It is very educational and thoughtful discussion. Professor Al Hailmarian thank you for your unwavering stand in propagating Ethiopian greatness. Keep up the good work 👍👍👍👍. Really enjoyed the discussion.
@Ethiopian Elites; You guys haven’t learned from your grandparents who have perished in Sahle mountains of highland Eritrea for the last 60 years. Still you’re dreaming, lying, distorting history to reclaim Asab port which belongs to sovereign of Eritrean Territory. What a shame neighbors can’t learn. !!!!!!!!!!
Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do: -Return Assab Port to its motherland Ethiopia. -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa. -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea. -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Why did PM sign at Ancara??? PM has been threatened to Somalia for the last a year. Kenya and others were also trying to resolve the issue but finally gave up at Ancara. The port access no one denied, but to own it, forget it. Ethiopias economically can't afford to build or own a port. The professor is doing PR to the PM. This is the PR wave that is recently blowing, finally...gone with the wind.
Your only power u have is just talk on media.Just talking in media.Propogandist lablablab.If u have power act iand apply it in practical rather than talking day and night but action is zerooooo(00000000).Eritrea is in another level.You guys have a 100 years of homework which is given by the teacher of the whole Africa(ISAIAS AFWERKI)
How about Ethiopian interference on the Red Sea where it does not have any costal line on the Red Sea. Ethiopia should only talk about Nile because it is within its territory.
Ethiopia has had long ambition to annex territoeial sea of Somalia.This Ankara declaration will nevet be implemented.Geography had condemned Ethiopia yo be landlocked.
When Aleka Gebrehana hears irrelevant comments from a person wearing a hat he used to say " Big Hat No Cattle " . If a professor speaks like a Kebele Cadre Adios Higer Education.
@@truthispower5639 Your professor is not talking about your fn country's affair he is talking about neighboring countries but you are a dull-witted like him!!!👌
በርቱና ለነዛ ቱሪናፎች ልካቸውን ደጋግማችሁ ንገሯቸው።
Prof. Alemayehu, thank you for your defending the interests of our mother land Ethiopia. Ethiopia needs her offsprings like you.
Professor Welcome!! 🎉🎉
በፅናት የቆሙ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር አለማየሁ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርቱ በርቱ ፋናዎች 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thanks PR Getachew for your genuine approach ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉
ጊታቸው አይደለም pr አለማየሁ ናቸው
ኢትዮጵያኖች ሆይ ቀይባህር መውሰድ ከፈለጋቹ ሞኩሩ ግን እንደ ቀይ ባህር ቀይ ደም ማዘጋጀት ይኖርባቿል፡፡
Eritrea is part of ETHIOPIA
Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
😂😂
It is very educational and thoughtful discussion. Professor Al Hailmarian thank you for your unwavering stand in propagating Ethiopian greatness. Keep up the good work 👍👍👍👍. Really enjoyed the discussion.
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
የጋራ ጠላትን በጋራ መመከት ግድ ይላል
በቀይ ባሕር ላይ ያለው ፍላጎት የወደብ ብቻ እይደለም የሕልውናም ጭምር እንጂ
ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም
@Ethiopian Elites; You guys haven’t learned from your grandparents who have perished in Sahle mountains of highland Eritrea for the last 60 years. Still you’re dreaming, lying, distorting history to reclaim Asab port which belongs to sovereign of Eritrean Territory. What a shame neighbors can’t learn. !!!!!!!!!!
👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዜር ማህረነ ክርስቶስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ዳክረው ዳክረው መጨረሻቸው በቆፈሩት ጉድጓድ ኢሳያስና አልሲሲ ያለ አንዳች ጥርጥር ይቀበራሉ ኢሶ ግን ከዚህ መሠሪ መሪ ቢለይ ይበጀዋል ምክንያቱም ኢትዮጵያ እንጂ ግብፅ አትቀርበውም ።
Atsbaw kezh bahel Ethiopie mtbal atnorm 44 tafrsalc
ቀይ ባሕርኛ ማለት ምን ማለት ነው? ኢትዮጳውያን ፖለቲኮኞች ና ሙሑራን ሌብነት ደምበኛ እውቀታቸው ነው።
ለመሆኑ በኢትዮጵያ የተማረ ሰው ኣልህ ታስባለህ! በጣም ነው የሚያሳዝነው!!!
