በትናንትናው የጠ/ሚ አብይ እና የዶ/ር ደብረጽዮን ስብሰባ ምን ተወሰነ|AWRAMBA TIMES

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @JemalAbdulkade
    @JemalAbdulkade 6 วันที่ผ่านมา +1

    ,ጌቾ ጅግና ነው

  • @KbKb-z3i
    @KbKb-z3i 7 วันที่ผ่านมา +7

    d/r dbrtsion TPLF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerfneshDagnew
    @ZerfneshDagnew 7 วันที่ผ่านมา +19

    አንተ መደበኛ ስራቸውን ከመተቸት አልፈህ አቶ ዳዊት ገ/እግዚአብሄር በታሰሩ ጊዜ "አቶ ጌታቸው ናቸው ያሳሰሯቸው ዱባይ የሄዱት ለህክምና ሳይሆን አቶ ዳዊትን ለማሳሰር ነው" ያልከውስ ነገር ከግል ቂምህ በመነሳት አይደለም:: ከስራቸው ጋርማ ምን ያገናኘዋል?

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 7 วันที่ผ่านมา

      ደግ አደረገ ። አንቺ የሰካራም ደጋፊ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the information

  • @GemechisKiya
    @GemechisKiya 7 วันที่ผ่านมา +12

    ዶክተር ደብረፅዮን እራሳቸውን ዕጩ አድርገዉ ሣይሆን ፓርቲያቸዉ ልያቀርባቸዉ ይችላል። ለደብረፅዮን ያለህ ጥላቻ በጣም ያስጠላብሃል። ጋዜጠኛ ከሆንክ ሃሳብህን አስተካክል።

  • @teweldehadgay
    @teweldehadgay 5 วันที่ผ่านมา

    ማንም ይምጣ ማንም ይሂድ የትግራይ ህዝብ የሚፈልገው ካለበት ችግር እና መከራ የሚያወጣው ብልህ መሪ ነው የሚያስፈልገው በብዙ ስቃይ ያላው የትግራይ ህዝብ ፍትህ ይፈልጋል

  • @EbH767
    @EbH767 7 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you for the information Dawit

    • @EbayEbay-o9z
      @EbayEbay-o9z 7 วันที่ผ่านมา

      ውሽታም

  • @SareyKacij
    @SareyKacij 7 วันที่ผ่านมา +9

    I am 100% sure Debratsion will not do anything in Addis which is not agreed by his party.
    Please don’t bring people to your own level especially the likes of Debratsion who is a man of principle.
    Tewodros Tsegaye will copy your fake news and he will start to say Debratsion presented himself and is rejected by the PM.
    What a shame

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 7 วันที่ผ่านมา +2

    Keeping your independence journalism is very crucial for your own survival!!

  • @samuelGebremariam-m7g
    @samuelGebremariam-m7g 7 วันที่ผ่านมา

    እንካዕ ደስ በለካ

  • @agebremariam1
    @agebremariam1 7 วันที่ผ่านมา

    Nice job brother

  • @SareyKacij
    @SareyKacij 7 วันที่ผ่านมา +6

    Dawit - what’s your problem with Dr Debratsion? You keep saying he presented himself to be a president. Your sole aim is to dehumanise him.. You are embarrassing.

  • @jonnnnymedia
    @jonnnnymedia 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታቸውን አላሰራ ካላችሁ በኋላ ትተቸዋለህ!።

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabruk 7 วันที่ผ่านมา

    ኣረጋጊፅካ ምዝራብ ኣይመሓሸን

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @weldaytesfay2421
    @weldaytesfay2421 7 วันที่ผ่านมา +3

    ደብረዒንክሊል

  • @Abrhamhhagos
    @Abrhamhhagos 7 วันที่ผ่านมา +3

    Not satisfied by your አቀራረብ ጉዳዩን የደብረፅዬንና የጌታቸው ብቻ አረከው ። Please try to avoid በዚ ጉዳይ ላይ ዘገባ

