ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Ingredients:1 cup of powder sugar2/4 cup of cocoa powder (you can use any kind of cocoa powder)3/4 cup coconut oil1/3 cup dry milk (you can use any kind of dry milk)
Thank you
ሀይ ማር ሰላም እንዴት ነሽ በታም አሪፍ ነው በርች እናመሰግናለን ዛሬ ወግ ደርሶኝ ሼር ገጭቸሻለው😄😄😍😍
በጣም አመሰግናለሁ ማር
ዋውበጣምያምራል
ጥሩ አሠራር ነዉ
በኮኮናቱ ምትክ ቅቤ ቢጨመርስ እህት? ወተቱስ ፈሳሺ ቢሆን
ችግረ የለውም
በጣም ያምራል
ዋው በጣም ያምራል በርች
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ
ሰላም እንዴት ሰነበትሽ ቸኮሌቱን በዘይት ሞክሬው ነበር ግን ከፊሪጅ ሲወጣ ይቀልጣል የኮኮናት ዘይት ያልሽው ስሙን ንገሪኝ ወይስ ማንኛውም ኮኮስ ቅባት ይሆናል
betam konjo kiyaye tebareki emokerewalew
Wow yummy!
Thank you.
የዊይፒድ ክሬም እደት ነው የሚሰራው
ኮኮናት ካጣን ምን ማድረግይቻላል
Mirt naw 👏Thanks
Kiyuu ijish yibarak yene balamoyaa👍👍👍👌👌👌
አመሰግናለሁ❤
ዋው በጣም ያምራል እሞክረዋለው ተባረካ
ሰላም ቅድስቴ ካላስችገርኩሽ ኮሜንተ መስጫየ ዲሴብል ሆነብኝ ማስተካከል አልቻልኩም ካወቅሽ ንገሬኝ
እኔ እራሱ ልጠይቅሽ ነበር። አዉቀሽ መስሎኝ ነዉ እንጂ። የምትጠቀሚዉ studio beta ከሆነ ከታች በግራ በኩል setting ስትጫኝ የሚከፈተዉ ዉስጥ community የሚለዉን ትጫኝና defaults ይመጣልሻል defaults የሚለዉን በመጫን የፈለግሽዉን ታገኛለሽ ምናልባት ዲሴብል ከሆነ። እሱን አድርገሽ ካልሰራ የጠፋዉ ከራሱ ከዩቱብ ነዉ ማለት ነዉ። ባለፈዉ የልጆቼን ቻናል አጥፍተዉታል ያለፈዉን ማስተካከል ባልችልም አሁን ግን እየሰራ ነዉ። በነገራችን ላይ የዛሬዉ አጥሚት በጣም አሪፍ ነዉ። ካስረዘምኩብሽ ይቅርታ ግልፅ እንዲሆንልሽ ብዬ ነዉ።
አመሰግናለሁ
እሽ ቀድስቴ አመሰግናለው አብርቸዋለው
Enamesegnalen 😍
Thank you dear for sharing but I have question how many days we can use and we should put in refrigerator or not ?
you can keep it outside for as long as you want, because of the coconut oil it might melt so you need to keep it in cold place .
Thank you dear I appreciate good job
Emmmm Yummy !!!
Thanks.
ኮኮ ፓዉደር አገራችን አለ እህቴ ኮኮናት ዘይት ካለገኛንስ በዘይት ዘይቱን አይሆንም እስኪ ባረብኛ ንጉሩኝ ኮኮ ፓዉደሩ
Yummy! :)
Coconat Oil Kelyelese
yena kongo ke fireg kawta buala aykeltm
Www yamirela
👍👍👍
ዋውው
Kiyaye thank you dear
ግን ሀሊብየለለው መስራት አይቻልምእንዴ
ያለካካ ናት
Ingredients:
1 cup of powder sugar
2/4 cup of cocoa powder (you can use any kind of cocoa powder)
3/4 cup coconut oil
1/3 cup dry milk (you can use any kind of dry milk)