📍እኔ ግን እስከ ሞት ድረስ .... 📍ብጹዕ አቡነ ናትናኤል📍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ค. 2023

ความคิดเห็น • 859

  • @genigs4230
    @genigs4230 ปีที่แล้ว +240

    እባካችሁ አናተ ሚዲያዎች ከአባቶች ጋ ቃለ መጠይቅ ስታደርጉ ለቃል አጠቃቀማችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ክርስትና ከአነጋገር ስርዓት እና አባቶችን ከማክበር ይጀምራል ፈጠሪ ለአንደበታችን ጠባቂ ያኑርልነ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว +8

      ትክክል 🥹🥹

    • @saraabi7780
      @saraabi7780 ปีที่แล้ว +4

      Right

    • @hanatesfayetesfaye1476
      @hanatesfayetesfaye1476 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል እንዴ አይነት አጠያያቅ አይገባም

    • @user-so5ge3wn6y
      @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +4

      ይገርማል እኮ😢

    • @tensaytemesgen9982
      @tensaytemesgen9982 ปีที่แล้ว +3

      አውነት ምርጥ አባት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @muluhassen1161
    @muluhassen1161 ปีที่แล้ว +21

    አቤት እኝን ጳጳስ ስወዳቸው:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት::እረጅም እድሜ ይስጦት::❤

    • @mariamasr4163
      @mariamasr4163 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-br1bi9re9o
      @user-br1bi9re9o ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ነው እምወዳቸው

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +3

    አቤት አነጋገር እና ለዛ ከላይ ነው ስጦታው እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን የኔ አባት 😢😢😢 ቡራኬዎ ይድረሰኝ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @user-kw5qq6ek9m
    @user-kw5qq6ek9m ปีที่แล้ว +3

    አባቴ በእዉነት እርስወን ያስገኘች ማህጸን እስከዘለአለም የተመሠገነች ትሁን በእዉነት ቃል ዬለኝም።

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 ปีที่แล้ว +2

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏ጋዜጠኞቹ ግን አጠያየቃቹ ደስ አይልም

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +2

    አቡነ ናትናኤል በረከቶ ይደርብን። ልዑል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና፣ በፀጋ በበረከት ይጠብቆት። ጋዜጠኛ ነን ተብዬዎች ግን አሳዳጊ የበደላቸው፣ ላጠያየቅ ስርአት የሌላቸው፣ ለስሙ ነጠላ አጣፍተው አስመስለው የቆሙ፣ ጥራዝ ነጠቆች፣ ቤተክርስቲያንን ለመሸጥ የተገዙ ባንዳዎች አይነት ናችሁ። በቤቱክርስቲያኗ በጣም አዝናለሁ። እንደዚህ ችሎታ የሌላቸው ጋጠ ወጥ ያልተገረዘ ለከት ይዘው፣ አሉባልታ አብረው ያወሩትን ጥያቄ ብለው ሲያቀርቡ አለማፈራቸው ያሳፍራል። እባካችሁ በግሩፕና በገንዘብ እየተገዛችሁ እውነተኛና ትልቅ አባቶችን አታሳዝኑብን። እንዳይረገሟችሁ። እውነትን ከሆናችሁ ለምን አቡን ማትያስ እንደዛ ለትግራይ ቆመው ሲከራከሩ ለምን አትጠይቁም ነበር? እቡነ ናትናኤል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን።

  • @comcell3831
    @comcell3831 ปีที่แล้ว +25

    በጹ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጌታ መንፈስ ቅዱስ አይለያችሁ 😢😢

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +91

    አባታችን ቡራኬው ይድርሰን አባቶቻችን የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅል አሜን አሜን አሜን

    • @yetenayethailu746
      @yetenayethailu746 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት

    • @yetenayethailu746
      @yetenayethailu746 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርኮት

    • @yetenayethailu746
      @yetenayethailu746 ปีที่แล้ว

      እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @yetenayethailu746
      @yetenayethailu746 ปีที่แล้ว

      አባቴ ከልቤ ነው የምዶት

    • @hhpgg49
      @hhpgg49 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew ปีที่แล้ว +1

    አቡነ ናትናኤል የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ጋዜጠኞች ግን ትንሽ ትህትና ያንሳችኋል አጠያየቃችሁ

  • @meselubekele
    @meselubekele ปีที่แล้ว +3

    አባታችን አቡነ ናትናኤል ብረከቶት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ይደርብን አሜን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +102

