ህልም በኢስላማዊ ፍቺው እና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህልም ፍቺዎች - የህልም ሚስጥራዊ አፈታት - ከቁርዓንና ከሃዲስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ህልም እና ኢስላማዊ ፍቺው
    ህልም በኢስላማዊ ፍቺው እና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህልም ፍቺዎች - የህልም ሚስጥራዊ አፈታት - ከቁርዓንና ከሃዲስ #ElafTube#AlifMedia በአማርኛ
    ህልሜ ፍቺው ምን ይሆን?
    የዛሬው ህልሜ ፍቺው ምን ይሆን?
    የህልም ሚስጥራዊ አፈታት - ከቁርዓንና ከሃዲስ
    የህልም ሚስጥራዊ ፍቺ - በኢስላም
    የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህልም ፍቺዎች
    የህልም ሚስጥራዊ አፈታት - ከቁርዓንና ከሃዲስ
    #Menzuma #Engurguro #Ethiopian #Islamic #Neshida #Daewa #Dibe #Tekrar #Ramsa #Mewulid #Mejit #Mohammed #Muhammed #Mohamed #Awol #Hussien #Abret #Dana #Ajem #Geta #Nesheed #Hadra
    #መንዙማ #እንጉርጉሮ #ኢትዮጵያን #ኢስላሚክ #ነሽዳ #ዳእዋ #ዳዕዋ #ድቤ #ዲቤ #ተክራር #ራምሳ #መውሊድ #መጅት #መሀመድ #ሙሀመድ #አወል #ሁሴን #አብሬት #ዳና #ዳንይ #አጀም #ገታ #ነሽድ #ሀድራ
    Ethiopia News - FetaDaily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda share subscribe, like share share share ++++
    #ሰበር #EthiopiaNews #TanaTube #Sudan#EthiopiaNews#TanaTubeTT#አስደሳች አስገራሚ #EthiopiaNews #TPLF #ታየ_ቦጋለ #ታየ_ደንዳ #EthiopiaNews #Ethiopia #EthiopiaNews#ዶክመንታሪ# #ተጋድሎ # ጁንታው #ኪሪያ #መቀሌ #ጦር #ጎንደር #መከላክያ #ገባ #GetachewReda #ጌታቸው_ረዳ #ጁንታው #መከላክያ #ድል #ተባረረ #ድልበድል #መከላክያ#Gonder #ፈረጠጡ #ተጀመረ #መከላክያ #ጁንታ #ራያአላማጣ#Gonder #ተዘጉ #ጦርነቱ #ድልሰልፍ#እርምጃ #ህዋሀት #ወደመ#ኦነግ #ህዋሀት #አብይ #ቲዎድሮስ #Lidetu #Getachew#TanaTube#በእሳትf_አቃጥላ #ለተሰንበት_ግደይ #ባለስልጣናቱ #Ethiopia#አማራ #HF#Tigray #TPLF#Trump#AanacehAbebe#ተካደ #ትራምፕ #Hacahlu #ጀዋር #ትግራይ #ወሎ #AmharaRegion TPLF#AbeyAhemd#AbeyAhemd#አርምጃ#AddisAbeba#ተከሰሱ #Abey_Ahemd#ብልፅግንስ#ሞት #ኢሬቻሳውዲ #ትራምፕ #አሳዛኝ #ህዋሀት #DW#VOA #ሽብር #ደሴ #Amhara#Gonder #AveyAhemed yt#Police #TPLF #ደብረጺዮን #ወልቃይት #Police# Birtukan# Addis_Abeba #USA #Gonder##Abel Birhanu #Wollo Tube NaodTube #CHGTUbe የዪቱብ የቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግየማበረታታት ድጋፍ ያድርጉ#Ethiopian_news #ሰብስክራይብAbel birhanu,abel birhanu(የወይኗ ልጅ),Abel,yeweynua lij,abel birh,አቤል,brex Habeshawi,Mahi & kids,abel birhanu ,seifu fantaun, ebs tv,sifu,police,addis ababa police, vlogs,Fani samri,zehabesha official,ዮኒ ማኛ yoni magna,ጂጂ ኪያ gege kiya,Yotube,Tst App,Yesuf App,wollo tube,Nuro Bezede (ኑሮ በዘዴ),Hope intertaiment,miko mikee,Ethio Times,Addis Monitor,Marsil Tv worldWide,Somi,Yeneta Tube,Nahoo tv,jtv,kana TelevisionAbel
    #ZenaTube#Ethiopia #Zehabesha Subscribe to this channel Zena tube | Kana Television, #fetadaily | Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia
    #FryatYemane#ethiopianmovie#DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #nahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Ahmed #Abiy #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv
    ሰብስክራይብ ያድርጉን ቤተሰብ እንሁን።
    Subscribe, Share and Join our TH-cam Channel.

