የቸኮሌት ቺፕስ እና ስፕሪንክሎች ቤት ውስጥ አሰራር/How to make choco chips and sprinkles at home/choco chips /sprinkle

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዋው ዋው ባለሙያ እያደረግሽን ነው.እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rimkitchen9516
    @rimkitchen9516 4 หลายเดือนก่อน

    በጠም አመሰግናለሁ በጣም ነው የተጠቀምኩበት ሁሌ ፈልጌ የማላገኘውን ነው ያሳየሽን ❤❤

  • @Alemitu-m7k
    @Alemitu-m7k ปีที่แล้ว +1

    enameseginalen tru sra new berchi

  • @AnabelMedia
    @AnabelMedia ปีที่แล้ว +1

    gobez berchi berchi ehtachin

  • @edenalex9537
    @edenalex9537 ปีที่แล้ว +1

    Betam nw yemamesegnew wde eyefelekut neber emokrewalehu

  • @shegersheger8045
    @shegersheger8045 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት እጅሽ ይባረክ እኔ የምልሽ እራሱ ነው የሚደርቀው ወይስ በኦቨን?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  11 หลายเดือนก่อน

      በራሱ በነፋስ ነው የሚደርቀው ። ኦቨን ውስጥ ከገባ ይቀልጣል

    • @shegersheger8045
      @shegersheger8045 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@EthioNewgenerationmedia16 አመስግናለሁ እህቴ

  • @edenalex9537
    @edenalex9537 ปีที่แล้ว

    Keseran behuala mn lay bikemet tru new? Mn yahl gize saybelash ykoyal

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  ปีที่แล้ว +1

      በደርቅ እቃ ከፍሪጅ ውጭ ቀዝቃዛ ቦታ ማስቀመጥ እና እስከ 6 ወር ድረስ መጠቀም ይቻላል

    • @edenalex9537
      @edenalex9537 ปีที่แล้ว +1

      Amesegnalehu

  • @edenalex9537
    @edenalex9537 ปีที่แล้ว

    wde kpiping bag yet agegnalehu be fre??

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  ปีที่แล้ว +1

      በ ፍሬ ያለ አይመስለኝም እሽግ ነው ሚሸጠው እሽጉን ግን ግእዝ ወይም ዳኖቭ ይኖራል።እንደ ሀሳብ ከጠቀመሽ ልንገርሽ እኔ አጋጣሚ ስለነበረኝ ነው እንጂ ሲያልቅብኝ የባልትና ማሸጊያ ላስቲክ ወደ አንዱ ጎን አደርግና እንደ ፓይፒንግ ባጉ አንደሚፈለገው መቁረጥ ለምሳሌ ለዚህ ለቸኮሌቱ ከሆነ ላስቲኩ ላይ ትጨምሪና ወደ አንደኛው በኩል ታደርጊና መቋጠር ከዛ ጫፉ ላይ በትንሹ ቆርጠሽ መስራት ትችያለሽ ምንም ልዩነት የለውም

    • @edenalex9537
      @edenalex9537 ปีที่แล้ว +1

      Betam nw yemamesegnew wde cak mesrat altemarkum gn be yutub endanchi aynet lbe kena sewoch siseru eyayehu emokralehu fkadegna honesh tyakeyen slemtmelshilegn amesegnalehu

  • @ሕጂኸናበይ
    @ሕጂኸናበይ 3 หลายเดือนก่อน

    በማርያም መልስልኝ እማየይ ያሁሉ ማቴርያዎች ኣ/ያ ኣለ ስሙ ምን ይባላል ስለ የምትሰጥኝ መልስ እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግንሻለው❤❤❤❤

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ሁሉም ግብዓቶችም እቃዎችም አ.አ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ይገኛሉ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ሌላም የኬክ ግብዓት መሸጫ ሱቆች አለ ለምሳሌ ዳኖቭ መገናኛ ፣ጀሞ ይገኛሉ፣4ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት ይገኛል ፣መረካቶ ደግሞ አረብ ተራ የሚባው አካባቢ ፣የተለያዩ የቤት እቃ መሸጫ ሱቆች ውስጥም ይገኛል ።ሌላ ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ እመልሳለሁ ይፃፉልኝ አመሰግናለሁ

    • @ሕጂኸናበይ
      @ሕጂኸናበይ 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ኣምላክ ያክብርልን የኔ እህት እሺ በጣም ኣመሰግንሻለው እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባርክልሽ❤❤እና እማየይ ከኣዲስ ኣበባ ውጪ ደግሞ ይገኛ ማለት ነው ኣይደል ምክንያቱም እኔ መቐለ ነኝ እና❤❤

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน

      ይኖራል እስኪ ሱፐርማርኬት ይጠይቁ ከሌለ ደግሞ ቴሌግራም ላይያናግሩኝ እና ስልካቸውን እልክልዎታለሁ ምናልባት በፖስታ ይልኩ ይሆናል ይቅርታ ዩቲዩብ ስለማይፈቅድ ነው ስልክ መፃፍ

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 ปีที่แล้ว

    እናቴ ለምን አገልግሎት ነበር ?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  ปีที่แล้ว

      ኬኮች ፣ካፕ ኬኮች፣ዶናት እና የመሳሰሉትን ማስዋቢያ ወይም ዲኮር ማድረጊያ