ኸረ በሳቅ ገደለችኝ የቃልዬን ፊት ተጫወትኩበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

ความคิดเห็น • 1K

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 ปีที่แล้ว +81

    የምር በሳቅ ነው የሞትኩት😆😆😆😆😂😂😂😂ቃልዬ የኔ ውድ እሲኪ ሚወዳቸው በላይክ ያሣየኝ😍😘

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 ปีที่แล้ว +128

    ወላሂ እደት እደምወዳችሁ እረጅም እድሜ ከፍቅር ጋ ተመኘሁ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว +44

    ሽመልስ አብዲሳን ባታቂው ነው የሚሻለው ቃልዬ አውሬ ነው የስንት ክርስቲያኖች ደም አለበት በተረፈ በርቱ ሰላምና ፍቅር አይለያችሑ 🙏🥰

    • @ማርያምማርያምእናት
      @ማርያምማርያምእናት 2 ปีที่แล้ว +4

      Betikikel naw 😭😭😭

    • @kaanmaaryyam1257
      @kaanmaaryyam1257 2 ปีที่แล้ว +1

      አትፍረጂ ይፈረድብሻል ምንም የምታውቂው ነገር የለም ዝም ብለሽ ወደ እግዚአብሔር ፀልዪ እሱ ይፈርዳል

    • @kaanmaaryyam1257
      @kaanmaaryyam1257 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ማርያምማርያምእናት የአዛኝቷ የድንግል ማርያም ልጅ ነሽ እሷ ሰው ላይ ስትፈርድ እንዴት ትክክል ትያለሽ እህቴ በአይንሽ አይተሻል እንዴ ሽመልስ ክርስትያኖች ሲያስገድል ተይ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ሰማእታትን እንጂ እሬሳ አንቆጥርም።

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kaanmaaryyam1257 ደምሪኝ የኔውድ

    • @ማርያምማርያምእናት
      @ማርያምማርያምእናት 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kaanmaaryyam1257 mechem ayemeru yalaw saw selemot weyiem sele bet keresetan meqaxal yeredal lehulum fexari yefered bachae menem sayaqu lemegedelu

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 ปีที่แล้ว +104

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሌም በፍቅርና በጤና ኑሩ💚💛❤

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 ปีที่แล้ว +175

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየቦታው በግፍ ለሚታረደው😭😭😭😭😭😭

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +5

      😢😢😢

    • @user-zl1lb5tn9i
      @user-zl1lb5tn9i 2 ปีที่แล้ว +5

      😭😭😭😭 መንግሥት አልባው አማራ ምን ልሁንላችሁ ወገኔ አለቀ

    • @አበበችነኝባለመሀተቧ
      @አበበችነኝባለመሀተቧ 2 ปีที่แล้ว +4

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔

    • @martayedingilllgimartayedi9353
      @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው እህቴ ፍትሕ ለወገናችን አምላክ እንባችንን ያብሰው

    • @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ
      @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +6

      አማራ ምን ሆነ ከትግራይ የምበልጥ መከራ አልደረሰባቸዉ እንደዝ ስትሉ ታስጠሉኛላቹሁ ለሀገራችን ምህረቱን ይላክልን ብለሽ ብትዘግዉ ምን ትሆኛለሽ ዘረኛ

  • @ሔለንየማርያምልጅነኝ
    @ሔለንየማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +27

    ወይኔ ቃልዬ ምንም ፊትሽን ብትቀይሪ ቆንጆ ነሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ አዲስ ታምራላቹ በርቱልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 ปีที่แล้ว +152

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว +2

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

    • @mezgebefantu1842
      @mezgebefantu1842 2 ปีที่แล้ว +1

      betam konjo chawata new nurulin

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      @@hanayoutube1265 ቤተሰብ እንሁን እህቴ

    • @munamuna2273
      @munamuna2273 2 ปีที่แล้ว

      ሽመልስ

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 2 ปีที่แล้ว

      ኣዲስየ እስቲ ፡ለማስታወስ ያህል ሁሌ ግዜ ለ ቃልየ በስተ ቀኝህን ቁጭ ኣርጋት

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube 2 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ሰታምሩ የፈቅር አምላክ ፈቅራችሁን ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ የምወዳችሁ ❤❤❤

