ማን ያሸንፋል? ዳኝነቱን ለእናንተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @AD-gv2fw
    @AD-gv2fw 2 ปีที่แล้ว +77

    እኔ የምመኘው ፦1ሠዉ መሆን
    2 መልካም ሤት መሆን
    3 ለባሌ መልካምና ባሌ የሚፈልጋት አይነት ሚሥት መሆን
    4 ለልጆቸ መልካም እናት መሆን ነው ።
    እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉም ተሣክቶልኛል የልጅ እናት መሆን ነዉ የቀረኝ እሡም በቅርብ ጊዜ ይሆናል ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ።

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነምር የኔም ምኛትነው

    • @ፅጌማርያም-ጰ4ወ
      @ፅጌማርያም-ጰ4ወ 2 ปีที่แล้ว

      ታድለሽ ላንቺ ያሰበ እግዚአብሔር ሁላችንም ያስበን በነገራችን ላይ ያልሻቸው የኔም ፀሎቴ እና ሙኞቴ ናቸው ቀሪውንም ያስካልሽ እህቴ

    • @kf4113
      @kf4113 2 ปีที่แล้ว

      እሰይ ደስስል ልጅም የእግዝአብሔር ስጦታ ነው የተባረከ ልጅ ይስጥሽ እማ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ፈልካም ሠው ቢሥጠኝ ጥሩ ሴት ልሆንለት ለራሤ ቃል አለኝ።

    • @heymi6970
      @heymi6970 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ትልቁምኞቴ ይሔነው ግን ባሌ ክፉነው😓😓😭😢😢 መቶኛል ግንትቼዋለሁ😭

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +64

    ወይኔ እናንተ ልጆች በሳቅ ሆዴን አመመኝ 😁😁😁 ቃልዬ አንደኛ ነሺ ማርያምን ፍቅራችሁን ያብዛው በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️

  • @almasabat8155
    @almasabat8155 2 ปีที่แล้ว +371

    እኔ ምኞቴ አርብ አገር መምጣት ነበር አሁን የመዳብን ሽትቤት አጥባለሁ አየይይይይይ አዳዳየ ምኞት ግን ብቻ ይሁን ሌላው ሁሉ ይቅር ሀገርቤት ሁኘ ስለሀይማኖቴ አላውቅም ነበር አርብ ሀገር ሁኘ ሀይማኖቴን አወኩ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +70

    የኔ ምኞት ዘማሪ መሆን ነው የተሰጠኝ መክሊት ገጣሚ ነኝ እንወዳችሁዋለን በአዲስና በቃል መካከል አሸናፈና ተሸናፊ የለም ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ በርቱልን

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว +2

      እንደማመር

    • @tazabiw_media
      @tazabiw_media 2 ปีที่แล้ว +2

      ዘምሪ እንጂ ታዲያ ማመስገን ነው በተሰጠን ፃጋ ◈ዜማ ከቸገረሽ አናግሪኝ አዲስ ጋ ትሰሪያለሽ ◂▹

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 2 ปีที่แล้ว +171

    እንኳን የአለም ፈጣር ለመድኃኒአለም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላሙን ይላክልን አሜን ፫ 🕯🤲
    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልን 🕊

    • @ሳራአያሌዉ
      @ሳራአያሌዉ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏👏

    • @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ
      @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ 2 ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @fekertaethiopia3348
      @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ሰላም ይመልስልን🙏🇪🇹🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶልጅ ልጆች በሙሉ

    • @genetymaryam166
      @genetymaryam166 2 ปีที่แล้ว +2

      Amennnnn3

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 ปีที่แล้ว +71

    እኔ ዶክተር ነበር መሆን የምፈልገው ግን መምህር ሆኜ ተመረቅሁ አሁን ግን የመዳም ቅመም ነኝ አይይይይ🤣🤣🤣🤣🤣❤የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ

    • @meriyememewaeawawa4814
      @meriyememewaeawawa4814 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Ayzoeshii yene Astemher Ethiopia Sengeba Ene Tastmrgnaleshii😂😂🤞

    • @ابراهيم-ه5و9و
      @ابراهيم-ه5و9و 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እኒያም ኢደዛ ነቡሪኩ ስቢል እኒጂንሪ ተመሪቅያለው አሁን የመዳም ሻቃልት