  • @mezgebegirmau1089
    @mezgebegirmau1089 7 วันที่ผ่านมา +8

    ዶ. ር ደብረፅዮን ለራሱ ፕሮፖዝ ኣላደረገም ኣትዋሽ

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 7 วันที่ผ่านมา +3

    በተቻለህ አቅም ከየትኛዉም የፓርቲ ቡድኖች ነፃ ሆነህ እንደ Professional Journalistነትህ ሐቀኛና ሚዛናዊ የሆነ ዘገባን ለትግራይ ህዝብ እንዲሁም ለተቀረዉም ሕዝብ አቅርብ🙏ለማንኛዉ ሁለቱም የሕወሓት ቡድኖች ስህተት ሰርተዋል…በተለይ ደግሞ የእነ ዶ/ደብረፅዮን ቡድን ለብዙ አመታት እስከታች ድረስ ባላቸዉ የካድሬ ሰንሰለታቸዉ የግዜያዊዉ መንግስቱን ስራ እስከ ጥግ ማደናቀፋቸዉንም መላዉ የትግራይ ሕዝብም ጠንቅቆ እንደሚያዉቅ አንተም እንደምታዉቅ እረዳለሁኝ🙏Anyway Thanks💯

  • @teddygidey8600
    @teddygidey8600 6 วันที่ผ่านมา

    በርግጠኝነት ህጻኑ ነገ አላልኩም እንደሚል የታወቀ ነው።

  • @AlemayehuDejene-gz7mb
    @AlemayehuDejene-gz7mb 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለህ ፣አንተ የስብሐት ፣የዳዊት ገ/ብሔር ነጋ አሽከርና የህወሓት አፈቀላጤ ሆይ።😢😢 ጀነራሉ ደግሞ ከሻዕቢያ ጋር ሌላ ዙር ባህላ ጫወታቸውን እንዳያሳዩን እንጂ በመቀሌ ለሚመረጥ ግለሰብ ሴኮ ቱሬም ከሙታን ተነስቶ ቢሾም አአን አይሞቃት አበርዳት ነገር።😊😊😊😊😊

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 7 วันที่ผ่านมา

      እና የ ኢሳያስ ተላላኪነትህን እንንገርህ? ወራዳ

  • @RedaKale
    @RedaKale 7 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ዓይነት በሽታ ነዉ በሽታቸዉ ኮ ጎጠኝነት እንደሆነ በግልፅ ኣይተናል ለምን የ ፓርትህ ያል ሆነ ሰዉ ይመረጥልኝ ብለህ እንደ ድመት መለመን ና ደጅ መጥናት ደሞ ፍፁም ዉሸት የሆነ ዘገባ ነዉ እየዘገብክ ያለህ የነ ደብረ ዕንክልል ደጋፍ እንደሆንክ እናዉቃለን ደሞ ትግራይ ከምንም ግዜ በላይ በምገርም ሁነታ ትግራይ ውስጥ እንደ ኣሁኑ የ ሓሳብ ነፃነት ኣግኝታ ኣታዉቅም የመሰለህ ትፅፋለህ የመሰለህ ትናገራለህ የመሰለህ ትተችታለህ ስለዝህ በዘመነ ጉጅሌ ዓድዋ ግን የ እትዮጵያ ህዝብ ያዉቀዋል

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu 7 วันที่ผ่านมา +1

    Gemet is game over

  • @trustingod2549
    @trustingod2549 7 วันที่ผ่านมา +8

    With due respect Dawit, how do you know Dr. D/Tsion put himself for presidentship? You talk as if you were in the meeting room 🤣

    • @SareyKacij
      @SareyKacij 7 วันที่ผ่านมา

      He pretends to know inside story. He is trying to make happy some people by ridiculing Debratsion in Amharic. Cheap popularity. He is short of news that’s why he needs to fabricate

    • @SareyKacij
      @SareyKacij 7 วันที่ผ่านมา +2

      Dawit is purely attention seeker. His website is also not doing well that’s why he is turned to fake news

    • @mezgebek.3367
      @mezgebek.3367 7 วันที่ผ่านมา

      Dawit is a TPLFobia victim.

