የዘበነ ለማ ውሸቶች በወ/ዊ በኤርምያስ አበበ | ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ |faithline| melos | ብሩክባባ | ኤፍሬም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 208

  • @kalkidangetye
    @kalkidangetye หลายเดือนก่อน +5

    በኦርቶዶክስ በጣም ነው የማዝነው፣የእግዚአብሔር ቃል ተክዶ ኦርቶዶክስ የፃፈችው ትክክል ነው ይላሉ🤔

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      ሐሰት ይፈርሳል የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሰበካል። ። ። እግዚአብሔር ይሰራል

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 หลายเดือนก่อน +10

    ዘበነን ለሚሰሙና ለሚከተሉ ሰዎች እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላቸው!!

    • @SalamSalam-z1r
      @SalamSalam-z1r 8 วันที่ผ่านมา

      ቢነግሯቸውም አይገባቸው በዚህ መፅሐፍ ወቅዱስ ያልተፃፉ ተአምር ተደርጓል አትጠራጠሩ ብሏል ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው እስቲ ማርያም ሞታለች ቀብር ቦታዋ ንገሩኝ የድቅነሽ ታሪክ እያነበብሽ ኑሪ ሰነፍ ሁላ

  • @kalkidangetye
    @kalkidangetye หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክልኝ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrossemungus3556
    @tewodrossemungus3556 หลายเดือนก่อน +3

    የሰማይ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኤርምያስ
    ወንድሞችና እህቶችም

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏾

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 หลายเดือนก่อน +8

    የደብተራ ዕውቀት በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን 🙏

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @Demiseabune
      @Demiseabune หลายเดือนก่อน +1

      Amannnnnnnnnmm❤❤❤❤❤

    • @YakyGetaneh
      @YakyGetaneh หลายเดือนก่อน

      ደነዝ

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 หลายเดือนก่อน +5

    ኤርምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብርክ በል

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 หลายเดือนก่อน +6

    ዘበነ ስጋዊ እውቀት ሊኖረው ይችላል። መንፈሳዊ ነገሩ ግን በጣም ያሳዝናል። ጌታ ኢየሱስ ይርዳው ህዝቡን ወደ ገደል ነው የሚመራው ። መፅሐፍ ቅዱስ ስለማያነቡ የነገራቸውን ሁሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እያሉ ነው የሚወጡት።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሐሰት ይፈርሳል የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሰበካል። ። ። እግዚአብሔር ይሰራል

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe หลายเดือนก่อน +8

    አቤት የኔ ጌታ ከስንቱ ኮተታ ኮተት ነው የታደገን የኔ ጌታ ኢየሱስ እወደህ አለሁ አሜን🙏

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

    • @Demiseabune
      @Demiseabune หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      @Demiseabune 🙏🙏

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 28 วันที่ผ่านมา

    ታባራክ ኤርም እግዚአብሔር ይባረክ ማስታዋሉ ይዳንቃል

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 หลายเดือนก่อน +7

    ዘበነ በደብተራ ድግምት ነው ትመህርቱ ከነ አክሊለ ወደሞቹ አብሮ አያወራም

  • @Dereje-x9g
    @Dereje-x9g หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ወንድሜ እንደዚህ አዋሪድልን ።

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኩ ኤርሚ እንዳልኬ ግለጡት ይኸንን የዘመናት የሐሰት ትርክት ብዙ ትዉልድ እያነቃችሁ ስለሆነ ክበሩልን

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ተባረክ

  • @atm3027
    @atm3027 หลายเดือนก่อน +2

    ሐዋርያት ያልተማሩ ሰዎች መሆናቸው እና በውስጣቸው ያለው እውነት ግን ብዙዎችን አሰደንቋል። የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ማንኛውም የእግዚአብሔር ልጅ ይማርም አይማረም መተርጎምና ለሌው የማሳወቅ መብት አለው

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጌታ ኢየሱስ ከስንት የስህተት ትምህርት ነው የገላገልኸን ስምህ ይባረክ!
    እባክህ ፈጣሪ ሆይ የዚህን ሕዝብ አይን አብራለት!

