𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
  • 33
  • 3 561 198
KGB ቢሮ ሄደው ሰላይ አድርጉኝ ያሉት ፑቲን መጨረሻቸው ምን ሆነ?
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #russia #russian #russiaukrainewar #moscow #putin #vladimirputin #orthodox #ethiopianorthodoxtewahedochurch #russianorthodox
Global Chronicles: th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html&pp=gAQBiAQB
มุมมอง: 30 114

วีดีโอ

ሀበሾች በብዛት በሚኖሩባት ዩጋንዳ ምንድነው የተፈጠረው?
มุมมอง 146Kวันที่ผ่านมา
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #uganda #lifeinuganda #eritreansinuganda #ethiopiansinuganda #habeshainkampala #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopianews Global Chronicles: th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html&pp=gAQBiAQB
የማናውቃት ቻይና! የአለምን ህልም እነሱ እየኖሩት ነው!
มุมมอง 70K14 วันที่ผ่านมา
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #china #madeinchina #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopianews Global Chronicles: th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html&pp=gAQBiAQB
ለምነው ፓርላማ ያስገቧት ልጅ ጉድ አፈላች!
มุมมอง 172K21 วันที่ผ่านมา
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #newzealand #haka #hanarawhiti #lifeinnewzealand #wellington #christchurch For more videos: www.youtube.com/@TheCEOChronicles-ei9ty/playlists
ኑሮ በአሜሪካ፦ የጓጓንለትን ኑሮ እንዴት አገኘነው?
มุมมอง 60Kหลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #USA #ኑሮአሜሪካ For more videos: th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html
ለኢትዮጵያ ልዩ ፍቅር ያላት የአሜሪካ ጎረቤት ሀገር
มุมมอง 69Kหลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #mexico #mexicocity #cdmx For more similar videos th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html
ህይወትን ቅልል አድርገው የሚኖሯት ህዝቦች
มุมมอง 61Kหลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #brazil #riodejaneiro #saopaulo #sãopaulo #brasilia Global Chronicles: th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html&pp=gAQBiAQB
በአንድ ሰው ላይ በሰራችው ግፍ የምትሰቃይ ሀገር
มุมมอง 29Kหลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #documentary #ዶክመንተሪ #africa #drc #DR. Congo #congo #congokinshasa #kinshasa #ኮንጎ #ኪንሻሳ #ኮንጎኪንሻሳ
ዝርያቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዝ የማናውቃቸው ዘመዶቻችን
มุมมอง 185K2 หลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #ethiopiansinrwanda #ethiopiansinkigali #lifeinkigali #lifeinrwanda
ያለ ቪዛ የእረፍት ቀናችንን የምናሳልፍባት ውብ ሀገር
มุมมอง 78K2 หลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #Ethiopiansinkenya #Ethiopiansinnairobi #kenya #nairobi #ኬንያ #ናይሮቢ #ኢትዮጵያዊያንበኬንያ #ኢትዮጵያዊያንበናይሮቢ
ጋዳፊ፡ የሊቢያዊያን የእግር እሳት
มุมมอง 135K2 หลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #libya #gaddafi #muhammargaddafi #ጋዳፊ #ሊቢያ #ሙሀመርጋዳፊ
