ዛሬም በያኔው ክፉ ድርጊታቸው የማይጸጸቱ አባቶች አሉ፤ ልዩ ቃለምልልስ|AWRAMBA TIMES

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 244

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 3 วันที่ผ่านมา +9

    እውነት አስተዎይ እና ስክን ያሉ አባት ናቸው እድሜ ይስጦት

  • @naodkeshi9725
    @naodkeshi9725 4 วันที่ผ่านมา +18

    የትግራይ ሰዎች ልዩ ናቸው ከአንደበታቸው ማወቅ ትችላለህ

    • @malattedrose
      @malattedrose 3 วันที่ผ่านมา

      ኪኪ ለማያቅችሽ ፤ 27 አመት አገር ስታምሱ ስትበተብጡ ያሁሉ ግፍ የት ይረሳል፤

    • @Alphacentric1
      @Alphacentric1 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@malattedrose በልያ የ27 ኣመቱ የጭለማ ጊዜ ካበቃ 7 ኣመት ሰለሆነው፣ ኣሁን ያለውን ብርሃን ተደሰትበት። ኣለማዊ ህግንና መንፈሳዊ ኣስተምሮን ጥሳቹ በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሳች ሁት እጅግ ኣሳፋሪ በደል በመረጃ ከመያዙም በላይ ተሰነዶ ለትውልድ ይቀመጣል። ዳቢሎስ ያስተዳድርክ።

  • @nigestteka6439
    @nigestteka6439 3 วันที่ผ่านมา +9

    አዎ ትግራዋይ በመሆናቸዉ ነዉ. ያሁሉ ስቃይና መከራ የወረደባቸው ግን እግዝአቢሄር የጅ ይሰጣል ።

  • @abrehetkahesay4614
    @abrehetkahesay4614 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማስተዋል ጠፍቶናልና ማስተዋሉን ይስጠን ፈጣሪ

  • @TOTCTV
    @TOTCTV 2 วันที่ผ่านมา +2

    ክቡር ሊ/ጠበብት ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። የሰጡት ሓሳብ በጣም መልካም ነው። እድሜና ጤና ይስጥልን። ጋዜጠኛ ዳዊትም እጅግ ናመሰግናለን።

  • @asrattechan7288
    @asrattechan7288 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክዎ አባታችን፣ ንፁህ አኢትዮጵያዊ!!

  • @TesfayGebre-s8z
    @TesfayGebre-s8z 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሊቀ ጠብብት ማለት እንዲህ የአምላክ ቃል የሚያገሳ ወይም የሚናገር ሢሆን እንዴት ደስ ይላል።

  • @MelanDesta
    @MelanDesta 4 วันที่ผ่านมา +16

    በቤተክርስትያን ዉስጥ የሚገኙ በብዛት የአማራ ጳጳሶች ፡ ዋና የቤተክርስትያንዋ ጸረ ናቸዉ ፡
    1) ስይጣን ይሻላል ይላል የአማራዉ ጳጳስ
    2) አፍኚ የማይመሉ አነዚ ያሉት የአማራዉ ጳጳስ
    3) ጌይ የምያስፋፉ የአማራ ጳጳሶች
    4) የግንቦት 7 አባል ወታዶሮች የሁኑ የአማራ ጳጳሶች
    5) መዋያየት አርቅ ሀጥያት ነዉ የምያስተመር ጳጳስ የአማራ ነዉ
    6) ብዉጭም ብዉስጥም ያሉ የአማራ ጳጳሶች ብር ለጦርነቱ ሲረዱ ነበር ፡
    7 ) ቄስ መዝመት አለባቹ ያለት የአማራ ጳጳሶች
    8) ፓትራይኩ የአሃዘን መግላጫ ስያወጡ የአማራ ጳጳሱ መግለጫዉ ስህተት ነዉ ።
    100 የሚደርስ መግለጥ አችላለሁኝ

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 3 วันที่ผ่านมา

      የህውሃት የሀይማኖት ክንፍ አሁንም አልደከመም ። በቤተ ክህነት ውስጥ እጅግ አደገኛ ካድሬዎች አሉ ነበሩ። ብዙ ግፍ ሰርተዋል እራሳችውን ንፁህ ማድረግ አይቻልም። ከአማራ ፎቢያ ውጡ ።

    • @malattedrose
      @malattedrose 3 วันที่ผ่านมา

      ህዋት በማንነታቸው አማራ ብቻ ስለሆሆ ያባረረቻቸው ፓትርያክ እና ፓፓስ ናቸው ፤ ሁሉም በሶት አለው በሶትን የምትናገሩ ከሆነ ፤ህዋር የሰገሰገቻቸው ካድሬ ፓፓሳቶችን የት አስቀምጠሻቸው 27 አመት ቤተክርስትያን ስትበጠብጥ የነበራችሁት የህዋት ካድሬዎች በማንነታችሁ ብቻ ህዋት ፓትርያክ አባራ ፓትርያርክ የሾመችው ፤፤ እናዚህ አሁ የሚናገሩት ፓፓሶች ሃራት ወደ ስልጣን ስትመጣ አማራ በመሆናቸው በቻ ያባረቻቸው ናቸው ፤፤

