"ይህ ካልሆነ እኔ የእግዚአብሔር ነብይ አይደለሁም" አዲስ ዓመት ሳይገባ ተዘጋጁ ...! በነብይ ጆሲ የተነገረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 210

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጌታ በእየሱስም ያለው ይሄው ደርሶ አሜሩካን በእሳት እየነደደች ነው ፈጣሪዬ ሆይ ከእቅፍህ አታውጣኝ

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 19 วันที่ผ่านมา +7

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ምህረትና ችርነቱ ብህይወታችን ዘመን ሁሉ ይከተሉናል❤ ኢ የሱ ስ ያድናል❤

  • @NigistMengesha-c3q
    @NigistMengesha-c3q 20 วันที่ผ่านมา +12

    እኛ የጌታ ልጆች መንፈስ ቅዱስ አለ በውስጣችን እባክህ የተሰጠህን የንስሃ ጊዜ አታባክን ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 20 วันที่ผ่านมา +9

    መርምሩ ትቢትን አትናቁ እንፀልይ 🇪🇹🇪🇷

  • @RomaTermini-e1q
    @RomaTermini-e1q 19 วันที่ผ่านมา +4

    ሰዉየዉ እውቱን እየተናገረ ሊሆን ይችላል : እያለ ያለዉ ንስሃ ግቡ ነዉ : ንስሃ መግባት ከባድ ነገር ኣይደለም :በልባችን ወደ እግዝኣብሄ ቀርበን ይቅር እንዲለን መጸለይ ነዉ : ዓለማችን ኣደገኛ ሁኔታ ወድቃ እንዳለች
    እየተመለከትን ነዉ : ኣትሳደቡ በትህትና ወደ ንስሃ እንግባ ; ሳይነግሩን ኣሁንም በጸጸት ወደ ኣምላካችን ቀርበን ንስሃ እንግባ ! ከኤርትራ ነኝ ::

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 21 วันที่ผ่านมา +8

    በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማ። በተሠጠህ ዕድል እና በቀረችህ ጥቂት ዘመን ቶሎ ብለህ አካሔድህን ከእግዚአብሔር ጋር መስመርህን አስተካክል፤ መንፈሳዊ ባሕርያቶችህ ከክርስቶስ ጋር አይስማማምና። ከመተንበይህ በፊት እግዚአብሔርን እወቅ፣ በመንገዱም ሒድ።ጆሲ ወንድማችን እባክህ ወለም-ዘለም እና ወጣ-ገባ አትበል።። ከዚያ ስትመለስ ለእግዚአብሔር እና ለቅዱስ አገልግሎቱ በክብር ትቆማለህ።

    • @KebebushThomas-m1g
      @KebebushThomas-m1g 20 วันที่ผ่านมา

      ተጠንቀቁ ከቅጣቱ መሃል እንዲትገኝ

  • @senaitbelete8614
    @senaitbelete8614 19 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት አንተ ነህ እንኩአን ደህና መጣህ እግዚአበሄር ያበርታህ በደሙ ይጋርድህ

  • @makw5069
    @makw5069 17 วันที่ผ่านมา +1

    We will see , New Year is almost one week. God will protect his creatures.

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 21 วันที่ผ่านมา +6

    ካልሆነ እኔ ነብይ አይደለሁም።ብዙ ለማለት የምደፍር ባለሆንሞ አንተ ብለህ(ከራስህ) ሰለሆነ የሆነ ነገር አለ?ካለሆነ ነብይ አይደለህም ማለት ነው።ዝም ብለህ አርፈህ ብትቀመጥ እና ከዚህ በኋላ እያለቀስህ አልመጣም እንዳልከው ባትመጣ እና በታወራ ጥበብ በሆነልህ ነበር። ቡረቴ ውሃ እያጠጣችህ እባክህን ከማህበራዊ ሚዲያ ራቅ ብለህ ግዜህን እየጸለይክ(የምትጸልይ)ከሆነ ማለቴ ነው የእግዚአብሔር ግዜ ጠብቅ ።

