ሥላሴ ወይንስ ተውሒድ? ትክክለኛው የፈጣሪ እሳቤ የቱ ነው? ውይይት በወንድም ዳንኤልና በኡስታዝ ሙሐመድ ከድር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • መስከረም 4/2017 ወንድም ዳንኤል (ከእውነት ለሁሉ አገልግሎት) እና ታዋቂው ሙስሊም አፖሎጂስት ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር በመከባበር ላይ የተመሠረተ ሰላማዊና አስተማሪ ውይይት አድርገዋል።
    ለበለጠ መረጃ ewnetlehulu.net ይጎብኙ!

ความคิดเห็น • 68

  • @Selam9830
    @Selam9830 2 วันที่ผ่านมา +8

    ምላስ እንጂ ጆሮ የላቸውም የአላህ አድናቂዎች

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዳን ማሜ ተባረኩ ፀጋው ያብዛላችሁ 🙏🏽

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 วันที่ผ่านมา +5

    ኡስታዝ ድምፆት ያምራል ኢየሱስ ጌታ ነው ብለው በዚ ድምፅ እንዲሰብኩ ፀሎቴ ነው
    መቼም ገደል በዳኒ ፊት እንደማይሰራ ዘመዶት አለመናገራቸው አስፎገረባቹ ግን😂😂

  • @MahiEthopia
    @MahiEthopia 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዳኒ ማሜ ፀጋው ይብዛላቹ❤❤❤ አስራስ ግን ዘንድሮመሰ አላደገም😂😂😂

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚል ገለፃ ነው❤

  • @FitsumEshetu-b9k
    @FitsumEshetu-b9k 2 วันที่ผ่านมา +3

    Daniel Ewnetlehulu በጣም ምርጥ ሙግት ነበር ዳንኤል በ ኡስታዝ በኩል የነበረው ልጅ በጣም እየረበሸ ነበር ኋላ ኡስታዝ ገብተው አረጋጉት እንጂ።እንደዚህ አይነት ፎርማል ሙግት ኢትዮጵያ ውስጥ አልተለመደም።ፈር ቀዳጅ እንደምትሆኑ እምነት አለኝ።
    እንደኔ እይታ አንተ ሀሳብህን ከ መፅሐፍ ቅዱስ ውጪ በሆኑ ማስረጃዎች አረጋግጠሀል።ኡስታዝ ከ ቁርአን ያለፈ ማስረጃ ማምጣት አልቻሉም።

  • @konjitDemse-go5mb
    @konjitDemse-go5mb 2 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ ተባረክ ተባረክ…
    አይይይ …ኡስታዝ እርሶኖት እኮ ከጥያቄዉ እሩቅ የሆነ መልስ የሰጡት።

  • @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ
    @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ 2 วันที่ผ่านมา +5

    አለህ ጣአት እንጅ አምላክ አይደለም

    • @salahhakfen
      @salahhakfen 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አማርኛ መጻፍ ተለማመጂ መጀመሪያ ገልቱ

  • @abilalu2329
    @abilalu2329 2 วันที่ผ่านมา

    ዳንዬ ጌታ ይባርክህ።

  • @Semira_Yasin
    @Semira_Yasin 2 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareklegn Dani

  • @Melkamu-lg4zi
    @Melkamu-lg4zi 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒ በርታ።

  • @LidiyaAlemayehu-dr3og
    @LidiyaAlemayehu-dr3og 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dani tebarek

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yegna zemen jegnoch tbarkulegn❤❤❤

  • @WakjiraTgi
    @WakjiraTgi 2 วันที่ผ่านมา +1

    Daniye ጌታ ይባርክህ

  • @አይደለም
    @አይደለም 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Estifanosbelachew-wm8fv
    @Estifanosbelachew-wm8fv 2 วันที่ผ่านมา

    Wow amazing explanation dani

  • @Brhanu-oy5wn
    @Brhanu-oy5wn วันที่ผ่านมา

    ዋው ዳኒ

  • @user-cv3jg2mb9l
    @user-cv3jg2mb9l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለፍጣሪ ሚስት የለውም እናት የለውም ቤለው የሚያወዳድሩት አላህ ከሚስትና ከመወለድ ጋር ስለሚነፃፃር ነው

  • @hany3118
    @hany3118 2 วันที่ผ่านมา +2

    አላሁ አክበር እስልምና እኮ መታደል ነው ለማመን አይከብድ ለመግለፅ አይከብድ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረግከን ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏በተረፈ ኡስታዝና ወገናችን ዳኒ ተባረኩ 😘😘😘