  • @TesfayGegziabher
    @TesfayGegziabher 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ እምረዳው ጌታቸው ይፀናለታል

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደብረጼን ነዳጅ የጨረሰች መኪና ነው ያልከው ኣሁንም ፕረዚደንት ኣርገኝ ብሎ ኣብይ ይለምናል ኣይፍርም

  • @iamfree347
    @iamfree347 4 วันที่ผ่านมา

    ደብረ ፅዮን ጌታቸው ፕረዚደንት ሁኖ ከቀጠለ ለሀምሳ አመታት በትግራይ ህዝብ በሰሩት ግፍና በደል ለተጠያቂነት ያቀርበናል ብለው ነው ሌላአማራጭ የሚፈልጉት ግን የትግራይ ህዝብ በዚህ ስርአት መቀጠል መሮታል በቃ ብሏል

  • @GemechisKiya
    @GemechisKiya 7 วันที่ผ่านมา +6

    ታደሰ ወረደ የህወሓት አባል ሣይሆን እንዴት ይመረጣል? አመራርነት ላይ ያልሰራ ምንም ልምድ የሌለዉ ወታደር በምን ምክንያት ነዉ የምመረጠዉ?

    • @mezgebek.3367
      @mezgebek.3367 7 วันที่ผ่านมา

      All knows where silly questions come from. Any ways, he is Tigraway. 50% fit, freedom fighter capable to defeat oppressors', dismantle and crush their holdings. etc...makes him 50% to fulfill the rest and fit to lead the interim.

    • @jonnnnymedia
      @jonnnnymedia 7 วันที่ผ่านมา

      አየ! የትኛው ልምድ ያለው ነበር ያስተዳደረ? ይልቅስ ታደሰ እሺ ባይል ይሻላል። አሽከር ነው የሚያደርጉት። ከጠነከረ ግን ይጠርጋቸዋል።

  • @AtoBelay
    @AtoBelay 6 วันที่ผ่านมา

    ደብረፅዮን ማፈርያ

  • @godblesstaye
    @godblesstaye 7 วันที่ผ่านมา

    የሚቀጥለውን አመራር ሳታይ ይኸኛውን ባትወቅስ ይሻላል።

  • @MohamedHusen-wd3cw
    @MohamedHusen-wd3cw 7 วันที่ผ่านมา +1

    የበሰበሰ የህወሓት ከድሬ ቆለልፈው ይዘውት እንዴት ስራውን ይስራ ወንድሜ
    በጌች እንድትመረ የትግራይ ህዝብ ብያግዝ ጥሩ ነበር ምን ዋጋ አለው ትግራይ እድለኛ አይደለችም

  • @LidiyaAlemu-b5i
    @LidiyaAlemu-b5i 7 วันที่ผ่านมา

    Thank u for ur info

  • @jonnnnymedia
    @jonnnnymedia 7 วันที่ผ่านมา

    ህወሓት አባል ያልሆነውን እንዴት ታቀርባለች? ራሷም ህጋዊ አይደለችም። ታደሰ ወሳኝ እርምጃ ይወስዴል? ዝምታ ያበዛል!

  • @teweldebirhan6438
    @teweldebirhan6438 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሓሳዊ ኢልካ ምሕላፍ እኹል እዩ

  • @duliti7133
    @duliti7133 7 วันที่ผ่านมา +1

    በዛም አለ በዛ አሁንም ጌቾ አሸናፊ ነው እነ አደመ ከሰሩ ምክንያቱም አሁንም ከእንደርታ ነው አሸዓ ከሰሩ

  • @sabayemane7621
    @sabayemane7621 7 วันที่ผ่านมา +1

    guday tigrai be tigrenga zaytgbrwo🤗

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 7 วันที่ผ่านมา

      አነውን ዝገርመኒ ንሱዩ። እምበርከ ትግራዋይ ድዩ እዩ ትህቶ?

