በግብጹ ፓርላማ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተደረገ ውይይት kings of Abbay|| Ethiopia || Ethiopia News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 399

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 หลายเดือนก่อน +70

    መሐመድ አላሩሲ ❤❤❤❤ ኡስታዝ ጀማል አገር ወዳዶች አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ሁሌም እናከብራቹሀለን

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta 3 หลายเดือนก่อน +58

    እኛ፡ኢትዮጵያዊን፡እንዳአንተ፡ዓይነቱ፡ጃግኖች፡ስለሞሉን፡ዳራታችን፡ነፍተን፡ቀናብለን፡እንሄዳለን
    ኡስታዝዬ፡በርታ።

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور 3 หลายเดือนก่อน +35

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪❤💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Messeret-f6p
      @Messeret-f6p 3 หลายเดือนก่อน +5

      Amen❤❤❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 หลายเดือนก่อน +13

    ኡስታዝ ጀማል ያሲን የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ከውጭ በላይ የውስጥ መንጋ ደናቁርት ይበዛሉ።

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 3 หลายเดือนก่อน

      ወየው ኮመት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜👍👍👍👍👍ሰላም ለሀገራችን ✌️✌️✌️

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 3 หลายเดือนก่อน +18

    የትኛውም ሀይል ኢትዮጵያን በሀይል ሊያም ብራኬት አይችልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰👏👏💪💪

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን

  • @EshetuKifle
    @EshetuKifle 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሀመድ አል አሩሲ : ኡስታዝ ጀማል ። ታሪክ የማይረሳችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች። እንወዳችኋለን ። በርቱ።

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa 3 หลายเดือนก่อน +6

    አረ አንተ ሰውዬ ፈጣር ያኑርህ ብቻህን ለኢትዮጵያ የታገልክ ጀግና ነህ በርታልን
    11111111

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጀምስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም እከታተልሃለው ለሀገርህ ኢትዮጵያ ያለአንዳች መወላወል የከፈልከውና እየከፈልከው ያለው ዋጋ እንዲሁ በቀላሉ የሚገመት አይደለም አለህ ጀዛህን ይክፈልህ ከባንዳዎችና ከጠላት አይን ይጠብቅህ!

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 3 หลายเดือนก่อน +18

    ጀግና ወንድሜ አይዞህ እነሱ ያወራሉ እና እንሰራለን❤❤❤

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት.ነው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 3 หลายเดือนก่อน +17

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ወንድማችን ኡስማን አቡበከር በርታ አንተ ንጱህ በአቆምህ የጸናህ ንጱህ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ❤❤❤

  • @Mekdes-t5w
    @Mekdes-t5w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ ጀማል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለሀገራችን ፈጣሪ አላት እኛ ማነም ሀገር ላይ አለደረስንም ምንም አያመጡም

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኡሰጣዝ ሞሻአላህ 🇪🇹✌️
    ❤❤❤

  • @WeinshetKidane
    @WeinshetKidane 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @zidanwoyisha1612
    @zidanwoyisha1612 3 หลายเดือนก่อน +26

    ጀግና ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 3 หลายเดือนก่อน +1

    የከበርክ ወንድሜ አንተን እና መሃመድ አልአርሲ እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመናችሁን ይባረክ በርቅዪ የ ኢትዮጵያ ልጆች እናከብራችሃለን 💪💪♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EliasyeBate
    @EliasyeBate 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 13:29 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 13:35 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 13:47🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኢትዮዽያዬዬ❤✅🇪🇹🕊 ሀገሬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ውስታዜ🇪🇹🇪🇹🕊🕊

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀማል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ እግዚአብሔር ጠናና ሰላም ይስጥህ ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡዝታዝዬ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ!!! ግብፅ ውርደቷን በራሷ እየተከናነበች ነው!!!!Mama Ethiopia forever🙏❤❗🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 3 หลายเดือนก่อน +3

