🔴 መርዝ ጠጥቼ እራሴን ላጠፋ ነበር¡ _ Merth Tetche Limot Neber ( ወንድ ልጅ አይጣ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 225

  • @lijmuhammadseid
    @lijmuhammadseid  24 วันที่ผ่านมา +3

    🔴 የዋሳፕ ግሩፕ ተከፍቷል። ጅማሮው ደስ ይላል 👇
    Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/FUZHBF3cnfp0rVhQsuOP3q
    👇👇👇
    ወንድማችን "ሞላ ኑርዬ እራበኝ ፣ በሽታ እንደ ፌስታል በላኝ ማለቱን የሰሙ ደጋግ ውድ የኢትዩዽያ 🇪🇹 ልጆች የወንድማቸውን ችግር ለመፍታት በዋሳፕ ግሩፕ የተሰበሰቡ እና ለወንድማቸው ሞላ ኑርየ ፊሌ መታከሚያ የገንዘብ ኒያ ድጋፍ እና ኒያ ያደረጉትን ገቢ ያደረጉ እሀት ወንድሞች ሰም ዝርዝር" :- 💐
    1️⃣ዚነት ደርበዉ 100 ሪያል✅
    2️⃣ፍሬወይኒ አምባዉ 100 ሪያል✅
    3️⃣ነጂብ ሙደሲር 100 ሪያል✅
    4️⃣ሀዋ መሀመድ 100 ሪያል✅
    5️⃣መሀመድ ካሳዉ 100 ሪያል✅
    6️⃣አህመድ አረቡ ሙሄ 100 ሪያል✅
    7️⃣ደምሌ ሲሳይ 3ሺ በኢትዬ✅
    8️⃣መሀመድ ሰኢድ 3ሺ በኢትዬ✅
    9️⃣ዘምዘም ፈንታ 100 ሪያል
    1️⃣0️⃣ሀሰን አህመድ 100 ሪያል
    1️⃣1️⃣ሳአዳ ጀማል 100 ሪያል
    1️⃣2️⃣ሰኢድ አሊ መሀመድ 3.125 በኢትዬ✅
    1️⃣3️⃣ዚነት መሀመድ ጉሺሺ 100 ሪያል
    1️⃣4️⃣ዘምዘም ኑርየ 100 ሪያል
    1️⃣5️⃣አብዱ ሲቢል 100 ሪያል
    1️⃣6️⃣ሰአዳ ማህሙድ 100 ሪያል
    1️⃣7️⃣ሙሃመድ ሲራጅ ይማም 100 ሪያል
    1️⃣8️⃣እሙ ሙራድ 100 ሪያል
    1️⃣9️⃣ሉባባ ዋሴ 100 ሪያል
    2️⃣0️⃣ፈንታየ ገብሬ 200 ሪያል✅
    2️⃣1️⃣እስማኢል አፋር100 ሪያል
    2️⃣2️⃣ሰኢድ ኑርየ ሀሰን 50 ሪያል
    2️⃣3️⃣አህመድ ሲራጅ 50 ሪያል✅
    2️⃣4️⃣ሉባባ ይማም 100 ሪያል
    2️⃣5️⃣ሉባባ ያሲን 100 ሪያል
    2️⃣6️⃣ሰአዳ በላይ 100 ሪያል
    2️⃣7️⃣አረጉ ፈንታ 50 ሪያል✅
    2️⃣8️⃣ኸይሪያ አደም 100 ሪያል
    2️⃣9️⃣እመቤት አማረና ጎደኞቿ 180 ድርሀም
    3️⃣0️⃣ሉባባ ሁሴን መካ 100ሪያል
    3️⃣1️⃣Mየመካነ ሰላሟ 1500ብር✅
    3️⃣2️⃣አብዲ መሀመድ 100ሪያል
    3️⃣3️⃣አብዱ ሸህየ 100ሪያል
    3️⃣4️⃣ሰአዳ ሰይድ 100 ሪያል
    3️⃣5️⃣እሙ ሱመያ 50 ሪያል
    3️⃣6️⃣ከይር ፈላጊ 50 ሪያል
    3️⃣7️⃣ነኢማ ሲራጂ 100ሪያል
    3️⃣8️⃣ፈዲለና ለጎደኛዋ 2ሺ በኢትዬ
    3️⃣9️⃣ጦይባ ሺኩሩ 3ሺ በኢትዬ✅
    4️⃣0️⃣ሰኢድ ሞላ 3ሺ 30ብር በኢትዬ
    4️⃣1️⃣ሀሰን መሀመድ አደም 200 ሪያል
    4️⃣2️⃣መሀመድ ኑር ሁሴን 100 ሪያል
    4️⃣3️⃣አህመድ አሊ ያሲን 100 ሪያል