    • @DawitYehidego
      @DawitYehidego 3 วันที่ผ่านมา

      ዛሬም ሚዲያላይነሕ ዛሬም ወያኔ ትላለሕ ከምትለፈልፍ ሜዳ ወርደክ የሚሰዉ ወንድምችክን አግዝ። ሁልጊዜ ወጥጠጪ ሁልዜ ፈሪ 😅

  • @BiniamAreayaslassie
    @BiniamAreayaslassie 3 วันที่ผ่านมา +10

    ዳዊት በእውነቱ እየሠራኸው ያለኸው ስራ የሚያስመሰግንህ ነው።

  • @amanyohannes8271
    @amanyohannes8271 3 วันที่ผ่านมา +5

    Amizing Interview thank bro yohannes Germany

  • @AynekuluNefis
    @AynekuluNefis 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው ሊቀ ጠበብት ናትናኤል በጊዜው የነበረው ግፍ አሳዛኝ ነበርሁላችንም ስናዝን ነበር ግን እርሰዎም እንዳሉት ሁሉንም አይወክልም ስለሁሉም ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @aresematube8882
    @aresematube8882 3 วันที่ผ่านมา +3

    በቤተክርስትያን ታሪክ የመጀመርያው ከቤተ ክርስትያን በማንነቱ ምክንያት ትግራዋይ በመሆኑ የተባረረው አገልጋይ ሊ/መ አማኑኤል ይባላል እባካችሉን እሱን አቅርቡልን።🙏🙏🙏

  • @gabreil1130
    @gabreil1130 4 วันที่ผ่านมา +8

    ለመሆኑ እነኚህ እብደት ላይ የነበሩ የሃይማኖት መሪዎች ይቅርታ ለመጠየቅ ለምን አልፈለጉም ?Painful to listen to this hideous crime.

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 3 วันที่ผ่านมา +3

    ከአሁን በኋላ ""መንበረሰላማ"""ለዘለዓለም የምኖር ነው....ማንም የቆማጣ ጳጳሳት ልያወግዝ አይችልም

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 3 วันที่ผ่านมา +3

    በጥንቆላና በመተት የተመሠረችው ኢትዮጵያ በትግራይ ህዝብ ለዘመናት ያልፈፀመችው ወንጀል የለም !! አሁንም ልናስተውል ይገባል !! ከዚህ በኋላ መቆምና ማብቃት አለበት !! የትግራይ ሃይማኖት መሪዎች ከዚህ መማር አለባቸው !! ቅድስት አገራችን ትግራይ ፈጣሪ ይባርክ ።

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 2 วันที่ผ่านมา

      በርግጥ ምክናያቱም ይገባኛል ! ቢሆንም ነገሩን በጣም ከተመለከትን ለተጋሩ በትግራይም እዚህም መሃል አዲስአበባ ያለነወ ለዚህ ችግር የተዳረግነዉ ጭቆናን ለመጣል ለ17 አመት ብዙ ዋጋ ከፍለዉ ስልጣኑን ለዚህ ህገመንግስት የዳረጉን የትግራይ ፖለቲከኞች ናቸዉ ጥፋተኞች ። ይህ ህገመንግስት ትግራይ ማኖሪቲ አድርጎ ሁለትና ሶስት ትላልቅ ክልሎች እንዲፈጠር ያደረጉት ይህ አርቆ አሳቢ ያልሆኑ ፖለቲከኞች ናቸዉ ቁጥር አንድ ጥፍተኞች ። ብቻ ብዙ ነገሮችን መዘርዘር ይቻላል !!!

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 3 วันที่ผ่านมา +3

    አብነ ጴጥሮስ ዎጋቸውን አግኝተዎል አንዳዴ እኮ የምታገለግለውን ህዝብ ስትከዳ ለውርደትና ለእንግልት አሳልፎ ይሰጣል

  • @azebabereha3285
    @azebabereha3285 3 วันที่ผ่านมา +6

    ምነዉ አሁን ከነከነ የኢትዮጲያ ጳጳሳትና መነኩሴዎች ተብዬ ሐሽሽ የሚያጨሱ ነጩ ቤተመንግስት ድረስ ገብተዉ የምን መደራደር ነዉ መጥፋት አለባቸዉ የሚሉ ቅዱስ አባታችንን የሚያዋርዱ ከእነ ብናልአንዷለምና ጥሩነህ አዳነች ነበሩ እኮ ቅዱስነታቸዉ ላይ ዛቻ መትፋት ማዋረድ ስድብ የነበረዉ የተገደሉት በመበከል ቤት ይቁጠረዉ በስም ተወላጅ ክልሉን የማያዉቅ የቤተክህነት ሰራተኞች መታሰር አልታያችዉም ስንቱ ይነገራል ሆድ ይፍጀዉ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ የትግራይ ተወላጆችን የበደለችዉ ግፍ ለመናገር ይከብዳል እኔ አንዱ ተጎጂ ስለሆንኩ ነዉ ለሚዲያ መቅረብ አንገበገበ ገና ዋጋ ትከፍላላችዉ በአምላክ ቁጣ

  • @Memher
    @Memher 3 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ጉድ እናንተ የሚሰማው ሁሉ የሚያሳዝን ነው ይሄንን ሁሉ አማራ ይፈፅመዋል ብዬ አላስብም ነበር ግን በአይኔ የማየውና በጆሮዬ የምሰማው በጣም እየረበሸኝ ነው እኔ አማራ ነኝ ግን አሁን እያፈርኩ በአማራነቴ ይሄንን ሁሉ ግፍና መከራ ያደረሱት ደግሞ የጎንደር ቄሶችና ጳጳሶች ናቸው አሉ በጣም ያሳዝናል እና የትግራይ ህዝብና አባቶች አንፈልጋችሁም ቢሉ አይፈረድቸውም እባካችሁ ኢትዮጵያውን ወገኖች እነዚህን በስም አማራዎች ነን እያሉ ግን የአማራን ህዝብ የማይወክሉ አብረን እንታገላቸው እኔ በጣም አዝኛለሁ

    • @angawabay1253
      @angawabay1253 3 วันที่ผ่านมา

      Denkoro

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Memher Ye Egezabehair menfese yalebete ereso endetesemawe yasebale. Egezabehair yekere yebelachewe! Lebona yesetachewe enje . Kebade newe .

