🔴 ሰርፕራይዝ አረኩት _ ብሞTም አይቆጨኝም😀¡ ( Harr gebiya ) ሐሙስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 319

  • @lijmuhammadseid
    @lijmuhammadseid  26 วันที่ผ่านมา +36

    ◉ ውድ የሀገሬ 🇪🇹 ልጆች እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። ◉
    ውድ የሶሻል ሚድያ ቤተሰቦቼ ሰላም በእናተ ላይ ይሁን ትናት የወንድማችን አሳዛኝ ሁኔታ የሚያሳይ ቪድዩ ተመልከቶ ያላዘነ ሰው ያለ አይመስለኝም። ዛሬ የወንድማችንን ደስታ ሀ ብሎ ጀምሯል።እንኳንም ደስ ያላችሁ። ዛሬ የተለቀቀውን ቪድዩ የሞላ ልዩ ደስታ ፣ ልዩ ሳቅ የተሞላበት ቪድዩ ስትመለከቱ ምን ተሰማችሁ። የተሰማችሁን ደስታ ኮሜንት ላይ ግለፁልኝ። ...
    ➯ ሌላው የወንድማችን መርጃ የዋሳፕ ግሩፕ ብዙ ሰዎች ጠይቀውኝ ነበር ... እነሆ በደጋግ የኢት አለኝታዎች የወንድማችን ሞላ ኑርየ ማህሙድ መርጃ የዋሳፕ ግሩፕ ተከፍቷል። ➯ የዋሳፕ ግሩፕ ሊንክ የምትፈልጉ:- በሊንክ👇
    chat.whatsapp.com/FUZHBF3cnfp0rVhQsuOP3q
    ➯ አልያም በባንክ አካውንት መርዳት ለምትፈልጉ እና ለሚፈልጉ ደጋግ ኢትዩዽያዊያን በኢትዩዽያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር :-
    🔴 CBE ➯ 1000457562498
    🔴 NAME ➯ ሞላ ኑርየ ማህሙድ
    🔴 CALL ➯ 0955833694 ይደውሉለት
    ➯ ትኩረት ✍️ || ➯ እኛ ስናብር ❤ ||
    በገንዘብ መርዳት የማንችል ወይም ልክ እንደኔ ደካማ የሆናችሁ እህት ወንድሞች ሌላው ቢቀር የወንድማችንን የእርዳታ ጥሪ ቪድዩ ፣ መረጃ ሼር በማድረግ እንድሁም የወንድማችንን የዋሳፕ ግሩፕ በማስተባበር ፣ ወዘተ ስልካችንን በመጠቀም ብቻ በማስተባበር የአጅሩ ተካፋይ መሆን እንችላለን።
    ✅ ተመልከቱ ትናት መስከረም 14 2017
    🔴🔴🔴እንባ የተሞላበት ቪድዩ :-👇
    👉 th-cam.com/video/P0kXEJV9Uaw/w-d-xo.html
    ✅ ተመለክቱ ዛሬ መስከረም 17 2017
    🔴🔴🔴 ሳቅ የተሞላበት ቪድዩ:- 👇
    👉 th-cam.com/video/Un_3d-fML88/w-d-xo.html
    ◉◉◉ መተባበር ትልቅ ሀይል አለው ◉◉◉
    ◉መረጃን ላይክ & ሼር ማድረግ በራሱ ትልቅ ሀይል ነው
    ✍️ ልጅ ሙሀመድ ሰኢድ | @lijmuhammadseid
    ➯ ለበለጠ መረጃ :- 0911485891 ይደውሉልኝ
    ❤❤❤ሰላም ለ 🇪🇹 ሀገራችን❤❤❤

    • @adenategene101
      @adenategene101 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@lijmuhammadseid betam dessi yline hulme dess yblhe Yena jegnia tlyalhe ekuio fteriy ytbekh esunme fteriy ymarwe Yena abeti 🙏❤❤❤❤

