Congratulations!!! Bro I am happy for your achievement and wish you success in your future work. I have big respect for you!!! እውነት እኔ እመሰክራለሁ በጣም ተቸግሬ ደውየ ሲጠይቀው ምንም ገንዘብ ሳይጠይቀኘ ነው ምንማረግ እንዳለብኝ የነገረኝ አላሀ ከዚህ በበለጠ እንደሚያረግለት አምናለሁ keep up yor good work bro
ጠበቃ አያሌው ወላድተ አምላክ መንገድህን ታቅናልህ።ለሀይማኖታችን ለከፈልከው ሁሉ እጅ ነስቻለሁ።
ጠበቃ አያሌው ቢታኔ እንኳን ደስ አለህ፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኃይል ትስጥህ
አቶ አያሌው ቢታኔ እንኳን ደስ አለህ የእውነተኛው ዳኛ የአምላክ እናት ስራህን ፣ ኑሮህን፣ ቤተሰብህን ትባርክልህ ።
መምህር አያሌው ምርጥ መምህርም ጭምር ነው ። እስተምሮኛል በዛም እድለኛ ነኝ። ሰዓት አክባሪ መካሪ እውነተኛ መምህርም እንደነበር እንዲታወቅ ነው። እንኳን ደስ አለህ ።መልካም የስራ ዘመን ❤❤❤❤❤
Aderashwe yete nwe.Ebakeshe
ፈጣሪ ይርዳይ የምታምነው ይጠብቅህ እመብርሐን ትቅደምልህ
እንኳን ደስ አለህ ጠበቃ አያሌው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሃን ሁሌም ከአንተ አትለይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለህ እመቤታቺን፡ሀይል ጉልበት እውነት አድርገህ ስለምትሰራ ደስ ይላል በርታ ወንድኣቺን🎉🎉
እኳን ደስ አለክ ወድማችን የጭቅ ቀን የቤተክርስቲያን ልጅ ነህና ትልቅ ክብር አለኝ
እግዚአብሔር በረከቱን ያድልህ እኔም ከሸገር ኢንፎ ስልኩን ወስጄ በቀጥታ ደወልኩኝ አነሳ አ.ና.ገ.ረ.ኝኝኝኝኝኝ በረጅሙ። በሆዴ ያለውን በሙሉ ነገርኩት እሱም ሞያዊ ምክሩን ለግሶኝ እስኪደክመኝ አውርቶኝ በ_አመስግናለሁ ብቻ ነው የተለያየነው እና ክፍያዬ ተባረክ ይሙላልሕ ነው የምለው።
አቤት ትህትናህ እመብርሀን የወለድካቼውን ትባርክልህ እውነት ለእውነት የምትሰራ ሰው ነህ ተባረህ ሺ ሆነህ በተፈጠርክ
ኪደነምሕረት ትጠብቅኽ
ደስ ብሎናል እዲሜና ጤና የስጥህ እውነት እሚሰፍበት ይለቀሱ እንባ እሚታበስበት የሁን🙏🙏🙏
ፍትህ በጠፋበት እውነት በተደበቀበት ዓለም በታማኝነት እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ እመአምላክ ትጠብቅህ
እንኳን ደስ አለህ እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይቅደምልህ በሁሉ ነገር ከእናቱ ጋር የኛ ጀግና 💪🏻
❤❤❤❤❤ ኦፍፍፍፍ የኔ ዉድ ኢትዮጲያዊ እንዳመንካት እንዳከበርካት እመቤቴ ማሪያም ከፍ ታድርግህ እዉነትም ድንቅ ጅማሪ ፈጣሪ የስራ ዘመንህን ይባርክ መሲዬ ልዩ ሰዉ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ስላንተ ቃል የለኝም የእኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእንባ ነው የሰማሁት እውነት ያሸንፈል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እንኩዋንም ደስስስስስስ አለህ🎉🎉🎉፣ እውነት ነው በሐይማኖት, በሐገር, በፍትህ ቀልድ የለም❤፣ ስሙ በስመ አብ 1ኛ የማርያም ውይ ደስ ሲል❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ የኛ እንቁ ባለማህተም❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መልካም የስራ እድል 🎉🎉🌷🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌷
እመብርሐን ወላዲተ አምላክ አቅም ጉልበት እውቅት የበለጠ እውትን ትሁንህ።
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ።መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
መምህር እና ጠበቃ አያሌው ተባረክ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ህግ ፈፅሞ በጠፋባት ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰዎች በመገኘታቸው ድንቅ ነው ግን ስራህን የሚያደናቅፉትን ጌታ ከፊትህ ገለል ያድርግልህ
በጣም ፡ ጎበዝ አስተዋይ ነሽ ይህን በማድረግሽ ትደነቂያለሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ 🙏🏼ኬኳኑም ያሳድግልሽ ጎበዝ በርቺ 🙏🏼❤️
እንኳን ደሰ አለ ወንደማች❤❤❤
እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደም፣ ፍትህን ከማግኘት፣እውነትንይዞ ከመ ዝለቅ የበለጠ አዋጪ የለም።ሲጎድልም የሚያቃጥለው ብር ሳይሆን ፍትህ ነው። ኧረ የሰሚያለህ የሚያሰኘው የበደል ፣ የግፍ፣የጉቦ፣የአጭበርባሪነት ቅስም ተሰብሮ ፣ሕግና ደንብ ሳይዛባ ለማየት እድሜ ይስጠን። የተባረከ ጊዜ፣ የጤና የሥራ ዘመን ይሁንልህ ወንድማችን።