    ቤተክርስቲያን እያፈሩሱ ንዋየ ቅዱሳን እያቃጠሉ ምእመናን እያረዱ በደብረ ኤልያስ ገዳም የዱሮን ድብደባ እየፈጸሙ መነኮሳት አባቶቻችን እየገደሉ ነው ምእመናን በጸሎት በርቱ የመጣብን መከራ ከባድ ነው መግስት እጅህ ከቤተክርስቲያን አንሳ ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናት❗👆

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mekdesali3165
      @mekdesali3165 ปีที่แล้ว +1

      Exactly I’m with you

    • @ameneengda52
      @ameneengda52 ปีที่แล้ว

      የራስሺ ቤት እየፈረሰ ስለመስጌድ እየጮክሺ ነበር

    • @helenendalew6673
      @helenendalew6673 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ድንግል ማርያም ሆይ ኢትዮጵያን አደራ

    • @HabtamuKenea-dq8ds
      @HabtamuKenea-dq8ds ปีที่แล้ว

      ​@@mekdesali3165😊😊)0

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን እደው ጠያቂዎቹ የቃል አጠቃቀማቸው ሲዘገንን ትትናን አባታችን በደንብ አስተምሯዎችዋል እኔ ለናተ ተሸማቀኩ በስማም😊

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂ ወንድሞቻችን ስሜታዊ ባትሆኑ፡ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩ አስተዋይና ቅን አባት ናቸዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን በረከትዎት ይድረሰን እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 ปีที่แล้ว +44

    የምናከብራችሁ:አባቶች እግዚአብሔር በመንፈሰ ቅዱስ የተሰጣችሁን መንፈሳዊ ሀላፊነት የምትወጡበትን መንፈሰ ሀይል ያፅናችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው🙏🏾

  • @MuluworkHagos
    @MuluworkHagos 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከትወ ይድረብን ሁሌም በአባትነትወት በሚሠጡት ትምህርት ልዩ በሆነ ዜማና ድምፅወት ዝማሬ የሚሠጡን አገልግሎት በጣም እየተባረክንበት ነው ።አሁን ደግሞ የሰጡት መልስ ልክ የዝማሬወትን ያህል ልብ ይመስጣል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ጋዜጠኞች ግን እምትጠቀሙት ቃል አድማጭ ያሳቀቃል ።

  • @mesfinagegnehu1712
    @mesfinagegnehu1712 ปีที่แล้ว +5

    እኚህ አባት የየእግዚአብሔር ፍቅር እንዳለባቸው ያስታውቃል:: እኔ በጣም ሰውን እጠራጠራለሁ:: እኚህን አባት ሳዳምጥ ነፍሴ ደስ እየተሰኘችና በእንባ ነበር:: የሚያነሷቸው ነጥቦች በሙሉ እኔ ውስጥ የሚመላለሱና እውነተኛ የሆኑ ናቸው:: ክርስቶስን የሚወክሉ የክርስቶስ አምባሳደር ናቸው:: ነገር ግን እስከመጨረሻው ከነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር እንዲቆሙ ልንፀይላቸው ይገባል:: እኔ ቅዳሴ ስለምወድ ሲቀድሱ በቪዲዮ ሳያቸው በመንፈስ ተመስጠው ነው::

  • @nigistgmedhin4428
    @nigistgmedhin4428 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    እናንተ የሚድያ ሰዎች የሰለጠናችሁ እየመሰላችሁ አባቶቻችንን ትዳፈራላችሁ እባካችሁ ወደ ራሳችሁ ለመመለስ ብትሞክሩ ለእናንተ ጥሩ ነው ።

  • @user-fi3ez1jn9t
    @user-fi3ez1jn9t ปีที่แล้ว +9

    እንሂኝ አባት በግድ ዘረኛ ልታደርጓቸው ነው በእውነት በጣም ያሳዝናል ልዑሌ በአንተ ሚዲያ መቅረብ አልነበረበትም ጠያቂዎች የሰው ወራ ሰምተው የመጡ ነው የሚመስለው አጠያየቃቸው እልህ የተሞላበት ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ።።። አባታችን እማምላክ ትጠብቆዎት

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ገፍተዉ ለጠላት አሳልፈዉ ሊሰጧቸዉ ነዉ። ስረአት የሚባል ነገር የላቸዉም ዘረኛነት እና ንዴት ፖለቲካ ተቀላቅሎባቸዋል።

