ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኪዳነ ምህረት ምልጃ እና በረከት አይለዪን
በጣም የሚያሰደምም ነዉ በዚህ በዛሬው ዘመን እመቤታችን ከኛ ጋር መሆኗን የገለጠችበት ታምር በመሆኑ እናምናለን የርሷ በረከት በሁላችን ላይ ይደር ኤርምያስ ዓለማየሁ
እሰይ እጅግ ውብና ማራኪ ቤ/ክ ነውና እግዚአብሔር መጨረሻውን አሳምሮ ለማየት ያብቃን። እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳናችን በርቱ።
የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን አሜን
የእናቴ የኪዳነ ምህረት ምልጃ ኣይለየን
እግዚአብሔር አምላካችን ይህ ሁሉ ለእኛ ኣዘጋጀልን እኛም ሃጥያታችን ብጋርደውም እርሱ ግን ቸርነቱእስካሁ ኣለ
አቅራቢዋን በጣም እናመሰግናለነ የምሰጣት ምክር ቢኖር እነዳህ አይነት ከከተማ ወጣ ያሉ ቦታዎች ስትጓዢ ሸራ መሰል ወይም አዲዳስ ጫማ ብታደርጊ ለደህነትም ለምቾትም ጥሩ ይመስለኛል መልእክቱን አስተላልፉልኝ ኪዳነ ምህረት ትባርከን ።እመብርሃን ትቅረብሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃው
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው በረከቱ ይደርብን አሜን
የቦታው በረከት ይድረሰን አሜን !!!
እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ይከናወናል እጅግ ድንቅ ነው ብዙ ጥበብ ይታይበታል እናቴ እመቤቴ ለደጇ ታብቃኝ።
እግዚአብሔር ስርሑ ድንቂ እዩ ።
በረከታችሁ ይድረሰን ሲያምር ቅድ ነው
በረከታችሁ ይድረሰን ቦታው ያምራል መንፈስ ያድሳል
እግዛብሄር ደጆን ለመርገጥ ያብቃን
እግዚ አብሔር ፈፃሚውን ያሰየን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
Dunk new ye egizihabehare tamer ...... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከታችሁ ይድረኝ እግዘአቤሔር ሥራው ደቅነው 👏👏👏
ግሩም ነው
Like eyaderegachhu❤
Egziyhberh yemesegen
በረከታችሁ ይድረሰን በጣም እፁፍ ድንቅ ነው በጣም ይምራል በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ
❤👏👏👏👏👏👏👏👏
የፖዉሎስና ማትያስ ሹመት ከወያኔ ነወ: ትንቢተ ሕዝቅኤል 22 :26 ካህናቶችዋም ሕጌን በድለዋል ቅድሳቴንም አርክሰዋል፤ ቅዱስ በሆነና ቅዱስ ባልሆነ መካከልም አልለዩም፥ በንጹሕና በርኩስ መካከል ያለውን ልዩነት አላስታወቁም፤ ዓይናቸውንም ከሰንበታቴ ሰወሩ እኔም በመካከላቸው ረከስሁ
Dink tamerat new ..... be girani ahimed gize bizu bete kirstyan be ahizaboch tekatilewal bizu kirstyan tegelewal bezan gize yetesewere tabot yihonal ...... kidist kidanemehiret be kalikidanuwa titebiken amen amen amen
ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ በልጅሽ ይቅርታ
Besemeab tejemro eskiyalk endet endetesakeku. Menw yegeed yechi lij makreb neberebat? M.k lela seaw yelelwm?? Endezih honestly yanen hulu mewtate mewred nbrebat??? Err bakachehu if anything happens to her, who is going to blame ? Egziabher??
እባካችሁ ራሩን ቀንሱት