  • @luelgselassie5669
    @luelgselassie5669 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ሊቅ ናቸው ዴቨ እናመሰግናለን እንዲህ አይነት አቀራረብ።

  • @gvgv7344
    @gvgv7344 4 วันที่ผ่านมา +6

    የነታ ሐዋዝ መምህር ድጓ ካብቶም ኣብ እንዳሥላሴ ዝተኣስሩ ብዕድመ ዝሸምገሉ ምሁር ኣቦ እዮም። ንዕኦም ውን ኣቅርበልና ዳዊት።

    • @Desalegnmeresa-g4u
      @Desalegnmeresa-g4u 3 วันที่ผ่านมา

      ማን ነበሩ ከጀርባቸው ታቦተ ህጉ ቆሞ ወጣቱን ከዚህ ምን ትሰራለህ ዓዲ ኣርቃይ የናንተ ኣደል ዋልድባ የናንተ ኣደል አዚህ ቁጭ ብለህ ምን ትሰራለህ ጠላ መጠጣት ምን ያረግልሃል ያሉ ጳጳስ ? ኣንዱ ደግሞ ምን ኣለ በሃገራችን ምስጢር በልዩ ሃይላችን ቅኔ ። ይጥፋልን እስከ መጨረሻው መናፍቅ ወያኔ ። ዞሮዞሮ ኣ ኣ ቤተ ክህነት ለብቻቸው ሊያደርጓት የትግራይ ተወላጆች እስከ መጨረሻው ተባረው እንዲቀሩ ነው ተፈልጎ ቸነበረው በመፅሓፍ ቢፃፍም ኣያልቅም ። ትግረዌይ ግን እንደዚህ ኣያረግም ። የክፋታቸው ብድር እንመልስ ብንል ኣሁን ማሳሰር ይቻል ነበረ ግን ነውር ከነውርም በላይ መሆኑ ስለ ምናውቅ ከሚያርዱን ሰዎች ጋር ኣብረን እንጫወታለን ። እነሱ ግን ኣያድርገው እንጂ እድልካገኙ ነገም ያሳስሩናል እርግጠኛ ነኝ ብሰሩት ስህተት ኣይፀፀቱም ።

  • @ZinabuAddisu
    @ZinabuAddisu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዳዊት በጣም ጎዝ ነህ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YohannesAbraham-p6s
    @YohannesAbraham-p6s 3 วันที่ผ่านมา +6

    ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እውነትን በማጋለጥህ እናመሰግናለን!
    ቀጥልበት/ Keep it up with you!!

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 วันที่ผ่านมา +1

    እባክዎት አባታችን አባ ፋኑኤል እኮ ጌታን አያውቁትም ዝም ብለው ልብሱንና ቆቡን ለበሱት እንጂ መንፈሳዊ ኮሌጁ ውስጥ እኮ የነብሰ ገዳይ ቡድን ነበረ እንዲያውም እንድ ትምህርቱን ጨርሶ ሊመረቅ የነበረ ተማሪ ገድለውታል

  • @DanielDanieladera-hl5tn
    @DanielDanieladera-hl5tn 3 วันที่ผ่านมา +2

    አየ አቡነ ጴጥሮስ ወደ 20 ሰዉ ብቻ ነዉ የሞቱት ያሉት የአንድ ሰዉ ነብስ በግፍ ማጥፋትና መግደልስ ቀላል ነገር ነዉ ፈጣሪ ሁሉን ስለሚያይ ለሱ መተዉ ይሻላል

  • @netsimedia7648
    @netsimedia7648 3 วันที่ผ่านมา +2

    Keep going bro❤ Ketlibet🙏🙏🙏🙏🙏

  • @embaye-kp7he
    @embaye-kp7he 3 วันที่ผ่านมา +6

    አሁን ያለው የኢትዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስ ክፋት ዘረኝነት ጥላቻ ሚናገሩ ቅዱሳን አባቶች ስለ በዙት ከዛ ርቃችሁ ወደ መንበረ ሰላማ ሂዱ

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 3 วันที่ผ่านมา

      እንዳትሳሳት ትግራይ ሀይማኖት ሳይሆን ፖለቲካ ነው ያለው!!!

    • @embaye-kp7he
      @embaye-kp7he 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@amanuelpvt9065 በትግራይ ስህተት አለ ሃይማኖት አለ ፖሎቲካ አለ ነገር ግን የትግራይ ቅዱሳን አባቶች እንደ የኢትዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስ ቅዱሳን አባቶች በየመድረኩ እየወጡ ክፉ ንግግር ሲያደርጉ አላየንም።

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 3 วันที่ผ่านมา

      @@embaye-kp7he ትግራይ ውስጥ የሰሜን እዝ ሲመታ እንድም የሀይማኖት መሪ ወጥቶ አላወገዘም። በተባለው ደረጃ ባይሆንም ብዙ ጥፋት ደርሷል። ይህ ደሞ እውነት መሆኑ እርግጥ ሆኗል። ተው ይህ ሰራዊት የህዝብ ልጅ ነው አላላችሁም። እየመረጣችሁ ብዙዎቹ የአማራ እና ጥቂት የኦሮሞ ሰራዋት አባላትን በተኙበት ተገለዋል። እውነተኛ ሰዎች ቢሆኑ የሀይማኖት ሀገር ቢሆን ይወገዝ ነበር። ዝምታ መተባበር ነው።