    • @mestawetteklu9957
      @mestawetteklu9957 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኞች ስርአት ቢኖራችሁ ጥሩ ነው ውስጣችሁ የ ዘረኝነት መንፈስ አንገብግቧቸዋል በተለይ ይሄ ነጭ የለበሰው አንዴት ነው የሚአደርገው ማህበራዊ ሚድያ ልዩቱብ ሽቀላ የሚያወራውን እየተከተላችሁ አፋችሁን የምትከፍቱ ደደቦች ናችሁ

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 ปีที่แล้ว

      Burge Eskemechereshaw seme

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 ปีที่แล้ว +1

    የአቡነ ናትናኤል በረከታቸውና ረድኤታቸው ይደርብንና መ/ር የማርያም ወርቅ ተሻገር ውድ ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ በቅድሚያ እንደምን አላችሁ አጋጣሚ በእድሜ አቡነ ናትናኤል እበልጣቸዋለሁ ለ9 አመትበደብረሊባኖስ በሴት ደብር ገዳም አባ ሃና ገዳም አገልግያለሁ ቀጥሎ ከ1975 ጀምሮ በለገዳዲ ማዕከላዊ ፖሊስ ማስጠኛ ሰልጥኜ ወደ ሰሜኑ አገራችን እስከ1983 ዓ/ም አገልግያለሁ ወያኔና ሻቢያ ተባብረው ከሙያዬ እኔንና መሠሎቼን አባሩን እንደአጋጣም ሰላሌ ደብረ ሊባኖስ ልደግና ልማር እንጂ ትውልዴ ጀልዱ ወረዳ ቆርቻ ከርከሮ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ ቆርቻ ስላሴ ተወለድኩኝ ማለትም በእምነት አንድ ነን የተናደድኩት ስታሊን ገብረስላሴ አቶ ናትናኤል ሲል ወሽመጤ ተቆረጠና ኮመንት ፀሐፍኩለት ውድ ወጣት ጋዜጠኛ ነጋሽ ብዙ ጊዜ በአንተ ፕሮግራም ላይ ፍሎዎ አደርገሃለሁና በርቱ እወዳቸዋለሁ አከብርሃቸዋለሁ ።

  • @kulubiyoutube3333
    @kulubiyoutube3333 ปีที่แล้ว +2

    ከምወዳቸው አባቶቾ አንዱ አቡነ ናትናኤል እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በላዮ ላይ የፀና ይሁን
    🙏🙏

    • @selambelayhun7932
      @selambelayhun7932 ปีที่แล้ว

      አቡነ ኤርሚያስ ሳይሆኑ አቡነ ናትናኤል ናቸው

    • @kulubiyoutube3333
      @kulubiyoutube3333 ปีที่แล้ว +1

      @@selambelayhun7932 ትክክል ተሳስቼ ነው ይቅርታ 🙏

    • @selambelayhun7932
      @selambelayhun7932 ปีที่แล้ว +1

      @@kulubiyoutube3333 ኧረ ይቅር ለእግዚአብሔር

  • @kng4900
    @kng4900 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው የኔ አባት ቡራኬዎ ይድረሰን
    ጋዜጠኛ እባክህ ቃል ምረጥ!

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 ปีที่แล้ว +1

    ብጹእ አባታችን አቡነ ናትናኤል በረከትዎ ይድረስን እርስዎ ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ ኖት.

  • @deguayalew2696
    @deguayalew2696 ปีที่แล้ว +5

    ብጹዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጌታ መንፈስ ቅዱስ አይለያችሁ፡፡

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 ปีที่แล้ว

    ብጹዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል፣ እድሜና ጤና ይስጥዎት። እጅግ ድንቅና ትምህርታዊ መልዕክት ነው።

  • @meselubekele
    @meselubekele ปีที่แล้ว

    አባታችን እቡነናትናኤል አንደበተ ርቱዕ መልካም አባት እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሲል አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎታችሁ ሕዝቡን አትርሱን በኃይማኖታችን አንደራደርም ከአባቶቻችን ቃል አንወጣም ቤተክርስቲያችን ለዘላለም ተከብራ ትኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @melatabebe3773
    @melatabebe3773 ปีที่แล้ว +4

    09:38 አጠያየቃችሁ ትህትና የተላበሰ ይሁን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 ปีที่แล้ว +46

    እውነት ነው ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው የሚባለው። ብፁዕ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን። 🙏

