#በብስራተ_ገብርኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 32 นาทีที่ผ่านมา +2

    አርአያ በጣም ድንቅ መምህር ነህ ተባረክልን አድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 16 นาทีที่ผ่านมา +1

    አቤት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን በውነት ያስፈራል

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 39 นาทีที่ผ่านมา

    እስኪ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የበለጠ የነሱ ሀጢያት ነው ለመከራ የዳረገን በአሁኑ ስዓት የሀገር መሪ ተብዬና አጋሮችቹ ናቸው መዓት ያመጡበን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልን ❤❤❤

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አርአያ መካሻ ከስዩም ተሾመ ጋር ፕሮግራም ስትሰራ ጀምሮ አውቅሃለሁ ፈፅሞ የተለየ አቀራረብ እና ስብና እያየሁብህ ነው በዚህኛው በርተህ እንድትቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ ከክፉ ነገርም ከለላ ይሁንህ!

  • @susnasusna5116
    @susnasusna5116 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ይጠብቅህ

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzabher ybarkh yene wendm tebarek ❤❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሐንስ ራዕይ ላይ አንብቡ ቁጭ ብሎላችኋል!የማታምኑ✝️

  • @JcGenene
    @JcGenene 41 นาทีที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ሳይንስ ምርምር ምናምን አሰስ ገሰስ ነው ለኔ አይገባኝምም እንዲገባኝም አልፈልግም ከመፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ ዮሐንስ ራዕይ በደንብ አድርጎ ገልፆታል የሚገባን መጨረሻው ዘመን ላይ እንዳለን አውቀን ንስሐ መግባት ስጋና ደሙን መውሰድ አለቀ

  • @JcGenene
    @JcGenene 40 นาทีที่ผ่านมา

    ሞት ነበር የሚገባው የሚሰቀጥጥ ዘመን 😢😢😢

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በደላችን ከልክ በላይ ሆኗል የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ያስበን😢😢😢😢😢😢

    • @rajmal3634
      @rajmal3634 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሚንአለ፡ወዲሜ፡እደዚ፡ያለኢ፡ነገሪ፡ባታሳይ፡እነዚ፡ቡልቪቲ፡ናቸዉ❤❤❤

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Happy birthday Jesus ይሉትን ጌታ ይቅር ይበላቸው እኔም ጴንጤ ነኝእንደዚህ አይነት ነገር አይቼ ም ሰምቼም አላውቅም አረ ወዴት እየሄድን ነው ?

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Geta Eyesus yibarkih kena neh tebarek ewnetin enji haimanotn altenagerkim hulunim akatehal

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኛ ቤተክርስቲያን ግን አባታችን ሆይ መዝሙር እንዳትዘምሩ ተብለው ተከልክለዋል አባቶች ምን እየጠበቁ ነው በጣም ነው ያዘንኩት።ጀሞ ሚካኤል ነው እባክህ ጠይቅልን

    • @JcGenene
      @JcGenene 45 นาทีที่ผ่านมา

      @@fikrteenat7742 ምን ማለት ነው አባታችን ሆይ የሚል መዝሙር አለ እንዴ ወይስ ፀሎትን ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመካነ ኢየሱስ ት/ቤት ያሉ ተማሪዎች አንድ ዓይነት እምነት ካላቸው መልካም አርገዋል! ቃሉን እየተማሩ፥ በጸሎት አጋንንትን እየተቃወሙ ከክፉ ሽሽ እያሉ ከስድብ የራቁ፥ በተግባር የተመሰገኑ!!!

  • @ht5297
    @ht5297 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መግደል ነው እንጂ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በማርያ ድምፅህን አረጋጋው

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የኋያሏን አገር አርቲስቶች ዳሬክተሮች፤ አንዳንዶች ወንዱኑም ሴቱንም የደፈሩትን፤ በ1ቀን ዱቄት አርጓቸዋል! ምህረቱ ብዙ ቁጣውም እሳት ነው! ፈጣሪ አይዘበትበትም!!!

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 31 นาทีที่ผ่านมา

    መንግስት አዳዲስ ህጎች ያጸድቃል ይሄንን መከላከል አይፈልግም ደፋሪዎች እንዲበዙ ይፈልጋል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በኢትዮጵያ ምድርላይ ምንያልተፈዐመባት ግፍአለ ስንቱንዑሃን ደማቸው በከንቱ ፈሰሰ ስንቱ መነኩሴ በግፍ ታረደ ተደፈሩ ኧረ ስንቱ ታድያ እንደበደላችን ከላይ ሚሥማር ያልዘነበብን

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲፊያሻል ኢንተሊጀንት ጥሩ መጥፎ ነው! ገና ትዳር ያፋታል፤ በሐሰት ያባላናል!!!

  • @Seble-w8o
    @Seble-w8o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yebesrate gebriel balebet protestant nat

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላሴ ቤተክርስቲያን መሄድ አይደለም በዛ በኩል አላቋርጥም

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ የሳይንስ ጥናት ሰው ሰራሽ እና ምስራቅ አፍሪካን ወደፍርሀት ለመክተትና የምዕራባዊያን ሴራ ነው የፈጣሪ ቁጣ ነው ብለው ወደእምነት የሰው ልጅ ለማደናገር ሆን ብለው ወደሰማይ የሚልኩት ነው

  • @EmmaPaul-n9q
    @EmmaPaul-n9q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዳኛው እራሱ ደፋሪ ሰለሆነ ነዋ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምባሳደር አሸናፊ በዝናም መነጽር!!! ሰውየው ትዕቢተኛ፤ መሳርያ ታጣቂ፤ ከባለስልጣኖች ጋር እነግዳለሁ ብሎ የሚኩራራ ሐሰተኛ ጴንጤ ነው!!!

  • @KidaneTesfaye-f2v
    @KidaneTesfaye-f2v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርአያ የአንድን ግለስብ ድርጊት ከተቋም ጋር አታገናኝ ወንድሜ

  • @Aza12371
    @Aza12371 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    3ቱ ስላሴ ብለን በየቤታችን ምንሰቅለው ስዕል ከየት መጣ እግዚአብሔር ያየው አለ እንዴ ጭራሽ ይሰገድለታል??

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዛ ኮዱ ባይገባኝም ፆታችሁ ባይገባኝም ምን ለማሰተላለፍ ነዉ የፈለጋችሁት ፀሎታችን በምነት ቦታእና በቤታችን እንጂ በየቦታዉ አይደለም ሀገር ሉም ቦታአለዉ

    • @Aza12371
      @Aza12371 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @doniyaberekt9113 አልመለስከውም ጥያቄውን ማን አይቶ ሳላቸው ??

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንድወቅት ላይ ዶክተር አብይ ፀሎተኞች ድምፅ ቀንሱ ስላለ ወታችሁ ደነፋችሁ እዉነትነዉ አዛኑም አሀዱም በመጠኑ ሲሆን ጥሩነዉ ግድ ማይክሮፎን ማደንቆር የለበትም አሁን እነአርያ ተከፋዮች የምጠብቁት የሀይማኖት ጦርነት ነዉ ያደሞ አይሆንም ሁሉም መጠንና ገደብ ሊኖረዉ ይገባል ካናዳ ና ኮሸታ አትሰማም ተከራይተህ ድምፀ ቀንሰህ ታሰተላልፋለህ እምነትህን ቀልድ የለም ማደንቆር አይፈቀደም