የምዕራባዊያንን ባንኮች መጠበቅ ከባድ ነው - አርትስ ቅኝት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ጥሩ የህዝብ ፍራቻንና ጥያቄዎች አቅርበሀል።ያለእውቀት ለምንፈራ ሰዎችም ጥሩ ጥሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል።አሁን ትንሽ ትንሽ understanding ፈጥሮልናል።እናመሰግናለን!!!በበለጠ ደግሞ እንግሊዝኛ ባይበዛ ተራው ሰው እንዲረዳው ይጠቅማል።

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይይቱ ጥሩ የሚሆነው ሊላ የዚህን ሰው ሀሳብ የሚቃወም ወይም በግማሽ እንዲሻሻል የተለየ ሀሳብ ያለውና በመስኩም የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው የተለያየ ሀሳቦች ቢቀርብ ለእኛም ለማወቅ ይረዳን ነበር argumentation ብዙም አጥጋቤ አይደለም ብዙ የኢኮኖሜ ማሻሽያ መሬትን ጨምሮ ይጠይቃል:: ኢትዮጵያ እንድታድግ ከፈለከ ኢኮኖሜውም ፓለቴካውም መለወጥ ያሰፈልጋል ብየ አምናለሁ::

  • @NowTube99
    @NowTube99 2 ปีที่แล้ว +4

    Bright and good interview. We need part 2

  • @swz1047
    @swz1047 2 ปีที่แล้ว +1

    This is what we want great knowledge!! Thanks.

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 2 ปีที่แล้ว

    ርእሱ ጥሩ ነው:: ብዙ ባለሞያዎችን ደጋፊም ተቃዋሚም ብታወያይበት ጥሩ ነው:: በርቱ::

  • @yifredewgessesse7203
    @yifredewgessesse7203 ปีที่แล้ว

    የውይይቱ መነሻ ሃሳብ ጥሩ ነው። ገለፃው ግን ብዙ ገላጭ አይደለም።

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe8019 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍 to be or not to be!

  • @-ethiopianorthodoxmezmur3199
    @-ethiopianorthodoxmezmur3199 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር ይግቡ የሚችሉበትን አመክንዮ ለመረዳት ራሱ ከባድ ነው። ሲመቻቸው ባንኮቹ ትናንሽ ናቸው ይላሉ ቆይተው ደግሞ መወዳደር ይችላሉ ይላሉ። አንዳንዴ ከኢትዮ ቴሌኮም ሌላ ጊዜ ከአየር መንገዱ ጋር ያወዳድሩታል። አየር መንገዱ እኮ በአፍሪካ አይደለም በዓለምም ከምርጦቹ መካከል ነው። አንድ አየር መንገዱን የመሰለ ባንክ ቢኖረን ምን ያስጨንቀን ነበር?! ጊዜው አይደለም። ምናልባት መንግሥት በፈረንጆቹ ያለበትን ጫና ለመቋቋም ስላልቻለ ነው ቢባል ውኃ ያነሳ ይሆናል። ለሁሉም ሁላችሁንም ለሀሳባችሁ እናመሰግናለን!

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 2 ปีที่แล้ว

    ለምን የህንድ ወይም ከአፍሪካ የሚመጡ ባንኮች ቢኖሩ እንድሚችሉ ገመቱ? ምእራባውያን ይህን እየወተውቱ እንዲመጡ ለምን አልጠበቁም? የውጪ ኢንቨስትመንት ከሚወስኑት ዋናው አንዱ የተረጋጋ የፖለቲካ መኖር ነው:: ይህ ሳይሆን ትልልቅ የመንግስት ያውም አትራፊ ሆነው ብዙ ሰው ቀጥረው የሃገር መኩሪያ ድርጅቶችን ለውጪ ባለሃብት ለመሸጥ መሞከር ትክክል አይደለም:: ኪሳራቸውን በመፍራት ከፖለቲካው የተነሳ ዋጋ በጣም ያወርዳሉ: በቂ ተፎካካሪ እይገኝም:ወዝተ:: ስከዚህ መቸኮል የለብንም:: ሌሎች ስንት ያልተነኩ ወሳኝ የስራ መስኮች አሉ: ለምን በዛ ኢንቨስት አይደርጉም? ፖለቲካው ሰላሙ ላይ ይሰራ: ሌላው ለኢትዮጵያውያን ቀላል ነው:: በእግዚአብሔር ፀጋ ይቻላል:: የኬንያ የናይጀሪያ ተሞክሮ ለሃገሬው ህዝብ ካስገኘው ጥቅምና ነፃነት በእራስ የመቻል ጋር በብዙ ማህበራዊ መመዘኛ መለካት አለበት? ትንታኔው ውስን ነው የሚመስለኝ:: ርእሱ ግን በጣም ወሳኝ ነው:: እንዲህ አይነት ነገሮች ላይ ቢተኮር የጥላቻው ወሬ ቀንሶ ለሰላምና መረጋጋት ጥሩ አስተዋፅኦ ያደርጋል ብየ አስባለሁ:: በርቱ;;

