ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቶ ኤፍሬም ግን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ለሽርፍራፊ ሳንቲም ብለህ የእግዚአብሔርን ስም መቀለጃ ማድረግህ ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነዉ ፃድቁ እና ታጋሹ ጌታ ይመጣል ለእያንዳንዱ እንደስራዉ ይከፍለዋል ስለስራህ ይከፈልሀል ብትችል ቆም ብለህ ስራህን ፈትሽ ሁሉም ያልፋል
ኤፍሬም ምን ያድርግ ጌታዬ፤ ቤታችሁን አጥሩ እንጅ። ስንቱ ነው ጡጫውን ወጥሮ ሲደነፋ የሚውለው?
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በድፍረት ሐጢዓታችን እንዳንጠፋ ምህረትህ ዕለት ዕለት በእኛ ላይ ይሁን!ከእንደዚህ አይነት ሌቦችና ወንበዴዎች ቅዥት ጠብቀን በእየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ስም አሜን።
አሸዋ ጋዝ ሲሚንቶ የሚበላ የዛር መንፈስ ነው
ሐሰተኛ ሐዋሪያት ለመምሰል ራሳቸውን ይለውጣሉ ስለሚል ቃሉ ገና ከዚህ የባሰ እናያለን።ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!
ወዶ አደለም ከእናት ከአባት የመጣ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ነዉ የዛሩ መንፈስ ነዉ የሜስበላዉ ካንተ ያለዉ መንፈስ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሁኖ ጠቆር አዳል ሞቴ የሚባል ነዉ
የጴንጤዎች መጨረሻ 😢
Ye pantawoch mechersha comment temechtogal😂😂😂😂😂
ይሄ ኦሪጂነል ሴጣን ነው ክክክክክክ እግዞ መሀርነ ክርስቶስ
የነዝሬቱ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል😢😢😢
የጌታ መምጫ ሲደርስ ጌታ ነኝ የሚል ይበዛል ህፃናትን ባትመርዟቸው ይሻላል
የጋዜጠኛዉን ተግስት ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ትግስ የለኝም ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛውማ በፈጣሪ ላይ ለሚያላግጡት ዕድል ሰጥቶ እየሳቀ ገንዘብ መልቀሙን ብቻ ነው የሚያያው፣ነገር ግን ከዚህ ከዱርዬው ዬው ዕኩል እየትዳፈረ በጌታችን ላይ እያላገጠ ነውኮ
እግዛብሄርን በጣም ተዳፈር ይሄንን እዚያው በተቀመጠበት ቤንዝል አርከፈክፎ ማቃጠል ነበር ቆሻሻ ጠያቂውንም መቀጥቀጥ ነበር ይሰቃል እንዴ ልክሰክሰ ወይኔ እኔ ባገኘው ይሄ እሬሳ በሰው እየቀለደ ገንዘብ መለቃቀም የለመድ ምድር ሌባ አይ ነብይ ቱፖካችን ቱፖክ ነኝ ብለክ ብትዘፈን ያዋጣካል ገመዳፍ መጀመርያ አፍክን ፈታ ጭባ አንተን የሚከተል ሰው እራሱ እሬሳ ነው የቁም እሬሳ ብዬዋለው ሰድ
ይሄ የጨለማው መሪ የሃሳይ መሲሁ መንገድ ጠራጊ በፈራጁ በማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በስላሴ ስም በመላእክቱ እንደዚ ( mock) ሲያደርግ ሲያላግጥ ና ሙድ ሲይዝ ማየት ማርያምን ያማል ያስለቅሳል ኦርቶዶክሳውያን በርቱ ፀልዩ ድል አ ለ በስምህ በሉት ኢየሱስ ክርስቶስ የኛ ንጉስና ጌታ ነው አሜን
በየ ጴንጤ ቸርቹ ተመሣሣይ ስብከት እና ትንበያ ይሠጣል እኮ።
የድሮ ፔንጤዎች ሲበዛ ፆለተኛ ነበሩ የዘንድሮዎቹ ደግሞ ሲበዛ ቀልደኛ
ይህ ጴንጤ ሳይሆን እብድ ነው