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄😄😄

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን እኔ አደዘ ነበሮኩሁ

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይ አምላኬ

  • @narei21
    @narei21 2 ปีที่แล้ว +92

    ፍቅራችሁ ያማረ ይሁን በጣም ደስ ትሉኛላችሁ💔💓💓

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว +2

      በቅንነት እነደማመር

    • @narei21
      @narei21 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Sarina971 እሽ ውዴ

  • @asterbeyene5083
    @asterbeyene5083 2 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ምኞት ነርስ መሆን ነበር አሁን ግን የመዳም ኩሽና ነኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከኛ ምኞት ይልቅ እርሱ የሚሰጠን ነገር ታላቅ ነውና

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 ปีที่แล้ว

      ታዳ ደኩተር ሆንሽ እኮ ማሬ😃😃😃😃

    • @seve3476
      @seve3476 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እዳችው ነኝ ውደ እግዚዓብሄር ይመሥገን መቸም

  • @sari_fqr6303
    @sari_fqr6303 2 ปีที่แล้ว +73

    ናፍቃቹኝ ነበር እንካን ደህና መጣቹ ቃልዬ ስወድሽ
    እኮ የኔ ፋንድሻ ስትስቂ ይበልጥ ታምራለሽ♥️♥️♥️
    የቃልዬ አድናቂዎች የሆናቹ ላይክ ግጩኝ👍👍👍

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +21

    እረ ወይኔ በሳቅ የብድሩ ትወና የለለነዉ ወላሂ በጣምም ነዉ የሳኩት እረ በለዉ ሆደ በሸቀ አቦ ይመቻችሁ የኔ ምርጦች ቃልዬ ነች አሸናፊ 😘😍😍😍😍😍

    • @msgadina3851
      @msgadina3851 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +31

    እግዚሐብሔር ይመሰከን እዴት ናቹ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ እኳን አደረሳቹ የቸሩ መዳኔአለም ወራዊ መታሰቤያ በአል በያለንበት ይጠብቀን አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት አሰደምርሻለሁ እኔ ዩቱቨር አይለሁም

    • @Bethlehem2229
      @Bethlehem2229 2 ปีที่แล้ว

      Mignoti Artist mehon neber gin ahun software developer negni.

    • @በርነሺየደንግልልጂዊዉ
      @በርነሺየደንግልልጂዊዉ 2 ปีที่แล้ว

      ሁላቹህምደሥትላላቹህበጣምነዉየምወደቹህእግዚአብሄርሀገራችንሠላምያርግልን❤️❤️❤️🇬🇭🇬🇭🇬🇭

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲👍👍😥😥

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 ปีที่แล้ว +22

    እኔ ፓሊስ ነበር እሆናለሁ የምለው ይሄው የመዳም ሽንት ቤት አጣቢ ሆኜ ቀረሁ😭😭😭😭😭 ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሀይማኖቴ አላቅም ነበር በስደት እግዚአብሔርን አግኝቼዋለሁ ተመስገን❤👏👏💒

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 ปีที่แล้ว +38

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልየ ከባድ ተዋኝ ነሽ በርቱ ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሁንስ በጨቀት ተውጫለሁ!!!

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ🥰

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 11 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስዬ ሁለም እወድሃለሁ ዉድድድድ እግዚአብሔርን መገልገል ነው ምኞቴ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ጌታ ይመስገን አሜን እወዳችኋለሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +54

    የቃል አስተያየት 😀😀🙈
    ቃል 9/10 👍👍👍👍👏👏👏💕💕🌷🌷🌷🌷🌷
    ሐዲስ 8/10🤔🤔🌻🌻
    ቃል ጥሩ ትተውን ነበር እያሳቅሀት ነው እንጂ 😀😀😀
    በእውነት ትለያላችሁ ምርጥ ናችሁ ቀጥሉበት 👍👍👍👏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ሁሌም የሚደንቀኝና ግርምም የሚለኝ በአሁኑ ግዜ በዝህ አለም
    እንደ ቃል አመለ ስናይ
    በመልኳ ምንም ሳትቀባባ ያማርች
    አለባበሶ
    ፀባይ ስነይ
    እርጋታዋ ከምር ሁሌ የሚደንቀኝ ነገር ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 2 ปีที่แล้ว +68