  • @dawitwebshit7981
    @dawitwebshit7981 21 วันที่ผ่านมา +7

    ሟርተኛ መንፈስ ጌታ ይገስፃችሁ ምንደኛ ሌላ የምንፀልይበት አለን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 19 วันที่ผ่านมา +1

      ጴንጤ መናፍቅ ስትባሉ በሙሉ በሟርትና በሉሲፈር መንፈስ ያበዳቹሁና የተጨማለቃቹሁ አይደል እንዴ ?😏

  • @debebeseyoum7081
    @debebeseyoum7081 21 วันที่ผ่านมา +9

    ከትቢትህ ጠብ ያለ የለም አንተም ነብይ አይደለህም

    • @zj2164
      @zj2164 20 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @BeyeneAsrie
      @BeyeneAsrie 20 วันที่ผ่านมา

      እውነት ትዕቢት ነው፣ እንደ ነነዌ ምህረት ሊሆን ይችላል።

    • @meharitadesse3539
      @meharitadesse3539 17 วันที่ผ่านมา

      Plane crush

  • @andargearega4307
    @andargearega4307 20 วันที่ผ่านมา +3

    ስለምታስታቸው መንፈሳዊ ሕፃናት ደም ጌታ ይጠይቅሃል÷ በንስሐ ባትመለስ ከጥቂት ጊዜ በኃላ ታብዳለህ!

  • @FelekechWorku
    @FelekechWorku 21 วันที่ผ่านมา +6

    የምታቀርቡትንና የማታቀርቡትን ምረጡ።

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 21 วันที่ผ่านมา +5

    100% wishttammmmmmm

  • @KebebushThomas-m1g
    @KebebushThomas-m1g 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በብዙ እግዚአብሔር ጸጋህን በእጥፍ ይባርክህ እውነት ነው ለእነም ገታ የምነግረኝ ይህንን ነውና።

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 20 วันที่ผ่านมา +2

    የምትሰሙ አትሳደቡ ፀልዩ ይህ ካልሆነ ነብይ አይደለሁም አትበል ወንድሜ

  • @SaraBekele-t9r
    @SaraBekele-t9r 19 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ምህረት ያድርግልን አላማቸው ይፍረስ

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 20 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ አስደንጋጭ፡፡አጅ፡አስደንጋጭ፡፡እጅግ፡አስደንጋጭ፡፡ እጅግ፡አስደንጋጭ፡፡ እጅግ፡አስደንጋጭ፡፡ምንድነው? አባክሽ አንቺ ልጅ፡፡ይህን፡፡ቃል፡፡አቁሚ፡፡

  • @mesfinjesus8680
    @mesfinjesus8680 20 วันที่ผ่านมา +1

    Amen be Eyesus christos sime yifres❤❤❤

  • @selamawitwole2336
    @selamawitwole2336 19 วันที่ผ่านมา +1

    Paster Yoseph ketikit gize bewuhala cherkun tilo endemiyabid egziyabher asayegn.

    • @deborajemal2100
      @deborajemal2100 19 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ክፉ አምላክ አይደለም ወደ ራስሽ ይመለስ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 19 วันที่ผ่านมา

      ካበደ እኮ ቆይቷል

    • @MogesBemnet-p7z
      @MogesBemnet-p7z 15 วันที่ผ่านมา

      Muartishin bedemu gelebetin.

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 21 วันที่ผ่านมา +1

    Mechem yhe Shalom media asafari eyehone new minm yeteleye adis hatiyat yelem sew wede geta memeles alebet

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር አለምን ይጠብቅ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 19 วันที่ผ่านมา

    Benatshe zemm bey y yemanem weshet atasmen egzabhar melkam amlach new esu feker new ❤

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 21 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ጌታ

  • @Ashenafi-y1t
    @Ashenafi-y1t 16 วันที่ผ่านมา

    In the name of Jesus christ!