ความคิดเห็น • 149

  • @user-gu8do6id6b
    @user-gu8do6id6b 18 วันที่ผ่านมา +1

    ስ ❤ዓ ❤️ወ ❤️

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @user-no1hr9zx9l
    @user-no1hr9zx9l หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @FatumaAdesu
    @FatumaAdesu 13 วันที่ผ่านมา +1

    S.a.w
    S.a.w❤❤❤s.a.w❤❤❤s.a.w❤❤❤❤

  • @selmaahmedselama8942
    @selmaahmedselama8942 17 วันที่ผ่านมา +1

    Salelahu alehy weselm

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว +16

    እኔ ዬማያቼው ህልሞች እውን ይሆናሉ በጣም ይገርመኛል ሱባሀን አላህ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከሏኸይር

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላሕ ኸይር

  • @abdirezeknesiro5085
    @abdirezeknesiro5085 2 ปีที่แล้ว +4

    መሸ,አለህ,አለህ,ህልመች,እዉ,የድርግልን

  • @FatumaHusan-gw6zn
    @FatumaHusan-gw6zn ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም

  • @fatumahusan8113
    @fatumahusan8113 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰሌ ዝናብ ነዉ ያየሁት በጣም ሀይለኛ ዝናብ ነዉ ምዘንበው ያሳደገችኝ የአክሰተ ግቢ ግን ዝናቡ በቤት ላይ ብቻ አይዴሌም እናም ከምሄድበት ለዝናብ ብየ ተመለሰኩ ትንሸ ቆዬ ካየሁ ወደ ሶሰት ዌር ይሆናል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹🌷

  • @latahzan1925
    @latahzan1925 16 วันที่ผ่านมา +1

  • @MdAmir-zn4vk
    @MdAmir-zn4vk 2 ปีที่แล้ว +5

    በአላህ ነገረኝ በህልሜ እጀራ ስጋግር አድርኩ በጣም የምወደው የአራት አመት ጎደኛየ እዛው ቤት አለ

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 ปีที่แล้ว

      ሪዝቅ ነው ሁቢ እንጀራ

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl 2 หลายเดือนก่อน

      ብከልጁጋ ረጅምህይወትእናሪዚቅአላችሁ

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 2 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @zahraali6642
    @zahraali6642 2 ปีที่แล้ว +7

    እደው እስኪ ፍቱልኝ እኔ ክርስቲያን ነበርኩ ከዛ ሰለምኩ ከዛ ክርስትያን ሆንኩ ይህ በውኔ ነው ። ግን ብዙ ጊዜ ቁርአን እየቀራሁ ነው እማየው በህልሜ ሰይጣን እያባረረኝ ፈለቅ ስቀራ ሰይጣኑ ሲሸሽ አያለሁ ምን ይሆን በምታምኑት ጌታ ፍቱልኝ

    • @zahraali6642
      @zahraali6642 2 ปีที่แล้ว +1

      ሱረቱል ፈለቅ ማለቴ

    • @bint_mohammed
      @bint_mohammed ปีที่แล้ว

      የከፈርሽው በውንሽ ነው ወይስ በህልምሽ??

