet shalom❤❤❤❤❤❤❤
መድሐኒያለም ምሕረቱን፣ፍቅሩን ያድለን፣ወደ እናት ሐይማኖታችን ኑ እጇን ዘርግታ ትቀበላችኋለች
ወንድሜ እናት ሀይማኖት የሚባል የለም ከዘመናት በቫቲካን በምትመራው የሐይማኖት ተቋም ውጡ አይናችሁን ግለጡ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ!! ጌታ እየሱስ እምነት ይኑራችሁ እያለ ነው ደጋግሞ ያስተምር የነበረው❤የኛዎቹ ሀይማኖት ብለው ተርጉመውት እንጂ በሌላ ቋንቋ እንግሊዘኛን ጨምሮ እምነት እምነት ነው የማለው.
Faith =እምነት
Religion=ሀይማኖት
እና ወንጌል እየሱስ ነው እምነት እየሱስ ክርስቶስ ነው። ከሰማችሁ ከንቱና የሰው ስርዓትና ፀረ መፅሐፍ ቅዱስ ከሆነው ስርዓት ውጡ ታቦት,ገድላትን,ስዕላትን ማምለክ መስገድ መጠቀም አቁሙ ሁሉም በቫቲካንና በዘረያዕቆብ መሪነት ህዝቡን ለመቆጣጠር የተመሰረተ ከንቱ ፀረ መፅሐፍ ቅዱስ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት ህይወትነት የሸፈኑ ናቸው ሀይማኖት እያላችሁ በተቋሙ አትመኩ!!! በወንጌል ላይ ተመስረቱ በመፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ተመስረቱ ሌላው ሁሉ ከንቱ የዘመን ቁጥርን የሚበላ ስርዓት ነው!!!
ጌታ ይርዳች❤
@@robelpapi2240አንተ መጀመሪ ከዚህ ከሴጣን እስተሳስብ ውጣ ሁላችሁም ሲቸግራቹ መታቹ የምትደበቁባት አንድ ኦርቶዶክስ ነት ጴንጤ ማለት ስው በላ ማለት ነው
Sema Yi lij befit kegebabet aganenet yblete wed ortodoxsigeba yemelsale meknyathum begeta nw yahulu menfes lecolet yedanew rasu meskerwale ortodox ayadenem
ግርግር ለሌባ ይመቻል አሉ 😅
“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”
- ኤፌሶን 6፥12
ኦርቶዶክሰ ከአለባበሰ ጀምሮ ከእሯሷ ስርአት ጀምሮ ብዙ ፆምና ፀሎትና ሰግደት ሰለሚበዛባት so በቀላሉ ጴንጤ መሆን ይቀላል ተረድተናቹሀል ንፆህት ኦርቶዶክሰ ለህዝብና ለሀገር ከለላ የሆነች ለዘለአለም ትኑር
📌አይደል , ዘፋኝ ፣ጨፋሪ ፣ ጠጪ ፣ አጫሽ የጭፈራ ቤት ባለቤቶች ፣በየጠንቋዩ ቤት በየመተቱ የገዛ ወንድሙ ላይ ክፉ ነገር የሚደርግ ፣ አንድ የመፃፍ ቅድስ ምእራፍ ቢጠይቋቹ ሰማይ ምድሩ የሚዞርበት ማነዉ ሂወታቹ እና ወሬያቹ ተገናኝቶ አያውቅም።
ጴንጤ መሆን ቀላል ቢሆንማ ሰዉ ሁሉ በሆነ ኖሮ ጴንጤነት ስርአት ሀይማኖት መከተል አይደለም ጴንጤ የሞተለትን በሶስተኛዉም ቀን ሞትን ድል ነስቶ የተነሳዉን የእግዚአብሔር ልጅ ክርቶስን ከወሬ ከስርአት ከተረት በዘለለ እየኖርነዉ በሂወታችን መግለጥ ነዉ።
ጌታ ይባርክህ ጆሲ በጌታ ስልክህን ማግኘት እችላለሁ ተባረክ
ነብይ ነን የምትሉ በናተ ምክንያት ክርስትና ሲሰደብ ያሳዝናል 😢😢
Jose Geta kanite gare yehune berita Ayezogn peropet Eniwodahalen Geta kanite gare yehune shalom ❤❤❤❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለእኛ፣ለድሬዎች፣የምትለው፣ሁሉ፣ይገበነል፣ሌሎች፣ሰዎች፣ስለመይገበቻው፣ነው፣ድሬዎች፣ግልጽ፣ነው፣የሚነገረት፣በርታ፣ወንድመችን፣ጌታ፣ይርደክ፣፣ዝም፣ብለክ፣አገልግሎትን፣ቀጥል፣በአገንንተ፣የተጠነወተውን፣ሰው፣አትስመቻው።❤❤❤❤❤
ጆሲ የአተ አምላክ እግዚብሔር አዋረደውየራሳችው ጉድ ደብቀው አተያሳደድህ ዛሬ ተዋረድልህ አገድህ ቀና ብለሂድ ወድ ሴት አታወራም ከሚዲያ ውጭ ኒወት የላችውም ወድሚ አተበርታ አትፍራችው በርታ አገልሎት ቀጥል
