"እነዚህ አምስቱ ነገሮች በኢትዮጵያ ላይ ይሆናሉ...!" ቄስ በሊና ሳርካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #Kes_belina

ความคิดเห็น • 363

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว +4

    ትምቢት ሣይሆን የራሳቸዉ ዕቅድ ነዉ
    የነገሩህ

  • @hiwotmenged6959
    @hiwotmenged6959 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የምለው "እግዚአብሔር ተናገረኝ" ማለት እንዴት ነው?
    1. አባይ ይገደባል፦ ይሄ`ኮ ግልጽ ነገር ነው እንደ አዲስ ነገር ነው ወይ የሚነገረው? ጋዜጠኞች ሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉት የሚሉን ይህንኑ ነው። ትንቢትና ሪፖርት ይለያያሉ
    2. ኮሮና፡ - ኮሮናን በመጠንቀቅ፣ በመከላከል ልናሸንፍ እንደምንችል የነገረችን ዶ/ር ልያ አይደለችም ወይ። ይህ በአደባባይ ያለን ነገር "እግዚአብሔር" ተናገረኝ ብሎ ማቅረብ ምን ይባላል
    3. አንበጣ፡ - ለኔ የሚገባኝ አንበጣ ሳይመጣ "ይመጣል" ብለው ተናግረው ቢሆን ኖሮ መልካም ነበር። ሙሴ በፈርዖን ፊት አንበጣ ይመጣል ሲለው ነው ዘፀ. 10 ፥ 1-6 የሚናገረው። አንበጣው አገር ምድሩን ሁሉ በሸፈነ ጊዜ ግን (ያውም መጥፋት ከጀመረ በኋላ) የሚያስፈልጉን ጋዜጠኞች እንጂ "ነቢያት" አይደሉም።
    4. ፖለቲካ፡ - የምርጫ ሰሞን "ነቢይ ነኝ" ባይ ሁሉ ግምታዊ "ትንቢት" መናገሩን ተያይዘውታል። የህዝብ አስተያየት መመዘኛ ጥናት አድርገው ያሸንፋል ያሉት ሲያሸንፍ ነቢይ ናቸው ማለት ነው? በዚህ እድሜ ቢያስተውሉ መልካም በሆነ ነበር
    5. ኢኮኖሚ፡ - በውኑ አሁን የኢኮኖሚ ድቀት አለ ወይ? በኮሮና ዘመን መጠነኛም ቢሆን እድገት አላስመዘገብችም ወይ? በዚያ ላይ ይህን የኢኮኖሚ ድቀት ለማጥፋት "ሰው ተግቶ" መስራት አለበት የሚል ትንቢት ያስፈልጋል ወይ? "የማይሰራ አይብላ" የሚለው አምላካዊ ቃለ የተገለፀ አይደለም ወይ።
    ለኢዩ ጩፋ ጥብቅና መቆም ከፈለጉ መብታቸው ነው፣ አጥፍቶ ከሆነ ግን በህጉ መሰረት ይቀጣል እንጂ ከወዲሁ ማስፈራሪያ አይነት መልዕክት መናገር ሰነፍን በስንፍናው ማበረታታት ነውና ቢቀር።
    የምመኘው ቄስ በሊና በዚህ እድሚያቸው በራቸውን ዘግተው ለአገራችን ቢጸልዩ ነው። ያላላቸውን አለኝ እያሉ፣ እዚህና እዚያ በመሄድ ዘይት በመቀባትና "ነቢይ ብዬሃለሁ" "ሐዋሪያ ነህ" እያሉ ሃሰተኞችን ብቻ ሳይሆን አጭበርባሪዎችን/ሌቦችን ከሚያበረታቱ ቢቀርብቸው በመልካም ሽምግልና ይሰበሰቡ ነበር።
    ጊታ ይርዳን!

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 3 ปีที่แล้ว +35

    አሜን እግዛአብሔር የተናገረውን ሁሉ ያደርጋል ,,ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ ከፍ ትላለች ,,, ወንጌል ኢትዮጵያን ይወርሳታል ,,ሰዎች ሁሉ ለእግዛአብሔር ክብርን ያመጣሉ ,,አሜን ,,,,

    • @cakeal7597
      @cakeal7597 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ዘመኖት ይባረክ

    • @kokelove1589
      @kokelove1589 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen ewunet new tebarekilin 🙏🙏🙏

    • @selamawitshewalem6128
      @selamawitshewalem6128 3 ปีที่แล้ว

      @@cakeal7597 u8

  • @eyasu7797
    @eyasu7797 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እውነት ያሸንፋል!