  • @ephremtsegaye8529
    @ephremtsegaye8529 2 ปีที่แล้ว +2

    የሀገር ውስጥ ባንኮች የሚገርመው ፣የውጭ ባንክ ይገባል ሲባል ነው ታች ያለው ሕብረተሰብ ትዝ የሚላቸው። 27 አመት ማደግ ካልቻሉ ተጨማሪ ስንት አመት ሕዝባችን እነሱን ይጠብቅ?

  • @mojotokoyo1320
    @mojotokoyo1320 2 ปีที่แล้ว

    it is muted

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 2 ปีที่แล้ว

    የውጪ ባንክ ፣ የውጪ ባንክ እያላችሁ እቺን አገር ወገደል አትግፉ ።
    ባንክ ጋ ሲመጣ ጥያቄው የካፒታል ፣ የማበደር አቅም ወዘተ ብቻ አይደለም ።
    It is a political economy issue too , it is an issue of economic sovereignty , it a matter of pumping resource from one barrel to another ( from the poor to the rich ).
    No other sector like tele ,mining, industry etc could be cited as analogy to explain the banking sector.

  • @getachewalea9872
    @getachewalea9872 2 ปีที่แล้ว +1

    አማርኛ ተናጋሪ እንጂ የእንግሊዘኛ ተናጋሪ ያልሆነ እንዴት እንዲህ ቅጥ የሌለው ቋንቋ ለሕዝብ ይቀርባል? ጉራማይሌም ቢሆን ወግ አለው ጠያቂውም ተጠያቃውን ማስስተካከያ እንዳይደረግ መጠየቅ ግዴታው ነው ።
    በበኩሌ የቀረበው መርሀ ግብር አስተማሪ ቢሆኅ በጉራማይሌው የተነሳ አቋርጬ ውጥቻለው።

  • @berhanemeskltezazu805
    @berhanemeskltezazu805 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው የሃገሪቱን የባክ ኢንድስትሪ ችግር እንጂ ያወራው፣ የውጭ ባንክ በመግባቱ ምን እንጠቀማለን ምን እናጣለን ብሎ አስረግጦ ሀሳቡን ሲያነሳ አላየሁም።

  • @destahaile927
    @destahaile927 2 ปีที่แล้ว

    When you watch this interview you all are using internet and smart phone or computer…… and all the apparatus and the knowledge to use them are imported!
    We need to start somewhere and very soon before the gap becomes so enormous for us to even cop up with this fast pace technologically advanced and information rich world.
    Opening up to the modern world gives us benefits I say, ….all we have to do is in reaching our educated minds and upgrading the knowledge and skills of our professionals to be world class competitive and up to date!
    We are not the first…… fyi!

