የዛሬ 51 ዓመት አፄ ኃ/ሥላሴ ያደረጉት ንግግር ... || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 575

  • @onenationundergod4611
    @onenationundergod4611 3 ปีที่แล้ว +62

    በጣም የተረጋጋ መልካምነት ያለው አነጋገር በተናገሩበት ውስጥም የእግዚብሔርን ማንነት የሚመሰክሩ ድንቅ መሪ ክቡር አፄ ሀይለ ስላሴ (ጃንሆይ)።

    • @Ashenafishweakenaw
      @Ashenafishweakenaw 9 หลายเดือนก่อน

      N😢

    • @AdesuAlemayehu-ig4yq
      @AdesuAlemayehu-ig4yq 8 หลายเดือนก่อน +3

      @@Ashenafishweakenaw ወተ ትነዉ ንግግራቸዉ ኢትዮጵያኖች መጠ ጣት አለባት።

    • @AdesuAlemayehu-ig4yq
      @AdesuAlemayehu-ig4yq 8 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት አሰናንተ ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለኢትዮጰያሕዝብ እንድቀርብ አድርጉልን።ይህንግግር የመጨረሻተፈላግና የወቅቱ ችግር መፍቻ ቁልፍነዉ ።የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነቱንጠብቆመኖርአለበት።አለበለዚያ አንድ ካልሆንሁሉም ፈራሽነዉ።ብለዋል የዛሬ101ዓመት የተናገሩት ነግግር ዛሬም ይጠቅመናል።ለኢትዮጵያ መንግሥት ለዶ/ር አብይ አህመድ አቅርቡልን አደራ ተቀባይነት ያለዉነገርነዉ እናንተንምፈጣሪእድሜናጤና ይስጣችሁ።አሳቸዉ እንዳሉ ይችን ቀለምነገር እንሥራ ትልቅ ወተ ትነዉ።

    • @AdesuAlemayehu-ig4yq
      @AdesuAlemayehu-ig4yq 8 หลายเดือนก่อน

      መጣትአለባቸዉ።

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 3 ปีที่แล้ว +47

    አባባ ጃንሆይ ነብስ ይማር።💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +67

    እማዬ በጣም ትወዳቸው ስለነበር እኔም እወዳቸዋለሁ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ❤️ የመሪ ንግግር ሳይሆን የቤተክርስቲያን አስተምሮ የመሰለ ንግግር ነው እግዚአብሔር ማስቀደም ከዚህ ብንማር💚💛❤️

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 3 ปีที่แล้ว +57

    ምነው በናንተ ዘመን ተወልጄ የሀገሬን ፍቅር ባጣጣምኩት

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 3 ปีที่แล้ว +2

      Hanna enem benesu zemen tefetre bihon min yele min yele Ethiopia bicha yemikenekenibet zemen

    • @tafgirma
      @tafgirma 9 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ያገሬ ልጅ በኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ተወልጄ አድጌ ሌላ መንግሥት ሳላውቅ ከሃገሬ መውጣቴን እንደዕድለኝነት ብቆጥረውም የዛች ዘመን ኢትዮዽያችንን ላላያችሁ ወገኖቼ ግን ትልቅ ቁጭት ይሰማኛል።

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +38

    የእምነትን ጥልቀት የፈሪሀእግዚአብሔርን ምንነት ጠንቅቀው ያውቃሉ! አመስጋኝ መሪ እንኳንም ንጉሳችን ሆኑ! ድምፃቸውን ስለሰማሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @etetuagonafer859
    @etetuagonafer859 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ልብ የማነካ ንግግር ነው የተናገሩት በተለይ ስለሀገራችን አንድነት ስለ ሀይማኖት ያሳዝናል እናመሰግናለን ሰይፉ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +17

    እናመሰግናለን ሰይፍሻ😊 ስለ እርሳቸው ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ ይልመድብህ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን በጣም የሚደንቅ ንግግር ነው እባካችሁ የድሮ ነገስታት፣ታዋቂ ሰዎች የተናገሩትን መልካም ንግግር እንዲህ ብተቀርቡ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ሁላችሁንም ይሄንን ኘሮግራም አቅራቢዎች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 3 ปีที่แล้ว +73

    በጣም ይፀፅታል እሳቸውን ግን ድል ያደረግንበት መንገድ ለእርሳቸው በማይገባ መልኩ ነው ምን ያህል ይፀፅታል? የእውነት በጣም ነው የተሰማኝ አንዳንዴ ሳስበው መከራችን የበዛው መከበር የሚገባቸውን ሰዎች ባለማክበራችን ይመስለኛል እርሳቸውን ጌታ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አሜን!!

