ሄሉን surprise አረኳት በድንገት አለቀሰች💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @Oooooooooooo941
    @Oooooooooooo941 4 หลายเดือนก่อน +189

    ይችልጅ በጣም ጎበዝልጅ ነች እልልብለህ አግባት እመነኝ ዬሆነ ታሌንት ያላት ጀግና ልጅ ነች አባዬ .

    • @samira7462
      @samira7462 4 หลายเดือนก่อน +12

      የኔዉድ ምርጥ ኮማንት ይመችሽ

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@samira7462የሚገርም ኮሜት ሰው እኮ አለ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 หลายเดือนก่อน +8

      የኔ ወድ ይመችሽ❤❤❤❤

    • @ZEYTUNAHABIBA
      @ZEYTUNAHABIBA 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 4 หลายเดือนก่อน +120

    የኔ እናት ልቧ በጣም ተሰብሯል ፈጣሪ አምላክ ሄሉየ ልብሽን የሚጠግን ያችን ደስታ
    ብቻ የሚፈልግ ጓደኛ ይስጥሽ እዳልክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 4 หลายเดือนก่อน +242

    ሄሉ እንደዚ ፈገግ ሰትል ነው እምያምርባት ምትሉ Like ግጩኝ እንዳልክ ወንድም አለም ብጣም ምርጥ ልጅ ነህ ❤

    • @mariaminati9116
      @mariaminati9116 4 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @heywotsiyoum5016
      @heywotsiyoum5016 4 หลายเดือนก่อน +1

      Helu fegege beye💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞🌹

  • @rfds7894
    @rfds7894 4 หลายเดือนก่อน +143

    እውይ ደስ ስትሎ ግን ለምንድንው ላይክ የማታረጉት ማየት ብቻ የእውነት ሼም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 በተረፈ ሄሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 4 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂 እያደረግን እኮ ነው

    • @ሸዊት.ቻናል
      @ሸዊት.ቻናል 3 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ​@@mitiku5068

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 4 หลายเดือนก่อน +124

    ዋዉዉዉዉዉዉ የሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለህ እግዚአብሔር ይባርክህ 😢😢😢😢😮😮😮

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 4 หลายเดือนก่อน +70

    ናቲ የጎዳሽ አንቺን ብቻ አይደለም ሔሉዬ ለተመልካችም ያለውን ንቀት ነው ያሳየን እንደዚህ ለሠው ክብር የሌለው ሠው እንኳንም ቀረብሽ

    • @Mg54686
      @Mg54686 4 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 3 หลายเดือนก่อน

      ተሰናበተ እደ ናቲ

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 4 หลายเดือนก่อน +284

    እዳልክ ጀግና ነህ በቃ ሄሎ አግባት መልካም ሴት ናት ዬኔ የዋህ ሄሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 4 หลายเดือนก่อน +12

      😂😂😂😂😢ኮሜቶች ተዉ ልብ ግዙ😂😂😂

    • @HyeHwj-q1b
      @HyeHwj-q1b 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ራህማRahma
      @ራህማRahma 4 หลายเดือนก่อน +8

      ያላሰቡትን እዳስቡ አታርጉ ሰው በጓዴኝነት አብረው መስራት አይችልምዴ

    • @adcad8498
      @adcad8498 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@NetsanetFa13456

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 4 หลายเดือนก่อน +45

    ሄሎ እንዳልክ እንደሌላዉ ሰዉ አይደለም እሡ ለሠዉ ክብር አለዉ አብሡ ለሴት ልጅ የተለየ ቦታ አለዉ❤❤❤

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 4 หลายเดือนก่อน +561

    እንዳልክ ለስት ትልቅ ክብር ኣለው የምትሉ ላይክ

    • @clipalert4324
      @clipalert4324 4 หลายเดือนก่อน +9

      Betame,egezabre,yakbrehi

    • @FatumaKh
      @FatumaKh 4 หลายเดือนก่อน +3

      Betam Getan 🙏🙏🙏🙏

    • @ምስርርር
      @ምስርርር 4 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም❤❤❤

    • @welcom998
      @welcom998 4 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢❤

    • @solomonkassa8893
      @solomonkassa8893 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 หลายเดือนก่อน +36

    እቺ ልጅ በጣም ነው የምወዳት ከንፊደንስ ኣላት ጠንካራ ሴት ናት በራስዋ ትተማመናለች በጣም ጎወዝ ነች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 หลายเดือนก่อน +292

    ሄሉ ከምወድልሽ ነገር confidencsh 100% የኔ ጠንካራ ደሞ የምትይዥቸው ሰውች የብረት መዝጊያ ናቸው 😂😂😂

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅
      አፈቀረች እንዴ????
      ናሒስ???