    • @muluhassen1161
      @muluhassen1161 ปีที่แล้ว

      ​@@aemyay5169 ማነህ አንተ? እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ። ሁሉም ኦረሞ ጨፍጫፊ አይደለም።

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 ปีที่แล้ว +12

    አሜን የብፁህ አባታችን በረከት ይድረሰን🙏🏽

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 ปีที่แล้ว +3

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @KabtamYifru
    @KabtamYifru หลายเดือนก่อน

    አባታችንን በጣም የምንወዳቸው በጣም ጌታ ይጠብቃቹ አባቴ አሜን አሜን አሜን

  • @mulu778
    @mulu778 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አባት በመንፈስ ቅዱስ የተመሩ የእምነታቸዉ(የቤተክርስቲያ ) ነገር የሚገዳቸዉ ለደቂቃ እንኳን ስህተት (የተቀላቀለ ) ነገር ከአንደበታቸዉ የማይወጣ እውነተኛ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራቸዉ የማይፈሩና ከእውነት ጋር የሚተባበሩ አባታችን በጣም ነዉ የማደንቆት በረከቶት ይድረሰን ጋዜጠኞች ግን አባቶቻችንን ስታናግሩ ማንን እንደምታናግሩ ለይታችሁ ጥያቄአችሁንና አነጋገረችሁን ስረዓት ማስያዝ አለባችሁ ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ የመረጠዉን ሰዉ እንጂ ፖለቲከኛ እያናገራችሁ አይደለምና ምክንያቱም እናንተ እንዲህ ስትሆኑ የዘር ፖለቲካ ያሳወራቸዉና የተቀላቀለባቸዉ በአፋቸዉ ክርስቲያነን ባዮች እናንተን ተከትለዉ አባታችንን መሳደብ ይጀምራሉና እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b ปีที่แล้ว +1

    ያስታውቃሉ አባቶች በጣም እየተፈተኑ ነው እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ አባቶች ወጣቱ ማስተዋል አቅቶናል ማስተዋልን ይስጠን

  • @bbhh211
    @bbhh211 ปีที่แล้ว

    አባቴ አቡነ ናትናኤል በረከታችሁ ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tensaytemesgen9982
    @tensaytemesgen9982 ปีที่แล้ว +1

    አስተዋይ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቤተክርስቲያን ፈተና በገጠማት ወቅት እንደ ባለፈው ከጎኗ እንደሚሆኑላት ተስፋ አለን ።ዘረኞች ጠልፈው እንዳይወስድብን ይህን ማለቴ ለሀይማኖቴ ያለኝ ስስት እንጅ ታናሽ ሰው ነኝ ይፍቱኝ አባቴ 🙏

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አባታችን ቅድስ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእውነት ትልቅ አባት ኖት❤ በተረፈ ጋዜጠኞች ምትጠይቁት የመንደር ውሬ መስላል 😡ያሳዝናል እባካችው ተዘጋጅታችው ጠይቁ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እብነ ናትናኤል እድሜ ጤን ይስጥሆት ልቤን ሞሉት የዘመኑን መንፈስ ስበሩት ዛሬ ልብ ያለው ልብ ይላልና ተመስገን🙏🙏🙏

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብጹዕ አባታችን

  • @AlemuNigusse
    @AlemuNigusse ปีที่แล้ว +24

    አባታችን እድሜ ይስጥዎት
    ወንድሞች ግን ጥያቃያችሁ በጣም ግራ ያጋባል 😢😢😢😢😢😢

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 ปีที่แล้ว +3

      በጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ እነሱ እራሳቸዉ በዘረኝነት እና በጉርምስና ስሜት ነዉ እንጂ እንደክርስቲያን አይደሉም።

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e ปีที่แล้ว

      ጥያቄው ተመችቶኛል ጋዜጠኞች ናቸው አትቀባጥሪ ገለቴ

    • @hanadtg7352
      @hanadtg7352 ปีที่แล้ว +3

      ትክክለኛ ጥያቄ ነው ሕዘበ ክርስቲያን ጋር የነበረ ጥያቄ ይበልጥ አባታችን እዉነታዉን ነግረውናል ወንድሞቻችንም የሕዝብ ጥያቄ ነው የጠየቁት በውሸት መጃ ሕዝቡ ከምወናበድ እንድህ ማጥራት እና እውነተኛዉን ነገር ለሕዝብ ማቅረብ ምኑ ጋር ነው ጥፋቱ እያስተዋልን እንጂ የመንገግስትን ጫና ሳይፈሩ የሕዝብ ጥያቄ እንዲመለስ ስላደረጉ ነው በጣም የምንኮራባቸው የቤተክርስቲያን ልጆች ናቸው እስከመታሰርም ደረጃ የደረሱ ናቸው አንድን ነገር ከመናገራችን በፊት ማስተዋል አስፈላጊ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ለአባቶቻችን እግዝአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣቸው

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว

      ጠያቅዎቹን ሳላደንቅ አላልፍም ሚዲያ ላይ በውሸት ስማቸው እየጣፋ ስለ ሆነ ልናመሰግናቸው ይገባል

    • @user-dt8cj2qj7u
      @user-dt8cj2qj7u ปีที่แล้ว

      😊

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሁ ግን እባካችሁ እናት ጋዜጠኞች አሉባልታ አሉ ተባለ እያላችሁ አባቶቻችንን በጣም በረከሰ ምግባር በሌለው ቃል አታሳዝኗቸው ማስተዋልን ይስጠን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +1

    ኣባ ኣባ ኣባ ይፍቲ ይፍቲ ኪዳነምህረት ቅደይ ምሳኹም ትኹን ፈጣሪ መድሃኔ ኣለም ጽቡቅ የስማዓልና ጌታየ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭☝🏾⚖️💠😭😭😭😭

  • @dafna4027
    @dafna4027 ปีที่แล้ว +1

    ቡራኮት ይድረሰን አባታችን ጠላት ብዙ ያወራል ውሾች ይጮሃሉ የቤተክርስቲያን አምላክ የእስራኤል ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ይህ ግዜ ያልፋል ተስፋ አለን በተክርስቲያንን የገሃነም ደጆች አይችሉትም ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርግስ ይረዳናል✝️❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መንፈስ ቅዱስ የተሞሉ አባት።

  • @tiruaragau
    @tiruaragau ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከት አይለየን እድሜና ጤና ይስጥወት እግዚያብሔ ይጠብቀወ

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት በረከቶዎ ይደርብን. አባቴ. የተባለውነገር እውነትም ሆነ አል ሆነ እኔ አምኖታለሁ. እወዷታለህው. እድሜ ፀጋውን ይስትልኝ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂዎቹ ለአባቶቻችን ክብር ይኑራችሁ ስትናገሩ ስታዎ በስርአት ይሁን ጥያቄያችሁንም ተጠንቀቁ አባቶቻችን እዳታስበሉ ጂቦቹን እማምላክ ባሉበት ቦታ ትጠብቅልን አባቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @snw8160
    @snw8160 ปีที่แล้ว +6

    በእውቀት ከእናንተ ባንስም ይሀን ስርጭት ስሰማ በጠያቂወች የቃላት አጠቃቀም አፍሪያለሁ። ያሳዝናል ። አባታችን የቅር ይበሏቸው ። ይቅር ይበሉን ።አሜን።

    • @manalebeshwoldekidan921
      @manalebeshwoldekidan921 ปีที่แล้ว +1

      ሃሜቱን ስናማ ነበርን እውነትን መነጋገር ድፍረት አይደለም አብነ ናትናኤል ግሩም አባት ማንንም ከእግዚአብሔር ውጪ የማይፈሩ ናቸው ጠያቂዎቹም የህዝብን ሃሜት ጉሩምሩምታ ይዘው በመምጣት ተገቢውን በህዝብ ዘንድ የሚ ጉላላውን ጥያቄ ነው የጠየቁት ምንም ስህተት የላቸውም አገናዝብ አስተውሉ ለማማቱም እኛ ትክክል አይደለም ይምንል እኛ እናስተውል

    • @mekdesayalew3142
      @mekdesayalew3142 ปีที่แล้ว

      እውነት መነጋገር ያስፈልጋል። አቡነ ናትናኤል ዕውቀት በሞላው አስተያየታቸው እያስረዱን ነው።
      እግዚአብሔር ቤተክርስትያናችንን፣ አባቶቻችንን እንዲሁም መላውን
      የኢትዮጵያን ሕዝብ ከመከራ ይስውርልን።

