እንዴት ደስ ይላል በእውነቱ ይህ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት። በውነት ታላቅ ኢትዮጵያ የሆኑ ድንቅ ሰው ናቸው። የኢትዮጵያ እውነተኛ የታሪክ ሀብት ናቸው።this is a dream come true for him. He has contributed so much to Emebet Ethiopia. He is a wealth of knowledge. People every day should open their ears to him. He is true Ethiopia. He is also very humble noble man.
Thank you so much Ethiopian you are always our pride. God bless you all for your honour to Ra's Mengeshsa. Thank you so much Arts World God bless you all please keep it up your great job.
Thank you for recognizing timeless Ethiopian hero . he is the living legend and Ethiopia's History library. We are grateful to have him as living History Facts which They Didn’t Teach You At School.
* The HONORABLE Prince, Ras Mengesha Seyoum, we wish YOU More BLESSED Years; and we THANK You for ALL, the Major CONTRIBUTIONS, in Various Sectors to Advance ETHIOPIA; the Nation You Dearly LOVE!!!!! * And, THANK YOU, The Arts TV "Ayer Menged/Ayer Marefia?" GREAT Program!!!!! EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
A great man! I hope you will continue the live interviews. With this respected smart man. You left me on air. He is a walking book. Please finish your work.
Thank you Arts TV World for introducing to the world on your program entitled Ayer Mada or (Air Field), his excellency the honorable Ras Mengesha Seyoum as your guest of honor, a man of great integrity and honesty for doing the impossible things and accomplishing lots of assignments, for Ethiopian best interest during the reign of Emperor Haile Selassie . It is absolutely fabulous and proper to give credit when credit is due to individuals who go above and beyond their means to do what is good for the nation’s best interest. God bless his excellency, and wishing him good health, happiness, and prosperity for many years to come.
It is so beautiful no matter what happen we will never forget those people who live there on footprint for this sacke of Ethiopian wells today what I saw that admiring the elderly man who put his life for the nation bring him to the place where he started which is beautiful a proud of you congratulation respect
💚💛💪♥️ Wonderful man, treated me nicely when I was visiting ETHIOPIA! Promised to see him when I go back again! Infact, his dining room is adorned with his historical journey to his accomplishments in ETHIOPIA'S SOUTH particularly, Awassa. To be continued....
🤣 you 'need"? Hate to break it down to you about the 'demolishing" and erasing history as being the core motto of the powerful. ዱርዬዎች፣ አንደቤታቸው ጓሮ፣ የሚያፈርሷት፣ የሚሰሯት፣ የሚያዘበራርቋት፣ ካለምንም፣ የህዝብ፣ ድምፅ። Those who can preserve history are powerless spectators of the circus from the sideline.
Thanks for this wonderful program for bringing this great person, Leulras Mengesha to our attention. He has contributed a lot to our country. He was a very progressive leader. In the sixties we used to hear his fame from Mekele that he was building streets with his own hands with students. He was a good example. He told the truth. This history would have been buried with him without our knowledge. I had tears in my eyes when I heard his story. I was very sad also when I saw how he lives. He was waiting to be picked up outside his house since it is not good enough. To be picked up with a stretched loumison is a paradox, what a contrast. I hope and pray that Ethiopian airlines or the government or whoever is responsible for these kind of heroes to take care of them. They should be taken care for their services and rewarded and given the necessary care and respect.
Thank you for such an informative program. I hope PM Abiye sees this and gives proper recognition to Ras Mengesha Seyoum. Ethiopian airlines should also give recognition to Ras Mesgesh Seyoum.
Prince Mengesha Seyoum was son-in-law of King Haileselase. I heard when he was very young, he was a visionary and believe in hard work, unlike other royal families!
He great and progressive look leader he was. He transformed Tigray, created great projects from the likes of city of Awasa and various transport works. I have great Admiration for this old grandee. Wish Ethiopia had his likes. Ethic division and selfish motives, that replaced him, are costing us dearly.
He was "the Father of Development" in modern Ethiopian history. He involved in ALL development activities. Some of them were, he erected Awassa, Diredawa revenue bureau, AU, Bole road, AAU, Water works, road authority etc for more Read his book "የትውልድ አደራ".
Something wrong with the texting. Sorry. I meant, he was a great visionary leader and bold. ... I had great Admiration for all he achieved. He planned and created the city of Awasa. He engineered the transformation of Tigray from road work to industrial development. Those were some of his achievements. .,.
