የኔ አባት በጣም ደነገጡ - 19/Oct/2022 👉Lij muhammad seid

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @ጃጁሻነኝየሀራዋ
    @ጃጁሻነኝየሀራዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሱባህን አላህ የኔባት አጃቴን በሉት😥😥😥ማሜዋ አላህ ይጨምርልህ😘

  • @سعديهعبدو
    @سعديهعبدو 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት አላህ የመጨረሻ ሰላሙን ያውርድልህ ሀገራችንን ማሜ ጠንከር ወንድማችን አብሽር የኸይር ስራዋጋውትልቅነው

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይቀበልህ ወድም አባታችንም እድሜና ጤና አላህየ የተቸገረን ሁሉ ነጃ በለን

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት
    @ከመስራትምከመናገርምበፊት 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዲማችን ማሜ አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልህ ያረብ ከባለቤትህጋ ከልጆችህጋ ክፉ አይንካህ

  • @ለይላነኝየሀይቋ
    @ለይላነኝየሀይቋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርልህ መልካም ሠው ያብዛልን

  • @f2271
    @f2271 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ኡፍ አንጀቴን በሉት አላህ ይጨምርልህ ማሜ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ አላህ አንተን አገናኘው ሱብሃን አላህ ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የሚያደርገው አላህ

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ
    @እሙአህላምአልሀምዱሊህ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሜ ተባረክ እናመሰግናለን ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተባረክ

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባትዋየ😥 ማሚ አላህ ይተካህ

  • @ዜድቢትባባ
    @ዜድቢትባባ 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እረማሜ በአላህ መርዳት እፈልጋለሁኝ አድራሻውን አሳውቀኝ አየኔዋዬ አየዘድሮ. የኔ አባት

  • @ማንእዴእናት
    @ማንእዴእናት 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላ፣አላሕ፣ይጨምርልሕ፣ማሜ፣ወዲሜ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በጀነት ያበሽርህ ወንድሜ አላህ በሁለት ሀገር ያስደስትህ

  • @kedijahussein6133
    @kedijahussein6133 2 ปีที่แล้ว

    💚✅✅👍👍👍👍👍 ሰውን ለመርዳት ሰው ሁኖ መገኘት ነው አሏህ ይጨምር

  • @jeehhe531
    @jeehhe531 2 ปีที่แล้ว

    ወድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ምን ያማረ ነገር ቢኖር ሰዉን ከማስደሰት የበለጠ የለም

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ ปีที่แล้ว

    ወድሜ እድሜ ተጤና ይሥጥህ ልጂይውጣልህ በርታ ሠውንማሥደሠት ምነኛደሥእደሚል

  • @ዜድቢትባባ
    @ዜድቢትባባ 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ኢላሂዬ ገዘቤን የተቸገረን የምረዳበት አድርገኝ ኢላሂዬ ወላሂ ማሜነት አላህ ይጨምርልህ እደት እዳስደሰትከኝ

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አሏህ ይስጥህ መስጠትኮ በጣምብያስደስታል ወሏሂ ልጆችህን አሏህ ያሳድግልህ

  • @MAH-fx8cj
    @MAH-fx8cj ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ሲሳዝን ማሜ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @jebelu881
    @jebelu881 2 ปีที่แล้ว

    ብትንሽ ገዘብ ውዷን ጀነት ማገኘት ማሜ ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ

  • @RyHj-v4u
    @RyHj-v4u 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኔአባትአሏህይዘንልህ

  • @zed5426
    @zed5426 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ማሜዋ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ የኔ ወድም😭😭😭

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 19 วันที่ผ่านมา

    በሰጠኃው ጀዛከሏህ ኸይር
    ፋዘሯ ምን ማለት ነው???
    ይህ አጉል ስልጥንና ንግግራችንን አስጠፋን

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว

    እድሜችሁ ይርዘም የሁላችሁም ያአላህ

  • @Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ
    @Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ አጀቴን አልቻለም የኔ አባት 😢😭😭😭😭😭😭 ወድማችን አላህ ይስጥህ

  • @ufhfjfufhfff5665
    @ufhfjfufhfff5665 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም አብሽር ቅን መንገድ ነው የያሰው

  • @gggu5782
    @gggu5782 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላ አላህይጨምርልህ አላህያስደሳህ እዳስደሳሀቸው

  • @አሙኻሊድ
    @አሙኻሊድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ. አላህ ይጭምርል ውንድማችን

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ባወጣሀው ይተካህ ወድሜ ጀዛከሏህኸይር

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 2 ปีที่แล้ว

    አይኔ እኔ ልሰቃይ አይ ዘድሮ አላህ ጀዛህን ይክፈለው ማሜ በጣ አጀት ይበላሉ

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አላህ ይጠብቀውት አንጀቴ ተላወሰ

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ያአላህ እደዉ ሀገሩ ባደረሳችሁት

  • @thaibabd2528
    @thaibabd2528 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ 😢😢 የኔ አባት 🙏

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ምንኛ መታደል ነው ሰዉን መርዳት

  • @ሉሉዩቱብ-ዘ2ጠ
    @ሉሉዩቱብ-ዘ2ጠ 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባት😢ጀዛክአላህከዪርማሜዋ

