ሥላሴ ወይስ ተውሒድ? ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ

  • @Kena_belong_to_jesus
    @Kena_belong_to_jesus 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድንቅ ግዜ ነበር"የረዳን እግዚአብሔር ይባረክ:: እኔ በበኩሌ በጣም የሚያስቁ ብዙ የኡስታዝ መሐመድ ከዲርን ንግግርና መጸሐፍ ቅዱስን በዘፈቀደ ከአውዱ ውጪ በራሱ መንገድ ለመቶርጎም የሚደረግ ድፍረትን ያየሁበት ነበር:: የብዙ ሙስሊሞችን የመፀሐፍ ቅዱስን ለሚፈልጉት አላማ ብቻ በጣጥሰው የመጠቀም ፍላጎታቸው ጎልቶ የታየበት ውይይት ነዉ:: ዳኒ በጣም ታጋሽ እና ትሁት ወንድም እግዚአብሔር ዘመኑን ብርክ ያድርግ:: ሁላችሁምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ"ተባረኩልን🙌❤️❤️❤️❤️🙏

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 በትክክል በተለይ መሰረት የምትባል ሴት ሙስሊም አለች በጣም ታስቃለች😂

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
    የአማልክትም አምላክ ነው የነገስታት ንጉስ ነው ለማያምኑትም አምላካቸው ነው አሜን።

  • @mule-ethio2928
    @mule-ethio2928 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዳኒዬ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ። እውነትም የክርስቶስ ልብ አለህ 😍😍😍

  • @hiruttamire-r7z
    @hiruttamire-r7z 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ይህንን ዉይይት ትላንት ጨርሼ ሰምቼአለሁ ወንድሜ ደን ስለ አንተ ጌታ ይመስጌን ትህትናህ የምያስዳንቅ ነዉ❤

  • @jesuschristofnazreth
    @jesuschristofnazreth 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት አይነት ትሁት ልጅ ነህ? በኢየሱስ ስም❤

  • @Dukapodcast-fv8h
    @Dukapodcast-fv8h 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዳኒ

  • @Dukapodcast-fv8h
    @Dukapodcast-fv8h 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 18 วันที่ผ่านมา

    እውነት አርነት ያወጣል።❤

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 2 หลายเดือนก่อน

    ስጠብቀው

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 18 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ መልስ አሰጣጡ ተመችቶኛል።በትእግስት በክብር ነው።

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed 2 หลายเดือนก่อน

    ወደ እርሷ ወራጅ እንጂ አንድም የለም ። መውረጃም ጌታ የፈረደ ግደታ ነው ። ሱርቱል መየረም 19 ፡71

  • @kindumohammed880
    @kindumohammed880 หลายเดือนก่อน

    በርቱ የእግዚአብሔር ጀነራሎች እውነት በውሸት ተሸንፎ አያውቅም
    ቁርአን እርስ በእርሱ የሚጋጭና ሃሳቡ ግልጽ ያልሆነ የተምታታ መጽሃፍ ቢሆንም ሙስሊሞች ግን መጽሃፍቸውን አያውቁትም ምክንያቱም ቢያውቁት ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ እግዚአብሔር ቃል ይቀበሉት ነበር
    ግን አይቀበሉትም ምክንያቱም ሐዋርያው ጳውሎስ በእግዚአብሔር መንፈስ መሪነት ሲናገር "የዚህ አለም አምላክ የማያምኑትን አይምሮ አሳውሮል" ስለዚህም ውድ በክርስቶስ ደም የተዋጃጅው የእግዚአብሔር ልጆች ለሙስሊሞች ጸልዪልኝ

  • @AmanuelErmiasDayaso
    @AmanuelErmiasDayaso 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሽክ እግዚአብሔር ይርዳህ። ወንድሜ ትንቢት ስለወደፍት ነው እንጂ ስለነበር ዘመን አይደለም😂😂😂😂😂

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ ክርስቲያን ነኝ።ኡስታስ አስረስን እንዲታገስ ማሳሰቡ አድንቄዋለሁ።

  • @mule-ethio2928
    @mule-ethio2928 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድናል !

  • @TewodrosKebede-w5e
    @TewodrosKebede-w5e 2 หลายเดือนก่อน

    ኡዝታዙ ያሳቀን እኔ ከፈለክ መጽሐፍ ቅዱስን ቁጭ አርጌአስተምርሃለው ያለው ነው

  • @mebratuhaile3059
    @mebratuhaile3059 2 หลายเดือนก่อน

    Jesus's chirist is lord 🙏 🙌

  • @solomonsewunet
    @solomonsewunet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊሞች ብዙጊዜ የክርክር ችሎታናሥርአት የለቸውም ሥራቸው መሳደብ መረበሽ ነውሙሐመድ ግን ሀቀኛ ነህ እግዚአብሔር ይርዳሕ

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለመማማር እስከ ጀመራችሁ ድረስ በትትህና ተመላለሱ በተረፈ በሰላም ተከባብሮ የነበረውን ህብረተሰብ ታጋጫላችሁ የማይቀበሉትን (ለማወቅ )የማይፈልጊትን አሶጡ ።

  • @addisin80s
    @addisin80s 2 หลายเดือนก่อน

    Alpha and omega

  • @HellenHaftu
    @HellenHaftu หลายเดือนก่อน

    ኣስረስ ኣጋንንት ነው የያዙት😢
    ሆን ብሎ ሓሳቡን ለመስረቅ ነው እንደዛ የሚያደርገው። 😊

  • @addisin80s
    @addisin80s 2 หลายเดือนก่อน

    I m alpha and Omega

  • @LeencooAman
    @LeencooAman 27 วันที่ผ่านมา

    አስረፅ ግን ክርስቲያን ነው???"ንግግራችሁ በጨው እንደ ተቀመመ በፀጋ ይሁን" አይልም ምህረት ይብዛልህ ።

  • @mule-ethio2928
    @mule-ethio2928 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዠ ጥያቄዎችን ከመመለስ ይልቅ personal attacking and insulting ውስጥ ነው የገባው !

    • @JdjdHdn-n9o
      @JdjdHdn-n9o 28 วันที่ผ่านมา

      መልስ ስለሌለው የተማረውን መነባነብ ያነባል ቁራሀን የመሬም ገፃ ላይ እኛ ህለቅናኩም ማለት እኛ ፈጠርናችሁ ካለ እኛ የሚለው ቃለ ስላሴ መሆኑን አውቀን ወደ ጌታ ፈርጥጠናል ።እስልምና ድንጋይ አስሞናል አሰግዶናል ጌታ ይባረክ አሁን ግን በሰላሙ ጌታ እየሱስ አምኛለሁ

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 หลายเดือนก่อน

    የቃሌንና የአኬን ውይይት ከየት አገኛለው በጌታ??

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 หลายเดือนก่อน +1

    በኢሳያስ ዘመን ሀያል አምላክ የሆነና አለቅነት በጫንቃው ላይ ያለው ሕጻን ተወልዷል? ከሆነ ማነው ልትሉን ነው?

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s หลายเดือนก่อน

    አዉቃለዉ የሚል ሰዉ ሁሌም አያዉቅም 😂😂😂

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን ላክልኘ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያን ወንድሞች ትህትናቹ ደሰ ይላል በርቱ ሙስሊሞች ክርሰቶሰ ፍፁም ሰው በመሆኑ ብዙ ግዜ ይተቻሉ ግን የሚገርመው አላህ ሚባለው አከል ባለ ውለት ቀኝ እጅ ባለ አንድ ባት ሲሆን ጉዝ ነው ሙሉ ሰው መሆን እንኳን አልቻለም ያሳዝናል ሌላው ክርሰቶሰ ብዙ ሰርቶ አቅሙን አሳይቷል አላህሰ አንድ በሸተኛ ያዳነበት አሳዩን ምን ይኤ ብቻ አልተገለጠምም እንዴት የትሰ ው ያለው እሱንሰ አምናቹ ዋሰትናቹ ምን ድነው ሙሰሊሞች ንቁ

  • @henoktezera8903
    @henoktezera8903 7 วันที่ผ่านมา

    ግን ለምንድነው ሙስሊሞች ሲጠየቁ ስድብና ቁጣ ሚቀድማቸው መልሱ አንድ ነው የራሳቸው ትምህርት ለጥያቄ መልስ ስለሌለው በስድብ ያመልጣሉ

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሰው ለአላህ ፈቃድ መገዛት የሚችለው በመሐመድ መልክተኛነት ሲያምን ብቻ ነው አይደል? ሞቶ የቀረው መሐመድ መልዕክተኛው የመሆን ብቃት የለውም ካለ ግን አላሕን አምናለሁ ማለት አይቻልም አይደል?