Never የድሮዉም የአሁኑም አንድ ናቸዉ ካስፈለገ የሌላ ሐገራት ነብያትንም ብታይ እንደዚህ ናቸዉ ስለዚህ አስተምህሮቱ እንደሆነ መገንዘብ ተገቢ ነዉ።
ታም ረ ማርያምን ተረት ተረት የምትሉ ፕ ሮ ቲ ስ ታ ን ቶ ች ደህና ናችሁ
ነብዩ የሚናገረዉ በሌሎችም ቸርች የሚገኙ ነብያት የሚናገሩት ነዉ።
አመላለሱ ደስ ሲል ፤ ጠያቂውም አጠያየቅህ ደስ ይላል ፤ አስተያየት የምትሰጡ ግን እራሳችሁን እየፈተሻችሁ ፅድቃችሁን ማንነታችሁን ምናልባት እኮ በልዑል ፊት ይህ ሰው ትልቅ ስፍራ ሊኖረው ይችላል እስቲህ እራሳችንን ይዘን በንጉሱ ፊት እናንባ ሰውን ከምንተችና ሐጥያተኛ ደፋር ነው ከምንል።
ሌላ ምን እላለሁ ማረኝ ልበልህ አላህ ሆይ።እንዲህ አይነት ሰዎችን የሚዲያ ባለቤቶች አትጋብዙ ያለንበት እሳት ይበቃናል እሳት አታዘንቡብን
እግዝኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ እደምረትህ ብዛት ይቅር በሐን
ወቸው ጉድ ጆሮ ለምንአንስክ ቢሉት እንዴት ልደግ ስንቱን እየሰማሁ አለ አሉ
በደና ግዜ አብደሀል
😂😂😂😂😂😂😂😂 በትክክል
ያአላህ መላአክ ይበላሉ እቤታችሁ ሲመጡ ጋብዟቸው 😂😂
አንንተ የጥልቁ የጨለማው መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፅህ. ዙፋንህ ይገልበጥ ።
ኤፉ እርዳዉ እና አማኑኤል ይግባ መሀሰፈልገዉን አንረጋለን
ይህን ሰው መስማት ከቀተኝ ቆይቶል ብቻ ጌታ በምህረቱ የስብ😢😢😢
አምላክ ምህረት ያርግልህ ለቪው ብላቹ በእውነት ላይ ትሸቅጣላቹ ምናለ ይህንን እድል ለማስተማር ለተሻለ ነገር ብትጠቀሙበት ለነገሩ እነኝህ እብዶች እኛን ወንጌላዊያንን አይወክሉንም እስኪ እኛን አቅርቡን እና መስመራችንን እናስምር።
ድሮ ከዛሬ 20 አመት በፊት ሰዎች መቃም ማጨስ መጠጣት ሲያቆሙ ኧረ እከሌ ጰነጠጠ ይባላል ዛሬ ግን የማንም ወጠጤ ጴንጤነትን መዘባበቻ መቀለጃ አረገው ።እኔ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም በእምነቱ ህይወታቸው የተቀየረ ወዳጅ ዘመድ አሉኝ ፈጣሪ ይመሥገን ሁሉም ዛሬ ድረስ ፀንተው ይኖራሉ በተለይ ዛሬም ድረስ በኤርትራ እስር ቤት የሚገኘው ፓስተር ተስፋ ፅዮን አልረሳውም ።እባካችሁ ክርስትያን ወንድሞቼ አቅራቢዎቹን ጭምር በማውገዝ ታጉሉ።
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ብዛቱ
ፈጣሬየ ትግስቱን ስጠኘ ይማ 99 ሰይጣን የሰፈረበት ሰው
ጤነኛ አይደለም በትክክል 🙈🙈
እየሱስ የመጨረሻ መምጫዉን አያዉቅም።Maatewoos 24:36
አጋንንታዊ አስተምሮ
እሄን ሰዉ ለምንድነዉ ደጋግማችሁ ምታቀርቡት ለምንድነዉ?ሲቀጥል እሱ በሽተኛ ስለሆነ ማገናዘብ አይችልም እናንተ ግን በየቦታዉ ቫዝሊን ብላ አሽዋ ብላ ለምን ትሉታላችሁ
ወይ ድፍረት
ደስ እሚለው ግን ኢስላም ሁኖ ነብይ ነኝ ብሎ መጥቶ እሚያውቅ የለም ለምን ተደምድሟል የመጨረሻ ነብይ እንደመጣ እና ካሁን በኃላ ነብይ እንደማይመጣالحمد لله على نعمة الاسلام
እረባካችሁ ጋዜጠኞች እምታቀረቡት ሰዉ እወቁ በፈጣሪ አትቀልዱ
ኧረ እግዚኦ ታሪክ። ምን ጉድ ነው የመጣብን?
ጋዜጠኛው ግን ጉድህ ነው ቁጭ ብለህ እብድ እያመጣህ የማርያም ልጅ ታሰድባለህ አይደል ይሄኔ አንድን ባለስልጣን ቢሰድብ ኖሮ ተንቀጥቅጠህ ታቁእርጠው ነበር
ተአምራት፡ ከእግዚአብሔር/ከሰይጣ፡ መሆኑን፡ በሰውየው፡ ባሕሪና፡ ነሮው፡ መከታተል፡ አለብን???