I have no words! This is Amazing. We can't pay him back but we can at least help hem for being a Hero a quality Ethiopian. Please open some kind of go fund me or similar so that we can make his life easier. God Bless you Dear 🙏💚💛❤️🇪🇹
ልዑል መገሻ ስዩም በትግራይ ክፍለኃገር እጅግ ተወዳጅነት አላቸው ስራ ወዳጅ ስራ አክባሪ ከሰራተኛ እኩል የሚሰሩ መሆናቸው ዘፈንም ይዘፈንላቸው ነበር በጣም ጎበዝ መሆናቸው ይነገራል እኔ የማውቃቸው መቐሌ ቤተመንግስት የአሸዳ ልጆች በክብር ቀበሉ ነው ለልጃገረዶች ክብር አላቸው በዛን ቀን አንድ እሽግ ከሬሜላ አምስት ብር የእግዚአቢሔር መስቀል አንድ ሻሽ ይሱጡ ነብር የሔም የአድ ጉሩብ ከበሮ የያዙት የየአዳአዳቸው መሆኑነው ልዑል መንገሻስዩሙን በዚህ አይን ነው እማቃቸው እናተም ከእሳቸው የምትሰሙት እውነት እውነትነውና ስለ ወልቃይት ስለራያ መሬት የማን ከየት ወዴት መሆኑን ጠንቅቀው ያቃሉ ጠይቋቸው እውነቱን ውሰዱ እዎቁ ምክንያቱም መቶ አመት የሚያውቁት ኃቅ አለና አርባ አመት ያረገ ከሚነግርህ መቶ አመት ያየውን ቢያስረዳህ ይበልጣል እናነው እቺን የፃፍኩላቹ
ይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ ሠዎች ለሠራችሁት መልካም ሥራ ምስጋናዬ ይድረሣችሁ ። እኚህን ታላቅ የአገር ባለዉለታ በዚህ መድረክ ላይ አቅርባችሁ የዛሬው
የኢትዮጵያ ትዉልድ ዉለታቸዉን እንዲያዉቅ ማድረጋችሁ እጅግ የሚመሠገን ነዉ ። ልዑልነታቸዉ የኛ ትዉልድ ታላቅ ሠዉ ናቸዉ ። የተግባር እንጂ የታይታ ሠዉ አልነበሩም ። በኢትዮጵያዊነታቸዉ በጣም
የሚኮሩ ፣ አገራቸዉ በዕድገት እንድትራመድ ያለ ዕረፍት ሲወጡ ሲወርዱ የኖሩ ታታሪ ሠዉ ነበሩ ። ምን ያደርጋል ደርግ የተሠኘ እርግማን በአገራችን ነግሦ በዱር በገደል እንዲንገላቱ
አደረጋቸዉ ። እነሆ ዛሬም በዚህ ዕድሜያቸዉ የኢትዮጵያ የጥንካሬ ምልክት
ሆነዉ ይገኛሉ ። ክብርና ምሥጋና ይገባቸዋል፡፡
የአፄ ዮሃንሰ የልጅ ልጅ ናቸው የሃዋሳ ከተማ ቆርቋሪ መስራች ልኡል ራሰ መንገሻ ሰዮም ድንቅ ኢትዽያዊ ናቸው
ለልዑል ራስ መንገሻ ስዩም ረጅም እድሜና ጤና አመኝላቸዋለሁ። መቼም የማስታወስ ችሎታቸው የሚገርም ነው። እሳቸውና እንደ እሳቸው ያሉ አባቶቻችን የኢትዮጵያ አገራችን ክብር ናቸው። በጣም ልንንከባከባቸው ይገባል። ደግሞም አሁን በሕይወት እያሉ ታሪካቸውን እንዲጽፉልን ጥረት ማድረግና መደገፍ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ መሆን አለበት። በዚህ ድርሰት እንደ ታሪክ በሚወሳበት ዘመን እንደ እሳቸው ያሉ ጥቂት በሕይት ያሉ ሕያዋን ምስክሮችን ጠይቆ እውነትን ለሚመጣው ትውልድ ማስቀመጥ በጣም አስፈላጊ ነው።
የኢትዮጵያን አየር መንገድ ሃላፊዎች እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ስራ ነው የሠራችሁት። እኒህን ለኢትዮጵያ ትልቅ ስራ የሰሩ አባት በህይወት ሳሉ ስላከበራችኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል። ኢትዮጵያውያን ሠው በህይወት ሳለ ክብር ሳንሰጥ ከሞተ በኋላ የምናደርገውን የማክበር ባህል መቀየር አለብን።
በጣም ልብን የሚያሞቅ ስራ ሰርታችኋል። ልትመሰገኑ ይገባል።