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 18 วันที่ผ่านมา

    ወይ ስድብ ???

  • @AwelAbdulkerimAwel
    @AwelAbdulkerimAwel 2 หลายเดือนก่อน

    Some Christian started to say pauel is son of god 😂they want to ad another god to jesus,father ,holly sprite ,Gabriel, mariam ..etc. because i say that they pray for all above as god .

  • @MatiHalo-n2u
    @MatiHalo-n2u 9 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ነው ገደላት አይመለከትም ገደላት የአማራ ነው ተረት ነው

  • @HiwotAbHiwot
    @HiwotAbHiwot 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሐመድ ከድር ማለት ባዶ ከዕውቀት የፀዳ ተሴዳቢ ብቻ ነው ዳኒ አይመጥንህም ነበር ይሄ ሰውዬ አሰባስበው መኪና ገዝተውለት ነበር ከዛ የራሱን ኡስታዝ ሲሳደብ በገዛ እጃችን መኪና ገዝተን በሰጠንህ የሚሱ ሲበዙበት ያንን ርዕስ ለማስቀየርና ማምለጫ ዘዴ መጠቀሙ እንጂ ለውይይት በቂ እንዳልሆነ እራሱ ያውቀዋል እሱ የሚችለው ብሔርን ከብሔር ማጋጨት በሃይማኖት ካባ ተሸፍኖ ሰው ማሳረድ ነው የሚያውቀው ቀጣፊ ውሸታም ነው

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 2 หลายเดือนก่อน

      Yes በትክክል ገልፅሽዋል❤❤

    • @ሚፍየአላህባረያ
      @ሚፍየአላህባረያ 2 หลายเดือนก่อน

      ወገን በመጀመሪያ ሙስሊም ገዳይ አይደለም እስልምና ያለ አግባብ ግድያን ያወግዛል እንደውም አንድን ነብስ ያጠፋ ያዳምን ዘር በሙሉ እንዳጠፋ ይቆጠራል እንዲሁ አንዲትን ነብስ ሂያው ያደረገ የአዳምን ዘር ሂያው እንዳደረገ ይቆጠራል ይላል ይልቅስ ያለምንም ጥፋት እንዲገደሉ የሚያዘው ባይብል ነው ይህን ስል በማስረጃ ነው በማስረጃ የምትወያይ ከሆነ መድረኩ ክፍት ነው፡፡፡፡፡
      ሌላው ኡስታዙ ያለ እውቀት ነው ላልከው የእውቀት መለከያን ካለማወቅ እንደመነጨ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚ አልፈርድብክም፡፡፡
      ሌላው ኢስላም ሰላም ነው የሚያስተምረውም ሰላም ነው፡፡፡

  • @LeencooAman
    @LeencooAman 27 วันที่ผ่านมา

    አስረጽ ንግግርህን አርም ሁሉን በፍቅር አድርግ pls

  • @MatiHalo-n2u
    @MatiHalo-n2u 9 วันที่ผ่านมา

    አውቆ ነው የምርብሹት

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 2 หลายเดือนก่อน +1

    (''እኔ ክርስቲያን ነኝ''ቅዱስ(ህፃኑ)ቂርቆስ) እኔም እላለሁ እኔ ክርስቲያን ነኝ❤❤❤

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน

      Ante Christian satihon Orthodox neh 😂😂😂. Erasun yechale ye mutan amiliko new . Hitsanu Kirkos tilaleh tinish atafirim ? Esti tilik sew tira 😂😂😂

    • @Tesfaye-d4v
      @Tesfaye-d4v 2 หลายเดือนก่อน

      @@sweetman5249 ማን ልበል ከየት በደንብ ልክ ልክሽን እንድነግርሽ 👍

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tesfaye-d4v Haymanotih mutanin yamelkal. Maryam ye zare 2000 amet motech. Tekliye ye zare 700 amet mote . Ante zarem mutanin tamelkaleh. Satafir hitsanu kirkos alik 😆. Lemindinew amilikoh hulu mutan yehonew ? Ye Merkato tawula tabot new bileh be cherik tekilileh adebabay tiwotaleh 😆. Alem lay tawula tabot new bilo yemishekem ye Christina Haymanot yelem . Ante gin taot telemamideh tawula negese tilaleh . Washehu ?

