ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አኬ የምኮራብህ ወንድሜ የተዋህዶ አርበኛ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ከውይይቱ ብዙ ተምሬያለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ።
❤❤❤❤❤
አኬ ቅድስት ቤተክርስቲያን ያፈራችህ በአባቶች የተሰራክ በትህትና በምግባር የታነፅክ የዘመኔ ጳውሎስ እግዚአብሔር ምስክሬ ቅዱስ ጳውሎስ በምድር ላይ ቢኖር አንተን የሚመስለኝ ነገርስ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜን ይስጥልን ወንድም አለም❤❤❤❤
ፀጋው ሲበዛልክ 6ሺ ህዝብ ቁጭ ብሎ ይሰማሀል አኬ የኦርቶዶክስ እንቁ❤
አኬዋ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅላቸው እኛንም ኦርቶዶክሳውያንን በሀክማኖታችን ያፅናን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስትናን ከአንተ አይቼላሁ አኬ ፍፁም ትህትና ያለው በእውቀት በስነ ስራአት ነበር የተወያዬኼው አኬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በረከታችን ነክ ለኛ ከአለማውይ ወተን አሁን ወደ እግዚአብሔር እየተጠጋን ነው🙏❤❤❤❤
አኬ ቃል የለኝም ተባረክ ኑርልን!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም አኬ የእግዚአብሔር እውነት አስተምረሀል ተባረክ❤❤
አኬዋ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ የኔ ወንድም ❤❤
አኬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያበዛልህ ነህ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ የኤልያስን ፀጋ ባንተ ላይ ያፍስልህ ❤❤❤❤❤ጴንጤ ማለት ባቢሎን ባቢሎን ባቢሎን ናቸው በእግዚአብሔር ላይ የሚዘብቱ ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው
Enem asetewyewalhu Kentu dekam new Ake tsegawen yabezaleh
አኬ ወንድማችን የዘመኑ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
አኪ እግዚአብሔር ይመስገን ስላተ ተባረክ ቃለ ህይወትያሰማል ❤
አክዬ እግዚያብሄር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ
አኬ ወንድሜ አምላክ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ተባረክ ❤❤❤❤
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ
አሁን ጠጋ ጠጋ እያሉ ነው እድሜ ለኦርቶዶክስ ወንድሞች ❤
አክሊልዬ ሁሌም እዳኮራህን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሁሌም አብሮህ ይሁን መምህሬ❤ኑርልን❤ቃል ጥሩ ነህ!ግን ፖለቲካ አረከው አትፈላሰፍ አንድ ግዜ ለቅዱሳን ፈጽሞ በተሰጠችው ቤቴክርስቲያን ውስጥ ትጨመር ዘንድ የድንግል ልጅ ይርዳህ ወድማችን🙏
አኬዋ ቃል ህይወት ያስማልን🎉❤😊
wowአኬዋ ቃል ህይዉ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት❤️አምልጦኝ በየ አዛኝ ነበር ማዳም ሸባካ አጠፋቸው እኔም ዛሬ ስርቅ 😂🤭ቃሌ ግን መጠይቅ እንጂ መልስ አልፈለገም 🙄
ቃሌ ጀግነ❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አኬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ake tebareki tsegahuni yabizalhi jegina yetawahido lij!!!!!
ake magna geram nebrk geta yibarkh
ፀጋውን ያብዛልህ እግዜር አማላክ በነገር ሁሉ ካንተጋ ይሁን❤🎉🎉🎉
Betam betam new yemewdeki Aka ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ake kaleheyewot yasemalin egzabiher betena beselam yitebkeh❤❤❤❤❤
አኬ እግዚአብሔር ይባርክ 💖🥰
kale hiwote ysemalen❤❤❤❤❤
አኬዋ እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ገለፃ ነበር እሱ በጥያቄህ ሰአት ታክቲኩ ፌር አይደለም yes or no ማለት ሲኖርበት ከሉተር ውበት ይጀምራል
አኬ it’s good to see you!!!