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 2 วันที่ผ่านมา

      Christan yaregeni getaa yimesgen taoti 🕋 kemamleki gelageleni😂

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

      ኡስታዙ የዳንኤልን ጥያቄ አልተረዳም አልመለሰምም? ኡስታዙ እስልምናን ቢያቅ አንድ ቀን በእስልምና አይቆይም 😂

  • @thomasokbazgi3876
    @thomasokbazgi3876 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኡስታዝ ለቲክቶክ ውይይት ብቁ አይደሉም።

  • @HayahuletAmanual
    @HayahuletAmanual 2 วันที่ผ่านมา +2

    Muse yayew egziabher weld nw egziabhern manm yaya yelem sibal abn nw miyamwlektew

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጌታ የዳኒኒ ማጠቃለያ

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዳን ተባረክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጥዋቱ ፈታ ኡስታዝ ጆሮ የለም እንጂ

  • @Davidman123
    @Davidman123 2 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome ❤❤😍

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @firaolgetachew
    @firaolgetachew 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርካችሁ፡፡... please endezi ayinet wuyiyitoch bendeb akribulin... only one thing ግልጽም ነው ስዉርም ነው!? ከአላህ ማንነት አልገባኝም

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኡስታዝ አደንቆታለው ከቁራን ይልቅ መፅሀፍ ቅዱስ ቅዱስን ስለምታነቡ😂

  • @thelightclubmedia4155
    @thelightclubmedia4155 2 วันที่ผ่านมา +1

    Great debate! You are blessed Danny! Mame you gotta rebuke Asres 😂

  • @thomasokbazgi3876
    @thomasokbazgi3876 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኡስታዝ ግን የማንን ጆሮ ነበር ሲጠቀሙ የነብሩት😅 ጥያቄውን ራሱ እንኳን መድገም አልቻሉም እኮ።

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ ማሜ ትችላለህ ጀግና ነህ ትችላለህ

  • @peterjohn3928
    @peterjohn3928 วันที่ผ่านมา

    መስሚያቸውን ጥቁር ድንጋይ 🕋🕋 ደፍኖታል ወላሂ 😂 እንዴት ነው ከሙስሊሙች ጋር መወያየት የሚቻለው ግን የአላህ ማሜ ና ዳኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @habtamubigsa
    @habtamubigsa 2 วันที่ผ่านมา +3

    በእስልምና የእምነት ነፃነት የለም ።ቢኖር 100% እርግ ነኝ አብዛኛውን ወደ ክርስትና ይመጣሉ። ፍርሀት አምቆ ነው የያዛቸው።

    • @Abdulqadr13
      @Abdulqadr13 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነጻ ውይይት በኢስላም ቢደረግ ብዙዎች ሃይማኖቱን ለቀው ይወጣሉ

    • @salahhakfen
      @salahhakfen 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሁን ላይ በፍጥነት ቁጥሩ እያደገ ያለ እምነት ምን እንደሆነ አጣሪ እስቲ ክርስትያን አሁን ላይ ወይ ሙስሊም ወይ ኤቲስት እየሆነ ነው ምክኒያቱም ስላሴ እሚባል ግራ የገባው ትምርት የሰው አይምሮ ሊረዳው አይችልም ፍርሃት አምቆት ልክ ነኝ ብሎ ካልኖረ በቀር

  • @dawitGirma-g5d
    @dawitGirma-g5d 3 วันที่ผ่านมา +2

    ግራ ገባኝ ያወራሉ እንጂ አይሰሙም😅

  • @user-cv3jg2mb9l
    @user-cv3jg2mb9l 2 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ ስልክክ የድምፅና የጥራት ችግር አለበት ብርቢኖረኝ ምርጥ ስልክ ነበር ምገዛልክዐስራ ስይዝ የመጀመሪያውደሞዜ ለስልክክ ነው

    • @bewise7u
      @bewise7u 2 วันที่ผ่านมา

      😊😊 ዳኒ እባላለሁ

  • @AhmedAhmeddesu
    @AhmedAhmeddesu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምድረ እከካም

  • @thomasokbazgi3876
    @thomasokbazgi3876 2 วันที่ผ่านมา +1

    አስረስ ላይ ያለው ጂኒ ምን ነክቶን ነው እንዲህ የተንጫጫው?

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    ለማርያም ክብር የሚሰጥ እንጂ የሚገዛ አለ እንዴ?
    እና ለመሀመድ ጅብሪል መገለጡን ማረጋገጫ አለህ ወይ?

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    ተውሂድ የሚል ቃል አምጣ ሲባል ትንታኔ ይሰጣል 😂😂😂
    ስላሴም ትንታኔው አብ፣ ወልድ፣ መንፈስቅዱስ ማለት ነው !!! አብ ፣ ወልድ ፣መንፈስቅዱስም በመፅሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷልና ስላሴ በመፅሐፍቅዱስ የለም አትበል ኡስታዝ። ዳኒ ጴንጤ ስለሆነ በመፅሐፈ ሲራክ፣ እዝራ ሱቱኤል እና መፅሐፈ ሄኖክ ስለማያምን አይጠቅሳቸውም ስላሴ ግን በእነዚህ መፃህፍት ውስጥ ተጠቅሷል !!!