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጌታን ❤😂

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 หลายเดือนก่อน

      ናሂስ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @AboAjgz
      @AboAjgz 4 หลายเดือนก่อน

      kkkkk ye birati maziga😅

  • @ميكونا
    @ميكونا 4 หลายเดือนก่อน +36

    ሄልየ ንፁ ረጋ ያለች ቸኮሌት ከለር ስታምር ❤ እንዳል ጅግና ኣግባት

  • @ObseeQueen
    @ObseeQueen 4 หลายเดือนก่อน +48

    ሴት ልጅ ደስ ስላት ደስ ይለኛል የምትለው like👍😢❤

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 4 หลายเดือนก่อน +26

    ሄሉ አመጥነዉም ምናምንየምትሉ ማርያምን ምንም አይወጣላት አቆሞ ብቻ በቂነዉ ሲቀጥል የሰዉልጅ በመልኩቁጅና ሳይሆን በልብ ቁጅና ነዉየሚለካዉ አና ሄሉዬ ስወድሽ ማርያምን እዳልክ ፈጣሪ አይለያችሁ በተረፈ እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉

    • @SelamNega-d9z
      @SelamNega-d9z 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው የሰው ልጂ ዋናው የውስጡ ውበት ነው

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 หลายเดือนก่อน +178

    ሄሉዬ ስትስቅ ማየት የምዎድ በlike አሳዩኝ ❤️🥰🥰😘

  • @A-c3b
    @A-c3b 4 หลายเดือนก่อน +19

    ሄሉን እንደኔ እሚወዳት መልክ ምን ይሰራል ስብእና ከሁሉም በላይ ነው ❤❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 4 หลายเดือนก่อน +45

    ሄሉ እውነት እድለኛ ነሽ እዳልክን የመሰለ ቅን ልጅ ከአጠገብሽ ስላለ❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 หลายเดือนก่อน +27

    እዳልክ. ጀግና ነህ በቃ ሄልዬን. አግባት. መልካም ሴት. ናት የኔ የዋሀ ሄሎ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @devatube1
    @devatube1 4 หลายเดือนก่อน +96

    ሁለ ደስታሽን ማየት ፈልጋለዉ ❤❤🎉🎉🎉

    • @zainab-sg8rv
      @zainab-sg8rv 4 หลายเดือนก่อน

      dav tekmah kkk ayezoh 😂😂😂

    • @BettyDeyaou7nc4iz7
      @BettyDeyaou7nc4iz7 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@zainab-sg8rvአረ ኮሜንት🙈😂😂

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@zአዉ😢ainab-sg8rv

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 4 หลายเดือนก่อน +1

      አተ እራ እሱ ምርጥ ጓደኛዋነህ ወድማችን

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 หลายเดือนก่อน +37

    የሉን የሰማህ አምላክ ይኔንም ስማኝ. ጌታዬ. እዳልክ መልካም ሰው

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ውዴ ለእሱ ምን ይሳነዎል

    • @MakiEshatu
      @MakiEshatu 4 หลายเดือนก่อน

      amen

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 4 หลายเดือนก่อน +68

    ሄሊዬ ይቺ ፀጉርሽ አሳጥራት ህይወትሸ ይሰመርልሸ ግን ሄሊዬ ቃሚስ ልበሸ በእናትሸ እንዴት አደሚያምርብሸ ቃሚሰ💗💗💗✅

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese 4 หลายเดือนก่อน

      Wenet ytegra neger enam ygermeghal😮😮😮😮

  • @ኤፍታህህሪተስላሴ
    @ኤፍታህህሪተስላሴ 4 หลายเดือนก่อน +20

    እዳልክ የምር በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ለሰው የደሰታው ምንጭ መሆን መታደል ነው ❤ሄሉሻ ደሞ ፈታ በኝ የኔ የዋህ❤