  • @NigistMengesha-c3q
    @NigistMengesha-c3q 20 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ይገርመኛል ይህ ሰው የሚገላግለን ሰው ጠፋ???? እስቲ ቁጭ በልና እራስህን መርምር

    • @zj2164
      @zj2164 20 วันที่ผ่านมา

      ጭራ ስል አይወድም ማፈርያ ናቸው። እግዚአብሔር ያላለውን እግዚአብሔር እንድህ ብሎኛል እያሉ በውሸት ትንቢት ሕዝቡን ዘረፉ። ሚድያ ይጠቀማሉ ትንብቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው። በመጨረሻ ዘመን ሀሰተኞች ነብያት ይነሳሉ አሳተመ አስተማሪዎች በዝተዋል። ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ቃሉን ማንበብ አለበት።

  • @konjitmahder6222
    @konjitmahder6222 20 วันที่ผ่านมา

    Be Geta be Eyesus sem yetlat menyot aykenawenmm América ye Eyesus nat

  • @mekonnenasaminew4215
    @mekonnenasaminew4215 19 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን እራስህን እይ አጠገብህ ያሉ ጠንቆዮችና መተተኛች መሰዊያቸው ፈርሶል ? ጌታ መንፈስ ወቅዱስ እያለ አውሬው አይገለጥም ። ዳቢሎስን ተቃወሙት እርሱም ከእናንተ ይሸሻል ተብሎ ተፅፎል ። በጌታ ፊት ግዜ ውሰድ ወንድማችን;

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 20 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚ/ር ሰው አይደለሁም ስትል

  • @ChinaGemedin
    @ChinaGemedin 21 วันที่ผ่านมา +2

    ከማን እንደሰማይ አረጋግጥ

  • @marthaemire3981
    @marthaemire3981 18 วันที่ผ่านมา

    In the name of Jesus

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 21 วันที่ผ่านมา +3

    አንቺም ከሀሰተኞች ወገን ነሽ
    ታወቂ ነቢይ ቢለሽ ሲትናገሪ አለፈርሽና

  • @BeleteYohannis
    @BeleteYohannis 20 วันที่ผ่านมา +2

    በዚህ 15 ቀን ውስጥ እግዚአብሔር በሞት የሚያነሳቸው ቱባ ቱባ ከፍተኛ ባለስልጣኖች አሉ እኔ የእግዚአብሔር ሰው አይደለውም ብለህን ከሰማውህእንኳን 4 ወር አልፎታል ይመስለኛል 15 ቀን 15 አመት ሆኖተቀየረ ወይ ????? አንተ ቢቻል ዝም ብለህ ሌላስራ ብትሰራ ይሻልሀል

  • @dawitwebshit7981
    @dawitwebshit7981 21 วันที่ผ่านมา +7

    ምንድነው አንቺ አዘጋገብሽ መንፈሳዊ ሽታ የለውም ንግግርሽ ን አርሚ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 21 วันที่ผ่านมา +3

    ውሽት ብዙ ነው!!!

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሟርት የተገለበጠ ይሁን ሌላ ደህና ኒገር አያሳይህም ማለት ነው ጌታ ለንሰሀ ያብቃን

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 16 วันที่ผ่านมา

      የሚያሳዬው ማን ሆነና ነው ደህና ነገር የሚያሳየው ቡርቴ!!!

  • @GenetAbraha-qc9xs
    @GenetAbraha-qc9xs 20 วันที่ผ่านมา

    በኢሐደግ በሰላም ስናመልክ ነበር። መብትም የተሰጠን ባለፈው ስርዓት ነበር።

  • @AbateYoseph
    @AbateYoseph 20 วันที่ผ่านมา

    No instrument of war which is formed against you will be of any use; and every tongue which says evil against you will be judged false. This is the heritage of the servants of the Lord, and their righteousness comes from me, says the Lord.--Isaiah 54:17

  • @konjityibass
    @konjityibass 21 วันที่ผ่านมา +2

    ትንቢት ከመናገር በፊት በመጀመሪያ እራሱ ላይ ቢሰራ መልካም ነዉ። ትላንት ላይ ራሴን ላጠፋ ነው እየተከታተሉኝ ነዉ ወዘተ...እያለ በሚዲያ መስኮት ብቅ እያለ ሲያላዝን የነበረ; በአሁኑ ሰዓት መጽሐፍ ቅዱስ ት/ቤት በመግባት መማር ወይም የጥሞና ጊዜ በመውሰድ በፀሎት መቆየት ነወ የሚያስፈልገው። የሱን ትንቢት የሚሰማ ጆሮ የለንም።