    • @hawaali8775
      @hawaali8775 3 ปีที่แล้ว

      ውሬ ሰማህ እንጂ አላየህም ያየ ይናገር ትምህርት እስከ 4ኛ ክፍል እንዲሇን ገበሬ ቨገዛ መሬቱ ጭሰኛ እንዲሆን አያረሰ ለሀብታሙ እንዲሰጥ እረ ስንቱ የሚገባቸውን ሞት በሰሩት ግፍ መጠን ቀምሰዋል በዐቅቱ ሰለነቨርኩ አውቀዋለሁ

    • @akumengistu8218
      @akumengistu8218 3 ปีที่แล้ว

      Genet Alemayehu

    • @akumengistu8218
      @akumengistu8218 3 ปีที่แล้ว

      Genet Alemayehu

    • @abesema4572
      @abesema4572 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hawaali8775 አንቺስ መች አየሽ ነቀዝ

    • @asss239
      @asss239 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀይለስለሴ በአደበበይ ሰው ስሰቅል እና ስየሰቅል አልነበረም እንዴ

  • @yenetube1357
    @yenetube1357 3 ปีที่แล้ว +59

    እናመሰግናለን
    የዚህ አይነት ፕሮግራም ቢቀጥል መልካም ነው።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 ปีที่แล้ว +56

    ግርማዌ ቀዳማዌ ሀይለስላሴ ንሰነገሥት ዘ ኢትዮጵያ የእኛ ክብር እና ኩራት ንፍስ ይማር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan2216 3 ปีที่แล้ว +57

    ሰይፉዬ ውይ አሪፍ ፕሮግራም ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ንጉሥ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-C03r1i0swA/w-d-xo.html

    • @MoMo-hi8sv
      @MoMo-hi8sv 3 ปีที่แล้ว

      Hi faku faku faku

  • @engedaworkmeshesha3406
    @engedaworkmeshesha3406 3 ปีที่แล้ว +4

    ስይፉሻ የሚገርም የታላቅ መሪ ንግግር ስላስሜሃን ስላምህ ይብዛልህ የሃገራችንም
    ክብር ወደ ቀደመው ይመልስልን አሜን!

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅ ሆኜ የዘመርኩት መዝሙር ይህ ነበር አባባ ጃንሆይ ግርማዊ ታላቁ መሪያችን ታሪካዊ አቦ ነግሠውና ነፃነት ግርማ ተፈሪ የኢትዮጵያ መሪ ስንል በደሰታ ነበር እግዚአብሔር እንደ እሰቸው ጥበበነኛ መሪ ለኢተዮጵያ ይስጠን 🙏💚💛❤️

  • @Josyk90
    @Josyk90 3 ปีที่แล้ว +17

    አባታችን ንጉሳችን እግዚአብሔር ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @emebetdesta1274
    @emebetdesta1274 3 ปีที่แล้ว +9

    After his Majesty Ethiopia has never had a good leader like him. He kept our unity. He united our country and did a lot for our country

  • @tigist19
    @tigist19 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋው እንዴት ደስ እደለኝ ስሰማው 😭💚💛❤

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚፈራ አምጣልን ጃንሆይ ክብር ይገባዎታል ነብስ ይማር

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 ปีที่แล้ว +16

    ዋው ስይፍሻ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያካፈልከን እናመስግናለንውይ አባባ ጃንሆይ አዋቄ ነበሩ ምን ያረጋል ነፍሳቸውን ይማር

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-C03r1i0swA/w-d-xo.html

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 3 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ ሰይፉ በኢትዮጵያዮጵያዊነት ስም በጣም አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያዊ መሆኔ ከታወቀ በኋላ ቀጥሎ
      ኃይለሥላሴ ና አበበ ብቂላን ነው የምጠየቀው
      ከኢትዮጵያ ቀጥሎ የንጉስ የኃይለስላሴ ስም አለ ። ሲኒማ ኢምፓየር ፊት ለፊት የነበረው ኃውልታቸው ቢመልስ በጣም መልካም ነበር። ስለአንድነት ........It is powerful speech
      አባባ ጃንሆይ !