  • @YodithGideonSupiConsultig
    @YodithGideonSupiConsultig 3 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ ሰዎች በጣም ቀልዳችሁን አልቻልነውም። አሁን ይሄ ትንቢት ነው ወይስ የዜና ትንተናና common sense.

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +40

    አሜን የከፈታ ከፈታ ይሆናል ኢትዮጵያ ትቀጥላለች

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 ปีที่แล้ว +17

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว +1

    ሌባ አጨበርባሪ የመንግሥትንብቻ ሣይሆን
    የሐገሬቱን ክብር ዝቅ የሚያደር የሠፈር አለሌ ነዉ በዚህ እድሜዎ የሚዋሹ የወንጀለኛ ተባባ
    አጋንት ከብሮ አችሁ የሚኖር ጓደኛችሁ ነዉ

  • @eliasfentkie7924
    @eliasfentkie7924 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ እኔ ጠያቄ አለኝ ቄስበሊና አባቴ ናቸው የጌታ ባሪያ ናቸው ግን ሐሰተኛ ነቢያትን የሚከባከቡት ለምድነው?

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 ปีที่แล้ว

      አትሳሳት ሀስተኛ ያልካቼው አንተ እና መስሎችህ ናቼው:: አሁን እሥራኤል ከተናገረው ባገራችን ምን ያልሆነ ነገር አለ? የስው ሥጋ የሚበሉ አሉ ይመጣሉ አለ ይህም ሆነ::ስምተን ንስሀ ብንገባ እግዚአብሔር ፊቱን በመለስልን ነበር:: ሀስት እንኳን ቢናገሩ ፈራጁ እግዚአብሄር ነው:: ለመሆኑ ከእግዚአብሄር ሳይስማ የሚናገርና አንገቱን ለስይፍ በከንቱ የሚስጥ ምን አተርፋለሁ ብሎ ነው::? ይልቅስ በክርስቶስ ከሆንክ አሁንም ጥቂት ጊዜ አለህና ንስሀ ግባ::ምናልባት ምህረት ታገኝ ይሆናል::

  • @alemtesfaye9830
    @alemtesfaye9830 3 ปีที่แล้ว +1

    Haleta TV -- ዲያቢሎስ ምን ክብር አለው በየአተላው፣ በየአመዱ ነው እኮ የሚርመጠመጠው። ነብዩ እዪ ጩፍ በሐገራችን ውሰጥ እርኩሳን መናፋሰት በመንፈሰ ቅዱሰ ኃይል እያጋለጥ በሐገራችን ላይ ሊያደርሱ የነበረውን ጥፋት እንዳይደርስ ወደ መጡበት እንዲመለሱ አጋልጧል። ነብዩን ለመክስሰ የሚደረገው ሽር ጉድ እግዚአብሔር የሚሰራውን መንፈሳዊ ጥበቃ ማናናቅና የእግዚአብሔርን ታላቅነት ዝቅ አድርጉ መገመት ሰለ ሆነ ጥንቃቄ ቢደረግበት ብዬ መንፈሳዊ ምክሪን እለግሳለሁ።

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ። ቄሰ በሊና ዘመኖት ይባረክ።

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 3 ปีที่แล้ว +2

    በካልቾ እየደበደበ የሚፀልይ ፓስተር ታይቶም አይታወቅም።

    • @zt9549
      @zt9549 3 ปีที่แล้ว

      In the US there is a lot.

  • @selemonbb8010
    @selemonbb8010 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት በደሙ ይሸፍኖት

  • @leulemanayea2967
    @leulemanayea2967 3 ปีที่แล้ว +2

    እባክዋን እርሥዋ ጸሎት ብቻ
    ነዉ የሚገባዋት እባከዋ ዝም
    በሉ

  • @tigstemelaku8944
    @tigstemelaku8944 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር ለምድራችን እርሶን ቀብቶ ስላስቀመጠ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ብዙ ሐዋርያት ብዙ ነብያት ብዙ አገልጋዮችን በነዚህ እጆች ተቀብተዉ እንዲነሱ ምክንያት ያደረጎት ጌታ ይባረክ

  • @mytube1215
    @mytube1215 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ጭምብል ነው ። የአውሬነታችሁ መደበቂያ

  • @rahelsolomon7459
    @rahelsolomon7459 3 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን ይችላል ይሆናልም ጌታ አሜን ለኢትዮጵያ የክብር ዘመን ይሆናል የጌታ ክንድ አለና

    • @HeyHey-kv6un
      @HeyHey-kv6un 3 ปีที่แล้ว

      Hulu hone kalicha....MA lishekem silecha alu....Egziabher alelat le Ethiopia and the people.