    እንዴት እንደምወዳችሁ የኔ ተምሳሌቶች
    በጣም ነው እኮ የምታምሩት 💖💖💖💖 እኔ የምመኘው በምማርበት ሰአት ተምሬ ምንም ይሁን ምን በሀገሬ ሰርቸ መለወጥ ነበር ምኞቴ ከፍ ስል የሠው ሀገር መመኘት ጀመርኩ የሠው ሀገር እንደዚህ ይከብድ አይመሥለኝም ነበር በቃ ብር የሚታፈስ ሁሉ ይመሥለኝ ነበር 😂😂 ያሣዝናልም ያስቃልም ይሄው ተሣክቶልኝ ከሀገሬ ወጣሁ እንደጠበኩትም ባይሆን ብዙ ክፋ ደጉን አይቸበታለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ይሄው በመዳም ቤት አለሁ ሽንት ቤት በማፅዳት ይሄም ለበጎ ነው ግን አሁን ሁሌ እንቅልፍ የነሣኝ የሀገሬ ሰላም ማጣት ነው 😭😭 እንኮን አደረሣችሁ ዛሬ እኮ የአለሜትጌታ የሆነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሡስ ክርሰቶስ ነው ሰላሙን ያምጣልን

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @mekidiyedenegellejtube
      @mekidiyedenegellejtube 2 ปีที่แล้ว

      @@Sarina971 ነይ እሽ ማማዬ አብረን እናድጋለን ደስስ እያለኝ ነው የምመጣው 😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Sarina971 ነይእንዛመድ

    • @ክብራየማርያምልጅኔኝ
      @ክብራየማርያምልጅኔኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን የኔ እናት

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜን አሜን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +15

    አኔ ምኞቴ ፓይለት አብራሪ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የመዳም ልጆችን ሳባርር እዉላለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @genetymaryam166
      @genetymaryam166 2 ปีที่แล้ว

      kkkkkkk

    • @kedjamuhamed1287
      @kedjamuhamed1287 2 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @ftducgigyd2835
      @ftducgigyd2835 2 ปีที่แล้ว

      r😂😂😂😂😂😂

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እኔም እንዳችው እህቴ ዶክተር ነበር ምኞቴ እሆን ክልጅ ጋ መዋል

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 2 ปีที่แล้ว +9

    የምወዳቸው ነገርስ ፍቅር እየሱስ ክርስቶስ ነው የሱን ፍቅር ይስጠን

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🙏😢

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቅንነት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ፍላጎት ዶክተር ነበር በትምርቴም ጎበዝ ተሸላሚ ነበርኩ መቼ በሀገራችን ላይ ብዙ መጥፎ እሚሰሩ ሰዎች ስላሉ በመሀል ምን እደነካኝ አላውቅም ትምርቴም ያን ያህል አልሆን አለ እደዛ የደከምኩለት ምኞቴ ዛሬ ስደት ላይ አስቀረኝ

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአተታው
    @ጌታእግዚአብሔርሆይአተታው 2 ปีที่แล้ว +2

    ምኞቴ እምወደውን ማግባት የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ከሆነ ማለት አይከፈልበትም ያርግልሽ በሉኝ😍 መክሊቴ ግጥም
    ታምራላችሁ ደግሞ ፍቅር እስከ መቃብር😘

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ምኞቴ መምህር መሆን ነበር ግን አልትሳካም የመዳም ሺንት ቤት አጣቢ ሆንኩ አንድንድ ስዉች ሳታስበዉወድ ህይወትህ ጥሩ መስለው የገቡና የስው ህይወት ያመሳቋቁላሉ የእኔንም ምኞት ገድል አስገቡት ምነው ትምህርቴን እኮን ጨረሺ ቢሆን እያልኩ እቆጫለሁ ብቻ እግዚአብሔር የፍቀደው ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይመስገን ስደትም ብዙ አስተምሮኛል

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን ውድ

  • @ሚሚየድንግልማርያምልጅ
    @ሚሚየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +9

    ውይ ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ስወዳችሁኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚 💛 ❤

  • @የነገንማንያውቃል-ተ4ኘ
    @የነገንማንያውቃል-ተ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +14