  • @MazaTadesse
    @MazaTadesse 7 หลายเดือนก่อน +5

    አባባ ጃንሆይ በጣም ነው የምወዶት ነብሶትን በገነት ያኑርልን አሜን አሜን ።

  • @gemorrawnegatu4587
    @gemorrawnegatu4587 3 ปีที่แล้ว +6

    አባባ ጃንሆይ
    የእኛ እናት አባት
    አሳድገውናል በረር በወተት
    እያልን የተማርን ትምህርት ቤት ወተት ጧት አራት ሰዓት ላይ እየተፈላልን በዳቦ እያጣጣምን ያለ ክፍያ እየተመገብን ጠመንጃ ሳናይ የተማርን ነን ያ ወርቃማ ጊዜ መች ይሆን የሚመለስ
    ነፍስ ይማር
    ምስጋና ለሠይፍሽ
    እረ ብዙ አለ የሳቸው ንግግር
    ፍሬ ከናፍር የተሰኙ መጽሃፍት ላይ አሉ ፈልገህ አቅርበው

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 3 ปีที่แล้ว +15

    ለመጀመሪያ ጊዜ የጃኖሄን ድምፅ ንግግር ሰማሁት በጣም ደስ ይላል ደሞ ደጋግመው የእግዚአብሔርን ስም ይጠራሉ ያን ጊዜ ያገር መሪ ነበረን አሁን ግን...........ሆድ ይፍጀው ብቻ የድሮ ማንነታችንን በረከታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +9

    የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ድምፆቸውን ስላሰማችሁን አይ እምነት ምን አለ እንደ እርሷወ አይነት መሪ ቢኖርን 🙌💚

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-C03r1i0swA/w-d-xo.html

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 3 ปีที่แล้ว +13

    You are always Loved and never forgotten.
    May Your Soul
    Rest in peace !!!
    🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹🌺🌼⚘🌹

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ንግግር ነው ደጋግሜ ሰማሁት በእግዚያብሔር የሚተማመን መሪ ከዚህ አለም ተለይቶ እንኳን ስማቸው ሲወሳ ይኖራል አጼ ሀይለስላሴ ነፍስ ይማርልን🙏"እግዚያብሄር የግል ሀገር የለውም ሀገሩ ሁሉ ሀገሩ ነው ሰው በእምነቱ ከጸና የሚኖርበት ሀገር ሁሉ ቤቱ ሀገሩ ነው"

  • @selam1624
    @selam1624 3 ปีที่แล้ว +8

    ድምፃቸዉን ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል ክብርነቶ! በሁሉም ነገር እግዚአብሔርን የያዘ ይከበራል 🥰

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 3 ปีที่แล้ว +17

    ገና ጥሩ ስራን ጀመራችው በእውነቱ ። ታሪክን ለሚያጠፋና ታሪክን ለማያውቁ የማንቂያ ደወል ይሆናል ።

  • @mylanderitrea8113
    @mylanderitrea8113 3 ปีที่แล้ว +12

    Seifu, thank you for sharing one of the historical speeches of the father of Africa.

    • @d.x.gaxnug3857
      @d.x.gaxnug3857 3 ปีที่แล้ว

      He is no father to the most of the people who still live in the violence-strewn old and obsolete Empire he created.Who in his /her right mind wants to see the face or hear the voice of that cruel old hack?

  • @BinbishNigatu
    @BinbishNigatu 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባባ ጃንሆይ የእኛ እናት አባት የሚለውን መዝሙር ታላላቆቼ ሲዘምሩ የነበረውን በትዝታ ወደ ሁዋላ እንዳስታውስ አደረገኝ ዽንቅና የማይረሳ ታሪክ !

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል ይህን መልካም ድምጽ። ስለሰማሁ እግዛብሄር ይመስገን የአጼ ቴድሮስንም አሰማን ከየትም አምጥተክ

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-C03r1i0swA/w-d-xo.html

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 3 ปีที่แล้ว +12

    በፎቶ ብቻ ነበር የማውቃቸው ድምጻቸውን በመስማቴ አመሰግናችሀለሁ ሰይፉ ይልመድባችሁ ትውልድ የማያውቀውን የምታውቁትን አሳውቁን
    ነፍስዎ ይማር ቀዳማዊ ሐይለስላሴ ዘ . ኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @mkki9066
      @mkki9066 3 ปีที่แล้ว +2

      Eneyem demetechewen msemet betem new dss yeley

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +132

    ቀዳማዊ ሀይለስላሴ እርሶ ድንቅ የተከበሩ የተፈሩ ንጉሳችን ነበሩ ፈሪያ እግዚአብሔርም እንዳሎ ሲወራ እንሰማለን ፈጣሪ ነብሶትን በገነት ያኑርልን 💚💛❤💪😍😍😍😍