እራስህን መጀመሪያ እራስህን ነፃ አውጣ የአንተ ውሽትን ሲነኩብህ ሌቡነታቹህን ሲያጋልጡባቹ ጠላት ሌብነታቹ ሲደግፏቹ ወዳጅ አንተ አፍረት የሌለህ ሁሌም ለመሰሎቻቹ ክብር የምትሟገት ነውረኛ ነህ
ትክክል
😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርህ ለንስሀ ሞት ያብቃህ 😢
ወደ እውነተኛውን መንገድ እግዚአብሔር ይምራህ 😢
ባክህ የእግዚአብሔርን መንፈስ ቅዱስ አታዛዝን እውነት ጌታም ተነቅፏል ብቻ የሰይጣንን ክፉ ስራ አጋልጥ የክፉ ሰዎችን አንዳንድ ቤጤ ወረኞች አታዳምጥ እባክህ ጌታ እድሜ የጨመረልህ ጀግና ልጁ ነህና በርታ
ነብይ ጆሲ የእግዚአብሔር ሰው ነው!!!
HELLO MY CORINTHIANS BROTHERS AND SISTERS. BROTHER AMAN ALREADY REPENTED ON PUBLIC. WE DON'T FOLLOW TB JOSHUA SYMPATHIZERS. GOD IS THE ONLY ONE WHO JUDGE US NOT FALSE TEACHERS. WE NEED TO REED OUR BIBLE . WE LOVE AND RESPECT SISTER MAHI , BROTHER AMAN AND BROTHER ABEL .
you need to repent and follow the true God from your heart, not from your mouth. Holy Spirit is working and reviling the darkness in those tiktokers. All these tiktokers' sympathizers need to repent as well. follow Jesus according to his word
the tiktokers that you mentioned by name need to repent and follow God from heart, not from mouth. Also, all sympathizers of these tiktokers need to repent and follow Jesus according to His word. Holy Spirit is working mightly in revealing the darkness in these tiktokers. repentance and back to the true God is the only solution they have; including you.
ጆሲ አገልግሎትህ ዝም ብለህ ቀጥል እነሱ አገልጋዬን ሁሉ ተችተው የት ሊደርሱ እንደሆነ እግዜር ይወቀው።ምንም መናገር አያስፈልግም ህዝብ ያያል ያገናዝባል ይፈርዳል
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
አሜን፫ በእውነት
አሜን❤❤❤
እግዝኦ እንደበዳላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ይሁንብን🙏🙏🙏እግዝያብሔር ይፍታን።እዛው ፈትፍቱ ተዋሕዶን ለቀቅ ። እኛ የሚናመልከውን ጠንቅቄን እናውቃለን በአእምነት የዳንን ነን ።እኔ ላንተ አምናለው ላንተም መዳን ይሆናል።
ተባረክ
በሁላችሁም ላይ የኢየሱስ ክርስቶስ የማይታይበት ነው::የወንድምን ገመና እየገለጥኩ የተለያዬ ታምራት ባደርግም የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር ነኝ ብየ ማለት ይከብዳል ህይውታችሁ ሌሎችን ከመጥራት ይልቅ ሌሎችን ያርቃል!እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ!!!
❤❤❤ exactly
ወንድም መቀበጣጠር ተሁና ወደእውነተኛ ወደ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ና❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 enante eneman nachu!? MN bilo yimta?