ልጁ እንድህ የምቀባጠረው እውቅና ፍለገ ነው ጌታ ልቦና ይስጥህ😢😢😢😢😢😢
ወፈርሽ እኮ ፣ ነብይ መለስ 😂😂😂
😂😂😂
እግዚኦኦኦኦኦኦ ማህረነ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አጋንንቱ እያመሳሰለበት እኮ ነው
ሐሰተኛ ነቢይ ብትለው ትክክለኛው ስሙ ነው ::
ማቲዎስ 24÷36 ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሠማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም ነው የሚለው እንዴት ብትረዳው ነው ሎቱ ስብሐት አያውቅም ያልከው ወዳጀ እራስህን መርምር የሚጫወትብህ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ለንስሐ ግዜ ያብቃህ እኛንም ከእንደዚህ ጨይነት የድፍረት ሐጢያት ይጠብቀን
በእርግጠኝነት የምላችው ፤ ከሐሰተኛው ክርስቶስ ጋር ውሎ የሚያድር የሚያሳዝን ፍጡር ነው ፤ ጌታ ሆይ ቤትሕን አጥራ
በአላህ ያሚያወራው ቆንቆ ይገባችሀል ቤጤዎች አላህ ይዘንልህ
አቤት አቤት አቤት እግዚኦ.....
2ስሎንቄ 2:9 ላይ እንደምናገረዉ ተዓምር እንደምሰራ ይናገራል።ስለዚ ይህ ሰዉ ራሱን ነቢይ ብሎ ብጠራም አላደንቅም።ከዚህ የምበልጥ ራሱ ሊሆን ነዉ።አሁን ሰይጣን ያላደረገ ነገር.....
This guy is not from Protestant,
ኖኖ he is major protestant prophet, he did what other protestant prophet also not only in Ethiopia but also other country protestant prophets.
ጴንጤ ( ፕሮሴቴታት) ወንጌል ን መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ ብናነብ እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል ሰቀሉት ገረፍት በድጋይ ወገሩት በመስቀል ቸነገሩት ሞቶ 3ኛው ቀን ተነስቶ አሳይቶናል እናስተውል ፓስተር ነኝ እየሱስ ተናገረኝ እያላችሁ እርኩስ መንፈስ ነው እሚናግራችሁ ህክምና ተመርመሩ ፕሮሴቴታት ከስዴ እክርዳድ እዳለ ሁሉ ሐሰተኛ ነባያት በስተዋል ሐይማኖት ባንቀልድ እግዚአብሔር ይቅርበለን ሞስሊም ክርስቲያን እንፀልይ ለአገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ 2017 🙏🙏
አይ ጴንጤ ? ህግ ስለሌለ ነው የሚጨማለቁት ።
ጌታ ይቅር ይበልህ,አንቴ ነብይ አይደለህም
አጋንት ያደረበት ሠው አሸዋና ቫዝሊን አይደለም ንፍጥ የነካም ሶፍት ይበላል ?
የእኛ ቲቪ ድስላይክ ለሰው የሚቀፍ ሰይጣን የሰፈረበትን እየለቃቀማችሁማ አታምጡ
አትፈረድበት አዳምና ሂዋንን ያሳተ ዲያብሎስ ይህንን ወንድማችንን እያታለለዉ ነዉ ለዛ ነዉ በኮንፊደስ የሚያወራዉ
Ebdochu menm Alatefum,Enante Ba Media Ye mitametuben nachehu enji,Ye Ethiopian hezb ye Nakachut.
መርዝም ለምን ነገረህ አልሰጠኼውም?
እኒህፔንጢወች እማያመጡት የለም
ከኢየሱስ የተሰወረ የመምጫውን ቀን አንተ አቃለሁ ካልክ ከቃሉ ጋር እየተጣላህ ነው።ከዚህ በላይ ሐሰተኛነት በምን ይገለፃል?????
ጌታ ይቅር ይበላችሁ የተሰቀለ ቀን ያፌዙበትን ሰዎች ናቸሁ እንዴ?
ኧረ ፍትህ ለህፃናት ይህንን አይቶ በልቶ እንዳይሞቱብን😢😢😢😢😢😢
ኮንፊደንሱ ግን የገርማል
የጥልቁ መንፈስ ተከታይ ነው
ፈጣሪዬ ይቅርይበለኝ በስመአብ እናንተ ጋዜጠኞች ከአማኑኤል እብድ እያመጣችሁ ኢንተርቪው ማድረግ ጀመራችሁ ሆ ወይ እድ ሜይ ብዙየሳየኛል
ጋዜጠኛው ቁጭ ብለህ እግዚአብሔርን የማታሰድበው ምን አስበህ ነው? Shame on you
ግራ የገባቹ እናንተ ባለጌዎች እዚ ያላቹ ስብስቦች ትታስጠሉ እደነዚ ዓይነት ከህሊናዉ ጋር የተጣላ ምን ልንማር ነዉ ጌታ መቀለጃ እያረገዉ ሴጣን የተጣናወተዉ
የቁም ሬሳ😢 ልቦና ይስጠው
እስኪ ማቴዎስ ወንጌል ቁጥር 36_ምእራፍ 24 ምንድነው የሚለው እስኪ መልሱልኝ የምታቁ
ዶክተሩ የጤናህ ጉዳይ እንደት ነው ብሉሏ ባለፈው ሆስፒታል እንደገባህ ሰምተና ውጤቱ ወቷል ?????