በፈቃዳቸው ወደ ቅኝ ግዛት ተመለሱ!
มุมมอง 47K2 หลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceochronicles #ceo #theceo #newcaledonia #frenchpolynesia #frenchguiana #reunion #mayotte #mayotteisland
አንድ ሠው ብቻ የሚኖርባት የምድራችን ትንሿ ሀገር
มุมมอง 63K2 หลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceochronicles #theceo #ceo #micronations #molossia #republicofmolossia #sealand #chrstiania #freetownchrstiania #liberland
እባካችሁ ፀልዩልን! ህዝቦቻቸው።
มุมมอง 187K3 หลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceochronicles #theceo #ceo #maldives #male #tuvalu #kiribati Global Chronicles: th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html&pp=gAQBiAQB
ህይወት ታዳላለች?
มุมมอง 153K3 หลายเดือนก่อน
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #Norway #Oslo #scandinavia #lifeinnorway #lifeinoslo For more videos: th-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/w-d-xo.html
ፈረንጆች የሚሰደዱባት የምድራችን ሀብታም ሀገር
มุมมอง 94K3 หลายเดือนก่อน
ፈረንጆች የሚሰደዱባት የምድራችን ሀብታም ሀገር
መንግስት ሁሉንም ነገር በነፃ ያቀርባል፡፡ ከዜጎች የሚጠበቀው መኖር ብቻ ነው፡፡
มุมมอง 208K3 หลายเดือนก่อน
መንግስት ሁሉንም ነገር በነፃ ያቀርባል፡፡ ከዜጎች የሚጠበቀው መኖር ብቻ ነው፡፡
ያልገቡበት የለም እንባል ነበር! ይህቺ ሀገር እንዴት አመለጠችን?
มุมมอง 131K4 หลายเดือนก่อน
ያልገቡበት የለም እንባል ነበር! ይህቺ ሀገር እንዴት አመለጠችን?
በሯን ለስደተኞች ክፍት ልታደርግ ነው!
มุมมอง 195K4 หลายเดือนก่อน
በሯን ለስደተኞች ክፍት ልታደርግ ነው!
ባል ጠፍቶ ወንድ በባትሪ የሚፈለግባቸው የአለም ሀገራት
มุมมอง 153K4 หลายเดือนก่อน
ባል ጠፍቶ ወንድ በባትሪ የሚፈለግባቸው የአለም ሀገራት
ብቸኝነቱ ይጎዳል እንጂ መኖርስ እዚህ ነበር!
มุมมอง 219K4 หลายเดือนก่อน
ብቸኝነቱ ይጎዳል እንጂ መኖርስ እዚህ ነበር!
አልካትራዝ፡ በመጨረሻም FBI እጅ ሰጠ!
มุมมอง 153K4 หลายเดือนก่อน
አልካትራዝ፡ በመጨረሻም FBI እጅ ሰጠ!
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
มุมมอง 382K5 หลายเดือนก่อน
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
የአሜሪካ ወታደሮች ሀይማኖተኛዋን ሀገር ጉድ ሰሯት!
มุมมอง 100K5 หลายเดือนก่อน
የአሜሪካ ወታደሮች ሀይማኖተኛዋን ሀገር ጉድ ሰሯት!
የአለማችን የዳይመንድ መዲና ተዘረፈች!
มุมมอง 53K5 หลายเดือนก่อน
የአለማችን የዳይመንድ መዲና ተዘረፈች!
በምድር ላይ ለሰው ልጆች ለኑሮ ምቹ የሆነች ሀገር !
มุมมอง 102K5 หลายเดือนก่อน
በምድር ላይ ለሰው ልጆች ለኑሮ ምቹ የሆነች ሀገር !
የቆንጆ ህዝቦች ሀገር! እዚህ ቆንጆዎቹ ተወልደዋል!
มุมมอง 110K6 หลายเดือนก่อน
የቆንጆ ህዝቦች ሀገር! እዚህ ቆንጆዎቹ ተወልደዋል!
አውሮኘላኑ ሲያርፍ ጠላፊው ውስጥ የለም። አየር ላይ እንዴት ተሰወረ?
มุมมอง 104K6 หลายเดือนก่อน
አውሮኘላኑ ሲያርፍ ጠላፊው ውስጥ የለም። አየር ላይ እንዴት ተሰወረ?
ፈላስፋው ገበሬ። አፍ የሚያስከፍት ታሪክ!
มุมมอง 18K6 หลายเดือนก่อน
ፈላስፋው ገበሬ። አፍ የሚያስከፍት ታሪክ!
ፍታኝ ስትለው 4 ቢልየን ዶላር ካሳ ጠየቃት
มุมมอง 10K6 หลายเดือนก่อน
ፍታኝ ስትለው 4 ቢልየን ዶላር ካሳ ጠየቃት

ความคิดเห็น

  • @tilahundesalegne6485
    @tilahundesalegne6485 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአባቶች ሰርዓት ሲጠፋ የሌባ ቡድን የመጣል

  • @FerhadinNur-o2w
    @FerhadinNur-o2w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና መሪ ነበር,,,,አላህ ይራህመው.....