Kale geta yebarkh kante bzu enmaralen xegaw yebzalh
Aklile woderful
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tewahdo lezam tenur ake tebark
ቅኝ ገዚ ናፋቂ በአፍ እግዚአብሔርን በልብህ የሰይጣን ሀሳብ ያኖርክ ።ቃሌ
Ewunet gin ist ke libachiw simu ye aken hasab mariamn betam ke bek belay new ke pro lemewutat akewa kale hiwet yasemalin wodime egziabher amilak indesebesebachiwn be betu yisebsibachiw thank you
Egziyabher amlak tsegawn yabzalk wendmachin
የኔ ምስኪን የዋህ ቅን አኬ❤❤❤
በጣም የማዝነው ፕሮቴሴታንቱ የሉተር ልጅ ልክ እንዳባቱ ሲክለበለብ ይታያል ጊዜ አይሰጥም ይቸኩላል ይቀሴጣል አያዳምጥም ምን ዓይነት ትህትና እንኳ የሌለው ደነዝ ነው በጌታ!!????ዳሩ እውነቱ ማንጋር እንዳለ ስለሚያውቅ አድበስብሶ ለሜለፍ ይጣደፋል ።
😂😂
እዮባ ተባረከ ጥያቄና መልስ ላይ እንዳጭበርበር ጨረሰው
Kale, is he the follower of federalism? Example "our difference is our beautiful" . This is not words of God. Thank you AKe bro!!!
አይ ቃል ጌታን ምንም አይነት እውነት የለህም እውቀትም ጭምር ዝም ብለህ የተፃፈ ይዘህ ገብተህ ኡኡኡኡ በዛ ላይ ደግሞ መንቀዥቀዥህ በስመአብ ቅልብልብ ትላለህ ተረጋጋ ጠይቅ ተማር ልጅ ነህ መሰለኝ ብትማር ይጠቅምሀል አትቸኩል ወደ ሲዖል ለመግባት 👈
የመናፍቅ መድሃኒት አኬ ሉተርን እንደ ቅዱስ ሲያነሱት ይገርማል ጌታን የሚሳደብ ሴጣን ለጆሮ የሚቀፍ ስድብ የትኛውን ጌታ ነው የሚሉን በስሜ ይመጣል የተባለው ነው እንጂ
❤❤❤❤❤❤❤❤
የፕሮቴስታንቱ ልጅ ተራ ደርሶ ሲጠይቅ ወይም ሲያስረዳ ምንም አይነት የኔትወርክ ችግር የለም የአክሊለ ተራ ሲደርስ ግን ሀሳቡን ለመበተን በሚመስል መልኩ በተደጋጋሚ ኔትወርክ ሲቋረጥ ነበር በጣም ያሳዝናል:: መናፍቅ ማለት በጣም ውስጣቸው ጥሩነት የሚባል ነገር በጭራሽ የሌላቸው ናቸው ምክንያቱም ዲያብሎስ የገባበት ነገር ጥሩ ነገር ኖሮት አያውቅም:: አክሊለ መናፍቃንን በደንብ ተረዳቸው ዶግማቸውም ሆነ አመለካከታቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መቃወም እንጂ ሌላ ምንም ፍሬም ሆነ ጥሩነት የላቸውም ሙሉ በሙሉ በጥላቻ የተሞሉ ናቸው ሳያውቁ ከገቡበት ከጥቂቶቹ በስተቀር!!!!!
ተባረክ በደንብ አስተውለሀል
ትክክል ልክ ያአኬ ስዓት ሲደርስ ቃሌ ሚያደርገው ነገር ጥሩ አልነበሩም በተለይ ጥያቄ እና መልስ ላይ
አመሰግናለሁ
ተባረክ❤
ትክክለኛ መልስ
እኔ ምን እንደገረመኝ ታውቃላችሁ ኔትወርክ ጠፋ ብሎ ይሰማል ይሰማል የሚለው ነገር 😂😂😂 የሚገርም ውይይት ነበር በጣም ደስ ይላል ተምረንበታል አክሊልቃለ ይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏
Akewa ❤❤dildragiw❤❤❤xagawn ybzalih❤❤❤
ቶኒ በጣም ምትመቸኝ ሰው❤❤❤❤
በጣም የሚደብረው ነገር ይህ የሚቆራረጠው ነገር !!!!