    4️⃣4️⃣አረጋሺ አህመድ 100 ሪያል
    4️⃣5️⃣ዘሀራ አራጋዉ ዶዶታ 100 ሪያል
    4️⃣6️⃣አወል ፈንታ ያሲን 100 ሪያል
    4️⃣7️⃣ፋጢማ ጦይብ 100 ሪያል
    4️⃣8️⃣ጀሚላ ፈንታቢል 100 ሪያል✅
    4️⃣9️⃣ሻሺቱ አንሷር 100 ሪያል✅
    5️⃣0️⃣ኸይር ፈላጊ 50 ሪያል
    5️⃣1️⃣እሙ አዚዛ ሳቂታዋ 100ሪያል
    5️⃣2️⃣ሉባባ ታደሰ 50 ሪያል ✅
    5️⃣3️⃣ ጦይባ ሀሰን ሙሀመድ 50ሪያል
    5️⃣4️⃣ሶፊያ አራጌ 100 ሪያል
    5️⃣5️⃣ ፎዚያ ሰኢድ 100 ሪያል
    5️⃣6️⃣ ሰይድ ይማም 100 ሪያል
    5️⃣7️⃣ ሰይድ ሙሀመድ 100 ሪያል
    5️⃣8️⃣ ሉባባ ሁሴን አሸብር 100 ሪያል
    5️⃣9️⃣ ከ ጧይፋ ከአረጋሺ አሊ ቦርያ 200 ሪያል
    6️⃣0️⃣ ሙሀመዲ ሰኢዲ ከኢትዮ M ቲዮብ 1450 ብር
    6️⃣1️⃣ ማህሌት ብርሀኑ በድጋሜ 1000ብር
    6️⃣2️⃣ ሙሀመድ ሞላ ሽበሺ 100 ሪያል
    6️⃣3️⃣ እሙ ረሂማ 100 ሪያል
    6️⃣4️⃣ ሀድያ አራጋው 50 ሪያል
    6️⃣5️⃣ እሙ ሒክማ 100 ሪያል
    6️⃣6️⃣እርጎ ሙሐመድ ኑር 100ሪ ያል
    6️⃣7️⃣ሙሀመድ ይማም ቦርያ 100 ሪያል
    6️⃣8️⃣ሰአዳ ሙሀመድ አስራር 50ሪያል
    6️⃣9️⃣ሰኢድ አደም ኑርየ 150 ሪያል✅
    7️⃣0️⃣ሉባባ እያሱ 100 ሪያል✅
    7️⃣1️⃣ሽኩሩ ፈንታ 100 ሪያል
    7️⃣2️⃣ሰይድ ሙሀመድ ሲራጂ 100 ሪያል
    7️⃣3️⃣ሙሀመድ ሲራጂ መሀመድ 100 ሪያል
    7️⃣4️⃣ዘምዘም ሰኢድ አሊ 100 ሪያል
    7️⃣5️⃣ሀድያ አማረ ቆርኬ 100 ሪያል
    7️⃣6️⃣
    7️⃣7️⃣
    7️⃣8️⃣
    7️⃣9️⃣
    8️⃣0️⃣
    8️⃣1️⃣
    8️⃣2️⃣
    8️⃣3️⃣
    8️⃣4️⃣
    8️⃣5️⃣
    8️⃣6️⃣
    8️⃣7️⃣
    8️⃣8️⃣
    8️⃣9️⃣
    9️⃣0️⃣
    9️⃣1️⃣
    9️⃣2️⃣
    9️⃣3️⃣
    9️⃣4️⃣
    9️⃣5️⃣
    9️⃣6️⃣
    9️⃣7️⃣
    9️⃣8️⃣
    9️⃣9️⃣
    1️⃣0️⃣0️⃣
    ✍️ ለወንድማችን ሞላ ኑርየ የገንዘብ ድጋፍ መደረግ ተጀመረ እንጂ ገና አልተጠናቀቀም። ሁላችንም የቻልንውን ያክል ድጋፍ እናድርግ .......
    ✍️ ኒያ መዝገብ ይቀጥላል
    🔴ሞላን በአካውንት መርዳት የምትፈልጉ
    ✅➯ በባንክ:- 1000457562498
    ✅➯ ሙሉ ስም :- ሞላ ኑርየ ማህሙድ
    ✅➯ ስልክ :- 0955833694 ይደውሉለት
    ➯ የዋሳፕ ግሩፕ ሊንክ ለሚፈልጉ ሰዎች👇
    ✍️ስለ ወንድማችን ለሚጠይቁ እንግዶች
    👉🔴🔴🔴👇👇👇🔴🔴🔴
    ወንድማችን ድኖ የምናይ የምንደሰት ያድርገን
    ✅✅✅✅በጎ ተግባር✅✅✅✅
    በዘር በቀለም በሀይማኖት ልዩነት አይገደብም።
    ✅◉◉◉መልካምነት ለራስ ነው◉◉◉✅
    ✍️ ልጅ ሙሀመድ ሰኢድ 🇪🇹