  • @aregaleje2037
    @aregaleje2037 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱሳን ተባረኩ እንወደችኃል

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      አሜን ተባረክ/ኪ❤❤❤❤

    • @YakyGetaneh
      @YakyGetaneh หลายเดือนก่อน +1

      ደነዝ

  • @AyenewTibebu
    @AyenewTibebu หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @WanduMamo-np6lo
    @WanduMamo-np6lo หลายเดือนก่อน +2

    ስለ እየሱስ ለማወቅ ካልተገለጠልህ ኬት ታመጣዋለህ እግዚአብሔር ካልጋለጠላቸው የየሱስን ትንሳኤ ለማደብዘዝ ማርያም ተነሳች ጐር ጊስ ሰባት ጊዜ ተነሳ እያሉ ማስተማር ያለተገለጠለት ብቻ ሳይሆን የሴጣን ም ትምህርት ነው ኤርሚያስ እናንተን ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @UwuGe
    @UwuGe 27 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭ኢየሱሴ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ የዘመኑ አርበኛ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor ERMIAS , nice to hear from you again . I am not religious person . But I don't like to hear something which is not written on the Bible or Qur'aan . That is why I love to listen to you .

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርሚ እግዚአብሔር እጅግ በጣም ብዙ መልካም ነገር ሰጥቶሐል ነገር ግን የምትናገራቸው ትርፍ ነገሮች ለብዙ ሰው አይመችም please please ላለመናገር ሞክር ጌታም ይረዳሐል። እወድሐለው ተባረክ።

    • @ZemenaBerihun
      @ZemenaBerihun หลายเดือนก่อน

      ከዘበነ ምንም እውነት የለም ። ውሸታም ነው ክክክ

    • @ZemenaBerihun
      @ZemenaBerihun หลายเดือนก่อน

      ዘበነ ለማ እውቀት የለውም ውሸታም ነው ። እየሱስ ፈጣሪ አይደለም ይልቁንስ ፍጡር ነው ።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሐሰት ይፈርሳል የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሰበካል። ። ። እግዚአብሔር ይሰራል

    • @ENdashweMidkesa
      @ENdashweMidkesa หลายเดือนก่อน +1

      መመቸት አለመመቸት አይደለም እናቶቻችን እንደ ቀን እየሱስ ያድናል ሳይባሉ አታለሏቸው መመቸት በአለማዋ ውስጥ ነው ያለው ልብ ካላቸው እየሱስ ጌታ ነው ብለህ ይናገር

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      @ yesss

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    ልጆችህነ ያልዳኑት ለዚህ ነው

  • @gizahungizachew4524
    @gizahungizachew4524 หลายเดือนก่อน +2

    ሩጦ መወጣት በመጀመሪያ ተከልክሎ ዘበነ ውይይቱን የገባ መሆን አለበት አለበለዚያማ የተናገረው ቃል ራሱ እንድወጣ ያደርገዋል ፡፡

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    አልተነሳችምም አይልም

  • @eyobgenene5243
    @eyobgenene5243 20 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ነበርኩ ግን በጣም ስለሚዎሹ ትቼዎለሁ አዝናለሁ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 หลายเดือนก่อน +3

    ዘበነ። ዶክትሬቱ። ጌታ ምስክሬ ነው ስለእግዚያብሔር የሚቀልድ ደፋር። መንፈስቅዱስ የማያውቅ የማይወቅሰው ሰው ነው

  • @TiruyeWbete-jd8ht
    @TiruyeWbete-jd8ht 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ታድለህ ተባጀረክ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጲያ ሙታን አምልኮ እናሙታንእየሰበኩ ትውልዱን ሑሉ አሳወሩት ከኢየሱስክርስቶስ እንዳይገናኝአሳወሩት

  • @TesfaAgegnehu-l1l
    @TesfaAgegnehu-l1l 9 วันที่ผ่านมา

    ክብር ከማርያም አይቀነስበትም ልጆ ወደጇ አክብሮታልና ።ከፈለክ ነ ወደ ድንግል ይሃውም አምነህበት

  • @Yemegnu
    @Yemegnu หลายเดือนก่อน +7

    የዘበነ ዶክተርነት የውሸት እውቀቱን አዳበረ እንጂ በመንፈሳዊ ነገሩ ከ0 ዲግሪ በታች የወረደ ከመፅሀፍ ቅዱስ ያፈነገጠ ነው ።

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    እኛ እኮ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ አንልም