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 26 วันที่ผ่านมา

      ወላህ፡እጂግ፡አዚኜ፡ነበር፡አሁን፡ደሞ፡ደስታውን፡ማያት፡እጂግ፡ደስ፡አለኝ፡፡ማሻ፡አላህ፡ያሰጡትም፡አላህ፡አፍያ፡ከሪዚቅ፡ይሢጣቸው፡በወጣ፡እጥፍ፡ዲሪብን፡ይተካላቸው፡❤❤❤🎉🎉🎉አንተም፡ሰበብን፡አዲራሽ፡ጀዛክን፡አላህ፡ይክፈልህ፡❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሶፊያSofiኢቱብ
      @ሶፊያSofiኢቱብ 26 วันที่ผ่านมา

      መሀመድ ሰይድ ሰላምነህ እኪ በጃራ ስከድ አናቴ አንዲት ሳዱላ እደህት የምናሳድጋት ፈልግልን እኔ የቁሪ ልጅነኝ ማሜዋ. ቁጥርህን አስቀምጥልኝ 😍በተረፈ በርታ

    • @AbduMohamed-r6g
      @AbduMohamed-r6g 21 วันที่ผ่านมา

      Kalat atahulih muhammad seid ❤❤❤❤❤❤ Jegna neh welahi

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ 26 วันที่ผ่านมา +50

    የሰው ደስታ ምክንያት የምትሆኑ በሙሉ አላህ ያስደስታችሁ 🎉🎉🎉

  • @nurulyekin1444
    @nurulyekin1444 26 วันที่ผ่านมา +24

    ገና ቪድዩውን ሳልጨርስ ተደሰትኩኝ
    ማሻአሏህ ማሻሏህ አሏህ ወጣት ሙሀመድ ሰይድ አሏህ እድሜህን ያስረዝምልን ሰበብ ሆነህ እንዳስደሰትክው አሏህ ያስደስትህ

  • @መዳኒት-ኈ3ገ
    @መዳኒት-ኈ3ገ 26 วันที่ผ่านมา +19

    አተ ልጅ አሏህ እርዝቅህን እደመሬት አሹሃ ያብዛልህ ወድሜ የድሆች እባ አባሽ

  • @user-eq7zj5ko6c
    @user-eq7zj5ko6c 26 วันที่ผ่านมา +9

    ወላሂ ከደሥታ ብዛት እንባየ መጣ ሠጮቹንም አድራሾቹንም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 17 วันที่ผ่านมา +1

    በወጣትነቱ ጥሩ ነገር የሚሰራ ልጅ ማሻአላህ❤❤

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 26 วันที่ผ่านมา +2

    ማሜዋ ጀዛኩምላህ ኸይረን አንተም አንተን መሰሎንም አላህ ይስጣችሁ ያረብ 100 k ገብተህ የምናይ ያድርገን ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የኔ መልካም

  • @skettube4149
    @skettube4149 26 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ ተባረከሏህ አቦ በመልካም ስራላይ የተጠመዳችሁ አላህ ይጨምርላችሁ መልካም ስራችሁንም አሏህ😢 በእጥፍ በድርብ አርጎይክፈላችሁ መሠላችሁ ይብዛ

  • @Koko-t6h4l
    @Koko-t6h4l 26 วันที่ผ่านมา +4

    ኡፍ ወይኔ እደት ደስ እዳለኝ ወላሂ እማይቆርጥ ደስታ ይስጥህ ያርብ

  • @HiHi-ok9vj
    @HiHi-ok9vj 18 วันที่ผ่านมา +1

    የተቸገረን እሚረዳ የታመመን እሚጠይቅእሚረዳ የሰው ቁስል የሜክም ካአላህ ዘድ የተወደደነውና አላህ ከይር ጀዛአቹህን ይክፈላቹህ ያገሬ ልጆች ወድሞቸ

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb 26 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አሏህ እሡን ያስደሠታችሁ ሰወች አሏህ በዱንያም በአኼራም ያስደሣችሁ አቦ እደው የሰው ልጂ አይክፍው አሏህ ከምቀኛ ይጠብቅም ማሜ💐💐💐

