ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዲያቆን ያረጋል ፀጋውን ያብዛልዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን እንቁ ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ሁለት ፀጋው የበዛላቸው የተባረኩ መምህሮቻችን ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ተመስገን እናንተን እና እናንተን የሚመስሏችሁ ወንድሞቻችንን ያዘጋጀልን አምላክ ክብሩን ይውሰድ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ዲያቆን ያረጋል ፀጋውን ያብዛልዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን እንቁ ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን
እረፍት የሚሰጥ ትምህርት ነው። ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ። እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ስላላችሁልን። የሀይማኖታችን ወታደሮች ኑሩልን ። ፀጋው ይብዛላችሁ
ዶክተር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው የመናፋቃንን ትምህርት ያፈራረሰ መዶሻ ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላከ መምህራን አስበ መምህራን ያድልልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን...........ቀጣዩን አደራ በቶሎ ልቀቁልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባካችሁ ቀጣዩን ልቀቁልን❤
እውነትም ያረጋል!!! እመብርሃን ትጠብቅህ!!!
በጣም ጥሩ ስራ! ደግሞ የእናንተ መገኘት! ብዙ ላደንቃችሁ ነበር፡ ይቅር ፡ መድሃኒተአለም ግን ስራዉ አመጣጡ አካሄዱ ድንቅ ነዉ!ሰዎች ለማድከም ብዙ ብዙ እየደከሙ ባለበት ስአት ሃያል አምላካችን የእኛ ጌታ ድንቅ እየሰራ ነዉ! ይክበር ይመስገን!
በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን ወዲሞቻችን የማታልፈዉን መገስተ ሰማያት ያዉርስልን💕🙏💕🙏💕 ለመናፍቃን እጂግ ዲንቅ መልስ ነዉየተመለሰላቸዉ። ጆሮ ያለዉ ይስማ👂👈
ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋው ያባዛሉቱ😢💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏
ቃልህዎትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባዬ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽
ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን 🙏
እግዚአብሔር አምላክ በበቱ ያስናቹ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💚💚💚💚ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛💛ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💚💚💚ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
መምህር ❤❤❤
እናመሰግናለን ቀጣይ ይፍጠን እባካችሁ 🥰
Kal hewet yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረጋልን እድሜውን ያርዝምልን
እግዚአብሔር በሔዳችሁበት ሁሉ በሞገስ ይከተላችሁ ወድ ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን
እኔም ዛሬ ለእውነት እቆማለሁ 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
kale hiwet yasemalin❤❤❤
Kalehiwat yasemalene
❤❤❤
Yet neber? Des yilal. Egziabher yimsgen.
ቃለ ህይወትን ያስማልን እባካችሁ በተከታታይ ህዝቡ እዲነቃ ቢቀጥል 666 የስው ስም ነው እያሉ ያስተምሩናል ግን ይሄው በስው እጂ ላይ ተቀብሮ አየን የስይጣን መጠሪያው እደሆነ እናም በደብ በግልጽ አስተምሩን እባካችሁ በተለይ ለወጣቱ
እኒህን የመሰሉ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ቸስፋዬ የሚባል የአጋንንት ኤክስፐርት ነኝ ባይ በከዳሞች መዋጮ የሚኖር እንከፍ ሊተች ሲንፈራገጥ እንደማየት የሚያስገርም የለም ።🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
betikikil
ሙሉ ጥያቄና ምልልሱ ይለቀቅልን። ቅድስት ድንግል ማርያም ከFallen nature ንጽሕት ናት ፤ Original sin ሚባል ኦርቶዶክሳዊት አስተምህሮ የለም ብለው ያስተማሩበትን ልቀቁልን🤝
ለሌላው ቀን የድምፅ ጥራቱን አስቀድማቺ አስቡበት ይሄ ሁሉ ተለፍቶ ለሕዝቡ በጥራት ካልደረሰ ምኑን ዩቲዩብላይ ጫነው ታዲያ ። እባካችሁ በአዳራሽ ድምፅ ስትቀዱ በእውቀት ይሁን።
Temeliketu tihitinani ketewahido memihirani inideti idemimamaru tewhido inidezi nati
please post hulunm tolo
Tewahidowochi torinetuni mafafami nw mekomi mibali neget yelem
Selam lehulachn …yemetshaf kdus tmrt ale blachu nbr tewachut ende text tlkulgnalachu gn zoom atkebelum keza degmo link belakachulgn slk text slk mnm atmelsu edlun bemagnete betam des blogn nbr kechalachu zoom btkebelugn elalehu Egzabher ystlgn
Memher ye engha chenqet ena telequ cheger beye bate emnetu yalu debterawoch miserut newer new. bate emnetunem maywekel metshaften keye bate emnet dejafu asnesu.
ይሄ ብቻ ነው እንዴ ኧረ ሌሎቹም ቪዲዮዎች ይለቀቅልን
It’s a nice political answer, not biblical answer. If you got an answer rais the topic asked and give biblical answer on those questions, otherwise all what you say is your opinion and beginning your followers to be unbiblical as like you😂
Ahun bazi idime manafiq yalik sitawora atafirm lezawum manifaswi sawi nagn bayi iko nak ante ayiii inde hitsan lij manafq iyalik sitijajal
Selekadachu new ke kefat aydelem 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ዲያቆን ያረጋል ፀጋውን ያብዛልዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን እንቁ ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ሁለት ፀጋው የበዛላቸው የተባረኩ መምህሮቻችን ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ተመስገን እናንተን እና እናንተን የሚመስሏችሁ ወንድሞቻችንን ያዘጋጀልን አምላክ ክብሩን ይውሰድ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ዲያቆን ያረጋል ፀጋውን ያብዛልዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን እንቁ ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን
እረፍት የሚሰጥ ትምህርት ነው። ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ። እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ስላላችሁልን። የሀይማኖታችን ወታደሮች ኑሩልን ። ፀጋው ይብዛላችሁ
ዶክተር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው የመናፋቃንን ትምህርት ያፈራረሰ መዶሻ ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላከ መምህራን አስበ መምህራን ያድልልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን...........ቀጣዩን አደራ በቶሎ ልቀቁልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እባካችሁ ቀጣዩን ልቀቁልን❤
እውነትም ያረጋል!!! እመብርሃን ትጠብቅህ!!!
በጣም ጥሩ ስራ! ደግሞ የእናንተ መገኘት! ብዙ ላደንቃችሁ ነበር፡ ይቅር ፡ መድሃኒተአለም ግን ስራዉ አመጣጡ አካሄዱ ድንቅ ነዉ!
ሰዎች ለማድከም ብዙ ብዙ እየደከሙ ባለበት ስአት ሃያል አምላካችን የእኛ ጌታ ድንቅ እየሰራ ነዉ! ይክበር ይመስገን!