    • @kbg6227
      @kbg6227 3 ปีที่แล้ว +3

      እሄ ገዳይ ጠንቆይ ቁራ ቀላቢ ቆሪጥ አሳዳሪ ፈጣሪ ይፈራል ይባላል እንዴ 😂

    • @nesanetlehulum9046
      @nesanetlehulum9046 3 ปีที่แล้ว +8

      አንተ ስድ የደሀ ልጅ

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 3 ปีที่แล้ว +11

      @@kbg6227 በሄድክበት ሁሉ መላስህ የረከሰ ሰው ከአፉ መልካም እንዴት አይወጣም። አንተ ከከሰረ ትውልድ አንዱ ነህ ።

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 ปีที่แล้ว +9

      @@kbg6227
      ለአባትህ በለው ባለጌ አርጎ ላሳደገህ

    • @temesgenwondimagegnehu105
      @temesgenwondimagegnehu105 3 ปีที่แล้ว +3

      @@kbg6227 You should have kept this comment for yourself. You made a fool out of yourself. Your comment wouldn't make you a better person. I hope you learn from this mistake.

  • @mekedemmetaferiaw9543
    @mekedemmetaferiaw9543 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ለተተኪው ትውልድ ምሳሌ የሆኑ አባት ነበሩ ነፍስ ይማር 👍🙏🇪🇹

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 3 ปีที่แล้ว +10

    Your not forgotten we love and respecting you our Majesty ❤️

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Biniam for your hard work ! You are doing great & you are everywhere to let us know about the past 👍✊

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว +29

    ሞገሳም ንጉስ !!! ምነው በኖሩ. ሞተውም ከነክብራቸው ናቸው ። እንኳን የኢትዮጵያ ንጉስ ሆኑ Majesty

  • @fessehayeghebremariam4416
    @fessehayeghebremariam4416 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚመሰገን ነው ያቀረባችሁልን።

  • @quranismylife2627
    @quranismylife2627 3 ปีที่แล้ว +42

    ማሻ አላህ ፈትዋ ሰጭ ይመሰላል እኮ ማለቴ መካሪ እና ፈጣሪውን እሚፈራ ሀይማኖት አክባሪ ይመሰላል ሰሰማው እረጋም ያለ ነው ደግሞ አለባበሱ ሸቃጣ ነው አሰቡት በዛ ዘመን

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 3 ปีที่แล้ว +21

    King Hayleslase is the most famous king in human history ever RIP you Majesty !!

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 ปีที่แล้ว +17

    His Imperial Majesty Haile Selassie 🙏🏾🇪🇹

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰው ነበረሽ እኮ ሃገሬ ኢትዮጵያ ❤

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን የአገርን መሪ በእድሜ የሚበልጡንን ማክበር እንዳለብን ነው የምናውቀው።
    በጃንሆይ ጊዜ ደግሞ ኢትዮጵያ በከፍታዋ ላይ ነበረች። አሜሪካና እንግሊዝ ሲሄዱ የነበራቸው ክብርና አቀባበል አስደናቂ ነበር።
    ኢትዮጵያ ዛሬም ወደ ክብሯ ትመለሳለች እየተመለሰችም ነው። ጨርቄን ማቄን እያልን ሳንከፋፈል በልፅገን ወደብርሃን ዘመን እንሂድ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @fawziamohammedahmed9782
    @fawziamohammedahmed9782 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏✅✅✅✅💚💛❤✅✅✅✅

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 ปีที่แล้ว +31

    ኢትዮጵያ ክብሯ የተጓደለዉ ለእግዚአብሔር ታዛዥ የሆኑት መሪዎቿን ካጣች በኋላ ነዉ አባባ ጃንሆይ ነፍሶት በገነት ትረፍ

    • @mkki9066
      @mkki9066 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ንግግር ነው ሚዛናዊ የሆነ ስለ ሀይማኖት ስለ አንድነት ባጠቃላይ አሁን የሚያስፈልጉን የትልቅ ሰው ምክር ነው

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ መልእክት ነው ፈጣሪ የፈራ ያመነ መልካም ይሰራል አንድነት ሀይል ነው አንድ እንሁን መለያየት ሴጣናዊ መንፈስ ነው

    • @mamushmebratu3682
      @mamushmebratu3682 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የወደድኳቸው በተለይ እግዚአብሔርን በሁሉ ነገር መጥራታቸው ከልቤ ወደድኳቸው። ከሳቸው ይማሩልን ከቀበሌ እስከ ጠ/ሚሪ ድርስ ያሉት በንግግራቸው ሁሉ እግዚአብሔርን ያስቀድሙ ስዘጉም በእግዚአብሔር ስም ይዝጉልን ለአገርም ለእነርሱም ትልቅ በርከት ነው።