    ጋዜጠኛ መሆን ነበር የምፈልገው ግን የቤት ሰራተኛ ሆንኩ ለሁሉም እግዛቤሔር ይመስገን

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 ปีที่แล้ว +4

    ውዶቼ የኔ ባለ ባለማተቦች እዴት ሰነበታቹ አሜን ለዝች ሰአት ሳይገባን እዲገባን ጠብቆ ላቆየን አምላክ ክብር ይስፋው ምኞቴ አረብ አገር ሄጄ በዶላርና በድርሃም በሽበሽ ለማለት ነበር ግን አላሳፈረኝም ብሩ ብቻ ሳይሆን ብዙም ነገር ተማርኩኝ በተለይ ስለ ሐይማኖቴ ቃልዬ እደው ፀልይልኝ እዳቺ አይነት የሂወት አጋር እዲሰጠኝ ደሞ ተወናም ዋዉ ነው💖💖🌹🌹🌹🌹

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +32

    ስጠብቃቹ ነበር የምወዳቹ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ🙏🙌🙌

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 2 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ዶክተር መሆን እና ጋውኑን መልበስ ምኞቴ ነበር ነገርግን 😂😂እማዳም ፎቅ ተሰቅየ ቀረሁ 🙈🙈

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +56

    ዉዶች ታምራላቹ መክሊቴን እስካሁን ምን እንደሆነ ኣላቅም ምክንያቱም ምንም አልችልም፣ የምመኘዉ ሌላ የምኖረዉ ሌላ ነዉ ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልን እዉነት እኔ የምመኛው የነበርኩ ሳኡድ መምጣት ነው አሁን ተሳክቶ የመዳም ሰራተኙ ሁንኩ አይገርምም የኔ ማሮች አይለያቹ 👏👏👏👏

  • @user-us3du4jd4t
    @user-us3du4jd4t 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ሁለታችሁም ጥሩ ተውናችሇል በተረፈ ወዳችሇለሁ❤❤❤

  • @altg3558
    @altg3558 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስታምሩ የተዋሂዶ ፍሬዎች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማርያምን ስወዳችሁ ሰላማችብዝት ይበልልኝ ሁለታችሁም ጎበዝናችሁ

  • @zowdaalain514
    @zowdaalain514 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የቃልየ ደጋፊነኝ💖💖💖💋💋💋❤❤❤❤❤💖💖💋❤❤❤💖💖💖💋💋ስወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +27

    ውዶቸ በጣም ታምራላችሁ እናቴ ናፍቃኝ ሳለቅስ ነበር የዋልኩት ትንሽ በናንተ ፈገግ አልኩኝ ❤❤❤

    • @bortoqalaamman713
      @bortoqalaamman713 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ያልፋል

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +1

      ጠላትሽ ሰይጣን ይከፍ ማማየ አዞን ብዙ የሚያሳዝን ነገር አለ ግን ጠንካራ ሁኝ አምላክ ብርታት ይሁንሽ ወላዲተ አምላክ ካንቺጋር ትሁን

    • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
      @ሳራነኝየልጀናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      @@abitiaderajew7178 አሚን የኔ እህት

    • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
      @ሳራነኝየልጀናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      @@bortoqalaamman713 እሽ እማ

    • @yeshitesra2774
      @yeshitesra2774 2 ปีที่แล้ว

      አይዞን ጠላታሺ ያልቅስ እህትየ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃልየ የኔ ማር ምርጥ ትወና ግን ቲንሽ ደነገጥኩ የኔ ፍላጎት ድሮም ሹፌር መሖን ነበር ተመሥገን ነው አሑንም የመዳምን ልጅ ጋሪ እየነደው ነው አላማርረውም ተመሥገንልኝ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @BeackyMola
    @BeackyMola 2 หลายเดือนก่อน

    መክሊቴ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ግጥም ስዕል ስነ-ጽሑፍ ነው። ፍርሃት ይይዘኛል እንጂ መድሐኔአለም ይመስገንልኝ ነክቼው ያልተሳካልኝ የለም።

  • @helensime4678
    @helensime4678 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ምኞቴ ዶክተር መሆን ነበር ግን ምን ያረጋል የመዳም ቅመም ሆኛለው😌😌
    ስታምሩ አናም ቃል አደኛ አዲስ ደሞ ሞክረሀል
    መዳኒአለም ፍቅራቹን ያብዛው❤❤❤❤

