ጥበብ ! የሌለው ሰዉ አትሁኑ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มิ.ย. 2023
  • ባለ ማዕተቦች የተዋህዶ ልጆችም ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ከምናቀርብላችሁ መንፈሳዊ ማዕድ ተቋደሱ ስንል በእምነታችን ስም እንጠይቃለን !! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይኸን ይጫኑ !!
    / @nsiebho
    Telegram ፡ t.me/nesibho1
    Subscribe like share ታደርጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!
    #nsiebho_tube
    #Aba_gebrekidan_sibket
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    #subscribe_share_አድርጉ
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_gebrekidan_interview
    #fews_menfesawi
    #ፈውስ_መንፈሳዊ

ความคิดเห็น • 442

  • @user-cm1oy9zk8z
    @user-cm1oy9zk8z 7 หลายเดือนก่อน +131

    እኚ አባት እንደኔ የሚወዳቸው እስቲ ❤🙏
    🥰

  • @zebibbelayneh562
    @zebibbelayneh562 หลายเดือนก่อน +23

    ሁሌም ያስገርሙኛል! እርሶን የፈጠረ ጥበብን ለጥበበኛ የሰጠ አምላክ ይመስገን።

  • @user-hy5ud6re5r
    @user-hy5ud6re5r 7 หลายเดือนก่อน +21

    ሰሙኦን ቢጥሮስ የሙካብን ተራራ አነቃንቆ የግብፅን ኦረተዶክስን ነፃ እንዳወጡት አባት አባቴም የኢትዮጲያን የተዋህዶ ልጆችንየገነት መግቢያ በር ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ወንጌሉ በልባችን ይደርብን

  • @user-kg5bm9oc6l
    @user-kg5bm9oc6l 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንዴት ቆብ የደፉ መነኩሴ አንተ ይባላል እድሜ ነው እንዴ የምታየው ወንድሜ ክብር ስጥ አባትህም ቢመለኩስ አንተ ማለት አትችልም ቆብ ክብር አለው።

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 20 วันที่ผ่านมา +9

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱሳን ረደት በረከት ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @HaregituGetnet
    @HaregituGetnet หลายเดือนก่อน +10

    ለመከሩን ላስተማሩን ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kedimoges7236
    @kedimoges7236 หลายเดือนก่อน +16

    አባታች እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ኢትዮጵያን አስቧት

  • @FasilTe
    @FasilTe 27 วันที่ผ่านมา +9

    ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏

    • @user-lw4ix2uh4e
      @user-lw4ix2uh4e 10 วันที่ผ่านมา

      Ta❤❤❤❤❤e❤❤❤❤❤t❤❤❤❤

  • @user-vp8lz4gd5m
    @user-vp8lz4gd5m 9 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልንእንደ እርሶ ያለ አባት አያሳጣን በርሶ ትምህርት የምቀየር የምለወጥ ያድርገኝ እግዛብሔር ይርዳኝ

  • @gelayeguta
    @gelayeguta 11 หลายเดือนก่อน +133

    አባ ምን አለ የኔ አባት ቢሆኑ

    • @user-wf4rg3vm6q
      @user-wf4rg3vm6q 11 หลายเดือนก่อน +45

      የሁላችንንም አባት ናቸዉኮ😊

    • @efratatube286
      @efratatube286 10 หลายเดือนก่อน +25

      ታዲያ አሁንስ አይደሉ የኔ እኅት
      የሁላችንም አባት ናቸው አይዞሽ ❤

    • @user-uz5hz9gu9c
      @user-uz5hz9gu9c 6 หลายเดือนก่อน +28

      ናቸዉኮ ታዳ የሁላችን አባት:የመንፈስ አባታችን እሳቸዉን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫✝️

    • @user-mh2hc2qp4y
      @user-mh2hc2qp4y 5 หลายเดือนก่อน +15

      የሁላችነም አባት ናቸዉ እህትዬ❤❤❤

    • @heavenmekebeb6244
      @heavenmekebeb6244 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-wf4rg3vm6q . j j..j........
      ..
      ...
      ...
      .........
      .......
      ........
      .
      .:-D j j
      J
      Jkkk. Kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @YgFy-ut5zi
    @YgFy-ut5zi 2 หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢

  • @selamlethiyopha9271
    @selamlethiyopha9271 5 หลายเดือนก่อน +20

    በ አውነት ቃል ህዎትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይትብቁት 👏👏❤❤🌹

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 2 หลายเดือนก่อน +11

    አባቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥዎት

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️+✝️ አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን ይኛአባት አባቴ ተመስገን ሁሌም ተመስገን ✝️ ተመስገን ነውድሜ ጌታይ አመላኬ ሁሌም ፍቅርነህ አመላኬ ተመስገን ✝️ ተመስገን 🙏 ✝️🙏 እናቴ ማርያም እናቴ ሁሌም ፍቅርን ስጭን እናቴ ተመስገን ✝️ ተመስገን ሁሌም,✝️ እናቴ የጌታይ እናት ለዘላለሙ አሜን ⛪️🏥⛪️ 💒🌹🌹🌹💒 🙏✝️✝️✝️🙏 ✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏✝️✅

  • @maedinworkineh7111
    @maedinworkineh7111 11 หลายเดือนก่อน +52

    😢አባቴ ምንአይነት ሥጦታ ነው ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን !!!