  • @EbH767
    @EbH767 7 วันที่ผ่านมา

    Keep your independent journalism alive

  • @awetashwoldeselassie6975
    @awetashwoldeselassie6975 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግራይ ናይ ተጋሩ እያ ንመን እዩ በአምሓርኛ ተብራህርህ ዘለኻ አይተረዳአንን ዝምልከቶም ድዩ ኾይኑ? ታይ ኢና ንገብሮ

  • @elda8805
    @elda8805 7 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነው አንድ ፓርቲ የራሱ አባል ያልሆነን እንዴት እጩ አድርጎ ያቀርባል?

  • @medagere7495
    @medagere7495 6 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ራሳቸው ለእጩነት አላቀረቡም፡፡ ማን ይሁን የሚለው ላይ በጥቆማ ላይ ልዩነት ነበረ‹ ፓርቲው ግን በክፍተኛ ድምፅ ለወዲ ወረደ አንዲመረጥ ተደርጓል

  • @mezgebek.3367
    @mezgebek.3367 7 วันที่ผ่านมา

    Awramba is an independent media expected to be so. But, as most ethiopian medias, it is barking similar bullets against TPLF and the Tigray survival struggle. It is a matter of business Mr. business oriented.

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 7 วันที่ผ่านมา +2

    ደብረጽዮን ግን ለካ ንእሽቶ ኢሰያስ እዩ😂🤭Ane እየ ሕፁይ ያ🫣!?

  • @Teklemedhin
    @Teklemedhin 7 วันที่ผ่านมา +2

    እዛው ስብሰባ ውስጥ ነበርክ እንዴ?

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 7 วันที่ผ่านมา

    ያደረጉት ውግያ ምን አመጣላቸው?ሲጀመር ምላችሁን አርጉ ነበር አሁን ከርሀብ በኋላ እሺ ወዴት ልሂድ ማለት ጀምረዋል።አስቂኝ ነው በውነቱ

  • @girmashtedla4697
    @girmashtedla4697 7 วันที่ผ่านมา

    ደስ ብሎሃል አይደል?

  • @TesfhaunTadess
    @TesfhaunTadess 7 วันที่ผ่านมา +1

    ገለልተኛ አይደለሁም ጌቾ ሰለምትጠለሁ አደ ናዚ ብለህ አሰከ መፈረጅ የደረሰክ ከግል ጥቅምህ ተደሰታሀል

  • @samcity7267
    @samcity7267 7 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ደብርፅዮን ያደረገዉ ተገቢ ነዉ ። ጭቅላዉ ይፍራዋል ሰልጣኑን የሚነጥቀዉ ሰለሚመሰለዉ ነዉ የትግራይ ሕዝብ አይዞቹ !!!

  • @emondamena
    @emondamena 7 วันที่ผ่านมา

    እንኩን ደስ አለህ ሁሌም ሚሊተሪው ስልጣኑን እንዲመራ ፍላጎትህ እንደሆነ በተላያዩ ዉይይቶች ለይ ያሳየህው ዝንባሌ ያሳብቅብህ ነበር። 😁 ደሞ አሁንም እንበር ተጋደላይ ጂኒ ቆለጥ ብላቹ ጦርነት ጀምሩና ጄኖሳይድ ዋይ ዋይ ስትሉ እንዳንሰማቹ

  • @Neverforget2020
    @Neverforget2020 7 วันที่ผ่านมา +2

    Dawit don’t add your Fantasie about Dr Debretsion

  • @medagere7495
    @medagere7495 6 วันที่ผ่านมา

    the Int-ream Government did nothing to tigray in the last two years

  • @girmaylemlem9051
    @girmaylemlem9051 7 วันที่ผ่านมา

    ከድጡ ወደማጡ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 3 วันที่ผ่านมา

    ዳዊት ግን ከእውነት እየራቅክ መሄድ ለምን መረጥክ?? ለቴዲ ርእዮትና ፕሮ/ ጌታቸውን ለማስደሰት እብዴት ዘምበል አልክ?? 😢😢😢

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዳዊት ሁሶት ምሕሳው ናኣኻዉን ማንነትካ ኣብ ግምት ዘእት ወካ እዩ። ዶክተር ደብረፅዮን ብረዝዳንት ለመሆን ያንሶዋል እንጂ ኣይ በዛበትም። ነገር ግን በወቅቱ ዶክተር ደብረፅዮን " እኔ ልሁን " ዓላለም።

  • @mollaabrha5113
    @mollaabrha5113 7 วันที่ผ่านมา

    ይህ የተላለፈው መልእክት ትክክል አይደለም።

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 7 วันที่ผ่านมา

    It is not surprising that Dr. Debertsion wanted to be the interim president bc there would be less friction if the power were consulted. And, of course, Abiy wouldn't go with that.