    💚💚💚 ክቡር ወንድማችን ኡሥታዝ ወድ ጀግናችን እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ በርታልን አንተ ክቡር ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህን ይባርክልህ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክልህ ይጠብቅህ ፦ ፦ ፦ ኡሥታዜ እነዚህ ሰዎች በሰዉነት ሚዛን ሥናያቸዉ በጣም መሰሪዎችና የዳቢሎሥ የክብር ልጆቹ ነቸዉ እድሜ አለማቸዉን ለኢትዮጵያ የወገብ ቅማል ናቸዉ 💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 3 หลายเดือนก่อน +6

    በርታልን ኡስታዝ

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተንኮል መልሶ ተንኮለኛውን ይጎዳልና ቢመለሱ ይሻላቸዋል አለበለዚያ የከፋ ጉዳት ያገኛታል ግብጽ መልሶ ለማሰብ ጊዜው ሳይረፍድ እጇን ትሰብስብ አለበለዚያ መቆራረጥን ታስተናግዳለች! እስካሁን ሐገራትን በማተራመስ እጅ አስረዝማለች አሁን ግን ጊዜው አይፈቅድም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Michael-kl4ty
    @Michael-kl4ty 3 หลายเดือนก่อน +6

    በርታልን ጀግናችን

  • @SebleTedla-mg7tx
    @SebleTedla-mg7tx 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @HanaKasaye-r5j
    @HanaKasaye-r5j 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔርን የረሳ ሀገር እና ህዝብ ምን ማድረግ እንዳለበት አያውቅም። ግብፅ እና ህዝቦቿ በመሳሪያቸው እና በታላቅነታቸው ያምናሉ። አምላክ ምን ያህል ኃይለኛ እንደሆነ አያስታውሱም. ክ እግዚአብሄር ጋር ኢትዮጵያ ትቀጥላለች ወይም ትቀጥላለች ወደ ኋላ የሚመልሰን የለም።👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹.
    We appreciate you thank you & God bless you in Jesus Name ♥️♥️♥️♥️

  • @kassayebekele8197
    @kassayebekele8197 3 หลายเดือนก่อน +18

    Ustas. Jemal thank you ,for doing best duty.

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 3 หลายเดือนก่อน +9

    ((ويمكرون ويمكرالله والله خير لماكرين)) اللهم ردعليهم كيدهم ياقهار امين اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ❤🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور 3 หลายเดือนก่อน +36

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያገሬ ልጅ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ThadesseMamo
    @ThadesseMamo 3 หลายเดือนก่อน

    ወንዴሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው የተመቸሄኝ አመሰግንሃለሁ

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 3 หลายเดือนก่อน +1

    Asww ustaaz❤❤❤ ኢትዬጵያ ታሸንፋለች

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲህ ነው አገርን ከጠላት መጠበቅ። የኢትዮጵያን ነገር ማንንም ማስደፈር አንችልም። በርታልን። ግብጽ መቼም ለእኛ ጥሩ ነገር አታስብም።

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዉድ ኡስታዝ ዎንድሜ አላህ አንተንም ሀገረችንንም ከሸረኘነ ከሚቀኛ ይጠብቀን ❤️❤️❤️❤️

  • @azmoabmo6364
    @azmoabmo6364 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀማል አሏህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🤲🤲❤❤

  • @FelmetaAbebe
    @FelmetaAbebe 3 หลายเดือนก่อน +3

    Usaz 10Q !!! አንተ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀንና ጀግና የአገር ባለዉለታ ነህ !!! አገሬ እየሰራህላት ላለኼወ መሰዋህትነት ለዘላለም ስታመሰግንህ ትኖራለች !!!

  • @paulosgashaw6432
    @paulosgashaw6432 3 หลายเดือนก่อน +5

    የአባይ የኢትዮጵያ ልጅ አንበሳው በርታ!!

