የእማሆይ ኄራኒ አስደናቂ ህይወት ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 655

  • @God-bless-you-all
    @God-bless-you-all 8 หลายเดือนก่อน +78

    ጣማፍ ምን ማለት ነው?

    • @tesfajerusalem
      @tesfajerusalem  8 หลายเดือนก่อน +28

      እናት ማለት ነው። ጣማፍ ኄራኒ = > እናት ኄራኒ

    • @Rozi199
      @Rozi199 8 หลายเดือนก่อน +10

      በምን ቋንቋ ​@@tesfajerusalem

    • @tesfajerusalem
      @tesfajerusalem  8 หลายเดือนก่อน +17

      @@Rozi199
      በቅብጥ (Coptic)

    • @yabseraashagre9539
      @yabseraashagre9539 8 หลายเดือนก่อน +46

      ክፍል ፪ ልቀቁልን አደራ ሌላ የቅዱሳንን ፊልምም እንድትተረጉሙልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእግዚአብሔር ስም ነው እምጠይቃችሁ ፈቃዱ ሁኖ እንድረዳችሁ ምኞቴ ነው

    • @Truth-je3jm
      @Truth-je3jm 8 หลายเดือนก่อน +19

      እባካችው በየጊዜው የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞችን ልቀቁልን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ይህንን ፊልም እንድናይ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 8 หลายเดือนก่อน +191

    ማነው እንደ እኔ ለመጀመርያ ገዜ የዚች ቅድስት እናት ታረክ አሁን ያየ ወይም የሰማ በላይክ አሳዩኝ
    በረከትዋ ይደርብን

    • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
      @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 7 หลายเดือนก่อน +1

      የዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ትምህርት ሲሚ የብዙ ቅዱሳንን ታሪክ ያስተምራል

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 7 หลายเดือนก่อน

      @@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ አመሰግናለሁ ይቅርታ ግን እሱ አንደኛ ዘረኛ ነው ሌሎች አባቶች አሉ ከነሱ እማራለሁ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጣቸው

    • @misganatube23
      @misganatube23 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @misganatube23
      @misganatube23 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @misganatube23
      @misganatube23 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 8 หลายเดือนก่อน +160

    ክፍል 2 ልቀቁልን የምትሉ ላይክ በረከትዋ ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛላችሁ

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 8 หลายเดือนก่อน +1

      Muluwu eko new yetlekkwu

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 8 หลายเดือนก่อน +2

      @@SalamKwt-bn4ku እናታችን አረፈች ወይስ ልፈውስዋት ነው ከቅዱሳን ጋር የነበረችው ክፍል አንድ ሲል ሌላ ያለው መሰለኝ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 8 หลายเดือนก่อน

      ​Arefalech berekto yiderbnena kidest Herani ​@@degneshkidanu355

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@degneshkidanu355 alewu ehetalem tsasiche new 2 yekeral

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 6 หลายเดือนก่อน

      @@SalamKwt-bn4ku Mesasat yale new eshi ehtachin

  • @bisratchebsi5389
    @bisratchebsi5389 หลายเดือนก่อน +4

    ስለጌታ ፍቅረ ሁሉን ጣለች
    የሞቱን መከራ ተሸከመች
    በእግዚአብሔር ፀጋ ብርሀን ተሸልማ
    ታየች እናታችን በፃድቃን ከተማ
    አቤኤቱ አቤኤቱ ሄራኒ እናታችን ቅድስቲቱ
    በፀሎትሽ ደክሟል የሰይጣን ጉልበቱ
    ገና በማህፀን እግዚአብሔር መረጣት
    ወዳለም ስትመጣ በቃሉ ቀደሳት
    ሔራኒ እናታችን ክርስቶስን ለብሳ
    በፊቱ ቆማለት ወንጌል ተንተርሳ
    የቃሉ መስታወት ፍቅር የታየባት
    ወንጌል እነጠማ ወንጌል የሚርባት
    የምትሰራው ተስፋ አንደበቷ ለምለም
    ከቃሉ በስተቀር የሚገርማት የለም

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 8 หลายเดือนก่อน +71

    ወዮ ለእኔ😢 የቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን
    አባካችሁ ቡዙ የቅዱሳን ታሪክን ተርጉሙልን❤