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal หลายเดือนก่อน

      ​@@bint_mohammed😢በዉኔ ናው አለች ኮ😮😢

    • @GsbsGehdb
      @GsbsGehdb หลายเดือนก่อน

      እህቴ በደንብ አ አስቢበት ለምን ከፈረሽ አይ ሰይጣን ለኛ ግልጽ ጠላታችሁ ነው ብሏል አ.ሱ.ተእና ሳይመሽብሽ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ አላህ መሀሪ እና አዛኝ ነው

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ። አለይሂ። ወሰለም

  • @user-iv4lh6qv4l
    @user-iv4lh6qv4l 2 ปีที่แล้ว +7

    ግን አልናገራም ምክናየቱም እፍራለሁ አድ ነገር ቢሎኝ ያህልም ክሁነ በላይ ነው የምነገርው ግን የሚያስጨንቅ ህም ካየሁ ዱአ አርጋለሁ ይጨቅኛል ወላሂ

  • @asebetakele4203
    @asebetakele4203 2 ปีที่แล้ว +4

    Great

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 ปีที่แล้ว +1

    صلى الله عليه ؤسلم

  • @user-dd7hx6oh7x
    @user-dd7hx6oh7x 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሎለዉ አለይ ዎስለም

  • @user-ux7ot6jh2u
    @user-ux7ot6jh2u ปีที่แล้ว +2

    ሠለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @DuretiYunus
    @DuretiYunus 3 หลายเดือนก่อน

    ❤Mashaa Allah❤

  • @shaikahhalhammadi621
    @shaikahhalhammadi621 2 ปีที่แล้ว +3

    Asallatu wassallam

  • @toyibafuad5273
    @toyibafuad5273 2 ปีที่แล้ว +3

    wa wr wb s a w

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj 11 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ያሀቢ በላህ ወድሜ ሚዳህን አላህ ይክፈልህ

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 11 หลายเดือนก่อน

    ስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Amina-tu1bv
    @Amina-tu1bv ปีที่แล้ว

    ሰለሏሁአለይሂወሰለም

  • @ህይወትእንደዋዛ
    @ህይወትእንደዋዛ 2 ปีที่แล้ว +3

    1.በፈጋራዬ ልክ የኮሶ ትል የመሰላ በብዛት ሲወጣ እና በእጀ እየተቀበልኩ ወደመሬት ስጥል አየሁ
    2.ሶስት በጣም የሚያምሩ ከብረት የተሰሩ ትንንሽ በራድ መሰል እቃወች ለማንም አልሰጥም የራሴ ናቸው እያልኩ አየሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹🌷

  • @Saeeda-mr7lv
    @Saeeda-mr7lv 2 หลายเดือนก่อน

    ሡለላሁአለይሂወሠለም

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 ปีที่แล้ว

    ሱብሀናላህ። ወልሀምዲልላ።

  • @arabiarabi8795
    @arabiarabi8795 11 หลายเดือนก่อน

    አሠለሙአለኩምእኔ ትምረትቤት የሚትረምየከፈለሰረ እና ፈተናእየተፈተንያሠየኛንአለወቀወበየእየተጨንኩነዉእሚየዉ

  • @tofiqbayu1270
    @tofiqbayu1270 2 หลายเดือนก่อน

    As wa wb 🎉

  • @AsAz-fc2xx
    @AsAz-fc2xx 11 หลายเดือนก่อน

    S A W❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 14 วันที่ผ่านมา

    እስኪምታቁ❤ፍቱልኝ❤❤አድክርስታንልጅነበር በጣም❤❤እወደዋለሁ❤❤❤❤❤❤ ከዛጎደኛይ❤በህልሜ።ተጋብታቺሁአየሁቺሁአለቺኝ❤❤ምድነው

  • @nihahusenz714
    @nihahusenz714 2 ปีที่แล้ว +3

    Sah hulum negar unet new masha allha

  • @kwsermhmmed3383
    @kwsermhmmed3383 2 ปีที่แล้ว +3

    Slamwlekum helman btfe yftalgal

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ

  • @ibrahimashikur-ud4sp
    @ibrahimashikur-ud4sp 4 หลายเดือนก่อน

    Emayifettam kehonem asawukegn gezakellah heir

  • @asdqwe4409
    @asdqwe4409 2 ปีที่แล้ว +6

    እር መልሱልኝ ባአላህ በህልም ህጻን ልጅ ሲታርድ ምንድነው በህልሜ የሆነ የማላውቀው ስው መንገድ ላይ ልጄን ይዤ ሥሂድ ልገዝሺ ብሎ አንገቱን አርደብኝ አይኔ እያየ እባካችሁ መልሱልኝ ??????

