በሯን ለስደተኞች ክፍት ልታደርግ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 213

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 4 หลายเดือนก่อน +46

    ድንቅ አገላለፅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤

  • @hiwotkidane1510
    @hiwotkidane1510 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ሀገር ወይ ስርዓት በጣም ነው የሚያስቀኑት ማክበር ትወዳለች እናትና አባቷን እያለ የዘፈነላት የሀገሬ ሰው ለዛ ነው

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ በጣም ቀናውባቸው እኛም ኢትዮጵያኖች እንደዚህ ስነ ስርዓት ቢኖረን ብዬ ተመኘው

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 3 หลายเดือนก่อน +26

    ምርጥ የጃፓን ህዝብ !! የአፍሪካ ቫይረስ እንዳይተላለፍባቸዉ ንቀት ስድብ ሌብነት ....

  • @abatewolde-f8t
    @abatewolde-f8t หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምገረመው በሐገራት ሁሉ ባለው ነገር ሠይሆን በመላው ሐገር እየተዝናናህ በጣፈጠ አማርኛ ያየኸውን ሁሉ ለእኛ ለሐገር ናፋቂዎች ለምታኮመኩመን ለአንተ ብቻና ብቻ ነው ይህም መታደል ነው
    እኔ በእምነቴ ሁሉ በሁሉ በሆነው በክርስቶስ ስም ተባረክልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እላለሁ

  • @Mah-y6u
    @Mah-y6u หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያስቀናሉ በእዉነት

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ልዩ አቀራረብ ነው ፡ተባረክ

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 4 หลายเดือนก่อน +31

    Lovely, ምርጥ አቀራረብ። ጃፓን ስልጡን ህዝብ ለስብዕናው ይገዛል። አገሬ ሁሌ እዳሳዘነችኝ ነው። እንደ እረኛ የታክሲ ሰልፍ በሰው ስንጠበቅ ያሳዝናል አንተ ሰልፍ ይዘህ ገፍትሮ የሚገባው ምን ያህል የሞራል ስብዕና ስለሌለን ነው። ምን ጣጣ አለው ትውልድ ይህ ፕሮግራም ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር። ምንም ሳንለወጥ ዳግም ምፅዓት ይመጣል። ወይ አገሬ…

  • @woyenshetdemeke
    @woyenshetdemeke 16 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ዝግጅት በዛ ላይ የድምጽ ጥራት አተራረክ ልዩ ነው ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ በርታ

  • @jemstube-c2d
    @jemstube-c2d 4 หลายเดือนก่อน +14

    ምርጥ አቀራረብ ነው።የኖርዌይና የዴንማርክን ዋና ከተሞችም ስራልን።በተረፈ ትመቸኛለህ።

  • @YimenuYirdaw
    @YimenuYirdaw 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሀገር የሚገነባው ከቤት ነው እነርሱ ግብረገብን ማስተማር የሚጀምሩት ከልጅነት ጀምሮ ነው።በመጀመሪያ ሰው መሆን ይቀድማልና።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 19 วันที่ผ่านมา +2

    ይጨምርላቸዉ ለዛነዉ ያደጉት❤❤

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የማደንቃቸው ህዝቦች ጃፓን። ዜግነት ቀይር ብባል ጃፓንን ነው የምመርጠው።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 4 หลายเดือนก่อน +6

    አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል።

  • @MogesKahsay-n6l
    @MogesKahsay-n6l 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ገራሚ አዝናኝ ነው ይቀጥል

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 10 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💚💚 የሚያሥቀና ወግና ባህል ኩሩ ህዝብ

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 4 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ጃፓን የኖሩ ሰዎች ሌላ ሀገር ሔዶ ኑሮ መልመድ ባጣም ይከብደዋል የህዝባቸው ሰዎች አክብሮት ሌባ የለም እቃ ወድቆ የሚገኝበት ሀገር በአለም ላይ እኔ ማውቀው ጃፓን ብቻ ነው ሆስፒታል ሰዎች ታመው ሲተኙ ነርሶች ዶክተሮች እራሳቸው ዝቅ አድርገው ነው ታማሚውን የሚያስታምሙት መንግስት መስሪያቤት ቤሔዱ ዝቅ ብለው ነው የሚያስተናግዱት ሬስቶራንት ቢገቡ ከስተመር አክብረው ዝቅ ብለው አጎንብሰው ነው የሚያስተናግዱት መንገድ ቢጠፋባቹ የራቸውን ጉዳይ ትተው ነው የሚያሳዩት ሰዎች በጣም ነው የሚያከብሩት አረ ስለጃፖኖች ስንቱን ተናግሬ እጨርሳለሁኝ እኛ ኢትዮጵያኖች እግዚአብሔር እናውቃለን ሀይማኖት አለን የምንለው ስራችን ምግባራችን ዜሮ ጃፓኖች ሀይማኖት የላቸውም ብዙ ህዝቦቿ ግን ምግባራቸው ተግባራቸው እኛ እግዚአብሔር እናውቃለን ከምንባለው የሰማይና የምድር ነው ልዩነታችን።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 4 หลายเดือนก่อน +1

