#አባ_ገብረኪዳን_ምላሽ_ሰጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @esmelealemziyin1957
    @esmelealemziyin1957 6 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሥጥልን እናመሠግናለን

  • @azebdagnew3229
    @azebdagnew3229 6 วันที่ผ่านมา +6

    አርአያ ጀግና እናመሰግናለን ድምፃችን

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 7 วันที่ผ่านมา +6

    እውነትህን ነው እኔም በጣም ታዘብኳቸው አመት ከአመት አትራፊ ከአፍሪካ አንደኛ የተባለው አየር መንገዳችን በዜጎቹ ይህን ያህል መጨከን ለምን አስፈለገው ወይስ???

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 7 วันที่ผ่านมา +6

    አርያ ወንድሜ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን አንተ ነገርከን አሳየኸን አነቃኸን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 7 วันที่ผ่านมา +11

    ድሮሰ ጥሩ ተናጋሪ ለእዉነት የቆመ ሰዉ ጠላቱ ይበዛል

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 7 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ወንድሜ ፀረኦርቶዶክሶች ናቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይሥጥ

  • @SleEwunetTube
    @SleEwunetTube 7 วันที่ผ่านมา +12

    ይህን የምታነቡ አንተ / አንቺ
    እግዚአብሔር ከምንሰማዉና
    ከሚመጣዉ ቁጣና መዐት ይሰዉረን
    ዘመናችሁ ይባረክ
    ሰላማችሁ ብዝት ይበል
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    የተስማማዉ
    አሜን ይበል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 6 วันที่ผ่านมา

      የአንተ ይሻላል ከዚ አፋን ከሚከፍት ሰዉዬ።

    • @azeb9433
      @azeb9433 6 วันที่ผ่านมา

      @@SleEwunetTube አሜን

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአርባ ምንጭ ኦሮቶዶክሳውያንም ወጣቶችንም ፍቷቸው እናመሰግናለን

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እልልልልልልልል

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሄር ከክፍ ነገረረ ይጠብቅህ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንደምንአለህ አራአያ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 7 วันที่ผ่านมา +6

    ምነው ከኦርቶዶክስ ላይ እጃቸውን ቢያነሱ ቅዱስ ገብርኤል ደረሰላቸው የኞ ባህላት በመጣ ቁጥር ይጨንቃቸዋል ይህ ግልፅ ነው ሲገፉን እንበዛለን ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 วันที่ผ่านมา +4

    አራአያ አንተ የምትናገራቸው ሁሉም ትክክል ነው ምክንያቱም የምታቀርበው በመረጃና ማሥረጃ ነው እግዚአብሔር ክብረትን ይስጥልን

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 6 วันที่ผ่านมา +6

    የአየር መንገዱ ዋጋ ጭማሬ በእጅ አዙር እምነቱ እንዳይስፋፋ/ለመገደብ ለማድረግ ይሆንን?

  • @takelegemechu7003
    @takelegemechu7003 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀጥልበት

  • @Copri23
    @Copri23 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደስ ስ አለን❤❤❤❤❤

  • @Yeshi-cb5jw
    @Yeshi-cb5jw 7 วันที่ผ่านมา +1

    እካንደስአላችው❤🎉🎉❤🎉

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 6 วันที่ผ่านมา +1

    አየርመንገዱ፣ያሣዝናል፣ገብርኣል፣ይፍረድባችሁ

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን ዘመን በይቅርታው ያሻግረን🙏🙏🙏

  • @bertukanKebede-s5v
    @bertukanKebede-s5v 7 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው አሁን በቅርቡ ህዳር ፂዮን ማርያም እንዳይከበር የተደረገው የአየር መንገድ የጉዞ ዋጋ በጣም ይገርም ነበር,,,!!