    • @Tesfaye-d4v
      @Tesfaye-d4v 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ቀጥተኛ(Orthodox ) ክርስቲያን ነኝ ምክንያቱም ሀሰተኛ ክርስቲያኖች ስለፈሉብን ከነሱ ራሳችንን ለመለየት Orthodox ክርስቲያን እንላለን

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tesfaye-d4v Yenen likk sayhon yanten haymanot likk mehonun nigeregn 😆. Hitsanun kirkos yemitamelk ye hitsan aimiro yizeh hitsan yehonk sew 😆

  • @sofiatg8013
    @sofiatg8013 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያዉቃል ስደተኛ ሀይማኖት የሚከተል ሰለምቴ ነዉ በመንፈስ ካልሆነ እንዴት ይገባዋል ለምን ትደክማላችሁ እነሱ ለገሀነም እሳት የተለዩ ናቸዉ

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 2 หลายเดือนก่อน

      አረ ተዉ አልሀምዱሊላህ እስልምና መጤ እንኳን አይደለም ለማንኛዉም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

    • @jakeyeatin7295
      @jakeyeatin7295 2 หลายเดือนก่อน

      ክርስትናን ያስገቡት በሰሜን እንደነበር ታውቃላቹ ግን

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน

      ታሪክ አጥና የአዲስ ኪዳን ወንጌል እንጅ ስብከቱ የመጣው እንጅ ክርስትና በፊትም ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ :::ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ገባ የሚለውን ነጮች ብዙ ሴራ ሰርተዉበታል ኢትዮጵያ ግዛቷ በጣም ትልቅ ነበር በጣጥሰው ነው እንጅ ​@@jakeyeatin7295

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial 2 หลายเดือนก่อน

    Ene penxe naye gen tekekel hayemanote Muslims naw yeteyawe hewatachu nawe selayesus yemetawerute wesxe Lela gudaye naw taxeqaqu

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน +2

      😁 እኔ ጴንጤ ነኝ ትክክለኛው ሃይማኖት እስልምና ነው!? ምን የሚሉት አይነት ንግግር ነው? ሙስሊም ካልሆንክ ታድያ እዚ ምን ትሰራለህ? ኢየሱስ ይህንን ቢሰማ ምን እንደሚልህ ታውቃለህ?
      ዮሐንስ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶⁴ ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና።
      ⁶⁵ ደግሞ፦ ስለዚህ አልኋችሁ፥ ከአብ የተሰጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም አለ።
      ⁶⁶ ከዚህም የተነሣ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ወደ ፊትም ከእርሱ ጋር አልሄዱም።
      ⁶⁷ ኢየሱስም ለአሥራ ሁለቱ፦ እናንተ ደግሞ ልትሄዱ ትወዳላችሁን? አለ።
      ⁶⁸ ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤
      ⁶⁹ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት።
      ⁷⁰ ኢየሱስም፦ እኔ እናንተን አሥራ ሁለታችሁን የመረጥኋችሁ አይደለምን? ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው ብሎ መለሰላቸው።
      ⁷¹ ስለ ስምዖንም ልጅ ስለ አስቆሮቱ ይሁዳ ተናገረ፤ ከአሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነ እርሱ አሳልፎ ይሰጠው ዘንድ አለውና።

    • @IssacAbigial
      @IssacAbigial 2 หลายเดือนก่อน

      Are lehed naw muselim Mahone ayeqrem tayewalek

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@IssacAbigial😅😅 የዘላለም ህይወት ቀረብህ 😔

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@IssacAbigialአሳዘንከኝ😢

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ ክርስቲያን ነኝ።ኡስታስ አስረስን እንዲታገስ ማሳሰቡ አድንቄዋለሁ።