    • @DawitYehidego
      @DawitYehidego 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@amanuelpvt9065ለአቡነ ጴጥሮን ንገራቸው

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾Abatachin Enamesegnalen

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 3 วันที่ผ่านมา +4

    ያበደ ሀገር ጤነኛ ሰው ማግኘት ከባድ ነው

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 3 วันที่ผ่านมา +3

    ከዘመኑ ፖለቲካ ያልተነካኩ እውነተኛ አባት መሆንወትን ከንግግርዎት ተረድቻለሁ።ፈጣሪ አሁንም አንድነቱን ያምጣልን።በተለይ የሰሜኑ የሀገራችን ሕዝብ በእምነት የሚመሳሰል ማለትም የኦርቶዶክስ አማኝ እንደመሆኑ መጠን አንድነታችን ብቻ ነው መፍትሔው።

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 3 วันที่ผ่านมา

      ከአማራ ጋር አንድነት የሚባል ነገር አይመጣም ምን ለመጨመር ያሁሉ ግፍ ክህደት ተፈፅሞ አንድነት ሊመጣ አይችልም

    • @masreshabayeh905
      @masreshabayeh905 3 วันที่ผ่านมา

      ይሔ ከአማኝ አይጠበቅም ።አማራ አውሬ አደለም።ጦርነቱ የተጀመረው በፌዴራል መንግሥቱ ትእዛዝ እንጅ በክልል ደረጃ አደለም።ደግሞም በዚህ ጦርነት ተጎጅው ትግራይ ብቻ ሳይሆን አማራም አፋርም ጭምር ነው።መድረኩ ፖለቲካዊ ስላልሆነ በዚህ መንገድ ባልመልስ ደስ ይለኝ ነበር።

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 3 วันที่ผ่านมา

      ሲኖዶስ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ከሆነች ቆየች
      ሕዝበ ክርስቲያንን ለሰላም እንደማግባባት
      የ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለ ጦርነት ባጀት በጅታ የ ኦርቶዶክ መነሻ የሆነውን የትግራይ ሕዝብን ለመግደል የራሱዋ አሻራ አኑራለች
      የበደለ ቢረሳ
      የተበደለ አይረሳም
      የ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ
      ይልቅ በአደባባይ ሓቁን ቢናገሩ
      የ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ እግዚኣብሔር ይታረቃት ነበር

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 วันที่ผ่านมา +1

    የአራት ኪሎ ቤተክህነት ሳይሆን ቤተሰይጣን መባል ያለበት እንዳውም እንድ አንድ ቤት ዕምነቶች እኮ ጁንታ ከሞተ ፍታት እንዳይደረግ ልጅም ክርስትና እንዳይነሳ ተብሏል ስለዚህ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ አይደለም እነዚህ አረመኔዎች ህዝቡን ገፉት

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያየትገደለው ተማሪ ግን ገዳዩ እየታወቀ በወቅቱ የነበሩ የኮሌጁ ተማሪዎች በሚድያ ወጥተው ቢናገሩ ስሚ አጥተው እነሱንም እያሳደዷቸው ነበር ቤተክርስቲያኗ እኮ የወንበዴዎች መሸሸግያና መሰብሰብያ ከሆነች ቆይታለች ስለዚህ አምላክ ቤቱን ያፅዳ

  • @alazarSupporter
    @alazarSupporter 4 วันที่ผ่านมา +2

    Fetari yakbrh. ❤❤❤ Anesu hlna yelachwm

  • @NNN29487
    @NNN29487 2 วันที่ผ่านมา

    Wow amazing key point "የዶግማ ስህተት ነው! ለምሳሌ ኣርዮስ 'ወልድ ፍጡር ነው ኣለ':: ወልድ/ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው ብሎ ሊቃውንት መጻሕፍት መረመሩ፥ ሙጉት ገጠሙ፥ በንቅያ 318 ሊቃውንት ተሰበሰቡ ለማወገዝ:: ኣርዮስ 'ወድል ፍጡር' ማለቱ 'ኣብ' ፈጣሪ ማድረጉ ነው:: የ'ኣብ' ፈጣሪነት ኣልካደም ቢያንስ 'የእግዚአብሄር ኣብ' ኣለ ማለት ነው በኣርዮስ እሳቤ:: የኚህ እኮ ዲያብሎስ ይሻለላናል/ድያብሎስ ያሳስተርዳድረን ማለት ኮ 'ከእግዚአብሄር አብ፥ እግዚአብሄር ወልድ፥ እግዚአብሄር መንፈስቅዱስ' ውጭ ኮ ነው -ትልቅ ስህተት ነው ይሄ የዶግማ ልዩነት ነው:: እነዚህ ነገሮች በይቅርታ መሸፈን ነብረባቸው::"

  • @YohannesAbraham-p6s
    @YohannesAbraham-p6s 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔንም እንደዚሁ ነበር "የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ነን ባዮች" አሳልፈው ሰጥተውኝ ከቤተ ክርስቲያን
    ወስደው ወደ ወህኒ ቤት የጣሉኝ። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ይህን ያደረጉ ወንጀሎች በእግዚአብሔር ዘንድም በዓለሙ ሕግም የእጃቸው ማግኘታቸው አይቀርም!!