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 ปีที่แล้ว +1

      ኸይር ኢንሻአላህ

    • @hiba0033
      @hiba0033 ปีที่แล้ว +1

      Leir new Holm lehulum aynegerim ehite

    • @hiba0033
      @hiba0033 ปีที่แล้ว

      Austazin adimichiw kemeteyekish befit

  • @semerferid9661
    @semerferid9661 2 ปีที่แล้ว +2

    Wl As wr wb

  • @Betyhatun
    @Betyhatun 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም በህልሜ ደስ የሚል ቤት ደርሶኝ አየሁ

  • @DuretiYunus
    @DuretiYunus 3 หลายเดือนก่อน

    S❤A❤W❤

  • @NuraEbrahim-ih6gr
    @NuraEbrahim-ih6gr 2 หลายเดือนก่อน

    Salalawe waalehi wasalami

  • @ailh1939
    @ailh1939 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @user-lz7xf2fl9d
    @user-lz7xf2fl9d หลายเดือนก่อน

    ሱለላህ አለሒ ወሰለም አሰላሙለይኩም እናቴ ሙታለች 😢 ግን ሴት ልጂ ወልዳ ጡጦ እየሰጠኋት አየሁ
    በሞተች በሳምንቷ የሚያምር ዲሪኢ ልብሰ ለብሳ ስትሔድ አያታለሁ በእጇ በብርጭቆ ውሀ ይዛ እየጠጣች ለእኔም ስጭኝ ስላት ትሰጠኛለች ከዛ ትልቅ በሀር አለ አጠገቡ ቧንቧ አለ ጠጭ ትለኛለች እሷ በሰጠችኝ ብርጭቆ ዲጋሜ እጠጣለሂ

  • @seadaassega5737
    @seadaassega5737 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የህልም ትርጉም እችልላለሁ ማለት ነው አብዘሀኛውን ገምቸው ነበር እናመሰግናለን ❤🙏

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 10 หลายเดือนก่อน

      እኔየ ሱቢህን ሰግጀየ ስተኛ ነው እሚታየ ግን ሲቢህን ካልሰገድኩ ጭራሽ አላይ በጣም ይገርመኛል ለረጅም ግዜየ ሶላት አልሰግድም ነበር እና ህልም እሚባል አላይም ነበር አሁን ሶሃት ስጀምር ልቤየ ወደየ አላህ ስመለስ ሱቢህን ከሰገድኩ ቡሃላ ይታየኛል

    • @uthg7338
      @uthg7338 14 วันที่ผ่านมา

      😮😮​@@lubabamamo1793

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 6 หลายเดือนก่อน

    💝💝💝

  • @Betyhatun
    @Betyhatun 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም በህልሜ ደስ የሚል ቤት ደርሶኝ

  • @MakiaM-v5k
    @MakiaM-v5k 2 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @MuhammadMekonen
    @MuhammadMekonen ปีที่แล้ว

    ህልም ፍታልኝ

  • @user-iv4lh6qv4l
    @user-iv4lh6qv4l 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም የማየው ሁሉ እውነት ይሁናል

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ያባቴ መሬት እህል ተዘርቶ ግማሹ ይዞል ግማሹ የለውም የሌላው መሬት ያምራልእህሉ

  • @user-rq6lc4kk4m
    @user-rq6lc4kk4m 5 หลายเดือนก่อน

    አሰለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ወንድሜ እነቴ ከሞተች ቦሀለ በጠም ሚጠለኝ ወንድም አለኝ እነቴንም ከመሞተ በፊት የሰቀየት ነበረ ከዘ እኔም አሎደዉም ከዘ አሁን በህልሜ በአይቀ ተጠለን ይቀህን እሰጠሀለዉኝ የኘን አትንከ ስለዉ በሀይለኘዉ ከአፍንጨዬ በኩል መተኝ ከዘም በጠም ስጨነቅ ብንን ብዬ ተነሰዉኝ ወለሂ ሮመደን ረሱ ሰይል የሰቀይነል ግን ሁሌም ተጅዊድ ስሰግድ እረግመወለዉኝ