    • @Sada-bc4sq
      @Sada-bc4sq 24 วันที่ผ่านมา +1

      ማሚቁጥርህላክልኝኑሮኝእማደልዝምከማለት

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  24 วันที่ผ่านมา

      @@Sada-bc4sq 0911485891

  • @هاديهبنتسعيد-د9غ
    @هاديهبنتسعيد-د9غ หลายเดือนก่อน +21

    ወይኔ መጨካከን እንደ ድህነት ፈታኝ ነገር የለም አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @lubaba355
    @lubaba355 29 วันที่ผ่านมา +9

    የበላህውን ብታበላው ራሱ ሰደቃነው አብሮ አደጌ መሀመድዋ ሲል አንጀቴ ተንሰፈሰፈ የምር😢😢

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 29 วันที่ผ่านมา +8

    ወገን የሚሸጠው ቤት ላለው በባንክ ያለው ብሩ እንዳያልቅበት ብለን ቀስቃሺ ሰው ላለው ከምንረዳ የዚህን አይነት ጀግና መርዳት ነው ትልቅ ሰደቃ መስለን ሳይሆን ሆነን እንገኝ ግሩፕ ይከፈትና ይሄን ወንድም ባላውቀውም ወንድማችን ነው እንርዳው ወደላይ ፎቅ ብንገነባ ወደመሬት ወደታች ወራጅ ነንና ወንድሜ አላህ ያሺርህ የታመመ ሁሉ ይዳን ያጣ ሁሉ ይደሰት የተጨነቀ ሁሉ ይፈረጅ ዱኒያ አጭር ናትና እረ በስንቱ እንዘን ወገን

  • @AaBb-rc8nf
    @AaBb-rc8nf หลายเดือนก่อน +12

    መሀመድ አላህ ያቁይህ እሱንም አላህ አፊያውን ይመልስለት ደሞ መለስ ብለህ አሳውቀን

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha หลายเดือนก่อน +8

    ጓደኞቹ ልትቀርቡት ልታቀርቡትም ይገባል ግዴታ አለባቺሁ የላኢላሃ ኢለላህ ወድማቺሁ ነዉ ነገ ቢሞት ትፀፀታላቺሁ እደዚህ አብሮ አደጌ ጓደኛየ እያላቺሁ በሚያምር ንግግርና አደበት በረሀብ ሊሞት እስኪል የት ነበራቺሁ ቢላአሌይኩም ነገኮ ትጠየቁበታላቺሁ የእስልምና ግዴታ አለባቺሁ አቅም ከሌላቺሁ አቅም ላላቸዉ ሰወች ለምነዉ በሚድያ እስከዛሬ ያላቀረባቺሁት 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @abdullahsalem-lc3lt
    @abdullahsalem-lc3lt หลายเดือนก่อน +10