  • @neftea7
    @neftea7 3 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ጦርነት ንስሃና መንግስትን ይሁን የቃዋሚዎችን ከጦርነት ለማስቆም ከማስጠንቀቅ የከፍታ ዘመን ኣይገባኝም።100 ሺ ሰው በጦርነት ሲያልቅ ምን ይባላል።

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 3 ปีที่แล้ว +6

    "ባለቤቱ ያላከበረዉን አሞሌ ባለዕዳ አይቀበለዉም"የሚባል አባባል አለ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም መጀመሪያ ከነዩኒፎርማቸዉ የሄዱት ናቸዉ ጥፋቶኞች ባይ ነኝ ልብሳቸዉን ማክበር ያለባቸዉ እነሱ ናቸዉ

    • @selinaalex3171
      @selinaalex3171 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ የኔ እህት ትክክል

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 3 ปีที่แล้ว +7

    መልካምን ነገር ሊያደርግልን እግዚአብሔር ወስኗል በሁለነተናችን ልንታዘዘው በረከቱን ለመቋደስ በመከራ እየታገስን በፀሎት እንትጋ አባይም ይጠናቀቃል ምድራችን አደለም ለኛ ለሌሎሎች ትተርፋለች ይልቅስ መከራን ከቻልንበት ባልተናነስ ስኬትን የሚሸከም ትውልድ እናዘጋጅ ከቤተሰብ ጀምሮ ለቅን በቅን በርቱ በመከራ ታገሱ እንታገስ።

  • @dushidufu9676
    @dushidufu9676 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝምበል 2011 2012,2013 የከፍታ ዘመን ስትል ነበር አሁን ደግሞ 2014 ማለት ጀመርክ እቺን ማንም ይላል አንተ ጠንቋይ ወረኛ

  • @danieltela8608
    @danieltela8608 3 ปีที่แล้ว +1

    Leba wushetam

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 3 ปีที่แล้ว +1

    ነጭ ውሸት የሰው ሀሳብ ከስሜት የመነጨ ተንቢተ ሰው።

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 3 ปีที่แล้ว +17

    እሰይ አባቴ ተባረኩ የኢትዮጵያን ከፍታ ይዩ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +19

    አሜን የከፍታ ከፍታ ይሆንልናል የጨለመው ሊነጋ ነው 💚💛❤️

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 3 ปีที่แล้ว +10

    ተባረኩ አባታችን ሠይጣን ውሼታም ነው እውነት አርነት ያዋጣል።

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 3 ปีที่แล้ว +9

    ተባረኩ አባታችን እድሜ ይጨምርለዎት

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ እኮ ሁላችንም እናዉቀዋለን ትንቢት አይደለም ስለግድብም ሰለ ኢኮኖሚውም ስለ ኮሮናውም ወዘተ ትንቢት ሳይሆን እመሬት ላይ ያለ ሀቅ ነው።

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 3 ปีที่แล้ว

      Yihe yekefita zemen be Ethiopia ambibi Gena mobile simeta yetenegere tinibit new .

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 3 ปีที่แล้ว +2

    እዩን የከሰሱት አጋንንቶች ናቸው እንጂ ጤነኛ ሰው አይደለም ።

    • @yosefmengste9535
      @yosefmengste9535 3 ปีที่แล้ว

      🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️🦸‍♂️🦸‍♂️🦸‍♂️

  • @girmakebede4352
    @girmakebede4352 3 ปีที่แล้ว +1

    መንግስትን የደገፈ የፈለገውን ወንጀል ምራት ይችላል? የምናደርገውና የምንናግረውን በምስተዋል እናድርግ!
    እምነትና ህግ የአገር ክብር መለየት አለበት::

    • @Jesusislord265
      @Jesusislord265 3 ปีที่แล้ว

      እረ የምንለውን እናስተውል ለብሶ የመጣን ወታደር መፈወስ ሀይል ማካፈል ወንጀል ነው???

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክልዎ ቄስ በሊና እዉነት አርነት ያወጣል።

  • @aileenm5593
    @aileenm5593 3 ปีที่แล้ว +9

    💚💛💖 ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ ጤና እና እረዥም እንማኛለን ውድ አባታችን ኑሩልን!!!!

