Tadese Mekete ታደሰ መከተ - Enkwan Aderesen እንኳን አደረሰን - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Music:- Tadese Mekete ታደሰ መከተ - Enkwan Aderesen እንኳን አደረሰን - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- / minewshewatube
    Check Out New Ethiopian Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by #Minew Shewa Tube #minew shewa entertainment
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2018: Minew Shewa Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 323

  • @tzazukassa5670
    @tzazukassa5670 หลายเดือนก่อน +7

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ፍቅራችንን አንድነታችን ይመልስልን 2017አመተ ምህረትን ያሰብነውን ያሳካልን መልካም ዘመን ❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @walelegnnigatu1133
    @walelegnnigatu1133 3 ปีที่แล้ว +12

    መለካም አዲስ አመት ለውድ ኢትዮጵያዊን
    እና ኤርትራዊያን ወንድሞቻችን።

  • @Shanko12
    @Shanko12 3 ปีที่แล้ว +6

    ዓመት በዓል በመጣ ቁጥር ብሰማው የማይሰለቸኝ ባህላዊ ዘፈን

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
    @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 6 ปีที่แล้ว +42

    wow
    ባህሉን ማንነቱን የጠበቀ ስራ ቃል የለኝም
    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ እፍፍፍፍፍፍ#እግዚአብሔር እኛንም ስደት በቃችሁ ብሎ የምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ጋር ለማሳለፍ ያብቃን ፈጣሪ

    • @wrrdmshaal249
      @wrrdmshaal249 5 ปีที่แล้ว

      Yf

    • @bettylapea291
      @bettylapea291 5 ปีที่แล้ว +1

      ሲሳይነሽ የፋሲል ብቻ የጎንደሯ ቀበጥ። አገኛሁሽ የምር በፌስቡክም ጓድኛዬ ነሽ ስውድሽ የጉንድሯ ቀበጥ ለምን ዩትብ አትክፍችም በፌስቡክ ብዙ ተከታይ አለሽ የምር !!!

    • @abelermias805
      @abelermias805 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም መቼ ነው አገሬ አልፎልኝ አገሬ የምኖረው በቃ ስደት

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 4 ปีที่แล้ว

      Ayzeh

    • @edenyilma6749
      @edenyilma6749 ปีที่แล้ว

      Ua
      Ndjdkdksndkdjsow oh de wijsiwhsjqiwjskwkwkspwowowowkdkedkdididuszidudurjjeejrjrjue ueueieururudurururureurjjehel eeueuu uu ururiruruedieiririieieieieieieiwiwiwiwiwoeiekejrjrjfjfjjrrihrkfnendiddojddjjr jrjir oh de fi jueehuftrryyrrueuue 8eieieieieieieiiwiwieieieiwi

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 6 ปีที่แล้ว +23

    እንኩን አብሮ አደረስን ታዴ የኛ ምርጥ ስራዎችሁ ሁሉ ድንቅ ናቸው እግዚብሄር ስላምና ጤናህን ያብዛው እኖድሀለን

  • @SaheluAshebo-o1f
    @SaheluAshebo-o1f 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ዘፈን ስውደው አርቲስት ታደሰ መከተ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fujfuj9403
    @fujfuj9403 4 ปีที่แล้ว +2

    ቴድየ ስወድህ የሠርጌ ለት የአንተን ሙዚቃ ለመስማት በጣም ጎጉቻለሁ እፍ ድምፅህ ሠው ገዳይ ነው የኔ አባት ሴቷም ተሽቀርቅራ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 5 ปีที่แล้ว +12

    ❤ልቤ❤ ❤ነዶ❤:
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በነፃነት ህዝቦቿን በሂወት ያቆይልን ኢትዮጵያን ከክፉዎች ሃሳብ ከጠላት መንጋጋ መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት አድርጎ ይጠብቅልን እመቤቴ ማርያም የአስራት ሀገሯን ትባርካት አሜን🇧🇯❤❤❤ሠላም ለምዬ ኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝቦቿ እግዚአብሔር በበረከቱያድለን❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯አሜን መልካም በአል ይሁንላቹከመላው ቤተሰብህጋር ይሁን ወገኖቼ❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @ሀዋ-መ7ጠ
    @ሀዋ-መ7ጠ 2 วันที่ผ่านมา