Abato Egizyabhair mastwale yestachwe perotastate 😢😢😢
እኔ ግን በሁለቱም ስልኬ ስከታተል ነበር ቃል የሆነ ቦታ ጥያቄ ሰአት ለመግደል ኮሜት ላይ ይሰማል እያልነው አይቶ ባላየ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏tsgawn yabzalk aka 🙏🙏🙏
መግቢያ፣Rebuttal section፣ጥያቄ እና መልስ ፣ ማጠቃለያ።ብለክ ከፋፍለው
የገለፃው ክፍል ጥሩ ጅማሮ ነበር ፣ ጥያቄና መልሱ ግን ዝም ብሎ ዝባዝንኪ ነው ቲፎዞ የማስጮህ አይነት ነው፣ መደማመጥ የሌለበት ጩኸት ብቻ ፣ ለጠየቃችሁት ጥያቄ መልስ ከመስማት ይልቅ ሰዓት፣ሰዓት ብቻ ማለት ብቻ ምን ይጠቅማል እኛ እንድንማርበት ከሆነ መልሳችሁን መስማት ይጠበቅብናል ፣ ሁለታችሁም ጋር በየራሳችሁ ዘርፍ ጥሩ ዕውቀት አለ ግን ይበልጥ በሚታይበት በጥያቄና መልሱ ክፍል ምንም ልንሰማ አልቻልንም። ከተቻለ የውይይቱን አዘጋጅ የምጠይቀው የጥያቄና መልሱን ፎርማት ብትቀይሩት የተሟላ ዕውቀት እናገኝበታለን ብዬ አምናለሁ።
Ake ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እርሱ ራሱ የነ ሉተርን ሐሳብ እያብራራ የአባቶችን ሐሳብ ሊያጣጥል ይጋጋጣል አይ ጴንጤ:: ሉተር እግዚአብሔር ነው ታዲያ ላንተ😂😂🤦♂️
ክርክሩ ግን ሶላ ክሮፕቼራ ነው?
አንድ አምላክ በሚሆን በ አብ በወልድ በ መንፈስ ቅዱስ አይባልም እርሱ ስለሆነ! አኬ ለማስተማር እንጂ ለ መወንጀል አትሩት የመዳን ቃል ለመማማር እስከ ሆነ ድረስ ለሙግት አትሩጡ!
ምን
ብቻ የመትባለው ጥቅስ መገኛዋ የት ነው?
ፔንጤ(ባቢሎን) የራሰህን ሃሳብ(ለቅዠትህ) የምታራምድበት መድረክ ነው ለዛኮ ነው በሉተር ጊዜም ብዙ ክፍልፋዮች ነበሩ አሁንም በኛ ዘመን ቅዠታሞች ነብያት የተፈለፈሉት
አኬም ቃሌም ከቤተክርስቲያን አቋም አንፃር በያዛችሁት ርዕስ ስትፈተሹ ትክክል ናችሁ፡፡ ርዕስ ለቃችሁ ያወራችሁባቸው ደቂቃዎች የተሸነፋችሁባቸው ናቸው፡፡ ክርክር እንደመሆኑ ሁለታችሁም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አልነበራችሁም፡፡ በተረፈ ቃሌ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ሳይሆን ሌሎች መጽሐፍትንም በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሜ እጠቀማለሁ ብሎ አምኗል፡፡ አኬ ግን አልተረዳውም፡፡
እክሊልወንድማችንከፍያርግህየተዋህዶልጅ
አኬ እኮ ትግስቱ እና ፈገግታው መልስ ነው ሰውየው ግን 🙆
ልዩነታችን ውበታችን😂😂😂የኢፌድሪህገ-መንግስት አንቀጽ ስንት ነበር(39)ቶኒ ይላል😂😂😂❤❤❤
ቃሌ የሚባል ልጅ ጥያቄ አያስመልስ አይመልስም ነበር ሰአት ጨመርኩልህ እያለ ሲያወራ ነበር እራሱ