      The right comments thank you they have religion even orthodox and different sects

  • @DannyDanny-cj9cy
    @DannyDanny-cj9cy 4 หลายเดือนก่อน +4

    Waw Amazing Tihetena I like this people ❤❤❤❤

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጃፓኖች ምሳሌ የሚሆኑ ህዝቦች ናቸው

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው 👌

  • @ETAA267
    @ETAA267 4 หลายเดือนก่อน +3

    Masha Allah Siltun Hizb,Ye Alem Wancha lay Francen ashenifo Siltun Mehonachewun Stadiumun astdeto asayetewal.

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 4 หลายเดือนก่อน +23

    መቼ ነው ከጫካና ከምናምንቴ አስተሳሰብ ተለይተን እንደዚህ ሀገር ዜጎች የምንሆነው? ተመኘሁ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @abrihanogz1008
      @abrihanogz1008 3 หลายเดือนก่อน +2

      ገፍቶ ጫካ የማያስገባ መሪ ፈጣሪ ሲሰጠን

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 3 หลายเดือนก่อน +1

      Benguse zemen endih sltun nebetn

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik หลายเดือนก่อน

      አሁን የመጡ ፖለቲከኞች ገፍተው ጫካ አስገብተውን እንጂ

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ አመሰግናለሁ በጣም ተጠቅሜያለሁ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ብጉበኛት ብዬ እንዳስብ አድርገህኛል አምላክ ይባርክህ

  • @gigiethiopia79
    @gigiethiopia79 3 หลายเดือนก่อน +1

    My Japan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤....i love japanese very very very very very very much.....

  • @ertaalestudio
    @ertaalestudio 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሳምንቱን በሙሉ ስንጠብቅህ ነበር 🥰🥰

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው👏👏👏💚💛❤️ጃፓን መምጣቴነው🥰

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 15 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @aipdchr2
    @aipdchr2 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል። ጥሩ ብለሀል! የጥፋቱ መረብ የዘመተብን ከዚህ የባሕል፥ የእምነትና የታሪክ መስመር መዛነፍ ከመጣ በኋላ ነው። ይህ ተሞክሮን በቻይና ተመልክቸ እኔም ቀናሁ። ጉዳዩ እንዱህ ነው። ወደ ባንካቸው ጎራ አልኩ። አንድ ቻይናዊ አዛውንት ጎራ አሉ። ተራ ሳይጠብቁ በቀጥታ ወደ ገንዘብ መስኮት ጎራ ብለው ተስተናገዱ። ስጠይቅ አዛውንቶች፥ ጦረተኞች፤ በየትኛውም አገልግሎት መስጫ ተቋም ቅድሚያ የመገልገል ሕግ ሳይሆን ባሕልና እምነት ነው አሉኝ። በእኛ ደግሞ አሁን አሁን የስልጣኔና የአንድ ወገን ባሕል፥ ታሪክና እምነት ነው በሚል ይህን የማጥፋት ዘመቻ ከራርሞ ቀጥሏል። እሱ በቃችሁ ይበል!!!

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  3 หลายเดือนก่อน

      ገጠመኝህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን🙏

  • @DessalegnAyyana
    @DessalegnAyyana 4 หลายเดือนก่อน +5

    Really appreciate Japan tewertolat ayalkim sew akbari

  • @senabeka5263
    @senabeka5263 3 หลายเดือนก่อน

    ጃፓን ድንቅ ሀገር ናት በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ በእራሳቸው ማንነት የሚኮሩ መሆናቸው ደግሞ ልዩ ያደረገቸው ይመስለኛል ።

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 27 วันที่ผ่านมา

    ##ተባረኩ፣

  • @yeshhod6579
    @yeshhod6579 หลายเดือนก่อน

    You sound Great. Thanks a lot for the introduction of country's who you have visited or have plan to visit yet. Appreciated....

  • @MsMesafe
    @MsMesafe 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው በርታ!