    • @user-rq6lc4kk4m
      @user-rq6lc4kk4m 5 หลายเดือนก่อน

      እነ ወንድሜ መልስ ስጠኝ

  • @bssbhdjdjje3174
    @bssbhdjdjje3174 ปีที่แล้ว

    S a w

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 ปีที่แล้ว +3

    wa se we we

  • @SonySony-p8e
    @SonySony-p8e 27 วันที่ผ่านมา +1

    በህልሜ ሙሉ ፀጉሬ ቅማል በቅማል ሁኖ አየሁ ምንድን ነዉ

  • @sali4168
    @sali4168 2 ปีที่แล้ว +6

    የህልም ፍቺን ሰው መጠየቅ የለብንም ማለት ነው ?🙄

  • @user-mu1cn7hy4t
    @user-mu1cn7hy4t 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላወአይኩ ጎደኛዬ የስራ ቦታ ሲለቅ አይሁት

  • @FitumaSober-mu5qd
    @FitumaSober-mu5qd 5 หลายเดือนก่อน

    ለአላህ ብለህ መልስልኝ ፀጉሬን ግማሹን ቆርጬ ግማሹን ስተው ተመለከቱ ምን ይሁን

  • @semerferid9661
    @semerferid9661 2 ปีที่แล้ว +3

    Jeezak Allah bill hiry

  • @AhayatSeid-dc8mj
    @AhayatSeid-dc8mj ปีที่แล้ว

    ዛሬ በህልሜ ሰወቺ በበዙበት በጣም ጣፋጭ ጥንቅሺ ስበላ ጓደኛየ ትቀማኛለቺ እሄ የአዛዉንቱ ነዉ ትለኛለቺ ከዛ ሌላ የማይረባ የማይጣፍጥ ጥንቅሽ መብላብ እጀምራለሁ
    የዚህ ህልም ፍቺ ብትነግረኝ

  • @MadinaEnderes
    @MadinaEnderes 11 หลายเดือนก่อน

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @HhHh-k5g9w
    @HhHh-k5g9w 3 หลายเดือนก่อน

    መልስልኝ የፈታሁትን ባሌን ሌላሴት አግብቶ እያለቀስቁ ለመኩት አታግባ እወደሀለሁ እያልኩ እናቱጋም ሂጀ ለመኮት እናቲቱም ልጁም አመናጨቁኝ አሮሮጡኝ እኔም ያገባትን ሚስት መተኳት
    በዚያዉ መሀል መኪና ሲናደ አየሁ

  • @hidrasuliman8982
    @hidrasuliman8982 ปีที่แล้ว

    ሰላሏህ አለሕህ ወሰለም እስኪ በህልሜ ጥቅል ጎመን የያዘ ዝናብ አየው ምን ይሆን ቆንጆ ዝናብ እየዘነበ ነበር ግን ከዝናቡ ጋር ጥቅል ጎመን ይዞል ቤት ውስጥ ደግሞ ጥቅል ጎመን እየሰራው ነው ግን 1 ነገር በዚህ መዐል አለ እኔ በጣም ተገርሜ ጥቅል ጎመን እንዴት ይዘንባል ብየ እያየውት ነው ግን ጥቅሎቹ የወነ ቦታ ላይ ቀሩና ቅጠሎቹ ብቻ ከዝናቡ ጋር ወረዱ ለፍቹ ከወዲው ጀዛከላህ ኸይረን ባረከላውፊክ

  • @hucenaghsd2392
    @hucenaghsd2392 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወድሚ ህልሚን ፈታልኝ ህልሙ እዲነበረ ከሁነቤት ስገባ ፍየል ቱ አገቱን በሸቦ እሸክ የሁነ ሸቦ ታሰራ እደሰወ እያወረይ እባከሽ አገቲኝ ፍቸን ትላለይ እኔ አይለንም እላታለህ እደዚ እያለይ ታወራለይ ፍቸን እኔ ሲህረ ነኝ ይለሁ ከአፍ እኔ ከምጣፍ ሰር ነኝን ተለኝለቸ ይህን ህልም ካየህ ጀምሩ ጠርሲን ታምሚ እሰፈሰፋለህ።