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሞች ጌታ ይውደቹሃል
    የዮሐንስ ፡ ወንጌል 14፡1

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ደከምኩ😂😂😂😂😂😂መጨረሻ ላይ በክብሬ ነው የመጣው ሲላት እረ ባክሽ ስል እንዴት እንደሳኩ 😂😂😂😂😂 የሳቄ ምክንያቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤😘ምርጥ ስራ ነው

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶቼ ስወዳችሁ
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ
    እኔ ምኞቴ አርብ ሀገር ሂጄ የቤተሰቦቼ ቤት ስርቸ እያልኩ ነበር ይህው ተሳክቶ
    ስደት ሀይማኖቴንም እንዳውቅ ስለርዳኝ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
    እግዚአብሔር በምክንያት አድርጎ ብር ይከፍትልናል
    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝች ቀንና ደቂቃ ሰአት ላደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 2 ปีที่แล้ว +13

    አይይይይይ😢 የዛሬን አያድርገውና እኔስ መሆን የምፈልገው የልብስ ዲዛይነር ነበር ምን ያረጋል የማዳም ቤት እያለ በየት በኩል ይኮናል😢 ግን እንግዲህ እግዚአብሔር ከፈቀደ አሁንም ለመሆን ምኞቴ ነው👍 እናንተን እንወዳችኋለን ድንግል ከእናንተ ጋር ትሁን💚

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

    • @mariammkahal5007
      @mariammkahal5007 2 ปีที่แล้ว +2

      አሆንም ፍላጉቱ ካለሽ በርቼ ይደርሳል

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምኞቴ ዶክተር መሆን ነበር እድሜ ለስደት መክሊቴ ግጥም የመፃፍ ተሰጥኦ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይህም ያላሳጣኝ 💚💛❤️

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ዶክተር ነበር ምኞቴ ይመሥገን ፈጣሪ አሁን ምኞቴ ተሣክቶልኝ የአረብ ሽትቤት አጥባለሁ

    • @سارة-ح5ب
      @سارة-ح5ب 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @ዳዊትዝናቤ
    @ዳዊትዝናቤ 2 ปีที่แล้ว

    የቃል ተሰጦ ትወና ነው አድስ እንኩዋን ዝም ብለህ ዘምርልን ቃል ትችያለሽ አድስ ጋ ስለሆንሽ እየሳቅሽ ነው እንጅ ጎበዝ ነሽ

  • @tube3009
    @tube3009 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃልዬ 😁😁😁 እግዚአብሔር ፍቂራችሁን ያብዛላችሁ ♥️😘😘😘😘😘

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒይለም አመታዎ ከብር በአል አደርሳቹህ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳቹ ዉዶቸ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ብዝዝት ያድርግላቹ

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቃልዬ የእኔ ውድ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ጎበዝ አርፍ ነው አድስ አንተ መልካም ሰው ነህ ሚስት ከእግዚአብሔር ስጣታ ነው መልካም ሰለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የውስጥህ አይቶ መልካም ነገር ስጣሀል እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰርኬወሎየዋ
    @ሰርኬወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    አጎትየዉን ገሎት አረፍ አድስ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ነዉ የገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ደስት ምትሉት አዲስና ቃል አሳቃችሁኝ ሁሊም ነዉ ማያችሁ

  • @ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም
    @ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም 2 ปีที่แล้ว +11

    ስወዳቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ😘😘
    አይዘን የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይመስገን ስደት መጥተን ሃይማኖታችን አውቀናልና ከዚ የበለጠ ምናለ😘😘❣️❣️

    • @ፅጌማርያም-ጰ4ወ
      @ፅጌማርያም-ጰ4ወ 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነው እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን🙏👍

    • @ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም
      @ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም 2 ปีที่แล้ว

      @@ፅጌማርያም-ጰ4ወ አሜን፫ በእውነት ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን😘😘❤️🤲🏻🕊️