  • @geni.washoo5806
    @geni.washoo5806 21 วันที่ผ่านมา +1

    I rebuke this spirit in Jesus name

  • @estifanoskebede5585
    @estifanoskebede5585 21 วันที่ผ่านมา +3

    ማቴዎስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁴ እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ከቶ አትማሉ፤ በሰማይ አይሆንም የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤
    ³⁵ በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አይሆንም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤
    ³⁶ በራስህም አትማል፥ አንዲቱን ጠጉር ነጭ ወይም ጥቁር ልታደርግ አትችልምና።
    ³⁷ ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉው ነው።

  • @getahunasnakew6202
    @getahunasnakew6202 20 วันที่ผ่านมา

    እኔን አልገባኝ ያላችሁኝ ትህትና የሌለው ትዕቢተኛ አቀራረባችሁ ነው።ለራሳችሁ ክብር የምትኖሩ አድር ባይ የዚህች ምድር ተስፈኞች፤እንኳን ልታሻግሩ ይቅርና እናንተ ያልተሻገራችሁ ፤ይህ ካልሆነ እኔ የእግዚአብሔር ነቢይ አይደለሁም እያላችሁ የምትኮፈሱብን ማን እናንተን ነብይ እንዳደረጋችሁ እንኳ የማትታወቁ አስመሳይ የወንጌል ዕንቅፋቶች መሆናችሁ ነው።
    በርግጥ እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው።
    ምሳር በዛፎች ስር ተቀምጧል።
    ተመለሱ፤ካልተመለሳችሁ ሰውን ከመመለስ ይልቅ ታጠፉታላችሁ።
    ማንን እያገለገላችሁ እንደሆነ ቆም ብላችሁ አስቡ።

  • @feleketariku-c9e
    @feleketariku-c9e 19 วันที่ผ่านมา

    ለመንቀፍም ለመደገፍም አንቸኩል ጥቂት ቀን ብቻ ስለቀረ ነቢዩ ከእግዚአብሔር ተቀብሏል ወይስ...የሚለው ጉዳይ ይለያል

  • @TheHighlander007
    @TheHighlander007 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን ቻነል ብሎክ ማድረግ ነው

  • @ZefetretenZetseat
    @ZefetretenZetseat 21 วันที่ผ่านมา

    Ankan Aberfan gata hoyi agezen hezebehen abatu maren😢😢😢

  • @FelekechWorku
    @FelekechWorku 21 วันที่ผ่านมา +3

    ሻሎም ዩቱዩበሮች ተአማኝነታችሁ ጥያቄ ውስጥ ነው!!!

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 21 วันที่ผ่านมา +3

    ጆሲ ታመምክ እንዴ። መቸ ነው ነቢይ የሆንከው?

  • @asefakahsayhagos4716
    @asefakahsayhagos4716 20 วันที่ผ่านมา

    Amen, amen

  • @tigistmitiku-qi9zu
    @tigistmitiku-qi9zu 19 วันที่ผ่านมา

    Guregnaa

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ewnet le maneger asafari nachu yhe menfesawi media aydelem weshetamoch nachu

  • @NinaGemechu
    @NinaGemechu 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር የጌታ ሰው አይደለህም።ለ አንተ እግዛብሔር ምንም አያሳይህም። ለዱርዬ ለሌባ የሚያሰየው ሰው አላጣም።ሌላው ጋዜጠኛ ተብዬዋ ማፍያ እየሰበሰብሽ ታዋቂ የእግዛብሔር ሰው የምትይው እራስሽን መርምሪ።የወሬ ጥማትሽን አታርከፍክፊብን።!!!

  • @EndalewEtefaqww
    @EndalewEtefaqww 19 วันที่ผ่านมา

    የአሰተኛ ነብያቶችን ትንብት በምድያ ማስተጋባት ያሳፍራል
    ይህ ጆሲ የምባል ትክክለኛ ሰው እንደሆኔ አድርጋችው ሐሰቱን አታስተጋቡ?