    ውይ በጣም ከፋኝ ወላ እደትነው ጀነትን የምንመኛት እድ ወድማችን በራብ እድህ ሆኖ ተው ግን አትጨካከኑ

  • @هاديهبنتسعيد-د9غ
    @هاديهبنتسعيد-د9غ หลายเดือนก่อน +4

    ያአላህ በእዝነትህ ወላሂ ውስጤን ነው የነካኝ አላህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልህ ያረብ

  • @hoorismael2330
    @hoorismael2330 29 วันที่ผ่านมา +3

    እፍፍፍ በጣም አንጀት ይበላል የአላህ ጤናዉን መልስለት የሰዉ ልጆች በሙሉ በፈተና ላይ ነን

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ หลายเดือนก่อน +3

    የአላህ ሀኛ አካባቢ አተ ወጣህ አልሀምዱሊላህ ለድሆቺ ደራሺ አላህ ጤናውን ይመልስለት እራበኝ አለ የኔ አባት በሉ እንገዘው ቅመሞቺየ

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
    @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ หลายเดือนก่อน +5

    እህህህህህህህህ ወላሂ አልቻልኩም ወንድሜ ሙሐመድ እስከመጨረሻዉ ከጎኑ ሁን አሏህ ጀነት ለመግባት ሰበብ ያድርግልህ እኔስ አልቻልኩም ወላሂ አጀቴን በላኝ

  • @زهرهزهره-ظ8خ
    @زهرهزهره-ظ8خ หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን አተንም ኸር ጀዛህን ይክፈልህ አብሮዲጊዋ አሏህ ያሽረው በምንችለው አቅማችን እንረዳዋለን ኢንሻዐሏህ

  • @rahmtriri55
    @rahmtriri55 หลายเดือนก่อน +4

    እናነተ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን ሆይ በገዘብ መርዳት ባንችል እኳን ቪዲዮው ለብዙ ሰው እዲደርስ ላይክ ሽር አርጉት መልካምነት ለራስ ነውና

  • @TiyabaNuriya-xx8eu
    @TiyabaNuriya-xx8eu หลายเดือนก่อน +3

    ለኢላሀይለላ ውሀመድ ደረሡለላ ይህንልጅ አቀዋለሁ ወላሂ ምርጥጎብላላ ነበር አይ ሠው ከቱ ሀራግን ሠው የለምደ እድህ እሥተሚጎዳ ኡፍፍፍፍፍ ማሜ ሠይድ አላሂ ይጠብቅህ

  • @Seada4756
    @Seada4756 28 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ አልቅሸነው የጨርስኳት አሏህ የሽፊክ አኺ

  • @aass-pm3bo
    @aass-pm3bo 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ማሜ አላህ ዱኒያ አኸራህን ስኬታም ያድርግልህ😢😢 እሲ ማሜን የምወዱ በላይክ አሳዪን

  • @Pnice-m4i
    @Pnice-m4i 29 วันที่ผ่านมา +2

    ወድም ጀዛከላህ አተ ህደህ ባላየህ በምድር ላለው እዘን አላህ ያዝንልህ ዘድ ጎረቤት የለም እደ እሳቸው ባይኖራቸው እድረዳ ማድረግ

  • @rahmtriri55
    @rahmtriri55 หลายเดือนก่อน +2

    ላሀውለወላ ቁወተኢላቢላህ
    አላህ ሆይ አተ በጣም አዛኝና እሩህሩህ ጌታ ነህ የወዲማችንን አፊያ መልስለት ያረብ አጀቴን በላው ወላሂ አብሽር አላህ አፊያውን ይመልስለት
    ወዲም መሀመዲ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ሁሌም በመልካም ነገሮች ላይ ነው እማይህ አላህ ይጠብቅህ