Wel come fane TV
❤❤❤
ኣይይይይይይይይይ ፕ/ር ኣቢይ የሚመራት ሀገር በኢትዮጲያ እርስ በእስዋ በየቀኑ በጦርነት በሺዎች ወጣቶች እየሞቱ ነው ። የሄን መጸጸት ነበረብህ ። ያልሆነ ህልም ከመናገር ።
ኣይይ ፕ/ር ኤርትራ ግብጽ እዛ መጥተው ማቡካ ይፈልጋሉ ብለሃል በጣም ይገርማር እንደዚ ደደብነ የለም ። ቀደም ብለው ኢትዮጲያ ሶማል ኤርትራ በጋራ በቀጠናችን እንሰራለን ብለው ብዙ ግዜ ኣብረው በኣስመራ በጎንደር በሶማልያ ተገኛንተው ነበር ምን ሊያቦኩ ነው በእንተ ኣስተሳሰብ ። ለሰላም ለመተባበር ብለው ነው ። ለዚህ ተብሎ ኤርትራ ብዙ ሶማላውያኖች በኤርትራ ወተሃደሮች ኣሰልጥና ኢትዮጲያ ደግሞ ብዙ የሶማልያ ፖሊሶች ኣሰልጥና ሶማልያ ራስዋን ሀገርዋን እንድትጠብቅ ተብለው ነው ። የሄ ላንተ ፕ/ር ምንም ኣደለም ታስታውሶው ኣይመስለኝም ኣፍህን የፈቀደው መቅደድ ነው ይመስለኛል ። ኤርትራ ግብጽ ሶማል ሁሉም እንደ ሀገሮች መጠን ባህር ነው የሚያገኛችው ተባብረው መስራት ምንድነው ኣበሳው ለኢትዮጲያ ? ሁላችሁ ኣንድ የምትናገሩ የኢትዮጲያ ጠላት ምን ማለት ነው ኢትዮጲያ በዚች ኣለም ጠላት ያለትም እንዲያ ለዘመኖች በገንዘብ በስንዴ በሌላ የሚረዱዋት ነው ። ኣንደኛ የኢትዮጲያ ጠላት ከቅድሙ ጀምረው በኣራት ኪሎ ኢትዮጲያ ሊሳተዳድሩ የሚገቡ ወረበሎች ሙሰኛዎች ያለ ጦርነት የማይኖሩ ያለ ወረራ የማይኖሮ ብቻ ናቾው ።
ይች ጥንብ የገማች ኢምፓየር ተቀበዝብዛለች የሰው ባህር ቅናት አሳብዷታል ግን መፍረሻዋ ቀን በቅርቡ እውን ይሆናል ። welcome the new Tigray Nation! Amhara Nation & welcome Greater Somalia 🙏💯
Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
-Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
-Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
-Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
-Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Profcer alemayu wel come back mid
your English is terrible!!!
🌕🌄 IDIOTI BECAME A TALENT IN TODAYS ETHIOPIAN ACADEMY AND POLETICIANS 🌕🌕
ጄኔራል ስትሆን የሀገር
ፕሮፌሰር ስትሆን እንደዝ ሀገራው መሆን አለብህ
Almost all Ethiopian schollars are questioable.
Asebn ethiophia meyaz alebt keza yehuletu kolkleter yalkal
😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብሮፈስር ተብሎ የሚዋሽ በኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚገኘው።
የአብይ አገዛዝን አልደግፍም ግን በአገሬ ኢትዮጵያ ጥቅም ላይ ግን አልደራደርም
Why did PM sign at Ancara??? PM has been threatened to Somalia for the last a year. Kenya and others were also trying to resolve the issue but finally gave up at Ancara. The port access no one denied, but to own it, forget it. Ethiopias economically can't afford to build or own a port. The professor is doing PR to the PM. This is the PR wave that is recently blowing, finally...gone with the wind.