ለእኚህ የሀገር ዋርካ ተገቢውን ክብር መስጠት ኢትዮጵያን ማክበር ነው።
እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
ለሳቸውም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትና ደስታ ጋር እመኝላቸዋለሁ።
በቅድሚያ አዘጋጁን አመስግናለሁ እንዲህ የሃገር ባለውለታዎችን በሕይወት እያሉ ማክበር እጅግ በጣም ትርጉም ይስጣል ከአለፉ ሁዋላ የሚደረገው ዝክር ብዙም ትርጉም አይኖረውም::
ደስታ ፡ያስለቅሳል ፡ ዛሬ ፡ በራሴ ፡ አየሁት ፡ ኢትዮጵያ ዊነት ፡ ፡ እንዲህ ፡ ነው ፡ ተባረኩ ፡ እኝህ ፡ ሰው ፡ ትልቅ ፡ ላይብረሪ ፡ ናቸው ፡ በእውነት ፡ በኢትዮጵያዊነቴ ፡ ኮራሁ ፡ በብዙ ፡ ተባረኩ ፡ 💚💛❤️👏👏👏👏👏👏
His excellency prince Ras Mengesha Siyum is a great man of this nation. Thank you for hosting this great and legendary man
ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም የኢትዮጵያ ብርቅዬና ታላቅ አባት ናቸው። ዘመን ተሻጋሪ ጠንካራ ተቋማት አቋቁመው ለዚህ ትውልድ አስረክበዋል። እንዲሁም ስራና ሀገር ወዳድነትን፣ ታማኝነትን፣ አገልጋይነትን አስተምረውናል። ጤናና ረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ።
Amen💙🙏🏾
ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም The bright minds of Ethiopia ከሚባሉት ሰዎች መሀል አንዱ ናቸው በዛን ዘመን የነበራቸው ራእይ ዛሬ ላይ ሆነን ስንሰማው የሚያስደንቅ ነው !!!
ለዚህም ነው ተጋሩ ከኢትዮጵያውያን በላይ የኢትዮጵያን ናቸው ስንል ።በስተመጨረሻም ልዑል አስራት መንገሻ የትግራይ ሰው ናቸው ።
@@jonathansemere7697 እርግጥ ነው ላኡል ራስ መንገሻ ስዩም ብርቅዪ የኢትዮጲያ ልጅ ትውልደ ትግራይ አኩሪያችን ናቸው:: ሁለም እንኮራባቸዋለን🇪🇹👍🏽🥰
@@jerusalemsousa4263 እርግጥ ነው ከእንግዲህ ግን ኢትዮጵያ ከትግራይ ተገንጥላለች ።የታላቋና የቅድስቲቱ ሓገረ ትግራይ ልጅ ይሆናሉ።ከእንግዲህ በተጋሩ ደም የምትቆም ኢትዮጵያ አትኖርም ።ድል ለትግራይ ።
ትልቅ ታሪክ ሠራችሁ
ትውልድ ባለውለታውን ሲያስታውስ እንዲህ ደስ ይላል
ልዑል አስገራሚ ስው ናቸው ብዙ ታሪክ አላቼው
ይህን ዝግጅት ያቀረባችሁ ሰወች እግዝአብሃር ያክብራቼው
ልዑል ረጂም እድሜ. ከሙሉ ጤንነት ጋር
እግዚአብሄር ሰላም ለሀገራችን::
Amen💙🙏🏾
ራሰ መንገሻ ለሁ ኢትዮጰያዊ ኩራት መመኪያ ነበሩ በደርግ ጊዜ መንገሻ በጎንደር እየመጣ ነው የሚሉ አባት ነበር በተረፈ የሰራ ሰው በመሆናቸወ እድሜ ሰጦታቸው ይህን ማየታቸው ለሌሎች ትልቅ ምሳሌ ናቸው
እንዴት ደስ ይላል
በእውነቱ ይህ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት። በውነት ታላቅ ኢትዮጵያ የሆኑ ድንቅ ሰው ናቸው። የኢትዮጵያ እውነተኛ የታሪክ ሀብት
ናቸው።this is a dream come true for him. He has contributed so much to Emebet Ethiopia. He is a wealth of knowledge. People every day should open their ears to him. He is true Ethiopia. He is also very humble noble man.