ጨለማ ውስጥ ስላሉ ነው በጨለማ ሆኖ የሚያወራው
ፕሮቴስታንት ነው ልዩ የስነአፈታት ዘዴ እያለው? አይሄሄሄ ልክ እንደየፍላጎታቸውሁሉም ለራሳቸው እንደሚመቻቸው ይፈቱታል
betekrstian hulem slematnetf hulem kemihedut be etef yemibezu ena yemiyashenfulat lejoch slaluat des ylegnal
አይ ፕሮቴስታንት የአኬ ተራ ላይ ሪፓርት አያደረጉ ቃል ላይ ግን ኔትወርክ 👈😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
ለምንድን ነው ዝም ብለው ጥንትዊቷንና ቀጥተኛዋን ቤተ ክርስቲያን ማይከተሉት? ከክርስትና በሗላ ከተፈጠሩ ሐገራት በመጡ አባት ነኝ ባይ ቅዠታሞች እንደ እምላክ ቃል እየተቀበሉ የኛን አባቶች ትምሕርት መቀበል ዳገት ሚሆንባቸው? ልባችሁን ከክሕደት ይመልስላችሁ::
ምነው አኬ ይህን መናፍቅ ብጸሎት ይምታስጀምር
ምን ማለት ነው ፀሎት መብቱ ነው
ቃሌ የሚሉት ምን አይነት ጉድ ነው በመድሀኒያለም አንድ እንኳን መልስ አይመልስም
🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰
subscrib ገባ ገባ ብለናል
አኬ አንተ በቪዲዮ ፊት ለፊት እየታየህ ስትናገር እናያለን እሱ የሉተር ልጆ ለሞን ይሆን በቪዲዮ ፊት ለፊት የማይታየው??!?!!!!????
ሌባ ስለሆነ😂
😅😅😅😅
ኸረ ከሙስሊሞችጋ ስለሚወያይ ነው እንዴነ ዮሐድ አትፍረዱ እሺ
@@temesigngata382አትፍረዱ ይፈረዳል ከሙስሊሞች ጋ ስለሚወያይ ነው ቃሌ
ግን 1 2 3😢ብሎነው ፀሎት የሚጀምር ምን አለ በስመ አብ ወወልድ ቢል አይ ጰንጤ
ኧረ ተይ ሂዊ; እንዳልሺው ካደረገማ ከላዩ ላይ ሆኖ ልቡን ደፍኖ ያደፈጠውን ፀረ-ክርስቶስ ፀረ-ማሪያም ፀረ-መላእክታን ፀረ-ቅዱሳን ያደረገውን ታባርሪበታለሽ!!
እረ ይሰማል ቃሌ ባሙደኛው😅😅😅😅😅
Ake ❤❤❤❤❤
አኬ ትለያለህ
ምን ትዘባርቃለህ ከላይ ከታችይ አታደባለቅ
ምዕመናን አስተውላችኃል ሶላ ብቻ ብሎ ቃሌ የአባቶችን የጠቀሰው ነገር ግራ አጋቢ አደጋ ነው እዋይይ ዛሬ ፈረሰ በጭ በጭ😂😂😂😂
Kala hiyit tasamalin wandimachin
የአኬ የቀብር ስነ-ስርአት የተፈጸመበት ውይይት ነበረ። RIP Ake.
ደደብ።
አኬ እኮ በገድል በኪዳን በተረት ተረት እኮ አያምንምkkk
yaltebale atawira
@@IBEX_ASTU እና በተክልዬ ተቅማጥ ይመንል? kk
@@milahagos2807 አይ ኘሮቴስታንቶች ሳስበው ቅዘን(ተቅማጥ) በጣም ትወዳላችሁ እናንተ ደጋግማችሁ ስለ ተክልዮ ተቅማጥ የናንተን ያህል ተጨንቃ አታስተምርም።
@@milahagos2807ወዲ ሀጎስ ዋይ ዋይ.... ግደፎም!!! ምንፍቅና አንዱ የበታችነት ስሜት መገለጫ ነው!!!