  • @User12073-d
    @User12073-d 4 หลายเดือนก่อน +43

    ሄሉ በጣም የዋህ ቅን ሰው ነች አውቃታለሁ እሷ አታውቀኝም አደራ እንዳይከፋት አደራ እንዳልክክክ እሺሺሺ❤❤❤❤❤❤

  • @MMistauel
    @MMistauel 4 หลายเดือนก่อน +8

    የኔአባት ልብምወንድ ከግዚቢሔር ብቻነዉ የሚገኝዉ ድንግል ያምላክ እናት ትትናህን ታብዛልህ እጅግ በጣምልባም ወንድነህ ግን እንዳልክ እየ ሄሎን ሱሪአሰተዋት በማርያም ቀሚስ በጣም ነዉ ሚያምርባት ሲቀጥል ደግም እሴት ወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም እንደዛዉ ሱሪየምት ለብስ እሴት በገዚቢሔር ዘንድ የተጠላች የተናቀች ነች ይላል ቅዱስ ቃሉ ምከርት ቃለግዚቢሔር ትስማ አርቴፊሻልነግርም አትጠቀሞ በተርፈ እወዳችሁ አለሁ ድንግል ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 4 หลายเดือนก่อน +435

    የሄሉዬ አድናቂዎች የማዳም ቅመሞች ዬት ናችሁ❤

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 4 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤አለን

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 หลายเดือนก่อน +5

      አለን

    • @MartaMarcus-w5c
      @MartaMarcus-w5c 4 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉❤❤❤❤❤❤I love you so much love you 😍 💋 💗 💓

    • @Serkush-dz1ey
      @Serkush-dz1ey 4 หลายเดือนก่อน +4

      በሰመሀብ መግባውን አይቸ በደስታ አለቀስኩ ብላቹሁ አታምኑም ወደስራ ልወጣ የነበረኩት ቁጭ ነው ያለኩት ለማየት እራሱ ፈራሁ ከደስታየ የተነሳ በቲቢ ነው ማየት የምፈልገው ብየ ተመለስኩ በቃ አረፊጀ ነው ወደስራ የምገባው ደወልኩ ወደስራ ቦታ

    • @adcad8498
      @adcad8498 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

  • @fatumemohmmedaa3902
    @fatumemohmmedaa3902 4 หลายเดือนก่อน +9

    አያዞሽ ሄሉየ እኔም እንዳች ነኝ አያዞሽ ያልፋል ከዚህ ቡሃላ ሰዎችን ስትቀርቢ በልክ ካደረግሽ እመኝኝ አትጎጅም በፈጣሪ ብቻ ተማመኝ ሰዎች ተገለባባጭ ነው አብሽሪ ያልፋል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TigisJemu-tg3es
    @TigisJemu-tg3es 4 หลายเดือนก่อน +39

    ፍቅራችሁ እውነት ቢሆን ብዬ ከሚመኙት ሰዎች አንዳ እኔ ነኝ
    ፍቅር ደሞ የተፈጥሮ ስሜትን መረዳት ማለት ነው.....ተፈጥሮ የእግዚአብሔር አንደኛው መልኩ ወይም እግዚአብሔር በቁስ ሲገለፅ ተፈጥሮ ስለሆነ ፍቅር ከእግዚአብሔር ጋር የሚደረግ ተግባቦት ነው እውነት ሆኖ እስከመጨረሻዉ ባየው ደስ ይለኛል ያጣፍጥላቸሁ ብያለሁ

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 4 หลายเดือนก่อน +10

    እውነተኛ ጓደኝነት ከሆነ አብራችሁ ሁኑ ንፋስ አታስገቡ ተጋቡ ሄሉ ጠንክሪ በርቺ እናትሽም ደስ ይበላት አባትሽም እባክሽ ሄሉ በርቱ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 4 หลายเดือนก่อน +227

    ቢጣመሩ እስኪ እናጣምራቸው ቅመሞችዬ ድምፃችን ይሠማልን❤🎉

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
      @የኪድዬልጅ-በ1ቨ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ናቲስ በቃ ተረሳ ማለት ነዉ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Amen-pf
      @Amen-pf 4 หลายเดือนก่อน +7

      @@የኪድዬልጅ-በ1ቨ ይሄ ዱባ ገደል ይግባ

    • @madamsspice6623
      @madamsspice6623 4 หลายเดือนก่อน +2

      ለማጣምር አደኛ ለመፋታት አደኛ አለን😂😂😂

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አስተዋይ ወጣት ነህ ሄሉየ ደስ ይበልሽ ሁል ጊዜም ቅን ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ

  • @RahelTeklay-b9j
    @RahelTeklay-b9j 4 หลายเดือนก่อน +39

    አረእንዳልክ መልካም ስዉ ነህ እረ ሄሉ ዘና በይ የኔ የዋህ እህቴ

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s 4 หลายเดือนก่อน +18

    ሄሉ እኔም እንዳንች ነው እድሌ ማንንም ስቀርብ ጥግ ድረስ ነው ግን በራሳቸው ጊዜ ጥለውኝ ይሄዳሉ ሴቶቹም ይሁኑ ወንዶቹ ምንም ሳልበድላቸው ነገር ግን በጣም ጠንካራ ነኝ ማንም እስከፍፃሜው አብሮ እንደማይቆይ ተረዳሁ አሁን ላይ ሰው መጣ ሄዴ ምንም ነው ማይመስለኝ ሰዎች እየገፉ አጠንክረውኛል ሄሉዬዬዬ የኔ ቅመም እንዳታለቅሽ እንዳትከፊ ❤ማንም በዚች ምድር አብሮሽ ዘላለም አይኖርም ብቻ መጥፎ ሰው አትሁኝ በቀልን አትሰቢ በቃ እርሻቸውና ወደፊት ብቻ ፀሎት ላይ ብቻ አትኩሪ እግዚአብሔር ተደገፊ ሰው ሰው ነው::❤

    • @dddd1717
      @dddd1717 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👂🦻🦻🦻🦻🦻

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 4 หลายเดือนก่อน

      ዋዉዉ የኔን ሀሳብ ነዉ የፃፍሸዉ እዉነት ነዉ እኔም በጣም ጠካራ አድርገዉኛል

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 หลายเดือนก่อน

      wow wow

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 4 หลายเดือนก่อน

      ማሪምን እኔምእንዳንቺነኝ😢😢😢😢

    • @saralove8099
      @saralove8099 4 หลายเดือนก่อน

      እዉነት አስተዋይ ነሺ 🥰🥰🥰

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 4 หลายเดือนก่อน +24

    ሄሉዬ ሁሌም ሳቂ የኔ የዋህ መጨረሻችሁን እመቤቴ ታሳምርላችሁ ሁለት ምርጦች😊

  • @YetemSeid
    @YetemSeid 4 หลายเดือนก่อน +21

    ፍቅር እዳይዝሽ ተጠቂ ለጓደኛ እንጅ ለፍቅር አይሆንሸም ይችኛይቱን ልጅ እዴት እደሚያያት ጌታን አቸኩይ ረጋ በይ ሄሊ

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 4 หลายเดือนก่อน

      🙈😅😅😅😄😄👈😊

    • @Semira-z7d
      @Semira-z7d 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +57

    እዳልክ ከልቡ ከሆነ ፈጣሪ የመጨረሻሽ ያድርግልሽ ሔልዬ የተጎዳ ሰው ያውቀዋል የኔ የባህ😢😢❤❤❤❤❤

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 4 หลายเดือนก่อน +4

      😢😢😢በጣም የኔ ውድ።የስብራቷ ሀኪም ይሁናላት።ችግሩ ቀልዳቸዉ አያልቅም

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@mekaamare2296 ፈጣሪ ይጠብቃት ከእንግዲህ በሓላ እንደሔሉ የቡኽነት መቸም አንማርም

    • @zematube8985
      @zematube8985 4 หลายเดือนก่อน +2

      እያገዛት እንጂ አይመስለኝም ቢሆን ግን አሪፍ ነው

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 4 หลายเดือนก่อน

      @@zematube8985 ግን ይከብዳል
      ለሧ ሰውን

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 3 หลายเดือนก่อน

    አንተተ በጣም ጥሩ ሰው ነክ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ቅን ሰው ነክ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይርብክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraha5240
    @saraha5240 4 หลายเดือนก่อน +53

    አንተ ተካረክ የሄሉ ደስታ በጣም ነው የሚያስደስተኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍፍፍ ሄሉዬ የኔ ምስኪን 😭😭😭😭የኔ ሙሉ ሴት አይዞሽ ❤️❤️❤️❤️አንዳልክ ክበርልኝ የኔ ዎንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 4 หลายเดือนก่อน +31

    ሄሉየ የእውነት አላህ የሂወትአጋርሽ ያርግልሽ ይሄንየመሠለየብረትመዝጊያ

    • @s3s37d3
      @s3s37d3 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @alnoor6270
      @alnoor6270 4 หลายเดือนก่อน

      Ameeeen ya Allah 🤲🤲

    • @ፍረወይኒ-ሸ7የ
      @ፍረወይኒ-ሸ7የ 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 4 หลายเดือนก่อน +9