    • @PrayGroup-c2u
      @PrayGroup-c2u 28 วันที่ผ่านมา

      ሌላውን ታችው መፃፍ ቅዱስን ብታቁ ይሻላችዋል

  • @TeshomeBedhane
    @TeshomeBedhane หลายเดือนก่อน +1

    ምን አደከመችሁ ወደ ጌታ መጥችሁ አትገላገሉም ?መጋረጀዉን የወልቅልሃል ከስመ ኃይመኖት ኑ ወደ ጌታ እንደ ተነገረ የሳርፈችኋል መቴ 11:28 _ 30

  • @dawitdarcho8442
    @dawitdarcho8442 หลายเดือนก่อน +1

    Good

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      Thanks ❤

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ሰው የሚሸወደው የተማረ ዶክተር ስለተባለ ሁሉን አዋቂ አድርጎ ያየዋል የሚኬኤል ብቻ ድንቁርና አይደለም።አይ ሚካኤል ሌማን

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሐሰት ይፈርሳል የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሰበካል። ። ። እግዚአብሔር ይሰራል

  • @mestawotshiferaw4583
    @mestawotshiferaw4583 หลายเดือนก่อน +1

    Anet nehe wosntame

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      @@mestawotshiferaw4583 😂😂

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    እኔ እራሴ ብሎከ አረግልሀለሁ

  • @DerejGezahegn
    @DerejGezahegn หลายเดือนก่อน +1

    መሰረጀ ኢቺ ደሙ ደሮም ማሰረጃ የላቸውማ ኦያ ምን አለ በተሸጨርሺው አወ መብቶ ነው ሚኪ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

  • @elyasbeyene5262
    @elyasbeyene5262 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርምያስ አበበ

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +2

    ከሰማይ ከወረደው ሰው ሆኖ ከመጣው በቀር ወደላይ የወጣ የለም ይላል bible። እዩት እስቲ ዮሐንስ መልክት ላይ፣ ኦርቶዶሶች ሆይ ሦስተኛ ተንሳኤውን ኬትአመጣችሁት።በራሱ ሞትን አሸንፎ የተነሳ ጌታ ብቻ ነው፣ዳግም ትንሳኤ ሁለተኛ ትሳኤ ነው እሱም ጌታ ሲመጣ የሚሆን ነው።---------ከዳግም ትንሳኤ በፊት የተነሳ እገሌም አገሊትም የሉም ፣አኛ ክርስትየን ጰንጤዎች የምናውቀው የጌታን ትነሳኤ በቻ ነው፣

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ብሎክ ላርግህ እንደምታስጠላኝ

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ይቀርሀል ምንም አታውቅም

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +1

    ለመሆኑ ለመጠመቅ ምን የከለክለኛል ? ? ሲል ጃንደረባው------የሐዋርያው መልስ (( ካመንክ ካመንክ ካመንክ አሁን መጠመቅ ተፈቅዶልሀል )) ።አምኖ መጠመቅ

  • @WegayehuMersha
    @WegayehuMersha 23 วันที่ผ่านมา

    Zebene and meretab

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    ተስታለች የአምላክ እናት ተነስታለች

  • @እንቆጳሚዲያአምሓራ
    @እንቆጳሚዲያአምሓራ หลายเดือนก่อน +1

    መፃፍቅዱስን ማን ፃፈው?

  • @elyasbeyene5262
    @elyasbeyene5262 หลายเดือนก่อน +1

    ልግባዴ?

  • @BiniyamAyalew-e5w
    @BiniyamAyalew-e5w หลายเดือนก่อน +4

    ዘበነ ደብተራው hodam

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

  • @Yonas-h6m
    @Yonas-h6m หลายเดือนก่อน +4

    ህዝብን ወደ ጨለማ እየመራ ነው ይሄ ሰው ግን በጣም ያሳዝናል ከእየሱስ ጋ የተሰቀለው ምን ሊለው ነው አልገባም ሊለው ነው
    (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 23)
    ----------
    39፤ ከተሰቀሉት ከክፉ አድራጊዎቹም አንዱ። አንተስ ክርስቶስ አይደለህምን? ራስህንም እኛንም አድን ብሎ ሰደበው።
    40፤ ሁለተኛው ግን መልሶ። አንተ እንደዚህ ባለ ፍርድ ሳለህ እግዚአብሔርን ከቶ አትፈራውምን?
    41፤ ስለ አደረግነውም የሚገባንን እንቀበላለንና በእኛስ እውነተኛ ፍርድ ነው፤ ይህ ግን ምንም ክፋት አላደረገም ብሎ ገሠጸው።
    42፤ ኢየሱስንም። ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አለው።
    43፤ ኢየሱስም። እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