    መልካም አዲሰአመት❤❤

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ያደኩበትን አኳባቢ ያስታውሰኛል ታድዬ እወድካለው አከብርካለው ድምፀ መረዋ😍👍👌❤🙏

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**

  • @እኔየሱብቻA
    @እኔየሱብቻA 6 ปีที่แล้ว +193

    ዋው አሪፍ ነው ከእውነት ከርስቲያኖች ለአመት በአላቹህ ትልቅ ፍቅር አላቹህ በጣም ደስ ይላል ኖረውም አልኖረውም ግን የአመት በአል ጊዜ እጃ ብቻ እንዴት ድምቅ ብላቹህ እንደምታከብሩት so ምችት ይበላቹህ ♥♥♥♥♥♥

    • @tesgaybelay5804
      @tesgaybelay5804 6 ปีที่แล้ว +3

      jhf7_ F አችም ይመችሽ ማር

    • @mulumengesha2625
      @mulumengesha2625 6 ปีที่แล้ว +4

      እናመሰግናለንማር እንዳች ቅን አሳቢ ያሉትንያብዛልን ማር እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልሽ እህት

    • @mekedienegnyabatienafakiec6662
      @mekedienegnyabatienafakiec6662 6 ปีที่แล้ว +3

      Waw yameral enkanem ortodox tektaye honek telek kurat yesmagnal belom Ethiopianitie kuratie

    • @zuzuwelloyewa1070
      @zuzuwelloyewa1070 5 ปีที่แล้ว +6

      እኔ እራሱ ባአላቸው ደስ ይለኛል። ስወዳችሁ

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 4 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 ปีที่แล้ว +2

    በአል በመጣ ቁጥር የሚሰማ አሪፍ ዘፈን

  • @metadel2167
    @metadel2167 6 ปีที่แล้ว +52

    ከምንም የፀዳ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ
    ይሄን አየሁ
    ታደሰ መከት
    እንካን አብሮ አደረሰን::

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese หลายเดือนก่อน +3

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ ደግሞ ለአገራችን ያብቃን

  • @hanilove4677
    @hanilove4677 6 ปีที่แล้ว +8

    ታድዬ ድምፅህን እወድልሃለሁ ።እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች

  • @eahim8151
    @eahim8151 ปีที่แล้ว +4

    Some times i miss it , were i come from , ethiopia lezelam tinur ❤

  • @phineausstclaire2361
    @phineausstclaire2361 4 ปีที่แล้ว +12

    Tadesse Meketa, you are the best chiffera song artist ever. You are very good in all of your other songs. I listen to your songs all the time especially your Enkuan Aderesen. You have a great voice with that Wolloie incredibly tonal rich voice. I am Wolloie too from Dessie, Dawdo area. Keep up your great artistic career. I hope you will have tour here in the US. FANTASTIC MUSICIAN. GOD BLESS YOU. Keep safe you and all your family and friends. Tecola

  • @KidistDegafa
    @KidistDegafa หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ብለው በመቀበል ❤❤❤❤❤❤

  • @ኪድየሰለሞንልጅ-ሠ1ለ
    @ኪድየሰለሞንልጅ-ሠ1ለ 6 ปีที่แล้ว +16

    ውይ እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ውቦች ነን ውድ ያገሬ ልጆች እንኩዋን ለ ዳግማትንሳይ በሰላም አደረሳችሁ 😍😍😍😍😍😍

    • @abelbezabih547
      @abelbezabih547 2 ปีที่แล้ว +1

      That why ur profile... is beautiful girl that can speak Amharic languages🤣🤣🤣

  • @mesebir5184
    @mesebir5184 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃውን በጣም ነው ምወደው

  • @Hardshiplife24
    @Hardshiplife24 2 ปีที่แล้ว +2

    Good music happy new year 2015 Ethiopian..