    • @weyni7527
      @weyni7527 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ የእናቴ የድንግል ልጅ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      @@weyni7527 ቤተሰብ እንሁን

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደሰ ትላላችሁ ፋጣሪ ፋቅርችሁን ያብዘው የኔ ፋልቅልቅ

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ እኒህን ጥዶች ስወዳቸው በአላህ😘😘😘😘 ኡፍ ስታምሩ ወይለያችሁ

  • @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
    @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ 2 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁን 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤️❤️🥰🥰

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰሞኑን ደብሮኛል በጰሎታቹ አስቡኝ የነቃል ቤተሰቦች 😭💔🙏

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 2 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤💛💛💚💚

    • @gabrilabbati337
      @gabrilabbati337 2 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰❤❤❤

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว +1

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @jerfsdmeefss8573
    @jerfsdmeefss8573 2 ปีที่แล้ว +46

    ኧረ ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣 ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
    @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 2 ปีที่แล้ว +21

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በተገኘበት አጋጣሚ ለሚገደለዉ😭😭😭

  • @mesitube4465
    @mesitube4465 2 ปีที่แล้ว +16

    ምንም ብታደርግ ቃልዬ ውብ ነሺ ስወዳቹ💓💓💓💓

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 2 ปีที่แล้ว +17

    ስታምሩ ቶሎ ቶሎ ቨዲዌ ስሩ እወዳችዋለው💖💖💖💖😍😍😍😍😍

  • @ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም
    @ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም 2 ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ ስወዳችሁ ይመቻችሁ አቦ

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 2 ปีที่แล้ว +7

    _ማሮች ሰላም የወረድልና ኣምላኽ ኤስራኤል💊💊💊_

  • @እኔያአላህባረይየረሱልኢመ
    @እኔያአላህባረይየረሱልኢመ 2 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ለዘላለም የርገዉ ወዶቼ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃልየ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ስርአታችሁ የናተን ቤተሰብ ጨዋ ወልዶ ጨዋ እዳሳደጋችሁ ያሳያል ተባረኩ

  • @SaraSara-zw9bd
    @SaraSara-zw9bd 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ሰአት ፖለቲካ አለማየትሽ የጨዋነትሽን ጥግ ያሳያል ቃልዬ የኔ ማር እግዚያብሄር ይባርክሽ ስወድሽ እኮ💝💝💝 አዲስም ደግሞ እንዳይከፋክ አንተም በጣም ጨዋ ልጅ ነህ በዚሁ ቀጥሉብት፡ መዝሙር ደግሞ ዘምርልን ።

  • @user-wm5iu1ss4w
    @user-wm5iu1ss4w 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ታምራላችሁ ውዶቸ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    ድምፅ ሁኑን ለራያ ቆቦ ወረዳ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
    @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደሰትላላችሁ ሁሌም በፍቅርና በጤና ኑሪልን♥ ኧረወይሳቅ ቃልዬ ወሰጤነው ሰወዳቹ ምርጥችሁ♥♥

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว +1

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +3

    እናትዪ የምለው ቃል የለኝም እንዲያው በደፈናው ታምራላችሁ በጣም በጣም በጣም.......❤❤❤ 👏👏👏👏👏

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ
    @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ 2 ปีที่แล้ว +9

    የዛሬው ቅድስት አርሴማ በያላችሁበት ትጥበቃችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️ ሰታምሩ ወብ ናችሁ ደምሩኝ ተዋህዶዋች❤️🔶

    • @Arsoader
      @Arsoader 2 ปีที่แล้ว

      ኑ እንደማመር በቅንነት

    • @hayu2874
      @hayu2874 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk yene wedoch betam new yaskchuhgn sewedachuh

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 ปีที่แล้ว +19

    እረ በሳቅ ገደላችሁኝ አዲስዬ 😂😀❤😘

    • @Arsoader
      @Arsoader 2 ปีที่แล้ว

      ኑ እንደማመር በቅንነት

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ
    @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ 2 ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ ለሚታረዱ አማራዊች😭😭😭😭😭