  • @yhguyt
    @yhguyt 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስገብርኤል፡ተአምር፡አድርጎ፡ያንቃቸው፡በጣም፡ያሳዝናል

  • @AddisalemAytenew
    @AddisalemAytenew 3 วันที่ผ่านมา

    ስለ አርባምንጭ እሰይ እ ል ል ል ል ል ል🙏🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ሕፃን ሴት ልጅ ሙሉ እድሜ ያላት ሴት በአራስ ቤት አይምሯ ሄድ መለስ ያረጋታል! በሳይንስ የተረጋገጠ ነውና ለሕፃን እናት እንዘንላት።፡

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ

  • @EtsegenetMelaku
    @EtsegenetMelaku วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Yitulala
    @Yitulala 7 วันที่ผ่านมา +1

    አርያ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 6 วันที่ผ่านมา +1

    ነጋሽስ ለምንድነዉ ስለ ወጡ ሰዎች የሚያወራዉ ቤተክርስቲያን ሰባኪ አላጣች የምን መለማመጥ ነዉ ቢመለሱ ራሳቸዉ ይጠቀማሉ ተዋቸዉ ስነኘሱ አትጨነቁ

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 7 วันที่ผ่านมา +3

    አገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 6 วันที่ผ่านมา +1

    እረ አየር መንገድ ፈጣሪ ይፍረድባቸው ከጎንደር አዲስ አበባ ከባህረዳረ አዲሰ አበባ እጥፍ ጨምረውብናል ፈጣሪ ኦሮሞ ባለ ስልጣኖች ይፍረድባቸው😢

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 6 วันที่ผ่านมา +2

    አዲስ አበባ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለ ።ለምን ድሬደዋ ቁልቢሰው ይሄዳል???

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 7 วันที่ผ่านมา +1

    Egzeyabher yimesgen🙏🙏🙏.orthodoxi endeh endeteshemakekn ankerm kenalew hulum

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ጴንጤ በቀበሌ ቤት 1ሽንትቤት ተጠቅመን ኖረን እንደማይተዋወቅ ዘይገረም ነው። ወንጌል ምን እንደሆነ ስለማያቁ ፖስተር መሆን ብርቅ ሆኖባቸው በድሀ ላይ ይረማመዳሉ😂😂😂😂

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 6 วันที่ผ่านมา +2

    ለኤሬቻማ በነፃ ነው አይ አንተ ወመኔ እኮ ነው ሀገር የሜመራው

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤don’t give up just keep going ❤❤❤

  • @Chereka203
    @Chereka203 7 วันที่ผ่านมา

    አርአያ ትክክል ነል🫡🕊🕊💚💛❤️ፋኖ ነኝ

  • @getachewbelete4166
    @getachewbelete4166 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቆይ ይህ በፒያሳ የሚገኙ እብዶች ተጠራርገው መጥፋታቸውን የሚነግረንን ንክ ወንጌላዊ እራሱ ትንሺ ወፈፍ እንዳላደረገው የሚያስመረምረው ወዳጅ ዘመድ የለውም ይሆን?

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 6 วันที่ผ่านมา

    ለእዉነት የቀመ አይደለም ወደ አኩሱም ሕዳር ፅዮን ለመሄድ የተጨመረዉ የዋጋ ለምን አይናገርም

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 6 วันที่ผ่านมา

    ስልጣን በብቃት እንጂ ገንዘብ በለገስ ሊሆን አይገባም።እርዳታው የሚደነቅ ቢሆንም ሹመቱ ግን ጉቦ ያስመስላል።

  • @Miki-Al
    @Miki-Al 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት አድርገህ ነው ግን እምታስታውለው:: የጥምቀትንም በአል በጎንደር ጭማሪው እሚቀጥል ይመስለኛል

  • @berekettamiru7017
    @berekettamiru7017 4 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ አየር መንገድ አለመሄድ ነው

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 7 วันที่ผ่านมา +1

    አረኣያ ወንድሜ ትልቁ ሥህተት ዝም ማለት ነዉ በሕዳርጽዮን እንዲህ ተናግረህ ቢሆን ንሮ አየር መንገድ አሁንኣይቀብጥም ነበር☝

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ ምንማለት ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለድሬደዋጉዞ በእጥፍይጨምራል ኧረ ይሄዘረፋነው

    • @ad1187
      @ad1187 7 วันที่ผ่านมา

      ሁሉን ከሀይማኖት ስለምናገናኝ ነው ። ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ዛሬ ይባስ ጉዶዞ የሚሄዱት ስንት ነው ።