  • @tameratmersha2928
    @tameratmersha2928 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሰጣችሁን፡ከፋ፡ያለ፡አገልግሎት፡ነው፡ይባርካ
    ችሁ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ከወጣትነቴ፡ጀምሮ፡የማ
    ደንቀው፡ሃገር፡ነውና።😮😮😮❤❤❤

  • @KIBROM33
    @KIBROM33 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing Nature

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 16 วันที่ผ่านมา

    ዋው

  • @gudukassa1478
    @gudukassa1478 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 4 หลายเดือนก่อน

    Wow great, ever on utub video japan bravo thanks

  • @atire2020
    @atire2020 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ አቀራረብ ነው።በቀጣይ ፕሮግራምህ ሉክሰምበርግን ብታስጎበኝን።

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 24 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ዲቪ ይጀምሩና ዘራቸውም ከተባረኩት ኢትዮጵያውያንም ይዋለዱና ይባዙ።

  • @akulanyy
    @akulanyy 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ነው

  • @Nas5G
    @Nas5G 4 หลายเดือนก่อน

    Vedio kee bayyeen hordofaa sagaleen kee adda hojjin kees tokkoffaadha kana caala jabadhuu akkasuma guyya guyyaan vediolee nuuf hojadhuun sin jedhaa ❤

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ 2 หลายเดือนก่อน

    ጃፓን በጣም ነው እምወዳት መሄድ ህልም አለኝ እና 14:08 ያልከው ነገር ስሰማ ግን 💔😞 ደሞ ምርጥ አቀራረብ ❤😊

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ አቀራረብ ለመረጃው እናመሰግናለን🙏🙏 ግን ትንሸ ትቆያለክ? ለማቅረብ!!

  • @MesayTeklemaram
    @MesayTeklemaram 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ደስ የሚል አገር ታድለዉ በርታ የአንተ አቀራረብ ደስ በርታ አመሰግናለዉ

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 4 หลายเดือนก่อน

    Wawe ❤❤❤Amzinge Kalchere ❤❤❤ Thebsete Kanteri Gode Bles Tokyoe ❤❤❤❤

  • @EdlawitKekeba
    @EdlawitKekeba 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ ከእንሰሳ ወርደን በዘር እየተጨፋጨፍን ነው አይ እማማ ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይጎብኝሽ

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 4 หลายเดือนก่อน

    Wow !!i really like the way you explained japan. You touch everything and I really appreciate your perspective. Thank you ❤

  • @SamuelBrhane-b5o
    @SamuelBrhane-b5o 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abo yimechih bro akerareb. Dimts yileyal 100%

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 18 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df วันที่ผ่านมา

    የአብታምአገር
    ክቤር❤❤❤❤

  • @HaftomAbadi-n6g
    @HaftomAbadi-n6g 17 วันที่ผ่านมา

    Thanks brother come to Netherlands ❤

  • @BereketForsido-n3s
    @BereketForsido-n3s 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks 👍

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእኛ ሐይመኖተኝነት ግን በግብር ለምን እነሱን አልቀለጠም።ስህተቱ የት ላይ ይሆን።? አዎ ፈጣሪን እናመልካለን ግን ለምን በግብር አለተገኘንም።?

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 หลายเดือนก่อน

    Good conversation

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube หลายเดือนก่อน +1

    የስልጣኔያችው ሚስጥሩ መከባበራቸው ነው❤❤❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 หลายเดือนก่อน +1

    Good presentation.

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም አበዙት 🙄🤣🤣🥰❤️😘😘😍👌👌
    ፍትህ ለኢትዮጵያውያን

  • @wendesenwerku2806
    @wendesenwerku2806 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንዴት ያስቀናሉ

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ፣የሚደነቅ፣ባህል፣ነው፣
    የታደሉ፣ናቸው፣እዲህ፣ነው፣
    ሰው፣መሆን፣ሌሎች፣ህዝብ፣
    ከነሱ፣እንማር።

  • @fboygaming1
    @fboygaming1 4 หลายเดือนก่อน +2

    What a wonderful presentation.

  • @FanotheFuture
    @FanotheFuture 3 หลายเดือนก่อน

    Interesting. Thank you for covering this.

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 หลายเดือนก่อน

    የኛ እናአቶች አባቶች ጎበስ ብለው ነው ሰላም ሚሎት

  • @Yajibushal
    @Yajibushal 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn 4 หลายเดือนก่อน +12

    አንተ ልጅ ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቅም

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  4 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ እሞክራለሁ🙏

    • @LavishInsights
      @LavishInsights 4 หลายเดือนก่อน +1

      Quality over quantity 😊

    • @SamuelBrhane-b5o
      @SamuelBrhane-b5o 4 หลายเดือนก่อน

      Eski sle Netherland 🇳🇱 jeba belen

  • @teshomeabebe7911
    @teshomeabebe7911 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልንማርበት ይገባል!