  • @MekdemeMekonnen
    @MekdemeMekonnen 20 วันที่ผ่านมา

    እኛ መች የእግዚአብሔር ነብይ ነህ አልን አይደለህም እናያለን

    • @ealsanegatu7093
      @ealsanegatu7093 4 วันที่ผ่านมา

      ይሄው እያየን ነው

  • @AyanaMekonen-s8c
    @AyanaMekonen-s8c 21 วันที่ผ่านมา +14

    አንቺ እስከ መቼ ነዉ ሐሰተኞች ነቢያትን ሁሉ ነቢይ እኬሌ ነቢይት እኬሊት የእግዚአብሔር ሰዉ የእግዚአብሔር ሴት እያልሽ ሕዝቡን አታሳስች እነርሱ ሐሰተኞች ናቸዉ አንቺም ሐሰተኛ ነሽሽ

    • @kenenidaka5314
      @kenenidaka5314 21 วันที่ผ่านมา

      Exactly! This man is a known false prophet!

    • @yonaslulu-j2z
      @yonaslulu-j2z 19 วันที่ผ่านมา

      አንቺ እራስሽ ሀሰተኛ አታውቅቱም እግዝብሔርን በስሙ የነገዳችሁ አንድ ቀን ፉርዱ ይመጣል

    • @KokebeDamene
      @KokebeDamene 19 วันที่ผ่านมา

      Rent new

    • @AbiyKumazeleke-p4q
      @AbiyKumazeleke-p4q 18 วันที่ผ่านมา

      እረ : ኢየሱሰ ያድናል ፀሎት ብቻ ::comment የምታደርጉ እራሳችሁ ላይ comment አድርጉ :: ሞኞች በአግዚአብሔር መንግስት ላይ ያላግጣሉ

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 18 วันที่ผ่านมา

      Ene begeta sim bilew yemimalidu betechristianachew ayiche hulum yehomosex tejetayoch nachew tinish ebqua kibir yekachewim ayiferum betechristian wist concert yaregalu.

  • @workinehmenna5195
    @workinehmenna5195 21 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ የእግዚአብሔርን ስም እየጠራችሁ እርሱ እግዚአብሔር ያልተናገረውን ኢየሱስ በደሙ የዋጀውን ህዝብ አታውኩ። 4 አመትኮ ብዙ ሩቅ አይደለም። እሄን ቭዲዮ ደግሞ ከዩቲብ አታውርዱ ያኔ እናያለን። ይህ አካሄድ የእግዚአብሔር ቃል የሚያዘው ነው። አሁን እሄን ልጅ ሰምቶ 7 ቀን ይቅርና 7 ደቂቃ ስለዚህ ጉዳይ የሚፀልይ አሜሪካዊ አይኖርም። ይህ ከሆነ ደግሞ እሱ ያለው ይሆናል ማለት ነው። ያኔ በደንብ እንገመግማለን ።

    • @kenenidaka5314
      @kenenidaka5314 21 วันที่ผ่านมา +1

      He previously prophesied about Addis Ababa. Nothing happened! I have checked a lot!

  • @solomondesta7323
    @solomondesta7323 20 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮስ አንተን ማን ነቢይ አደረገህ? ራስህን የሾምከው ያው አንተ አይደል?

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተው ግን አንደበታቹን ሰብስቡ የተናገረው እውነት ነው ካልታያቹ ዝም በሉ ካልገባቹ አትዋጉ

  • @Amenbereket-w4n
    @Amenbereket-w4n 15 วันที่ผ่านมา

    በናሽቪል ከተማ በ1992 የተመሰረተ ይሳኮር የሚባል አገልግሎት የለም ለ19 አመት ስለኖርኩ ጠንቅቄ አውቃለሁ እባካችሁ የሌለን እንዳለ አርጋችሁ አታውሩየተባለውም አገልጋይ ከመጣ ቢበዛ 7 አመት ቢሆነው ነው ከተማዋ ውስጥ ካሉ 4 ቤተክርስቲያን በአንዱም አያገለግልም ወጥታችሁ መስታወቂያ ከመናገር በፊት አጣሩ