Mskrneyeh betam ymarkal yegziaber mogos aleh gn ttnkkeh le egziaber hzeb agelglew tebarek
የሰይጣን ተከታይ ሆኖ አሁንም ስለ ትንቢት ያወራል የዞረበት ነገር አለ
ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
ከተሳሳትኩ አርሙኝ የኛ ቲቪ ላይ ደጋግሜ አየሁት ከመጀመሪያው ጀምሮ አፈ ቀላጤ ነው እግዚዓብሔርን እውነት የሚያወራ አይመስልም ሰው ለማሳመን ብቻ ይመስላል
Very true
በዝህ ሰው ላይ ያለህ ክፉና እርኩስ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም ወደ ጥልቁ ውረድ
❤❤❤❤ ጆሲዬ ጌታ ካንተጋር ነው
የሚገርመኝ ለእያንዳንዱን ኢንተርቪውን የሚመልሠው በኮንፊደንስ ነው በልበ ሙሉነት ሊያውም በእግዚያብሄር ቃል የታገዘ ይገርማል !
This is not confidence it is ትእቢት
Please repent your worst than all
Leave Abuna and Amen Sholm…
ኧረ በእግዚአብሔር ስም የመናፍሱቱ አሰራር እኮ ከዚህ የበለጠም ያደርገዋል። ለምሳሌ የህጻን ደም ጠጥቷል ፣ የኤሊ ደም ጠጥቷል ለተዋርሶ ከመናፍሱት ጋር በደንብ ለመጋባት ቃል ኪዳን የገባ ነው። በገዛ አፉ የተናገረውን ነው። አንች ግን ቆም ብለሽ ራስሽን እይ😊
እርስ በእርስ የሚባል የሸማኔ የጥበብ ስራ አለ
እርስ በእርስ የምትባሉ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መተማማት መባላት
አቡናን ሰው ያደረገው እግዚአብሔር አምላክ ነው እንጂ ዮናታን አይደለም! አትሳሳት የአቡና አባት እግዚአብሔር እንጂ ዮናንታን አይደለም! አቡና አማንን አሳልፎ አልሰጠውም ዛሬም ከወንድሙ ከአማን ጎን ነው አትዋሹ ውሸት ሃጥያት ነው ለምን የእግዚአብሔር ቃል እየጠቀሳችሁ በእውነት ላይ ትዋሻላችሁ? " የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ " የሚለውን ቃል አስቡ!!!
እግዚአብሔር ልጁን እንኳ አሳልፎ የሰጠበትን ይህን የመዳኛ መንገድ መነገጃ ሲያደርጉት ይገርማል። ማንም ግን ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጥም!
አሁንም የለቀቀህ አይመስለኝም አብዝተህ ፀልይ ፁም ስገድ
ይሄ ሰውዬ የ ሀሰተኛው እየሱስ ነብይ ነው አምኛለው
ነቢይ ተባረክ
የማንም ጎረምሣ እየተነሣ ትንቢት ተናጋሪ ነኝ ይላል
አይ ጴንጤ እረ ንቁ
ቢዝነስ አድርገዉታል ይሄ ገና መደባደቡን ያልጨረሰ ጎረምሳ
እግሩን ሶፋ ላይ ሰቅሎ ትንቢት የሚናገር
የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች ነቢያቶች በእንደዚህ አይነት ነቀፋ አለባበስ አልነበረም ትንቢት ይናገሩ የነበሩት እውነተኛ ነኝ ብለህ እራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ
ምን ጋቢ ለብሶ ይምጣልሽ እህቴ ወይስ ተጎሳቅሎ እንደዛ ሲሆን ነው የምታምኚው?
ምን ታካብዳላችሁ ሁላችሁም አንድ ናችሁ
ነብይ ጆሲ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነብይ ነው, ነገርግን ልክ እንደእኛ ሰው ነው! ልደኪም ይችላል ግን ተራ ሰው አይደለም, እግዚአብሔር በእጁ ተአምራትን ሲያደርግ አይቻለሁና !
Tabrek
አንተ ዘንዶ አሁን ይሄ እውነተኛ ማንነትክ ነው? Thank you so much ኤፍዬ እያያክ ትሁት ምትሆናት እውነተኛ ማንነትክ ነው? አናውቅህም ሰውን ስትዘልፍ እጨፈልቅሃለሁ እደፈጥጥካለሁ ስትል? ይህን ኢንተርቪው ከመስጠትክ ሁለት ቀን በፊት የተናገርከውን ማየት ይቻላል ዱርዬ ዘንዶ
ከነገሩ ሁሉ የገረመኝ የዚ TV አላማው ምንድን ነው? መንፈሳዊ፣ፖለቲካ ?