  • @tulukuma2735
    @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

    ባንኮች፡ቤት፡ካሊያዙ፡አያበድሩም፡የሚለው፡የውጩም፡ ባንኮችም፡ቢመጡ፡የሚይዙት፡ነገር፡ከላላችው፡አያበድሩም፡ለምሳሌ፡ያደጉት፡አገር፡ የብሔራዊ፡መታውቅያ፡ቁጥር፡አላቸው፡ያ፡ቁጥር፡ዕድሜ፡ልክህ፡አይቀየርም፡ሰለዚህ፡መጀመርያ፡Master Card በእምስት፡መቶ፡ብር፡ይሞክሩሀል፡እሱን፡ከከፈልክ፡እንድ፡ሺህ፡ያበድሩሀል፡እንዲህ፡እያለ፡የመበደር፡እቅምህን፡ትገነባለህ፡ ሳትከፍል፡ብትጠፋ፡የትም፡አታመልጣቸውም፡ ግን፡በአግባቡ፡ከከፈልክ፡ግን፡ የሚሊዬን፡ዶላር፡ቤት፡በርካሽ፡ወለድ፡ያበድሩሀል፡ እኛ፡ባንኳች፡ምንም፡ሳይዙ፡እንዲያበድሩ፡የብሔራዊ፡የድህንነት፡ቁጥር፡ያስፈልጋቸዋል፡ 120 ሚሊዬን፡ሕዝብ፡ልዩ፡የመታወቅያ፡ቁጥር፡ከሁሉ፡ነገር፡በፊት፡ያስፈልገናል፡ ናይጀሪያ፡ይህንን፡ ልዩ፡ቁጥር፡ለመላው፡ሕዝቦችዋ፡ያዳረሰችው፡የ Master Card እርዳታ፡በመጠየቅ፡ የMaster Card ክፍያው፡ለ13,ሚልዬን፡ሕዝብ፡ Master Card መስጠት፡ነው፡ይህንን፡ካርድ፡የፈለገ፡ሰው፡ብቻ፡ነው፡የሚወስደው፡ግዴታ፡የለም፡ ይህ፡ቀጥር፡ካለ፡ማንም፡ተበድሮ፡ስለማይጠፍ፡ ባንኳች፡ማበደር፡ይጀምራሉ፡ይህንን፡ቁጥር፡ይዘው፡ ይቅርታ፡ባንኳች፡ይህንን፡ቁጥር፡አያይትም፡ የፋይል፡ቀጥር፡ብቻ፡ነው፡የሚያዩት፡ሰለዚህ፡በጣም፡ዘመናዊ፡ካርድ፡ነው።

  • @fikrumengesha268
    @fikrumengesha268 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በውይይቱ ብዙም አልተደሰትኩም፣ ተጠያቂው የተለያየ እርስ በርሱ የሚቃረን ሀሳብ ሰንዝሯል፣ ሌላ ባለሙያ አምጥቶ ማከራከር ሳይሻል አይቀርም

  • @suleAssabuye
    @suleAssabuye 2 ปีที่แล้ว

    ከእንግሊዘኛው ሃድኝያ፡ አገውኛ፡ አፋርኛ፣ ከተቻለ ደሞ ሙሰኝኛ መሰረታዊ እና ጥንታዊ ቋንቋ እያሉ ምነው አሜሪካዌ መሆኑን ወደዱት። የተማረ እና የአገር ባለስልጣን የአገሩን ቋንቋ ከባእድ ጋር ማዳቀሉ ምን ይሉታል፠?

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 ปีที่แล้ว +1

    Some truth but he condescending constantly laughing at the situation the country is in as he compares is it to other African markets, companies and economies. He seem to lack some understanding (maybe intentionally so) of the complex political economics nature of privatization of every sector.

  • @chernetmerga6929
    @chernetmerga6929 2 ปีที่แล้ว

    GDP of Ethiopia among African Countries
    is not third it is sixth

  • @WisdomNectar_251
    @WisdomNectar_251 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ኢትዮጵያ ከኬንያ በታች ናት ፤ 4ኛውም አልጀርያ አንጅ ኢትዮጵያ አይደለችም ። በነገራችን ላይ መመልከት ይቻላል ዝርዝሩን!
    1. ናይጀሪያ
    2. ግብጽ
    3. ደቡብ አፍሪካ
    4. አልጀሪያ
    5. ሞሮኮ
    6. ኬንያ
    7. ኢትዮጵያ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 ปีที่แล้ว

    Why do we have to see your legs & shoes. This us good interview. Fix your studio...background

  • @mesfinhailemariam9684
    @mesfinhailemariam9684 2 ปีที่แล้ว

    Bad Journalist ,are he paid by Ethiopian banks? The foreign banks has to come to Ethiopia

  • @haileearayan5145
    @haileearayan5145 2 ปีที่แล้ว

    Why is it so hard to speak Amharic , if this interview is aimed at an Ethiopian audience why do our officials have such a hard time speaking fully in Amharic , or is it only aimed at those of us that speak English. I would love to listen to what this man has to say but i find it so cringeworthy that every other word is english

  • @menchw9857
    @menchw9857 2 ปีที่แล้ว

    This man does not know what he is talking about.

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 2 ปีที่แล้ว

    አብይ አህመድ የውጭ ምንዛሪውን ያደቀቀው እጅግ አስከፊ በሆነ ሌብነት ነው

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 2 ปีที่แล้ว

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara gonosid in Ethiopia Oromiy region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