My mother from my country, even though I don't understand you and didn't experience my culture, I just want to say thank you, and may God bless you with good health. I value your wisdom. Pls, when you give important advice, let someone help you translate it in English as a subtitle.
Bettam turu neber. Adekamina gizai wossaj bihonim konjo new. You are knowledgeable confident patient. Gosh yenailej. (Am 78 year old mother..still learning).Bless you.
Tena yestiln enatachin ebako ye kimim azgegaget beyasun lemisale tikur kimim, mekilisha Amiseghnalhu edme yestilin Please show us how u prepare Ethiopian spices Thank you long live dear Mama
💞💞💞 I loved how you explained everything so well - it looks delicious. I wonder if it freezes well as I am just one person? If so and I attempt this meal I think I would still make the same amount you made due to the amount of time it takes to complete the meal...not that I am complaining about the time - I think I would enjoy the process as the final product seems both rewarding and as I already mentioned, it looks so delicious! (By the way, thanks for including the closed captioning for those of us who do not speak Amharic! ☺)
በቃ ማግባቴ ነው ምስሬን በጣም ወዶታል❤😋😋!እናቴ በጣም አመሰግናለሁ🙆🙆
Ewunetish new🥰
አግቢ ጥሩ ባል ይስጥሽ ማዘርየ ሰናፍጭ ጎመዘር ነጭ ቅመም በሶብላ ብዙ እረሳሁት እጂ በተለይ በገጠሪቱ ይጨመራል በኔ ቤተሰቦች እደዛነው ይባረክ እጂወ የረሳነው የሀረብ ሀገር ስደተኞች አስታውሱን
ጡሩ እነት ጡሩ አስተማሪ ምን ልበልሽ አሏህ እድሜና ጤነ ይስጥሽ:: ቀጥታኘዉንም መንገድ ይምረሽ::
አሏሁመ አሚን የኔ አስተዋይ የምርሽነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራት
@@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉምb
በጣም እናመሰግናለን ማማዬ በእርጋታ እና ጽዳት በተሞላበት ሁኔታ ነው የምታስተምሪው በርቺ
My mother from my country, even though I don't understand you and didn't experience my culture, I just want to say thank you, and may God bless you with good health. I value your wisdom. Pls, when you give important advice, let someone help you translate it in English as a subtitle.
እውነት ነው የኔ እናት ጎመንዘር ወይም ስናፍጭ ትጨምራለች በርበሬ ስንደልዝ ❤😢 የኔ ወርቅ ለእርሶስ ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
ባሉበት አላህ እድሜዎትን ያርዝመው ባለሁበት ዘመን በተለይ ስደት ላይ እናትን የሚያስመሰግን ጠፋ ቲክታክ የሚባል መቶ ሰው ተበላሸ
አላህይሥጥሽ
እጂሺ ይባረክ ማሚየ
ማዘር እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀሬፍ ነው እናመሠግናለን
እማማየ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
እናቴ። በጣም ምርጥ ኖት ግን ድሰቱ በጣም አደገኛ ነው ለጤነዎት እባኮዎትን ኬሚካሉ ደስት ከተላላጠ ይቀዪሩት ከትህትና በአክበሮት ጋራ። ይኑሪልን በጤና አመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናላን ማዘርዬ ምርጥሙያ እያስተማሩን ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋይስጦት
ምርጥ እናት 1ኛ ኖት ስወዶት እኮ ብዙ ሙያ ተምሬአለው አሁን የቀረኝ ባል ብቻ ነው
በጣም ሀሪፍ ናዉማሚየ በርችእግዚአብሔር ከአንችጋር ይሁን
thanks for ur experiential teaching
ምስር ወጥ በጣም እወዳለው። እጆት ይባረክ። ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል
Allah yibarikot enatachin fegegitawot betam des yilal yene konjo
የኔ ቆንጆ እህት ባለሙያ እያደረግሽኝ ነው አመሰግናለሁ።
ቤተሰብ ሲናፍቀኝ እና ሀገሬ ትዝ ሲለኝ የእርን ሙያ ሳይ ትንሽ ይሻለኛል 😢 ምክንያቱም ሁሉም ስራዎት ትክክለኛ ያደኩበትን ሀገር ነው እሚያሳየው 😢 በስደት ያለነውን በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን አሜን፫ በሉ 😢
እናታችን እድሜና ጤናውን ያብዛልን እውነት በጣም ነው እማመስግነው ሞያ አስተማሩኝ እድሜ ላአረብ አገር ወንድሜ አርጎኝ ነበር እግዚአብሄር ይስጥልኝ እኔ ፊልም ላይ ጊዜዬን ስገል መቼ አወኩና እንድህ ባለሞያ እናት እንዳሉን ቃላት የለኝም እግዚአብሄር እድሜዎትን ሙሉ በደስታ ያኑርልኝ
በጣምእናመሠግና ለንማዘርየ
ጀግናና ባለሙያ እናት እድሜና ጤና ይስጥወት...