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 ปีที่แล้ว +1

      እኢየሱስ ክርስቶስ ከመሞቱ በፊት ሲያስተምር ማንንም አባት አትበሉ አባታችን የስማይ አምላክ እግዚእብሄር ነው: ማንንም መምህር አትበሉ መምህራችሁ እኔ ነኝ አለን:: አላነበብከውም እንዴ ይህንን ክፍል?

  • @dejenukibi3931
    @dejenukibi3931 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንወዳለን ረጅም ዕድሜ እግዚአብሔር እሰጣለሁ

  • @danigirma5177
    @danigirma5177 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እጅግ በጣም ይወዳል ፤ የከፍታ ዘመን አሁን መጣ ፤ኢትዮጵያ ጽዮን ትባል፤ አድስ አበባ ኢየሩሳሌም ትባል።

  • @YonasDesalegn-y6d
    @YonasDesalegn-y6d 9 วันที่ผ่านมา

    እዩን ጌታይባርከው እዩን የሚቃወም አጋንንት ያለበት ነው

  • @kokelove1589
    @kokelove1589 3 ปีที่แล้ว +3

    Egzhbr layifesem ayinagerim
    Yetenagerewu yifesemal
    Le ethiopia ye sedek tesehay
    Tewotalech Kiber le geta Le Eyesus Yihun 🙏🙏🙏💚💛❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @rasselasimlack5716
    @rasselasimlack5716 2 ปีที่แล้ว

    በወለጋ የተሰበከው የፕሮቴስታንት እምነት ህጻናታንን ማሩድ ጽድቅ ነው ተብሎ ይሆን። በፍሬያቸው ታውቃላችሁ የተባለው ይህ ነው።

  • @smhalsmhal9385
    @smhalsmhal9385 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን. እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ አባት. እደዚ ነዉ ከአባቶች. እየሰማን ያደግነዉ. የተናሩትት ሁሉ. እግዚአብሔር. ይስማን በቃቹ ይበለን. 🙏🙏🙏

  • @gemechuderessa
    @gemechuderessa 3 ปีที่แล้ว

    Ameen, Ameen, Ameen !!!!!! Iyesus Kiristos abizto yibarkachu !