የግልስብን ህይወት ማቡካት ምን ሚሉት Interview ነው ??
@@Birukjimma1723 እንዴ ወደው እና ፈቅደው መስምልምኝ ኢንተቢ የሚሰጡት ፣ ቲቪው ምን አረገ ፈጣሪ በዐለም ህዝብ ፊት ሲያጋልጣቸው እንጂ
Eshiii
Ameèeeeeen
Eelelelelelelelelel Eelelelelelelelelel
Ameeeeeen❤❤❤❤
ኧረ ኡኡኡኡ የዚ ሰው ወሸት ዘንድሮ አንለቀቅም ቡርቴ
ገና መቸ ሰማችሁና ነው ውሸታም ገለመኔ እምትሉት ተው በሰው አትፍረዱ ተመለሱ
@@tigistbpower2001 ዘመነዊ ሱፍ የለበሱ ጠንቋዮችን አንተገስም እኛ ሚባሉት እናነቃለን መቼስ ተኩላ በግ አይሆንም በግች እንስመልጣለን።
Joye batme new mewodekie❤❤❤❤❤
የሚገርመኝ ነገር, በብዛት በቤት ጣጣ ፣በውቃቤ፣ በጥንቁልና አተቴ ጨሌ ቤት ውስጥ የኖሩ ሰዎች ግን ለምንድን ነው መንፈሱ ይዛቸው ወደ አዳራሽ የሚወስዳቸው ከዛ እንደዳኑ የሚፎግራቸው? ከዛ ያዘምናቸዋል ከዛ ከኛ በላይ ላሳር ያረጋቸውና ልባቸውን ያሳብጣቸዋል በቃ ቡጊ ቡጊ ነሽ ፣ ክሬክ ዳንስ ነሽ ሽር ብትን 😂ባጠቃላይ ናይት ክለብ /እግዚኦ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶ😢አምላኬ ትግስቱን ስጠን ኡ ኡ ኡ ኡ እረ ኡ ኡኡ
እውነት ነው እኮ መንፈሱ በበቀል ስለሚፈልጋቸው አንዴ በሀጥያት ከወደቁ መልሰውም ንስሀ ገብተው ካልተመለሱ ጢባጢቤ ነው የሚጫወትባቸው ይህው እንደምናየው ነው 😂
@@nehemiah5860 በጣም እንጂ ይሄ መንፈስ በቀላሉ በሉ ቻው ሄጃለው ብሎ የሚሄድ አይደለም, መትጋት ያስፈልጋው,በገዳም ያሉት መናንያን እኮ ድንጋይ ተንተርሰው፣ ማቅ ለብሰው ፣ ቆሎ በልተው፣ ፈጣሪያቸውን የሚለምንቱን እንካን ሊያሳስታቸው የሚፈልግ ነውረኛ እርኩስ መንፈስ እኮ ነው, እነዚ ደሞ ያለምንም መትጋት ድነናል ሲሉ አለማፈራቸው , አላወቁትም እንጂ ያ ሲያመልኩት የነበረ ሳጥናዓል በረረረረረረ ጅም ገመድ አስሮ ለቀቃቸው እንጂ አልተፋታቸውም, ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣቸው
የተወደድክ የእግዛቢሔር ሰዉ ጆሲ ተባረክ አይዞህ
😂😂
😂😂😂😂
አይዞክ፣ጆስዬ፣ደሞዝክ፣ከሰመይ፣ነው፣ከዘጨለማ፣የወጠህ፣ጌታ፣ብቻ፣አገልግል፣ሕ/አምለክ፣ለሁሉም፣እንደየሥረው፣ይከፍል❤❤❤❤❤
ኤፊ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የጆሲን ኢንተርቪዩ ሙሉውን ስ ብሎኝ ተከታትዮ ጨርሸዋለሁ ምክንያቱም ጠያቂም ተጠያቂም በጨዋ ወግ ስለምትደማመጡ ለአድማጭ ይማርክ ነበር ተባረኩ።
ጴንጤ እኮ አይፎግር😂
😂😂😂😂😂
የመድሃኒያለም ያለ። በቃ ጴንጤ የሚባል ሁላ ቀዳዳ ነው?