  • @user-or3vq1rv8r
    @user-or3vq1rv8r 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ እኔም በህልሜ እሚያምር ወርቅ ትላልቅ የጆሮ ያገት በጣም ትልቅና እሚያምር ነው ግን በጀ አሥቸ አገላብጨ አይቸዉ የማነው እላለሁ ያክሥቴየ ልጅ አደሁ ይነግሩኛል የዚህ ፍች ምድን ነው

    • @ashuramultimedia-2652
      @ashuramultimedia-2652  2 ปีที่แล้ว +3

      Gabicha, Melkam Rizq weym Lij...

    • @user-or3vq1rv8r
      @user-or3vq1rv8r 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ashuramultimedia-2652 አመሠግናለሁ

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 ปีที่แล้ว

      እኔም ካባቴጋ ሆኜ ወርቅ ስገዛ አየሁኝ😌

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 4 หลายเดือนก่อน

    Kalywet.yasemaln.abatchn.ein.kersetan.nein.gein.ayeinagarm.mesetr.new.leik.not.abatchn.ala.edemana.xega.yanort.amen.3❤❤❤

  • @seadaeeed1190
    @seadaeeed1190 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሌኩም ከባሌ ጋር ተለያይተናል ግንበህልሜ አየዋለሁ ሁሌ ሁሉንምልንገረህ ከገደልያወዳኛል ከዛም ውሀ እጠ ጣልን ከዛ እንጣላለን ከዛ ይስመኛል ከዛ እነሱቤት ሂጄ ሺቶሙሉነው ከዛ ሁላቺሁም እኔንጠልታቺሁ እላቸውና እነሱም ያኮረፉኛል ሁላቺሁም ጠላቺሁኝ እላቸውና ሺቶውንጎንበስብየ ላነሳስል ሳላነሳው ታኮረፋቺሁኝ ብየ ጥየው እሄዳለሁ ምንድን ነው በአላህመልሱልኝ

  • @mustefahido
    @mustefahido 3 หลายเดือนก่อน

    በህልም የኔ እህት ሻወሪ ልታጠብ ብየ ኤነን ጠሪታኝ የኤለክትሪክ ገመድ ኮንታክት ስፈጥሪ እንድ ሰራ ጠራችኝ ለመስራት ሲጥሪ ነበሪኩ እንደት ነዉ እሱ?

  • @user-cf8jp7xy7q
    @user-cf8jp7xy7q 8 หลายเดือนก่อน

    የታሰረ ፈረስ ነበር ልክ ስፈታው የሆነ ትልቅ ወንዝ ውስጥ ገባብኝ እየተከባለለ ወንዙ ውስጥ ሲሄድ አየሁት ማይታየኝ ቦታ ከደረሰ በዃላ ትቼ ወደ ቤት እየሄድኩ ነበር ከዛ እንዴት እንደወጣ ሳለቀው ከውሃው ወጥቶ ዳገት ሲወጣ አየሁት እሱም አየኝ መጥቶ የነበርኩበት ቤት አሳይኝ ሲለኝ አይ ወደ ነበርክበት ሳይሆን ወደ ቤት ነው እያልኩት ነቃሁ እባክህ ህልሜን ፈታልኝ የፈረሱ ከለር ቡናማ ነው

  • @abdureabdi-by5bc
    @abdureabdi-by5bc 8 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ ቆየት እያልኩን በዙርያዬ በሬወች አያለሁኝ ፍቱልኝ 8:41

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +5

    መሕራባ

  • @ethioprogrammingtips6917
    @ethioprogrammingtips6917 ปีที่แล้ว

    በአላህ መልስኝ መዋኘት አልችልም በህልሜ ግን መዋኘት ችየ ይመስለኛል በደንብ ስዋኝ አደርኩ

  • @newalmohammed4614
    @newalmohammed4614 2 ปีที่แล้ว +2

    Aww betedegagami kefeta lay weteche miyaweredeg atalehu mndenew fechiww ???