  • @EsayasSasamo
    @EsayasSasamo หลายเดือนก่อน +2

    .ዘቤ እመቤታችን ወደ ገነት ስትገባ በገነት ያሉ ሁሉ ጎንበስ ብለዉ ተቀበሉዋት እያለ ብቻዋን አለች ማለቱ ጎንበስ ብለዉ የተቀበላዋት ምንድናቸዉ ???

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      እርስበርሱ የሚጣላ ነገር የሚናገረው 😂

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 หลายเดือนก่อน +1

    እሕቴ ስለዘበነመልስየሚሰጠው ሰው አውጪው ሚኪ እሽቀባጭነውማለት እየቀለደ ነው

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน +1

    ለመሆኑ ለመጠመቅ ምን የከለክለኛል ? ? ሲል ጃንደረባው------የሐዋርያው መልስ (( ካመንክ ካመንክ ካመንክ አሁን መጠመቅ ተፈቅዶልሀል )) ።አምኖ መጠመቅ 🦹‍♂️

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሖኖ አንድ ቀን የጌታ ቃል የማይሰብክ ጉልበተኛ ነው

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      Betekekel sifeleg eweenet yeminageruten papas kemesadeb alebozenem

  • @YahweNeon-g3z
    @YahweNeon-g3z หลายเดือนก่อน +2

    በሀገራችን ያሉ ሐይማኖቶች ሁሉ የምትቃወሙት ተዋህዶን ነው ለምን ?
    መልሱ ተዋህዶ እውነተኛ ሐይማኖት
    የገሀነም ደጆች አይችሏትም።
    ሉሲፈርም ሁሉን የፈጠረ እግዘብሔር እንደሆነ እያወቀ በትዕቢቱ ወደቀ።
    ሰይጣንም እየሱስ ክርስቶስን እያወቀ ፈተነው ግን ወደ ጥልቁ ጣለው።
    የናንተም መጨረሻ .....
    የነበረ የሚኖር ሕያው እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው።

    • @ENdashweMidkesa
      @ENdashweMidkesa หลายเดือนก่อน

      ወደ በቅርብ ጥብቅ የአርሴማ እምስን የሳመ ይድናል ብለው እነዘበነ ያስተምራሉ ጠብቅ

  • @ZewdituHailu-l8f
    @ZewdituHailu-l8f 29 วันที่ผ่านมา +1

    ትቢት እንደተቀባዩ ይፀናል፣

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t หลายเดือนก่อน +7

    ቆይ ኦርቶዶክስ ምን ሆናችዋል ጌታ ኢየሱስ እኮ ይመጣል እረ ተው ግን የቤተክርስቲያን ባለቤትና እራስ እኮ ኢየሱስ እኮ ነው ጌታ እኮ ይጠይቀናል እግዚአብሄርን ግን አትፈሩም በእግዚአብሄር ቃል ላይ እደፈለጋቹ አየጨመራቹ ስትናገሩ ጌታ እኮ ይመጣል ሲመጣ ለፍርድ ነው።😢😢

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      ተባረክ ወንድሜ እንጸልይላቸው እሺ🙏🙏

    • @GetahunEshete-dg8en
      @GetahunEshete-dg8en หลายเดือนก่อน

      ተባረክ ያባቴ ልጅ

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አቶ ዘበነ የበቁኝ ገዳማውያን የድንጋይ ፓንት አርገው ይፀልያሉ ያለ ጊዜ ነው

    • @deginettakele5477
      @deginettakele5477 27 วันที่ผ่านมา

      ማርያምን እየሱስ ይመጣል እንዴ?እንዴት?መች?ኧረ ባክህ?ሳናውቀው ቀርተንiiii ቅዘናም

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t 27 วันที่ผ่านมา

      @@deginettakele5477 ተባረክ ወይም ተባረኪ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor Zebe ምን አሉ ደግሞ አያልቅባቸው።

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሀፍ ቅዱስን ስለማያነቡ በትንቢት አያምኑም።

  • @MefenBelay-u1d
    @MefenBelay-u1d หลายเดือนก่อน +1

    እዝበለ ካላወክ ዝበል

  • @MehazaHailu
    @MehazaHailu หลายเดือนก่อน +1

    lemen atawerdutem. keminium netsa nw. sijmer minium ayawkem. kerstos betimhert altegedbem.