  • @ספרזאודה
    @ספרזאודה 3 ปีที่แล้ว +1

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት ።

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 ปีที่แล้ว

    ሥለ ሕብረት ውህደት ጥምረት ዐንድነት ወይም ስለመገንጠል መለየት መገለል መከለል ማፈንገጥ መራቅ ሲነገር ወይም ሲሞከር ብዙ ከጀርባ ያሉ የተለያዩ ምክንያቶች፣ ሃይሎች፣ ተጠቃሚና፣ ጎጂ ሆነው የተሰለፉ ግለሰቦችም ሆኑ የተደራጁ ሃይሎች ሁልግዜ ኣሉ። ይህን ኣይነት ፅሁፎችን ሥናነብ በክፍለሃገር በትንሽ ሃገር ደረጃ፣ በኣህጉር ደረጃ፣ በኣለም ዐቀፍ ደረጃ የሚነሱትን ለይቶ መረዳት፣ መገንዘብ ይገባል። ማወዳደርና የዛን መቅዳትም ኣፀፋው መራራ ነው፣ ሁልግዜ። ዛሬ ጣልቃገብነት ኖሮ ዕያለ፣ ኣለምን የምናይበት መነፅር የያንዳንዳችን የራሳችን የሆነ ስላለን ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ መማከር መወያየትና የሙከራ ቀዬዎች ተቋሞች ኖረው ለግምገማና ለሚቀጥሉት ዕርምጃዎች የጥናት ጉዞዎች በዕርምት ለመጓዝ ይረዳናል።
    መክተብ ኣቅቶት የራሱን መርሆ
    ዓውሮፓ ስትጮህ ኣብረህ በል ይላል ሆ
    ያለው ፍርድዓወቅ ዘለቀ ያለኣንዳች ዕንዳልሆን ማጤን ይገባል።
    ኢትዮጵያ ያሉትን ብሶቶችና የቀረቡትን ክሶች፣ ኣመፅ ያመጡና ያስኮረፉ ክስተቶችን፥ ህጎችን በማሻሻል፣ ኣዳዲስ ህጎችን በማውጣትና ህጉን በማጥበቅ ህብረተሰቡን በተከላከልንና፤ ይሄ ያልተለመደና ኣግባብ የሌለው ክልልና ሥምዓወጣጡን ባስወገድንና ሰላማዊ ኑሮኣችንን በቀጠልን ነበር።
    ሀገር ለጎሳ ኣይሰጥም። ሀገር የሁሉም ነው ሃይማኖት ግን የግል ነው።
    ይሄ የኔን ተቀባዮች ምን ያህል ናቸው ተብሎ ፉክክርና ለመታየት፣ ለማስፈራራት ሙከራ፤ የፀረ ኣፍሪካውያን ዓጀብ ያለበት በተለይም ኣረቡ የቀጠናው ዋናና ወሳኝ ለማድረግ ዓውሮፓም ሆነች ኣሜሪካ ስለሚያቀናብሩ፣ የቆዳቀለምን በ መንተርስ መጠቃቀምና ማግለልና ማጥቃት ዕንደቀጠለ ነው። ኣፍሪካ ውስጥ ኣንድም ነፃ ኣውጪ ኖሮም ኣያውቅም ወደፊትም ሊኖር ኣይችልም፣ የባዕድ ፍላጉትን ኣስፈፃሚዎች ዕንጂ።
    ቡኩሃራምም ዕንደኣንድ ግንባር ይረዳል።
    በበታችነት ስሜት ነጠላ ተከናንቦ ፖለቲካ ውስጥ መጨማለቅ መቃብር ቦታና መሬት ላይ ድግስ የመደገስ ያክል ነው። ፖለቲከኞች ከኣዕምሮ ህክምና ሰጪዎች የጤንነት ማስረጃ ማቅረብ የሚገባቸው ይመስላል።
    ለራሳችሁ ስትሉ ጣፍጡ፦
    ያችን ዕንደቄንጥ ተወስዳ የምትሥተናገደውን፣ ዘሩን በመጥላት ነው በማለት፣ ኣፍን ለማዘጋት መሞከር ያላሰብነውን፥ ነው በማለት፥ ማወናበድ፣ ሽንፈትን ነው የሚያሳየው፣ የነፈሰበት ማምለጫ ዘዴያችሑ ስለሆነ የሚደናገጡት የማያውቋችሑ ብቻ ናቸው።
    የዓፍሪካውያንን ሃይል ለማሰባሰብ ግዜው ስለጠየቀ ከማንኛውም ኣለም ወደ ኣፍሪካ መጥተው የድርሻቸውን ዕንዲያበረክቱ ስለሚደረግ የለምንም ቅድመሁኔታ የፈለጉበት ኣፍሪካ ክፍል የመግባት የመኖር የመምረጥና የመመረጥ የመስራት፣ የመግዛትና የመሸጥ፣ ዕንደማንኛውም ዜጋ የሚያስቆጥረውን መስተንግዶ ሁሉ ይደረግላቸዋልና፥ ያንተ የዕንከፍ ጎሰኝነት ኣብሮህ ዕንዲንኮታኮት ማንኛውንም መስዋዕትነት ዕንከፍላለን። ድል ለኣፍሪካውያን።
    ማንኛውም ኤሽያዊ፣ ኣውሮፓዊ፣ ኣረባዊ፤ ዐለም ላይ ተበትኖ ያለ ሳይመቸው ሲቀር መመለሻ ማኩረፊያ መጠለያ ተከላካይ ሲኖራቸው፣ ሑሉም ጥቁር ዓፍሪካዊ መግቢያ ዕንዲያጣ ተደርጓል። ዓይሆንም። ይሀ ዕኔ በህይወቴ ዕያለሁኝ ማስቀረትና ጋሻ ዕንዳላቸው ዓህጉር ዕንዳላቸው ማወቅ ማሳወቅ መተግበር የማንኛችንም ዓፍሪካውያን ግዴታ ነው። ድል ለጨዋው ለቆንጆው ለደጉ ዓፍሪካ ህዝብ።

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 3 ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ የዚ ፕሮግራም ኣቅራቢ የሆናቹ ሀሌታ ምንድነው ሃይማኖታቹ እኝህ ኣባት እኮ ተዋህዶ ኣይደሉም እንደት ኖው ቄስ ተብለው የምጠሩት የምታቀርብቱን ለይታቹ እዎቁ እንጂ፡ የ ተዋህዶ ኣባቶች መልእክት እና የ ፕሮተስታን ትንቢት ተብየው ኣትቀላቅሉ ኣንዳቹ ያዙ