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  29 วันที่ผ่านมา +1

      ቪድዩ በሰፊው እንድሰራጭ ሁላችሁም ላይክ እና ሼር በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ หลายเดือนก่อน +3

    ያአሏህ ያረብ ያልታሠበ ሪዝቅ አሏህ ይክፈትልህ የኔ አባት የኔ ወድም ያረብ እሥኪ ሠበብ እንሁን በኒ አደም

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 29 วันที่ผ่านมา +3

    የኒ አባት ደህነት ክፎ ነው አላህ አ ላህ አላህ ይሽፌክ ኢንሻላህ

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ หลายเดือนก่อน +2

    የአላህ ሲያሳዝን አይዱንያ 😢😢😢 አላህ ሙለ ጤናህን ይመልስልህ የምናየሁ የምንሰማው ሁሉ ልብ ይሰብራን ያረብ እዝነትህን😢😢😢

  • @سبحانالله-ب7ف3و
    @سبحانالله-ب7ف3و หลายเดือนก่อน +3

    አሏህ አፍያውን ይመልስለት አይ ሠው ከንቱ ወገኔ ድስም ባዳ ነው ጉልበታችንን ተማምነን ሠዎችን አናጥቃ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ หลายเดือนก่อน +3

    የአላህ እፍ እኔ አልቻልኩም ሱበሀናላህ ይሄምያክል ሰው ጨክኗልደ የአላህ

  • @Hነኝቢትሰኢዲ
    @Hነኝቢትሰኢዲ หลายเดือนก่อน +9

    ስት ሰው ለጫት ስት ብር ያወጣል በቀን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው 😢

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw 29 วันที่ผ่านมา

      💪💪💪

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 29 วันที่ผ่านมา +1

    የኔወንዲም 😢😢😢 አላህ እባህን ይበስልህ ስቀህ የምናይ ያዲርገን የኔ አባት አላህ ሙሉ አፋያክን ይመልስልክ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 29 วันที่ผ่านมา +2

    መሀመድ አሏህ ያበርታህ ወድማችንም አሏህ ያሽረው ግን እራብ ነው በሽታ እራብ ከሆነ እደት የሀራ ሰው ዝም ይላል እድህ እስኪሆን ለምን ግልፅ አድርገህ አታስተላልፍም

  • @الحمدلله-ج5ذ7د
    @الحمدلله-ج5ذ7د หลายเดือนก่อน +1

    ያአሏህ የኔ አባት አሏህ አፊያህን ይመልሥልህ በሽታ ከባድ ነው ሙሉ ጤናህን አሏህ ይመልሥልህ ያረብ ያረብ

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢያአላህ አይይይይ አላህያሽርህ አባቴዋ 😢😢😢😢😢 ድህነትኮያልፋል ህመሙንም አላህያሽርህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 หลายเดือนก่อน +2

    የአላህ አተ አፍያውን መልስለት ምድነው በሽታውስ እራበኝ ያለው እቤታቸው ተቸግረው እርቦት ይሆን ማሜዋ መልስልኝማ ወገን እያለንማ አይርበውም እባካችሁ እንድረስለት ያገሮቹ ልጆች ጉርብ ክፈቱለት እንተዛዘን

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ አላህአፊያህንይመልሰለትእህ አንጀትይበላል ወንድማችንሙሀመድጀዛከላህኸይር

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ หลายเดือนก่อน +3

    እኔአፈርልብላ የኔጌታ አይዞህ 😭😭😭😭😭😭

  • @Ami-gs8er1zm9i
    @Ami-gs8er1zm9i 29 วันที่ผ่านมา +2

    💧💧አሏህየ አተ አይቸግርህም አፊያውን መልስለት እህህህህህ

  • @Zinet-p9o
    @Zinet-p9o หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት ግን ሀራላይ ሰው የለምንደ

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 29 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔም እህቴ እንደዚ ነዉ ሰዉነቱ ስለሚያማት ምግብ አትበላም በደብ አላህ ያሽራችሁ የታመማችሁ ሁሉ ያረብ