Ere kegedil wuta metsaf kidus lay irasu bizu yikerachihual
አኬ የምኮራብህ ወንድሜ የተዋህዶ አርበኛ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ከውይይቱ ብዙ ተምሬያለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ።
❤❤❤❤❤
አኬ ቅድስት ቤተክርስቲያን ያፈራችህ በአባቶች የተሰራክ በትህትና በምግባር የታነፅክ የዘመኔ ጳውሎስ እግዚአብሔር ምስክሬ ቅዱስ ጳውሎስ በምድር ላይ ቢኖር አንተን የሚመስለኝ ነገርስ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜን ይስጥልን ወንድም አለም❤❤❤❤
ፀጋው ሲበዛልክ 6ሺ ህዝብ ቁጭ ብሎ ይሰማሀል አኬ የኦርቶዶክስ እንቁ❤
አኬዋ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅላቸው እኛንም ኦርቶዶክሳውያንን በሀክማኖታችን ያፅናን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስትናን ከአንተ አይቼላሁ አኬ ፍፁም ትህትና ያለው በእውቀት በስነ ስራአት ነበር የተወያዬኼው አኬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በረከታችን ነክ ለኛ ከአለማውይ ወተን አሁን ወደ እግዚአብሔር እየተጠጋን ነው🙏❤❤❤❤
አኬ ቃል የለኝም ተባረክ ኑርልን!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም አኬ የእግዚአብሔር እውነት አስተምረሀል ተባረክ❤❤
አኬዋ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ የኔ ወንድም ❤❤
❤❤❤❤❤
አኬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያበዛልህ ነህ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ የኤልያስን ፀጋ ባንተ ላይ ያፍስልህ ❤❤❤❤❤ጴንጤ ማለት ባቢሎን ባቢሎን ባቢሎን ናቸው በእግዚአብሔር ላይ የሚዘብቱ ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው
Enem asetewyewalhu Kentu dekam new Ake tsegawen yabezaleh
አኬ ወንድማችን የዘመኑ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
አኪ እግዚአብሔር ይመስገን ስላተ ተባረክ ቃለ ህይወትያሰማል ❤
❤❤❤❤❤
አክዬ እግዚያብሄር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ
አኬ ወንድሜ አምላክ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ተባረክ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ
አሁን ጠጋ ጠጋ እያሉ ነው እድሜ ለኦርቶዶክስ ወንድሞች ❤
❤❤❤❤❤
አክሊልዬ ሁሌም እዳኮራህን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሁሌም አብሮህ ይሁን መምህሬ❤
ኑርልን❤ቃል ጥሩ ነህ!ግን ፖለቲካ አረከው አትፈላሰፍ አንድ ግዜ ለቅዱሳን ፈጽሞ በተሰጠችው ቤቴክርስቲያን ውስጥ ትጨመር ዘንድ የድንግል ልጅ ይርዳህ ወድማችን🙏
❤❤❤❤❤
አኬዋ ቃል ህይወት ያስማልን🎉❤😊
❤❤❤❤❤
wowአኬዋ ቃል ህይዉ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት❤️
አምልጦኝ በየ አዛኝ ነበር ማዳም ሸባካ አጠፋቸው እኔም ዛሬ ስርቅ 😂🤭
ቃሌ ግን መጠይቅ እንጂ መልስ አልፈለገም 🙄
ቃሌ ጀግነ❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አኬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ake tebareki tsegahuni yabizalhi jegina yetawahido lij!!!!!
ake magna geram nebrk geta yibarkh
ፀጋውን ያብዛልህ እግዜር አማላክ በነገር ሁሉ ካንተጋ ይሁን❤🎉🎉🎉
Betam betam new yemewdeki Aka ❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Ake kaleheyewot yasemalin egzabiher betena beselam yitebkeh❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አኬ እግዚአብሔር ይባርክ 💖🥰
kale hiwote ysemalen❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አኬዋ እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ገለፃ ነበር እሱ በጥያቄህ ሰአት ታክቲኩ ፌር አይደለም yes or no ማለት ሲኖርበት ከሉተር ውበት ይጀምራል
አኬ it’s good to see you!!!