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

    • @user-su4jp3lt3b
      @user-su4jp3lt3b 2 ปีที่แล้ว +1

      ኣብቹ ኣብቹ ስትላቹ ኣልነበራቹ እንዴ የት ሄደ ነው ኣሁን ፍትህ የምትፈልጉ ገና ኣሁን እየጀመረ ነው ምድረ ጦንቃይ 😜😷🤣🤣🤣

    • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ
      @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ 2 ปีที่แล้ว

      @@user-su4jp3lt3b ክፍታፍ አንችን አልጠየቁሽም ባንድ ደም ጠጭ

    • @user-su4jp3lt3b
      @user-su4jp3lt3b 2 ปีที่แล้ว

      @@ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅገና ታልቅሳላቹ 😷🤮

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว

      @@user-su4jp3lt3b ባለጌ

  • @sanitsanit54
    @sanitsanit54 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂አይቃልየ አሳቅሽኝ ከምር ስታምሩ እመቤቴ ፍቅራችውን ታብዛው

  • @litse1916
    @litse1916 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክ❤️🥰

  • @የፍቅርእናትማርያም-ጀ8የ
    @የፍቅርእናትማርያም-ጀ8የ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንደዚህ እንዳሳቃችሁኝ ድንግል ማርያም በደስታ ታኖራችሁ በፍቅር ንሩ ዎለዱ ክበዱ

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታስቀኑ😍😍😍😍 እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላቹህ። ሰርጋችሁን የአብርሃማና የሠራ ያድርግላቹህ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ በሳቅ የኔ ፍልቅልቆች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @Arsoader
      @Arsoader 2 ปีที่แล้ว

      ኑ እንደማመር በቅንነት

  • @semiramohammed9231
    @semiramohammed9231 2 ปีที่แล้ว +3

    የናንተን አይነት ፍቅር ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን ♥♥

  • @ሄቫዕባይዓጋመ
    @ሄቫዕባይዓጋመ 2 ปีที่แล้ว +7

    ክፈትወኩም ሙቁራት ካብ ሃገረ ትግራይ እየ💛❤
    ኩሉ ግዜ እየ ዝካታተለኩም ቀጹሉሉ🤴👸

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +2

    እናተን ሳይ እንደናተ ፍቅር የሆነ ሂወት ያምረኛል እቀናባችሆላሁ መንፈሳዊ ቅናት ነው እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን ዘረችሁን ፍቅራችሁን አብዝቶ ይባርክ

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 2 ปีที่แล้ว +5

    ምንም ብታስመስለዉ ታምራለች ተሰቶ ነዉ ምን ታረገዋለህ ታምራላችሁ
    ፍትህ ሰሚ ላጣዉ ላአማራ ህዝብ በተለይ ለወሎ ህዝብ በወለጋ የሚታረደዉ አማራ በክልላችን የምንታረደዉ አማራ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ያረብ

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
    @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደሰ የምትሉ ናችሁ ሁለት ጥንዶችፈጣሪፍቅራችሁን ብዝትያድርግላችሁ ሰወዳችሁ ማሮችዬ በርቱ♥♥♥♥

  • @pertadahdoh9453
    @pertadahdoh9453 2 ปีที่แล้ว +45

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭በጣም ታምራላቹህ

    • @user-zl1lb5tn9i
      @user-zl1lb5tn9i 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ሠሜ ያጣው የሠሜን ወሎ ህዝብ ለማን አቤት እንበል😭😭

    • @sansungsamsung2443
      @sansungsamsung2443 2 ปีที่แล้ว +1

      ምንይሻላል

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +1

      😢😢

    • @user-ik6gw1zb2n
      @user-ik6gw1zb2n 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ይድረስላቸው በእውነት

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬና አዲ ሳቃችሁ ሰላሜ ነው አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ደሞ
    የኔን ዩቲዩብ ቀቡኝ የዝማሬ ብቻ ዩቲዩብ ነው