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 ปีที่แล้ว +5

    አፄ ሀይለስላሴ ምርጡ የኢትዮጲያ መሪ ነበሩ ዘናጭ ቆንጆ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው 🥰 መንግስቱ ሀይለ ማሪያም የስራህን ይስጥህ መጨርሻቸውን ግን ስሰማ በጣም ያስለቅሰኛል ደሞ ዘንድሮ ልክ ጥሩ እንደሰራ ሰው በኢቲቪ ሲያሞግሱት ነበር ባሌን እጎዳለሁ ብላ ምኗን ምን ጎዳች ይባላል እንደዚህ አይነቱን ነው

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመስግናለን እንደዚህ እስቲ የድሮውን እያስማችሁን እንኑር በአሁኑ ግዜ የምንሰማውና የምንያየው ስለማያስደስተን እግዜአብሔር ጥሩ ግዜ ያምጣልን።

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር የግል አገር የለውም ሁሉ የእሱ ነው

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 3 ปีที่แล้ว +1

      "ሰው እምነቱ ከጸና የሚሄድበት ሁሉ ሀገሩ ነው :: "

  • @taitutube9659
    @taitutube9659 3 ปีที่แล้ว +125

    ይህን ቪዲዮ ያገኘኸው ከቢንያም ሂሩት ነው። ስለዚህ ለእርሱ ትልቅ ክሬዲት መስጠት ይገባል።

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/-C03r1i0swA/w-d-xo.html

    • @debelasefere
      @debelasefere 3 ปีที่แล้ว

      Tikikil bileshal .

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 3 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @alemuamare3167
      @alemuamare3167 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 3 ปีที่แล้ว +1

      @@aduutopia2046 ጎበዝ: ጠቃሚና አስፈላጊ ጥቆማ ነው የጠቆምከው !! ተባረክ
      ሄጄ: ኣንብቤ: ኮመንት ሰጠሁበት: አስተዋጽዖየን
      አትሰልች: በርታ
      ደካሞቹ በብርታት ያላቸው ሰዎች ነው ከስህተታቸው የሚታረሙት
      ሁሉም ይቅናህ 💙🙂

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +30

    አሁን ኢትዮጵያ በነ ጌታቸው እረዳ በመራራ ጉዲና በሽመልስ አብዲሳ በጅዋር መሀመድ ይቀለድባታል
    ወይ ጊዜ ብዙ ያሳያል በጣምም ይቆጫል " እንዴት ነው ቁልቁል የተደረደር ነው" ????

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +7

    ኦፍፍፍ ምነው በኗራቹሕልን አሑን ማሕተም በማሠራችንብቻ ተመርጠን እየተገደልን ፈጣሪን የምትፈሩ ድንቅ መሪነበሩ በሒወቴ ዛሬ ሠመው ድምፃቸውን ደሥነው ያለኝ እግዚአብሔርን

  • @meng4128
    @meng4128 3 ปีที่แล้ว +1

    በሕይወት አልነብርኩም ያኔ መልእክቱ ግን ላለንበት ወቅት የተዘጋጅ ይመስላል።

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ 3 ปีที่แล้ว +15

    የእኔ ጀግና መሪ 💗

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢቶጲያ የልጆቿ መተባበርና አንድ መሆን ሀይል መሆኑን የማያዉቅ ሠዉ አይገኝም፡፡ 100%ጀግና

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +24

    እፍፍፍፍፍ ማም ኢትዮጵያ ይሄ ግዜ መቸይሆን የሚመለሰው

    • @mkki9066
      @mkki9066 3 ปีที่แล้ว +4

      egzibeher yehen gezey yemetelen

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 3 ปีที่แล้ว +3

      It will never come back because at that time there was fear of God. But now man has missed his way and denied even the existance of God. If we regret and trust in God, the good old time sort of life might prevail.

  • @minte1916
    @minte1916 3 ปีที่แล้ว +15

    የአፍሪቃ አባት❤❤❤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 ปีที่แล้ว

    God is everywhere. In every country is God exists. If you believe in him, you are never in strangers/ in foreigners country. What a powerful word. Now I know my grandparents misses him.❤❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

    የድምጻቸው አርጋታ ፤ የአግዝያብሔርን ስም አጠራራቸው ፤ ትህትናቸው ውይ ውይ ትልቅ ሰው አንደው ዘንድሮ ምን ዱርዬ ላይ ነው አኮ ሃገራችን የወደቀች ፡፡ አባባ ጃኖሆይ አናቴ የርሶን ፎቶ ባየች ቁጥር አንባዋ ይርከፈከፋል አይይይ አለመታደል ሆኖብን አርሶ የሰሩትን ማንም መስራት አልቻለም ጭራሽ አያፈረሱ ሃገራችን ዛሬ ላለችበት ውድቀት ደርሰናል ፡፡ አግዚያብሔር ስለሳቸው ስትል ይቅር በለን በሳቸው ግዜ የነበረን ክብር መልስልን ጥሩ መሪ አምጣልን አውነት ያማል ፡፡ ድምጻቸው አንደ ማር ይጣፍታል አመብርሃን ኢትዮጵያን ከአፉኝ ልጆች አድኝ በሥራችን ሳይሆን በሳቸው ስም አንለምንሻለን ትልቁ ንጉሳችን ነፍስዋት በገነት አርፋለች አኛ በልባችን ሁሌም ንጉሳችን ኖት፡፡ ቀን ይመጣል ሥራዋት ይዘከራል !