  • @medinaendris273
    @medinaendris273 4 หลายเดือนก่อน +37

    ይህ ፊልም ሲለቀቅ እኔ በእናቴ በቅድስት ኄራኒ የስጋ አገር በግብፅ ህክምና ላይ ነበርኩ እኔም ለእሷ ስዕለት ነበረኝ አማልጅኝ ህመምን ታውቂዋለሽና ድህነትን አሰጭኝ እኔም ስላንቺ እመሰክራለሁ አልኳት ስዕሏም ቀድሞ ነበረኝና ሆስፒታል ተለይቶኝ አያውቅም ይኸው አሁን በፍፁም ጤንነት እገኛለሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ኪዳነምህረት እና ቅድስት ኄራኒ በምልጃቸው ለመመስከር በቃሁ ቅዱሳንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @SamrawitBelete-l5c
      @SamrawitBelete-l5c 4 หลายเดือนก่อน

      amen Bewnet

    • @GgxJnnx
      @GgxJnnx หลายเดือนก่อน

      እኔም አንች እዴተማፀንሻት እኔም እማፀናታለሁ የማህፀን ህመም እያመመኝ ነወ ለምስከሪነት ያብቃኝ በፆሎታች አስብኝ😢

    • @romansamueal
      @romansamueal หลายเดือนก่อน

      ምነው እኔንም በሠማችኝና ከዚህ ህመሜ በተፈወስኩ ፀልይኝ

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 18 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤ላንቺ ለደረሰ ለኔም ብደርሰን ስደት ሁኜ ተሰቃየሁ😢

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሰይ በረከትዋ ይደረብን አሜን አኔ ግን አላዉቃትም ነበረ አሁን ነዉ እያየሃት ያለሁት❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 7 หลายเดือนก่อน +20

    የቅድስት ኄራኒ በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም❤❤❤❤❤

  • @medinaendris273
    @medinaendris273 8 หลายเดือนก่อน +72

    ቅድስት ሄራኒ ያወኩሽ በቅርቡ ነው.....ስእልሽ ከአጠገቤ ተለይቶ አያውቅም! ምልጃ ፀሎትሽ አይለየን የኔ እናት!

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 8 หลายเดือนก่อน +8

      እህቴ እባክሽን ስዕሏን በዚህ ቴሌግራም አካውንት ላኪልኝ @Etlifel ስለ ቅድስት ሄራኒ ብለሽ
      እግዚአብሔር ያክብርልን።

    • @ስአሉለነTube
      @ስአሉለነTube 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ እህቴ ለኔም ላኪልኝ ስእልዋን

    • @nardosmengsha
      @nardosmengsha 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @nardosmengsha
      @nardosmengsha 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስእሏ ሀገር ቤት ይገኛል ነው

    • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
      @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 4 หลายเดือนก่อน

      እዚጋ ያልገባኝ ነገር አለ ስናማትብ ለምን በአውራ ጣት ሊሆን ቻለ😢😢

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 2 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ.ትምርት.30,60,100የምናፈራ.ያድርገን❤❤❤❤

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs 8 หลายเดือนก่อน +43

    ሌሎች ፊልሞችንም ተርጉሙልን ግብፃዊያንን እግዚአብሔር ይባርካቸው ብዙ የቅዱሳንን ታሪክ ሰርተው አቅርበውልናል ግን ብዙ ያልተተረጎሙ አሉ
    ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 6 หลายเดือนก่อน +4

    እምወድሽ ቅድስት ሔራኒ፡ ፀሎትሸና በረከትሽ አይለየን፡፡

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 7 หลายเดือนก่อน +24

    የቅድስት ኄራኒ በረከቷ አይለየን አሜን አሜነ አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏🙏👏🙏

    • @Tsige_tube
      @Tsige_tube 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 8 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንም ገና በናታችን ማህጸን ስትሰራን አንተ ያሰብክልንና ያቀድክልን አለ እባክህን እኔንም ሀጥያተኛዋንና ደካማዋን ልጅህን ምራኝ አንተ ከጻድቃን ሰምእታ ጸሎት አስበኝ የሰምእቷ በረከት አይለየኝ

  • @21barkot
    @21barkot 8 หลายเดือนก่อน +219

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌿🌿🌿🌿ዛሬ አሞኝ እንቅልፍ አልባ ነበር ያደርኩ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስቲቷን በረከት አግኝቸ አደርኩ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 8 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር ያስብሽ🎉❤አይዞሽ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 8 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ቀላሉን ያድርግልሽ ❤❤❤

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 8 หลายเดือนก่อน +1

      Egeziyabeher yasibeshi

    • @YabsiraAshagre
      @YabsiraAshagre 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 8 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እማ❤