ቅን የዋህ ጀግና የእናነተ ኢትዬጵያውነት ነው, እኛን እያኖረን ያለው, ክብር ይገባችዋል
እጅግ ድንቅ ታሪክ ነው እ/ር ጤናና እድሜ ይስጣቸው መንክር እናመስግናለን
እባቶታችን ስነስረታቸው ሰላምታቸው ጏንበስ ብለው ቋባቸውን አውልቀው ነው ለትንሽ ለትልቁ ሰላሞታ ው አንድ ነው
እግዛብሄርን ያክብርል አባታችን
በጣም💙🙏🏾
I hit the background the song. What happened?
እኒህን የመሰሉ የአገር ባለውለታ የበለጠ ምስጋና ይገባቸዋል
ትክክል🙏🏾
ተባረኩ ተባረኩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ፤ የምንጽንናው እናንተን የመሳሰሉ በጎ ወገኖች ዛሬም ስላሉን ነው ።
Ethiopia will prevail 🇪🇹 God bless Ethiopia 🇪🇹 Thank you very much ArtsTV 📺
ዝግጅቱ በጣም የሚመሰጥ ነበር ኢትዮጵያዊነትን መላበስ ማለት ይህ ነው ዘግጅት ክፍሉ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሀ
በጣም እጅግ የሚደንቁ የአገር ገንቢ ሞደርናይዘር ባለውለታ አገር ወዳድ መልካም ጥሩ ሰው እግዛብሄርም እዲሜ ያደላቸው ውድ ኢትዮጵያዊ ናቸው። በጣም የታደሉና የተባረኩ ሰው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አገራቸውንም በጥሩውና በመልካሙ ጊዜም ሆነ በክፉውና በአስቸጋሪው ጊዜ እድሜ ስጥቶአቸው ማየታቸው ምንኛ የታደሉ አባት ናቸው ። ደግሞም ገና ጠንካራ ናቸው ከመቶ አመትም በላይ ይቆያሉ ።
አኝ የተከበሩ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም የተለዩ ሰው ናቸው ።ለዚህም ከሠሩት አንዷን ብቻ ልጥቀስ ።በኃይለ ሥላሴ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ በሰላሌ አውራጃ በውርስ ያገኙትን ሰፊ መሬት ለአርሶ አደሩ ቆመው ከፋፍለው የሰጡ ባለታሪክ ናቸው ።አሁንም ለእኘህ ታላቅ ሰው ረጅም ዕድሜ እመኛለሁ ።
ረዥም እድሜና የተሟላ ጤና ለልዑልነትዎ እንመኛለን።የመንፈስ ልዕልና በናንተ ግዜ ነበር።
በጣም የሚደነቅ ዝግጅት እና ታሪክ ነው ::
Wow !!! What a dignified personality, charisma and supreme intellectual power. After all , His Royal Highness was born of the Tigrean Dynasty.
@Ghahid Hamad ነገር ግን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው!!!!!!!
የሰራችሁት ስራ በጣም የሚደነቅ ነው እንዲሁ ሌላ እንጠብቃለን እንደነዚህ እይነት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያን ማየት ለአሁኑ ትውልድ ስለሀገር መቆርቆር ለሀገሬ ምን አደረኩ የሚለውን ያስተምራል እንዳስለቀሱኝ ግን አልደብቅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የተደረገላቸው ከሚገባቸው ጥቂት ነውና ፈጣሪ እረድቶ ቀሪ ዘመናቸው በህዝባቸውም በሚወዷት ሀገራቸው የሚደሰቱበት ይሁን
Amen🙏🏾
@@underrated8519 o
Thank you so much Ethiopian you are always our pride. God bless you all for your honour to Ra's Mengeshsa.
Thank you so much Arts World God bless you all please keep it up your great job.
አሁንም ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለብርቅዬ አባታችን እመኛለሁ።
በጣም ደስ ይላሉ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው:: እንዴህ አይነት ባለ ታሬኮች አባቶች ይኑሩልን ጀግና እንዲህ ነው:
I am surprised that ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም is still with us! he is 96, and he looks good.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ መልካም ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ባለታሪኩን ስራውን መሰረቱን የሆነው ባለ ታሪክ የስራው ዉጤት ከምን እንደደረሰ እንዲያይ በማድረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በድጋሚ። ልኡልንም እግዚአብሔር እድሜ ስቶ ፣ጤና ሰቶ እዚህ ስላደረሳቸው የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ።አሁንም ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት እመኛለሁ።
May God be with him , long live and happiness to our leoul ras mengesha seuim .