በጣም ደስ ይላል በእድሜ ዘመንህ መልካሙን መንገድ እንትጓዝ ፈጣሪ ይርዳህ አሜን፡፡
እግዚኣብሐር ይሐግዝካ እመብርሃን ትቁም ምሳካ እንቋዕ ደስ በለካ ከማኻ ፍርዲ ዘየዛብዑ የብዝሐዮም 🎉
ፈጣሪ አምላክ ከናቱ ጋር ይጠብቅህ።ድንግልን አጠገብህ አርገሀልና እውነት ፍትህን ታስፍንልህ።
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከነእናቱ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴን ሳይ ደስ አለኚ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያከብርልን ጠበቃ አያለሁ ብታና እድሜ ይሰጥህ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግልማርያም ትጠብቅህ ስወድህ አንደበቱ አይጠገብም አያሌዉ እንወድሀለን እረጅም እድሜእናጤናይስጥህ❤❤❤❤
እመቤቴ ማሪያም ግርማ ሞገስህን ታብዛልህ❤❤❤❤❤❤ ለነዚያ አብረውህ ለቤተክርስቲያን ለቆሙትም እመቤቴ ትቁምላቸው. በርግጥ ለቤተክርስቲያን. እግዚአብሔር አላት ሰው. መንገድ ነው ደስ ብሎኛል
እንዳንተ ያለ እውነተኛ እና ሃይማኖተኛ ሰው እግዛብሄር በምድራችን ላይ ያብዛልን መልካም ሰው ነህ እና የምታስበው ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ውንድማችን እግዛብሄር በልጆችህና በቤተሰብህ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን ተባረክ
የኔ ወንድም እውነት ነው የኔ ጌታ እመብርሃን ሁሌ ከጎንህ ትሁን
እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ። ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ
❤❤❤❤❤ ዋውውውው
መስዬ
ባንቺ በኩል እንኩዋን ደስ አለህ በይልኝ🙏🏾❤️
እካን ደስ አለክ መልካም የስራ ዘመን ይዉንልክ በቀኝክ እደአረካት እመአምላክ ነገሩችክን እየ ቀደመች ታሳካልክ ለአቅ ያኑርክ ክበርልን የወለከዉ ይባረኩልክ አሜን 🥰🥰🥰🥰
እንካን ደስ ያለህ ጠበቃ አያሌው ❤መልካም የስራ ዘመን ❤❤መስዬ ለሰው ያለሽ ክብር ይለያል የኔ ደርባባ ❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅህ ጠበቃ አያሌው ❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደስ አለህ
እንኳን ድሰ አለኽ
እንኳን ደስ አለህ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። የስራ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
Tebeka Ayalew Bitain my favourite person. Congratulations and God bless all ❤❤❤.
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ❤
Wowowi🎉❤Amaznig
መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ መሲ ❤ ወንድማችን በርታልን ❤
ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኩዋን ደስ ደስ አለን እግዚአብሔር ያበርታህ እድሜ ጤና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ያርግልን ሰው አለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሥራህን ይባርኮልህ እመቤታችን አትለይህ የተዋሕዶ ወድ ልጇ❤
You're so humble. Congratulation.
እግዚአብሔር ይባርክህ እንኩዋን ደስ አለህ
በስራክ ሁላ እማምላክ ከፊት ትቅደም እስዋን የያዘ ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ አንተም ትልቅ ቦታ እንደምደርስ እንደምታግዝህ እርግጠኛ ነኝ መልካም የስራ ዘመን
❤እግዚአብሔር ስራህን እና ቤተሰብህን ይባርክልህ።❤
ጠበቃ አቶ አያሌው ቢታኔ እንኳን ደስ አለህ፡፡ ወላድተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኃይል ትስጥህ መንገድህን ታቅናልህ።ፍትህ በጠፋበት እውነት በተደበቀበት ዓለም በታማኝነት እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ እመአምላክ ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ::
እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ሞገስ ሰጥቶሀል አሁንም የስራ ዘመንህይ ይባርክልህ በርታ ወላዲተ አምላክ እመቤታችንን ይዞ መልካም ጉዞ ይሁንልህ አክባሪህ ነኝ !!!