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 6 วันที่ผ่านมา +1

    አየር መንገዱ ታክሲ መስራት ጀመረ እንዴ😂

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 6 วันที่ผ่านมา

    Asafari sera sera newe Ethiopia aire mgede 😢😢😢

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 6 วันที่ผ่านมา

    በመላው አለም በሀገር ወስጥ ያለ የአየር መገድ ተጠቃሜ በሱ አለመጠቀም ነው አብይ ነው የሜጠቀመው

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct 6 วันที่ผ่านมา +1

    እብድ ጠፋ ነው ያለው። ለዚ ነው። እሱ ፒያሳ ድርሽ የማይለሁ ያጣነው

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 7 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በሰመአብ ጤና ጣቢያ ላይ ጥላ ብትጠፋኮ ሰውች ያሳድጉላት ነበር😢 እግዚኦ ማስተዋልን አድለን

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 วันที่ผ่านมา

    ባለመነፅሩ እራሱ እብድ ነው!! እዩት በደንብ!

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስትና ሲገባን ወዲህ ወዲያ ሙግት ያበቃል! ወንጌል ሰካሮሞችን፥ የጫት ሱሰኞችን፥ ነፍሰ ገዳዮችን፥ ያሳርፋል! ኃይማኖተኞች አዲስ ኪዳን ተማሩ!!!

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 6 วันที่ผ่านมา

    በጋሻው፣እንዳይመለሥ፣በህግአምላክ😂😂😂😂እዛው

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p 5 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አርአያ መካሻ ---ኦርቶዶክስ እኮ መጽሓፍ አዱስን የቃረነ አስተምህሮ እንዳላት አትውቅም ለካ!

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፆም። ሰልችቶት ነው የሄደው። ሆዳም

  • @TegeneAbel
    @TegeneAbel 4 วันที่ผ่านมา

    Ewenet yeminager mane yewedewal

  • @WossenWorku
    @WossenWorku 7 วันที่ผ่านมา

    ደርሶ መልስ ለምን በግዜ ገደብ ደርሶ መልስ አይቆርጥላቸውም እንደዛ ይችላል

  • @sebbiru8701
    @sebbiru8701 7 วันที่ผ่านมา

    Egziabher firdun yist ebd kochacha new yemifeligew ale eko

  • @kwtkywt3069
    @kwtkywt3069 7 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 วันที่ผ่านมา +1

    Lerechma mekina eyasigded bensta new yemimtaw 😂

    • @bezaamanuel5324
      @bezaamanuel5324 วันที่ผ่านมา

      Mashila eyarre yfekal new negeru

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 วันที่ผ่านมา

    አይር መንገድ ሻንጣ ስታስመዝን በውሽት ጨምሮአል ድያሉ አብሽ ጥቁር አዝመሙድ ይወስዱብሃል አይመንገዱ አስር ኪሎ ሆኗል መቶ ዶላር ስጠን ያልፈል ይሉሃል ልባ ብቻ ነው የተንስራፉው ወይ ሃገሬ የያዝከውን ይህ አይሄድም ብለው ይወስዱብሃል ተበሳብሷል

  • @adisuabebe8209
    @adisuabebe8209 7 วันที่ผ่านมา

    እሷ እሉሙናቲ አይደለችማ!😊😊

    • @fekadueshetu3555
      @fekadueshetu3555 7 วันที่ผ่านมา

      እንደ እነዚህ አይነት ማስተዋል የጎደላቸዉ ብዙ ይላሉ አረአያ አንተም ነጋሺንም እመብርሐን ታበርታችሁ አሉባልታና ወሬ መቸም አይበግራችሁም በርቱልን ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ አራያ የእውቀት ጀንገሌ ነህለካ

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሱፍ የለበሰ እብድ እዴት ልብሱ የቆሸሸውን ይንቃል ሱፍ ለብሰው ያበዱ በዝተዋል

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 7 วันที่ผ่านมา

    My suggestion is don't go I said you have to take a decision don't go Ethiopian Airlines is expecting a lot of people but don't take airplane

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 6 วันที่ผ่านมา

    ለዝህ እብድ ከዝያ ምድር የተፈናቀሉት እሱ ባላቸው ወንጌላዊያን መንፈስ እብዶች ነበሩ ማለት ነው ነገ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @mebrahtubahta9240
    @mebrahtubahta9240 7 วันที่ผ่านมา