  • @JeJee-z8h
    @JeJee-z8h 29 วันที่ผ่านมา +2

    እጀት ይበላሉ እግዝብሄር እምላክ ምህረቱን ያምጣለውት

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah 28 วันที่ผ่านมา

    ሀስቢየሏህ ወነዕመል ወኪል ሙሀመድዋ አለ አይኔ ኸረ ድሀ አያልቅስ አይኔ 💧ያአሏህ ከባድ ነው ያረቢ የአርሹ ባለቤት አፊያህን ይመልክልክ ታላቅ ወንድማችን ገንዘቡንም ይስጥህ ያረብ

  • @እማኢትዮጵያናፍቅሽኝሀገሬ
    @እማኢትዮጵያናፍቅሽኝሀገሬ หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ

  • @fyfgggg9743
    @fyfgggg9743 หลายเดือนก่อน +3

    አፊያዉን አላህ ይመልስለት

  • @HAYUTUBE-z8z
    @HAYUTUBE-z8z หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜ ጤናህን የመልሰህል😢😢😢😢

  • @طيبهامحياة
    @طيبهامحياة หลายเดือนก่อน +4

    አየ ዱኒያ እህህህህህህህድህነት አይኑ ይጥፋ

  • @Hነኝቢትሰኢዲ
    @Hነኝቢትሰኢዲ หลายเดือนก่อน +4

    ያረቢ ሀራ ላይ ሰው የለም እደ ?😢😢

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u หลายเดือนก่อน +2

    አላህ አፊያውን ይመልስለት አንተን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ወንድሜ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 หลายเดือนก่อน +3

    ያአላህ ምስኪንዎ አላህ አፊያህን።ይመልስልህ

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 29 วันที่ผ่านมา +1

    ያአሏህ ሰዉተጨካ ክኖል እኔየቲምአደግነኝ ግን አሁንወልጀ ሁለቀንኳዋሀሜጠ ጣኝ እርቦኝምነበር እልሀምዱሊላህ ምስጌናለሡነዉ ለአላማትጌታለሆነዉ ከሙስተሺካወጥቸ እራብ ይከብዳል 🤲🤲🥺😢

  • @ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው
    @ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ እኔን የኔ አባት አንጀቴ ተንስፈስፈ እራበኝ ሲሉ ያአላህህህህ ለስንቱ እናልቅስው ዘንድሮ አይ እዱንያ ፊትናሽ ብዛቱ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 29 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት እደት እደሚያሳዝን ያአሏህ አተ በዝነትህ ህያቸዉ

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 28 วันที่ผ่านมา +1

    እደ ማጣት ክፉ በሽታ እደጤና ክፉ በሽታ የለም ያአላህ

  • @Z.Muhamed
    @Z.Muhamed หลายเดือนก่อน +3

    ምስኪን

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት 😢😢😢 እህህህ አይ ዱኒያ

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 28 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ ሲሳዝን አላህ ይሺፍክ አባታችን

  • @aminat-2
    @aminat-2 29 วันที่ผ่านมา +1

    አየ አች እዱኒያ አላህ ይይዳህ ማሜ በርታ ያገሬ ልጂ

  • @zeinabmohammed5445
    @zeinabmohammed5445 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልህ ያረብ

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ አላህ ይጠግንህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ❤ያረብ❤❤❤

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
    @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ หลายเดือนก่อน +5

    እህህህህህህህህህህህህ አረ እኔስ አልቻልኩም እኔ ቅጥል ልበል አረእንርዳዉ ጉርብ ይከፈትለት አረ ለትላልቅ ሚድያወች አድርሱት እህህህህህህ ያረቢ እኔ ልቃጠል የኔ ወንድም

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  29 วันที่ผ่านมา +2

      ቪድዩ በሰፊው እንድሰራጭ ሁላችሁም ላይክ እና ሼር በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
    @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሽርህ የኔ ወንድም

  • @skettube4149
    @skettube4149 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን😢 አይይይ የኛስ ስቃይ በዛ ከቶ አሄራችንስእንደት ይሆን😢

  • @whya5801
    @whya5801 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ የኔ አባት