  • @Michael-g3x9r
    @Michael-g3x9r 7 วันที่ผ่านมา

    ግራ የገባው ህዝብ
    ያሁሉ ሰው አልቆ
    የዘራችሁት ነው ???
    አሁን ምን ይጠበስ

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 6 วันที่ผ่านมา

    ብቸኛው ትግርኛ ተናጋሪ ኢሳት! አሁን ደ/ፅዮን ያለ ፓርቲው ውሳኔ ፕረዚደንት አድርገኝ ብሎ ራሱን የሚያቀርበው? ቱልቱላ!

  • @tirhashagos-lp2xp
    @tirhashagos-lp2xp 7 วันที่ผ่านมา

    መጠጥ በመጠጣት ነው ያሳለፈው

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 7 วันที่ผ่านมา +1

    Please stay independent & refrain from unverified news

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 7 วันที่ผ่านมา

    Tintag Zihzbalu Hadish.....

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቮድካቸው ሙሉ ነጋ pro max 😁😁

  • @TesfayYohannes-f3y
    @TesfayYohannes-f3y 7 วันที่ผ่านมา

    ካብናይ ፓርቲ ውሳነ ወጻኢ ከመይሉ ይኸውን

  • @abtty9959
    @abtty9959 7 วันที่ผ่านมา

    ኣልሲሲ ተሸይሙ በለና እምበር ብሓፂሩ ዴቭ ሓዉና። ትሕሽ ተበልክዋስ ትገድድ ዶ በሉ ወለድና። ወታደር መራሒ ኮይኑ ወዲኡላሎ ትግራይ ደጊም። ሓንቲ ደቒቓ እኳ ክትሰምዖ ዘሕምመካ ሰብኣይ ...... ኣታ የዓዉዉዉዉዉዉይ ዶ ክንብል።

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 7 วันที่ผ่านมา

    What I see is Tigray wishes new president.

  • @Fantantsh
    @Fantantsh 7 วันที่ผ่านมา

    That is shame running too Addis Ababa to get power instead of reconciliation with your own brothers power christy.

  • @abtty9959
    @abtty9959 7 วันที่ผ่านมา

    ንንቴድሮስ ርዕዮትን አሉላን ዝፀለዉኻ ግን ትመስል ነዝ ዓቀይታይ ጌታቸዉ ዘለካ ርኢቶ ክለሳለስ ዶ ይሰምዕ ኣለኹ እማነይ?😊

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 วันที่ผ่านมา

      አሁንም ወረደ ወዲ እንደርታ ተቃጠሉ የእንደርታ ጠላቶች

  • @TesfayohannesHailu
    @TesfayohannesHailu 7 วันที่ผ่านมา

    Dawit, all your commentators are talking against your reports. Please, don't lie.

  • @luellukcy9666
    @luellukcy9666 7 วันที่ผ่านมา

    berta dev khulum sew kedmeh yenekahew ante neh getachew alchalem

  • @AddisFikerlove
    @AddisFikerlove 7 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው እረዳ ወደ ጣሊያን የሚሄድበት ምክንያት ምንድ ነው? This is not the first time he went to Italy.

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 6 วันที่ผ่านมา

    Oromo midya no tigray

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 7 วันที่ผ่านมา

    Why not wait until it is official? You never knew what Abiy will do?