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 หลายเดือนก่อน +3

    ዘበነ እኮ ሀባ ነገር አያውቅም ቤተክርስቲያን ምነው ዝም አለችው ኧረ ተረጋጋና እውነትን አንብብ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ ሰውየ ነገር አንድ ቀን እውነት ተነግሮ አያውቅም።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      ሐሰት ይፈርሳል የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሰበካል። ። ። እግዚአብሔር ይሰራል

  • @TseguWoldu-p7q
    @TseguWoldu-p7q 21 วันที่ผ่านมา

    እሄ ሌል ውንጌል ሃዋርያት ያላስተማሩት ንብያት መጽሃፍት ላይ የሌለውን ትምህርት ምትተወው መቼ ነው።

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዘበነ ሁሌ እዉነት የለዉም አንድም ቀን እዉነት አስተምሮ አያዉቅም ምእመናኑም ዝም ብሎ መዋጥ እንጅ አይጠይቁም ምእክንያቱም ቃሉ የላቼዉም አያነቡም መፀሐፉን ተንተንተርሰዉ ተኝተዉበት ያነባቼዋል ግማሹ የመስኮት ማስደገፊያ አድርገዉታል በሌሎቹ ቤት አቧራ ቅሞ ተቀምጧል

  • @DerejGezahegn
    @DerejGezahegn หลายเดือนก่อน +1

    የት አግተክነው ነው ድርሹን ተጠፈለክ

  • @Pitanc
    @Pitanc หลายเดือนก่อน +1

    Ye Tereteret doctor Zebene wengelin atawiqim gedilagel anebinabi fituran amilakiwoch.

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 25 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ዘበነ ቁም ነገር ይናገራል ብለህ ትጠብቃለህ

  • @TesfayeHaile-lr5qj
    @TesfayeHaile-lr5qj 24 วันที่ผ่านมา

    መ/ር ተብዬው ከመናገርህ በፊት መጽሐፍትን መርምር ቅዱስ ጳውሎስ የእግዚአብሔር መንፈሰ ያለበትን መጽሐፍት ሁሉ አንብብ እርሱም ለእውቀት ልብህንም ለማጽናት ይጠቅመሀል ተብሎ ተጽፏል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተጻፈ ብዙ የታሪክ እና የሕይወት ጉዳዮች አሉ ዮሐ ወን 20:25 ከነብያት ደግሞ ሙሴ አባትህን ጠይቅ ይነግሩህማል ይላል

  • @tsehayderese9076
    @tsehayderese9076 หลายเดือนก่อน +1

    Docter Zebenen menqef aykebdim qeleme? Hamed beduqet ysqal honebign eko!!!

  • @germenlegesse9073
    @germenlegesse9073 หลายเดือนก่อน

    ለምን በአካል መጥቶ አትወያዩም?ጋብዘው?

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር ዘበነ ለማ በጣም ተለምኖ ነበር መጥቶ እንዲወያይ ግን ፍቃደኛ አልሆነም

  • @prophetkarayesigat8332
    @prophetkarayesigat8332 26 วันที่ผ่านมา

    እነን የገረመኝ ዶክተር መሆኑ ነው

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    ተስታለች

  • @Ethiopou68Rtdryy
    @Ethiopou68Rtdryy 27 วันที่ผ่านมา

    memihir Zebene Lema Mirt Ye Ortodox Memihir New Wishetam Ye Zemenu Pasteroch Be Karate Yemimatu Nachew Endet Sew Ende Ahaya Yiragetal?