የኢትዮጵያን ትንሳየዋን ደግሞ ያሳዮት ጤና ጨምሮ ይስጡት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
story of the year AMazing. golden history thanks
ትልልቅ የሐገር አባቶችን እግዚአብሔር ሽምግልናቸውን በዘይት ያለምልምልን
አወ ሰው በሂወት እያነ ብናመሰግን እደምንወዳቸው ብንነግራቸው ደስ ይላል ግን እኛ ከሞቱ በኻላ ማጨብጨብ እንወዳለን አባታችን እናመሰግናለን ባለውለታችን ናችሁ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤😘😘
Tekekele
እንዲህም ያለ የታሪክ ምስክር ከትግራይ ምድር የተወለዱትን ክቡር ልኡል ራስ መንገሻ ስዩምን እስከ አሁን እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶአቸው ስለ ኢትዮጵያ መመስከራቸው ጥቂት ከትግራይ ምድር ተፈጥረው ኢትዮጵያን ለሚያውኩ እውነተኛ በየትም ቦታ መቅረብ የሚችሉ የታሪክ ምስክር እውነተኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ናቸው።
Thank you for recognizing timeless Ethiopian hero . he is the living legend and Ethiopia's History library. We are grateful to have him as living History Facts which They Didn’t Teach You At School.
የኢትዮጵያ ህዝብ ውደ ማይቀረው ቤታቸው ሲሄዳ በታላቅ ክብር ጀግንነት አልቅሳ የሚቀብራቸው ሰው ናቸው የትግራይ ህዝብ እኚህን አባት ስለስጠን እግዛብሄር ሁሌም ይጠብቅልን
እዉነት ነዉ ለእንዲህ አይነቱ ባለዉለታዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሕይወት እይሉ ነገ ዛሬ ሳይል በስማቸዉ መታሰቢያ መሸየም ይኖርበታል ትልቅ ማሰታወሻና መነቃቂያ ለትዉልድ ሁሉ ይሆናልና,
አየር መንገዱ በስማቸው ቢጠራ ማስታወሻ የው❤
God bless you for this program , beautiful Ethiopian history!
We need more of this kind of icon leads , we don’t need a racist !!!!
Great shooting and presentation. Unique in totality .Thank you for the story
* The HONORABLE Prince, Ras Mengesha Seyoum, we wish YOU More BLESSED Years; and we THANK You for ALL, the Major CONTRIBUTIONS, in Various Sectors to Advance ETHIOPIA; the Nation You Dearly LOVE!!!!!
* And, THANK YOU, The Arts TV "Ayer Menged/Ayer Marefia?" GREAT Program!!!!!
EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!!
ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
A great man! I hope you will continue the live interviews. With this respected smart man. You left me on air. He is a walking book. Please finish your work.
Great nation builder. I have the privilege and honour to witness the leadership quality of this great personally .
great personality
I wish there's science that could keep him alive healthy for ever ...he deserves utmost respect ...a true natural icon and hero
True Amen💙🙏🏾
We wish him good health, happiness, and tranquility for many years ahead.
እግዚኣብሔር የባረካቸው፣ በጣም ተልቅ ሰው
Thank you Arts TV World for introducing to the world on your program entitled Ayer Mada or (Air Field), his excellency the honorable Ras Mengesha Seyoum as your guest of honor, a man of great integrity and honesty for doing the impossible things and accomplishing lots of assignments, for Ethiopian best interest during the reign of Emperor Haile Selassie . It is absolutely fabulous and proper to give credit when credit is due to individuals who go above and beyond their means to do what is good for the nation’s best interest. God bless his excellency, and wishing him good health, happiness, and prosperity for many years to come.
It is so beautiful no matter what happen we will never forget those people who live there on footprint for this sacke of Ethiopian wells today what I saw that admiring the elderly man who put his life for the nation bring him to the place where he started which is beautiful a proud of you congratulation respect
እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት አባቶቻችንን እድሜና ጤና ስጥቶ ያላቸውን የአገር ፍቅር የስራ ልምድ ፅናት በቃላት ሊገለፅ ያማይችል ፍቅርን በዚህ ዘመን እንድናይ ስላደረጋችሁን በጣም አመስግናለሁ
Can you cut the background stupid music?
ረጅም እድሜ ይስጥልን
የዘመኑ ኢዲዩ ድርጅት መሪ የነበሩት ልኡል ራስመንገሻ ስዩም አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት
@።Tesfaye Birhanu ዝም ብሎ ማድነቅ አይቻልም???