  • @ዲግልእናቴየሠማይቤቴ
    @ዲግልእናቴየሠማይቤቴ 2 ปีที่แล้ว

    የመዳም ቅመሞቺ እደዚህ አይነት ፍቅረ ይሠጣቸሁ
    እኔ ዲሮ ከሀጢአት ታጥቤ የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ነበረ የምፈልገዉ አሁንም እደዛዉ ነኚ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኘኚ ከሀጢሀት ንጩህ ያረገኚ ሌላዉ ቀሠ ብሎ ይደረሣል ነዉ የምለዉ

  • @wardawarda2495
    @wardawarda2495 2 ปีที่แล้ว +26

    ይመቻችሁ ታምራላችሁ የዛሬው መድሀኒያለም ላገራችን ሠላሙን ይላክልን በቃችሁ ይበለን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 ደምሪኝውዴ

  • @simonhaleka408
    @simonhaleka408 2 ปีที่แล้ว

    የዚ ውድድር ደግሞ ሁለታቹም ጎቦዞችናችሁ ትንሽ ቃልየ ትበልጣለች

  • @bzuyebzuye1273
    @bzuyebzuye1273 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን ብታምኑም ባታምኑም ፕሮግራማችሁን ስራዬን ትቼ ነዉ የምከታተለዉ ከምር በተለይ ቃልዬ ስስቂ ታምሪኛለሽ በናትሽ ሁሌም ሳቂልኝኝ

  • @hana-21
    @hana-21 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የቤተክርስቲያን አገልጋዬ ዘወትር ከደጁ ማልጠፍ መሆን እፈልጋለሁ አሁንም መክሊቴ ብሆን ደስ ይለኛል ዋና በፀሎት መትጋት ነዉ ዋናዉ

  • @ወለተአረጋይወለተአረጋይ
    @ወለተአረጋይወለተአረጋይ 2 ปีที่แล้ว +6

    ለማንኛውም ውጤት ልስጣችሁ ቃልየ 10//10 አድስ 9/10

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጥንዶችናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወይኔ በሣቅ ዛሬ ክክክክክክክክክ ቃልዬ & አዲሥ በጣም ጥሩነዉ ሁለታችሁም ጎበዝናችሁ

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ አላማየ ማዳቤት መጥቸ ቤተሰቦቸን ማስደሰተሰ ነበር ተሳክቶልኛል አሁግን የትዳሉ ጠፈብኝ ወሎየወቺ በተለይ ወኔ ምተሻለን 😭😭😭😭😭

    • @taibataiba.youtube4045
      @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔም ቤተሰቦቸ ድምፃቸወ ጠፋብኝ ያረብ

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከልጂነት እስካሁን ድረስ ዘማሪ መሆን እና በቤተክርስቲያን መኖር ነበር ምኞቴ ያንን ለናሣካት መሰደድ ነበር ምርጫዬ ቀረሁ ምንም ነገር አልተሣካልኝም😭
    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kiyatube9421
    @kiyatube9421 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃልዬ አንደኛ በተለይ ከባለስልጣኑ ስትማፀን ጎበዝ ነሽ ። አዲስ ትስቃለህ ምንም አትል ።ምኞቴ ተምሬ መምህር ነበር ግን አሁን በስደት እገኛለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ሰላም ለእምዬ ኢትዮጲያ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

  • @ሰላምየተዋህዶልጅ
    @ሰላምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆያችሁ በጣም ጥሩ ጥንዶች ናችሁ በጣም ነዉ እምወዳችሁ

  • @SamsungSamsung-bi4fc
    @SamsungSamsung-bi4fc 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃልዬ ጎበዝ 💖👍

  • @adanechyvlog7461
    @adanechyvlog7461 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የተዋህዶ ጥንዶች ስታምሩ ፍቅራቹ ያሰቀናን ቀሊዬ አለባበስሽን እወደዋለዉ ዬኔ ዲንፒላም😄😍💛❤🍎

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዳኛ ነበር መሆን እምፈልገው አሁን ይህው 9 ኝ አመቴ ስዴት ላይ ። ወይ ሞልቶ አይሞላ ኡፍ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt ปีที่แล้ว

    ሆዴ ነፈረ ሲበለኝ አድርሠኝ ሲባዱ መለሰኝ አለ አዲስ 😂😂😂😂 ቃል ትወና ትችላለች❤👌👌👌👌

  • @kiyaseaditube5679
    @kiyaseaditube5679 2 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ ተሰጦ የተሰጠኝ የማዳምን ሺንት ቤት በማጠብ ሳኡድ መበስበስ በስደት ወጣትነቴን መጨረስ ማዳም ወጣትነቴን ቅርጥፍ አድርጋ መብላት ብቻ😥😥😥😥😥😥