  • @hggghhhffh5143
    @hggghhhffh5143 ปีที่แล้ว

    አሰላሟሊኩም

    • @hggghhhffh5143
      @hggghhhffh5143 ปีที่แล้ว

      የህልም ፍች ፈልጌ ነበር

  • @gddb2130
    @gddb2130 2 ปีที่แล้ว +2

    መልስልኝ ጥያቄየን

  • @AhayatSeid-dc8mj
    @AhayatSeid-dc8mj ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም

  • @user-uw3lh7kt2s
    @user-uw3lh7kt2s 9 หลายเดือนก่อน

    اسلام عليكم وستاز በህልም ኣሳ መውለድ እንዴት ዪታያል

  • @user-wm3pg3yk1n
    @user-wm3pg3yk1n 11 หลายเดือนก่อน

    As wr wb

  • @NeimaKSA
    @NeimaKSA 3 หลายเดือนก่อน

    ህልምአፈታትህ ሲመችአላህ ይውደድልህ

  • @user-jp7ej6zx9e
    @user-jp7ej6zx9e 2 หลายเดือนก่อน

    ወድም:እኔ:ኢናቴ:ሙታለች:እሷጋ:ሂጄ:አብራን:ቁጭ:ብለን:አየሁ

  • @gddb2130
    @gddb2130 2 ปีที่แล้ว +4

    ህልም አንድ ሰው ከፈታው ፈታው ነው ወይስ ሌላ ሠው ደሞ ሲፈታውስ?

    • @ashuramultimedia-2652
      @ashuramultimedia-2652  2 ปีที่แล้ว +8

      ትርጉሙ እንደ ሰው መለያየት የለበትም። ኢስላማዊ እውቀትን መሰረት ካደረገ ሁሉም አንድ አይነት መሆን አለበት።
      መልካም ህልም (ሩዕያ) ከአላህ ነው። ስለዚህ አላህን አመስግን (ሶሂህ አል ቡኻሪ) እንዲሁም ኢስላማዊ ዒልም ያለዉን ሰው ( የልብ ለሆነ ሰው አስተርጉም) ።
      መጥፎ ህልም (ሁሉም) ከሆነ ከሸይጧን ስለሆነ ለማንም አለመናገር ና ዱዓ ማድረግ ነው፤ ዝም ካልክ በላው አይደርስም። ከተናገርክ ግን ሊደርስብህ ይችላል።(ሶሂህ አል ቡኻሪ)

    • @aabb-wc6bb
      @aabb-wc6bb 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ወለህ ህልም ባጠም የስቻግረኛል

    • @zeynbeahussain2560
      @zeynbeahussain2560 ปีที่แล้ว

      ነብዩ ሱ አ ወ

  • @FeruzaMohammed-d2j
    @FeruzaMohammed-d2j 10 หลายเดือนก่อน

    በህልም መኪና መግዛት ምንድነዉ 20:31

  • @afhcyhc3785
    @afhcyhc3785 ปีที่แล้ว

    አር አንደው ወላሂ አኔ ኒቃብ ልባሽ ንኝ አና ቡዙ ጊዜ በ ህልሜ ኒቃቤን አወልቃልሁ አና አሁን በጣም አይጨንቀኝ ንው አስኪ መልሱልኝ በአላህ 😭😭

    • @user-bj4bg4oc2j
      @user-bj4bg4oc2j ปีที่แล้ว

      እህቴ ይሄ ህልም እኔም ረብሾኛል ገና ኒቃብ ልለብስ ወስኘአለሁ እስከአሁን አለበስኩም ግን እኔም በህልሜ የማየው ሳለብስ ነው ጓደኞቸም ብዙ ጊዜ ፍስታን ለብሰሽ አጭር ቀሚስ ለብሰሽ አየንሽ ይሉኛል ያረሂም