ማንም ተቋም ወይም ግለሰብ ከወንጌል ከመፅሐፍ ቅዱስ በታች ነው ማንም በመፅሐፍ ቅዱስ ነው የሚመዘነው ብዙ ጤነኛዎች ወንጌልን የሚከተሉ አሉ!!!
መቀደድ ላላችሁት ኦርቶዶክስ ተቋም በቫቲካንና በዘረያዕቆብ መሪነት ለዘመናት ሲቀልዱ ኖረዋል ገድላቱ,ስዕላቱ,በተለይ የታቦቱ ስርዓት ፈጣሪ ላይ ለዘመናት የሚቀለድበት ሀገሪቷን እርግማን ውስጥ የከተታት ፀረ መፅሐፍ ቅዱስ ስርዓት ነው።ከቻላችሁ ህይወት ከማይገኝበት ስርዓት ውጡ የስሜት አማኝ ከመሆን ውጡ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ!ወንጌል,እምነት,መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ነው! ጌታ ይርዳችሁ በቻ❤
🤣🤣🤣"Thank You Much" Between Dé Line It's Funny 2Me🤯ማውራት ይችላል ግን #ቱፋ ነው🤷🏽♀
የሆነዉን ታሪክ በትንቢት ይነግረናል። ወይ አለማፈር!!
ታድያ አንተ ለሚን ገበናቸው አትሸፍንም ያንተ ገበና ይበዛል ከነሱ ገበና እውነተኛ ቢትሆን ዚም ቢለህ ለምን አትጸልይላቸውም እኔ በወገኔ ነቢ ነው ቢየ አላምንም ተሳዳቢ ነህ
ጆሲ ተባረክ ወንድሜ
Selam Joye
አግዚአብሔር አምልክ ወደ ትክክኝ መንገድ ይምራ 😢😢😢
የትኛውም፣በፈጠሪ፣የምየምን፣ሰው፣በኮምንት፣ለይ፣አይሳደብም፣ስህተት፣ከሆና፣ስህተት፣ነው፣ማለት፣እንጂ፣ስድብ፣ለምን፣አስፈለገ??????
❤❤❤❤
የህፃን ልጅ ደም የጠጣ ሰው ነው እያየሁት ያለሁት??????
ወንድሜ እስኪ ጸልይ አስንትጸልይ ይሰማኞል ከቻልክ መልስልኝ ።ተባረክ
የምር ወደድኩህ። ስትናገር ራሱ ሞገሳም ነህ። ተባረክ!
😂😂😂
@@bunna_ytb አረተረጋጉ ይሄሰውዬ ማን እንደሆነ እወቁ
አርግዥለት
@@HabtamuAweke-l5d
🤣🤣🤣🤣🤣
Lenanet hulum kelale newo agebiwe
እናንተ ጴንጤዎች በቃ ኑሮዋቹ ሁሉ ኮሜዲ ይሁን በገንዘብ ፍቅር አበዳቹ እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ
ዋው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
,እኔ ግን ዝም ብዬ የእግዚከብሔርን ሰራ ቅን ፍርድ ማነት ወደድኩ
እኔ የዛሬ 5 አመት ብያለው ዛሬም እላለው የሁሉም ጴንጤ መጨረሻ እብደትና እብደት ቢቻ ነው ያሳዝናል መናጋዎቹ ዛሬም አልነቁም አሜን ከማለት ውጪ ሌላ ጥቅም የላቸውም።
ኧረ እግዚኦ ትምክህት። ለምን በዛው በቡጢኛነትህ አትቀጥልም። ጋዜጠኛውም የምታነሳቸው ጥያቄዎች ትክክል አይደሉም። የምትሰበስበውን ገንዘብ ለግል ጉዳይህ ትጠቀማለህ ወይስ ሰዎችን ታበላለህ? አጠፋለሁ ሊልህ ፈለግህ? የጋዜጠኛ ሀሁን መማር አለብህ። ሰውየው የአላዋቂ ደፋር ነው
እውነት ነው ኦርቶዶክስ አትገፋም....ግን ሰው ከሆነ አቅጣጫ ሲገፋ ወይም ሲወገዝ...ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለው ብሎ መዛት ምን ይሉታል???...🤔🤔🤔
የመናፍቃን ዘመናዊ ጥንቆላ ትንቢት ብለውይጠሩታል
He seems like wise protestant አማኞች just listen him ባይ ነኝ የ እግዚአብሔር ሃሳብ ያለበት ይመስላል
ገንዘብ???