  • @RoseRose-m9m2x
    @RoseRose-m9m2x หลายเดือนก่อน +1

    Pentoch ewunet enante ga ale awo tadya beteregaga menfes ataworum ende

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

    • @RoseRose-m9m2x
      @RoseRose-m9m2x หลายเดือนก่อน

      @Eftah-Tube awu lik nee haset yifersal wongel yashenfal100% gin 1nd neger mastewal yasfelgal
      Ewunetun le masredat betelay media lay yalachu sewoch be teregaga ena be medemamets mhon alebet tebareku

  • @SileshFesfn
    @SileshFesfn หลายเดือนก่อน +1

    ውጣበለው ሚያሰድቡን ሳይዘጋጁ እየሔዱ

  • @AmanuelYohannis-b2j
    @AmanuelYohannis-b2j 25 วันที่ผ่านมา

    ዘበነ የትምህርት ደረጃ ምንም የለም ያአሳዘናል መከያሰ ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ ፈቃደኤኛ ከህንኪ ነገ ለልጅ ምን ታሰትምርሃልሁ።?

  • @mikeselkakaw4033
    @mikeselkakaw4033 13 วันที่ผ่านมา

    Hi Brother Erimias, I think you too much stretching the truth of Bible. In Bible Ruth accepted God just uttering the Lord and so as Rahab the harlot saved simply the LORD. In Roman 10:9 " That if you confess with your mouth, " Jesus is the Lord," and believe in your heart that God raised him from dead, you will be saved." 10:10 for it is with your heart that you believe and are justified, and it is with your mouth that you confess and are saved. So Erimias, what are saying about this scripture? Can you, please enlighten this scripture in line with Bible?

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 หลายเดือนก่อน +1

    እሷ እራሱ እሱን ስሙት ነው ያለችው

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 หลายเดือนก่อน +1

    Zebene ke seytan ketlo ye alim weshetam

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre หลายเดือนก่อน +1

    Musen befaron bet asadigo gud yaderegawu geta zarem ene ermina wondimochun borthodoxs asadigo gud eyarege nu gin ehen astawusachu?tebareku

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    ለምን አትመሰገንም እግዚአብሔር ከፍ ያረጋትን ደካማ ነህ

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash หลายเดือนก่อน +1

    አግኝተህ በትህትና ይሄን ይሄን ያስተማርከው ብለህ ልታነጋገረው ትችላለህ ?

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሐሰት ይፈርሳል የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሰበካል። ። ። እግዚአብሔር ይሰራል

  • @ashenafitola8965
    @ashenafitola8965 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ ከዓመት በኋላ ነው የትንቢቱ እውነትና ውሸት መሆኑን የምናረጋግጠው ይኸም ውሸት ነው በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጻፈም

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 15 วันที่ผ่านมา

    ለዝንተ ዓለም ህዝባችንን አስሮ የያዘውን የውሸት ገድል አጋልጡት አደራችሁን በጌታ አደራ እላችኋለሁ

  • @SintayehuAddis-od4pi
    @SintayehuAddis-od4pi หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ብላችሁ በሰፊው ጎዳናችሁ ብትጓዙ አይሻላችሁም !!! ኦርቶዶክስን ልቀቁ የእሷ መንድ ክረስቶስ ስለሆነ

  • @RoseRose-m9m2x
    @RoseRose-m9m2x หลายเดือนก่อน +1

    Demo erim mindnew ante tilk sew adelhm ende ewunet yize teregagite yenensunm hasab eyesema awura demo le chachata lelochin atasgeba

  • @Debas-c9f
    @Debas-c9f หลายเดือนก่อน +2

    የዘበነ መማርና ኣለመማር ኣይደለም! ኣዎ ታሪክ የዓለም ሃይማኖት ተምረዋል። እናስ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ሲለፈልፍ ስለ ተማረ እንቀበለው እያልከን ነው? ያሳዝናል! አስር ሜትር ጨርቅ መጠምጠሙ፣ አስር ኪሎ መስቀል ማንጠልጠሉ... ወዘተ እየዋሸ ዝም ብላቹ ተቀበሉት እያልክው ነው ህዝቡን?

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

    • @Demiseabune
      @Demiseabune หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @username-v1g7u
    @username-v1g7u หลายเดือนก่อน +1

    Let him talk you know he will definitely win your lies. First of all if you fallow the Bible do not curse it is a sin second respect all religions . Orthodox is a True Believer of Jesus Christ.