I really appreciate the programmer and producer Yonatan Minker Kassa. The journalist will be doing like you. Thank you
ፈጣሪ የማትሶላ የአብራሃም እድሜ ይስጠዎ
Tebareku!...what a great begining of your program! temesgen!
Lyu engda bcha sayhone airport besmachew bseyem leserut sra ayansachewm elalehu. I am so proud of lueulenetachew. Luel ras Mengesha syoum airport.
የሀገር ባለውለታ ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም የተከበሩ፣ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ከፍተኛ ድጋፍ ያደረጉ ታላቅ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን ። አዲሱ ትውልድ ከዚህ ምን ይማራል? ትህትናቸውና አክብሮታቸው ?
የእኝሕ ታላቅ ሰው አበረክቶ በዚብቻ አያልቅም በሌላ ዝግጅት እጠብቃለሁ
ትክክል🙏🏾
Thank you for organising this wonderful program.
ሰዉነቴን ነዘረኝ፡፤ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሳያቸዉ፡፡ ብርቅየየ የሀገር ዋርካ ታላቅ ባለዉለታ፡፡ ብዙ አሻራቸዉን ያኖሩ ግን በስራቸዉ ልክ ያልተወራላቸዉ፡፡ እረ እንዳዉም ዝም ጭጭ የተበለባቸዉ ታላቅ ዘመን አይሽሬ አባት፡፡ እድሜና ጤና ይስጥዎት ይቆዩልን፡፡ ሀገር ብለዉ እንጄ ዘሬ ብሄሬ ብለዉ አልሰሩም፡፡ የመሰረቷት ሀዋሳ ዛሬ ያዉ የደረሰችበትን ቁጭ ብለዉ አዩ እድለኛ ናቸዉ፡፡
❤❤❤❤
💚💛💪♥️
Wonderful man, treated me nicely when I was visiting ETHIOPIA! Promised to see him when I go back again! Infact, his dining room is adorned with his historical journey to his accomplishments in ETHIOPIA'S SOUTH particularly, Awassa. To be continued....
ይገባቸዋል እኘህ የሀገራችን ቅርሰ መኖራቸውም
ታምር ነው ከእድሚያቸው አነፃር ጢናውን እንመኛለን አዘጋጆቹንንም እናመሰግናለን ሰላም
ለሀገራችን ኢትዮጵያ
Great job great respect from Ethiopian airlines Civil ovationand other administration thank you for your service including the program leader
We need to build a statue on his honor inside ET complex. That way generation to come would remember.
God bless Ethiopia!😎
🤣 you 'need"? Hate to break it down to you about the 'demolishing" and erasing history as being the core motto of the powerful. ዱርዬዎች፣ አንደቤታቸው ጓሮ፣ የሚያፈርሷት፣ የሚሰሯት፣ የሚያዘበራርቋት፣ ካለምንም፣ የህዝብ፣ ድምፅ። Those who can preserve history are powerless spectators of the circus from the sideline.
True a statue is the least we could do😢🙏🏾
@@ETBeMore what do you mean?
ጤናና እድሜ ይስጥልኝ:: እባክህ የኔ ወንድም አድራሻቸውን በውስጥ መስመር ብትልክልኝ በጣም ነው የማመስግንህ አድራሻቸውን ለብዙ ጊዜ ባገኝ እያልኩ እግዚአብሔርን በፀሎት እለምነው ነበርና ዛሬ ሳያቸው በጣም ነው የተደስትኩት ስለዚህ እባክህ ወንድሜ ብትረዳኝና በውስጥ መስመር ብናወራ ደስታዬ የላቀ በተስፋ እጠብቃለሁ:: ስለትብብርህ በጣም አመስግናለሁ::
If you go to Ferensay Lagasion, everyone can show you his house
ይህንን ዝግጅት ስታዘጋጁ ል/ ራ/ መንገሻ ስዩምን ከቤታቸው ወደ ዝግጅት ቦታ የወሰዳችሁበት ድርጊት በእጅጉ መሳጭ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ::
Thanks for this wonderful program for bringing this great person, Leulras Mengesha to our attention. He has contributed a lot to our country. He was a very progressive leader. In the sixties we used to hear his fame from Mekele that he was building streets with his own hands with students. He was a good example. He told the truth. This history would have been buried with him without our knowledge. I had tears in my eyes when I heard his story. I was very sad also when I saw how he lives. He was waiting to be picked up outside his house since it is not good enough. To be picked up with a stretched loumison is a paradox, what a contrast. I hope and pray that Ethiopian airlines or the government or whoever is responsible for these kind of heroes to take care of them. They should be taken care for their services and rewarded and given the necessary care and respect.