ቀዳዳ😂😂😂😂😂😂
ውይ ምላሱ
ሀሰተኛ ነቢያትን የሚያስተዋዎቁም ሐሰተኞች ናቸው
Tadia ante ye wondimochihin gebena mech shefenkilachew?
All protestant finally become crazzy
Hulum yerasun tikim lemastebek yibazinal . Egziabher mihiretun yabzalin bemihiretu new.
ለፍላፊ ብትሄድ ማን ይጎዳል ትዲያ ሞክሩዋ
ኦርቶዶክስ የወንበዴ ዋሻ አይደለችም
❤❤❤❤❤👋👋👋🎉🎉😊😊
አይ ጉድ ምንም እላደረገ ሰው እንደዚህ ሲናገር ይገርማል አቤት ያንተ ምህረት ስንቶቻችንን እየጠበቀን ነው አቤቱ ይቅር በለን
በረታ ነብይ ጆሲ እግዚብሄር ካንተ ጋር ነው ይረድሃል
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይደልልልልል?🤣🤣🤣🤣🤣
@@senaitnegash-h5c ጠማማ እና ማስተዋል የማይችል ትውልድ በምን እንደሚሳቅ የማያውቅ ኧረ ወዴት እየሄድን ነው?
ነብይ Jossy ተባረክ❤
የሉሲፈር መንፈስ እንዴት ለቀቀህ ,
❤❤❤የምትሳደቡ ፈጣሪ ክፉ ተሳዳቢ አንደበታቹሁን ይቀድሰው እና ምናለ ሳትሳደቡ ውሸት ከሆነ ውሸት እውነት ከሆነ እውነት ብላቹ ኮሜት ብትፅፉ
እረ እውነተኛ ነብይ ነው።የህይወቱ ምስክርነት ብቻ በቂ ነው።እ/ር አሁንም ይጨምርበት
ወንድም ጆስ ሞገስ ፈሶብሃል ፤
አንተ ምርጥ ነብዩ ነህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ።
በርታ ልልህ እወዳለሁ !!
ውሽታም ሌባ
😂😂😂😂😂😂😂 የጩፋ ቡችሎች ኮሜንት😂😂😂😂😂
እኔ የምለው ኤፍሬም እንዲህ አይነት ድራማ ስትሰማ ምን ተሰማህ
ጆሲዬ እውነት ለመናገር ስትናገር በጣም ትጥማለህ
አርግዥለት
🤣@@HabtamuAweke-l5d
@@HabtamuAweke-l5d😂😂😂
ላሺው😂😂😂😂😂😂😂
አለቅልቀሽ ጠጭው 😂
ስው. ልሳስት. ይችላል. እኔ. እንዴአንድ. ስው. አልፍርድም.
እብካችሁ. ውንጌል. ማስንክይ. አትሁኑ. ቃጥል. ጆስዬ.
ሀገር ሲአርጄ ጃርት ይበዛል አሁን አንተ ከመቃብር የተቀበርች ሰው አሰከሬን አውጥተህ ደም የጠጣህ ሰው ሰው ሁነህ ደግሞ ነብየ ነኜ ትላለህ ደግሞ ሰው ታማለህ እንደ አንተ አይነት ነብይ ከሆነ ሳጥናኤል ካንተ በምን ይበልጣን እንዲአውም አሳምርህ ትበልጠው አለህ
በትክክል አጋንንት የሚሠረበት ሰው ነው
ተዋህዶ የማንም ሃሰተኛ ጡረታ መዉጫ ነች እንዴ ?
ወንድማችን ጆሲ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤
😳😳😳😳
😂😅😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የቱ የሱስ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂ድንቄም ነብይ
የእግዛብሔር ሰው ተባረክ በርታ እግዛብሔር አሁንም ይሰራል
የአንተስ ሂወት ንፁ ነበር እንዴ hahaah ጉድህን ሸፍነህ የሰው አታውራ
ሀጢያት የሌለበት እሱ በመጀመሪያ ይውገራት
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤እውነተኛ ነብይ ነህ 100%
እኔ የምልህ እንትን ሲቃጥል አየሁ እነትና ሲሞት አየሁ ትላለህ የአንተ ማየት ከመቃጠል እና ከመሞት ካላዳናቸው ማየትህ ምን ጥቅም ያመጣል?
ስለንግግርህ እመለስበታለው ለአሁኑ ሱፍክና የፀጉር አቆራርጥክ ያምራል 😅