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u 26 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ ወንድም መሀመድ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አይይይይይ ሀራ ገባየዋዋዋ አገሬዋ ሰላምሽ ይብዛ😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @htdhfds9020
    @htdhfds9020 26 วันที่ผ่านมา +25

    በቋሚነት ቢረዳ ይሄ ሲያልቅ ድጋሜ እዳይራብ

    • @JemilaNigus
      @JemilaNigus 20 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክልወላሂ

  • @أمعبدالرحمن-ح4ث4ز
    @أمعبدالرحمن-ح4ث4ز 26 วันที่ผ่านมา +2

    መሻአላህ ለቅሶ ወደደስታ ሲቀይር ደስስስ ይላል አላህ ጨረሶ አፊያ ያረግህ ያረብ👌

  • @Koko-t6h4l
    @Koko-t6h4l 26 วันที่ผ่านมา +36

    የህን ልጂ እናሳድገው መቶሽ እናስገባው

    • @سعديهعبدو
      @سعديهعبدو 25 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ ወላሂ እንኳን ይሄን ስንት ጨፋሪወችን እያረግን 😢 የኛ ነገር ይገርማል

    • @Hadira-Tube
      @Hadira-Tube 24 วันที่ผ่านมา +1

      አወ እኛው በኛው እንገዳደፍ ለፈመሱት ብናሽቃበጥ ጥቅም የለውም👍

    • @Lubab406
      @Lubab406 24 วันที่ผ่านมา

      እኔም ብየ ነበር ግን ሱብሀን አሏህ በጎ የሚሰሩ ወንድሞቻችንን አናበረታታም ሁሉም ወደ ፕራንክ ነው የሚሮጠው አሏህ የህዲነ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 26 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ አንተንም እነሱንም ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @mammyking
    @mammyking 26 วันที่ผ่านมา

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ጀግና ወጣት ማሻ አላህ

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ 26 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድም ሙሀመድ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @ሊያሊያ-ሐ9ዸ
    @ሊያሊያ-ሐ9ዸ 26 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኛ አላህ ይስጣቹሁ አላህ ያስደስታቹሁ

  • @FyhhhCfhjj
    @FyhhhCfhjj 26 วันที่ผ่านมา +2

    ጀዛኩም አላ ኽይር በጉበትሆነ በህዝብ ያገዛችሁ የሰው ደስታ የሚያስው❤❤❤

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 26 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ዴስይላል ገና አፍያው ተመልሶ ዴስታችን እጥፍ ድርብ ይሆናል ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው ሙሔ አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ በአንተላይ እሱም መረዳት ቻለ እረጂውም ትልቅ ገበያ ገበየ በጣም ዴስብሎኛን ይሄን ፈገግታውን ማየት ምንያህል እንዴሚያስዴስት ዴስታችሁን ዘላቂ ያርገው

  • @زيزيمحمد-ل8ص
    @زيزيمحمد-ل8ص 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የኔ ቅንአላህ ይጨምርላችሁ ባለፈው በጣም አሥለቀሶኝ ነበር

  • @እሙ-ቨ1ለ
    @እሙ-ቨ1ለ 26 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ ደስሲል በሉ ሀላችህም ወድማችንን ሰብስክራይብ በላይክ እናበረታታው ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጨርልህ

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 26 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በረካ ያድርግላችሁ ያረብ የሰጣች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @mulu5
    @mulu5 26 วันที่ผ่านมา +6

    ለሰጣችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በእዉነት ሳቁን ሳይ ደጉ የሀገራችን ሰዉ አትጡ

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤አላህ ያብደስትህ ዉድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 26 วันที่ผ่านมา +2

    ማሜ ጀዛክን አሏህ ይክፈልክ እሱንም አሏህ ያሽረው

  • @AaBb-rc8nf
    @AaBb-rc8nf 26 วันที่ผ่านมา +1

    መሀመድ አላህ ያስደስትህ ሀቢቢ በጣም ደስ ብሎኛል ችግር አይካህ

  • @ሃዲ
    @ሃዲ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ምርጥ ልጅ ነህ ማሜ በርታ እሱንም አላህ ያሽለው የረዳችሁትንም አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ በሶስቱም አካውቴ ሰብ አርጌሀለሁ