  • @bineyamfirdawok1038
    @bineyamfirdawok1038 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስቡት ዜጎች በሰው ሐገር ንብረት አፍርተው ሲኖሩ

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በውነት ቁጭትን የሚፈጥር ዘገባ ነው ኢትዮጵያ ብዙ የተማሩ ልጆች ቢኖሯትም ለአገራቸው መስራት አልቻሉም። በብሔር፣በሃይማኖት፣በፓለቲካ ሰበብ ተሰደዋል። ብልህ ከሰው ይማራል እንጅ ከራሳችን ለመማር ጥረት እያደረግን ነው። ረጋ ብሎ ከማሰብ ይልቅ ይዋጣልን የሚባባሉ ደም ደም የሚሸታቸው አንጃዎች የሞሉባት ኢትዮጵያ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ።

  • @Teshoma954
    @Teshoma954 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ በእየሱስ ስም

  • @azebmansson3803
    @azebmansson3803 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye fano asabe endezi new Ethiopia 🇪🇹 lemaferes new

  • @KidaneSoda
    @KidaneSoda 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚደነቅ ባህል ነው እኛ ሃገር ቢሆነ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስራልን❤❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነህ ግን ብሮ ኢዲአሚን ሳይሆን የሴንትራል አፍሪካዉ አምባገነን ቦካሳ ነው በሰዉ መብላት የሚታማው

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሪክ አቀራረብክ ከድምፅክ ቅላፄ ጋ ሲያምር የሆነ ደስ አዳምጡኝ አዳምጡኝ ሚል ነው ቅልጥፍናክ ብቻ ተመችተከኛል 👌😘 ቀጥልበት ደስ ይላል ❤❤። አንዳንድ ፉዞዎች አሉጅ እጅ እጅ ሚሉ 💩👌

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስሟን ካለዛሬ ሰምቸው አላውቅም።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው እኛ በገዛ አገራችን ከክልሌ ውጣ እየተባለ ዜጎች ይገደላሉ። ሌሎች አገሮች በፍጥነት የሰለጠኑት ዜጎቻቸው ማንነታቸው ሳይጠየቅ ከቦታ ወደ ቦታ እየተዘዎወሩ እንደልባቸው በመስራታቸው መሆኑን እንረዳለን።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መለስ ዜናዊ ነፍሰህን አይማረው።

  • @sisayderje-rc1fm
    @sisayderje-rc1fm วันที่ผ่านมา

    1😊

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df วันที่ผ่านมา

    የአብታምአገር ክቤር❤❤❤❤

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 วันที่ผ่านมา

    Good job good voice one ethiopia one love

  • @bettykassaye
    @bettykassaye วันที่ผ่านมา

    TECHELALEH!!!

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 วันที่ผ่านมา

    Eritrean are experts in money laundering and drug deal.

  • @bettykassaye
    @bettykassaye วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish วันที่ผ่านมา

    እንደእውነቱ ከሆነ ይህ ነገር የሚመለከተው (ሓበሻ) ማለትም ለተጋሩና ተጋሩ ኤርትራውያን ብቻ ነው።

  • @Eyufikr126
    @Eyufikr126 วันที่ผ่านมา

    ሳዑዲዎችስ ሳያገቡ አይደል የሚረጁት😂😂😂😂

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 วันที่ผ่านมา

    ለአፍሪካዉያን እንደኢሳያስ ጨካኝ መሪ ነዉ የሚጣፍጠን መሰለኝ😢😢😊😊

  • @HabeteBuna
    @HabeteBuna วันที่ผ่านมา

    እኛ አልተጠቀምንበትም እንጂ ከነሱ የተሻለ ለይቅርታ የሚቀርብ ሀይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ነበሩን ። ከሩዋንዳ መማር ያለብን ትልቁ ነገር ይቅር መባባልን ነው ።