  • @leulabraham319
    @leulabraham319 17 วันที่ผ่านมา

    እንተ በትዕቢት የተሞላ ገለሰብ በጣም ተዳፈር እና እግግዚአበሆርን ለፍኩክር ማቅረብ መቅሰፍፍቱንለራስህ ዋጠው

  • @Bekelech-p3h
    @Bekelech-p3h 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው ይህ ሰው ነብይ ይሁን አይሁን የማያስጨንቅ መሆኑን አለማወቁ የሚገርም ነው።

  • @AyeleBekele-y8z
    @AyeleBekele-y8z 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቀጣፊ 2024 አቢይ ይሞታል ብለህ ነበር ዋሾ ጥሩ የተክቶክ ተጠቃሚ ልሁን በል

  • @kassahunbayisa2992
    @kassahunbayisa2992 20 วันที่ผ่านมา +1

    መች ነው መልካሙን የምታየው ሟርት

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 20 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ተዋንያን ነህ ፣ ከየትኛው የኪነት ት/ቤት ነው የተመረቅኸው?

  • @MogesBemnet-p7z
    @MogesBemnet-p7z 15 วันที่ผ่านมา

    Tesadabi tiwld

  • @ZefetretenZetseat
    @ZefetretenZetseat 21 วันที่ผ่านมา

    Prophet Jossy beruk neh yekebah gata Egeziabhare semu yibarek tewldeh yibarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 20 วันที่ผ่านมา +1

    ጆሲ አንተ በፍፁም ነቢይ አይደለህም

  • @kenenidaka5314
    @kenenidaka5314 21 วันที่ผ่านมา +1

    Shalom tube, you might be paid, but It is better to serve God that serving man!

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 21 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ ለራስህ እይ ወድያ ወድህ ዥዋዥዌ እየተጨዋት እሄን አየሁ ያንን አየሁ ብትል ማን ይሰማሀል መጀመሪያ አንተ ስከን ቡናም እኮ እንተንተከተከ ወድያው ተቀድቶ ስጠጣ አተላው አብሮ ስለምቀዳ አይጣፍጥም ከሰከነ በሃላ ተቀድቶ ስጠጣ ነው የምጣፍጣው አንተም ጌታ አሳይቶህ ይሆናል መልዕክቱን አንተ ውስጥ ትንሽ አስክነውና ፀልየህበት ለእኛ ዳግሞ ቀድተህልን ብንሰማ ወደ ልባችን ይደርሳል እንደ ተንተከተከ ስትቀዳልን ግን ገና ጆሮ ጋር ሳይደርስ ነው የምመለሰው አንተ ግን አይደለም ሰማይንና ምድርን የፈጣረ ትሁትና ርሁሩህ ቸር ፍቅር እና ታጋሽ የሆነውን አምላክ መልዕክት የምታመጣ አትመስልም ይቅርታ አድርግልኝና ወታደር ነበርክ መሰለኝ ከግንባር የጦር ውሉን የምዘግብ ዘጋቢ እንኳን እንደ አንተ አያሸብርም አረ የትልቁና የፀድቁ ፈጣሪ አምባሳደር እንደ መሆንህ ተረጋጋና አረጋጋን አንድ ነገር ደግሞ ልጨምርልህ የሆነ ጊዜ ሚስትህ ለመውለድ ሆስፒታል ገብታ ሚጥ ይዞት እስክትወልድ ድረስ ስታሳይ የነበረው አይደለም በአምላኩ የምተማመንና ስለ እርሱ የምናገር ሰው እንደዝያ አይሆንም አንተ ኦንላይን ወጥተህ ተሸብረህ ከምታሸብር ብትፀልይ ኖሮ ምጡም አይቆይባትም ነበር አረ ሰክነህ አስክነን እንጂ አታሸብረን የምሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋትም ያርፋል ነው የምለው ቃሉ ለማሸበርማ ሸኔ ይበቃናል

