#ኦርቶዶክሳውያን_ታስረዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 27 วันที่ผ่านมา +15

    በእውነት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቻችን ለኦርቶዶክሳዊያን ለአማራ ህዝብ ህጻን እናቶች መግደል ማሰር ይቁም

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 27 วันที่ผ่านมา +14

    ፍተህ ለተዋህዶ ለታሰሩት ልጆች

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 27 วันที่ผ่านมา +5

    We're proud of you 👍🏽 Amazing job keep it up our brother 💝 God bless you and all your family's ☦️🙏🏾☦️

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 27 วันที่ผ่านมา +5

    Selam. Wendemachin Areaya ❤❤❤
    Egziabher rzeim Edeme na tena yisteh

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 27 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም አርአያ እናመሰግናለን አስተማሪ የሆነ ፕሮግራምህ

  • @EphremHailu-z2r
    @EphremHailu-z2r 27 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የሚያሳዝን ኢንተርቪው ነው ያረከው! እኔ በስኴር ፋብሪካ ውስጥ ተቀጥሪ ሰርቻለሁ፤ ሹላ ነው የምበላው ስትል ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ፡ ማንጎ ፣ አገዳ፣ ብርትካን በሞላበት ቦታ ፡፡

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 27 วันที่ผ่านมา +9

    ፍትህ ለታሰሩት የተዋህዶ ልጆች !!🙏😭

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 27 วันที่ผ่านมา +5

    😭😭😭 አምላክ ብርታቱን ስጠን ።

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 27 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሞቻችን ይፈቱልን ❤❤❤ መንግስት ሁሉንም እኩል ያስተዳድር

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 27 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሞቼ ታስረዋል ፍትህ ለአርባምንጭ ወንድሞቼ እላለሁ😂😂😂😂እስካሁን የጋሞ አባቶችም ወተው አልጠየቁም ።።የበላይ አካላቶችም ናቸው አሳሪዎች ።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 27 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብርታቱን ይስጥህ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 27 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 27 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለታሰሩት የተዋህዶ ልጆች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😭😭😭😭

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን፡ ለዕለተ፡ ሰኞ፡ በሰላም፡ አደረሰህ፡ አርአያ! Nice Shirt!

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ለንተም ሰላም ይብዛልህ ❤❤❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 24 วันที่ผ่านมา

    እኔምለው ጥምቀት ሲመጣ ምንድነው ችግራቸው አረ እግዚአብሔር ሆይ ተመልከተን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ዳሯን እሳት ማህሏን ገነት አድርግልን አገልጋዮቿን ጠብቅልን የሚጠብቀን አይተኛም🙏🙏🙏

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 27 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለጋሞ አርቶዶክስ ወንድሞቻችን!

  • @ትግሥትታደሰ
    @ትግሥትታደሰ 19 วันที่ผ่านมา

    እፈር ዲብሏስ ተዋህዶ አትጠፋም ፍትህ ለተስሩት ወንድሞች

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 24 วันที่ผ่านมา

    እኔምለው ጥምቀት ሲመጣ ምንድነው ችግራቸው አረ እግዚአብሔር ሆይ ተመልከተን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ዳሯን እሳት ማህሏን ገነት አድርግልን

  • @rajmal3634
    @rajmal3634 27 วันที่ผ่านมา +4

    አዎይፈቱልን፡ፊታ፡የተዋዶልጆቺ፡ፊቲየተዋዶልጆቺ😂😂🎉😂😂🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወገኖች፡ ነጭ፡ ሰልጥኖ፡ የድመቷን፡ አገልግሎት፡ አክብሮ፡ ይሸልማል! የጥቁሮች፡ ሕዝብ፡ አብዛኛው፡ ታሪክ፡ መገዳደል! በምዕራብውያን፡ ማላከክ!

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለወንድሞቻችን ፍትህ ............ፍትህ ለወንድሞቻችን!!