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሀቢቢ እኳን ደስ አለህ ባለፈው አጀቴን ቆይ የበላው ሙሀመድዋ ወድም አተም ጀዛካላ ከይር ወሎየወች የት ናችሁ ወድማችንን 100ሺkእናስገባው

  • @بيسي-ك4م
    @بيسي-ك4م 26 วันที่ผ่านมา

    መሀመድ ሰይድን በላይክ እናሳድገው

  • @tem3718
    @tem3718 26 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ስራ ለነገ ስንቅ ነው አላህ ይጠብቅህ ወዲም ሙሀመዲ

  • @dhfh1167
    @dhfh1167 26 วันที่ผ่านมา

    ወደሜ ማሜ አላሕ ኸይርጀዛሕን ይክፈልህ መርዳት መታደል ነው

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 26 วันที่ผ่านมา

    መሸአሏህ እኳን ደስ አለው ለሱ ደስታ ምክኒያት የሆናችሁ አሏህ ያስደስታችሁ ያረብ አቡ አይመን አብዱ አወል 😢

  • @ሀዋ-የ1ሰ
    @ሀዋ-የ1ሰ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም መሀመድ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @TiT-p9u
    @TiT-p9u 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማሜ ምርጥሰው ስልኬ ተበላሽቶ ቻናልህ ጠፍቶኝ ነበር በርታልን በጣም ነው እመወድሀ እማደቅህ በርታ

  • @Semi-n2k
    @Semi-n2k 26 วันที่ผ่านมา +1

    የዘረጉ እጆች ሚዳቸው ትልቅ ይሁን አሚንንን

  • @fatmahfatmah7663
    @fatmahfatmah7663 26 วันที่ผ่านมา +2

    ማሜ ሰይድ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ

  • @fanostube15
    @fanostube15 20 วันที่ผ่านมา

    ማሜዋ ጀዛከላ ኸይር እደው መሽአላ ውድ ኢቶጲያውያን በውጭም ባሀገር ቤትም የምትገኙ ወገኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሏህ በብዙይስጣችሁ😭😭አሁለትአልቅሽነበር😢😢

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
    @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ 26 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ የኔ ወንድም እንኳነንም አሏህ ደስታህን አሳየን ያረቢ

  • @aoaoaoao8219
    @aoaoaoao8219 26 วันที่ผ่านมา +4

    ሰው ከኖረ አይቀር እድህ እየሰሩ የሰውን ደስታ እያዩ መኖር እደት ደስ ይላል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 26 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያበረታህ አላህ ወሄረክበት ይጠብቅህ

  • @ሶፊያSofiኢቱብ
    @ሶፊያSofiኢቱብ 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በረካሁን ሀሙዲ❤

  • @WarkanishNull
    @WarkanishNull 26 วันที่ผ่านมา

    እስቲ እደዝህ መልካም እሚሰሩትን እናበረታታቸው አላህ ይጨምርልህ ወድም

  • @tem3718
    @tem3718 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኩም አለህ ከይር ጀዛ

  • @whya5801
    @whya5801 26 วันที่ผ่านมา +2

    ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @tube-xt4gl
    @tube-xt4gl 23 วันที่ผ่านมา

    የኔወድም አቦካሠብከውበላህ ይስጥህ አላህ እሱን እዳስደሠትከው አተንም ያስደስትህ ❤❤

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛሕን አላሕ ይክፈልሕ ማሜ❤❤

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 26 วันที่ผ่านมา

    አፍያውን አላህ ጨርሶ ይመልስለት እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ ገዘባችሁ በረካ ይሁን አላህ አጅራችሁን ያብዛው ውዶቸ ማሜዋ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 20 วันที่ผ่านมา

    ወይኔደስ ሲል አሏህ ይጨምርላችሁ ለሰጣችሁትም ደግነት ለራስነው

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ወንድም ጀዞህንአላህ ይክፈልህ👍👍👍

  • @omnajat
    @omnajat 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአሊኩም መሀመድ ወድሜ የግል ቁጥረህን አሳዉቅኝ የኔ አባት አላህ እስተጨረሳ የምስቅያድረግዉ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉

  • @QweEwq-tz7en
    @QweEwq-tz7en 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኩሏ፣ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍

  • @meryem...334
    @meryem...334 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 26 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን እናመሰግናለን አላህ ያሽረው ተሽሎት የምናየው ያድረሰገን

  • @AbduMohamed-r6g
    @AbduMohamed-r6g 21 วันที่ผ่านมา

    ይህን ልጅ በአሌህ እናሳድገው 100ሺ እናስገባው ❤❤❤

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አተልጅ አላህ አዱኒያ አኺራህን አላህ ያሳምርልህ ✅✅ የሰጣችሁትም አላህ ማጣትን ይያዝላችሁ ገዘባችሁን በረካ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ggdygd38
    @ggdygd38 26 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ፣ወድሜ፣አላህ፣ይጨምርላችሁ፣ያረብ፣

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 26 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ወንዲም እንኳንም ተደሠትክ 😢

  • @lubaba355
    @lubaba355 24 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ
    ረበኝ ማሀመድዋ ያለው አሁን ድረስ ይሰማኛል

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ የዋህ አላህ ያሽርህ ለናተም አላህ በወጣ ይተካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 16 วันที่ผ่านมา +1

    መሃመድሠኢድ አላህ ያሣድግ ህ አተ ማለት እድለኛነህ❤❤❤❤

  • @TiyabaNuriya-xx8eu
    @TiyabaNuriya-xx8eu 26 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍ ምን እደምል ቃላት አጠረኝ የትንሽ ትልቅ አላህ ይጠብቅህ ማሜ ሠይድ ትለያለህ እረተው እናሣድገው

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 24 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ጀዛክን የክፈልህ አንተ ወደሚዲያ ባታቀርበው ይሄን አያገኘም ነበር አላህ አንተን ሰበብ እድርጎነው ላንተም ለሰጡትም ጀዛችሁን እጥፍ አድርጎ አላህ ይስጣችሁ ወንድሜ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ለካ የሰው ደስታ ነው መየትእዴት ያስደስታል አልሀምዱሊላህ ያአላህ

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 26 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ ደስ ይላል የሰጣችሁም ባውጣችሁት ይተካችሁ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ጀዛከሏህ ኸይር ወድማችን

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኩመላህ ከይር❤❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወዲም ማሻ አላህ ወዲም መሀመዲ

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 26 วันที่ผ่านมา

    አላህ አብዝቶ ይረዝቃችሁ ጀዛኩምላሁ ኸይረን ችግር አያግኛችሁ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 26 วันที่ผ่านมา +1

    የማነንም የማታውቋቸውን የሌላውን አገር ታሣድጋላችሁ የኛን አገር አታሣድጉም ከወልደያ ጀምሮ ወዳታች ያለነው ለዚህ ልጂ 100ሽ ማስገባትን አንሰን ነው ፕራክ ስናይ እየዋለን ተው እናሳደገው ካገራችን ብዙ የተቸገሩ እናት አባቶች አሉ እንርዳቸው እህቶቸ ሰብሽክራየብ ላይክ ሸር አርጉ ለጓደኞቻችን ለምናውቃቸው ሁላ እንላክላቸው ያበረታቱት

  • @aumumuhamadyutube1479
    @aumumuhamadyutube1479 26 วันที่ผ่านมา +3

    መሻአሏ አላሏህ በወጣ ይተካችሁ

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም 🎉🎉🎉🎉መሀመድ ሰይድም አላህ ጀዛክን ይክፈልህ.