  • @alazargetahun2386
    @alazargetahun2386 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abate egziyabher yitebkwot

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኝ አባታችን❤❤❤❤

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 9 วันที่ผ่านมา

    🤭ያሳዝናሉ እንደ እናት ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ።
    እንደ እኔ እምነት ስያንስ ለኔ ለኔ እንላሌን።
    ይሁኑ ለልጆቻቼ !!!!!
    ይሁኑ ለሙሉ ዓሌም!!!!!
    ስለአበዛው ይቅርታ❤💯💯

  • @Temsgen-kn8bu
    @Temsgen-kn8bu 9 หลายเดือนก่อน +9

    አባቴ የኔ ልብ እየለወጡ ነው

  • @rediettemtime9093
    @rediettemtime9093 9 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @kisantasfaha7919
    @kisantasfaha7919 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያ ሰማልን የከበሩ ኣባታችን በእድሜና ጥና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h 5 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅልን እንወድዎታለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 11 หลายเดือนก่อน +37

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🤲🤲🤲

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 7 หลายเดือนก่อน +17

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 9 หลายเดือนก่อน +5

    እወነት ነው አባታችን

  • @user-fl8hk5ie5z
    @user-fl8hk5ie5z 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @emano5974
    @emano5974 11 หลายเดือนก่อน +34

    አባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ሌላ ምንም አልል የተዋህዶልጆች የት ናችሁ ኑስሙ የማይጠቅም ቲክቶክ አንዘፍዘፍ ለነፍሳችን እረፍት ኑ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elenilemma3019
      @elenilemma3019 11 หลายเดือนก่อน +1

      Ame

    • @sintayehunapoleon3880
      @sintayehunapoleon3880 8 หลายเดือนก่อน

      አባታችን የበለጠውን ፀጋ እ/ር ይጨምርሎት እድሜዎ ያርዝምልን:: ግን እባካችሁ የእ/ር ቃል እንደመሆኑ መጠን 38:31 ላይ የተደረገው ድርጊት አግባብ አይደለም ብዙ ምእመናን ያያሉ እና ቢቻል video የምትለቁ አካላት edit ለማድረግ ሞክሩ

    • @sintayehunapoleon3880
      @sintayehunapoleon3880 8 หลายเดือนก่อน

      ለማለት የፈለኩት ከመጠን በላይ የሆነ ሳቅ ነው

  • @hanabeza2281
    @hanabeza2281 9 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 10 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @adisadis7787
    @adisadis7787 2 วันที่ผ่านมา

    ሺ አመት ኑሩልን አባታችን እዉነተ ቃል የለ ኝም እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebudesalegn1504
    @zenebudesalegn1504 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባ🙏❤⛪🙏❤🙏⛪🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 9 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @tegegnemersha4467
    @tegegnemersha4467 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ሊቅ ናቸው!! አምላከ ኦርቶዶክስ እድሜ ይጨምርላቸው!!!! ❤❤❤!!!

  • @user-ch8kg4my7n
    @user-ch8kg4my7n 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተሰመቶ የማይጠገብ ትምህረት ነው የ እውነት ብዙዎች ነገረ እድመለከት አድርጎኛል

  • @user-xt5xi9te8n
    @user-xt5xi9te8n 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቃልሀውተየስማለን

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 8 หลายเดือนก่อน +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሰምተን በቃሉ እንድንድን ፈቃዱ ይሁን

  • @hailudesalegne
    @hailudesalegne 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @habtamuterefe9902
    @habtamuterefe9902 9 หลายเดือนก่อน +12

    ቃለ ህዎት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
    መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን።

  • @hfdyygg1846
    @hfdyygg1846 5 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን የሠማነዉ በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፊልን አሜን

  • @user-sj1iv9dc4i
    @user-sj1iv9dc4i 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @nuhamintarekegn4504
    @nuhamintarekegn4504 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Jdrj-sl3nv
    @Jdrj-sl3nv 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን ❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤😊

  • @alemiye1722
    @alemiye1722 9 หลายเดือนก่อน +25

    ቃለ ህይወት የሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 4 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KirubelStudio
    @KirubelStudio 11 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!!