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n 3 หลายเดือนก่อน

      Tikikle

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 ปีที่แล้ว +3

    ቡራኬዎት ትድረሰን ብጹህ አባታችን 🙏🙏🙏እኔስ ዝም እላለሁጂ አፌንም አልከፍትም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጉባኤችሁን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @matiyasgetachew6987
    @matiyasgetachew6987 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብን
    ነጭ ነጠላ ያደረከው አጠያየቅህ ስርዓት የለውም እግዚአብሔር ይገፅስህ ድምፅህ እራሱ ደስ አይልም እኩያህ አደረካቸው እኮ። ነጋሽ ለትህትናህ እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በረከቷት ይደርብኝ ብራኬው አይለየኝ አባቴ 🙌 ኢትዮጵያ እጅቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🙌አንድ አርገን ጌታ ሆይ #ማራናታ_ሆይ_ማረን_ማረን 🙌❤

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h ปีที่แล้ว +3

    የኔ ኣባት መድሃኔኣለም ይጠብቆት
    ሃገራችን ሰላም ያርግልን😢
    ለኣባቶቻችን መጎስና ብርታቱ ይሁንልን ኣሜን

  • @Copri23
    @Copri23 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ❤

  • @estifanosmedhin6301
    @estifanosmedhin6301 8 หลายเดือนก่อน

    ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ቡራኬዎ ይድረሰኝ።

  • @berkineshmelka9382
    @berkineshmelka9382 ปีที่แล้ว +3

    Abbaa keenya eebbi keessan nurra haa bulu nu jiraadha❤❤❤

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ይፍቱን አባታችን ይሄስ ለእናተ አይገባም ይህ ዘመን መዋጀት አለብን በረከቶ ይደርብን የእናተም የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ሰላሙን ይስጠን😢❤

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈሰ ቅዱስ ያፅናችሁ እግዚአብሔር ይባረካችው ወንድሞቻችን::

  • @azebkidane3509
    @azebkidane3509 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶት ይደርብን ብፁእ አባታችን።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahelbogale4879
    @rahelbogale4879 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen abatachin Egziabher Amlak yitebikilin rejim ageligilot ketena gar yistilin.

  • @yegindaworktamiru5018
    @yegindaworktamiru5018 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ፀሎቶ ይድረሰን እግዚአብሔርም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለቤተክርቲያናችን በጣም ያስፈልጓአታል እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @ZitaGezahgn-vk5cd
    @ZitaGezahgn-vk5cd ปีที่แล้ว

    በእውነት አምላከ ቅዱሳን አባቶታችን ይብጠቅልን አሜን

  • @menberetilahun1745
    @menberetilahun1745 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን በርቱልን ጊዜው የፈተና ነው ይሄን ጊዜ በጽናት አሻግሩን፡፡

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 ปีที่แล้ว

    ብጽ አባታችን በእድሜ በጤና ይጥብውልን በረከቶት ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eteneshendalewfanta1348
    @eteneshendalewfanta1348 ปีที่แล้ว +1

    ግጋ የገባቸው ጠያቂውች ናቸውውወወ😢😢የሚያቀርቡት እንህ ከመንግስት ነው የመጡጥ😢😢😢

  • @birtukantube6957
    @birtukantube6957 ปีที่แล้ว +1

    መጠየቅ ያለብንን እንኳን ጠንቀቀን ሳናውቅ አባቶቻችን እንዲህ አይነት ሐይሐቃል አጠይቁ እኛ ነን መቤተክርስቲያን ችግር የምንሆነው አነጋገራችነ ነው አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤን ይጠብቆት ግሩም የሆነ ውይይ ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emebetabera8968
    @emebetabera8968 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅወት🙏

  • @agerejagiso7984
    @agerejagiso7984 ปีที่แล้ว

    አባታችን አቡነ ናትናኤል በረከቶህ ይድረሰኝ ከእግዚአብሔር በዝህ በጭንቅ ዘመን ለተዋህዶ የተሰጡ ዕንቁ አባት ኖት እርሶን ሳስብ በቤተክርስትያን የመጣብንን ፈተና እንደምንወጣው ተስፋ አለኝ ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት እስከ መጨረሻው ፀንተው እኛንም ያፅኑን 🙏

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer2966 ปีที่แล้ว

    እንደርሰወ አይነት አባት ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @bintethuopia4061
    @bintethuopia4061 ปีที่แล้ว

    ብጹእ አባታችን ቡራኪወት ይድረሰን

  • @chcc301
    @chcc301 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መንፈስቅዱ ይርዳችሁ

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ኑሩልን ከዚህ ከመጣብን የዘረኝነት በሽታአሁንም የመላእክት ጥበቃ አይለይወት እንወድዋታለን ቡራኬዋ ፀሎትዋ ለህዝብዋ ይድረስልዋት ይፍቱኝ አባቴ

