🛑አኬ | Apostolic Answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 2 วันที่ผ่านมา +6

    ፀጋ ላይ ፀጋ ሚበዛለት ሰው አንተን አየሁ😊❤ ለዛ ነው ፈተና ሚደጋገምብህ😢

  • @enshishi23
    @enshishi23 วันที่ผ่านมา

    አኬ ሁሉን ነገር በፍቅርና በትህትና እንድምታልፈው አውቃለሁ ያስተማርከኝን የመከርከኝን ሁሉ ለኔ ብለህ የደከምከው ድካምን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብሩ በሚመጣበት ሰዓት የህይወትን ቃል ያሰማኸ ❤❤❤

  • @jimmaworkbulto2325
    @jimmaworkbulto2325 วันที่ผ่านมา +2

    ye betekirstiyanachin Enkuwoch Egziabher tsegawun yabzalachihu be mihiretu be cherinetu yitebikachihu

  • @AddisBirru
    @AddisBirru วันที่ผ่านมา

    አኬ ዲያቢሎስ ጥርሱን ነክሶብሐል እውነትን ክርስቶስን ስለምትሰብክ እርሱ ያግዝህ

  • @haregewoinhailu5906
    @haregewoinhailu5906 2 วันที่ผ่านมา +3

    Aki-Because of your detailed and understandable Bible education, I have gained confidence in my Bible knowledge. Your teaching is so captivating. Thank God for raising up young people who stand firm in our faith. May God protect you from all negative influences!
    Happy new year!! God bless you❤

  • @ዓለምኤማሁስመንገደኛ
    @ዓለምኤማሁስመንገደኛ 2 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ከመተተኞች ይሰውርህ እኛ ቤት ሰው በሃማኖት ሲጎለምስ በቤቱ የተሰገሰጉ ጠንቋይ መታቾች አይናቸው ደም ይለብሳል ክርስቲያኖች ንቁ ወንድሞቻችሁን በጸሎት አግዙ ዳቢሎስ እንደሚያጋሳ አንበሳ ነው በዙሪያቸው የሚዞረው ወደ ምሥጢራት እየቀረብን በጾም በጸሎት መምህሮቻችንን ራሳችን ቤተክርስቲያንን እንጠብቅ ያለ ጌታ እራት መኖርን ዘመን ያብቃ አክሊለ ሰማዕት እማምላክ ትጠብቅህ

  • @MulukenAlebachew-t6b
    @MulukenAlebachew-t6b 2 วันที่ผ่านมา +8

    አኪ .... ከክፍለ አገር ሁኘ ነው የማይህ ፡፡ እናንተ የኦርቶዶክስ ክርስትና የግፍ ልጆች ናችሁ ፡፡ ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ፡፡ ዘንድሮ በናንተ ኮራሁ ሙሉነት ተሰምቶኛል ፡፡👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BezuneshTadesse-y1j
    @BezuneshTadesse-y1j 2 วันที่ผ่านมา +7

    መልካም ወንድም እግዚሕብሕር ከክፋ ሰመናፍስት የጠብቀህ። ❤❤❤❤ተባረክ

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞቼ የእናንተ ፈተና ከውስጥም ከውጭም ነውና የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድኃኒአለም ጽናቱን ይስጣችሁ እመ ብርሀን ሽፍን አድርጋ በእቅፏ ታድርጋችሁ እወዳቹሀለው፡፡

  • @haregewoinhailu5906
    @haregewoinhailu5906 2 วันที่ผ่านมา +2

    I was wondering how many hrs a day you spend to teach yourself. Please don’t listen to any negative energy! Your knowledge is beyond and above those people who are arguing against to you! Be humble and continue to teach us! God bless you, brother!!