ስውየው ጤነኛ ነውስው እብድ ይጠይቃል እግዚአብሔር ይማርህ
ገዜጠኛው ጌታ ይቅር ይበልክ ፈጠሪን ያምታሰድብ አንተ ነህ ጎደናን እያጠረክ እንታርቭ ያምታደርጋው🎉
ትሮጓሜ ያድናል ይገላል ማለት ይህ ነው እኮ ያዕቆብ ተደባደበ አላለም
አጀብ እናንተ እውነትም ጆሮ ከመስማት አይሞላም ምን ጉድ ነው 🙆🙆🙆🤔
ተመስገን፡ ወፈረ፡ ይሄ፡ ኮሞዲ!!! ጂኒ፡ ሊጠቀምበት፡ እራሱን፡ ያመቻቻል!!!
አቦ ቁርጧ ተመችቶኛል አሁን ገና ፈነዳች... ስታይለኛ ሆናለች በቦዲ, ፀጉር ቁርጧ ዋውውው ነው። እብደቱ ብቻ ነው ያልተመቸኝ
ዘመድ የለውም እንዴ ሀኪም ቤት የሚወስደው
ልቡ ያውቃል እየዋሸ እንደሆነ ግን ላይክ ኮሜንት ብር ነው እንዲ የሚያስበጠርቀው
ኣይይይይ ኢትዮጵያ ኣንደ ባቢሎን እሳት ይዘንብባታል መጠረሻው☹️😔😢😢
የ ሀይጥ መርዝ ይበላል?
Yehanin Tsebel wesedute menfes new yemikeledebet. Egezeyabhar yemareh wendemay
እውነቱን ሊሆን ይችላል እየሱስን አይቶት ይሆናል ጅኖች እኮ ወደ ሰማይ ይወጣሉ ስለዚህ በጭላጭል አይቶት ይሆናል የመደባደቡ ነገር ሸይጧኖች እያመሣሠሉለት ይሆናል 😂😂አላህ ሆይ ይቅር በለኝ ምን አይነት ነገር እየሰማን እኛም በግምት እንድንፈላሰፍ ያደርጉናል
ይህን ቀውስ ለምን አቀረብከው?
Ante efirem yemitibalew gin tenama nek betam new yemitasafirew
የምር ግን በቁም ነገር ሰምታችሁት እንዳይሆን
ያሳዝናል በጣም 😢 ሴጣን እንኳን እንደዚህ አልተዳፈረም ። በአደባባይ ክርስቶስን ማላገጫ አደረከዉ እንግዴህጉ ይማግድክ 🙏 ከሰማይ ህጉ ከምድር ቃሉ የእንግልል ይጣልክ አንተደግሞ በአደባባይ አብደክ ታይ ፧ አንተን ለሚመስሉ ትምህርት እንዲሆን ።
ግን ጋዘጠኛ; ቫዝልን; ሎሽን ስታመጣ: ለምን መርዝ አምጥተህ እስኪጠጣ አላልከውም??
ለምን ቴአትር ቤት እድላቹን አትሞኩሩም ከእሣት ጋር መጫወት ቢቀርባቹ መልካም ነው
ሰራ ፈት ሚዲያ ሰታሰጠሉ
አረ ኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ይመጣል
የሰይጣን መንፈስ ነው
ኦርቶ ዶክሶች ባለችሁበት ፅኑ የሁሉም የፕሮቴስታንስ መጨረሻቸው ይሄ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ
በትክክል😢😢😢😢
My brother, if you can take him to tsebel not mental health.
66 ጊዜ ያለው ማንነቱን ጋለፀ
Bageta Sim😢
Tena yelewem
ውይ ! በሞትኩት ! መቼ ነው ይሄ ደሞ በሽተኛ የሆነው !! ነብይነቱ ቀርቶብህ አእምሮህ ጤና ባገኘ ! ሲያልቅ አያምር አሉ ፡፡ ጋዜጠኛው ምናለ ከእሱ ጋር ባትጃጃል ።
ጀዝባ
እነዚህ ሰይጣኖች ከመጡ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ የደም መሬት የሆነችው ሰው አይደሉም አስፈሪዎች 😡
Edante ashewam aferm belcha balefelgn sreche altesakalgnm ahun esti endante abje mokralew
ግን ለምን?