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 27 วันที่ผ่านมา +2

    Amennnn

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ኦርቶዶክስ ልጆች

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቻችን

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 26 วันที่ผ่านมา

    Amen antenem selam yargeh

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለወንድሞቻችን

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለታሰሩት ለተዋህዶ ልጆች

  • @SenaitTilahun-zk6il
    @SenaitTilahun-zk6il 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፍ ት ህ. ለ ተ ዋ ህ ደ. ፍ ትለ ታ ሰሩ ት

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 27 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤

  • @adanechwakjira-ck5en
    @adanechwakjira-ck5en 26 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ በግፍ ለታሰሩት ለአርባምጭ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 27 วันที่ผ่านมา +2

    ልጆቹን ለአውሬ ለጠላት አሳልፈው የሰጡት አባቶች ናቸው።ከ 60አመት በላይ ቤ/ክ ስትገለገልበት በነበረ ቦታ ላይ ስታዲየም ግንባታ ሲጀመር ህዝቡ ሲጠይቅ እና ሲጮህ አባቶች እኛ እናስተካክላለን ብለው ግንባታው ከ50በመቶ በላይ ደረሰ ዛሬ ቤ/ክ አማራጭ ቦታ እንኳ አላገኘችም የሚመለከታቸው አፋቸውን በነጠላ ሸፍነው ዝም ቢሉ እነዚህ ወጣቶች ምንም ያደረጉት ነገር የለም በማህበረሰብ ገጽ ችግሩን ጻፉ አጋሩ ለምን ጻፋችሁ ብሎ ፖሊስ አሰራቸው በዚህም ሳያበቁ ታፔላ ተለጥፎባቸው ክሳቸውን እያከረሩት ነው ችግሩ የፖሊስ ብቻ ሳይሆን የሐይማኖት መሪ መሳይ ፖለቲከኞችም ጭምር ነው።""ወጣቶቹ ንጹህ ናቸው ይፈቱ""

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 27 วันที่ผ่านมา +1

    Fteh lew enemochin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 26 วันที่ผ่านมา

    ለየትኛዉ መንግስት አቤት ይባላል አርያ ወንድሜ መንግስታችን ዋናዉ የሴጣን አምላኪ ነዉ የሉሲፈር ለዚህ ነዉ ኦርቶዶክስን መርጦ ሚያስረዉ የሉሲፈር አባል ነኝ እያሉ በድፍረት ለመናገር ፍቃድ ተሰቷቸዋል እና ለማነዉ አቤት ሚባለዉ ለእግዚህ አብሔር ካልሆነ በስተቀር የድንግል ልጅ ይድረስልን😢😢

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 27 วันที่ผ่านมา +1

    Fteh lewenemochachin😢😢😢😢😢

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ አራያ የፋኖ መሪነን የሚሉት እነዘመነህን አላየህም 360ዎቹላይ አብታሙ ሲናገር አገታቸው ላይ ግድግድ መስቀል አጠልጥለው ሰወችን እያገቱ እየገደሉ አገርሲበጠብጡ ምንትላለህ እነሱን ኦርቶዶክስነን እያሉ አይደል ያሳዝናል

  • @selamawit-he3yj
    @selamawit-he3yj 22 วันที่ผ่านมา

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 26 วันที่ผ่านมา

    ቤተክርስቲያን እውነት መንገድ ሥለሆነችአጥብቀው ይጠሉዋታል ሐሰት አሸንፎ አያውቅም ለወደፊትም አያሸንፍም ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ደም የተመሰረተች ስለሆነች መቼም አያሸንፎዋትም

  • @yhguyt
    @yhguyt 27 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴት፡ነህ፡ወንድሜ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 27 วันที่ผ่านมา +1

    አራያ የማንም አይማኖት ተከታይ ቢሆኑም ወንጀል የሰራ ተይዞህ ሊታሰርአለበት እንጂ ዝምብለህ የአይማኖት ፖለቲካ አትስራ

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 27 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ስሜ ትሰደዳላችሁ በአለም ስትኖሩም መከራ አለባችሁ የተባለው ለኛ ከሆነ የትኛውንም መከራ በደስታ ልነቀበለው ሲገባ ለምን ተነካን ብሎ መጮህ በሀይማኖት ስም የተሸፈነ የፖለቲካ ስራ ነው ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፕ/ት፡ ኦባማ፡ በኤሊኮፕተር፡ ወዲህ፡ ወዲያ፡ አበዛህ፡ ሲሉት፡ ብርቅ፡ ሆነብኝ እኮ፡ አለ! እነዚህም፡ ጠባቂዎች፡ ልጆች የሚጫወቱበትን፡ አይተው፡ አያውቁም!