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar วันที่ผ่านมา

    ኢትዬጲያውያንም የእግር የልብ እሳት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ነአፍሬካ አባት። ፓሐቲከኞች የዲያቢሎስ መሣሪያዎች። ያዉቁታል እንዴት እንደማያሳምፁ። አሜሬካ አንዷ ናት።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 วันที่ผ่านมา

    pls send my comment to my fellow Ugandees bros &sisters.Come on Ugandees these idea was not yours for the past 25-30yrs ago cos I hv been in keneya,Nairobi for >15yrs and we had faced such kind of problems,when election comes on.But at that time more of the refugees will move to Uganda for their peace of mind.At now what came wrong to my bros and sisters of Ugandees that brought you to hostile to Ethiopians and Eretreans.I know all aren'bad and good,there are v.rude and abid to the country's Rule of Law.Those hv to be caught be punished accordingly. So,pls, don't hv a mass judge to all inocents.thx

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 วันที่ผ่านมา

    I love Gadafi !!! Such a great leader !!!👍🏼👍🏼👍🏼

  • @AslishaMan
    @AslishaMan 2 วันที่ผ่านมา

    Banenew yewatu😂

  • @zj2164
    @zj2164 2 วันที่ผ่านมา

    ፑቲን በሁለት ጾታ ብቻ ያምናሉ እግዚአብሔር ወንድ ና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። በፈጣሪ እግዚአብሔር ሥራ ውስጥ ጣልቃ የገቡት ምዕራባውያን በእግዚአብሔር ተንቀዋል ለሽንፈት ለእፍረት አልፈው ይሰጣሉ በሐጨረሻም የዘላለም ሞት ወይም ሲኦል ይጠብቃቸዋል። ኢየሱስን የማታውቁ ፍጡራን ና ስዕሎች የምታደርጉት ንሰሐ ግቡ በወንጌል እመኑ። ማርያም ሰው ናት ለዮሴፍ ታጭታ ነበር። እግዚአብሔር ለሰው ልጅ መዳን ስል እግዚአብሔር አምላክ አንድያ ልጁን ሰጠን። አምላክ ሰው ሆኖ መጣ በምድር ላይ በመመላለስ የሰማይ አጀንዳ የእግዚአብሔር መንግሥት ሰበከ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ በክብር አረገ በክብር ደግሞ ኢየሱስ ይመጣል። ማርያም ደግሞ ብጽዕት ናት የእግዚአብሔር ዘላለማዊ አጀንዳ ለመስተናገድ ልቧን ከፍታ የጌታ ባርያ ሆይ እንዴ ቃልህ ይሁንልኝ ያለች ናት። ስለዚህ ማርያም ኢየሱስን ከወለደች በኃላ ለዮሴፍ ወንዶች ና ሴቶች ልጆች ወልዳለች ስለዚህ ለዚህም ነው እስራኤላውያን ኢየሱስ መቀበል ያቃታቸው። መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ከእግዚአብሔር ዘላለማዊ አሳብ ጋር አትተላለፋ። ከሲኦል ከሞት አምልጡ። ኢየሱስ ዋና የመጣበት ምክንያት ከሲኦል እኛን ለማዳን ነው።

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 2 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ አቀራረብ tnx 🙏

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 วันที่ผ่านมา

    ደስየምል ታርክ🎉🎉🎉

  • @amen7004
    @amen7004 2 วันที่ผ่านมา

    ያስደመጥከነን ደስ የሚል ለዛ ያለውአቀራረብህ ብቻ ሳይሆን ስዕላዊ መግለጫም ጭምር ስለሆነ በግሌ አመሰግንሀለሁኝ ተባረክ

  • @edengebermedehen3521
    @edengebermedehen3521 2 วันที่ผ่านมา

    መሄድ እፈልጋለሁ እንዴት ነው ሚኬደው

  • @MuzammilNoor-j7g
    @MuzammilNoor-j7g 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MM-nr2ar
    @MM-nr2ar 2 วันที่ผ่านมา

    WoW Amazing story

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ
    @የተለያዩማስታወሻዎቼ 2 วันที่ผ่านมา

    wow Russia

  • @JosyMerga
    @JosyMerga 2 วันที่ผ่านมา

    አንት ሰለ ሁሉም ሀገር ነግርን 🥰

  • @JosyMerga
    @JosyMerga 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ተልያልክ እኮ አንት ሁሌ ላንተ ስል ነው CEO መድምጠው 💪💪

  • @abbysanimation4113
    @abbysanimation4113 2 วันที่ผ่านมา

    My highschool friend in Ethiopia is in Zimbabwe married to a Zimbabwe man and had a child. It is not wrong to marry other nationalities.