  • @Christ-v4h
    @Christ-v4h 2 วันที่ผ่านมา +7

    ቀሲስ ዲበኩሉ፣ድል በድል፣ብፁእ አምላክ ፣ሚኪ የቅናት መንፈስ ነው የሚጫወትባቸው..,አሁን ለምን ቤተክርስቲያን አክሊልን አከበረችው ነው እንዲሀ የሚያረጋቸው..,እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @Nega-21
    @Nega-21 2 วันที่ผ่านมา +8

    አክሊል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ ወንድሜ 🥰

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 วันที่ผ่านมา +15

    ብፁህ አምላክ የሚባለው ወንድም በኦርቶዶክስ ስም የሚነግድ ጴንጤ ነው አኬ አንተንና ሌሎች ወንድሞች ላይ ከፍተኛ ቅናት አለበት ጌታ ይገስፀው እመቤቴን እሱና ሚኪ ያለ እውቀት ነው የሚናገሩት ለምን እንደኛ ቁጭ ብለው እንደማይማሩ ይገርመኛል 😢

    • @tko4438
      @tko4438 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ያሳዝናል ጌታን 😢😢😢😢
      ብቻ እግዚአብሔር ይረዳቸው 😢

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 2 วันที่ผ่านมา +4

      ሲቅበዘበዝ ይኖራል በጣም የገረመኝ ምን አይነት ሰዎች ሰውን እንደሚተቹ ታዝቤበታለሁ ብፁ ተብዬው ምን ብፁ ነው ርኩስ እንጂ የቴሌቪዥን ሌባ ነው እርፖርት ላይ አደራ ሰጥቼው ለስው እንዲያስረክብ ጠፋብኝ ብሎ ሸመጠጠኝ እኔ አሁን እኮ ፕሮፋይል ፎቶውን ሳይ ክው ነው ያልኩት በሰአቱ ቴሌግራም ላይ ሳወራው እንዴት ይጠፋል ብዬ ጫን ስለው ቶሎ ፎቶዎቹን አጠፋፋ ከዛ ቦለከኝ እመቤቴን በጣም በጣም የታዘብኩት ምን አይነት ከንቱ ውዳቂ ምግባር ያላቸው ሰዎች ያለ አቅማቸው መንጠራራታቸው ይገርማል

    • @elshadaybelete4577
      @elshadaybelete4577 2 วันที่ผ่านมา +3

      በወንድሞች መሃል ጠላት በሌሊት መጥቶ የጥል እንክርዳድ እንዳይዘራ ተግቶ መንቃት ያስፈልጋል። ማቴ 13

    • @ዓለምኤማሁስመንገደኛ
      @ዓለምኤማሁስመንገደኛ 2 วันที่ผ่านมา +1

      የልባቸው ትቢት አያሰናብታቸውም

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደግሞ እኮ ሚረባ እና ሕይወት የሚሆን እርዕስ አስተምረው አያውቁም ቅናት ቢቻ😢

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 วันที่ผ่านมา +6

    አኬ የተዋህዶ አንበሳ እግዚአብሔር ያፅናህ እመቤቴ እትለይህየዛሬ መዝሙር ምርጫህ በጣም ጥሩ ነው

  • @SelamawitKifle-n9b
    @SelamawitKifle-n9b วันที่ผ่านมา +1

    Wondime sile ante egziabher yimesgen fetar yitebkh akiyachin

  • @abegiafekadu3764
    @abegiafekadu3764 วันที่ผ่านมา

    Edemen walke Ake

  • @RihaniT-mx6ey
    @RihaniT-mx6ey 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @hawazmezmur3390
    @hawazmezmur3390 วันที่ผ่านมา

    ነገርየው በዳግማዊ አዳም የማመንና ያለማመን ይመስለኛል
    በዳግማዊ አዳም ስናምን የምናገኘው መልካም ነገር አለ እንዲሁ ደሞ
    በዳግማዊ አዳም ካላመንን ደግሞ መልካም ነገርን ማጣት እና ደግሞ በፍርድ በኩነኔ ውስጥ መሆንም አለ
    እንጂ የቀደመው አዳም ቁስቁልና ምናምን እስካሁን exist አድርጎ አምነን ስንጠመቅ ከዛ ተፈታን ምናምን ሚባል ያለ አይመስለኝም

  • @dawitabebe5121
    @dawitabebe5121 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ወንድማችን ለምትሰጠን ትምህርት ደከመኝ ሳትል እግዚዐብሔር ብርታቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አምላክ በረከቱን ያብዛልህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እንወድሃለን

  • @Sinke-f7j
    @Sinke-f7j 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለም

  • @yordimelese2641
    @yordimelese2641 2 วันที่ผ่านมา +2

    መድሐኒሀለም በደሙ እመቤቴ በቀሚሶ ትሽፍናችዉ

  • @robelermias1123
    @robelermias1123 2 วันที่ผ่านมา +1

    አኬን ባይጠሉት ነው ሚገርመው ሰዎች ወደ ስጋው ወደሙ እንዲቀርብ እያደረገ ነው እኮ.... ቤተክርስቲያንን እንድንወድ እያደረገ ነው እንዴት አይጥሉት

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 2 วันที่ผ่านมา

    EGNA ENDEZE AYNET TIMHIRT NEW YEMENFELGEW ❤❤❤AKAAA

  • @Mesi-np6qm
    @Mesi-np6qm 2 วันที่ผ่านมา +1

    የዘመናችን ሐዋርያ

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አከዋ😇

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye2143 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድማችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 3 วันที่ผ่านมา

    አኬ ወንድማችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 วันที่ผ่านมา

    አኪ አናከቡረሀለን

  • @benjitesfaye7211
    @benjitesfaye7211 2 วันที่ผ่านมา

    አኪያችን በርታ

  • @hm9029
    @hm9029 วันที่ผ่านมา

    ዳግማዊ ጳውሎስ ዘ ኢትዮጵውያ!

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 วันที่ผ่านมา

    አኪያችን በርታ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Alem-e9t
    @Alem-e9t 3 วันที่ผ่านมา

    አኬ❤❤❤❤❤

  • @wowlife-21
    @wowlife-21 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንዳንድ ጉዳዮች እኮ፣ ጸሎትም፣ ሱባኤም ይፈልጋሉ፤ ... ወደ እግዚአብሔር እንሂድ! ...ነገር ግን፣ እነርሱም "ያለ እምነት ይዳናል" አላልከም፣ አንተም "የክርስቶስ ቤዛነት ለዓለም ሁሉ አይደለም" አላልክም፤ ... ታዲያ ምን አጣላችሁ "Strawman Fallacy" እና ኢጎ!!! ስለዚህ ለመና.. ፍ.. ቃ.. ን መሳቂያ አታድርጉን!!! በውስጥ ጨርሱ!!!

  • @YezinaMelak
    @YezinaMelak 2 วันที่ผ่านมา +1

    Nue beberhan temelalesu

  • @sayefgudu
    @sayefgudu 2 วันที่ผ่านมา

    Tiru sew

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 2 วันที่ผ่านมา

    የፍርድ ትንሳኤ ምንድን ነው😳

  • @Ethiopia-p5z
    @Ethiopia-p5z 2 วันที่ผ่านมา

    አኬ ሲደክምህ እያረፍክ ዛሬ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለህም

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 วันที่ผ่านมา

    የባዘነች ነብሴ እረፍተጊኝታለች

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 วันที่ผ่านมา

    ቡጵህ አምላክ ነጘ የሚለው ሰወ እባካችሁ ጴንጤ ነወ በኦርቶዶክሰ ሰም ይነግዳል

  • @hayimetessema8727
    @hayimetessema8727 วันที่ผ่านมา

    Bitsueamlak yemibal ena gadegnichu kinat lidefachew new be geta sew indet be wendimochu lay indih yihonal indemaberetatat wendimachin ake wedefit enesu inde wisha ke halah yichuhu

  • @mulugetalakachew3708
    @mulugetalakachew3708 2 วันที่ผ่านมา +1

    mnw chekolachihu lemeposet

  • @AlazarMengistAbebe
    @AlazarMengistAbebe 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ አበበን ግን የሆነ ነገር ብትሉት ብዙውን ጊዜ የአንተን ፣ የመምህር ዘበነን፣ የሄኖክ ሃይሌን ፣ እነ ያረጋል አበጋዝ ስም ይጠራልና እንወያ፣እንወያይ ይላልና የሆነ ነገር ብትሉት

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 2 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ በርታ ፅልይ ስይጣን እዴታስር

  • @tsigeredanigussie1892
    @tsigeredanigussie1892 2 วันที่ผ่านมา

    ሠላም አኬ
    አንድ ህፃን ተወልዶ 40 ቀን ካልሞላው አይጠመቅም። ስለዚ በአንተ አመለካከት ይህ ህፃን ቢሞት ከአዳም በመጣው ሀጢአት አልዳነም። ወይም ሲኦል ይገባል ብለህ ነው የምታምነው???
    አንተም እንዳትስት ሌሎችንም እንዳታስት ግዚአብሄር ይርዳህ!!!