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሐሰት ይፈርሳል የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሰበካል። ። ። እግዚአብሔር ይሰራል

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 wey amlake doctor zebne temerohal yelal ende hewnet menager tadya asefelagi aydlim litilen new ende

  • @DerejGezahegn
    @DerejGezahegn หลายเดือนก่อน +1

    እየሱን እየሰመሰላቺው ደሞ እናተ ለምን በእመቤታችን ትቀናለቺው

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    አይ አንተ ሰው በቃ አንተም ሰው ሆነህና አዋቂ ሆነህ ዶክተር ዘበን ልትናገር መቻል ብቻ ይገርማል:: አንተ የማታምነው ሁሉ ውሸት ነው ማለት ነው::

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ መጻፍ ቅዱስ ማንበብ ካልጀመራቹ መቸም ከጨለማ ማውጣምት ኣይቻልም ማንም እየመጣ ይጫወተባቹ። እውነት ሃርነት ያወጣል ይላል። ምንድ ነው እውነት??? የጌታ ቃል። የት ይገኛል? ?በመጻፍ ቅዱስ። ስከዚ ግራ እንዳትጋቡ ፊደል የቆጠረ ሁሉ ማንበብ ያስፈልገዋል የነዘበነ መጫወቻ እንዳትሆኑ ኣምብቡ ኣምብቡ ኣምብቡ ኣምብቡ ኣምልጡ።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      @@tirhashabrham2943 በትክክል 🙏

  • @mestawotshiferaw4583
    @mestawotshiferaw4583 หลายเดือนก่อน +1

    Menafik

  • @TeshomeMelaku
    @TeshomeMelaku 22 วันที่ผ่านมา

    ምድረ ከሃዲያን ለምን አትጠመቁም በድንግል ልጅ በክርስቶስ ከዚያ ከጭቅጭቅ ወደ አርምሞ ፀሎት ትመለሳላችሁ

  • @elyasbeyene5262
    @elyasbeyene5262 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ብለሕ ሕጻናትን እየሰበሰብክ እንደ

  • @BiniyamAyalew-e5w
    @BiniyamAyalew-e5w หลายเดือนก่อน +1

    ደንቆሮ docteroch

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos หลายเดือนก่อน +1

    ተረት ተረቶ ይዛችሁ አትንተባተቡ ኢየሱስን ለመቃወም ስትቀባጥሩ ግራ ሲገባቹ ወደ ስድብ ለነገሩ ኦርቶዶክሶች በስድብ ተክናችኃል የቃሉ እውቀት የላችሁም መዳን በኮተት ሳይሆን ብቸኛ አዳኝ ኢየሱስ ነው ይልቅ አምልጡ ።

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 หลายเดือนก่อน +1

    የውሸት phd ክርስቶስን አይገልጽምና አስሬ ዘበነ አትበል።

  • @dannyashager4450
    @dannyashager4450 หลายเดือนก่อน

    አንተ ያላመንክበት ሁሉ ውሸት ነው, ኦርቶዶክስ ምንም የማይወጣለት ነው::

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre หลายเดือนก่อน +1

    Mitut bekalo medisha wushet chelema nu unetu sigelet yitefal

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  หลายเดือนก่อน +1

      ሀሰት ይፈርሳል ወንጌል ይሰበካል❤️🙏🏾

    • @RoseHaddad-hn1sombre
      @RoseHaddad-hn1sombre หลายเดือนก่อน +1

      @@Eftah-Tube abishir

  • @አለሙ
    @አለሙ 21 วันที่ผ่านมา

    ይህንን፡ሰው፡እንዳበደ፡እዩት፡ውሸት፡ውሸት፡እያለ፡ይንዘባዘባል፡መ ምህር፡ዘበነ፡ያለውን፡ሳይጨርስ፡ውሸት፡ውሸት፡እያለ፡ይቅለበለባል፡ሰይጣኑ፡ፈራበት፡ለዚያ፡ነው፡ሴትዮዋን፡ወይም፡ውሽማውን፡ስሟት፡ሲነካባት፡አበደች፡የውሾች፡መአት

  • @shewayeTamirat
    @shewayeTamirat หลายเดือนก่อน

    ማምሕረ፡ዘበንአሕላለሁ፡ማለት፡ሰማይንበጭራሮመጥረግይሐሆንባችኅል፡፡ገግራችሁ፡ጥፍርእስከእራሳችሁ፡ጥፍር፡ዉሸትየተሞላችሁመናፍቃንናችሁ፡፡