አቶ ኤፍሬም ግን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ለሽርፍራፊ ሳንቲም ብለህ የእግዚአብሔርን ስም መቀለጃ ማድረግህ ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነዉ ፃድቁ እና ታጋሹ ጌታ ይመጣል ለእያንዳንዱ እንደስራዉ ይከፍለዋል ስለስራህ ይከፈልሀል ብትችል ቆም ብለህ ስራህን ፈትሽ ሁሉም ያልፋል
ኤፍሬም ምን ያድርግ ጌታዬ፤ ቤታችሁን አጥሩ እንጅ። ስንቱ ነው ጡጫውን ወጥሮ ሲደነፋ የሚውለው?
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በድፍረት ሐጢዓታችን እንዳንጠፋ ምህረትህ ዕለት ዕለት በእኛ ላይ ይሁን!ከእንደዚህ አይነት ሌቦችና ወንበዴዎች ቅዥት ጠብቀን በእየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ስም አሜን።
አሸዋ ጋዝ ሲሚንቶ የሚበላ የዛር መንፈስ ነው
ሐሰተኛ ሐዋሪያት ለመምሰል ራሳቸውን ይለውጣሉ ስለሚል ቃሉ ገና ከዚህ የባሰ እናያለን።ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!
ወዶ አደለም ከእናት ከአባት የመጣ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ነዉ
የዛሩ መንፈስ ነዉ የሜስበላዉ ካንተ ያለዉ መንፈስ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሁኖ ጠቆር አዳል ሞቴ የሚባል ነዉ
የጴንጤዎች መጨረሻ 😢
Ye pantawoch mechersha comment temechtogal😂😂😂😂😂
ይሄ ኦሪጂነል ሴጣን ነው ክክክክክክ እግዞ መሀርነ ክርስቶስ
የነዝሬቱ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል😢😢😢
የጌታ መምጫ ሲደርስ ጌታ ነኝ የሚል ይበዛል ህፃናትን ባትመርዟቸው ይሻላል
የጋዜጠኛዉን ተግስት ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ትግስ የለኝም ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛውማ በፈጣሪ ላይ ለሚያላግጡት ዕድል ሰጥቶ እየሳቀ ገንዘብ መልቀሙን ብቻ ነው የሚያያው፣ነገር ግን ከዚህ ከዱርዬው ዬው ዕኩል እየትዳፈረ በጌታችን ላይ እያላገጠ ነውኮ
እግዛብሄርን በጣም ተዳፈር ይሄንን እዚያው በተቀመጠበት ቤንዝል አርከፈክፎ ማቃጠል ነበር ቆሻሻ ጠያቂውንም መቀጥቀጥ ነበር ይሰቃል እንዴ ልክሰክሰ ወይኔ እኔ ባገኘው ይሄ እሬሳ በሰው እየቀለደ ገንዘብ መለቃቀም የለመድ ምድር ሌባ አይ ነብይ ቱፖካችን ቱፖክ ነኝ ብለክ ብትዘፈን ያዋጣካል ገመዳፍ መጀመርያ አፍክን ፈታ ጭባ አንተን የሚከተል ሰው እራሱ እሬሳ ነው የቁም እሬሳ ብዬዋለው ሰድ
ይሄ የጨለማው መሪ የሃሳይ መሲሁ መንገድ ጠራጊ በፈራጁ በማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በስላሴ ስም በመላእክቱ እንደዚ ( mock) ሲያደርግ ሲያላግጥ ና ሙድ ሲይዝ ማየት ማርያምን ያማል ያስለቅሳል ኦርቶዶክሳውያን በርቱ ፀልዩ ድል አ ለ በስምህ በሉት ኢየሱስ ክርስቶስ የኛ ንጉስና ጌታ ነው አሜን
በየ ጴንጤ ቸርቹ ተመሣሣይ ስብከት እና ትንበያ ይሠጣል እኮ።
የድሮ ፔንጤዎች ሲበዛ ፆለተኛ ነበሩ የዘንድሮዎቹ ደግሞ ሲበዛ ቀልደኛ
ይህ ጴንጤ ሳይሆን እብድ ነው