  • @user-jp7ej6zx9e
    @user-jp7ej6zx9e 2 หลายเดือนก่อน

    አዳራህን:ማልስል

  • @zebibaendrisadem7286
    @zebibaendrisadem7286 2 ปีที่แล้ว +3

    የህልም ቃሪያ ከሰዉ መቀበል

  • @RabiaAli-eq6ue
    @RabiaAli-eq6ue 4 หลายเดือนก่อน

    አሠላም አለይኩም እኔ በህልሜ ንብ ሲነክሠኝ አየሁ ከቻልክ በትፈታልኝ

    • @user-cp3pm3yl3b
      @user-cp3pm3yl3b 3 หลายเดือนก่อน

      ንብ ትዳር ነው ይባላል እህቴ አላሁአለም

  • @user-bv5oe3mo7o
    @user-bv5oe3mo7o หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔ ህልም ሳይ በሚዱያ ነዉ ፍቱልኝ እያልኩ እማወራዉ አይይ

  • @hfygggvttr5crrfxr566
    @hfygggvttr5crrfxr566 ปีที่แล้ว

    እኔ ያየውት ህልም አምሳ አምሳ ድፍን ሁለት ለሚስቴ ሰጠዋት ምንድነው

  • @inspire4433
    @inspire4433 3 หลายเดือนก่อน

    ንጉስን ደጋግሞ ማየት???

  • @hikmahikma8708
    @hikmahikma8708 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው ግን ሁሌም በህልሜ የማየው የትውልድ ሀገሪን ሰፈሪን ቤቴን ነው ምን ይሆን ደግሞ ሱብሀን አላህ ሁል ግዜ ነው የማይ ሁል ግዜ

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 ปีที่แล้ว +2

    አጅብ

  • @musanuredin6747
    @musanuredin6747 ปีที่แล้ว

    Be hilm Mar meblat mndn new ??

  • @grdtsbg5163
    @grdtsbg5163 ปีที่แล้ว

    አሠላማማአለይኩምወድሜበሕልምእየሰገድክከሖላሕእባብሢነክሥምድንነው

  • @Betyhatun
    @Betyhatun 9 หลายเดือนก่อน

    በህልም ቤት መግዛት ፍች ምንድነው የኔ ወንድም

  • @FetyaFkadu
    @FetyaFkadu ปีที่แล้ว

    እባክሽ ንገሪኝ በሕለሜ በተደጋጋሚ ቬሎ ለብሼ አያለሁ እባክሽ

    • @FetyaFkadu
      @FetyaFkadu ปีที่แล้ว

      በተደጋጋሚ ጊዜ ቬሎ ለብሼ ራሴን አያለሁ

  • @user-di9ic4iz9t
    @user-di9ic4iz9t 2 ปีที่แล้ว +3

    ወርቅስ ቢአይ

    • @ashuramultimedia-2652
      @ashuramultimedia-2652  2 ปีที่แล้ว +5

      ወርቅ ፡ በኢስላም ብዙ ትርጉም አለው። በአብዛኛው መልካም ነገሮችን ይወክላል። ደስታ፣ ትዳር፣ ልጅ…
      ዋናው ነገር ግን…ምን ስታደርጊው ነው? ምን አይነት ወርቅ ነው? (በጭቃ የተሸፈነ ከሆነ መልካም ያልሆነ እክል ሊሆን ይችላል) ስትሰጪ ነው ? ወይስ ስታገኚ? ወይስ ስጦታ? ብዙ ትርጉም ይኖረዋል።
      አላህ መልካም ያድርግልሽ።

    • @ashash9382
      @ashash9382 2 ปีที่แล้ว

      @@ashuramultimedia-2652 Namaa Enyuuuma issaa hin beekknee fan manamann Wallii qunnmattii Sallaa Rawwchuunn malii hiiknii issaa😭

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 ปีที่แล้ว

      ​@@ashuramultimedia-2652እኔ ካባቴጋ ሆኜ ወርቅ ስገዛ አየሁ ኢሻ አላህ ኸይር😥

  • @HananNaso-tm5fy
    @HananNaso-tm5fy 7 หลายเดือนก่อน

    BEhilme 2 set lijoch bete wist tegnitew sichawetu ayehu yelijochun beteseboch bekirbet akachewalehu

  • @EkramYasin-gl5qs
    @EkramYasin-gl5qs 2 หลายเดือนก่อน

    Rakuten ayehu fichu mindinew