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke 2 วันที่ผ่านมา

      እርሱ የእግዚአብሔር አሰራር ነው ነገር ግን የመኖር እድሉ ካላቸው በ40 ቀን ይጠመቃሉ

  • @wowlife-21
    @wowlife-21 2 วันที่ผ่านมา

    አኬ በጣም ጥሩ እየሠራችሁ ነው፤ በዛሬው፣ ትምህርት ግን ጥፋቱ የእናንተ ጭምር ነው፤ እንደዚህ ዓይነት ትምህርት ተነስቶ አለመግባባት ሲፈጠር፣ በውስጥ ነው ማለቅ ያለበት፤ እናንተም፣ እነ አስጨናቂም ነገሩን ሁሉ አበላሻችሁት!!! ሁለታችሁንም "Straw man fallacy" እያሰቃያችሁ ነው።

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 2 วันที่ผ่านมา

      ክርስቶፎር በውስጥ ይሁን ብሎ አስተያየት ሰቶ ነበረ አባቶች ናቸው አቢ ያሎት በውይይታቸውም ሰኬ ወይም ሌሎችምን ባላሉት ብለዋል አየተባ ሎ ሲከሱ ነበረ ምህር አማረ በተደጋጋሚ አንደዛ ብለው አይሎሞ ሲሉሞ ሰልሰማሁሞ ቢሎ የሚሰማቸው ጠፍ ስለዜህ የተከሰሰው ሰው የሚያምነውን መናገር ነበረበትና ገብቷል አና ጥፋት ያለው አባቶቻችን ጋር ነው።

    • @ዓለምኤማሁስመንገደኛ
      @ዓለምኤማሁስመንገደኛ 2 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ወንጌል ነው በጓሮ የሚሰበክ ወንጌል የለም በመሰለኝና በደሳለኝ የሚነገር ዘመን አይደለም

  • @gulilatabebe
    @gulilatabebe 2 วันที่ผ่านมา

    እና ቀሲስስ ምን አሉ? ለምን ተከራከርክ ከቀሲስ ጋር

  • @belachewteshager-ir6lh
    @belachewteshager-ir6lh 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ አክሊል ማለት ቆዳውን እንደ ዕባብ አለስልሶ ወደ ቤተ ክርሥትያን የገባ መናፍቅ ነው. ከያረጋል ውጭ ኢትዮጵያዊ የሀይማኖት አባቶችን የማይጠቅስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርሥትያን ሀይማኖታዊ እውቀት አላት ብሎ የማያምን ሁሌ ስለ ግብጽ ቤተ ክርሥትያን ብቻ የሚያወራ ነው እመኑኝ ቲንሽ ቆይቶ እንደ መናፍቃን የኢትዮጵያን ቤተ ክርሥትያን መስደብ ይጀምራል ለመሆኑ ለዘመነ ኦሪት ደጋግ አባቶች ክርሥቶሥ አልሞተ ይሆን?

    • @roomiki95
      @roomiki95 2 วันที่ผ่านมา +2

      የፔንጤ ኮመንት😂😂

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 2 วันที่ผ่านมา

      በኢየሱስ ስም አንደ አንድ ክርስቲያን ወንድም ድካም እንኳን ቢኖርበት እንዴት ነገ ይሳደባል ብለህ መርገም ትናገራለህ😊 ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን አይደለህምን?!
      ኮመንቱን ግን ከ Fb copy paste ነው ያደረግከው‼️

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞህ አትናደድ ብዙ

    • @alebotube591
      @alebotube591 2 วันที่ผ่านมา +2

      እባብም ፔንጤም አንተ ነህ እንቁላል የሰው አናት ላይ የሚሰብሩ ጥበብ እያሉ ብፁዕ አምላክ ተብየው ዶ/ር ቀሲስ ዲበኩሉ የምትደግፍ

    • @mekdesmekuria6754
      @mekdesmekuria6754 2 วันที่ผ่านมา

      ጠንቋይ ደብተራ ውጣ ከዚ

  • @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
    @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ 2 วันที่ผ่านมา

    አኬ ❤❤