  • @tersite858
    @tersite858 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እኔም የማውቆት ! እኔን ሲያስተምሩ ፍቅርን ትህትናን ራስን ዝቅ ማድረግን!
    እንዲሁም ቡድንና ዘር የማያውቁ ለእርስዎ ልጅ ማለት ሁሉም ነበር (ነበር ያልኩት የዛሬውን ስለማላውቅ ነው!) ጨዋውም የተማረውም፣ ደሐውም ሐብታሙም፣ የሚኮፈሰውም የኮሰመነውም በፍቅር ነበር የሚመላለሰው ለሕፃናቱ ለወጣቱ እንኳን የሁል ግዜ ምክርዎ እና ፍቅርዎ አደራውም ዛሬም በልባቸው አለ። እኔ ግን አምናለሁ! እርስዎ የፀሎት ሰው ነዎት መመለስን የሚችሉ ነዎት ! እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ ሁላችሁም አባቶቻችን ዛሬ በቦታው ያላቸሁት
    "የትናንቱን የጳጳሳት የጉቦ እና የዘር ሹመት ዛሬ ለልጆቻችሁ መሞት ለእኛም ጭንቀት እና ለቅሶ የሆነውን"
    ዛሬስ እናንተ በምን ትክሱናላችሁ፣ ቤተክርስቲያንንስ እንዴት ወደ ቀደመ ክብሯት !መልሷታላችሁ?

  • @hirutzerihun6665
    @hirutzerihun6665 ปีที่แล้ว +1

    እኝህ አባት አሉን የምንላቸው እና የምናምናቸው ናቸው እባካችሁ ተጠንቀቁላቸው

  • @user-mz5jl1ic2b
    @user-mz5jl1ic2b 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ኑሩልን እንዴት አደምዎዶት እድሜና ጤና ይሰጥልኝ!

  • @seblewongelnegash6846
    @seblewongelnegash6846 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታች በረከትዎ ይደርብን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว +2

    በረከተው ይደርብን ዉድ አባታችን
    አቤት ትህትና የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አፅንቶ እረጅም እድሜና ጤናን ሰጥቶ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @gftfggftfg946
    @gftfggftfg946 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
    ጠያቂዎቹ በጣም ጥላቻ እንዳለባችሁ ያስታውቃል

  • @lemlemgetachew-pk4kb
    @lemlemgetachew-pk4kb ปีที่แล้ว

    ብጹ አባቸችን አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን በእውነት ቤተክርስቲያናችን እንደርሶ አይነት አባቶች አሉን እና ኑሩልን

  • @mea9296
    @mea9296 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ከድፍረት አይቆጠረብኝ እጂ የልጅነቴን ልጠይቅ የዛሬ 3 አመት አባቶች ሲታረዱ መለኮሳት ሲደፈሩ አቢያተ ክርሰቲያናት ሲወድሙ ሰለ ፅዬን ዝም አልልም የሚለዉ የመፅሐፋ ቃል ሲዘነጋ ከብዙ በጥቂቱ ታዲያ ጉሩቦ ቤተክርስቲያን ከሆነች ቤተክርሰቲያን ዘር ከሌላት ያኔ የት ነበራቹ ወይስ ያልገባን የቤተክርስቲያን አሰራር አለ አሰኬማቸዉ ሳይከብዳቸዉ ብዙ የተናገሩ አባቶቻችን እዳሉ ሁሉ ላመኑበት በግሎ የሚቆሙ ከሆነ ለምን ያኔ ድምፆትን አልሰማንም ሰለ ቤተክርስቲያን ቃለ መጠይቁ እደ ቤተክርስቲያን ልጅነቴ ብዙ አልተዋጠልኝም ምክንያቱም ሰለ ቤተክርሰቲያን ሰለሀይማኖታቸዉ የቆሙ አባቶች ቤትም ስፍራ መከራ ስለምትቀበል ቤተክርስቲያን እደ አንድ ነዉ መቆም ያለባቸዉ መሰለኝ ካጠፍዉ ይቅር ይበሉኝ

  • @elenigollo7976
    @elenigollo7976 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በያለንበት ያፅናን

  • @addisnegash2501
    @addisnegash2501 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፈጣሪ እድሞ ጤና ይስጦት እመቤቴ አቅም ትስታችሁ እንጂ የመጣብን ከባድ ነው ቤተክርስትያን የፖለቲከኞች ወይም የወበዴወች መሰብሰባ ቦታ አደለችም እና መንግስት ከቤተክርስታን ላይ እጅክን አንሳ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን!!!