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 ปีที่แล้ว

      😥😔😔😔ayizon mamaye

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማዬ የሁሉም ነው እንድ ቀን ያልፋል

  • @ወለተማርያምነኝየድንግልል
    @ወለተማርያምነኝየድንግልል 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር መሆን ነበር ፍላጎቴ አሁን ግን የመዳም ሸቃላ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሃገራችን ሰላም ከሆነች ሃገሬ ገብቸ ትምህርቴን ጨርሸ ዶክተር ደምሆን ተስፋ አለኝ😁
    ምርጥ ናችሁ ቃል ጎበዝ ነች 😘😘😘

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ ስታምሬ❤😀😀😀

  • @lolman7109
    @lolman7109 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት እናት ባኖሯ ኖሯ እኛ የመዳም ቅመሞች ምን ይውጠን ነበር !? የእውነት በከፋኝ ገዜ እናንተን ሳይ እፀናናለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶች

  • @መይሙናቢንትአህመድ
    @መይሙናቢንትአህመድ 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እደት እዳስደነገጣችሁኝ የኔ ማሮች ስወዳችሁ

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ 1 አንደኛ ጆኦግራፊ መምህር ነበር መሆን የምፈልገው።
    2 መከላከያ ነበር ሁለቱም አልተሳካም ውጪ ሀገር ምርጥ ሼፍ ነኝ ተመስገን።

  • @ranerane3531
    @ranerane3531 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂ቃልየ በጣም ትችያለሽ10/10 አድስ ምንም አትል7/10

  • @brigaltewahdo4151
    @brigaltewahdo4151 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣግማሙን እኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ገደልሽኝ ቃልየ🤣
    ፍቅራቹ ብዝት ይበልልኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ውቦች ስታምሩ💚💛❤

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችን ይባዛለን ያኔ ማረች ቅዱስ እግዚአብሔር አይለይም በእዉነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @zahraahmad4672
    @zahraahmad4672 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዘፋኝ መሆን ነበር ምኞቴ አሁን ግን አረብ ሀገር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዘፋኝ ደለሁም

  • @sali3185
    @sali3185 2 ปีที่แล้ว +12

    ምኞቴ የጥርስ ሀኪም ነበር 😔
    ዛሬ ግን የመዳም ሸቃላ ነኝ😁
    ተመሥገን ይህን ያጣ ብዙ አለ

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክለዘላለም በፍቅር ያኑራችሁ ስወዳችሁ እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያለ ትዳር ያድለኝ /ለን♥♥♥♥♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ከድሮም ትምህርቴን ጨርሼ ዘማሪሆኜ እግዚአብሔር ማገልገል ነበር ነገር ግን አሁን ለናቴ ብዬ ስደት ነኝ ሆኖም ከልጅነቴ ጀምሮ አንድም አላማ አለኝ እርሱም በአክሊል ማግባት ማለቴም የእግዚአብሔር የስጠኝን ክብር ለእርሱም.እርሱ በሚፈልገው መንጉድ መጓዝ ዘማሪ እሆናለሁ ተስፋም አለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁለታችሁም 10/10ነው ❤️💚💛

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ሁላችሁም አሪፍ ነው ግን ቃልየ ስትፈርድ ስታስፈራ 😂 እኔ መክልቴን አላውቀውም ከንግዲህ መፈሳዊ ሰው ሁኘ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላት ሴት ብሆን ደስ ይለኛል። ቃልየ ብትበይ ይሻልሽ ነበር ከማፍጠጥ ክክክ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 2 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመሪያ በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ጥንዶች ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይገርመኛል አንድም የምፈልገውን ነገር አልሆነልኝም ብቻ ግን ተመስገን እለዋለሁ መክሊቴ ስድትና ሸቃላነት ብቻ ነው እግዚአብሔር መጨረሻየን ያሳምርልኝ!!!!