  • @Salam-in7ct
    @Salam-in7ct 8 หลายเดือนก่อน +13

    የእናቴ ቅድሰት እረኒ በረከት የሁሉት ህዝበ ክርሰትያን ይሁን አሜን

  • @OscarPhone-p1t
    @OscarPhone-p1t 8 หลายเดือนก่อน +33

    የቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን❤❤❤

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 8 หลายเดือนก่อน +29

    የቅድስት እናታችን ጣማፍ ኄራኒ በረከቷ ይደርብን የሁሉም መነኮሳይያት በረከታቸው ይደርብን

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 8 หลายเดือนก่อน +21

    ይኸን እዳይ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ የቅድስቲቷ በረከት ይደርብን አሜን፫

    • @hdlidet
      @hdlidet 6 หลายเดือนก่อน

      አው እማየ ያላወቀ ተጎዳ ❤❤❤❤❤😘

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 7 หลายเดือนก่อน +13

    በረከትሽ ይደረብኝ ፆሎት ቅድሳና ፆሎት ድግል ማርያም አይለኝ

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 7 หลายเดือนก่อน +10

    የቅዱሳን እናቶች አባቶች በረከት እረዴታቸው ይደርብን በፆለታቸው ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @mwh2411
    @mwh2411 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእናታችን የቅድስት ሄራኒ እረዴት በረከቷይደርብን ከበረከቷ ይከፈለን አሜንበፆሎቷም ይማረን በእዉነቱ❤ ❤❤❤❤

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +3

    በስመ አብ አይቼው እማላቀው ታሪክ ነው የቅድስት ኄራኒ እረድኤት በረከቷ ይድረሰን አሜን

  • @KebromZeresenay
    @KebromZeresenay 8 หลายเดือนก่อน +20

    የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ሕያው እግዚአብሔር የሰው የሆነ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ። የጌታችን እናት እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፡ እና ቅዱሳኑ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁኑ።በጎውን ሁሉ ያከናውኑላችሁ።በእውነት መልካም ነው፡ማኅበር ቅዱሳን ያልሰሯቸውን ቅዱሳን ሁሉ ታሪክ ላይ እንድተጉ ተስፋ አደርጋለሁ። ሌሎችን በቅርብ እጠብቃለሁ።እዚው አገር በቀል ቅዱሳንንም ጭምር ወደ መዘከርና የእነርሱንም ወደመሥራት እንደምናድግ ተስፋ አደርጋለሁ። አሜን።ሠናይ ለክሙ።

  • @aamanuelabrha
    @aamanuelabrha 8 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፀሎቴን ተቀበል+

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ሔራኒ በረከት እረድኤት አማላጅነቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 8 หลายเดือนก่อน +17

    የእናታችን ቅድስት ኄራኒ በረከቷ ምልጃና ጾለቷ ይደረብን አሜን

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት ኂራኒ ረደቷ በረከቷ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን የደርብንአሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእናታችን የቅድስት ሒራኒ ር ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @ስአሉለነTube
    @ስአሉለነTube 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ በቅርቡ ነው ያወቅህዋት በእውነት የቅድስት ኄራኒ ረዴኤትዋ በረከትዋ ይደርብን በጸሎትዋ ይማረን ፊልሙን እድንሳተፍ ሰላደረጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ❤❤❤

    • @yirgalemsebsibe2749
      @yirgalemsebsibe2749 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አላውቃትም ነበር አንድ ሞኖክሴ የሆኑ አባት ናቸው ታሪኳን የነገሩኝ እና መጨረሻ መፅሀፉን ሰጦታ የሰጡኝ ድንቅ እናት ነች ❤❤❤

  • @fasika8610
    @fasika8610 8 หลายเดือนก่อน +17

    የእግዚአብሔር ድንቅ ምስክር ፥ ጣማፍ ኄራኒ❤
    በረከቷ ይደርብን!!