  • @EyobJojoo
    @EyobJojoo 3 หลายเดือนก่อน

    Bravo des yilale be ezi yiketil

  • @longliveethiopia9882
    @longliveethiopia9882 4 หลายเดือนก่อน

    Respect 🎉

  • @TarikEsmael
    @TarikEsmael 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow jepan 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 3 หลายเดือนก่อน

    We enjoyed your videos.

  • @djej2821
    @djej2821 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you 😊

  • @elitube8652
    @elitube8652 3 หลายเดือนก่อน

    ጃፓን❤❤❤❤

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 4 หลายเดือนก่อน +1

    I wish I'd live in Japan😘

  • @kassa4882
    @kassa4882 3 หลายเดือนก่อน

    I love Japan ❤❤❤❤.

  • @hannapellaton2411
    @hannapellaton2411 หลายเดือนก่อน

    Now i am in Japan. You say the real things. Betam Disziplin alachew.

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 15 วันที่ผ่านมา

    ሀገራችን እንዲህ ቢሆን ምናለ

  • @NuriNuuri-g9f
    @NuriNuuri-g9f หลายเดือนก่อน

    ጉድ ነዉ

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜሪካ ኢሮሽማ ጦርነት ባትጭራት የአለማችን አደኛ ነች❤

  • @NebiyuYonas-w4v
    @NebiyuYonas-w4v 10 วันที่ผ่านมา

    እንደዛሬው ሳይሆን ኢትዮጵያም እንዲህ ነበረች።

  • @Tube-xb8el
    @Tube-xb8el 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ👍👍👍bro

  • @Dagithedj
    @Dagithedj 4 หลายเดือนก่อน +3

    በነገራችን ላይ እንቅልፍ የምተኛው ያንተን ቻናል ከፍዬ ነው በእውነት!
    አዲስ ቪዲዮ እንኳ ባይኖር የበፊቶቹን እያደመጥኩ ነው የምተኛው🙏

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  4 หลายเดือนก่อน +1

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏 በቻልኩት መጠን ቶሎ ቶሎ ለመስራት እሞክራለሁ።

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm 4 หลายเดือนก่อน +1

    wow 👏👏👏

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @yeshawtahir
    @yeshawtahir 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የመል አተናተን ሽኩረን

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሔን TH-cam 100k ማስገባት አለብን

  • @KidaneSoda
    @KidaneSoda 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚደነቅ ባህል ነው እኛ ሃገር ቢሆነ

  • @fikrtadele4966
    @fikrtadele4966 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዘውትር ተመልካች

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 24 วันที่ผ่านมา

    አረ ዲቪ በጀመሩ በጣም የሚደንቁ ህዝቦች 🤔🤔

  • @RUHAMATARIKU-im2iq
    @RUHAMATARIKU-im2iq 3 หลายเดือนก่อน

    ከቻልክ ስለቪሳ የምኖርያ ፍቃደ ቸምርበት በትረፈ 👏👏👏

  • @mesfinassefa829
    @mesfinassefa829 9 วันที่ผ่านมา

  • @mamaydubale8465
    @mamaydubale8465 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ድሰ የሜል ባሀል ነው

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ ኢትዮጵያ መጅራት መትተው የራሱን ሀቅ ስዘርፉ ማን ጣያቃቸው

  • @saramamo6610
    @saramamo6610 2 หลายเดือนก่อน

    I love theme the most incredible people ❤❤❤❤

  • @BirzafEshete
    @BirzafEshete หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ እኔን እዝች ሀገር ዉሠደኝ እባክህ 🤲🤲🤲

  • @tesfaneshkura2137
    @tesfaneshkura2137 3 หลายเดือนก่อน

    very attractive narrator

  • @ScfFhe-xx3hq
    @ScfFhe-xx3hq 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 หลายเดือนก่อน

    God Bless You 🙏🙏🖤♥️🤍

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎብኝቶ ለመመለስ የቪዛው ነገር እንዴት ነው ባያት ደስይለኛል መልስህን እጠብቃለሁ

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  3 หลายเดือนก่อน

      የቪዛ ኘሮሰሱ እንደ ዜግነትህ ይለያያል። ከኢትዮጵያ ከሆነ የምትሄደው የኤምባሲው የቪዛ ክፍል ስልክ ቁጥር የሚከተለው ነው። ትክክለኛ መረጃ የምታገኘው ከእነሱ ነው። +251 116 67 11 66