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @abelambaye
    @abelambaye 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ገና ታበራለች ለአለምም ብርሀን ነች!!🙏ጠላቶች ያሠፈሠፋችሁ ገና ትቃጠላላችሁ

  • @jelo3241
    @jelo3241 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ይገርመኛል ሁልጊዜ ችግር ግን ሁሉ ከፕሮቴስታንት ሃይማኖት ጋር ታገናኛለህ ለምን ራሳችሁን አትችሉም ? ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ትችላለህ ምን እዮ እስራኤል አስባለህ? እረ እንደው እግዚአብሔር ከምድራዊ ሳይሆን ከስማያዊ እስራት ይፍታህ ጌታ ይቅር ይቡልህ በቃ ራስህን ቻል የሌላ ሃይማኖት አትጥራ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 25 วันที่ผ่านมา

    Abet Tsom betsomu afewon belgumu emebeten eiterahe melaketen eiterahe weksa hamet techet hule weketr benorhe

  • @ትግሥትታደሰ
    @ትግሥትታደሰ 19 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜእራስህን ጠብቅ

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 20 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ትግሉ እራሳችሁ ናችሁ የምትበጠብጡት እንዲሁ በቦታ እንደለፈለፋችሁ አላችሁ ህዝቡን ማስተማር ሲገባ እንዲሁ አባጓሮ ሁልጊዜ እረ ንቁ ይሄ ትብታባችሁን

  • @anethio
    @anethio 27 วันที่ผ่านมา +1

    እሳት ክብሪት በሌለበት በምላስህ ህዝቡን ከመንግስት ህዝብን ከህዝብ በሀይማኖት ስም እሳት ታስነሳለህ ምን አይነት ሰው ነህ???

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 26 วันที่ผ่านมา

    ሙስሊም ክርስቲያን እንንቃ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፀሀፍ ላይ ኦርቶዶክስን ካጠፋን ሌላዉ አይከብደንም በለዋል የመጀመሪያ ስለሆኑ መጥፋት እለባቸዉ ተብሏል ከዛ ሌላዉም ይጠፋል በመቀጠል የስይጣንን ስራ እናስፋፋና አለሙን ለሉሲፈር እናስገዛለን ብለዋል ኦርቶዶክስ እስይ ይጥፋልን ብላችሁ ደስ የሚላችሁ ካላችሁ አዝናለሁ አንጠፋም እንጂ ብንጠፋ ቀጥሎ እናንተ ናችሁ ተረኛ በጭፍን አንመራ ቆም ብለን እናስብ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 27 วันที่ผ่านมา +1

    አቅምም ችሎታም የለህም ዘረኛ ሐይማኖት ሳይሆን ሀይማኖተኝነት አገር የፈጀው ሰይፉን ሁሌም ስትወቅስ እሰማሀለው ክፍት አፍ ስለ ራስህ ተናገር አትምከረው የሚሰራውን የሚቅ ሰላማዊ ሰው ደግ ሰይፉ ምን አረኩ ብለህ ጠይቅ እራስህን

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 27 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ሰውየ ያለ እድሜህ ተጨርጭረህ ልትሞት ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 27 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት፡ ይሁን፡ ውሸት፡ አላውቁም! ድሮ፡ ድሮ፡ ፕሮቴስታንት፡ አባቶች፡ በገበያ፡ መሐል፡ ተደብድበዋል፤ ከኦሮቶዶክስ፡ ውጭ፡ መሆን፡ ትልቅ፡ ፈተና፡ ነበር??? የዚያ፡ ውጤት፡ ነውን???

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 27 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ሰውየ ያለ እድሜህ ተጨርጭረህ ልትሞት ነው