  • @21barkot
    @21barkot 8 หลายเดือนก่อน +10

    የሌላ ቅዱሳኑንም ስሩልን❤❤❤እባካችሁ

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 8 หลายเดือนก่อน +8

    የቅድስት እናታችን በረከት ይደርብን🕊

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 วันที่ผ่านมา

    የቅድስት እናታችን ጣማፍ ኄራኒ በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን የዝቺን ቅድስት እናት ታሪዃን እንዳውቅ የፈቀደልኝ ህያው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ 12 นาทีที่ผ่านมา

    የህ ፊልም አይ ዘንድ የረዳኝ እግዚአብሔር አምላኬ አመሰግንዋለሁ የእዉነት የኔ እናት በረከትሽ ይደረብን አሜን(3)❤

  • @Hayile2
    @Hayile2 8 หลายเดือนก่อน +14

    አመሰግናለው እጅግ የምወዳት እናቴ መንፈሳዊ ፊልም ትረካ ለተሳተፍቹ በሙሉ ❤❤❤ ዝክረ ቅዱሳን አንስትንም ቁ2 አንቡት

  • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
    @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ከቅድስቲቱ እረድኤት በረከት አምላከ ቅዱሳን ይክፈለን በፊልሙ ለተሰታፉት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው በረከታቸውም ይደርብን ተርጉማችሁም ወደኛ ላደረሳችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን የኑሯቸው ፍሬ በእምነት እንድመስላቸው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 7 หลายเดือนก่อน +2

    የቅድስግ ኄራኒ እረድኤት በረከቷ ይደርብን
    በጸሎቶ አትለየን
    "'እግዚአብሔር'" ይስጥልን ይህን እድናይ ላዘጋጃችሁልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን ❤

  • @aekuattube
    @aekuattube 8 หลายเดือนก่อน +18

    እስከ አሁን በስም ብቻ ነበር የማውቃት፣ ተገርሜ ተደንቄባታለሁ።
    የቅዱሳን መንገዳቸው እኮ ልዩ ነው።
    በረከቷ ይደርብን
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KidistFeseha-rf9wq
    @KidistFeseha-rf9wq 8 หลายเดือนก่อน +20

    እሷን የሰጠን ይክበር ይመስገን ....ጣማፍ እናቴ 🤍🌿

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 8 หลายเดือนก่อน +33

    የሁሉንም የቅዱሳን ፊልም አይቻለሁ የቅዱስ ዳዊት ጎሊያድን በወጭፍ ጠጠር የጣለዉን ብቻ አጣሁት ይህንም አላየሁት ነበር እግዚያአቤሄር ይስጥልን❤❤❤❤

    • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
      @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 7 หลายเดือนก่อน

      ቅዱሥ ዴውይት ሥትይ የመጣልእኮ

    • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
      @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 7 หลายเดือนก่อน

      @@sabrinayrus3441አጭር ነዋ

    • @YouAbeee
      @YouAbeee 7 หลายเดือนก่อน

      የዳዊትና የጎልያድ መንፈሳዊ ፊልም ብላችሁ ሰርች አርጉት አለ

    • @YouAbeee
      @YouAbeee 7 หลายเดือนก่อน

      አለ የዳዊትና የጎልያድ ታሪክ ብላችሁ ሰርች አድርጉ አለ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 8 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄን እንድንመለከት ያደረገን በረከቷ ይደርብን ወገኖቸ ለናንተ ላዛጋጃቹቱም መድኃኔዓለም ይባርኳችሁ 👏ፈጣሪ ሆይ አለምን መተዉ ባይችልም ኃጥያትን እንድተዉ እርዳኝ🤲😢

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሕን ያሠማከኝ ክብርክ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @gorgethomas8728
    @gorgethomas8728 16 วันที่ผ่านมา

    ቅዱሳኑን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅድስትኄራኒ እና ቅዱስሴፈን በረከታቸው እና አማላጂነታቸው ይርዳን አሜን❤❤❤❤

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 8 หลายเดือนก่อน +25

    የተለያዮ የቅዱሳን ልቀቅልን እናመሰግናለን የቅድስት ሄራኒ በረከቷ ይደርብን

    • @elroitube27
      @elroitube27 8 หลายเดือนก่อน +1

      የቅዱሳን ታሪክ ብለሽ ፃፊ እዛ ላይ ብዙ የቅዱሳን ታሪክ አለልሽ

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@elroitube27የቆዩ ናቸው እኔ ሁሌም እየፈለጉ አይ ነበር አሁን ግን ፈልጌ አላገኝም ያው ያየሁት ብቻ ናቸው

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም የኔናት ​@@degneshkidanu355

  • @BELIYEDNIGLILIGE
    @BELIYEDNIGLILIGE 8 หลายเดือนก่อน +13

    በእውነት የእናታችን የቅድስት ህራኒ በረከታ ይደርብን❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 8 หลายเดือนก่อน +4