❤❤❤❤❤
Kale geta yebarkh kante bzu enmaralen xegaw yebzalh
Aklile woderful
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tewahdo lezam tenur ake tebark
ቅኝ ገዚ ናፋቂ
በአፍ እግዚአብሔርን
በልብህ የሰይጣን ሀሳብ ያኖርክ ።
ቃሌ
Ewunet gin ist ke libachiw simu ye aken hasab mariamn betam ke bek belay new ke pro lemewutat akewa kale hiwet yasemalin wodime egziabher amilak indesebesebachiwn be betu yisebsibachiw thank you
Egziyabher amlak tsegawn yabzalk wendmachin
የኔ ምስኪን የዋህ ቅን አኬ❤❤❤
በጣም የማዝነው ፕሮቴሴታንቱ የሉተር ልጅ ልክ እንዳባቱ ሲክለበለብ ይታያል ጊዜ አይሰጥም ይቸኩላል ይቀሴጣል አያዳምጥም ምን ዓይነት ትህትና እንኳ የሌለው ደነዝ ነው በጌታ!!????
ዳሩ እውነቱ ማንጋር እንዳለ ስለሚያውቅ አድበስብሶ ለሜለፍ ይጣደፋል ።
😂😂
እዮባ ተባረከ ጥያቄና መልስ ላይ እንዳጭበርበር ጨረሰው
Kale, is he the follower of federalism? Example "our difference is our beautiful" . This is not words of God. Thank you AKe bro!!!
አይ ቃል ጌታን ምንም አይነት እውነት የለህም እውቀትም ጭምር ዝም ብለህ የተፃፈ ይዘህ ገብተህ ኡኡኡኡ በዛ ላይ ደግሞ መንቀዥቀዥህ በስመአብ ቅልብልብ ትላለህ ተረጋጋ ጠይቅ ተማር ልጅ ነህ መሰለኝ ብትማር ይጠቅምሀል አትቸኩል ወደ ሲዖል ለመግባት 👈
የመናፍቅ መድሃኒት አኬ ሉተርን እንደ ቅዱስ ሲያነሱት ይገርማል ጌታን የሚሳደብ ሴጣን ለጆሮ የሚቀፍ ስድብ የትኛውን ጌታ ነው የሚሉን በስሜ ይመጣል የተባለው ነው እንጂ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የፕሮቴስታንቱ ልጅ ተራ ደርሶ ሲጠይቅ ወይም ሲያስረዳ ምንም አይነት የኔትወርክ ችግር የለም የአክሊለ ተራ ሲደርስ ግን ሀሳቡን ለመበተን በሚመስል መልኩ በተደጋጋሚ ኔትወርክ ሲቋረጥ ነበር በጣም ያሳዝናል:: መናፍቅ ማለት በጣም ውስጣቸው ጥሩነት የሚባል ነገር በጭራሽ የሌላቸው ናቸው ምክንያቱም ዲያብሎስ የገባበት ነገር ጥሩ ነገር ኖሮት አያውቅም:: አክሊለ መናፍቃንን በደንብ ተረዳቸው ዶግማቸውም ሆነ አመለካከታቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መቃወም እንጂ ሌላ ምንም ፍሬም ሆነ ጥሩነት የላቸውም ሙሉ በሙሉ በጥላቻ የተሞሉ ናቸው ሳያውቁ ከገቡበት ከጥቂቶቹ በስተቀር!!!!!
ተባረክ በደንብ አስተውለሀል
ትክክል ልክ ያአኬ ስዓት ሲደርስ ቃሌ ሚያደርገው ነገር ጥሩ አልነበሩም በተለይ ጥያቄ እና መልስ ላይ
አመሰግናለሁ
ተባረክ❤
ትክክለኛ መልስ
እኔ ምን እንደገረመኝ ታውቃላችሁ ኔትወርክ ጠፋ ብሎ ይሰማል ይሰማል የሚለው ነገር 😂😂😂 የሚገርም ውይይት ነበር በጣም ደስ ይላል ተምረንበታል አክሊልቃለ ይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏
Akewa ❤❤dildragiw❤❤❤xagawn ybzalih❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቶኒ በጣም ምትመቸኝ ሰው❤❤❤❤
በጣም የሚደብረው ነገር ይህ የሚቆራረጠው ነገር !!!!
Abato Egizyabhair mastwale yestachwe perotastate 😢😢😢
እኔ ግን በሁለቱም ስልኬ ስከታተል ነበር ቃል የሆነ ቦታ ጥያቄ ሰአት ለመግደል ኮሜት ላይ ይሰማል እያልነው አይቶ ባላየ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
tsgawn yabzalk aka 🙏🙏🙏