ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከቀለሜ ጋር መወያየት ማለት ሆዱን የታመመ አራስ ልጅ ማስታመም ማለት ነው ነገር አለሙ ሁሉ ግርርርር ያለ መች ነው በቀጥታ እንደ መንፈሳዊ ሰው የሚያወራው የመንደር አሮጊት ባህሪ የተመታ ይሁን
😂😂😂😂😂
ሰው አላወቀለትም እንጂ ቀለሜ ገድሉ ህይወቱ እጅ እጅ ብሎታል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀለሜ በማርያም ተለክፉል
ወድሞቼ በርቱ ከናተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀለሜ ለመወያየት አቅም አንሶት መሰለኝ አወጣጡ ይገርማል ከታች ሆነህ ተማር ቀለሜ
ኤርሚያስ ተሳክቶለት አያቅምእንዳይዋረድ ስለሚፈራ ነው
እኔ እኮ ለምን ከቀለመወርቅ ጋር እንደምታወሩ ነው... ስልችት ነው የሚለው
የገድሉን ጉድ እያወጣ ቀለማችሁን አስለቀቃችሁ ፡ ቻሉት ሌላ ምን ይባላል 😂😂😂
55000 ሺ ቦታ ከከፋፈላችሁት እየሱስ የቀለሜ የሱስ አልቧልተኛ ፣ ተሳዳቢ መንፈስ ነው 😂😂😂😂😂😂 ጴንጤ ድህረገፅ እግር ስር ቁጭ ብሎ ከተዋህዶ ልጆች ወንጌል ሲንቆረቆር የደረቀ አይምሯቸውን የሚያረሰርሱበት ዘመናቸው ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኤርሚ ጀግናነው ስለምልጃ እዳታወራ ኤርሚን ትፈረዋለሁ
@@AyfoYenatu ቀለሜ የራሱን ሃይማኖት ዶግማ ዶክትሪን አያውቀውም
እስቲ በድነት ጉዳዮ አኬን እና ቄሲስ ዲበኩሉን አወያዩ።
ለምን ኤርሚን ታስገቡታላቹ??አንድ በዚ ወር ያለውን አስታወሠኝ?ድህንነት ይታጣል ወይ ተብሎ ሲጠየቅ?እኔ ይታጣል ብዬ አላሰብም ግን ስለጎደኞቹ እንደማያቅ ተናገረ ።እናም ለያሬዶ ስለ ፃድቃን ሠማእታት ከመለሠ ጎደኞቹን እንዳያስቀይም የፈራ መሠለኝ።።ሰለዚ ከዛሬ በሀላ ኤርሚ ገስት ከጠየቀ አታስገቡት
ቀለሜ የሚባል ግብዳ ድንጋይ ለምን ታቀርብታላችሁ የልማት ተነሺ ፊት
@@AddiseAbeba 😂😂😂😂😂
ያሬድ ሁሌም እንደዚ ነው ኤርሚን እንደ ጦር ነው ሚፈራው። ድሮስ ኦርቶዶክስ እውቀት እና ህይወት 0 ነው።
@@johnteklu1637 እረ አንብቡ ጴንጤዎች መፅሐፍ ቁዱሱን አትሸከሙት አይ ቀለሜ መስሚያ የሌለው ደንቆሮ እኮነው 🤣
ቀለሜ ከ comment ልኮርጅ ነበር ምነለበት ብትከፍቱለት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እውነትም ክክክክክክክክክክ
ቀለሜ ከታች ሆነክ ተማር ለነያሬዶ ምንም አይነት መልስ ስለማይኖርክ comment የማይዘጋው መልሰሰ ከዛ አገኛለው ብለክ ነው ኮፊደንስ ይኑርክ ጀገን በል አይ ቀለሜ 6:00
አይ ኤርሚያስ ምኑ ነው እሽክርክሪት ምንም አይመልስም ያሬዶ እናንተ ቢዝነስ ከሚሰራ ሰው ጋር ባትየክሙ ሌሎች ምንም ሳይገባቸው በየአዳራሹ እየፈረጡ የሚነሱትን አግኝታችሁ ብታስተምሩ
እረ ደደብን ማስረዳት ከባድ ነው ውጣ
እናንተ ከፍጡር ወጥታቹ እየሱስ ጋር ምትመጡት መቼ ነው ግን??? ምን አይነት መሀይምነት አለማወቅ ነው ግን የተረገመ ትውልድ።😊
ጅል አለች አያቴ 🤣🤣እስኪ ቁጭ ብለህ ተማር ልዩነታችን ውበታችን የሆናችሁ ባብሎናውያን ሂሉ 🤣🤣🤣
ከቀለሜ ጋር መወያየት ማለት ሆዱን የታመመ አራስ ልጅ ማስታመም ማለት ነው ነገር አለሙ ሁሉ ግርርርር ያለ መች ነው በቀጥታ እንደ መንፈሳዊ ሰው የሚያወራው የመንደር አሮጊት ባህሪ የተመታ ይሁን
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሰው አላወቀለትም እንጂ ቀለሜ ገድሉ ህይወቱ እጅ እጅ ብሎታል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀለሜ በማርያም ተለክፉል
ወድሞቼ በርቱ ከናተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀለሜ ለመወያየት አቅም አንሶት መሰለኝ አወጣጡ ይገርማል ከታች ሆነህ ተማር ቀለሜ
ኤርሚያስ ተሳክቶለት አያቅም
እንዳይዋረድ ስለሚፈራ ነው