    በረከትሽ ይደርብን ቅድስት እናታችን እዴት ያስቀናል ሂወታቸው ቃላት የለኝም ነብስ ያረሰርሳል በመገዳቹ እንድንሄት ፀለታቸው ይርዳን

  • @salemethiopian4447
    @salemethiopian4447 8 หลายเดือนก่อน +8

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለተሳተፋችሁ ሁሉ በረከታቸሁ ኢረድት ይድረሰን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ ይላል የቅድስት ሄራኒ ረድኤት በረከት ይደርስን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእናታችን ቅድሰት ሂራኔ በረከቷ ይደርብን

  • @abezuabezu7362
    @abezuabezu7362 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቅድስት ሄራኒ እናታችን በረከቷ ይደርብን አሜን🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 8 หลายเดือนก่อน +4

    የቅድስቲቱ ረድኤት በረከቷ ይደርብን🤲
    እግዚአብሔር ይስጥልን✝️

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 8 หลายเดือนก่อน +3

    የእናታችን ቅድስት ሄራኒ በረከቷ ይደርብን 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእናታችን ቅድስት ኄራኒ በረከቶ ይደርብን

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs หลายเดือนก่อน

    የእናታችን ኄራኒ በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን በፆለቷ ይማረን
    እኔን ሀፅያተኛዋን ልጅህንም ማረኝ ይቅር ጌታየ

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amen kdst herani bereketeshi yderbn temesgen geta hoy emebete hoy tbekashi ayleyen❤❤.

  • @kidistketsela682
    @kidistketsela682 6 หลายเดือนก่อน +1

    የቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን

  • @JeehJrjr
    @JeehJrjr 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 8 หลายเดือนก่อน +5

    እናቴ ቅድስት ኄራኒ በቃልኪዳንሽ በፍቅርሽ ጎብኝኝ
    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለተረጎማችሁልን ሌሎችንም እባካችሁ ተርጉሙልን ቅዱሳን ለኛ ሃይላችን ናቸውና ቅድስት ሔራኒን ማየት እግዚአብሔር ማየት ነው እኔ የሷን ገድል ሳነብ ፈጣሪን የማይ ያክል ነው እሚሳልብኝ

  • @yirgalemsebsibe2749
    @yirgalemsebsibe2749 8 หลายเดือนก่อน +11

    በነገራችን ላይ አቡ ሰይፊን ማለት ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮሰ ማለት ነው በተጨማሪ እናንተንም አዛጋጆች ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእናታችን የቅድስት ጣማፍ ሂራኒ በረከትና ምልጃ አይለየን ከሁላችን ጋር ይሁን ።

    • @TsigeKorabz
      @TsigeKorabz 7 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ነው እኔ እራሱ እስካሁን አልሰማሁትም እያልኩ ነበር እናመሰግናልን

    • @yirgalemsebsibe2749
      @yirgalemsebsibe2749 6 หลายเดือนก่อน

      በመፀሀፍም አለ በአማርኛ ገበያ ላይ ከወጣ ቆይቷል

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 7 หลายเดือนก่อน +3

    የእናታችን ሄራን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @Godsyoy
    @Godsyoy หลายเดือนก่อน

    የቅድስት ኄራኒ በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ❤️❤️❤️❤️🙏🌿🍀🎉

  • @fyry8481
    @fyry8481 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በእዉነት በንባነዉ የሰማሁት እባክቹሁ ፍቃዳቹሁ ከሆነ ሁለተኛዉን ልቀቁልን😭😭

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቅድስቷ እናታችን ኂራኒ በረከት ረድኤት ይደርብን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @hirutgizaw5318
    @hirutgizaw5318 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእናታችን ቅድስት ሀሔራኒ በረከቷ ይደርብን!!!

  • @user-tigi818
    @user-tigi818 8 หลายเดือนก่อน +4

    የእናታችን ኄራኒ በረከቷ ይደርብን 🙏 የዱሮ ጸጋው የበዛላቸው እናቶቻችንና አባቶቻችን ስልጣን ሲሰጣቸው በግድ ነው የዛሬዎቹ ደግሞ..🥺በምህረቱ ይየን 😭🤲

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን በርከቷ ይደርብን

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእናታችን ቅድስት ኄራኒ በርከቷ ይደርብን አሜን፫

  • @paulostilahun1895
    @paulostilahun1895 8 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። የእናታችን በረከት ይድረሰን

  • @መቫ
    @መቫ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የናታችን ሄራን በረከቷ አይለየን❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 3 หลายเดือนก่อน