  • @debebekebebe7932
    @debebekebebe7932 7 วันที่ผ่านมา +1

    dawit please check again z information that you spread from Rara media,Yaha media, sabawian media,kulu media.... and others

    • @davehadar
      @davehadar 7 วันที่ผ่านมา +1

      Interestingly, I have never heard about the existence of these media outlets

  • @bisrathiluf8909
    @bisrathiluf8909 7 วันที่ผ่านมา +1

    I hope you're not referring to yourself! You keep bringing up what you claim he did to you.

  • @TedrosHaile-ge2lh
    @TedrosHaile-ge2lh 7 วันที่ผ่านมา

    TEGARU SINCE I KNOW THEM THEY ARE NOT HONEST

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 7 วันที่ผ่านมา +1

      Who are you to judge the whole people of Tigray? Who are yiou? You do not know who people Tigray is. They are our heroes. It fascinates me their culture, religion, their decisive manners etc. I have graduated in the Tigray region and i loved every minute of my permanence. Leave alone the Tigray people. I love them. You should behave yourself as well.

  • @ferehiwotkidane787
    @ferehiwotkidane787 7 วันที่ผ่านมา

    Why you don’t work with Reyotmedia . Because you are anti Dr. Debrsion

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደብረድንቁርና! ሓሚሙ እዮ አበይ ከምዝነበረ፣ እንታይ ከምዝትፈጠረ ረሲዕዎ ድዪ፣ ደብረ ፅሉል በሎ!

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደብረጽዮን ለ ትግራይ ካንሰር ነው

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 7 วันที่ผ่านมา +1

      አይመለከትህም። ወደ ደነበጫ ብትሄድ ይሻልሀል።

    • @birhanemelaku3931
      @birhanemelaku3931 7 วันที่ผ่านมา

      @woinshetkassaye7174 😁

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 7 วันที่ผ่านมา

    Whose plan failes?

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 7 วันที่ผ่านมา

    Mr.Saniter tewordiu teregagtsu?

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 7 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታቸዉ ረዳ በትግራይ ህዝብና በትግራይ መሬት ላይ በፈፀመው ታሪካዊ ወንጀል ይ ጠየቃል።

    • @BerhaneKidane-lx7fh
      @BerhaneKidane-lx7fh 7 วันที่ผ่านมา +1

      Kedada minabatk new miteyekew dedeb debre enklil grup qomata 40amet ante teteyaki neh 40 amet ye be Tigray hzb gif yeserahbet

    • @MarsLOVE-hi6he
      @MarsLOVE-hi6he 7 วันที่ผ่านมา

      ቀዳዳ ለ50ዓመት ያክል ወንጀል የሰሩት አባቶችህን መጀመሪያ ወደ ህግ አቅርብ😢😢

  • @ephremtamene9758
    @ephremtamene9758 7 วันที่ผ่านมา

    You said ...Rasachewun echu adrgewal....10x why ...nonsense...

  • @koryomkoryom564
    @koryomkoryom564 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዳዊት አንተ የምትደግፈውን የደብረጽዮን የአመራር ብቃትንማ 1 ሚሊዮን የትግራይ ህዝብ ማስጨረሱን አትርሳ

    • @bg9694
      @bg9694 7 วันที่ผ่านมา +1

      ጎሓፍ

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz 7 วันที่ผ่านมา

    It is too stupid to criticize a logical and smart politician by comparing them with a dull politician who can not express himself. This shows your dummies about political analysis. You and Stalin are more of a blind supporter of the dying TPLF to extend the suffering of Tigriyans people. After all, TPLF is not a monarchy; choose the blessed one to lead Tigray. All rubbish, but don't forget during the war, Getachew's role was unbeatable while Debretsion was championing flirting politics in peacetime.

    • @trustingod2549
      @trustingod2549 7 วันที่ผ่านมา

      Not entirely true. Yes Getachew was a spoksperson for the besieged Tigray and we will always remember him for that but D/Tsion mobilized our ppl. Both preformed outstandingly. That is why we are so hurt by the betreyal of Getachew.

  • @elda8805
    @elda8805 7 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው አንድ ፓርቲ የራሱ አባል ያልሆነን እንዴት እጩ አድርጎ ያቀርባል?