  • @Kids-lp2ls
    @Kids-lp2ls 4 วันที่ผ่านมา +3

    ብጣዕሚ ሊቅ እዮም እኒአዉ

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 3 วันที่ผ่านมา +1

    በርግጥም ሊቀጠበብት ኖት፡ ዳውት ከበደም ቀጥልበት ፡ ገና ምኑ ተይዞ ብዙ ግፍ ተሰርቷል፡፡

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ
    የሰይጣን ሥራ አስፈፃሚዎች ስለሆኑ ከተጠናወታቸው አጋንንታዊ ተግባራቸው የሚማሩና የሚመለሱ አይደሉም ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም ይባል የለ

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር

  • @mulugetagessesew5276
    @mulugetagessesew5276 3 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው

  • @Zeleul-f8r
    @Zeleul-f8r 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ በነዛ ሳጥኤል ተከታይ ጳጳሳት ጴጥሮስ አብርሐም መሐሮምወተሰሐሎም ለነብስ ኩሎም ክርስቶሳውያን የሚል ቃሉትተው ግድላቸውፍለጣቸ ለክርስቶሳውያን እያሉ አማኙ እንዲካላሽ አድርጔዋልየዘመኑ ዘረኞች ሳጥንኤልውያን

  • @ChentoDire-v5o
    @ChentoDire-v5o วันที่ผ่านมา

    በአለም ላይ ሰለሴጣን መልካምነት የሰበከ አንድም ክርስቲያን የለም ከኢትዮጵያ አርቶዶክስ በስተቀር ያሳፍራል!!

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 3 วันที่ผ่านมา +2

    ትብዓት ኣባ! ሕያዎት ሰባት ኩሉ ግዜ ካብ ዲያብሎስ ብዝመጽእ ሽግር ይሓልፉ። እዮብ 1፡3

  • @sertsegebremeskel4942
    @sertsegebremeskel4942 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ በሉ ኣላሉ የትግራይ ህዝብ እንደሆነ ተመልሶ ኢትዮጵያውያንን ማመን የለበትም::

  • @chinaabrham6909
    @chinaabrham6909 2 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ልባሞችን ቃለ ሂይወት ኣሰማልን

  • @netsimedia7648
    @netsimedia7648 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratugebreab
    @mebratugebreab 3 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በጣም ታላቅ ሰው ነዎት ትግራዋይ መሆንዎ ለመታሰር በቂ ነበር ደግነቱ ምስትዎ አማራ መሆኗ ጠቀሞት።

    • @Chacha2024-z1
      @Chacha2024-z1 2 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkkkkkk kedada

  • @ChentoDire-v5o
    @ChentoDire-v5o วันที่ผ่านมา

    በክፋትም በመልካምም የሚነሱ ሰዋች ሰም ሲነሳ በፎቶ አስደግፍት:

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 3 วันที่ผ่านมา +1

    Davo❤

  • @jhonlemma3765
    @jhonlemma3765 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከ 1983 በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክህነት የገቡ የደርግ ካድሪዎች ስለነበሩ ነው ይህ ችግር የተፈጠረው አሁንም ከቤተ ክርስያንዋ እነዚህን ተኩላዎች መጥረግ አስፈላጊ ነው

  • @hagoshailu3394
    @hagoshailu3394 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ዳዊት ያልተደረገ ነገር እኮ የለም፡፡ አባታችንም በጣም እድለኛ ናቸው፡፡ ከጫፍ እስከ ጫፍ ነው ሰሜን ሽዋ ጭምር
    ከዚህ በጣም የባሰ አለ ለፈጣሪ መስጠት ነው
    እናመሰግናለን ዳዊት

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 3 วันที่ผ่านมา +1

    Junta Maley yetigray hizb Maley aydelemiko. Mekelakeyawun yechefechefu Maley newuko. Leyu inji.

  • @TsegayKahsay1216
    @TsegayKahsay1216 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ዴቭ

  • @Peac4all-l6j
    @Peac4all-l6j 3 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዴቭ ❤❤❤❤❤❤

  • @Hope-nh6ho
    @Hope-nh6ho วันที่ผ่านมา

    Ewnte Senegerec true newe. Ye Orthodox hayemanote mekeleja ayedeleme.kaletemechehe kuche newe. Neseha yasefelegale. Hayemanote mekeleja ayedele me.

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 วันที่ผ่านมา +1

    God is patient but fair

  • @gebrehiwethaile4131
    @gebrehiwethaile4131 3 วันที่ผ่านมา

    ለትግራይ ህዝብ በሁለመናው የሚቀርበው የአማራ ህዝብ ነው ግን እነዚህ ጢቂት አጥፊዎች ናቅ አድርገን ወደድሮ ሰላሙ ይመለስ ይቅር ለእግዚአብሄር መባባል ይቀላል።

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 3 วันที่ผ่านมา

    Egziabher. mehaeret. Aurdelena. Nesbe. Tigray. Ferad. DamTigiray. Egziabher. ⛪☝️🙏🙏🙏✔️💊✔️

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 วันที่ผ่านมา +2

    Abouna adikum kidu bejakum

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 3 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡ በተለይ ኦሮ አማራ አብደውም ሰክረውም ነበር፡

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu 4 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @gebrehiwethaile4131
    @gebrehiwethaile4131 3 วันที่ผ่านมา

    መምህ ማሰርያው ይቅርታ ይሁን ፖለቲከኞች ታርቆ መንፈሳዊ አባቶች ይቅር መባባል ካቃታቹሁ ምእመኑ ምን ይማር? ስለዚህ በይቅርታ ይዘጋ።

  • @aregawisima5086
    @aregawisima5086 วันที่ผ่านมา

    ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር፡፡ ምንም እንኳን የነበረው ግጭት መፈጠር ያልነበረበት ቢሆንም፣ ጥፋቱ የትግራይ ጳጳሳትም ጭምር ነው፡፡ በዚያ ጉዳይ ማንም ንፁሕ የለም፡፡ ሁላችንም ጥፋተኞች ነን፡፡ ሌላው ጉዳይ ግጭቱ ከቆመ ሁለት ዓመት በኋላ በመሰነድ ሰበብ እንደ አዲስ መቀስቀስ ለምን አስፈለገ? የጤና ነው?