Never የድሮዉም የአሁኑም አንድ ናቸዉ ካስፈለገ የሌላ ሐገራት ነብያትንም ብታይ እንደዚህ ናቸዉ ስለዚህ አስተምህሮቱ እንደሆነ መገንዘብ ተገቢ ነዉ።
ታም ረ ማርያምን ተረት ተረት የምትሉ ፕ ሮ ቲ ስ ታ ን ቶ ች ደህና ናችሁ
ነብዩ የሚናገረዉ በሌሎችም ቸርች የሚገኙ ነብያት የሚናገሩት ነዉ።
አመላለሱ ደስ ሲል ፤ ጠያቂውም አጠያየቅህ ደስ ይላል ፤ አስተያየት የምትሰጡ ግን እራሳችሁን እየፈተሻችሁ ፅድቃችሁን ማንነታችሁን ምናልባት እኮ በልዑል ፊት ይህ ሰው ትልቅ ስፍራ ሊኖረው ይችላል እስቲህ እራሳችንን ይዘን በንጉሱ ፊት እናንባ ሰውን ከምንተችና ሐጥያተኛ ደፋር ነው ከምንል።
ሌላ ምን እላለሁ ማረኝ ልበልህ አላህ ሆይ።እንዲህ አይነት ሰዎችን የሚዲያ ባለቤቶች አትጋብዙ ያለንበት እሳት ይበቃናል እሳት አታዘንቡብን
እግዝኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ እደምረትህ ብዛት ይቅር በሐን
ወቸው ጉድ ጆሮ ለምንአንስክ ቢሉት እንዴት ልደግ ስንቱን እየሰማሁ አለ አሉ
በደና ግዜ አብደሀል
😂😂😂😂😂😂😂😂 በትክክል
ያአላህ መላአክ ይበላሉ እቤታችሁ ሲመጡ ጋብዟቸው 😂😂
አንንተ የጥልቁ የጨለማው መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፅህ. ዙፋንህ ይገልበጥ ።
ኤፉ እርዳዉ እና አማኑኤል ይግባ መሀሰፈልገዉን አንረጋለን
ይህን ሰው መስማት ከቀተኝ ቆይቶል ብቻ ጌታ በምህረቱ የስብ😢😢😢
አምላክ ምህረት ያርግልህ ለቪው ብላቹ በእውነት ላይ ትሸቅጣላቹ ምናለ ይህንን እድል ለማስተማር ለተሻለ ነገር ብትጠቀሙበት ለነገሩ እነኝህ እብዶች እኛን ወንጌላዊያንን አይወክሉንም እስኪ እኛን አቅርቡን እና መስመራችንን እናስምር።
ድሮ ከዛሬ 20 አመት በፊት ሰዎች መቃም ማጨስ መጠጣት ሲያቆሙ ኧረ እከሌ ጰነጠጠ ይባላል ዛሬ ግን የማንም ወጠጤ ጴንጤነትን መዘባበቻ መቀለጃ አረገው ።
እኔ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም በእምነቱ ህይወታቸው የተቀየረ ወዳጅ ዘመድ አሉኝ ፈጣሪ ይመሥገን ሁሉም ዛሬ ድረስ ፀንተው ይኖራሉ በተለይ ዛሬም ድረስ በኤርትራ እስር ቤት የሚገኘው ፓስተር ተስፋ ፅዮን አልረሳውም ።
እባካችሁ ክርስትያን ወንድሞቼ አቅራቢዎቹን ጭምር በማውገዝ ታጉሉ።
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ብዛቱ
ፈጣሬየ ትግስቱን ስጠኘ ይማ 99 ሰይጣን የሰፈረበት ሰው
ጤነኛ አይደለም በትክክል 🙈🙈
እየሱስ የመጨረሻ መምጫዉን አያዉቅም።
Maatewoos 24:36
አጋንንታዊ አስተምሮ
እሄን ሰዉ ለምንድነዉ ደጋግማችሁ ምታቀርቡት ለምንድነዉ?ሲቀጥል እሱ በሽተኛ ስለሆነ ማገናዘብ አይችልም እናንተ ግን በየቦታዉ ቫዝሊን ብላ አሽዋ ብላ ለምን ትሉታላችሁ
ወይ ድፍረት
ደስ እሚለው ግን ኢስላም ሁኖ ነብይ ነኝ ብሎ መጥቶ እሚያውቅ የለም ለምን ተደምድሟል የመጨረሻ ነብይ እንደመጣ እና ካሁን በኃላ ነብይ እንደማይመጣ
الحمد لله على نعمة الاسلام
እረባካችሁ ጋዜጠኞች እምታቀረቡት ሰዉ እወቁ በፈጣሪ አትቀልዱ
ኧረ እግዚኦ ታሪክ። ምን ጉድ ነው የመጣብን?
ጋዜጠኛው ግን ጉድህ ነው ቁጭ ብለህ እብድ እያመጣህ የማርያም ልጅ ታሰድባለህ አይደል ይሄኔ አንድን ባለስልጣን ቢሰድብ ኖሮ ተንቀጥቅጠህ ታቁእርጠው ነበር
ተአምራት፡ ከእግዚአብሔር/ከሰይጣ፡ መሆኑን፡ በሰውየው፡ ባሕሪና፡ ነሮው፡ መከታተል፡ አለብን???