  • @ዮሃንስወልደነጎድጓድ
    @ዮሃንስወልደነጎድጓድ 3 ปีที่แล้ว +3

    ምነው በዛ ዘመን በነበርን እምነታቸው ደስ ሲል እምነት የለለን ትውልዱ ኢትዮጵያ አሳነስናትጂ ❤️💛💚😘 ነብስ ይማር አባታችን

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 3 ปีที่แล้ว +2

    His Majesty was magnificent and brilliant. It is crucial we learn and understand our history before we dare to criticize our past leaders. The more I learn lessons from our past leaders, the more I realize the foolishness of our contemporary thinking process in the face of deep wisdom of our forefathers. God help us all!

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ሰይፉሻ ። ጀግና ሀገሬን ያስጠሩ መሪ ናችው።

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-C03r1i0swA/w-d-xo.html

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 3 ปีที่แล้ว +26

    እርሳቸውን ሃንድል ይደረግንበት መንገድ ልክ አልነበረም ያሳዝናል

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 3 ปีที่แล้ว +24

    Hayleselase 🥰🥰🥰❤️❤️💚💛❤️

    • @aduutopia2046
      @aduutopia2046 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-C03r1i0swA/w-d-xo.html

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 3 ปีที่แล้ว

    ውብና ድንቅ ንግግር ነው የፍቅርና የአንድነት ሰባኪ መሪ ናቸው ድንቅ መሪ ኑሩልን እረጅም እድሜ ይሰጦት

  • @negashgebrehiwot1199
    @negashgebrehiwot1199 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን መልክት መስማት ይጠቅማል እንጅ አይጎዳም ቂም ማንንም አልጠቀመም

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +12

    ቸር ቸሩን ያሰማቹ ያሰማን!!!
    እውነቱን እውነት በሉ ሐሰቱን ሐሰት
    ውላችን ንስሀ እንግባ!!!_ _ _

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +9

    አባቶቻችንን እያቸው እንዴት አምላካቸውን እንደሚያስቀድሙ
    የአሁኑ ትውልድ አምላኩን እረሳ አምላክም አቀመሰው በየባህሩ በየገደሉ የሚሞት ትውልድ ሁኖ ቀረ አሁንም ወደ አምላካችን እንመለስ እርሱም ወደእኛ ይመለሳል ኢትዮጵያ የሚያምርባት እጇን ወደአምላኳ ስትዘረጋ ነው።።።

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

      ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ነዉ አንድነት ሀይል ነዉ አንድ መሆን ስላልቻልን አቅመቢስ የሆንነዉ

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D 6 วันที่ผ่านมา

    መልካም የተረጋጋ መሪ መልካም ዘመን!
    የአሁኖቹን ደግሞ ተመልከቷቸው።

  • @እንይየማሪያምልጅ
    @እንይየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    አባትዬ ምነው በርሶ ዘመን ተፈጥሬ በነበር በዚህ ዘመን ተፈጥሬ ሰው እንደ እንስሳት በሚታረድበት ዘመን 😭😭😭

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 19 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢😢😢

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ታዲያ ይህን የመስለ መሪ የገደለቻቸው በተለይ ለዚህ መውደቅ 1960 ትውልድ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ትሻልን ጥለው የባስውን አምጥተው ቁጭ አደርጉ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 3 ปีที่แล้ว +3

    አስታውሳለሁ እኔ ኢለመንተሬ ተማሪብ ነበርኩ አዲስአበባ ኮከበስብአ ቀዳማዊ አይለስክላሴ ትምህርትቤት፣ እስታውሳለው ትምህርትቤቱን መተው ሲጉበኑ በሰልፍ ተሰልፈን በእጃቸው ለእየአንዳንድ ተማሪ አንድ ብር የሰቱን በእይወቴ ሙሉ አረሳሁም፣ ጊዜው መልካም ግዜ ነበር፣ አምላክ ነፍሳችውንሽ በገነት ያኑርልን።