    Endalke ትልቅ ሰው ነህ ድሲ ሲትሉ በጌታ አይለያችሁ ፈጣሪ ያጣምራቹ❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሁሉም ወንዶች እንዳተ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ እንዳልክዬ በርታልን ወንድማችን አይዞሽ ሔሉ የማያልፍ የለም ግን በፍቅር ወንዶችን አታቅርቢ ልክ እንደወንድምሽ እያቸው ከዛን ቢሔዱ እራሱ ምንም አይመስልሽም 😢😢

  • @b.p8546
    @b.p8546 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ እንደተጎዳሽዉ ሁሉ ደስታዉንአላህ ያብዛልሽ የመጨረሻዉ እንዳልክ እስከ አለሽ ድረስ ካንቺ ጋር ያኑርልሽ አይዞሽ ሄሉየ እኔ ስታለቅሺ አለቅሳለሁ ስትስቂ እስቃለሁኝ አይዞሽ ገዊ ሁኚ እንዳልክ ያንቺ ሁሉ ነገርሽ ነዉ እማምነዉ።

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 หลายเดือนก่อน +14

    ኡነት ለመናገር ሂሉየ ዉበቱን ደፍቷ ባታል አምሮብሻል❤❤❤❤።👌👌👌👌🥰🥰🥰 እዳልክ።👍👍👍👍💪💪💪

  • @LifeLife-c3g
    @LifeLife-c3g 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ እችልጅ ማልቀስ 😢😢😢አይዞሽ ኤሉ የዋህ ነች ❤❤❤❤❤

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 4 หลายเดือนก่อน +25

    ሄሉ ይምር ትለያላችሁ❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ሄሉዬ የዋህ ሰዉ ሁሊም እደተጎዳ ነዉ አይዞሸ ጥንካሩን ተማሪበት አች ደሞ ጀግና ጠካራ ልጅ ነሸ የበለጠ ጥንካሪሸን አሳያቸዉ ❤❤

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 4 หลายเดือนก่อน +63

    ተጋቡ ግራ አታጋቡን 🎉🎉🎉

    • @MiraHaliso
      @MiraHaliso 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @MariamM-l1l
      @MariamM-l1l 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂awo

    • @selamawith9139
      @selamawith9139 4 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ኮመንት 😂

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 4 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂 ተመቸኝ ኮሜንትሽ ደምሩኝ ደግሞ

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 4 หลายเดือนก่อน +3

      ሰርግ ለመብላት ቸኮልሺ😂😂😂

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 4 หลายเดือนก่อน +6

    እምነትሺን በልዑል እግዚአብሔር ላይ ጣይዉ ሄሉየ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 หลายเดือนก่อน +27

    ዋው እዳልኬ አተ እኮ ትለያለህ❤❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁን በሥራው አደንቀዋለው በርግጥ ለቡሩ ሢል ነው ግን ወንዶች ብዙ ነገራቸው ይመሣሠላል ልብሽን ለወንድ አትሥጭ ዳግም ሥብራት ደግሞ ከባድ ነው ያየነው እናውቀዋለን ፈጣሪ ይሁንሽ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 หลายเดือนก่อน +6

    እዳልክ አንተ በጣም ልዩነህ በእዉነት መልካም ወንድም ትሆናታለህ ለሄሉዬ ያለችበት ሲቺያሲዮን ከባድ ነዉ ሳቁዋ ነበር የናፈቀን እግዝያብሄር ይባርክህ

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዳልክ ከልቡ ከሆነ ፈጣሪ የመጨረሻሽ ያድርግልሽ ሔልዬ የተጎዳ ሰው ያውቀዋል

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 4 หลายเดือนก่อน +10

    ،የእንዳልክ ሚስት ግን በጣም እደለኛ ነች የእውነት ብትጣመሩ ደስ ይላል❤

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ ምርጥ ሰው ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ ክፍ አይንካህ ለሰው የሚጨነቅ እግዛብሔር ይጠብቀው

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 4 หลายเดือนก่อน +10

    እንዳልክ የኔ ጀግና ትልቅ ክብር ላንተ አለኝ የምር 🥰👍

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ልቧ በጣም ተሰብሯል ፈጣሪ አምላክ ሄሉየ ልብሽን የሚጠግን ያችን ደስታ
    ብቻ የሚፈልግ ጓደኛ ይስጥሽ እዳልክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏🙏❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 4 หลายเดือนก่อน +21

    ስታምሩ ምርጥ ሰው ነክ ትለያለክ

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለሄሉ በናትሽ አይዞሽ የናቲን ነገር ትተሽ ደስታውን ተቀበይ ዛሬም ሌላ ቀን ነው በናትሽ አይዞሽ