Bettam turu neber. Adekamina gizai wossaj bihonim konjo new. You are knowledgeable confident patient. Gosh yenailej. (Am 78 year old mother..still learning).Bless you.
This is awesome... sautéing the onions before adding the oil is brilliant! The sugars and flavors and caramelization is enhanced.
😘😘😘😘mam wedddddd new ymarges betam amesegnalw Wowww😋😋😋😋😋😋😋😋
Thank you very mach very good chef.
Egezabihir yebarekelen sewedeshi mamay tebareki
እናመሠግናለን እማማዬ
እናመሰግናለን ማማዬ ሰላምሽ ይባዛ
ትባረኪ ማማየ
አመሰግናለሁ። እማማ ተባረክ
እናመሠግናለን ማዘርየ
ማሚ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እድሜና የጤና ይሰጥሽ እናቴን ትመስይኝ አለሽ
እጅሽን ይባርከው አምላክ በጣም ያምራል
yhch set betam thtnawa ewqetwam keminim ergatawa ina ye gizewa ateqaqem desylal gobez.
ክፉ አይንካሽ እማዬ እድሜሽን ያርዝማውው እማ ያትጲያ እናቶች ጀግኖቾ ናቻው በሁሉም ናጋር
እጅሽ ይባረክ ማማዬ 😘😘😘😘😘😘እናመሰግናለን 😍❤️👍🏻
ሸዋ ይፋት
እናመሰግን አለን እናታችን እድሜ ናጤና ይስጥሽ ኑሪልን
Enamesegnalen tena ystishe enate
wow betame konjo wet emamm edmena tena abzeto yestelen
እናመሠግናለን ማዘሪየ የድንች ወጥ አሥኪ አሣዩኝ
ዋው በጣም ያምራል አመሰግን አለሁ ማማየ
አጅ ይባርክ። በታጣም ያምራል
mamaye betam betam yarmeralllllllll enamesegenalen
እናመሠግናለን ማዘር
ያምራል ማዘር እጃቹ ይባርክ ዝግጅታቹ ያምራል
betam arif new ejeshe ybarek
ኣቤት ሞያ 😊😊😊😊❤❤❤
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
batam enamesegnalen Matherye edme ktena gar abzto yistlen
Wwoowooowwo dasyila
ያምራል እናት እድሜዎን ያስረዝምልን
JEMILA YIMAM MOHAMMED u
JEMILA YIMAM MOHAMMED ዋው በጣም ይጣፍጥል መክረነዋል
ጉሯጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በጣም ታምራላቹ المتميز
ጉሯጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በጣም ታምራላቹ المتميزእነመሰግን አለን
JEMILA YIMAM MOHAMMED אאשכעלמצב
בשאלתץצ
በጣም ቆንጆ እስራር እነታችን
በጣም እናመስግናለን ማዘር
እስላምነው ሂወቴ
በጣም ምርጥ ነው
Tena yestiln enatachin
ebako ye kimim azgegaget beyasun lemisale tikur kimim, mekilisha
Amiseghnalhu edme yestilin
Please show us how u prepare Ethiopian spices
Thank you
long live dear Mama
እማዮ እጅሽ ይባረክ!በርች
enamesegnalen betam new wdddd yemaregsh selam hugilg
አመሰግናለሁ ማዘርየ
እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስትልኝ ባለሙያ አደረግሺኝ
💞💞💞 I loved how you explained everything so well - it looks delicious. I wonder if it freezes well as I am just one person? If so and I attempt this meal I think I would still make the same amount you made due to the amount of time it takes to complete the meal...not that I am complaining about the time - I think I would enjoy the process as the final product seems both rewarding and as I already mentioned, it looks so delicious! (By the way, thanks for including the closed captioning for those of us who do not speak Amharic! ☺)
እናት በጣም እናመሰግናለን
emamay enamesegenaln egew yebarek
በጣም ደስ ይላል ግን ደይቃውን ቀነስ እያደረግሽ ማለት ቶሎ ፈጠን አርጊልን በተረፈ እናመሠግናለን
Waww betam konjo new ena mesgnalen🙏🌹
ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ተባረኪ ማሚዬ
እናመሰግናለን ማም
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
nardi Nardi 👍💟💚💛
ዋው ማዘር ሰላም ዋው በእንጀራ መብላት ነው እናመሰግናቸዋለን
Hi Adane.Do you know a pan coated with Teflon when it has scratch is not good to our health?