    • @ፍሬህይወትይልማ
      @ፍሬህይወትይልማ 3 ปีที่แล้ว +1

      Tadileshiii ayitishachiwale

    • @ፍሬህይወትይልማ
      @ፍሬህይወትይልማ 3 ปีที่แล้ว

      Yikirita anetu maleti nebiribign kigizew erizemeti malete new

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 3 ปีที่แล้ว

      @@ፍሬህይወትይልማአይቼቸዋለው በተችማሪ ለእየአንዳንድ ተማሬ አንድ ብር ለሁላችንም ሰተውናል፣ እጅ እየነሳን ተከብለናል።

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 3 ปีที่แล้ว

      ኦኦኦኦኦኦ. እድሜዎ. ስንትነው

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 3 ปีที่แล้ว

      @@mareymabebawtube733 እድሜ ግራ ደርሶል my babey

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 3 ปีที่แล้ว +51

    ጀግናችን ምነው በናንተ ግዜ ተፈጥሬ በዛ ዘመን ሙቼ ንሮ

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የኛ ጭስ

    • @kenfeab
      @kenfeab 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽ ነው ክርስቲን:: በዚያን ጊዜ ሰው ፈሪሀ እግዜር ነበረው፡፡ ያንንም በምግባሩ በንግግሩ በየእለቱ ይገለጽ ነበር፡፡ሁሉም ነገር ከልብ ነበር፡፡ ነበር፡፡መሪውም መሪ; ዘፋኙም ዘፋኝ፤ሀኪሙም ሀኪም; አስተማሪው አስተማሪ፤ ወታደሩም ወታደር፤ቄሱም ቄስ፤ ሸኁም ሸኅ፤ወንዱም ወንድ፤ ሴቱም ሴት ነበር፡፡ለማንኛውም ይሄንን የዚያን ዘመን ዘፈን ልጋብዝሽ፡፡th-cam.com/video/vzocHlq6Ek4/w-d-xo.html

    • @remziidris6925
      @remziidris6925 3 ปีที่แล้ว +1

      Masha allah

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 3 ปีที่แล้ว

      አሁንም መሞት ትችያለሽ በዛን ዘመን እንደሞትሽ ይቆጠርልሽ አይሻልም ደሞ የሞተን ለመቁጠር kkkkk

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 3 ปีที่แล้ว

      @@tamrathile4293 tenefa

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 3 ปีที่แล้ว +1

    ትንፋቨ ተቀርጾ ይቀመጥ ማስታወቫ አለ ዶር ጥላሁን ገሰሰ 😭
    እንደ እርሰዎ የእግዚአብሔርን ስም በእውነት የሚጠራ መሪ ለኢትዮጵያ ይስጥ እግዚአብሔር 😭

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +1

    የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ 💚💛❤🙏 ክብር ይገባቸዋል ነፍስ ይማር 😔

  • @baranchetube_9377
    @baranchetube_9377 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን❤❤

  • @selamnegneeeeee9772
    @selamnegneeeeee9772 3 ปีที่แล้ว +7

    Much respect ✊🏿

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 ปีที่แล้ว +4

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEST LEADERS BY LEARNING FROM OUR GREAT LEADERS LIKE KING HAILE SELASSIE 🙏 BELIEVE AMEN TO GOD 🙏

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 ปีที่แล้ว +6

    አፄ ኃይለሥላሴ ነብሶት ይማር ነብይ በሀገሩ እንዳይከበር ሆነ እና የዚያን ዘመን ወጣት የዛሬ ሽማግሌዎች የዘሩት መርዝ ነው ለትውልድ እርግማን ሆኖ ዋጋ እያስከፈለ ያለው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +25

    በትምህርት በጣም ያምኑ ነበር አሉ

    • @peacelove5562
      @peacelove5562 3 ปีที่แล้ว +3

      ምን ዋጋ አለው?!
      ውጭ ሃገር ድረስ ያስተማሯቸው ጉድ ሰሯቸው::

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

      @@peacelove5562 👌👌👌👌

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan2216 3 ปีที่แล้ว +12

    በትክክል ብለው ነበር ግን የሚሰማ የለም 💚💛❤️

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 3 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you 🙏❤️!!