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይዉት ያስማልን አባታችን❤❤

  • @user-ev9ne1zm7d
    @user-ev9ne1zm7d 11 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን እውነት ክቡር ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nj3sn3fs2t
    @user-nj3sn3fs2t 3 หลายเดือนก่อน +2

    በ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን❤❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🤲🤲🥰🥰

  • @rahel7828
    @rahel7828 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @DawitMaheri
    @DawitMaheri 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-eg1xm4nl6m
    @user-eg1xm4nl6m 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታቺን

  • @Belayinesh-ew3dt
    @Belayinesh-ew3dt 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባእኔ ስወድህ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያዉርስልን❤❤❤❤❤

  • @zerena-6573
    @zerena-6573 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለህ ይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏🥰🥰

  • @ababaababa421
    @ababaababa421 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x หลายเดือนก่อน +3

    አባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j 3 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeSe-sf2xr
    @SeSe-sf2xr 13 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሔር በእደሜ በፀጋ ያቆይን❤❤❤🤲🤲🤲

  • @jumana5232
    @jumana5232 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @zawdeneshbelachew6513
    @zawdeneshbelachew6513 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 🤲🤲🤲

  • @user-lj2xn9mp9g
    @user-lj2xn9mp9g 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥ቃለሕይወትያሠማልን መንግሥተሠማያትን ያዋርሥልን😥😥

  • @user-yv9dh4zp8i
    @user-yv9dh4zp8i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፥ቃለህይወት፣ይሰማልን

  • @promobil5835
    @promobil5835 2 หลายเดือนก่อน +9

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋውን ያብዛልን የኣባታችንም በረከታቸውን ይደርበን🙏🙏🙏

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አስተማሪያችን እግዚአብሔር አምላክ በእርስዎ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @senaitgerbremedhin4784
    @senaitgerbremedhin4784 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባቴ/3/

  • @sisaytafessetadesse8152
    @sisaytafessetadesse8152 10 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ጥበብ ይሉኸል እውቀት ይሉኸል እንዲህ ነው።የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።ማስተዋሉን ያድለን።

  • @user-gw7qq6os9e
    @user-gw7qq6os9e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅል ሺሺሺሺሺ❤❤❤❤❤

  • @user-ww9if4nu5v
    @user-ww9if4nu5v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያስማንንንንንን

  • @user-wl3eh9bp2u
    @user-wl3eh9bp2u 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነቱ አባታች የመገቡንን ቃለህይውት ከማር ከወተት የጣፈጠ ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት ስለሰጡን ቃለህይወት ያሰማልን ገነት መግስተሰማያት ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርለወት❤❤

  • @HanaErgataw
    @HanaErgataw 25 วันที่ผ่านมา

    ❤አባእግዚአብሔር ረጅምእድሜና ጤና ያድልልን❤

  • @zufanehundehunde5676
    @zufanehundehunde5676 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤

  • @BellaFunny987
    @BellaFunny987 หลายเดือนก่อน +1

    የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @xasewxasewxasewxasew-qw7ey
    @xasewxasewxasewxasew-qw7ey 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔአባትእድሜጤናይጥል

  • @melesefentaw1978
    @melesefentaw1978 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣባ በመስቀልዎ ለመባረክ ያብቃን

  • @user-kl1nx3ul7u
    @user-kl1nx3ul7u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemaln

  • @banchealemasmamaw2164
    @banchealemasmamaw2164 11 หลายเดือนก่อน +9

    በእዉነት እግዚብሔርአብዝቶ ይባርክልንቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 10 หลายเดือนก่อน +3

    Aba liong live .

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 8 หลายเดือนก่อน +2

    ay thetina ay ortodox yene abattttttttttttttt kale hiwot yasemalin

  • @sipara9224
    @sipara9224 10 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ኑሩልን

  • @Manalosh-zj7wd
    @Manalosh-zj7wd 11 วันที่ผ่านมา

    አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና የስጥልን

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 12 วันที่ผ่านมา

    አባ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-dw5hl6em9r
    @user-dw5hl6em9r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃሎህት ያስማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025 หลายเดือนก่อน

    አባ እኛ መቼም አንማርም እግዚአብሔር ግን ከነክፋታችን ተሸክሞናል ልቦናችንን ያበረልን ዘንድ ፀልዮልን ተስፋ መርቆሪዎስ ነኝ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 4 หลายเดือนก่อน +3

    abatachin kal hiyiwot yasimalin yesemalewun belibachin yiderbin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DawitDish-dq1hk
    @DawitDish-dq1hk 13 วันที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛልዎት አባቴ በረከትዎ ይደርብን

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ አባት❤ ቃለሒወት ያሰማልን

  • @BeleteKindie-xi9mu
    @BeleteKindie-xi9mu หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @abebatessema5775
    @abebatessema5775 2 หลายเดือนก่อน +3

    Kale hiwot yasemaln be edme be tsega yitebkln yagelglot zemenwo yarzmln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @SisayMekonen-vx6px
    @SisayMekonen-vx6px 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንም ጨምሮ ይጨምር

  • @hamsaldebebe3760
    @hamsaldebebe3760 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kale heyewetei yasemalen Memhreya

  • @SosiTadesse-dt9nr
    @SosiTadesse-dt9nr 17 วันที่ผ่านมา

    አባ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኔ አባት

  • @kasay67
    @kasay67 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትልቅ ትምህርት።