    • @solomongebre4774
      @solomongebre4774 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከእውነት መማር ስለሚቻል ነው ወንድሜ አድምጠው ፡፡

  • @biniyamhafte5290
    @biniyamhafte5290 3 วันที่ผ่านมา

    yanruh wendmie unet mawrat midiah yibarek

  • @elinabrihan830
    @elinabrihan830 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kasegnebogale4243
    @kasegnebogale4243 2 วันที่ผ่านมา

    በስመ አብ ብለው ባርከው ቢጀምሩ መልካም ነበር።

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 วันที่ผ่านมา

    እዚህ ደረጃ መድረሳችን ያሳዝናል እሄ የጥፋት ፍሬ ያፈራዉ ግን ደደቢት በረሐ ዉስጥ የበቀለዉ በትግይ ህዝብ ስም በትግራይ ልጆች የተዘራዉ የዘረኝነት ዘር ነዉ ዘረኝነት በየትኛዉም አለም አለ በኢትዮጵያም ነበር መዋቅራዊ ሆኖ የመጣዉ ግን በህዋሐት ዘመን ነዉ ቤተ መንግስቱንም ቤተ ክህነቱንም ተቆጣጥረዉ ብዙ መከራ አመጡብን በኃላ የዘሩትን አጭደዉ ለወገኖቻችን ለትግራይም ተረፉት አሁንም ከዚህ የባሰ እንዳይመጣ ትግራይን አገር ለማድረግ በንበረ ሰላማ እያለ የሚቀልደዉን የመናፍቅ ጥርቅም በህግ አምላክ በሉት ትግራይ እንደ ኤርትራ አገር ብትሆን ምን አንደሚፈጠር ታዉቃላችሁ እሄንን ማሰብ አልፈልግም ግን ብዙ መጠራ እንደሚመጣ አትጠራጠሩ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 วันที่ผ่านมา +1

      ከናንተ ውይ በምን እድላቸው ኤርትራማ ተገላገሉ::
      የአፋችሁን ፍሬ እያጨዳችሁ ነውና
      አብቹ ሺ አመት ነግሶላችሁዋል 994 ይቀራል ታገሱ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 วันที่ผ่านมา +1

      የዶግማ ልዩነት አለን !!! መነበረ ሰላማ ሰይጣን ይሻለኛል ካለ ጋር መቼም አብሮ አይሆንም :: ደስ የሚለው ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጭ የጨማመራችሁት ሁሉ ብዙ ዋጋ ያስከፍላችሁዋል::

    • @SurprisedPeregrineFalcon-cg8rl
      @SurprisedPeregrineFalcon-cg8rl 2 วันที่ผ่านมา

      ምንም አትጠራጠሪ ከአሁን

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho วันที่ผ่านมา

      Neseha megebate ayesahleme. Waga yasekefelale be Egezabehair zende. Ante Egezabehair ayedelehe ye Tigray hezebe yeleme le yemetekewe.Egezabehair lebona yestehe.”Sewe yezerawene yachedale!!!!!!!!!!!Egezabehair Ale. Bezue tasebo I nebere gene Egezabehair deneke negere aderege ayehue emesekeralehue.

  • @AbaZelealem
    @AbaZelealem 3 วันที่ผ่านมา

    አባዶም እንዲሁ ሰብሰባ ተብሎ ትግሬዎች ሰብስበው አሳስረዋቸዋል ግን አስታረቅናቸው አያስፈልግም ብለን

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዳዊቶም ጽቡቅ ስራሕ ቀጽሎ

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 วันที่ผ่านมา

    Edimen Tienan yahabom abotatina

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 3 วันที่ผ่านมา

    Aweyayu netsa aydelehim

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul 3 วันที่ผ่านมา

    እሕ

  • @yishakabraham6044
    @yishakabraham6044 3 วันที่ผ่านมา

    ማለት የማይገባቸዉን ብለዋል አሁንም ከናንተ የምንጠብቀው ይቅር መባባልን ነው እግዚአብሔር መልካሙን ቀን ያምጣልን ህዝቡ ምንም አያቅም ፖለቲከኛው ነው ውስጥ ገብቶ እሚያምሠው አባታችን ሁሉን ትታችሁ ይቅር ተባባሉ

    • @solomongebre4774
      @solomongebre4774 วันที่ผ่านมา

      እውነቱ ወጥቶ ነው ይቅርታ የሚጠየቀው እንደሕዝብ የበደለ አለና ፡፡

  • @gebretadiktibeb5919
    @gebretadiktibeb5919 4 วันที่ผ่านมา +3

    አሜራ ን ዲቃላ ብሉ ያለው ሰረቀንስ እዴት ታዩት አላችሁ::

    • @henockamare7622
      @henockamare7622 4 วันที่ผ่านมา +3

      አሁንም እድሉን ብታገኙ ትደግሙታላቹ ክፋዎች አምላክ የእጃቹን ይስጣቹ አረመኔ

    • @ጓልትግራይ-ቐ8በ
      @ጓልትግራይ-ቐ8በ 4 วันที่ผ่านมา +4

      ዲቃላ ያሉትን እስቲ ፖስት ኣድርገ/ጊው/

    • @RigbeSimret
      @RigbeSimret 4 วันที่ผ่านมา +5

      ያልተባለ ተባለ እያላቹ እስከ መቼ? ግዜው የቴክኖሎጂ ነው እንዲህ ያሉበት መረጃ አቅርብ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 4 วันที่ผ่านมา