True😢🙏🏾
Thank you for such an informative program. I hope PM Abiye sees this and gives proper recognition to Ras Mengesha Seyoum. Ethiopian airlines should also give recognition to Ras Mesgesh Seyoum.
እኝህ አንጋፋና ቀዳሚ በዘመናዋይነትና ተክኖሎጂ ኢትዩጲያችንን ያስጀመሩት ክቡር ሰው እግዚአብህር እድመውንና ጠንነታቸውን አግናፅፎ ይህንን የሃገራችንን በጎውን ገፅታ ለማየት ስላበቃቸውና ለእኛም ታሪክን ወደሁዋላ መለስ ብለን እንድንሰማ ስላደረጉን አምላካችን ይመስገንን:: እሳቸውን የማቱሳላህ እድመ ይስጥልን! አመን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Prince Mengesha Seyoum was son-in-law of King Haileselase. I heard when he was very young, he was a visionary and believe in hard work, unlike other royal families!
ደስየምል ፕሮግራመ ነው ፓርግራመ ፓርት 2 ቢኖረው መልካም ነበር ይህም መዘጋጀቱ በጣም ደሰይላል በጣምቀልጣፉ ናቸው መታደል ነው''
History is living with us
Thanks for hosting this great man!!
ልዑል ራሥ መንገሸ ስዩም ከ1953-1966 መጨረሻ ትግራይን ባስተዳደሩበት ወቅት በመንገድ በውሃ ስራዎች በአእርሻ እንዱስትሪ /TAIDL/ ማህበራዊ ጉደዮች በማዐእድን/sulphur/ በትምህርት በጤና ወዘተ ያበረከቱት አስተዋፅዖ ልባም ተጋሩ የሚረሱት ጉዳይ አይደለም። በሲዳሞ በሸዋ እንዲሁ።
ትክክል እንዲሁም እንደ ተራ ሰራተኛ ዝቅ ብለው እራሳቸው ድንጋይ በማንሳት ያግዙ ነበር
@@berhanegebre9813 How many industries? Ok
It’s really great to show appreciation to one of those people that help establish Ethiopian airlines.
Big biggest blessing.
እኚ አባት ኢትዪጵያን ሰሯት ቢባል ማጋነን አይሆንም
እኔ እንኳን እማቀው
አዲስ አበባን
የኢትዮጵያ አየርመንገድን ለመጀመሪያ
አዋሳን ቆረቆሩ
ባህርዳርን
መቀሌን
.
.
.ወዘተ ተቆጥሮ የማያልቅ ለኢትዮጵያ ትልልቅ መሰረተ ልማቶችን መስርተዋል
እሚገርመው ዛሬም አይምሮአቸው ብሩህ ነው
እድሜ ከጤና ተመኘሁላቸው 🙏
አንዳዶቻቹ ለማታቁ ልዑል መገሻ ስምዪም
ያጼ ዪሃንስ የልጅ ልጅ ናቸው
ልዑል ራስ ስዪም ያጼ ዪሃንስ ልጅ ናቸው. ጠቅለል ሲል ኢትዮጵያን የሰሯት ትግራውያን ናቸው
ያኔም አሁንም 🤔
ብዙ የልተነገረ ጥሩ ታሪክ አላቸው
Usually, it is our psychotic politicians who get the front page; thanks to you for bringing this giant Ethiopian to the forefront.
Respect and Appreciate
God bless you
Great job 💖
አንድ ያሉን ብርቅየ ሠው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የየድልልን!!
Kikiqiqi
@@eyobdemoz7832 stuipd
He great and progressive look leader he was. He transformed Tigray, created great projects from the likes of city of Awasa and various transport works. I have great Admiration for this old grandee. Wish Ethiopia had his likes. Ethic division and selfish motives, that replaced him, are costing us dearly.
የእንጨት ሸበት በዚህ እድሜወ ፈጣሪን ማመስገን ሲገባወ እውነቱን በተናገሩበት አደበትዎን ቀይረው ታሪክ ይቅር የማይለው ክደት ተናገሩ ፈጣሪ ለዚህ ዋጋወትን ሳያጎድል ይስጠወት
Respect our iconic personalities
ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም የሰፈሬ ሰው ናቸው በህይወት ያሉ አይመስለኝም ነበር በጣም ይገርማል ዋውውውው 🇪🇹💝🇪🇹
great job bro. this is Ethiopia.