  • @nebiyoumaba9295
    @nebiyoumaba9295 6 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ምርጥ ሰዉ እኮ ነህ ትችላለህ እስከ ጥግ ፈጣሪ ይጠብቅህ ታድዬ።

  • @abz8493
    @abz8493 6 ปีที่แล้ว +3

    እዮሃ
    ★★★★★★★
    በመደመር መንፈስ፣ ከወገኔ ጋራ፣ በአንድላይ ተልሜ
    ከእኔ በፊት ለአንተ፣ ከአንች በፊት ለኔ፣ እውነታን ቀስሜ
    በርቱህ አንደበት፣ መልካም ቃል ታክሜ
    ፍቅር እያዜመ፣ ይቅርታ ፈውሶት፣ የበቀል ህመሜ
    የጥዋቷን ፀሃይ፣ በተስፋ አጣጥሜ
    እዮሃ እላለሁኝ፣ በአብይ ምዕራፍ ቁሜ
    በመስከረም ንጋት፣ በአደዩ ለምልሜ።
    መልካም አዲስ ዓመት
    አሰፋ ጫቦ

    • @mulukamuluka7801
      @mulukamuluka7801 6 ปีที่แล้ว

      ታዴ ስወድህ እንኳን አብሮ አደረሰን !!!

  • @gech6206
    @gech6206 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enkutatash is coming🥰🦋

  • @AdaneAbebe-w8h
    @AdaneAbebe-w8h หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አብሮአደረሰን

  • @Soresa-p8d
    @Soresa-p8d 5 หลายเดือนก่อน +2

    Am from america but i like etio ❤❤

  • @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ
    @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ 6 ปีที่แล้ว +3

    ታዴ እንኳንም አብሮ አደረሰን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
    አሪፍ ነው 👌👌👌😘

  • @genetsheferaw4098
    @genetsheferaw4098 3 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @helinatadess
    @helinatadess หลายเดือนก่อน +3

    መልካም በአል 2017 አ.ም

  • @zewdentertainment7305
    @zewdentertainment7305 หลายเดือนก่อน +1

    Director 🎉 eske ❤❤👏👏

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 5 หลายเดือนก่อน +1

    I like Etiopía 🇪🇹 singers

  • @ousmanjemal7697
    @ousmanjemal7697 6 ปีที่แล้ว +4

    ታዴ በጣም ምርጥ ስራ ነው እንኩዋን አደረሰህ

  • @yalmaautopia7409
    @yalmaautopia7409 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው እንኳን አብሮአደረስን ታደሰሙዚቃወችህን ሰምቼ እልጥግባቸውም ቀጥልበት

  • @rota7097
    @rota7097 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ብሰማው የማይሰለች ታደሰ አለሙ በጣም ነው የምወደው ድምፅህን

  • @ሂክረምነኝከባህዳርሂክርም
    @ሂክረምነኝከባህዳርሂክርም 6 ปีที่แล้ว +69

    ዋውውው በጣም ደስ ስል ለማንኛው ለክርስትና። እምነት ተከታታይዊች እንኮን አደረሣችሁ

  • @lucaszemuy868
    @lucaszemuy868 ปีที่แล้ว +1

    Best beal song of all times 👌🏾

  • @BeyuAdis
    @BeyuAdis 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @dawittaddesse6607
    @dawittaddesse6607 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aman6k341
    @aman6k341 5 ปีที่แล้ว +3

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች አንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ.