  • @teshomehaile585
    @teshomehaile585 3 ปีที่แล้ว

    በህይወት ዘመኔ እውነተኛ የእግዚአብሔር መልእክተኛ አድርጌ ከምመሰክርላቸው ሽማግሌዎች ተቀዳሚው ቄስ በሊና ነበሩ።
    ወንጌልን እንደ ይሁዳ ሸጠው ደሃውን ወገን ወደ ከፋ ድህነት ከሚከቱ እርስ በራሳቸው እየተሿሿሙ ከኔ በላይ ቅዱስ የለም ብለው እንደ ሕዝብ ስልክ ካለ ሳንቲም ከማይሰሩ የሐሰት ነብያት ተብዬዎች ጎን አብረው በመሰለፍዎ በጣም አዝኛለሁ።
    ዳሩ ሁሉም ወገንተኛና እከክልኝ ልከክልህ የሚል ስለበዛ ሽማግሌዎች ለሽምግልና የማይበቁበት ዘመን ላይ ደረስን።
    መፍረድ የፈጣሪ ስራ ቢሆንም፣ ያጠፋን ግን መገሰፅ ሐጢአት አይደለምና፣ የእግዚአብሔርን ቤት የጨረታና የንዋይ ማፈሻ ካደረጉ ነብይ ተብዬዎች ጎን ባይሰለፉ መልካም ነበር።

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 3 ปีที่แล้ว +1

    እኒህ አባት ያዬትን እንዲያዪ ያብቃቸዉ!

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 ปีที่แล้ว +1

    ዐባይ ፍሰስ፣ፍሰስ፣ኧረ ፍሰስ ወደኋላ፣ሣይሆን ወደፊት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!?!!!!!!!!!!!!!!! ለሀገርህ፣ለወገንህ፣ለምስኪኑ ህዝብህ አምጣ ጥማት፣ልማት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @kokelove1589
    @kokelove1589 3 ปีที่แล้ว +3

    KESE BELENA GETA YIBAREK
    SELE ERESO EGZHBR EREJEME
    EDEMENA TENA YISETOTE TEBAREKULIN 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐👈

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዛአብሔር የተናገረውን ሁሉ ያደርጋል

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እዩ ጥፋት የለበትም መጡበት እንጅ አልመጣባቸውም ወታደሮቹ ጥፋት አለባቸው መሎያቸውን ማውለቅ ነበረባቸው።

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo ปีที่แล้ว

    ማንን እንመን ሁሉም ተባይ ሆነ እግዚአብሔር እጠብቀን እንጅ ሌላ ምንም ምለው የለም

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደዉም ከሁሉም ከመከላከያ ሰራዊት አጋንንት ብወጣ መልካም ነው በዝህ አጋጣሚ ሁላችዉም ተጋብዛችዋል

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ኖት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዘብሔር ይመስገን ከጌታ የሆነ ይቀጥላል

  • @kaldemissie5479
    @kaldemissie5479 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቄስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 3 ปีที่แล้ว +2

    🛑🛑🛑🛑 I don't get it why his name is """keasse""" why they are coping tawahedo hayemanot EGZYABEHER YEMARACHEW ****TAWAHEDO LAZALALEM TENNURR***

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 ปีที่แล้ว

      መካነየሱስ ቄስ ነው ሚሉት ከድሮዉም ከሌሎች ይለያሉ

  • @mytube1215
    @mytube1215 3 ปีที่แล้ว

    ቡሀቃ
    ጴንጤ ገና ዋጋ ትከፍላላችሁ !!

  • @mimifeleke4731
    @mimifeleke4731 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ጌታ ነግሮኛል ሲሉ ግን እንዴት ነው??በአለም ዙርያ ነው ?ወይስ በኢትዮጵያ ብቻ ነው፣ይህው ህንድ አገር በቀን ከ5,000በላይ ሰው እየሞተ ነው እኮ እንዴት ነው ከኢትዮ ኮሮና እንዲህ ሰው እየተጋፋ ሰልፍ ግርግር ያለ ማሰክ ፣ኮሮና አይኖርም??ይጠፍል ይላሉ??እንደውም በእኔ ግምት ጌታ አይደለም የነገረኝ ነገር ግን ልክ እንደ ህንድ እዝባችን ያልቃል እላለሁ ይህንን ይጠብቁ