ልጁ እንድህ የምቀባጠረው እውቅና ፍለገ ነው ጌታ ልቦና ይስጥህ😢😢😢😢😢😢
ወፈርሽ እኮ ፣ ነብይ መለስ 😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
እግዚኦኦኦኦኦኦ ማህረነ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አጋንንቱ እያመሳሰለበት እኮ ነው
ሐሰተኛ ነቢይ ብትለው ትክክለኛው ስሙ ነው ::
ማቲዎስ 24÷36 ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሠማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም ነው የሚለው እንዴት ብትረዳው ነው ሎቱ ስብሐት አያውቅም ያልከው ወዳጀ እራስህን መርምር የሚጫወትብህ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ለንስሐ ግዜ ያብቃህ እኛንም ከእንደዚህ ጨይነት የድፍረት ሐጢያት ይጠብቀን
በእርግጠኝነት የምላችው ፤ ከሐሰተኛው ክርስቶስ ጋር ውሎ የሚያድር የሚያሳዝን ፍጡር ነው ፤ ጌታ ሆይ ቤትሕን አጥራ
በአላህ ያሚያወራው ቆንቆ ይገባችሀል ቤጤዎች አላህ ይዘንልህ
አቤት አቤት አቤት እግዚኦ.....
2ስሎንቄ 2:9 ላይ እንደምናገረዉ ተዓምር እንደምሰራ ይናገራል።
ስለዚ ይህ ሰዉ ራሱን ነቢይ ብሎ ብጠራም አላደንቅም።
ከዚህ የምበልጥ ራሱ ሊሆን ነዉ።
አሁን ሰይጣን ያላደረገ ነገር.....
This guy is not from Protestant,
ኖኖ he is major protestant prophet, he did what other protestant prophet also not only in Ethiopia but also other country protestant prophets.
ጴንጤ ( ፕሮሴቴታት) ወንጌል ን መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ ብናነብ እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል ሰቀሉት ገረፍት በድጋይ ወገሩት በመስቀል ቸነገሩት ሞቶ 3ኛው ቀን ተነስቶ አሳይቶናል እናስተውል ፓስተር ነኝ እየሱስ ተናገረኝ እያላችሁ እርኩስ መንፈስ ነው እሚናግራችሁ ህክምና ተመርመሩ ፕሮሴቴታት ከስዴ እክርዳድ እዳለ ሁሉ ሐሰተኛ ነባያት በስተዋል ሐይማኖት ባንቀልድ እግዚአብሔር ይቅርበለን ሞስሊም ክርስቲያን እንፀልይ ለአገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ 2017 🙏🙏
አይ ጴንጤ ? ህግ ስለሌለ ነው የሚጨማለቁት ።
ጌታ ይቅር ይበልህ,አንቴ ነብይ አይደለህም
አጋንት ያደረበት ሠው አሸዋና ቫዝሊን አይደለም ንፍጥ የነካም ሶፍት ይበላል ?
የእኛ ቲቪ ድስላይክ ለሰው የሚቀፍ ሰይጣን የሰፈረበትን እየለቃቀማችሁማ አታምጡ
አትፈረድበት አዳምና ሂዋንን ያሳተ ዲያብሎስ ይህንን ወንድማችንን እያታለለዉ ነዉ ለዛ ነዉ በኮንፊደስ የሚያወራዉ
Ebdochu menm Alatefum,Enante Ba Media Ye mitametuben nachehu enji,Ye Ethiopian hezb ye Nakachut.
መርዝም ለምን ነገረህ አልሰጠኼውም?
እኒህፔንጢወች እማያመጡት የለም
ከኢየሱስ የተሰወረ የመምጫውን ቀን አንተ አቃለሁ ካልክ ከቃሉ ጋር እየተጣላህ ነው።ከዚህ በላይ ሐሰተኛነት በምን ይገለፃል?????
ጌታ ይቅር ይበላችሁ የተሰቀለ ቀን ያፌዙበትን ሰዎች ናቸሁ እንዴ?