  • @thomasokbazgi3876
    @thomasokbazgi3876 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒዬ ግን ጥያቄህን አስረድተህ እስከመቼ ትችላለህ?😅😂

  • @thomasokbazgi3876
    @thomasokbazgi3876 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኡስታዝ ግን ጥያቄውን መመለስ ወይም ሓሳቡን ማፍረስ ሲገባቸው የዳኒን እውቀት ለማጣጣል ራሳቸውን ይኮፍሳሉ።

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አስረስ😂😂😂😂

  • @yosefmesele1715
    @yosefmesele1715 2 วันที่ผ่านมา

    Asres ganen alebet ende ?

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 2 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብለው በቃ መስማት አይችሉም አይደለም ሰዎቹ

  • @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ
    @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ አስርስ የምበለው ሰው ግን😅😅

  • @GorzeGorze
    @GorzeGorze 3 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome ❤❤❤

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዝ ግን ጥያቄን መስማት ቢለማመዱ ጥሩ ነው😂 ጥያቄ መረዳት ሳይችሉ ባይብልን መረዳት አይከብዶትም? ኡስታዝ ያስቁኛል 😂

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዝ በዝረራ ተሸንፏል !!!😂😂😂😂

  • @user-zq5ko7oc7r
    @user-zq5ko7oc7r 2 วันที่ผ่านมา

    አስረስ የምትባለው ወጠጤ የበታችነት ስሜት እላይህ ላይ እየድነሰብህ ተቸገርክ ምስኪን ደግሞ ማሜን እንደት እንደምትፈራው ስሜን አትጥራ አትጥራ ራን ራን ማሜ መጣብህ😂😂😂😂

  • @MahiEthopia
    @MahiEthopia 2 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ጋር መቶ ገድለ መባ ፂሆን😂😂😂😂

  • @AllahHuakibr
    @AllahHuakibr 2 วันที่ผ่านมา

    Temesgen getaye muslimochim lewyiyit memtat jemeru😂😂😂😂

  • @HayahuletAmanual
    @HayahuletAmanual 2 วันที่ผ่านมา

    tefsirun kadkew ayakum bleh newa😅😅😅😂😂

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዙ የዳንኤልን ጥያቄ አልተረዳም አልመለሰምም? ኡስታዙ እስልምናን ቢያቅ አንድ ቀን በእስልምና አይቆይም 😂

  • @YosefKinde-x2j
    @YosefKinde-x2j 2 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ቤት መቶ ገድለ መባ ፂዮን 😂😂😅

    • @MahiEthopia
      @MahiEthopia 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @thomasokbazgi3876
    @thomasokbazgi3876 2 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዙ ግን ለምድነው ስለ አላህ ድፍንነት የተጠየቀውን ለማንሳት እና መልስ ለመስጠት ፈሩ? ጭራሽ እኮ ነው ያላነሱት።

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ ይሄ ኡስታዝ ያነበባትን ለመናገር እዚህም እዛም ለመዝለል እንጂ ጥያቄህን አይሰማህም። በቃ ራሱን ብቻ ነው የሚያዳምጠው። ቁርዓን የሆነ የድሮ የአረብ ተረት ተረት ነው። ምኑ ነው ቁርዓን ለመረዳት የሚከብደው?😂😂😂 ኧረ ኡስታዝ አይዘርጠጡ

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    አረ ይሄ ኡስታዝ ምን አይነት ጠረቄ በናታችሁ?😂
    እንዴ ሱራ 4:171 ላይ አላህ ኢሳን በህዝቡ ፈት የጠየቀው ጥያቄ ነው ይላል እንዴ? 😂
    እናንተ የመፅሐፉ ሰዎች ሆይ ፈጣሪ አላህ፣ ኢሳ አልመሲህና መርየም ሶስት ናቸው አትበሉ እያለ እሱ ሌላ ይዘባርቃል። ቁርዓኑን አታውቀውም ስንል በምክኒያት ነው😂 ቀዳዳ

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 2 วันที่ผ่านมา

    ቁርዓን ሰይጣን ባይብልን እያጣመመ ለመሐመድ የሰጠው false revelation ነው 😂 ኤክስሬይ ነው ይላል እንዴ ጅል😂
    ኡስታዝ ቁርዓኑን አታውቀውም

  • @አይደለም
    @አይደለም 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ
    @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ አስርስ የምበለው ሰው ግን😅😅