  • @azebtafesse5339
    @azebtafesse5339 3 ปีที่แล้ว +3

    ቢያስሩትም ለእስር ቤቱ ላሉ መፍትሔ ይሆናል

  • @MekonnenB
    @MekonnenB 3 ปีที่แล้ว +1

    ስህተቱ ለምን ልብሱን ለብሶ መጣ ሌላ ልብስ የለውም ወታደሩ የደንብ ልብሱን ቀይሮ ነው መምጣት የነበረበት ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሁሉን የሚያሳልፍ የእግዚአብሔር እጅ ትፍጠንልን

  • @ሰራኢትዮ
    @ሰራኢትዮ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እ/ር ሆይ አስበን የከፊታ ዘማን ይሁንልን

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርኮት ቄስ በሊና ረዥም እድሜ ይስጦት

  • @alembrhan7624
    @alembrhan7624 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንንንን አባታችን በትክክል ነው ግን ለነቢ ኢዩ የከፍታ ጊዜው ነው እንካን ነቢ ኢዩ ጌታ ኢየሱስም ተገርፈዋል ታስረዋል ተሰቅለዋል ግን ለፈተና ነው እንጂ ወንጀለኛ ሁኖ አይደለም ግን ልብበል የጌታ ሰው ክሱን ይነሳል ያሸንፋል ወይ ጉዱ ሰይጣን ግን ጉዱ ፈላ የሃፍረት ጊዜው ነው የጌታ ሰዎች አትፍሩ

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 3 ปีที่แล้ว +2

    የተገለጠው የአጋንንት ሥራ ነው አሁንም ይቀጥላል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነቶትን ነው አሁንኮ የሚሰራ ሳይሆን የሚያወራ ነው ያለው እንፀልይ ይልቁን

  • @almaalem1611
    @almaalem1611 3 ปีที่แล้ว

    ጅል ጃንጆ ግምት እና ትንቢት የተምታታበት

  • @eshetudereje3474
    @eshetudereje3474 3 ปีที่แล้ว +3

    Ameeeeeeen

  • @almazaberabeyene770
    @almazaberabeyene770 3 ปีที่แล้ว

    Inate wushetamoch ortodox kopi iyaregachu tbeterekalachu betrakoch ylikunu mechw zeben leprotenstat aybegim

  • @መስፍንማሞ
    @መስፍንማሞ 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ

  • @yadergalkebede6431
    @yadergalkebede6431 3 ปีที่แล้ว

    ዘረኞች አናንተ ናችሁ አሁን የናንተ መንፈስ የክህደት ዘመን ነዉ ዘረኞ ዘረኞች ሳይሆኑ ዘረኞችን ዘረኛ የሚሉት ናቸዉ ማለት ምን ማለት ነዉ? አሁን ግልፅ ነዉ ተጋለጣችሁ ዘረኝነት የናንተ መንፈስ ድብቅ ባህሪ ነዉ ።ነጋዴወች ናችሁ ።

    • @zt9549
      @zt9549 3 ปีที่แล้ว

      Don't worry just wait and see.
      Pray to God and you will see the truth when the time comes.
      ETHIOPIA will reveal the truth.
      Who ever be the trader and evil will spit 💀.

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔን የገረመኝ ሰይጣን ለምን ተዋረደ ብሎ የሚከሱ ት ነው እውነት ለመከላከያ ክብር አይ ስለ ኝም

  • @shimelsdemile7362
    @shimelsdemile7362 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @lovejesues6170
    @lovejesues6170 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekilng long life🥰

  • @haymanotbitew9059
    @haymanotbitew9059 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ከፍታ ይሆንልናል

  • @yedlsewbegeta8433
    @yedlsewbegeta8433 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላቀረብከው ቃለምለለስ እግዚአብሔር አምላከ አንተንም ቄስ በሊናንም አብረው የሚሰሩትን የዝግጅት ክፍል በሞላ በማያልቀው በረከት ይባርካቹ::

  • @solomonfasika5219
    @solomonfasika5219 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት ሙዚቃውን ዝቅ ብታደርጉት ወይንም ቢቀር ቁምነገሩን እንስማበት እባካችሁ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 ปีที่แล้ว +5

    እ/ር ይባርክዎት

  • @yosefmengste9535
    @yosefmengste9535 3 ปีที่แล้ว

    ይበዱ ወሻታም ጀላ ብላ

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 2 หลายเดือนก่อน

    Telke adelo enede lemne yewashlo

  • @ribekayilma6684
    @ribekayilma6684 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣረ ይባርኮት

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 ปีที่แล้ว +7

    Rejem edeme le kes Belina Serka 🙏

  • @tigstemelaku8944
    @tigstemelaku8944 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመኖትን እንደገና በቅባት ያለምልም

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 3 ปีที่แล้ว

    Haleta የተበዳ ጴንቴ ነው

  • @ermiassolomon2033
    @ermiassolomon2033 9 หลายเดือนก่อน

    shame on u all is it political prophesies or religious? egzehabier ewnetegawn lebe yestachehu

  • @naol3151
    @naol3151 3 ปีที่แล้ว

    Only god knows about futures 👎

  • @gemechuworku3540
    @gemechuworku3540 3 ปีที่แล้ว

    the sound of reporter very low, make it high.