      በአማርኛ ፃፍ

    • @Elias-u8v5b
      @Elias-u8v5b 3 วันที่ผ่านมา +1

      ፕሮፌሰር መስፍንና አንዳርካቸው ፅጌ የፃፉልህን መፃህፍት አንብብ ቅንጥብጣቢነትህ ትረዳለህ

  • @sudilema2648
    @sudilema2648 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigiraway iko tsirat alachew merto alkshim ayidelum asimesayim ayidelum akam alachew alu Amhara Tebayiw hulem poloticachew kebetekiristian yemayiweta

  • @almi1573
    @almi1573 2 วันที่ผ่านมา

    Likelikaunt ewunet ye Tigiray papasatina kahinat, Selam felagiwoch ye enatoch sibisib mekele metitew eyalekesu leminewal gin ye tigiray likawont ena en Debretsion tigab yizoachew shilelalaiy neberu. Andeghna torinetun endihon poletikeghnochu nachew. Aba Sereke min eyalu neber Ezabel Ethiopia anresawum gin enante kahinat yikir baiynetin kalasitemarachihu yasazinal. Yibas bilew Synodos akukuam yasazinal. Ye Abiyin mengist wukesu ahun teraw yamara new Dr. Abiy siltan endirezim. Abro megefiter yishalal.mewekajes ayamirim be kahinat misale hunu.

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 วันที่ผ่านมา

    Ajaeeb new 💔

  • @Fekadu-h5u
    @Fekadu-h5u 3 วันที่ผ่านมา

    ከነሱ ጋር ልትመጣ በወቅቱ ለመታገል ነበር የሄድከው

  • @MoggiMella-fj8zg
    @MoggiMella-fj8zg 3 วันที่ผ่านมา

    የሚያሳዝን ነዉ የዛኛው ሚዲያ የዚህን ተቃራኒ ያወራል

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 3 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ሰዎች አሁንም አልተማሩም የዚህ ውይይት አላማ አደገኛ ነው አሁንም መንግስትን ተገን አድርገው የሆነ የማህበረሰብን ክፍል ለመነጠል እየሰሩ ይመስላል መንግስት ችግር የለበትም እኛን የተበቀሉን ያጠቁን የሆኑ ቡድኖች ናቸው የሚሉት ያለፈውን እየቀሰቀሱ በዚህ ህዝብ ላይ ጥቃት ለማጥቃት narration set እያደረጉ ነው

    • @davehadar
      @davehadar 3 วันที่ผ่านมา +1

      ይበልጥ መማርና መጸጸት ያለበት በዳይ ነው። ተበዳይማ ምን ይማራል፣ ምነልባት ድጋሚ የጥቃት ኢላማ ላለመሆን ካልሆነ።

    • @frewoynigslassie5574
      @frewoynigslassie5574 3 วันที่ผ่านมา +1

      ስራህ ስለተገለጠ ነው ያስፈራ ስታደርጉት ያልፈራችሁ ሲወራ ለምን ትንቀጠቀጣላችሁ

    • @tsiyonawiAxumawi
      @tsiyonawiAxumawi 3 วันที่ผ่านมา

      አማራ ሰው ስትገደል ያልፀፀተክ አሁን ምን አሰጨነቀኽ

    • @GirmayAbrham
      @GirmayAbrham 3 วันที่ผ่านมา

      Andegnaw tekuwami anet neberk malet new!!!!!

    • @Elias-u8v5b
      @Elias-u8v5b 3 วันที่ผ่านมา

      ያአባ ሚካኤል ሰይጣን አድሮብሀል ሹጣም

  • @SelameabHailemariyam
    @SelameabHailemariyam 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሚዲያ ለትግሬዎች ብቻ ነው የቆመው እቅዱ ምንድነው?

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 3 วันที่ผ่านมา

    Ye Tukur Doro Tonkola ethio Tewahido ye komata amara tsekfegnowch sebseb naw😎

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ኖት አባታችን...የፈለገ ስብከት ብሰበክ..የፈለገ ትምህርት ብሰጥ.. የአማራ ጳጳሳት የትግራይ ህዝብ ከማጥፋት ወደ ኋላ አይሉም ምክንያቱም ..የአማራ መፅሐፍ የሰይጣን ነው

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 3 วันที่ผ่านมา

    Dawit the great i applicants that you do.
    But what is the qouz? who bring it that all?
    The fall tplf the qouz of all problem all over the country no religious>no political>no country love>no justice>they were working to happen that all.
    I know you are part of them till know.what is the topic every one comes & shame each other's?
    On specific nation.

  • @Fekadu-h5u
    @Fekadu-h5u 3 วันที่ผ่านมา

    ከነሱ ጋር ልትመጣ

  • @Fekadu-h5u
    @Fekadu-h5u 3 วันที่ผ่านมา

    አሁንም መታሰር አይቀርም

  • @alemmichael4144
    @alemmichael4144 3 วันที่ผ่านมา

    አቀማመጥህን አይተኸዋል???