  • @chaltu513
    @chaltu513 4 หลายเดือนก่อน +26

    Wwwwwww ija irraa hafaa baayee bareeduu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉hiriyaan dhugaa gadisaa jireenyatii

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 4 หลายเดือนก่อน

      Eeyyee dhugaadha🙏🙏

    • @KalaKorma
      @KalaKorma 4 หลายเดือนก่อน

      Weeeetfsydiohfxjphccbh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😮😂😅😊

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም ቆንጆ ሄሉ በጣም ነው ምወድሽ ረጅም አመት ነው አንቺን እና ወንድምሽን ብቻ ቤተሰቦችሽን ፕራንክ ስታደርጊ የምር በጣም የሚገርም ችሎታ አለሽ ደሞ በጣም ስረአት አለሽ ምርጥ ልጅ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ እንዳልክ ወንድሜ አንተም በጣም ነው የምከታተልህ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እንዳትጎዳት በርቱ❤❤❤❤❤

  • @Hayuti-e2n
    @Hayuti-e2n 4 หลายเดือนก่อน +17

    ሄሉ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @zufantessam
    @zufantessam 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉ ዝንብሎ ማፍቀር ነው ስራሽ በነገራችን ላይ ሄሉ የውሃ ሴት ሁሌ እንደተጎዳች ነው ግን ሄሉዬ በቃ እርግጠኛ እስክትሆኚ ሚዲያ ላይ አትውጪ ሄሉ እኔ እንዳንቺ ብዙ ጊዜ ተጎድቻለሁ ግን ይሄን ስልሽ እንዳንቺ እለምዳለሁ ምንም የተደበቀ ነገር የለኝም ከዛ ያንቺ አይነት ታሪክ ነው ያለኝ አሁን40አመቴ ነው እስካሁን የፀሎቴን መልስ የሚሆነኝ ነው አጣሁ ስለዚህ ሄሉ ጎብዥ አይዛሽ እምነት ያሳጣል

    • @WeyniMar-w9i
      @WeyniMar-w9i 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ነው የገለጥሽኝ 33አመት ሆነኝ አሁን ስደት ላይ ነኝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉ እኮ የፀይም ቆንጆ ናት የምር❤❤❤

  • @LidetYacob
    @LidetYacob 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁፍ የኔ የዋህ ሁሌሜ ደስተኛ ሁኚ❤❤❤❤እንዳልክ የምር ፈጣሪ ያክብርህ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 4 หลายเดือนก่อน +3

    wow wow yees እንዳልክ ወንድሜ ልበለህ እግዚያብሄር ያክብርህ ትክክል ሄለን የዋህ ናት በእዉነት ተጎርታለች ከጎኗ በመሆንህ ደስታዬ ወደር የለዉም እግዚያብሔር ያክብርህ ወንድሜ የሄሉን ጉዳት እረዳዋለሁ ሴትም ስለሆንኩ ሄሉዬ የዋህነትሽን አይቶ ፈጣሪ ከደና ሰዉ ጋር አጋጥሞሻል አታልቅሺ የኔ ቆንጆ ነገም ሌላ ቀን ነዉ የኔ ዉድ አይዞሽ ፈታ በይ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤

  • @xcamgMan
    @xcamgMan 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም መጣሽ የሚሆነው ሁሉ የሚሆነው ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው ሄሉ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉዬ እንዳልክ ጥሩ ሰው ነው እንደሌሎች አድለም እስኪ ይጣመሩ እምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @MarituEsubalew-ld8or
    @MarituEsubalew-ld8or 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ ሁሉ ሴት እንዳንች ነው በጣም አትመኝው ከሄደንኳን ደግመሽ እንዳት ሰበሪ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ አንተ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኛ ጀግና ይመችህ ሔሉ ተረጋጊ ሕይወት ሁል ጊዜ ሙሉ አይደለችም ማወቅ ያለብሽ ነገር ግን ፈጣሪ አንቺን በአምሳሉ ሙሉ አድርጎ ነዉ የፈጠረሽ አናም ሁሉም ለበጎ ነዉ አትከፊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ትለያለህ ለሴት ልጅ ያለህ አመለካክት ❤❤
    ሄሉዬ የኔ እናት ልቧ ንፁህ መልካምና ጠካራ ሴት ነሽ አይዞሽ እማ😢❤❤❤