የጊዜ ጉዳይ ነው ቻይና ታይዋን ትጠቀላታለች እኛም በደንቆሮ ፖለቲከኛች ያጣናትን ንብረታችን ኤርትራን ወደነበረችበት እንመልሳታለን
እናንተስ በቀይ ባህር ምን ያጋባላቹ ?
Goodbye Feron Egypt Alsisi, welcome the Ottoman Turkey Great leader ,Recep Tayyip Erdoğan goodbye the Nephilim Shabiya Esayes, welcome the Somali Sheikh mohammed.
Assab Port - My Port - Ethiopian Port! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
😂😂😂👎👎
ETHIOPIA SITFETER FETARI AYAWQATIM
GALA SHERMUTA KE ETHIOPIA 🇪🇹 MULU BE MULU ZERU YTEFAL
Your only power u have is just talk on media.Just talking in media.Propogandist lablablab.If u have power act iand apply it in practical rather than talking day and night but action is zerooooo(00000000).Eritrea is in another level.You guys have a 100 years of homework which is given by the teacher of the whole Africa(ISAIAS AFWERKI)
Eritrea mngde Mile ltzgawe nwe.
በርቱ ፋናዎች ሕዝባችንን አንቁ እውነቱን አሳውቁ በባንዳ ሚዲ ውሸትን እውነት እያረጉ የሚያስተጋቡትን በአደባባይ ማጋለጥ ያስፈልጋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የባህር በር፣ የንግድ ወደብ፣ ወይስ የወደብ ኪራይ፣
How about Ethiopian interference on the Red Sea where it does not have any costal line on the Red Sea. Ethiopia should only talk about Nile because it is within its territory.
የባህርበር ይቅርና ህዝቡ ዳቦ ነው እያጣ ያለው በሕልም መኖር ኣቁሙ። መግደል ኣቁም የባሰ እየመጣ ነው።
ምድረ ሙርኮኛ።
ሰላም ። ኣብይ ስለ ወደብና ባህር ጨካን የሌሎች ሚልዮኖች ህዝብ /ሀገር/ ባሊቤቶች ምንም ሳያስተው በሃርና ወደብ ነጥቆ የራሱ ለማድረግ ነው ። ከድሮ ጥንት በሶማልያ ይሁን በጅቡቲ በኤርትራ በሱዳ በከንያ ኢትዮጲያ የወደብ ባህር ከፍላ ኣትጠቀሚኝ ያለቻት ሀገር የለችም ።ኣንደ የትርኩ /ኣንካራ / ስምምነት ። የሌሎች ህዝብ መንጠቅ ግን ኣይቻልም ።
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስለ ቆመች ነው ኢትዮጵያ መንግስት የቆመው። መቆም ብቻ ሳይሆን ሂወታችን ገብረን። ኣሁን ኤርትራ ኢትዮጵያ ልትበጠብጥ ይላል ሰውየው። ክሕደት ይባላል እዚ። ፋኖ ነገሩ ያስተካክለዋል።
It is a matter of time someone like it or not, Ethiopia will get access to the red sea
😊
Ethiopia land lock country this is the fact period
ትልቅ ሰው ሲዋሽ ያሳፍራል ፋናስ ልማዱ ነው
Ethiopia has had long ambition to annex territoeial sea of Somalia.This Ankara declaration will nevet be implemented.Geography had condemned Ethiopia yo be landlocked.