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ በእግዚአብሔር. ይብዛላችሁ
    እናተ ውቦች. ስታምርኮ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ
    እንኳን አደረሳችሁ. ለናታችን. ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ ወራዊ መታሰቢያ ባዓል
    ለሀገራችን ሰላምን. ለህዝባችን ደንነትን. እግዚአብሔር. ያውርድልን

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว +1

      ሶስና ቤተስብ እንሁን እኔም እመልስለሁ እህቴ

    • @ሶስና.ቲዪቭ
      @ሶስና.ቲዪቭ 2 ปีที่แล้ว

      @@emebet591
      ሊኩን ላኪልኝ እህቴ

    • @Arsoader
      @Arsoader 2 ปีที่แล้ว

      ኑ እንደማመር በቅንነት

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በሳቅ ነው የሞትኩት ቃል የኔ ቆንጆ ምኑን አመሳሰልሽው በሳቅ እየወደቅሽ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ምርጥ ጥንዶች።
    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ፀሎቴ ነው!!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅራችን ያብዛላችሁ ♥♥♥

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳችሁ ይህን ፕሮግራም ደስ አይልም እንደቀድሟችሁ መልካም የምያስተምረን ነገር አምጡልን የዋዛ ፈዛዛ ሀጥያት እንዳይገዛን እመብርሃን ትጠብቀን

  • @ሎዛንአበራ
    @ሎዛንአበራ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኑሩልኝ ዉዶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🙏

  • @rosesisay421
    @rosesisay421 2 ปีที่แล้ว

    ማነው እንዴኔ እነዚህን ጥንዶች እሚወዳቸው😘😍እኔ በፍቅር ነው እምወዳችው ከምር የኔ ፍልቅልቅ ቃልዬ ከሜካፕ ነፃ 😘😘😘😘ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ ፍቅራቹን ያብዛላቹ😘😘😘😘😍

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว +1

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ኮሜዲዎች ፍቅራችሁ ያብዛው ጌታ

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ታምራላችሁ ዉዶችየ አይለያችሁ 🥰🥰👍👍👍

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ወየው በሳቅ ሞትኩኝ የኔ አብሮ ማስመሰል ምንይባል ሆሆሆ 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 2 ปีที่แล้ว +11

    ኧረበሳቅ የኔማሮች 😂😂😂😂😂😂😂

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      @Be ente likawunt:: እንዛመድ የኔውድ

  • @እናትይቱበር
    @እናትይቱበር 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እዉነት ነው እግዚቤሄር ምህረት ያዉድልን

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ውድ የአገሬ ልጅ እደምን አለችሁ በያላችሁበት ሰላም ያርግላችሁ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ በስደት ለሚሰቃዩት አገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️

  • @amayamohammed6516
    @amayamohammed6516 ปีที่แล้ว

    ወለይ አዲስ እና ቃልዬን። በጠምነው የምወደቹ ረጂም እድሜና ጤነ ይስጠቹ❤❤❤❤

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 2 ปีที่แล้ว +4

    አይቃልየ ከፖሊቲካ ነጻ ነሽ 😂😂😂😂😂ጎበዝ ፖለቲካ ጥብናት እዉነትሽን ነዉ💚❤💛💛💚💚💚

  • @mekedsasalf1259
    @mekedsasalf1259 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ቃልዬና አደስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላሁ
    ቃልዬ ይሄን ነፍሰ በላ የአማራን ደም ጠጭ ሽመልስን ባታቂው ይሻላል አይጠቅምም ከቱኑ ነው የወቅነውም ንደት ነው የተረፈን

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅሪ የሆናችሁ በተሰቦች❤👌

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ በማርያም እግዚአብሔር ፍቅር እና ሰላም ይስጥልችን ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰርኬነኝቤተሰቦቿንና-ቸ9ፐ
    @ሰርኬነኝቤተሰቦቿንና-ቸ9ፐ 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie6744 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው አብሬሽ ነበርኩ ቃልዬ በመሞከር

  • @mesitube4465
    @mesitube4465 2 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ ነኝ ላይክ አማሬኝ