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰሽ

  • @lesaneworkwondim1417
    @lesaneworkwondim1417 6 ปีที่แล้ว +6

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን💚💛❤️

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 4 ปีที่แล้ว +6

    My fevorite song love it god bless u my brother🙏🙏❤❤🎂🎈❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @kashin6000
    @kashin6000 4 ปีที่แล้ว +1

    ታድዬ እንኳን ደና መጣክልን ዋው ደስ ሲል

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuaaaaaaan abro aderesen
    Baga wejjin geenge

  • @sinaethiopiawit3400
    @sinaethiopiawit3400 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሰን ለብረሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ኮሮና አልፎ ተቃቅፈን እንኳን አደረሰን ለመባባል ፈጣሪ ያብቃን ሃገራችንን ከክፉ ይታደግለን ።

    • @mekdelawitfiseha3084
      @mekdelawitfiseha3084 2 ปีที่แล้ว

      Amen...yhew ahun andlay endintekakef abktonal.enkuan aderesacchu.lesew deg enhun lswm enasib.

  • @faaaa1666
    @faaaa1666 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው,እንኳን,አብሮ,አደረስ,ላመቱ,በሰላም,ያድርሰን

  • @suzana-c5l
    @suzana-c5l 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ እሙል ሙዚቃ ነው

  • @getnetalemu4427
    @getnetalemu4427 2 ปีที่แล้ว +2

    Like like like. Very good song for holidays....Thank you! !!

  • @bezawitethiopia7701
    @bezawitethiopia7701 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan abro aderesen 👌👌👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @tiztafikadu3885
    @tiztafikadu3885 5 หลายเดือนก่อน +1

    MERT ዘፈን ነው HAPPY በዓል

  • @meleketetadesse6143
    @meleketetadesse6143 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you tadese mekete . i love the song . it is about the culture of ethiopia . happy new year .

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 ปีที่แล้ว +1

    happy ethiopia new year 2016 አውዳመት❤❤❤

  • @Amanuel-kg5xo
    @Amanuel-kg5xo 4 หลายเดือนก่อน +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏Abro Adarsan

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ታአዴ ምርጥ በጣም ነው እሄ ዘፈንክ ደስ ይለኛል በርታ

  • @michaelbeyene4361
    @michaelbeyene4361 2 ปีที่แล้ว +9

    Thanks Taddese Mekete For your Holidays songs such as Ethiopian New Year, Christmas ,Epiphany ,Easrer etc Christian Orthodox church holidays. You are always remembered on those holidays.

  • @mdmanik-pt6et
    @mdmanik-pt6et 4 ปีที่แล้ว +4

    wow this is the best etiopian tradetionsl music

  • @BelayneshMengiste
    @BelayneshMengiste 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኩዋንአብሮ፡አደረሰን

  • @Genettube
    @Genettube 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰን

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**

  • @genetsheferaw4098
    @genetsheferaw4098 3 ปีที่แล้ว

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @abelbelay7682
    @abelbelay7682 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @etaferhutegege2739
    @etaferhutegege2739 3 ปีที่แล้ว +2

    that video best

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለገነ በአል

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ገባ ይህ ዘፉኝ ?

  • @ምህረትሀበሻ
    @ምህረትሀበሻ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምረጥ አውዳ አመት የሚገልፀ እንንኳን አብሮ አድረሰን

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 5 ปีที่แล้ว

    እባክህ ጌታዬ ለአገሪ አብቃኝ በለቅሶ መሞቴ ነው እንዲህ ያለውን ሳይ

  • @ተውልቤቁርጥናወደአገርህግ
    @ተውልቤቁርጥናወደአገርህግ 6 ปีที่แล้ว +4

    ጤና ይስጥልኝ ♥♥♥♥ዋው ታዴ

  • @Jameela9098
    @Jameela9098 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንአደረሰነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrbabusanorrna8142
    @mrbabusanorrna8142 2 ปีที่แล้ว

    happy new year taddese

  • @milionh6607
    @milionh6607 3 ปีที่แล้ว +8

    ከሀገር ውጪ ያላችሁም ሆነ ሀገር ቤት የላሏችሁ መልካም በዓል ተመኘሁ ።ከወደዳችሁት like ግጩ.❤❤❤😍❤😍❤😍

  • @gjdfgjdf1164
    @gjdfgjdf1164 6 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @bogeta4109
      @bogeta4109 6 ปีที่แล้ว