ድሮው ኢትዮጲያ ከጅቡቲ ወደብ ተጠቃሚ እኮ ናት የነበረች የሶማል ምንም ኣዲስ ነገር የለው ። ኢትዮጲያ የሁሉም ሀገሮች ሉእላውነታቾው መዳፈር በሕግ ያስተጠቃታል ። መውረር የለም ።
ኢትዮጵያ አማራ እና ኦሮሞ ትግራይ ሶማል ጉራጌ እስላም ክርስትያን አብረዉ መኖር ያልቻሉ ቀይ ባህር አሰብ ብለህ ከምትለፈልፍ ህዝቢ ሰላም አምጣ
መጀመርያ የአንካራ ስምምነት ኢትዮጵያ በዜሮ ተሸንፋ ወጣች
ተከዜ አዋሽ ግቤ ነዉ ወደብ
💐🌼🌼🌼🙏🙏♥️🌹🇪🇹
Egypt ena Eritrea lemin ayagebachewum keybhir eko yerasachew new
ገና አሁን እማ ለየልን እኮ ኤርትራ ለኢትዬጵያ የነበራት ፖሊሲ 100% ተቀይርዎል ስለዚእ ከአሁን ቦሃላ ከኢትዬጵያ ጋር እሚደረገዉ ምንም ነገር አይኖርም በሩ ተቆልፈዎል የኤርትራ እና የግብጽ ጥምረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ምን አያቹሁ ነዉ እና ,,,
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 game over
😂😂😂what a professor...you just said you could turn off nile...what kind of professor r u
😂😂😂😂 እናንተ ተቀደዱ እኛ ለታሪክ እናስቀምጠዋለን ። ሰው እንዴት እንደዚህ ህሊናውን ይሸጣል ? በአንድ ወቅት በኤርትራ ፍቅር ያበደ አስመሳይ ህዝብ እና መንግስት አሁን ኤርትራ ጠላት ናት ማለት ጀመረ'ኮ ። ይብላኛ ለናንተ ማንም የማይደፍራት አገር አለችን ። ከአሁን በውሃላ ግን ማንም እናንተን እሚያምን አይኖርም ።
በሽታቹሁን እዛዉ ራሳቹሁ ፈዉሱት ወደ ኤርትራ እና ግብጽ አታላክኩት እሚሰማቹ የለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጅሎች! ዶክተ ውሃ እንደዚህ ብሎ ነበር "የባሕር በር ካላገኘን፡ ቢራብን ሰው እንበላለን" ነው ያለው፡ ታድያ የባሕር በርና የወታደር መደበር በሶማሊላንድ ውሃ ሆነ ቀረ ፡ ኣሁን እንዳትብሉን እየፈራን ነን።
እስቲ የፃፍከውን ራስህ አንብበው ይገባሃል ወንድሜ
ፊደል ተማር ለመፃፍ
@@sariyo6909 የተማርክ መሀይም ሆይ ራስህን ገምግም????
ኧረ ጉድ!! አሁን ይሄ ፕሮፌሰር ነው??? አሳፋሪ የሆነ አገር!!
i thought Abiy had colonized Somaliy- Land.
When Aleka Gebrehana hears irrelevant comments from a person wearing a hat he used to say " Big Hat No Cattle " . If a professor speaks like a Kebele Cadre Adios Higer Education.
የ ኢትዮጵያ ዶክተሮች አና ፕሮፌሰሮች ራሳቸው ደንቆሮ እንዴት ብለው ያስተመራሉ??????
This is an Ethiopian affair.