    እብድ ጠፋ ያልከው በአምሳለ እግዚአብሔር የተፈጠረን ሰው እብድ ስትል ወዶ ያበደ አለ? ርክሽ ሆድህ አምላክህ ርካሽ አጎንብሰህ የሰው ካካ ጠራጊ አድር ባይ ውታፍ ነቃ የአባትህ የዳብሎስ ልጅ ስለሆንክ በሰወች የተረሱ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ትልቆችና ብሩካን ናቸው ለቃሉ ይቅርታ በቁምህ የገማህ ሸታታ ጥንብ የቀነጨረ ጭንቅላት ያለህ ግፈኛ ነውረኛ ጠማማ የተተፋህ ሞራለ ቢስ ውርደታም ያባቱ ልጅ ::

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 7 วันที่ผ่านมา

    እብድ ሳይሆን ጭቃ ነዉ ላያዛልቅ ፀሎት ለቅሰፈት

  • @Belay1974
    @Belay1974 วันที่ผ่านมา

    ተው እንጅ አቶ አራዓያ በህግ አምላክን ያነበበ ሰው የምትናገረውን ያምነኛል ብለህ ታስባለህ።

  • @danielamare3078
    @danielamare3078 7 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አበባን ህዝብ ሆን ብለው ለማቋሸሸ ነው ለተሻለ ኑሮ ብሎ ከተወለደበት እና ከአደገበት ቤተሰቡን ጥሎ የመጣውን አርስቶትል ።

  • @HailuAyinalem-r7z
    @HailuAyinalem-r7z 6 วันที่ผ่านมา

    Wendime silerasih enji sile lelaw ergitegna mehon atchilim enam tru eyeserah new programih lay atekur

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 5 วันที่ผ่านมา

    Teda nedaji benatsa nawu ende

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 4 วันที่ผ่านมา

    The reason is not that that those who travel they dont 't come , what about those who come ?
    and those who traveled they don't stay there eventuelly they will come back .
    In the old days we were Afrika's pride but now almost everything makes me sick
    People can say no to use to trave, l People have to endure (must say no) Enough is Enough A/S

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 7 วันที่ผ่านมา

    ደምርኝ እስክ ውዶችየ በቅንነት❤❤❤

  • @AstatekeEnawa
    @AstatekeEnawa 6 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkk yezhi meserhi poletickegn chinbil awluk ...... Behaymanot sim poletika atsera confused ??????????

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 6 วันที่ผ่านมา

    Tone Down Araya!!!
    Don’t scream.
    Make your point by speaking with politely.

  • @adisuabebe8209
    @adisuabebe8209 7 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢አረያ ልፋ ብልክ ነው እንጅ የእነሱ ክርስቶስ ሀሰተኛ ክርስቶስ መሆኑን አታቅም

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 2 วันที่ผ่านมา

    እኔን የሚገርመኝ የኛ የህዝቡ ዝም ማለት ነው እንዴ! እነዚ ሰውበላዎች እኮ ምንም ኣቅም ኣይኖራቸውም ነበር እኛ ዝም ባንል

  • @acheyewubet3279
    @acheyewubet3279 6 วันที่ผ่านมา

    ድሮም ያልተማረ ሐብታም ድሐን የፈጠረ ይመስለዋል ነው እሚባለው።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ራሱ ሱፍ የለበሰ እብድ ነው።

  • @eagleeye9501
    @eagleeye9501 7 วันที่ผ่านมา

    ENDANTE BE EWUKETNA MASTEWAL ETOT YEMISEKAY SEWU AYICHE ALAWUKM. minim zemed yelehim ende wede hikmina yemiwesdik? ahun bezih shikela bikers? wey andegnahin poletica party mesrtna leflif...newuregna

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 4 วันที่ผ่านมา

    አርአያ ስለአየር መንገዳችን እንደወገንና እንደዜጋ አይደለም አነጋገርህ።በህግ አምላክ!