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያውያን ይግባችዉ ልዩነት ይብቃን ተያይዘን እንታገል

  • @MekashaGetu-rm5io
    @MekashaGetu-rm5io 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለእውነት የቆምሙ የሀገር ወዳጅ ነዎት ።

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር የሚገባክ ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ሰራ ነው ,አሁን የባንዳዋች ሰራ ተጋለጠ ኡሰጣዝ ፈጣሬ ሰለረዳህ ይመስገን .

  • @eyasusibhat579
    @eyasusibhat579 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዓይናችንን እንድንከፍትና ዙሪያችን የሚቆፍሩልንን ጉድጓድ ስለምታሳየን ምስጋናችን የላቀ ነው። ፈጣሪ ብድራትህን ይክፈልህ !!!

  • @Nasrimustefa532
    @Nasrimustefa532 3 หลายเดือนก่อน +21

    Ethiopia 🇪🇹

  • @Getahun-g9w
    @Getahun-g9w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ያበርታህ ኡስታዝ የኢትዮጲያ እንቁ ሀብት

  • @MebreApps
    @MebreApps 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜህን ያብዛልኝ ።ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน +11

    እርትራ.ሱማለ.ጀቡቲ..ዋጋቸውን.ያገኛሉ

  • @yonastamene-fq5db
    @yonastamene-fq5db 3 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት ትንታኔ እኮ ነው ያጣነው
    ተባረክ

  • @anesukombera
    @anesukombera 3 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopia Frist!

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ፈጣሪ ይጥብቅህ

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይን ከፋች የሆኑ ዝግጅቶችን ነው የምታቀርበው እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @wendmagegnWsenbet
    @wendmagegnWsenbet 3 หลายเดือนก่อน

    ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እነመሰግናለን ተጨማሪ መረጃ አቅርብልን

  • @yilmahilemariam9611
    @yilmahilemariam9611 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን!!

  • @Merimr-z3s
    @Merimr-z3s 3 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ሀገራችንን ከክፉዎች ሴራ ይጠብቃት

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 3 หลายเดือนก่อน +11

    ከግብጽ ጋር ያበሩ ኢትዮጵያ ላይ የተነሱ አገሮች ሁሉ ይዋረዳሉ ደግሞም ይጠፋሉ !

    • @tewodrostmarkos8465
      @tewodrostmarkos8465 3 หลายเดือนก่อน

      የትኛዋ ኢትዮጲያ ባንዲራ መስቀል የተከለከለባት ? በአል ማክበር የተኰለከለባት ? ቀድማኮ ፈርሳለች ስንት ትፍረስልህ? ቀኗ ሲደርስ ግን ዘረኞችን ቀብራ ትነሳለች።

  • @Merimr-z3s
    @Merimr-z3s 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተርጉምልን ኡስታዝ

  • @GjGhg-z4g
    @GjGhg-z4g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ዉሥታዝጀማልያሢንየኢትጵያየቁርጥቀንልጂ❤

  • @kassumirinda669
    @kassumirinda669 3 หลายเดือนก่อน +24

    እራሷ ግብፅ ትፈርሳለች ይሄንን አምላክ በቅርብ ያሳየናል

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @MAHMUOD.77
      @MAHMUOD.77 3 หลายเดือนก่อน

      لم يطلب منك الله ان تخرب نهر هو الذي صنعه وجعله يجري لمصر مصر لا تريد قتلك مصر فقط تريد الحفاظ علي أمنها المائي ولاكن ابي احمد ينفذ مخطط اسرائيل لذالك سيتم تدمير اثيوبيا اذا ضلت مع اسرائيل

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁስታዝ ❤ኢትዮጵያዊ❤ ሰው❤

  • @fuadbakrii5104
    @fuadbakrii5104 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ustad jamal long life for you

  • @DawitbezabihDawit
    @DawitbezabihDawit 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤መሐመድ አላሩሲ ❤❤❤ ኡስታዝ ጀማል ሑሌም ጀግኖች ኑሩልን ለናንተ ሐውልት ሊቆምላቹ ይገባል ኮራን በናንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ኢትዮጱያ መቼም አይገባንም እርስ በራሣችን መባላት እንጂ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ዘረኝነት ያጥፋልን ከሀገራችን😢😢😢

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe 3 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks for investing your time 🙏🙏🙏🙏

  • @yaredzemene5635
    @yaredzemene5635 3 หลายเดือนก่อน

    መሐመድና ኡስታዝ ኑሩልን!