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 26 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ ወንድሜ ወላሂ እራበኝ የምትለዋ ቃል ልብ ይሰብር ነበር እንኳን ደስስስ አለህ አልሀምዱሊላህ

  • @cfdrr4583
    @cfdrr4583 26 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደሥብሎኛል ሥለረዳችሁት አላህ ያሥደሥታችሁ ከመጥፎነገር ይጠብቃችሁ እሡንም አላህ ያሽረው

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወጣትነዉ ሶላት እየሰገደ ዱአ ያድርግ ትዳርም አስይዙት ማሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 26 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ አፈያህን ያመልሰልህ ያረቢ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 26 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ላክ አድርጉለት እደዚህ አይነቱን እናበርታታ በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ እድሜችሁ ይርዘም ❤❤❤❤

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል ወላሂ እሱንም አላህ ከመጥፎ ነገር ርቆ ድኖ እምናዬው ያድርገን

  • @judiEbrahim
    @judiEbrahim 26 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያስደስታችሁ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ አላህ አፊያውን ይመልስለት እሱንም አንጀቴን በላው ወላሂ

    • @judiEbrahim
      @judiEbrahim 26 วันที่ผ่านมา

      ይሄን ልጅ እናበረታታው ሀባይብ ጎበዝ ልጂነው ጀዛከሏህኸይረን ወንድም ስላስደሰትከው

  • @AliAh-k8k
    @AliAh-k8k 17 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 23 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ እዴት ደስ እዳለኝ አላህ ይስጣችሁ ባለፈው አሳዝንኝ ነበር

  • @SalimSalim-g5u7p
    @SalimSalim-g5u7p 26 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 26 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍ ወላሂ በጣም አሳዝኖኝ ነበር

  • @ZainbSarig
    @ZainbSarig 25 วันที่ผ่านมา

    ነያቹንም አድራሹንም አላህ ከክፉ ነገር ያጠብቃችሁ የኸ አባታችን የደስቶ ስላየሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል አላሁመ ወለከል ሀምድ

  • @omuamaryoutube4118
    @omuamaryoutube4118 22 วันที่ผ่านมา

    ማሸአለህ አለሁ አክበር አለህ ይጨምርልህ ወንድሜ ለሱም አለህ አፊያውን ይስጠው እንደው ትንሽ ነገር ለስተውሰቹ በሼሆቹ መለት ለኢላሃ ኢላላህ ያምትለዋን ቀል አፍራሽ መሆኖዋንም ብትነግራው በአለህ
    እርስ በርሰችን መደጋጋፍ ቢቻ ሰይሆን መታዋዋስም አለብን ብዬ ነው ይጠቅመልና

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 25 วันที่ผ่านมา

    ያራህማራሂሚን በጀነትም እድህ ባድላይ የምስቁ ያድርጋችሁ

  • @ttww9470
    @ttww9470 26 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱልላ የሰጣችሁ ሰወች አላህ ህይረ ስራችሁን እጥፉ ድረብ አድረጐ ይሥጣችሁ ዱንያችሁን አሂራችሁን ያሣምረላችሁ

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ግን ደግሞ የህክምና ክትትል ቢያደርግ ጥሩ ነው።

  • @SalaSada-vk9kc
    @SalaSada-vk9kc 26 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ አባት❤❤❤

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 26 วันที่ผ่านมา +10

    50 እናሰገባዉ እህቴቸ ሰብሰክራያብ አዳረግት❤

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  26 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም አመሰግናለሁ። የኔቅኖች 100 እደገባሁ ነው የምቆጥረው። ሹክረን

    • @adenategene101
      @adenategene101 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 26 วันที่ผ่านมา

      መርሀባ

    • @Toyibaneghwelloyewa
      @Toyibaneghwelloyewa 26 วันที่ผ่านมา

      ❤✅

  • @zamzam633
    @zamzam633 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ደስ ይላል አልሀም ዱሊላህ❤❤❤❤❤❤

  • @خديجهالسيد-غ7ف
    @خديجهالسيد-غ7ف 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ. ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ዪጨምርላችሁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 26 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 26 วันที่ผ่านมา +2

    ያረብ ጤናውን ከሀያትጋ ስጠው ያረብ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ

  • @Mozaze
    @Mozaze 26 วันที่ผ่านมา

    የአሏህ እንደው እንደት ደስ እዳለኝ ወላሂ ባለፍ ራበኝ ሲል አንጀቴን በልቶት ነብር አሏህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