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፃቸው እንዴት ደስ ይላል. አይ ጊዜ.. እኔ የማቀው ትንሽ ሆኜ መንግስቱን እና ከዚያ ኢሀዴግን ነው.. ምን ወያኔ ሲገባ አራት ኪሎ መሄድ ፈልገን ከልክለውናል.. ወያኔ ሲባል ዝንጀሮዎች ይመስሉኝ ነበር. 😂😂

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow
    Amazing 🙏🏾🇪🇹💯♥️

  • @addisdesta3405
    @addisdesta3405 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ 🇪🇹 🇪🇹 መልካም መሪ ነበራት መልካም ስራችሁን አይተን እሱን ለማድረግ ሁሌም በትጋት እንሰራለን።
    ኤሎሂም ምድራችንን ይጠብቅ።

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
    @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችንም እግዚአብሄር ምህረቱን እና ቸረነቱን አይሳን ስሉ አስለቀሱኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 3 ปีที่แล้ว

    አባባ ጃንሆይ ግርማዊ
    ታላቁ መሪያችን ቀዳማዊ
    በጥቅምት 23 ነግሰውልን
    አጎናፅፈውናል ነፃነትን
    ተፈሪ መኮንን ኃይላችን
    የነፃነት ክብሩ ንጉሣችን
    እናክብረው በእልልታ
    ይህን የዓለም ደስታ
    እድሜ ለተፈሪ ለታላቁ መሪ
    የሚደፍርሽ የለም ኢትዮጵያ ኩሪ ።
    ሐረር ክፍለ ሃገር ቆቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ1965 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የሶስተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ተማሪዎች በሙሉ ተሰልፈን ከተማ ውስጥ እየዞርን ጥቅምት 23ን ስናከብር ከምንዘምራቸው መዝሙሮች አንዱ ነበር። ትዝ ይለኛል ሰማያዊ የትምህርት ቤት ዮኒፎርም ሸሚዝና ቁምጣ ሱሩ ለብሰን ከኋላ ኩስ ኩስ እያልን ስንከተል አቤት ትዝታው በህፃን አእምሮ የተያዛ መዝሙር ተጣብቆ ነው የሚቀረው ዛሬ ላይ ግን የትላንቱንም ለማስታወስ ሞልቶ ነው መሰለኝ kkkkk ፈልገን አናገኘውም ሆድ ይፍጀው ለማንኛውም እንኳን የጃንሆይ የሚኒሊክም አለ ዮቱብ ላይ ፈልገው ካጣኸው ቢንያም ህሩይን ጠይቅው ።

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 3 ปีที่แล้ว

    እኔን የገረመኝ በዛን ጊዜ የነበረው አማርኛ ዘይቤ መስማቴ ነው አሁን የኢትዮጵያ በተለይ አዲስ አበባ ተወልዳችሁ ያደጋችሁ ሰዎች አፋችሁላይ አማርኛውን ስታጨማልቁት መስማት እንዴት ያስጠላን እስቲ ኢትዮጵያ የሚወክል አማርኛ ቋንቋ ተናገሩ ይህ ነው መልክቴ ሰይፍሻ ሰብስክራይብ አድርገኝ። እሽ

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔን የሚያስቀድም መሪ ይስጠን። ምነው ሺ አመት ኖረው ሀገሬን በመሯት

  • @abifuza893
    @abifuza893 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሰላም።አዎን።ብትሉት።አቀም።የከጥቶች።ብዙ።ትምረት።ብዙ።ውውቀት።።ይፅዳል።ከአልተከለከላቹ።አመሰግንአለሁ።።

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 ปีที่แล้ว +8

    So lovely my King ❤️👑 Rip 🙏

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፈጣሪውን የሚፈራ ህዝብን በቅንነት የሚመራ መንግስት ስጠን ልክ እንደቀደሙት አባቶቻችን ❤🙏

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤️

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว

    Wow መሳጭ ነበር። ተመስጨ ካዳመጥሁ ብዙ ጊዜ ሁኖኝ ነበር

  • @AdesuAlemayehu-ig4yq
    @AdesuAlemayehu-ig4yq 8 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔርአፈሩንገለባያድርግላቸዉ።

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen Ethiopian 🇪🇹🙏 Egzabhre amelakh esu yetbkat💚💛❤️

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +2

    አያቶቻችን ሲናገሩ በሳቸው ጊዜ በረከቱ ብዙ ነበር ብለው ይናገራሉ አሁንም በኢትዮጵያ አንድ ነት እንቁም ! ለኢትዮጵያ በረከቱን ያብዛልን !🙏🏽
    ✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹!🙏🏽

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 2 หลายเดือนก่อน

    የኒህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ፍጻሜ እንዲያ እንዲዀን አምላክ መፍቀዱን ዛሬ ሳስበው ይገርመኛል። በዕድሜ ልጆች የነበርን በአዕምሮ ልጆች ተማርን አወቅን ባሉት ተመርተን፣ የዀነ ሳይሆን ቅርቶ ይሆን? አሁንስ እየደጋገምን ይሆን? አቤቱ ማረንና ልብ ስጠን አምላክ ሆይ!

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ❤