God bless you
ወድማችን እንኳን ደሥ አለህ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ዳስ አላቹ እግዚአብሔር ካናቴ ጋ ይሁን 🙏
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Congratulations!!! Bro I am happy for your achievement and wish you success in your future work. I have big respect for you!!!
Congratulations Be fruitful & multiply
አመቤቴ ከልጇ ጋራ ትባርክልህ የሰራ ዘመንህን😍
እመቤቴ;ማርያም ትርዳህ ::
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ። የአርባምንጭን ዓሳ በልተህ ጎበዝ ባትሆን ነበር የሚገርመኝ። በርታ እመብርሃን ከጎንህ ትሁንልህ።
አንተ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ክበር
እመቤቴ ትጠብቅክ በእውነት❤❤
ለቅሶአችን ሊቀር እንባችን ሊታበስ ነው መሰል ፍትህ አተናል እውነት ጠፍቷል ሀሰት ሰፍኗል
Congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤❤egzabher ye wenet amlake new yredakal❤❤❤❤❤
ውድ ወንድሜ ከመስራት በዙ ጋር እመቤቴ ቅድሰት ማርያም ቀድማ ትግባ ስራህምደሀ ተበደለ ፍርድም ተጓደለ ብለህ እንድትሰራ እግዛብሄር ይርዳህ
ድንግል ማርያም ትጠብቅክ ወንድሜ ❤️❤️
በጣም እማደንቀው ሰው
አይዞህ ሙስሊም እህቶቻችንና ወንድሞቻችን እንዲሁም ሌሎች እህት ወንድሞቻችን እመቤታችንን ከጎንህ ስላስቀመትካት ቅር አይላቸውም፣ እንዲሁም በጣም ያከብሩሀል❤
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ይሁንላቹ
እንደናንተ መልካም ቅን አሳቢ ሀገራችን ብዙ ያስፈልጋታል
ስራቹ ይባረክ
መድሀኒአለም እመብርሀን ከፊታቹ ሆነው ስራቹን ያሳኩላቹ
ሊያሰናክል የሚለውን ደሞ ይያዝላቹ
መልካሙን ተመኘን
🎉
ወይ መታደል ሠው ለመውደድ ይከብደኛል አንተን ግን ወደቁም ነገር ሳልገባ ፈጣሪ እንዳከብርህ አረገኝ በኔ በኩል ስምህ ሙሉሠው ብዬሀለሁ
እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤
እግዚአብሔር ይባርክልህ
congratulations ayu
እናትና ልጁ ስራህን ይባርኩልህ ጠበቃ አያሌዉ ቢታኒ
ምርጥ ጠበቃ ነክ
ልክ ነው የሰውን እምነት የሚያከብር የራሱንም ክብር አለው
የሰውን እምነት የማያከብር ለራሱም ክብር አይኖረው
ሀቢቢ ያረሱለላህ የሌላውን እምነት አክብሩ
የሌላውን እናት ያላከበረ ለራሱ እናት ክብር የለውም ብለዎል ።
እናም የራሱን የሚያከብር የሌላውንም ያከብራል
ምርጥሰዉ❤❤❤
Congratulations!!! Bro I am happy for your achievement and wish you success in your future work. I have big respect for you!!!
እውነት እኔ እመሰክራለሁ በጣም ተቸግሬ ደውየ ሲጠይቀው ምንም ገንዘብ ሳይጠይቀኘ ነው ምንማረግ እንዳለብኝ የነገረኝ አላሀ ከዚህ በበለጠ እንደሚያረግለት አምናለሁ keep up yor good work bro
መሢ እንኳን ደስ አለህ በይልኝ 🙏
የአለም ያድርግልን ችግር የሚፈታበት ያድርግልህ እመቤቴ ትጠብቅህ ስመጣ እመርቃለሁ ።
መስየ ጎበዝ ሸገር ኢንፎወች በርቱ አንኳር አንኳሩን ነዉ የምታቀርቡት
እንኳን ደስ አለክ ደስ ብሎኛል
ጠበቃነትህ ወደ ፊት ወደ ዉጭ ሀገር ለመርዳት ተዘጋጅ
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ወድማችን
እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንክ ትሁንክ እንኳን ደስ አለክ❤❤🎉
የኛ ውድ ወንድማችን በርታልን ተባረክ
መልካም የሥራ ዘመህ
ፍትህ ለቴዶ እሩፋኤል እባካችሁ ወንማችን ዝም አንደማትል ተስፋ አደርጋለሁ ፍትህ ፍትህ ለቴዶ እሩፋኤል
🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene wd wondem fitary hulem yitebkehi ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እም ብርሃን ይጠብቅህ ወንድሜ
ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareke
Wow ante tileyaleh betamm emebete hulem titebkih
ጠበቃ እያሌው እንኳዋን ደስ እለህ