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 วันที่ผ่านมา +1

      ቢሮው ጠባብ ነው መሰል :::

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 3 วันที่ผ่านมา

    አባ ሰረቀ ብርሃን ወይም አሁን ራሱን አቡነ ሰላማ ብሎ የሾመው መነኩሴ አውስትራሊያ ላይ ቁጭ ብሎ በየቀኑ ሚዲያ ላይ እየቀረበ የአማራ ሕዝብ በጠቅላላው እናንተ የተረገማችሁ እያለ ሲሳደብ እንደነበር አታውቁም ወይስ አማራን መስደብ ሕጋዊነት አለው?

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 วันที่ผ่านมา +1

      ውሸታም አላሉም በቃ ሄዱ ምን አስቸገሩዋችሁ?

  • @dawithagos656
    @dawithagos656 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ የሚገርመኝ በአስራሰባት አመት ትግል ዉስጥ ለስለላ ይጠቀሙበት የነበረዉ መለኩሴ ቄስ ዲቆን ሁነዉ አይደለም እንዴ ይሰልሉ የነበር እንኳን አሁን ጳጳሱም ቄሱም በጃቸዉ በሆነበት ሰአት ።

  • @Kids-lp2ls
    @Kids-lp2ls 4 วันที่ผ่านมา

    Thanks Dave

  • @tiamirkidane7715
    @tiamirkidane7715 4 วันที่ผ่านมา

    ስምኦን ወልደ ዮና ትወደኛለህ? 3/
    ደሞ ጴጥሮስ ነው ስማቸው

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 3 วันที่ผ่านมา

    You worked for great tigray.not for ethiopia because of that you start the war.
    Whay you do not talk for the reason?no matters who talk/ say after war.
    Good to remember that for others for history

  • @Kids-lp2ls
    @Kids-lp2ls 4 วันที่ผ่านมา +1

    PART TWO PLEASE

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 3 วันที่ผ่านมา

    ጥቁር ታሪክ

  • @beleteeshetugebreyohannes5284
    @beleteeshetugebreyohannes5284 3 วันที่ผ่านมา

    Am Ortodox, sorry for what you guys are doing. Stop blaming, making the church divide in so many places. There is no advantage to what you prist doing. Are you trying to promote TPLF sinodoce, Shame on you Shame on you Shame on you

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን ሺ ቦታ አይከፈልም እውነትን መደበቅ አይቻልም :: ሁሉም ይወቀው ጥቁር ልበሱ እንደለመዳችሁት

  • @kepha5065
    @kepha5065 4 วันที่ผ่านมา +5

    ሚዲያ አገኘን ብላችሁ እየመጣችሁ ባታቀረሹ ይመረጣል....
    ትግሬ ስለሆንኩ እንዲ ተደረኩ..ተበደልኩ...ተገረፍኩ.አይነት.ተባረርኩ ወዘተ የሚል አጉል ፖለቲካ ሄዶ ሄዶ የጥላቻና የበቀል አዙሪት ውስጥ ነው የሚከተን....
    በደልና ግፍ ማንም ይፈጸምው ማን፣ በማንም ይፈጸም በማን ሁሌም የትም መወገዝ ነው ያለበት-ከብሔርና ከሃይማኖት ተነጥሎ አራት ነጥብ
    ያንተ ልጅ አካሔድ ግን ለማንም የማይጠቅም ነው ተው ታረም...ይህ ሕዝብ ትንሽ አያሳዝናችሁም ግን???
    ኧረ እፈሩ

    • @getachewatsbehakidanu9771
      @getachewatsbehakidanu9771 4 วันที่ผ่านมา +1

      ኣንተ ደግሞ ማን ነኝ ኣልክ እውነትና ቅርሻት መለየት ካቃተህ ያንተን ምን እንበለው?

    • @BiniamAreayaslassie
      @BiniamAreayaslassie 4 วันที่ผ่านมา +2

      ገና የተፈጸመውን በደል እና ወንጀል ደግመህ ለመፈጸም አመቺ ሁኔታን እየጠበቅህ እንደለህ ያሳብቅበሀል። ተበዳይ እያለ በዳይ እንደገና ተው ዬላል።

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 4 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው ?

    • @kepha5065
      @kepha5065 4 วันที่ผ่านมา

      @EyobSelassie በጣም የተጎዳን ሕዝብ የበለጠ እንዲሰማው ማድረግ ለበቀል እንዲነሳሳ ከማድረግ ውጭ ሌላ ዓለማ የለውም ነው

    • @ፈገግ
      @ፈገግ 3 วันที่ผ่านมา +1

      😁😁😁😁😁

  • @AsnakeBalcha-eo2xj
    @AsnakeBalcha-eo2xj 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጁንታ ለጁንታ ቢመሰጋገኑ አየደንቅም ሁለቱ ብቻ ሣይሆኑ በሺ የሚቆጠሩ አራት አይናዎች አሉ
    ለማያቁሽ ታጠኚ

    • @KuraKura-qo6cn
      @KuraKura-qo6cn 3 วันที่ผ่านมา +1

      ውሻው ጴጥሮስ ነው አራተኛው

    • @sisaygebremariamberhane3480
      @sisaygebremariamberhane3480 3 วันที่ผ่านมา +2

      ታሪክህ ነው ስማው😂

    • @KuraKura-qo6cn
      @KuraKura-qo6cn 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@AsnakeBalcha-eo2xjየ በላቸው ልጅ ሰው ልጅ በልተህ አርደህ እንደ አባትህ ጨረስክን እኮ

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 3 วันที่ผ่านมา

      አረመኔ ጨካኝ ደም አፍሳሽ ጣኦት አምላኪ ኦሮሞ ብልፅግና ወንጌላዊ

    • @haftombeyene4546
      @haftombeyene4546 3 วันที่ผ่านมา

      የእፉኝት ልጅ ፤ የዲያብሎስ ሎሌ።