  • @hliftaem1573
    @hliftaem1573 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እካ የኔ ልእልት ደሞ ስታማሩ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠቡቅችሁ

  • @berrygaltigray705
    @berrygaltigray705 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ምወዳቹ በፍቅር ኑሩ። ትግራወይቲ ነኝ ስልክ ከተዘጋ ነገ ታጥቅምት 24 ኣንድ ኣመት ሊሆነን ነው በናፍቆት ተሰቃየን ምን ይብሉ ምን ይሁኑ ኣናቅም የሰው ሀገር ኑሮ ጠላሁት ጠላሁት ምናለ ችግሩን ከወላጆቼ ብጋራ ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @feramelaku6636
    @feramelaku6636 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹ እመአምላክ ከዚ በላይ ፍቅራቹን ታብዛላቹ እወዳቹዋለው

  • @fanibekele1423
    @fanibekele1423 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ፍቃራችሁን ብዚት ያደርጋላችሁ 🌹🌹🌹

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว

      Fani ቤተስብ እንሁን እኔም እመልስለሁ እህቴ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      @@emebet591 ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @user-du5ml8hm8v
    @user-du5ml8hm8v 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅር አችሁን ያለምልም ላችሁ ይጨምርላችሁ

  • @Fነኝቤትሙዘይንየእነቴነፍ
    @Fነኝቤትሙዘይንየእነቴነፍ 2 ปีที่แล้ว +4

    ስተምሩ ፍቅረቹ የቢዘቹ❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅናት ስብእስክራይብ ውድ

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት በጣም እርጋታችሁ ሰረዓታችሁ በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት ልጆች ወጣቶች በማየቴ ደሰሰሰ አለኝ ማርያምን መጋነን አይሁንብኝ ቃልዬ አንቺ ትለያለሸ እንደዘመኑ ሴት አይደለሸም እርጋታሸ ሰረዓት የድሮ የእናቶቻችን ግዜ ሰረዓት ነው ያለሸ አልባበሰሸ አቀማመጥሸ ቁጥብነትሸ የቱን ብዬ የቱን ልተወው በማርያም በቃ እግዚአብሔር የሰጠሸን በሃሪ አይንሳሸ 😘 እወድሻለሁ ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ በሆንን አዲሰም ምርጥ ልጂ ነክ ሁለታችም በጣም ደሰሰሰ ትሉኛላችሁ !!!!!!!!!!!😍😘

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ሳቂታ ቅጣቱን አትማሪው ጨዋታ እግ እያፈረስሽ ነው እዚሁ በኛ ፊት እግርሽን መታጠብ ነበረብሽ አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ ኑሪልኝ።እንደዛሬ ዘና ፈታ አርጋችሁኝ አታውቁም።ኑሩልኝ

  • @hani6647
    @hani6647 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይለያቹህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ድንግል ትባርካችሁ 💕💕💕💕

  • @አበባየማርያምልጅነኝ
    @አበባየማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን እንዴ ዛሬ ስቄ አላውቅም
    ብቻ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowww konojchii selam nechuu marochee i love you so much qaliyee and Haddisyee wudechee 💑💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⚘🇪🇹😆😆😆😆😆😆😆👍👍👍👍👍👍👍

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ናት ችብስ ጋብዛት

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ አፈረሳችሁኚ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናው

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 2 ปีที่แล้ว

    Ere hode kosole uuuufffff ende zare seke Alawkim yene marochi enate setemetu endet zena ende mili betam eye koyachu new tolo tolo lememtate mokiru ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️sewodachu eko

  • @abebasham4100
    @abebasham4100 2 ปีที่แล้ว

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔምኮ ፊቴን አጃጅየ ቀረሁ

  • @soilyanaaelum945
    @soilyanaaelum945 2 ปีที่แล้ว

    ኧር አድስ ወርቅ እኮ ናት ቃልየ እማ ስታምሩ በእግዚአብሔር ቤት በፍቅር ኑሩ

  • @ቅዱስገብርኤልጠባቂዬቤዛ
    @ቅዱስገብርኤልጠባቂዬቤዛ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውዋው ቃሉ የኔባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ጎበዝ አሳቃችሁኝ ቅጣት አዲስ ነክ ቶሎ የዘጋጀህውን አሳየን