betam enamesegenale matherye
እጅሽ ይባረክ
እማምዬ የእኔ ባለሙያ ለምን ጠፉ በስላም ነው?❤❤❤
Yene enat ejsh ybarek
Mamiyyyy my love sweet mame thankse so muche emuwaaaaa byshalwe lke endnaty balmuya nshi tbarkiiiiiiii
እናመሠግናለን እረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይሥጥልን
ያምራል ማሚ
እናመሰግናለን ማዘርየ ሰወድሺ
ማምየ እወድሻለሁ ማምየ እወድሻለሁ
እድሜ ጤና ይስጦት አመሰግናለሁ
እሰይ የኔ ባለሙያ ስውድሽ እኮ.. ጤናሽን ከእድሜ ጋ..ያድልሽ ♥
ስታምሪ አያቴን ቁርጥ ትመስላለች እግዚአብሄር እድሜ ይስጥሽ ደስስስስ የምትይ እናት ነሽ
Waw mamaya bizu temarku kanchi tebareki
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤
Do you live in Seattle area?
የኔሚስኪን ኡፍፍ እናቴን ትዝ አስባልሽኝ እጂሽ ይባረክ እማ
እናመሰግናለን እማማ
እናመሰግናቸዋለን ማዘርዬ እጅዎት ይባርክ
edew miret eko besh tseda😘😘😘 sewodesh tege deres new Selamish yibezalegn yena xeda
mazerye eni meser betam ewdalhu serif aergeche new yemsera gen ahun demo bache aserar bereberi kehuwal erd edemichemer selasayeshegn betam betam new yemamsegenew tebareki enati lek edache balmoya Nat sedet ayenu yetefa.ache yalkush edenati selayehushe new ker edaylshe .
Inatiye, Igziabher yibarkiligñ Betam tiru ina asfelagi yehone ye Bahil timhirt leña asibew silemyastemirun. Wiletawon talaqu Igziabher yikfelilin
ማዘርየ እናመሰግናል እድሜና ጤና ይ ጥወት በጣም እየተማርን ነው በዚሁ የአጃ ሾርባ አሰራል ቢያሳዩን ማምየ
ማሚየ እንመሰግናል
በርችልን
በጣም ጥሩ እውቀት እየሰጠሽን ነዉ
ያምራል እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን
እማ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሙያ ብሎ ዝም አቀራረብሽ ስታዘጋጂ ውድድ እማየ
Mamye ejsh yebarek
txs mom lamin erd chamersh?
እንመሰግናለን ማዘር እድሜ ያርዝምለን
tnx yene konjo
I love Ethiopian food but it's hard to find good recipes in English, I greatly appreciate the subtitles so I can follow along!
Way mamaya ageshi ybrk
እናመሰግናለን እድሜይስጥልን.
ያምራል እናትየ እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ ሞያ ተምርኩ
አናመሰግናለን
አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ማዘርየ እደሜሽን ያርዝመው