      እንኳንአብሮአደረሰን

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesen melkam addis amet lhulum ethiopianwnoche wondemoche ena ehetoche
    Ethiopia selamwa yebza 💗🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹💗

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**

  • @tsinatesayas8467
    @tsinatesayas8467 2 ปีที่แล้ว

    HAPPY NEW YEAR

  • @ጥቁርአንበሳ-ኈ2ሠ
    @ጥቁርአንበሳ-ኈ2ሠ 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትችላለ 1ኛ ነው

  • @5akaria
    @5akaria 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤነኩአነ ኣድርስነ

  • @miki4478
    @miki4478 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @emnetKbede-uo5dt
    @emnetKbede-uo5dt ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ 👌

  • @makdlawltsmhmla4100
    @makdlawltsmhmla4100 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም የምወደው ከልቡ ነው የሚዘፈነው ዋውውውው

  • @abemelekhadas5219
    @abemelekhadas5219 2 ปีที่แล้ว +1

    enkuwan abro adersaneee

  • @haregezewdu1169
    @haregezewdu1169 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher ethiopian ena hezbuan lezelalem yitebik AMEN😘

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว

    hulym bisma yemayselech bhyr bhyrseb musica ,bahalawi musica, ymnawqw tawaqi tadese mekete

  • @sentayehutelahun9900
    @sentayehutelahun9900 3 ปีที่แล้ว

    Enkuwan abro aderesen

  • @TGST645
    @TGST645 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሪፍ ነው

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و หลายเดือนก่อน +1

    Madabat lebes keyro bemuzeka makeber temesgen 2017🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🫶🫶💐💐💐🌼🌻🌻🌻

  • @Afitiyene-vn7jh
    @Afitiyene-vn7jh หลายเดือนก่อน

    Happy new year 2017

  • @aslawimuqurfqrimetawi6352
    @aslawimuqurfqrimetawi6352 6 ปีที่แล้ว +2

    Wawwww des dbl Amen Amen Amen neameta kemxi amet yexnehana endabelna n amenti krstna

  • @ninatefera2809
    @ninatefera2809 6 ปีที่แล้ว +3

    Wowww እንኳን አደረስን ደስ ይላል በጣም

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 6 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅውው ውስጤ ነው ውላሂ

  • @TdesaTdse-dj4yh
    @TdesaTdse-dj4yh ปีที่แล้ว +1

    Tadesse tolosa

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @YosefDereje-w7y
    @YosefDereje-w7y 23 วันที่ผ่านมา

    🎤Enkuan aderesen 🎼🎺🎷
    🎤abro aderesen🥁🎼🎺🎷

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow wow you are amazing
    You have a nice voice and a good talent 👌👍❤

  • @kng4900
    @kng4900 5 ปีที่แล้ว +7

    This is beautiful thank you for sharing

  • @abyotabyot411
    @abyotabyot411 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው አሪፍ ነው ታዴ እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @شمسالشموس-ش1م
      @شمسالشموس-ش1م 6 ปีที่แล้ว

      wawww

    • @sabamesgun1077
      @sabamesgun1077 6 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏 i love 💕 you’re beautiful 😍 song god bless happy new year 🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇨🇦god bless Ethiopia 🇪🇹

  • @gjdfgjdf1164
    @gjdfgjdf1164 6 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩ
    @ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩ 6 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውውውውው ደስ ሲል ውድድድድ

  • @ezelxxl6153
    @ezelxxl6153 3 ปีที่แล้ว

    تقليد إثيوبيا جميل

  • @robeldemssie9432
    @robeldemssie9432 4 ปีที่แล้ว

    Nice music I like it a lot

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**

  • @saronina6471
    @saronina6471 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰን💚💛❤2012🌻🌻🌻🌻

  • @zenashfekadzenashfekad0910
    @zenashfekadzenashfekad0910 3 ปีที่แล้ว

    ❤😀😀😀
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