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 21 วันที่ผ่านมา +2

    የጋኔሉ😂😂ነብይ ቀዳዳ እንደዚህ በድፍረት እግዚአብሔር ነግሮኛል እያላችሁ ሰይሰቀጥጣችሁ!!የእግዚአብሔርን ስም ስት ጠሩ!!ፈጣሪ ለአንደበታችሁ መልስ ይስጣችሁ✝️

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 16 วันที่ผ่านมา

    እንግዲህ New year አንድ ቀን ቀርቶታል እናያለን

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 20 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @propheticapostolicdec.jcch697
    @propheticapostolicdec.jcch697 21 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ አገልጋዮች ሆይ በጌታ የጌታን ድምጽ በደንብ ስሙት
    ስምታችሁ ተናገሩ
    ተሰምቶአችሁ አትናገሩ።
    ምን ዓይነት ያልሰለጠናችሁ
    የዕዉቀት አልጫ ናችሁ?
    ጌታ አሜርካንን አልፈጠረም?አይወዳቸዉም?
    ተዉ
    ወንጌልን አንብባችሁ ሳትጨርሱ
    መተንበይ!!
    አንተ ዮሴፍ እረፍ ነብይነት
    ሟርተኛ መሆን አይደለምና
    ሥርዓት ያዝ
    ይሄ ትንቢት ከተፈፀመ
    እዉነትም ጌታ የለም
    እኛን አልመረጠንም
    ውሸት!
    ሁኔታን አይቶ መተንበይ ያዋረዳልና ስርዓት ይኑርህ አትዋሽ

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 20 วันที่ผ่านมา

    Wushetam hule sile America 🇺🇸 kifu maeurat ayselechim

  • @SolomonGeber
    @SolomonGeber 18 วันที่ผ่านมา

    ሁል ጊዜ የምት ፎክረው ፉከራ ነው የሚገረመኘ በዚህ ምድረ በእግዚአብሔረ ሰም የቀለድ የለም

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 18 วันที่ผ่านมา

    አንተ ደግሞ ሁሌ መጥፎ ነው እነደ የምታየው:: ሌላው ቢቀር ጀግና ጀግና ሀበሻ ወንጌላዊያን ኢትዩጵያውየን አሉ :: እየፃሙ እየፀለዩ ነው እኛም አለን:: ስለምንኖርባት አሜሪካ እነፀልያለን ;'በእየሱስ ስም ክፉ ይከልከል ;;🙏🙏🙏🙏

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 21 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ምእን አይነት ሰዉ ነው የምታቀርብው ሁሌም ማርት ነው የሚያወራው ካቀረብሽ ትክክለኛ ነብይ አቅርቢ

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz 20 วันที่ผ่านมา

    Fessssaaam

  • @WendyfrawnigussieAbebe
    @WendyfrawnigussieAbebe 20 วันที่ผ่านมา

    ህዝብ ሆይ እ/ርን እንስመማ ወደ እግዚያብሔር እንመለስ እባካችሁ በኖህ ዘመን ነው ሲያሾፍና ሲሳለቂ የነበሩ በውሀው ተዋጢ ህዝብ ሆይ እግዚያብሔር ብቻ ይደመጥ።

  • @Q8Abubakar
    @Q8Abubakar 19 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @meharitadesse3539
    @meharitadesse3539 17 วันที่ผ่านมา

    Plane crushed 😮😭

  • @selamhselasi8770
    @selamhselasi8770 18 วันที่ผ่านมา

    Washetam

  • @amanuelb9083
    @amanuelb9083 21 วันที่ผ่านมา +3

    Josy you are not already a prophet of God Almighty. You just talk from other village. Nothing happened what you said. Go for special deliverables. You have to be free from lies, from dare to scandal others in speaking false prophecies and from s.atan . Please repent.

    • @amanuelb9083
      @amanuelb9083 16 วันที่ผ่านมา

      Josy you need deliverance go back to prophet Tamirat Demsis

  • @leyagebre6693
    @leyagebre6693 19 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😂😂😂 nebeu aleshe

  • @asliruessom5607
    @asliruessom5607 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱ፡ኩርሲቶስ፡ነጻሂያብ፡ፍሲታርፍ፡ካሂብ፡ኢዩ፡ጺመጸ፡ቡዩሲስ፡ሲም፡ይቆሮስ፡፡ቃል፡ኢጊዛቢሄር፡ካብኪሊተ፡ዛአፍ፡ይበሊሕ፡፡፡

  • @asterbelete8359
    @asterbelete8359 9 วันที่ผ่านมา

    አቤት እ/ርን መፍራት ቀረ አቤት አድነን
    ከእንደዚህ አይነትሀሰት ከሚናገር አድነን!!!!