  • @ሀይማኖት-የ6ጘ
    @ሀይማኖት-የ6ጘ 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ ቃልዬ የብድሩን ለማስረሳት ወየው ጎበዝ ነሽ አሸንፈሻል😂😂😂😂😂😂

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለማቹሁ ይብዛላችሁ አድዬ እና ቃልዬ ዋውውውው ደሰሰሰሰሰ ሰትሉኝ ውይኔ ቃልዬ ሰትኮሮፊ በጠም ታሰፈረሌሸ እኔ እውነት መሰሎኝ ድንግጢ ነው አልኩት የፍቅር አምላክ ፍቅርችሁ ያብዝላችሁ ኑሩሉኝ ሺ አመት

  • @tiruworkbireda5473
    @tiruworkbireda5473 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ወይ የብድር ነገር ቃል አቅበዘበዘሽ አይደል እግዚኦ ለካ እንዲ ነው ለካ ጥሩ ትምህርት ክክክክክ

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁለታችሁም በደንብ ተውናቹታል❤❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
    @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 2 ปีที่แล้ว

    በስላሴ ስታምሩ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶች
    እውነት ለመናገር ጭራሽ አላቀውም በልጅነት ስደት ስለወጣሁ መስለኝ የመዳም ስራና ስራ ብቻ ይሄው አስር አመት ሊሆነኝ ነው በስደት በወፊት ውሀ እደመቅዳት ሆኖብኛል የስደት ህይወት ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋ አለኝ

  • @mekdim3031
    @mekdim3031 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውዶች ሁለታችሁም በደንብ ነው የተወናችሁት

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 2 ปีที่แล้ว +2

    Wooow 😂😂😂 how come i never know u guys ...??? 👏👏👏👏
    Excellent work 😍😍😍

  • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
    @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያድርግላችሁ የኔ ማሮች

  • @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ
    @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ በጣም ትችያለሽ በርቱ ስወዳችሁ እኮ የሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን 🌿🌿😂😂😂😂😂

  • @eyerusegetacewe5303
    @eyerusegetacewe5303 2 ปีที่แล้ว +1

    Kaliy yene koltafa sewdsh ko tamralchu ashinafi yaw kali 😍😍😍🙋🙋

  • @AdisYeamaregndramawoch
    @AdisYeamaregndramawoch ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ጎበዝ ናት በጣም የኔ ውድ ግን እኔ ብቻ ነኝ ሳቋ ደስ የሚለኝ

  • @lolman7109
    @lolman7109 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቃል በጣም ተዋናይ ናት? እንዲሁም አዲስ ጎበዝ ነህ በርቱ

  • @yengusbaye7302
    @yengusbaye7302 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የጤና ባለሞያ መሆን ነበር ተሣክቶልኛል እግዚያብሔር ይመስገን!!!

  • @Muzikabet-s9m
    @Muzikabet-s9m 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ ፈፃሜያችሁን ያስምሪላችሁ
    ምኞቴ ደክቶር መሆን ነበር ግን አሁን የመዳም ቅመም ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ጸ6ኀ
    @ፍቅርያሸንፋል-ጸ6ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ህልሜ ዘማሪ መሆን ነው በፊትም አሁንም እግዛብሄር ከፈቀደልኝ ተሰጦው አለኝ እግዛብሄር የሰጠኝ ፀጋ እውነት

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ቃልየ ተዋናዉን በጣም ነዉ የሠራችዉ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @helenlulu8154
    @helenlulu8154 2 ปีที่แล้ว

    ውይኔ አይገርምም ገና አውን ነው ይዬን ቬድሆ ያየውት አምልጦኝ ነበር እና የምር. በጣም ነው መጀምርያ ላይ ደንግጪ የነበርሁ እኔም ጭምር ነው ፕራንክ ያደርጋችውኝ እና በጣም ነው ደስስስስ ምትሉት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛሁ .
    እኔማ አላማዬ ብዙ ነበር ያ ውሉ እልሜ ክሽፍ ብሎ አውን ያለሁት አርብ. አገር ነው አውንም ተስፍ አለኝ እግዚአብሔር ካለ. ቃልዬ ብድር ላይ የስራሽሁ አንደኛ ነሽህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘

  • @محلالتاج-ط6ط
    @محلالتاج-ط6ط 2 ปีที่แล้ว

    የሁላችሁም ቆጆነዉ ግን ቃልየ ትችያለሽ ጎበዝ💘👈