  • @zufankebede3707
    @zufankebede3707 28 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ማርያም ምህረቱን ላክለት ድኖ ያሰየን በጣም ያሳዝናል

  • @Rqpaya
    @Rqpaya หลายเดือนก่อน +1

    የኔወንድም ምንሁኖነው በአላህ ማለቴ ሀኪምቤት ሄዶ መፍትሄአቶነው ወይስ ምን ያአላህ አላህ አፍያህን ይስጥህ

  • @yes1wv
    @yes1wv หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ሀራ ላይ እየኖረ ተራበ😢

  • @ፋፊያራህማኑባሪያ
    @ፋፊያራህማኑባሪያ หลายเดือนก่อน +1

    እኔን የኔ አባት እደት እዳሥለቀሥከኝ አላህ አፊያ ያድርግህ

  • @LubabaFenta-zy5sm
    @LubabaFenta-zy5sm 29 วันที่ผ่านมา +1

    ያረቢ,ምን,ልበል😢😢

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ያረባ አገራችን ግን ወደየት እየሄደች ነው አባየ 😢😢😢

  • @ghhi5312
    @ghhi5312 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ያሽረው የቻልውን እንርዳው

  • @SadaMohmammed
    @SadaMohmammed 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፉፉፉፉ የኔ አባት

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 14 วันที่ผ่านมา +1

    አጀቴንበላው የኔአባት🎉🎉🎉ፈጣሬ ይማርህ

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 29 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት አላህ ይረዳወት

  • @Hayat-r3x
    @Hayat-r3x 29 วันที่ผ่านมา +1

    የኔአባትእደትአጀቴተላወሠእረሠዉአይጣእኔን

  • @AyshaAhmed-kd8ol
    @AyshaAhmed-kd8ol หลายเดือนก่อน +1

    የኔባት አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሥልህ

  • @FgFh-h4b
    @FgFh-h4b หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ ምኑን አሞት ነው

  • @فيحانالعتيب
    @فيحانالعتيب หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ አላህ ያሽርህ

  • @Naima-c5p
    @Naima-c5p หลายเดือนก่อน +1

    አጀብ አላህእንደውየኛነገርአጀብእኔእንደትደርቋልአንጀቱአላህየአፊያውንመልስለትያረብአንተአይቸግርህም

  • @fufumahmud3177
    @fufumahmud3177 28 วันที่ผ่านมา

    እደው ሚስኪንዋየ አይይኝ አይዱኒያ ተውኝ ዘመዶቸ አላለም ሱብሀነሏህ ሰው ካለ ነው መረዳዳት እፈሩ ዘመዶቹ

  • @አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ጀ9ሸ
    @አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ጀ9ሸ 28 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት አላህ ያሽርህ

  • @AsSd-y6f
    @AsSd-y6f 29 วันที่ผ่านมา +5

    አላህ ያፋውን ይመልስለት 😢😢በጣም ያሳዝናን ግን ማሚ አተ ብዙ ግዝ ለዳታ የታመሙን ታቀርባለህ ግን ብር ከተሰባሰበ ቧሀላ ምላይ እደደረሱ ምን ያክል ብር እደተረዱ ድጋሚ እተርቢ ማረግ እትፈልግም እና እኛ እምንረዳው ኑሩነ ሳይሁን እኛ ሰርተን እየኑረን ነው ጤነኛ ነን እነሱ ጎሎባቸዊን ብለን ነው ይቅርብን ብለን አምስት አስር እምን ለው እና እደት ሞራን ኑሩን እንርዳ አሁን ስለሀያት መሀመድ እዝህ ሁሉም በጣም ነው ያዘነው ምክኛቱም ለብር ማሰባሰባ ብቻ ነው ያስመሰሉት ወላጆቿ ብሩ መሻአላህ ለዝችልጅ ያላለቀሰ የለም ግን ውጥት አላየንም 😢😢😢😢😢😢