  • @MelakuMolla-tg3ji
    @MelakuMolla-tg3ji ปีที่แล้ว

    የኔ አባት የዘመን ክፍተት ሞይ ድልድይ አሻጋሪ ሁሌም እረጅም እድሜ!!!

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d ปีที่แล้ว

    እኔ በአቡነ ናትናኤል ምንም አልተጠራጠርኩም አያደርጉትም በፍፁም ብዬ ነው የተከራከርኩት በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @yirgeduayitenfsu1688
    @yirgeduayitenfsu1688 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የከተለን

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ አባት ዕድሜአቸው ልክ ለፈጣሪ የሰጡ አባት በአንዳንድ አልባልታዎች ባናደክማቸው ጠንካራ አባት ናቸው ጠቅላይ ሚንስተሩ ጋር ያደረጉ ንግግር ሰምተናል, እና መልካም ብጽዕ አባታችን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይጥልን ብራኬዎ ይድረሰኝ አሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว

    አባተችን በከተት ይድርብን እድሜይስጥልን እዉነት እግዚአቤሔር ጠብቅልን እናተን የመሰለ አባትስለሰጠን ፈጠሪ እድመቹን እግዚአቤሔር ይበርከዉ ❤❤❤❤❤❤በጠም ደስየሚል አሰብ ነዉ የቀረበቹት አርት ሚዲያ ቀቀይነሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ አባተቺን እግዚአቤሔር በቤቱ የፅናልን አሜን ቃለሂወት የሰማልን

  • @yemariam
    @yemariam ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የእውነት ሰምቸ አዝኘ ነበር , እግዚአብሔር ይመስገን እራሳቸው መሰከሩ 🙏🌹

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว +1

    ቡራኬወት ይድረሰን ብፁዕ አባታችን።ንግግርወት ሲሰሙት ቢውሉም አይጠገብ፣እንደርስወ ያሉ አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።ሚዲያውንም እናመሰግናለን።
    አስተያየቴ ፦ጋዜጠኞች ብፁዕ አባታችንን በርስወ ላይ ይሔን ይባላል፣ይወራል እያሉ እርሳቸውን የማይመጥን ጥያቄ የጠየቁትን ግን እንደ አንድ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ማንም ሲያማቸው አልሰማሁም።ወይም ይሔን ያህል የተጋነነ ነገር ጥያቄ ሊቀርብላቸው አይገባም ነበር።ምናልባት የኾኑ አባት ምንም እንኳ እርግጠኛ ኾኖ መናገር ባይቻልም ስማቸው ሲነሣ ሰምቻለሁ ስማቸውን መግለጽ ባይገባም።

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 ปีที่แล้ว

    ንፁህ አባት ነዎት። እግዜር ያቆይልን። እንወዶታለን። ዘር የሌሎት እርሶ እንጂ አንዳንዶችን ማመን ከባድ ነው። እርሶ ግን ፈተናውን አልፈዋል።

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +2

    ቡራኬዎን ይድረሰን አባታችን ❤❤❤

  • @dubaidubai3974
    @dubaidubai3974 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይድርብን እግዚአብሔር በእድሜ በጤናያቆይልን

  • @selamberhane8627
    @selamberhane8627 ปีที่แล้ว

    ለብፁእ አባታችን ለአቡነ ናትናኤል ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋራ ይስጥልን ፈጣሪ አባታችን ሲዘምሩ ሲያስተምሩ ሲመክሩ የተጠየቁት ሲመልሱ ደስ ሲሉኝ ኑሩልን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yobeyob8253
    @yobeyob8253 ปีที่แล้ว

    በእውነት አበቴ በድሜ በጸጋ ፈጣሪ ይጠብቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o ปีที่แล้ว +1

    አባችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤ ጠያቂወቹ ስረአት ይኑራችሁ እዴ ምንድ ነው ጣት መቀሰር 😢

  • @simegneterefe9157
    @simegneterefe9157 ปีที่แล้ว

    እግዝሃቤር ንፅህ አስተማሪ አባቶችን ታበርክትልን።ጋዜጤኞቹ እራሳቸው ቀኖናውን ሊያወርዱልን ፈልገዋል።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r ปีที่แล้ว +3

    ከትንቢት መፈፀሚያ ይሰውረን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @emebet591
    @emebet591 ปีที่แล้ว

    ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ያድልልን በእውነት ❤❤