  • @RahelTeklay-b9j
    @RahelTeklay-b9j 4 หลายเดือนก่อน +16

    አረ ሄሉዬ አረ አይለቀስም አንችን ብሎ ነዉ የመጣዉ ሄሉዬ አመስግኝዉ እንዲልክዬ የኔ ምርጥ ወንድም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባት ይመቻቹህ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ነገሮችን እንዳመጣጡ መቀበል ነዉ ሰዉ ሊያፅናና ሲሞክር ያለፈን ተወት ማድረግ ያሰፈልጋል በሆነዉ ነገር ተመሰገን ማለት አለ ሔሉዬ ትክክል ነዉ አታልቅሽ እሱንም ማሰጨነቅ የለብሽም አታልቅሽ እግዜብሔር ማሰቻሉን ይሰጥሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታን በጣም ነው ደሴ የምትሉት.. እግዚአብሔር ይጠብቃቸው. ደሞ ሄሉ ይገባሻል. በጣም ምርጥ ልጅነሽ.❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንድይ የምትለይ ወንድም ነህ በውነት ስው ሲከፋው መተንፈሻ ማግኝት ቀላል አይደለም እድሜ ከጤና ተመኝሁልህ❤❤❤❤❤❤

  • @h.sfamilyhsfaamilly9221
    @h.sfamilyhsfaamilly9221 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሂሉየ እንድዚህ ደስስስ ብሎሽስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንካን ለዝህ ደስ ይሚል ፈገግታ ኣበቃሽ ❤እንዳልክም በጣም ከማደንቃቸው ና ከምወዳቸው ዩቲቮርች ኣንዱ ነክ በጣም ኣመሰግናለው ሂሉየ የኔ ልበ ንጹሕ ❤❤❤❤❤❤

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሄሉ እንዳልክን አፈሽው ከምር እድለኛ ነሽ ፍቅራችውን ያብዛው❤❤❤❤❤

  • @MadinaMohamed-wm8ou
    @MadinaMohamed-wm8ou 4 หลายเดือนก่อน +17

    ወላሂ በጣም የምወዳት ሄሉን ከይቱብ እሷ ነዉ የምወደዉ የኔ ቀጫጫ😢

    • @Hayat-y6b
      @Hayat-y6b 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስወዳት❤😢

  • @hanaDani-q9n
    @hanaDani-q9n 4 หลายเดือนก่อน

    እዳልክ ተባረክ ሄለንን ሥታገባት ደግሙ የኛም ደሥታ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Habtam-zp2hc
    @Habtam-zp2hc 4 หลายเดือนก่อน +42

    ናቲ የስራህን ይስጥህ አተ አስመሳይ ለቧን ሰበርካት አፈር ብላ 😢😢😢

    • @tigistbekele2123
      @tigistbekele2123 4 หลายเดือนก่อน +2

      Indalkim ወንድ ነዉ መጨረሻዉን ሳናይ እርግጠኛ መሆን አንችልም ሁሉም ወንድ አንድ 😢

    • @amelanayir7981
      @amelanayir7981 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ya zerto enkuwan ker kotete😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigistbekele2123
      @tigistbekele2123 4 หลายเดือนก่อน

      @@amelanayir7981 ወንድን ማመን ቀብሮ ነዉ አሉኮ እኛ አንሰማም አልን እንጅ

    • @tigistbekele2123
      @tigistbekele2123 4 หลายเดือนก่อน

      @@amelanayir7981 እሄም ነገ ያዉ ምፈልገዉን ካገኘ ላጥ maletu አይቀርም 😭

    • @haregewoinworkineh273
      @haregewoinworkineh273 4 หลายเดือนก่อน

      ምን እውቅቭ ነው እህቴ የምትፈርጅበት 😊😊 እሷ ምን እያደረገች ነው ከየፈለገችው ወንድ ጋር ሳያት እይሰማውም ወንድ እኮነው ምን ማለትቭ ነው

  • @alaminmohammed9883
    @alaminmohammed9883 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምትገርም ትልቅ ሰው ነህ ቃልህን በማክበር ኮራውብህ ጀግና ነህ 🎉

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔጀግና እንዳልኬ መልካምሠው ፈጣሪ በሄድከበትሁሉ ከፊት ይቅደምክ ሄሉ በርች

  • @ብርቄገብረኤል
    @ብርቄገብረኤል 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉዬ የኔ የወሀ ጥሩ ልብ ያለሺ ሴትነሺ እግዚሐቢሔር መልካምን ሁሉ ያርግልሺ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssss4655
    @ssss4655 4 หลายเดือนก่อน +11

    የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ሄሉየ አይዞሽ

  • @kikigalgerea2015
    @kikigalgerea2015 4 หลายเดือนก่อน +7

    መታደል ነው ብዙ ግዜ ለጥቅም እንጂ ለችግሩ የመሆኑ ሰው የለም በየ ነው

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 4 หลายเดือนก่อน

      ኣዎ😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 4 หลายเดือนก่อน

      አወ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b 4 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንዳልክና ሄሉ❤

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሳዝነኝ ሄሉየ😢😢😢ስትክርፊ አልወድም ሁሌሳቂ እህቴ😢😢❤❤❤

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 4 หลายเดือนก่อน +19

    አረ ሁለታቸው እንደኔ ማነውየሚወዳቸው እስኪ ደምሩኝ

  • @AbcdEfghi-b1d
    @AbcdEfghi-b1d 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዳልክ ልዩሰውነህ የምር ወደማቺን ለሴልጂ ያለህ ክብር ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 4 หลายเดือนก่อน +26

    ሁሌም ደስተኛ ሁኝ❤❤❤ እንዳልኬ ትለያለህ

  • @hanankedir4808
    @hanankedir4808 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ደስ ብሎኛል ሳቅሽ ተመልሶ ማየት እፈልግ ነበረ በጣም ነበረ ስላንች የማዝነው ስከፋሽ ይሰማኝ ነበረ የዋህ ልጅ ነሽ እንዳንች መልካም ልብ ያለውን ሰው እንድገጥምሽ እመኝ ነበረ ምኞተ የተሳካ የመስለኛል እንዳልክ መልካም ልጅ ነው መልካም ልብ አለው ብዬ አምናለው የተሰበረን ልብ መጠገን የተከፋን ሰው ማስደት በፈጣሪ ዘንድም ዋጋ አለው እንዳልክም እሄንን የተረዳ የመስለኛል አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን የደስታ ዘመን ይሁንላቹ አሚን ሁለታቹንም በጣም ነው የምወዳቹ ኑሩልኝ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 หลายเดือนก่อน +7

    ❤🎉ቢያንስ ኣፍቅራው ደም እንባ ካስለቀሳት ናቲ ሚባለው ኣሁን ደስታስ በመመለሱ ደስስ ብሎናል🎉

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน

      ተለያዩ እንዴ??😢😢ውይ

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 3 หลายเดือนก่อน

    የበፊቱን እያሰብሽ ሁሉም አንድ ነው ብለሽ መወሰን የለብሽም ፈጣሪ ያለውን ዪሰጥሻል መልካም የፊቅር ቀን ዪሁን ላችው❤

  • @lisen888
    @lisen888 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉ ቀሚስ ያምረቢሸል ሁሌ ቀሚስ ልባሺ🎉🎉

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉዬ የኔ የዋህ ሁሌ ደስተኛ ሆነሽ ማየት ነው ምፈልገው ንፁህ ልብያለሽ ሴት ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Honor-su8ny
    @Honor-su8ny 4 หลายเดือนก่อน +15

    Indalke & heluyee ❤❤🎉🎉🙏🙏

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ሄሉ የኔ የዋሀ በጣም ቆንጆ ናት መጀመሪያ ቆንጆ ፊት ሳይሆን ቆንጆ ልቤ ነዉ እና ሄሉ ቆንጆ ናት የምትሉ❤❤❤😢

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 4 หลายเดือนก่อน +36

    ሄሉዬ ወደፊት የኔ ጀግና🎉❤

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክየ መቶ ሀያ አመት ኑር ሄሉየ አትደናግጭ ያንች ያለው ነው ሚሆን ጌታ ያለው ነው ሚሆን ስሙ ይቀደስ አሜን እግዚያብሔር አለልሽ ማልቀሽን ትተሽ ጾልች ለፈጣሪ ንጉስ የህደው ያንች አደለም ያንች ያለው መቷል አንች ከጌታ ልታውቂ ነው ያንች ያላለው እኮ ነው የህደ እና አይዞሽ ቅዱሱ ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን እናትሽንም አታስጨንቂ

  • @ሰለማዊትዩቱቢ
    @ሰለማዊትዩቱቢ 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሌቱም ማችነቾ ቶሎ ሂጠምሩ የምትሉ ተደማሩ👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማከብርክ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ❤❤❤

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 4 หลายเดือนก่อน +6

    ናቲ እየወደዲካት እምጠላህ ሚስት ይስጥህ ስራ ለሠሬው እሾህ ላጣሬው ብላለች እናቴ ልብህ ስብርብር ይቀል