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባቴ ቃለሕወት ያሰማልን።
    የሃገራችን ከፍታ ፈጥኖ ይድረስልን።

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏 Beysuse seme Lethiopia ykfeta kfeta zmne Honlate.. Tbarku bbezu kese blina Edeme by na xena Egziyabher yisexote . Shemegelnawote Beysuse seme yilmeleme

  • @betimabenmskal303
    @betimabenmskal303 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ።አባቴ።እንወድለን😍😍😍😍😍

  • @tgadane9807
    @tgadane9807 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen, Selam ena Ediget LeHagerachin 💚💛❤

  • @By_grace100
    @By_grace100 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን !!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!

  • @እየሱስከሞትየድናል
    @እየሱስከሞትየድናል 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወዳቸዉ ጌታ በሀይልና በክብር የተጠቀመባቸው አባት ናቸው። አሁን ግን የነ እዩ ጩፋ አባትና መሪ ሆነው ሳያቸው በጣም ልቤ ያዝናል። በዚህ ወቅት እንኳን ንስሀ እንግባ እንደማሀት ከፍታ ከፍታ ይላሉ። ምናልባት እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ራኢያቸው አርጅቶ ይሆን???? እፈራለሁ።

    • @gachacottoncandy7614
      @gachacottoncandy7614 3 ปีที่แล้ว

      ሁንታውን አይቶ ሳይሆን ከሁነታ በላይ የሆነውን ጌታን አምኖ ነው የተንበዩት አለ ለ እትዮጵያ ከፍታ ዘመን ለምያምን ሁሉ ይቻላል
      ጌታ ይባርኮት አባቴ ው ከኞ የሚጠበቀው የለን ነው ወን ሁሉን እን ቀበላለን ❤✋✋🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መጪውን ዘመን የከፍታ ዘመን ያርግልን ቄስ በሊና እድሜና ጤና ይስጦት

  • @has0ais
    @has0ais 3 ปีที่แล้ว +3

    ሌላስ?

  • @kaaltesfaye1352
    @kaaltesfaye1352 3 ปีที่แล้ว

    father ihe eko mignot new inji tinbit aydelm

  • @Hanna_W
    @Hanna_W 3 ปีที่แล้ว

    የከፍታ ከፍታ የሚመጣው እኮ መጀመርያ ከፍታ ሲመጣም አይደል! የእልቂት የጭፍጨፋ ዘመን ነው እንጂ የመጣብን ኮሎኔል አብይ ከመጣ ጀምሮ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍ እንደዚህ አይነት ተስፋ የሚሰጥ ንግግር የሚነገር ነው የጠፋው ተስፋውን የሰጠን የተመነ ነው ጌታ የመቱሳላን እድሜ ይስሰጥልን ቀሪ ዘማንዎ ይበረክ

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku5780 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeennnn Eebbifama dach👏🙏

  • @mimiabebe9327
    @mimiabebe9327 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeen Abatachin QeesBaluna tebareku kibir wide kibir inhedalen Eyu Chufa Ye Getaa sew Getaa kanteh gar new ayizok Berita Getaa Iyesus kanteh gar yihun betam new mewodachu📖❤️🙏

  • @berhanehabtit9092
    @berhanehabtit9092 3 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ለእስራኤል ሕዝብ
    እኔ የእግዝአብሔር ሰው ነኝ ለሚል ሁሉ ፡ ይሐንን ሁለት ጥያቄ በእውነት እና ከልባቹ እንድትመልሱልኝ እጠይቃለሁ ፡፡
    1. ንጉስ ሰለሙን የንጉስ ዳዊት ልጅ አሁን የት ነው ያለው ? ሀ. ከእግዝአብሔር
    ለ. ከእግዝአብሔር ውጪ
    2. ጌታ የሱስ ክርስቶስስ የት ነው ያለው ?
    ሀ. ከአባቱ ከእግዝአብሔር
    ለ. ከእግዝአብሔር ውጪ