ኧረ ፍትህ ለህፃናት ይህንን አይቶ በልቶ እንዳይሞቱብን😢😢😢😢😢😢
ኮንፊደንሱ ግን የገርማል
የጥልቁ መንፈስ ተከታይ ነው
ፈጣሪዬ ይቅርይበለኝ በስመአብ እናንተ ጋዜጠኞች ከአማኑኤል እብድ እያመጣችሁ ኢንተርቪው ማድረግ ጀመራችሁ ሆ ወይ እድ ሜይ ብዙየሳየኛል
ጋዜጠኛው ቁጭ ብለህ እግዚአብሔርን የማታሰድበው ምን አስበህ ነው? Shame on you
ግራ የገባቹ እናንተ ባለጌዎች እዚ ያላቹ ስብስቦች ትታስጠሉ እደነዚ ዓይነት ከህሊናዉ ጋር የተጣላ ምን ልንማር ነዉ ጌታ መቀለጃ እያረገዉ ሴጣን የተጣናወተዉ
የቁም ሬሳ😢 ልቦና ይስጠው
እስኪ ማቴዎስ ወንጌል ቁጥር 36_ምእራፍ 24 ምንድነው የሚለው እስኪ መልሱልኝ የምታቁ
ዶክተሩ የጤናህ ጉዳይ እንደት ነው ብሉሏ ባለፈው ሆስፒታል እንደገባህ ሰምተና ውጤቱ ወቷል ?????
ስውየው ጤነኛ ነውስው እብድ ይጠይቃል እግዚአብሔር ይማርህ
ገዜጠኛው ጌታ ይቅር ይበልክ ፈጠሪን ያምታሰድብ አንተ ነህ ጎደናን እያጠረክ እንታርቭ ያምታደርጋው🎉
ትሮጓሜ ያድናል ይገላል ማለት ይህ ነው እኮ ያዕቆብ ተደባደበ አላለም
አጀብ እናንተ እውነትም ጆሮ ከመስማት አይሞላም ምን ጉድ ነው 🙆🙆🙆🤔
ተመስገን፡ ወፈረ፡ ይሄ፡ ኮሞዲ!!! ጂኒ፡ ሊጠቀምበት፡ እራሱን፡ ያመቻቻል!!!
አቦ ቁርጧ ተመችቶኛል አሁን ገና ፈነዳች... ስታይለኛ ሆናለች በቦዲ, ፀጉር ቁርጧ ዋውውው ነው። እብደቱ ብቻ ነው ያልተመቸኝ
ዘመድ የለውም እንዴ ሀኪም ቤት የሚወስደው
ልቡ ያውቃል እየዋሸ እንደሆነ ግን ላይክ ኮሜንት ብር ነው እንዲ የሚያስበጠርቀው
ኣይይይይ ኢትዮጵያ ኣንደ ባቢሎን እሳት ይዘንብባታል መጠረሻው☹️😔😢😢
የ ሀይጥ መርዝ ይበላል?
Yehanin Tsebel wesedute menfes new yemikeledebet. Egezeyabhar yemareh wendemay
እውነቱን ሊሆን ይችላል እየሱስን አይቶት ይሆናል ጅኖች እኮ ወደ ሰማይ ይወጣሉ ስለዚህ በጭላጭል አይቶት ይሆናል የመደባደቡ ነገር ሸይጧኖች እያመሣሠሉለት ይሆናል 😂😂አላህ ሆይ ይቅር በለኝ ምን አይነት ነገር እየሰማን እኛም በግምት እንድንፈላሰፍ ያደርጉናል
ይህን ቀውስ ለምን አቀረብከው?
Ante efirem yemitibalew gin tenama nek betam new yemitasafirew
የምር ግን በቁም ነገር ሰምታችሁት እንዳይሆን
ያሳዝናል በጣም 😢 ሴጣን እንኳን እንደዚህ አልተዳፈረም ። በአደባባይ ክርስቶስን ማላገጫ አደረከዉ እንግዴ
ህጉ ይማግድክ 🙏 ከሰማይ ህጉ ከምድር ቃሉ የእንግልል ይጣልክ አንተደግሞ በአደባባይ አብደክ ታይ ፧ አንተን ለሚመስሉ ትምህርት እንዲሆን ።
ግን ጋዘጠኛ; ቫዝልን; ሎሽን ስታመጣ: ለምን መርዝ አምጥተህ እስኪጠጣ አላልከውም??
ለምን ቴአትር ቤት እድላቹን አትሞኩሩም ከእሣት ጋር መጫወት ቢቀርባቹ መልካም ነው
ሰራ ፈት ሚዲያ ሰታሰጠሉ
አረ ኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ይመጣል
የሰይጣን መንፈስ ነው
ኦርቶ ዶክሶች ባለችሁበት ፅኑ የሁሉም የፕ
ሮቴስታንስ መጨረሻቸው ይሄ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ
በትክክል😢😢😢😢
My brother, if you can take him to tsebel not mental health.
66 ጊዜ ያለው ማንነቱን ጋለፀ
Bageta Sim😢
Tena yelewem
ውይ ! በሞትኩት !
መቼ ነው ይሄ ደሞ በሽተኛ የሆነው !!
ነብይነቱ ቀርቶብህ አእምሮህ ጤና ባገኘ ! ሲያልቅ አያምር አሉ ፡፡
ጋዜጠኛው ምናለ ከእሱ ጋር ባትጃጃል ።