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa6643 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሲባሉን ነበረ ይበቃል።ማሻኣላህ ወድም (አላህ) ይጠብቅህ

  • @NazretMediaናዝሬትሚዲያ
    @NazretMediaናዝሬትሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ኡስታዝ የግብፆችን ተንኮልና እብደት በደንብ እያሳየኸን ነው። እስካሁ ድረስ ላለፉት በርካታ አመታት እንደዚህ አድርጎ የሚያሳየን የሚያስገነዝበን አልነበረም አሁን ግን በፈጣሪ ፈቃድ እናንተን አገኘን ተመስገን ነው🙏
    እኛ እየከበደን ያለው የግብፅ ጉዳይ ሳይሆን የውስጥ ችግራችን ነው። የውስጥ ችግራችን ቢቆም ግብፅም በለው ኤርትራ ለእኛ ኢምንት ናቸው። የሆነ ሆኖ የውስጡንም የውጩንም ችግር እንወጣዋለን ጠላቶቻችንን አንገት አስደፍተን የሀገራችንን ልዕልና ከፍ እናደርጋለን!!

  • @merkebuloveiswinner6691
    @merkebuloveiswinner6691 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድሜ

  • @FAMAFama-d3h
    @FAMAFama-d3h 3 หลายเดือนก่อน

    ኡሥታዝጀማል ጀዛከላሁ ኸይር🥰

  • @african-2000
    @african-2000 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you #Kings_of_Abbay ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ግብፆች መችም እንደማይተኙልን እዩብቻ እኛ መቼ ነው ምንነቃው ግን😳😳😳😳

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለኛ ያሰቡትን ሸር ንሽአላህ አላህ ለነሱ ያርግላቸው።

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jemal Beshir...you are doing very well for your country Ethiopia. May Allah support u.

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 3 หลายเดือนก่อน +4

    Ethiopia prevails

  • @AbebeKinfemichael
    @AbebeKinfemichael 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስተስ ወንድማችን
    ትልቅ ሰው ነህ፣፣፣

  • @Benjamin-p6w
    @Benjamin-p6w 3 หลายเดือนก่อน +35

    ኤርትራ ከጦርነት ነፃ ሀገር እንድትሆን ባደረግናት ዛሬ እኛ ላይ የግብፅ አሽከር ሆና እኛን ልታስወጋን ተስማማች ያሳዝናል ቀጣይ ወደሷ መዞራችን አይቀርም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝💓💪💪💪💪💪💪

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน +4

      ኢሳያስ.አርጅተል.የእጁን.ያገኛል

    • @SifanBefkadu
      @SifanBefkadu 3 หลายเดือนก่อน

      You are right bro

    • @Yayu-c1t
      @Yayu-c1t 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ነው ኤርትራን ከጦርነት ነጻ ያረገችሗት ኣልገባኝም

    • @azaziyohannes8873
      @azaziyohannes8873 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣይ ኢትዮጵያ ምትባል የጉራ ኣገር።

    • @Yayu-c1t
      @Yayu-c1t 3 หลายเดือนก่อน

      @@hanhn7623 ገለቱ ኢሳያስ ቢያረጅ ሚሊዬን ኢሳያሳዋች አሉ መጀመሪያ ኦሮሞ ኣማራ ትግሬ እያላችሁ ከመባላት ውጡ ዘረኞች

  • @DereseAbdi-c9p
    @DereseAbdi-c9p 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን
    እናም ይተርጎምልን

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 3 หลายเดือนก่อน +5

    ግብጽ የእርጎ ዝንብ 🇪🇬 መጥፊያ ቀንዋ ስለደረሰ ዓለም ሁሉ ክፋትዋን እንዲረዳ ራስዋን በማስተዋወቅ ላይ ነች !