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p 5 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አርአያ መካሻ ---ኦርቶዶክስ እኮ መጽሓፍ አዱስን የተቃረነ አስተምህሮ እንዳላት አትውቅም ለካ!
    ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, አማላጆቿን, ... ታስወግድ::
    በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትጽና::

  • @aklilugebremicaele1964
    @aklilugebremicaele1964 6 วันที่ผ่านมา

    መካሻ ምነው? ጋዘጠኛዋ ምንም የይቅርታ ቃል ከአንደበቷ ሳይወጣ ይቅርታ ጠይቃለች ብለህ ታወራለህ? የምን መሸፋፈንነው? ሌላ ስራህን በዜሮ አባዛህብኝ::

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 4 วันที่ผ่านมา

    ስለ እብድ ያወራው ወንድ ነው እንዴ? ሴት ይመስላል. እረ እብድ ቆሻሻ ነው የሚወደው ብሎ በድፍረት ሲናገር ነገ በልጁ በራሱ በልጅ ልጁ የአይምሮ እክል ቢደርስበት እንደዚሁ ቆሻሻ ይል ይሆን? አምሮ ተማሚ ላይ መፍረድ አደጋ አለው ከላይ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 7 วันที่ผ่านมา

    ሱፍ የለበስ እብድ ቆሻሻ ልብስ የለበስ እብድ እያይም በመሬት ያበድ😊

  • @sebl4615
    @sebl4615 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሳትደነፋ ማውራት ብትለምድ ጥሩ ነበር

  • @daniboy1896
    @daniboy1896 6 วันที่ผ่านมา

    በጋሻው ሲፈልግ አይመለስ በአናቱ ይተከል ። እናንተ ማናቹ ለዩቱብ ብር ብላቹ ህሊናቹህን የሸጣቹ

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 6 วันที่ผ่านมา

    ከየት አምጥተህ ነው የምትቀደደው ማንም በድላ የተባረረ የለም ዝም ብለህ ስታረጋግጥ አታውራ

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 วันที่ผ่านมา

    ወሎ፥ ትግራይ ለምን ተራበ? በእርሻ ፋንታ ጦርነ! የንግድ ልውውጥ እንዲኖር መንገድ የሚዘጋ! እርቅ የሚጠላ ተኩስ ባሕሉ ታጣቂ ያለበት ቢራብ አይግረምህ?

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 6 วันที่ผ่านมา

    ዝም በሉ እነ አፈቀላጤ ጀግና መንግስት ነዉ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለአኩሱም ሲሆን ፀጥ አሁን አፍህ አሞጥመጣህ የወጣህ ለእዉነት ቁማ

  • @AkliluAmbachew-p2t
    @AkliluAmbachew-p2t 7 วันที่ผ่านมา

    አውቅሽ አውቅሽ ቢሎዋት ጨርሰው አርያ መጠጥ ቤት አረከው እንዴ ቤተክርስትያንን ሲያሻው ወጣሁ ብሎ ምትሰደብ እረ እሰብ

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመቻ ሲያንሰው ነው የሚዲያን ተግባር ያወረደ ህሜትና አሉባልታ መስሚያ ሚዲያ ነው ድራማ እንስማ እንዳለው ድራማ ይሠራበታል በራሱ የእጁን ፍሬ ይለቅማል።

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 7 วันที่ผ่านมา

      የሰንዱ የዳቤሎሳ ሴጣን ተከታይነሸ

    • @Dana-jy5jl
      @Dana-jy5jl 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@egGg-p7j ግን ፕሮግራሙን ሰምተህ ታውቃለህ

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 7 วันที่ผ่านมา +1

      በጋሻው ቢመለሥም ፆም መፆም ሥለማይችል መልሶ ይሄዳል ሥለዚህ አይምጣብን የሄደውም ለዚህ ነው ነጋሽየ የኢትዮጲያ የቁርጥ ልጂ ባታ አትስጣቸው የምናመልከው የድንግል ማርያምን ልጂ ነው አይዞህ እውነት ይበልጣል

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 7 วันที่ผ่านมา

      @@Dana-jy5jl ስለምሠማው እኮ ነው አስተያየት የሠጠሁህ በአፋ የተናገረው ከጋዜጠኛ የማይጠበቅ የሀሰት ቀባጣሪዎችን እየጋበዘ የስድብ ዘመቻ በንጹሀን ላይ ጀምሮ በየሣምንቱ ሐሙስ እያስቀረብኩ እዝናናበታለሁ ያለ ሚዲያውን መንደሬ ያደረገ አሉባልተኛ ነው።