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 วันที่ผ่านมา

    Ye Ethiopian orthodox lezih hulu sekoka yedaregatn sewu bela ye 666telalaki gud magdalena dgaf meteyek alebat cheese santefa Russian yidresuln !

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia 2 วันที่ผ่านมา

    ኡጋንዳ እኛን ተቀብላ ሳለ ለምን የሰውን ሃገር ወደን ወንዶቹን ማግባት ጠላን ? ሰውን ሲወዱ ከነምናምኑ ነው .ዘረኘነትን የትም ይዘን መሄዳችንን በኡጋንዳ ተመለከትኩ .ኡጋንዳን ከወደድን በክብር የተቀበሉንን ኡጋንዳውያንንም መውደድ ተገቢ ነው

  • @MeleseTumdaro
    @MeleseTumdaro 2 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ዘረኞች እየሰሙ ይሆናል

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 2 วันที่ผ่านมา

    ኡጋንዳም ሀገር ሆና ናቀችን🤔😉 በኦሮሞ አገዛዝ በአለም ፊት ተዋረድን💔💔💔💔😢

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 3 วันที่ผ่านมา

    የፈጣሪ ስራን የሚቀየረው ራሱ ፈጣሪ ነው እና መገመት አይቻልም የአለም ህዝብ ግን መፍትሄ መፈለግ አለበት መቸም ለነዚህ ህዝቦች ቦታ አይጠፋም እና ያሷቸዎ

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 3 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ ስንት ሀገር አለ ወላሂ

  • @AffectionateApron-qc1iy
    @AffectionateApron-qc1iy 3 วันที่ผ่านมา

    ጥጋብ ነው ድጋይ ያስወረዋቸው አሁን እግር እሳት ሆኖባቸዋል በአይኔ አይቼያለሁ አላህ ይዘንለት

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ምርጥ አቀራረብ ይሉሐል እደዚህ ነው ገሰን ራሽያ ትልቅ ናት ስላልከን ጨምርል ወንድም ወደናታልና ድል ለፑቲንና ለአባት አገር ራሽያ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 วันที่ผ่านมา

    ድሮም አሜሪካ አፍሪካ ስታድግ አይወድም ግን ምን አረገ እዝባቸው ጠጀቡ ፈላባቸው ይህው ለማስገደልም ሆነ ለጭካኔ ወደሀላ አላሉም ዛሬ ቢያለቅሱ ቢጮሁ የማያሳዝኑ ህዝቦች ናቸው ህዝቡ በአሁን ሰአት የእጃቸውን ነው ያገኘያለው ገና የጋዳፊ ግፍ ገና ምን አይተው እድሜልካቸውን ሲያለቅሱ ይኖራለሉ ይሄ ሰው ግን ነፍሱ በገነት ትኖራለች ይብላኝለይሁዳ ህዝቦቹ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 วันที่ผ่านมา

    ወሏሂ! ከተራበ ለጠገበ አዝናለሁ።

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 3 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል በመፅሀፍቅዱስ ታሪክ ኢትዮጲያችን በሀይማኖትና በስልጣኔ ቀዳሚ ሀገር ሆና ሳለ ዛሬ ግን ዘመን በወለደው ዱርዬ መሪ ረከሰች፡፡ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለባት የተቀደሰች ሀገራችን በከሃዲያን ተሞልታ ቀዳሚት እንዳልነበረች ወደቀች፡፡😢😢እንደ ፑቲን ጀግና ወንድ የሆነ መሪ ይስጣትና ሰላማችንንና ወደቀደመው ማንነታችን እንዲመልስልን ዘወትር ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ግድ ይለናል፡፡