  • @Sol-bs8ym
    @Sol-bs8ym 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣዩ የኢትዮጵያ ስትራቴጂ መሆን ያለበት በግብፅና መሰል አገሮች ሰላዮችና ቅጥረኞች ላይ ጥብቅ ክትትልና እርምጃ መውሰድ ላይ ማተኮር አለበት።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤Blessings to you

  • @HussenJemal-v3q
    @HussenJemal-v3q 2 หลายเดือนก่อน

    ማንንም አንፈራም ከአላህ በሰተቀረ

  • @abiykasa5193
    @abiykasa5193 3 หลายเดือนก่อน +2

    Proud you

  • @NeguseKibret-cr4gy
    @NeguseKibret-cr4gy 3 หลายเดือนก่อน +8

    በዘላቂነት የግብፅን ሤራ ተረድቶ ተንኮሏን ለመቋቋም አና ለማሸነፍ ትውልዱን በአረብኛ ቋንቋ በካርኩለማችን ቀርፀን በማሥተማር በሚድያዎቻቸው የሚተላለፈውን ፀረ ኢትዮጽያ ዘመቻን ተረድቶ የሚዘጋጅ ትውልድ መፍጠር ያሥፈልጋል።

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 3 หลายเดือนก่อน

    All these things shall be kept recorded and showed to international bodies.thanks bro you are our hero

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 3 หลายเดือนก่อน

    እናመስገናለን ወንድም

  • @mekasatenaw7674
    @mekasatenaw7674 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Ustaz❤

  • @FAMAFama-d3h
    @FAMAFama-d3h 3 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችንን አላህይጠብቅልን

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @kenfemecalekumebra6401
    @kenfemecalekumebra6401 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro you are my hero God bless you

  • @EbiroHassen
    @EbiroHassen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛኢድ ዚዳን መሀመድ አልአሩሲ ኡስታዝ ጀማል ክብር ይገባችዋል

  • @zaramohamed9877
    @zaramohamed9877 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኣለህ ይተብክህ

  • @Jesus_is_lord_for_me
    @Jesus_is_lord_for_me 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ✊

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነሱ ላይ ምን እንደተዘጋጀላቸው ቋም ብለው ማሰብ ሰለተሳናቸው ሀገራቸው ባይበታተን የውሰጣቸውን ሰላም እንደ ተንኮላቸው ሰላማቸውን ማሳጣት እንዴት ቤባልም የግላችንን ያለፋትን ባለሰልጣኖች ላይ ያለፈውን እንቃኝ ሁሉም ዘራቸውን ሳይተኩ የቀሩት በህዝባቸው መሆኑን እንደ አንድ ማሳያ ነው አሁን አለማቀፋዌ አድርገን ልንሰራበት ይገባል።

  • @GebreslasieTeka
    @GebreslasieTeka 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @JemalBeyan-w1o
    @JemalBeyan-w1o 3 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ ያግዘናል

  • @Laila-wh7kg
    @Laila-wh7kg 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ለዘላላምትንር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GjGhg-z4g
    @GjGhg-z4g 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን❤

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 3 หลายเดือนก่อน

    Ustaz we love you so much Geta EYASUS CHRISTOS yibarkih ❤❤

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዙ thank you

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 3 หลายเดือนก่อน +24

    ነገር ግን አተኩረን አይተን ለምን አለም እንዲያየዉ አለም በነሱ እንዲፈርድባቸው አናደርግም ለምን በነፍሳችን በስጋችን ይጫወታሉ

    • @Mekdes-t5w
      @Mekdes-t5w 3 หลายเดือนก่อน

      ሳያቁ ቀሩብለህ ነዉ አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት መች ይሰማል የኛን ሰላም መች ይፈልጉታል እርስ በእርስ የሚያባሉን እነሱ ከይደሉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @مريمجديد-ه7ج
    @مريمجديد-ه7ج 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