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 7 วันที่ผ่านมา

      @@fgjdfhhs1472 የኦርቶዶክስ ጾም ደግሞ ጾም መሆኑ ነው እንዴ ተሠልቅጦ በያይነቱ እየበላሽ የሚከብደው የጾም ስርዓትስ አክፍሎት ያለበት የርትዕት ተዋህዶ እምነት ስርዓት ነው ትክክለኛውም እሡ ነው ለበረታ።

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይማኖታዊ ጥቃት ያልከው አንተ ነህ ዋጋ መጨመር መቀነስ መብቱ ነው አንተ ስለተተረተርክ አይደለም አንተም ነጋሽም ለሀይማኖት ተቆርቛሪ መስላችሁ ህዝብን የምታባሉ ናችሁ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 วันที่ผ่านมา +2

    ምንማለትህነው አራያ ሰክረህነው ምታወራው መብታቸውነውእኮ አየር መንገዱ ቢዝነስ እኮነው ሚሰራው ምንልትልነው ሰው በሚያዎጣው መንገድ ይኤዳል

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar 7 วันที่ผ่านมา +5

      ሰካራሙስ አንተ ነህ ለኦርቶዶክስ ሲሆን ብቻ ነው እንዴ የሚጨመረው ምነው ኢሬቻ ሲከበር 40% ቅናሽ አድርገናል እያሉ ሲያደነቁሩን አልነበር እንዴ ነው አንዱ ልጅ ሌላው እንጀራ ልጅ ነው ??

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 7 วันที่ผ่านมา +2

      Egziabher yebarkesh ehete lehulum gize alew😊😊😊😊​@@Temiro.Mastemar

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 7 วันที่ผ่านมา

      ኣጨብጫቢ

    • @azeb9433
      @azeb9433 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@Petruspetrus1እውነትም አጨብጫቢ 😅

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 วันที่ผ่านมา +6

    እዬ በአየርመንገዱንላይ ምትናገረው ንግግል ትክክል አይደለም

    • @ethiopiahagira7167
      @ethiopiahagira7167 7 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴት ልክ አይደለም?

    • @Yitulala
      @Yitulala 7 วันที่ผ่านมา +7

      አየር መንገድ ሽሮ በርበሬ ሌባ 12 ኪሌ ሽሮ 15ኪሌ በርበሬ ጩኮ ቋንጣ ከቦርሳዬ ዘርፈው መልስ ለመስጠት እንኳን አልቻሉም ፍርድ ቤት ክሰስ ነው የተባልኩት አየር መንገዱ የኦሮሞ ስብስብ የተሞላበት ዘራፌ ብድን ክብሩን አጥቷል ክብር የልኝም ለአየር መንገድ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@Yitulalaኧረ ስንቶቹ ተዘረፈዋል

    • @ChuchuYeGeta
      @ChuchuYeGeta 7 วันที่ผ่านมา +2

      ልክ እንዳልሆነ በምን አረጋገጥክ የጅብ ችኩል ?

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 6 วันที่ผ่านมา

      @ChuchuYeGeta እሱ ምናገባው ሚቀበጣጥረው ሳይጠሩት አቤት ሳይልኩት ወዴት ሆነህ ንግግሩእኮ ማንም የእራሱን ገበያ በሚያዎጣበት ነው ሚሰራው እንጂ እሱ አይደለም ሚያዘው እዬ ነውጠኛነው አየር መንገዱ ስሙን በማጥፋት ሊከሰው ይገባል

  • @eshetutaye7816
    @eshetutaye7816 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንተም ሽቀላህ እንዲጦፍልህ እኮ ነው ዘመቻ ተከፈተበት ያልከው። ብልጥ መሆናችሁ ነው በእናንተ ቤት

    • @Yitulala
      @Yitulala 7 วันที่ผ่านมา

      ዝም በል ዝም

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 7 วันที่ผ่านมา

      Menafek ezi mene tseraleh😊😊😊 😊

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 7 วันที่ผ่านมา

      ምቀኛ

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 7 วันที่ผ่านมา +1

    Listen that guy Orthodox you don't need him again she don't need him please don't bother nagash he has to stay in a Protestant church we don't need him