@@truthispower5639 Your professor is not talking about your fn country's affair he is talking about neighboring countries but you are a dull-witted like him!!!👌
Dedeb ahya
Hule sid nachihu. But this our internal affair
ግብፅን ላይ ሚሰማር ለመቸከል ከፈለግን እኛም በነሱ ጉዳይ ጣልቃ እየገባን ኩላሊታቸንን እንደወሰዱብን መከራከር አለብን አሁን እነሱ ያጠቁናል እኜ እንመክታለን ይህ ማብቂት አለበት
ለምሳሌ ግብፅ ሜድትራሊያን ጠልፈዉ የመሰኖ 🚜 ሊያረጉ ይፈልጋሉ እኛ በማያገባን ሜድትራኒያንን ሊያደርቁት ነዉ ብለን ለዓለም ፈጠራ ርድ ቤት መክሰሰ ነዉ እሱን የቤት ሰራ ሳይጨርሱ
አዲሰ ከተማ እየሰሩ ነዉ ወደ 41 ቢሊዬን ደላር የፈጀ ተብሎ ወታደር ያ ምን እንጠብቃለን ዉሃ የለንም እያሉ ከየትኛው ነዉ ዉሃ የሚያመጡት 🐫 ላይ ወሃ አባእነዉ በኛ ላይ ሊያሳብቡ ነዉ ብለን ከሰን ብድር አመት ንዳያገኙ መጠቸቅ ነዉ ለምን ትንሸዬ ዕድገት መሻሻል ሲያመጡ እግር በእግር ተከታትለን ማሰቆም መቃወም አለብን ሰለ ሕዳሴ ትተዉ ውለ ሰጠናቸዉ የበላይነት ት ሰራ ይጠመዳሉ
ምንም የሚሰሩት ነገር ጥላሸት መፈለግ አለቤን ለምሳሌ የአባይ ተፋሳሸ ሐገሮቼን በገንዘብ ለመደለል ግድብ ይሰራሉ እኛ ይሄንን የፈለገ ልማታዊ እንቅሰቃሴም ቢሆን መቃወም አለብን አባይ በገንዘብ ሊገዙና የተፋሳሸ ሐገራትን በቅኝ ገዢዎች ዓይን ሊያዩ ነዉ ብለን መክሰሰ አለብን ዋናዉ ትንሸ እዉነታ የሚሉ ኑረን የቀረዉን በቆንጆ አባባል እንሞላዋለን
እናንተን እሚሰማ ነው ያበደ!!!
yabede trotenaw professor 🤣
ሙሁር ነኝ ብሎ እሚናገር ሙሁሩ ምንድነው መነፅሩ ህዝብ አክብሩ ከሰማነው ውጪ ምንተናገሩ ቴክስምሁሩ?
አይ ኢትዮጵያ የማንም ኳሮፊ ቀምቃሚ ካው ቧዮ ኳፈያ ግጥም አድርጎ እንዲሁም መነጽሩኑ ድቅ አርጎ ኳሮፊው አንደበቱኑ ምላሱኑ ቋሉፎት መድረክ ይስጠው እና ሙሼ ያወርዳል ::
ሻብያ 😮😮
@@mes517ሻዕቢያ is king 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏽💪🏽💪🏽 ። ችግራችሁ ሃሳባችሁን ያልተቀበለ ሁሉ ሻዕብያ ነው ። ጀዋርን ሻዕቢያ ሲሉት ሰምቼም 😂😂😂
Muhur donqoro
ሁሉም የ ኢትዮጵያ መሪዎች ኢትዮጵያን መምራት ስያቕታቸው አንደ ኣጀንዳ የምያስገቡኣት ኤርትረአ ነው!!!
የ ኤርትረአ መንግስት ክብር ሚዛን አለው ስራው አየ ሰራ ነው ለምንካው ድሞ ምላሹ ያውቀዋል!!!
ከ ፈርሰ የ አዲስ አበባ መንግስት መውረድ አያስፈልግም 👌
GALA SHERMUTA YEMIMERAT ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALEM TWDEM
ፕ/ር ስለ ኤርትራ ዶ/ር ኣቢይ የኣራት ኪሎ ሰይጣን ማይክ ሃመር ካሸነፈው በፊት የተናገረው ደግመ ስማው ኤርትራ የሰላም ሀገር ናት ኤርትራ ቀጠናችን በሰላም ተባብሮ መስራት በውጭ የሚመጣው የማትቀበል እራሳችን በራሳችን እንስራ የምትል ነጻ ሀገር ናት ። ኣቢይ ወዶ መሰለህ ከ ኤርትራ የተጣላ ኤርትራ እኮ ናት ኣቢይ እንዲኖር ያደረገች መስዋእት ከፍላ እራሱ ኣቢይ የተናገረው ስማው ኣቢይ በኣመሪካ በገንዘብ ስለተያዘ ኤርትራ እንዲጠላ ሆነ የሄን ማውቅ ኣለብህ እንደ ፕ/ር መጠን ግን እግዝኣብሔር ሓቀኞች መሆን ኣልሰጣችሁም ።
ምሁር ነው ያለው?