You are a big dreamer It was project thank you for everything
I proud of you Janhoye hoy ❤️
በስማቸዉ ሀዉልት አደባባይ ይገባቸዋል
this should be archived!
Thank you!!!
God bless you. 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️💚💚💛💛❤️❤️
ድንቅ ዝግጅት ። የበለጠ ጥናት ሊደረግበት ቢቻል ጥሩ ነው ።
He was "the Father of Development" in modern Ethiopian history. He involved in ALL development activities. Some of them were, he erected Awassa, Diredawa revenue bureau, AU, Bole road, AAU, Water works, road authority etc for more Read his book "የትውልድ አደራ".
ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም፣ ፣የሰላም፣የልማት ፣
ጀግና ነበሩ በገጠር ትግራይ ዶዘር ይዘው
ገጠር ለገጠር ይውሉ ነበር።ለዚሁ ክብር አንግድነት የጠራችሁ፣ሲቭል
አቬሽን ልትመሰገኑ ይገባል።
ይህን ታላቅ የታሪክ ባለቤትና ምሁር በኢትዮጵያዊነታቸዉ የማይደራደሩ ከሩ በዘመናቸዉ ለአገራቸዉ ትልቅ ሥራ የሠሩ በዘመናቸዉ ዲሞክራሲን በተግባር የተገበሩ ታላቅ ባለዉታችን ልዑል ራስ መንገሻ ሰላምና ጤና ይብዛለዎት የተከበረ የሀገር መፀሐፍ ነዎት እጅግ እናመሰግነዎታለን እናንተ በተፈጠራችሁበት ምድር ሕዋት የሚባል ቡድን ልማት ሳይሀን ጠፋት ርህራሄ ሳይሆን የጭካኔን ጥግ አሳዩን የሰዉ አዉረነትን አሳዩን :: እናንተስ መልካሙን አደረጋችሁ ፖለቲከኞቹ ግን የተማሩበትን ለሀገር ልማት ማድረግ ሲገባቸዉ ለራሳቸዉ ስልጣን ሲሻኮቱ ሰንቱን አገዳደሉት አጨራረሰት ..የኢትዮጰያ ምድር የፈሰባት ደም እግዚአብሔር ቆጥሮታል :: የቀደሙት እንዲህ የሚያኮራ ለሀገር ሠርቸዉልናል ደጋግሜ በበኩሌ አመሰግናለሁ እናንተም ይህን ፕሮግራም አቀናባሪዎች በጣም ልትመሰገኑ የገባል የሚታይ ተጨባጭ መፀሐፋ ሰለአቀረበችሁልን እጅግ ደሰ ይላል ተበረኩ
ከጥላቻ ውጣ አሁን በኢትዮጵያ ያሉት ዘመናዊ ኤርፓቶች፡ ዩንቨርሰቲ ዎች፡ የኢንዲስትሪ፡ መንደሮች፡ ዘመናዊ፡ ከተሞች፡ ወዘተ..... የተገነቡት፡ በህወሐት፡ ነው፡ ልብህ ያውቀዋል፡ ሰው፡ በጥላቻ ፡ከተሞላ፡ ግን፡ ስለ፡ እውነት ፡መናገር፡ ይከብደዋል።
ስለዚህ በ 96 ዓመቴ ኬፕ አድርጌ ፣ አንገቴ ላይ ስካርፍ በስታይል ጣል አድርጌ፣ ከ 60 ምናምን ዓመት በፊት የነበረን ታሪክ በፈገግታ ሰዎችን እየመሰጥኩ እያወራሁ ፡ የአየር መንገድን ደረጃዎች በቅልጥፍና ስወጣና ስወርድ ...(ሕልም እንኳን እንደዚህ አይታለምም ከምር) .. እኚህ ክቡር ሰው በአርባ ዓመታቸው እንዴት ዓይነት ሳተና እንደነበሩና ፣ ለሀገር የደከሙ ከተፎ እንደነበሩ አስቤ፥ግን ደግሞ ራሴን "social media "ላይ ተጎልቼ ሳየው ታዘብኩት !
The institution should honor him by change the name of the building to this legend!!!
ሀገራችን ሰላም ትሁን
አንዴት ትላልቅ ስራ የሰሩ ትልቅ ሰው ናቸው? አረጅም አድሜ ከጤና ጋር።