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 19 วันที่ผ่านมา

    ተመልስሕ መጣሕ ሔደሕ አልነበረም

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 20 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ አረፈህ ልጀህን ብታሳግ ይሻላሃል
    አሜሪካ አለምን እየመራች ያለች አገር ናት
    ለምን ለአኢትዮጰያ መፍቴሄ አታመጡም
    አማሪካ ምግብ የሚጣለባት አገር ናት
    አውነተኛ ነበይ ካላ ለምን ለአገራችሁ
    መፍቴሄ አታመጡም

  • @abdulazizahmed5714
    @abdulazizahmed5714 15 วันที่ผ่านมา

    😂😊 አረ ቡርቴ ውሀ ስጭው ለእ/ር ሠው😢😢😂😂😊

  • @BirhanuBisare-x4t
    @BirhanuBisare-x4t 20 วันที่ผ่านมา

    Wore sile ante stlhge

  • @SsE-bu7gn
    @SsE-bu7gn 21 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ዘመንህ ሙሉ የዉሽት ትንብት መተንበይ ነዉ እንደ?? በተቻለ መጠን እባክህ በስመት ሳይሆን በስለት አገልግል ከቻልክ።

  • @tadhab3092
    @tadhab3092 21 วันที่ผ่านมา

    Please be repent God is love "

  • @AbebeAbera-k4p
    @AbebeAbera-k4p 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሁልጊዜ በማላ ትቀርባለህ ግን ምንም የለም እግዚአብሔር ሰው አለው ብዙ ብዙ sorry

  • @muluyeaifokirum709
    @muluyeaifokirum709 20 วันที่ผ่านมา

    Brother pop he is not living in USA

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 21 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ቡርቴ ሼም የለህም በቃ

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 21 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ እራስሽ የእርሱ ጀሌ ነሽ የማትረቢ ዜና በማለት ማስተላለፍሽ ይገርማል ነብይነቱ ለአንቺ እንጂ ለክርስቲያኖች አይደለም

  • @tiruyadane3080
    @tiruyadane3080 วันที่ผ่านมา

    ለምንድን ነው መብራቱ ቦግ እልም የሚለው ሌላው ደግሞ ትንቢት ስታመጣ በጣም አትጩህ ብዙውን አንሰማውም

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 20 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሞርተኛ አሁኑም ምርቱን አላቆመም😂😂😂

  • @Wonde-f6d
    @Wonde-f6d 20 วันที่ผ่านมา

    ምን ይሻልሀል ግን አንተ ይህ ካልሆነ እኔ የእግዚአብሄር ሰው አይደለሁም ያልክበት ጊዜ ብዛቱ እልፍ ነው

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 17 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብሎ እኮ ነው የሚቀባጥረው😂😂😂😂😂😂 ወረኛ፤ ሰው በእግዚአብሔር ሀይል የትም እንዴትም አሸንፎ የመኖር ሐይል አለ!!!

  • @ErmiasGirma-k1l
    @ErmiasGirma-k1l 8 วันที่ผ่านมา

    "ይህ ካልሆነ እኔ የእግዚአብሔር ነብይ አይደለሁም " ምንማለት ነው? ንሥሀ የሚንገባውና የምንፀልየው ታዲያ ለምንድነው? ክፉ ነገር እንዳይሆን አይደለም እንዴ? መልዕክቱን አምጥተህ ዋጋ ቢስ አረከው እኮ። የነብዩ ዮናስ ዓይነት መልዕክተኛ ሆንክ። ነነዌ እኳ አልተገለበጠጭም። እኛም ሰምዎች ከመተቸት ይልቅ አካሄዳችንን እንመርምር እናስተካክል ባይ ነኝ።