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  29 วันที่ผ่านมา +2

      ምርጥ ኮሜንት ነው። እውነት ነው። ግን ወሏሂ የእኔ ችግር አይደለም ። የማቀርባቸው ሰዎች ገንዘብ ከተሰበሰበላቸው ቦሀላ ከኔ ጋር ያላቸው ግንኙነት ያን ያክል አይሆንም። ገንዘባቸውን የምቀማቸው እስኪመስል ድረስ ከኔ ይርቃሉ። ግን በእኔ ቦታ ብትሆኑ ብየ ተመኜሁ። በተጨማሪ በጣም ብዙ ስራ ይደራረብብኛል። ወዘተ ኢንሻአሏህ አሁን ግን የሚጣየን የምስጋና ቪድዩ በቅርብ ቀን አቀርባለሁ።

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  28 วันที่ผ่านมา

      ግን ማነም አይረዳኝም

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይማርህ😢

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف 29 วันที่ผ่านมา +2

    💦💦💦💦💦ግን ሰው ባገሩ የለም እንድ እስኪሆን የኔ ወንድም ርግፍ ብሎ እንደቅጠል ኡፍፍ💦💦💦💦

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍፍ የአሏህ አሏህሽ ያሽርህ የኔ አባይ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ

  • @GuFy-dy8kw
    @GuFy-dy8kw หลายเดือนก่อน +1

    እደው አፈር ልብላልህ የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህያአላህ፡አላህያሺርህ😢😢😢😢

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg หลายเดือนก่อน +2

    Allah afiya yadergeh wendeme

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 25 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ หลายเดือนก่อน

    የኔአባት አላሕ ያሽርሕ😢😢😢

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb หลายเดือนก่อน

    እህህህህ😢😢😢😢😢አላህ ያሽርህያረብ አባታችን😢😢

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 29 วันที่ผ่านมา +2

    አካውንቱ አልታየንም ፃፍልን በቴክቶክም ልቀቀው

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  28 วันที่ผ่านมา

      ➯ አካውንት :- 1000457562498
      ➯ ሙሉ ስም :- ሞላ ኑርየ ማህሙድ
      ➯ ስልክ :- 0955833694 - ሞላ ኑርየ (ፊሌ)

  • @MohammedQatar-xf9sr
    @MohammedQatar-xf9sr 29 วันที่ผ่านมา +1

    የት ሀገር ነው ግን? ሰው በራብ ሊሞት እያለ ሰው እንዴት አስቻለው ጎረቤትስ ለመቼ ነው

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 29 วันที่ผ่านมา +1

    ባአላህ ምን አይነት በሸታ ነው ኖረማል ሀኪም ቤት ወሰደው በቻልከው አቀም ለጊዜው ባአላህ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 28 วันที่ผ่านมา +2

    ማሜ ጣፍ በቁጥር አካውንቱን

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  28 วันที่ผ่านมา

      ➯ አካውንት :- 1000457562498
      ➯ ሙሉ ስም :- ሞላ ኑርየ ማህሙድ
      ➯ ስልክ :- 0955833694 - ሞላ ኑርየ (ፊሌ)

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 29 วันที่ผ่านมา +1

    የቻላችሁትን ሁላችንም 10 ብር ጀምሮ እንዳቸዉ ሀባይቢ 😢😢

  • @SaaidGhg
    @SaaidGhg 29 วันที่ผ่านมา +1

    جزاك الله خير واحسن الجزاء في الدنيا والآخرة يارب العالمين اللهم أسألك افيه ياارحم الراحمين الله افيه يادرغه يارب العالمين برحمتك ياالله 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @أمعبدالرحمن-ح4ث4ز
    @أمعبدالرحمن-ح4ث4ز หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ላልቅስ አይ ዱኒያ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 28 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ያረቢ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed 28 วันที่ผ่านมา

    ያአሏህ እንደት ነዉ የሚያሳዝነዉ ወላሂ

  • @yasin-p1b2l
    @yasin-p1b2l หลายเดือนก่อน

    አላህያሺለዉ አይይይ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 26 วันที่ผ่านมา

    አላህ አፊያ ያርገዉ

  • @ZainbSarig
    @ZainbSarig หลายเดือนก่อน

    እጀ ባጣበት ስአት ሁነ የኔ አባት እእእእእእእእእእ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አልቻ ልኩም