ፕ/ር ዓለሙ ግ/ማርያም የተማርከው እስከ ፕሮፈሰር ለመደንቆር ነው ። እስቲ ሌላ ሁሉ ቀርቶ የራስህን መኖርያ ቤት ኣለህ እንበል ፣ ሌላ ሰው መጥቶ እኔ ቤት ስለለሌን ከዚች ቤትህን ስለሚያስፈልገኝ እወስዳለሁ ቢልህ ምን እንደምታደር ሁሉ ሰው ያውቀዋል ። ስንትን ነህ እሪ እሪ እሪ እንደምትለ ። የእያንዳዳቾው ሀገሮች ህዝባቾው በጉጉት የሚጠብቃቾው ተፈጥሮኣዊ ጸጎች ኣላቾው የሄ ደግሞ ለትውልድ የሚተላለፍ ሃብት ነው ሌላ ሀገር ስለሚያስፈልገን ብሎ ሊነጥቃቾው ይችላል ? ተምራችሁ የምትደነቁሩ ምሁራን ነን ባዮች የኢትዮጲያ ሰዎች በጣም ነው የሚገር እብደት እኮ ነው ። ሳታፍሩ ኢትዮጲያ በማያዋላውል የራስዋ ወደብ ያስፈልጋታል ትላላችሁ ፣ የማን ወደብ ባህር ነን የምንነጥቀው ሚልዮኖች ህዝብ ባሌቤቶች ኣሉ እኮ ብለው የሚጠይቅ ትንሽ የሰው ጭንቅላት ያለው ተሳናችሁ ? እንዲያው ኢትዮጲያ በጣም እድለኛ ናት ከ 5 ሀገሮች ኣወዳድራ ወደብ ትጠቀማለች ። የናንተ በሽታ ግን ከዛ መሳፍንቶች የተወረሰ ወርረ ዘርፈህ መኖር ነው ።
ፕ/ር ከሶማልያ ኮን ፈደረሽ ብለሃል ክክክ ትንሽ ኢትዮጲያ ያለቹ ይገበሃል በ ዓንቀጽ 39 የሕገመንግስቱ ለመገንጠል እሽቅድድም እያለ እንዴት ሶማልያ ወደ ኢትዮጲያ በኮንፈደረሽ ትቋራናለች እስዋን እንደ ኦሮምያ ያለው እንደ ኣማራ ክልል ያለው እንደ ትግራይ ያለው እስዋን በዛ እሳት ልትገባ ታስባለህ ? ኣሁን ያለንበት ዘመን 21 ነው በዚች ኣለማችን ኣንድ ሰንቲሜተር ባለቤት የለለው የለም ። በቃ የሌሎች ሀገሮች ብቻ ነው ኣይናችሁ የሚያይ ለምን ቀጠና ትውካላችሁ ሰላም ስጡት ሌላ ችግራቾው ይብቃቾው የራሳችሁ ኣልምታችሁ ህዝባችሁ ኣታበሉም ምስ ኣይነት ጭንቅላት ነው ያላችሁ እንዴ ሰዎች ኣደላችሁም ። ወጣቱ ደግሞ ዝምብሎ የነሱ ይሰማል ይገርማል የራሱ የበለጸገ ሃሳብ የለው ።
30 amet man new Ethiopie ba alshebab menam
Cowboy 🤠 👢 🤠 👢 hahah
ክክክክክ ቅዠት የባህር በር አፈር በላው ባይባይ !! ምንም ፍንክች የለም እንደሟታገኙ ታውቀዋል 👎👎👎👎👎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪👎👎👎👎
The man is confused
funny
🌕🌄 IDIOTI BECAME A TALENT IN TODAYS ETHIOPIAN ACADEMY AND POLETICIANS 🌕🌕
With Israel & UAE they want to dismantle the strategic waterways from Port Sudan to Ras Alula, Puntland Somalia!
🌕🌄 IDIOTI BECAME A TALENT IN TODAYS ETHIOPIAN ACADEMY AND POLETICIANS 🌕🌕