  • @kumnikumneger2599
    @kumnikumneger2599 2 ปีที่แล้ว

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛለችሁ አድስዬ እና ቃልዬ የኔ ሳቂታዬ ድንግል ማርያም አትላያችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
    @የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ምነው እንድህ አይነት እርያክሽን ሆ ይህን ደስ እሚል ፊቷን ወይኔ አምላኬ ማርያምን እንዴት እንደሳቅኩ ቃልየ እኮ ስቃነው እምታስቅ ልጅ ናት እኔም ግን ከባለስልጣን ከአብር በስተቀር አላውቅም ማለት ይቻላል

  • @Gነኝየድግልልጅ
    @Gነኝየድግልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቃልየ ገደልሽን በሳቅ ሁሌየም ሳቁልኝ ስታምሩ በእግዚአብሔር ♥♥

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ እሚያስቁ ልጆች ውድድ አረጋችሆለሁ ቃልየ ምንም ብታደረግ ታምራለች የኔ ቆንጆ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ የኔ ማር እግዝአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን

  • @mahi2147
    @mahi2147 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ለዚህ ቢዲዮ ዲሰ ላይክ ይገባዋል ምን አደረጉ በፈጣሪ በጣም እኮ ነዉ የሚያምሩት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በሳቅ አደከምሽኝ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሃገራችንን ሰላሟን ያብዛላት🙏

  • @NathanKassa-tl8zd
    @NathanKassa-tl8zd 2 หลายเดือนก่อน

    Kaleye betamnm Des belonale egziabeher yebarkesh zemenesh yebarek ewedeshalew tebareake zemenesh yebareak Arif new yeserashew bezew ketebet

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ግን ስወዳችሁኮ የፍቅር ተምሳሌቶች

  • @duresarebena3770
    @duresarebena3770 2 ปีที่แล้ว

    ያእውናት በጠም ናው የምታስቃኑት
    አድስ በጠም አስታሰሰብህ በጣም ይመቻኘል ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እባየ አለቀ😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂💞💞💞💞💞💞

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ቃል & አዲስ እንዴ ልቤ ፍርስ እስኪል እንደሳኩኝ በጥዋቱ ቃል በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ አዲስዬ መዝ ጋብዘን ስንብት ነው እጠብቃለሁ!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ፈታ ነው ያረጋችሁኝ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 2 ปีที่แล้ว

    ሽመልስ አብዲሳ የአማራ አራጂ የአማራን ደም የጠጣዉ ደም ጠጂ አማራ አማራ አማራ😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
    @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የእውነት በለሊቱ ገብቸ በሳቅ ሞትኩ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹሁ ነገ 7 ስላሴወች ናቸው ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልሄድ ነው 4አመት በኋላ እናቴ ቤተሰቦቸን በሰላም እዳገኛቸው ፀሎት አድርጉልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 2 ปีที่แล้ว

    የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛው !!!

  • @yenawaaylewa2736
    @yenawaaylewa2736 2 ปีที่แล้ว

    የሀገሬና የቤተሰቤ ጭቀት ልቤን ዝቅ ብላነው እንጂ እውነት ለመናገር ያስቅ ነው ግን መሳቅ ተስኖኛል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍😍🌹🌹🌹

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 ปีที่แล้ว

    እረ ይትከልሽ አለኮ ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ እደት እደምወዳቺሁ ወላሂ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ

  • @emebetgashaw9296
    @emebetgashaw9296 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደብሮኝ ከፍቶኝ ነበር ሳልወድ በግድ ሳቅኩ ክክክክክ እግዚብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በተረፈ ታምራላችሁ::

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሰላማቹ ያብዛው❤❤❤❤

  • @eyeruskifle1843
    @eyeruskifle1843 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ ፈጣሪ በዘር ይባርካቹ ቃልዬ አንቺን የመሳሰሉ ሺ ውለጂ