    የቅድስት እናታችን በረከት ይደርብን 💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢ምን አይነት ደካማ ነኝ😢 በስመአብ ለስሙ ክርስቲያን ነኝ ግን ተግባራዊ አደለሁም የቅዱሳንንፊልም ታሪክሳይ ስሰማ ራሴን ስጠይቅ 0🥺ነኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🥺🙏

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun4547 8 หลายเดือนก่อน +3

    የእናታች እረድኤት በረከቷ በኛ ላይ ይደርብን።

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 2 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን በውነቱ ተባረኩልን 💖

  • @destawadugna8991
    @destawadugna8991 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    የቅድስቲቱ በረከት ይድረሰኝ
    ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሃያ አንደኛው ዘመን ድንቅ ምስክር የሆነች ገዳማዊት እናት ናት እናም ጸሎቷ ይርዳን አማላጅነት ይጠብቀን።ስወዳት ጸልይልኝ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችንን አማላጅ አርጎ ለሰጠን ስሙ ይክበር ይመስገን የእናታችን ቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
    ይህንን መንፈሳዊ ፊልም ተርጉማቹ ስላቀረባቹልንም እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሠግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @AemallTasefay
    @AemallTasefay 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፅሎቱ ቅድሰን ይደረብን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @Genet8983
    @Genet8983 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሒወት ያሠማልን የቅዱሳን በረከታቸው አማላጂነታቸው አይለየን

  • @Tsige_tube
    @Tsige_tube 3 หลายเดือนก่อน

    የቅድስ ኄራኒ አምላክ ጌታየ መድኃኒቴ ሆይ ለኔም ልቤን ክፈትልኝ እባክህ ቡራኪሽ ይድረሰኝ እናቴ

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 8 หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ መዝሙሩን ቆርጠህ ልቀቅልን የቅድስት እናታችንን መዝሙር😢

  • @zena4992
    @zena4992 8 หลายเดือนก่อน +3

    የናታችን በረከት ይደርብን ስለ ማይገነር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @SalamAalam-r1r
    @SalamAalam-r1r 8 หลายเดือนก่อน +2

    የናታችን የቅድስት ሄራኒ በረክት ይደርብን ለመጀመሪያ ጊዜ ስማን የሰማሁት🙏🙏🙏💒

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ 4 หลายเดือนก่อน

    የቅድስት ሒራኒ በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @AsnakishCv
    @AsnakishCv 4 หลายเดือนก่อน +1

    Berketuwa Yedareben Amen

  • @ብሃፍታደስታኤፍታህኤፍታህ
    @ብሃፍታደስታኤፍታህኤፍታህ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁሌም እንድህ ብታዳርጉ ደስስስ ይለል መንፈሳችን የድሰል መንፈሳዊ ፍልም ፀጋውን የብዘለችሁ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የናታችን ቅድስት ኤራኒ በረከት ይደርብን❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤

  • @Rutagrs
    @Rutagrs 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን🙏

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቅድስት ኄራኒ ፀሎትቷ እረዲት በረከቷ በሁላችን ይደርብን እግዚብሔር ይስጥልን።

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 วันที่ผ่านมา

    የቅድስት እናታችን ሄራኒ በረከት ጸሎት ከሁላችን ሕዝበ ክርስትያን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜይ ኣሜን

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔም ደርሳልኛለች በረከቷ ይደርብን ❤❤❤

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ግሩም ነው የእናታችን ቅድስት ኤራኒ በረከት ይደርብን እስኪ በእመቤቴ መዝሙር ላኩልን ❤❤❤

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእናታችን ቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን በዚህ ስራ የተሳተፍትን ሁሉ አምላከ ቅድስት ኄራኒ ይስጥልን

  • @BuraqMob-vf4me
    @BuraqMob-vf4me 4 หลายเดือนก่อน

    የቅድስት ኄራኒ በረከተ ይደርብን አሜን አሜን

  • @Emuye-r9j
    @Emuye-r9j หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🌹

  • @DubaiMina-jo8jz
    @DubaiMina-jo8jz หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሄራኒ ከቤታችን ግቢ ፀጋሽ አይለየኝ በፀሎትሽ እርጅኝ ❤❤❤

  • @ethiopiahavere3324
    @ethiopiahavere3324 4 หลายเดือนก่อน

    አስጀምሮ ላስፈጸመን ልዑለባሕሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ይግበር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የእናታችን ቅድስት ኄራኒ ረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን❤❤❤❤