  • @እማኢትዮጵያናፍቅሽኝሀገሬ
    @እማኢትዮጵያናፍቅሽኝሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ባወጣህ ይተካህ ወንድም

  • @ufhfjfufhfff5665
    @ufhfjfufhfff5665 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ወላሂ ጠክር አብሽ ቅን መንገድ ነው የያሰው

  • @ኡምሉጀይ
    @ኡምሉጀይ 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ💝 አላህ ባወጣሀው ይተካህ ☝️🤲

  • @امانسانشاءالله
    @امانسانشاءالله 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁኸይርውድም

  • @sadasada3136
    @sadasada3136 2 ปีที่แล้ว

    ሙሀመድ አላህ ባወጣሀው ይተካህ ወንድም #መልካም ሰው ማለት…
    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    ﴿خيرُ الناسِ مَنْ طالَ عُمْرُهُ، وحَسُنَ عَمَلُهُ﴾
    “መልካም ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ በዛው ልክ መልካም ስራው ያማረለት ነው።”
    📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3296

  • @አይዱኒያ-ሐ4ዠ
    @አይዱኒያ-ሐ4ዠ 11 วันที่ผ่านมา

    ባወጣሀው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካህ ያረብ

  • @سعدابراهيم-ك5ز
    @سعدابراهيم-ك5ز 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ያረብ ያአገራችንን ሰላም አንጣልን ሚስኪን እንደናንተ ያለውን መካደም ይመስል ይገላሉ

  • @tube5854
    @tube5854 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይር ማሜ

  • @ናፋቂዋ
    @ናፋቂዋ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በወጣ ይተካህ ማሜየ

  • @umumuradi
    @umumuradi 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ ማሜ ወይኔ

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጨምርልህ ማሜ 😭😭

  • @حواءياسين-ص1ث
    @حواءياسين-ص1ث 2 ปีที่แล้ว

    بارك الله فيك يا اخي محمد

  • @ኢክራምነኝየወሎእራያዋ
    @ኢክራምነኝየወሎእራያዋ 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ አባት 💔 ማሜ አላህ ይስጥህ ወድሜ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว

    ማሜ በአሏህ አድነገር ተባበረኝ አድ ወድሜ በባሀር ወደሳኡድ አረቢያ ለመሄድ ከወጣ 6 አመትሊሆነው ነው እናም ተባበረኝ መቻናልህ አስተላልፍልኝ እናቱ ሌት ቀን እያነባች በጣም በሚያሰዝን ሁኔታ ትገኛለች

    • @lijmuhammadseid
      @lijmuhammadseid  2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ችግር አለው እተባበርሻለሁ
      ነይ በኢሞ አልያም በዋሳፕ
      +251923650275

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว

      @@lijmuhammadseid እሺ

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ماسميرالاا
    @ماسميرالاا 2 ปีที่แล้ว

    ማሜ አሏህጨምሮጨማምሮይስጥህ😭😭😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወዲም አላህ ይስጥህ አቦ 😢

  • @zamzam633
    @zamzam633 21 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት 😢😢😢😢

  • @سوسو-خ8م9غ
    @سوسو-خ8م9غ 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ☝🇪🇹💞

  • @jamelayasen6229
    @jamelayasen6229 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህማሚአላህይጨምርልህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ቁጪ ብለዉ በመጧርያቸዉ

  • @tri-ju1sy
    @tri-ju1sy 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጨምርልህ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርልህ

  • @تببتتل-غ9ف
    @تببتتل-غ9ف 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ያረብ 💔😭😭

  • @zd9141
    @zd9141 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ባወጣሀው ይተካህ

  • @maryama8557
    @maryama8557 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባት

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪይባርክህ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 22 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይስጥህ የኔ ወንድም

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወድሜ

  • @toybamohammed497
    @toybamohammed497 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አሏህ ይስጥህ

  • @ናፋቂዋ
    @ናፋቂዋ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት 🥺

  • @Mነኝየቦርናዋ
    @Mነኝየቦርናዋ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እህ አይ ዱኒያ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት

  • @lijmuhammadseid
    @lijmuhammadseid  2 ปีที่แล้ว +1

    #እባካችሁ_በአስቸኳይ_ይህን_አባታችንን_አፋልጉኝ
    ~ ይህ መልክት በዋናነት #የሀራ_ልጆችን ይመለከታል ~
    👉ይህን በፎቶው ላይ የምትመለከቱት አባታችንን እኔ ያገኝሁት ልክ 6 ሰአት አካባቢ በመናፈሻው አካባቢ መጥቶ ልጄ ኢስታንቡል ካፌ ላይ በድንገት አገኘሁት ልጆች ወደ ወርቄ ልሄድ ነበረ የመኪና መሄጃ አጥቸ ነው ተባበሩኝ አለ 👉 ከዛ እኔጋ ሁላችሁም እንደምታውቁት ከዚህ በፊት ለድንገተኛ መሳኪኖች የመደብኩት ብር ነበረ እና ለዚህ አባታችን ከኔ የሚጠበቅብኝን አድርጌለት እሱም ሄዴ ... ይህ አባታችን ከዛ ቦሀላ ሁላችሁም እንደምታውቁት በፌስቡክ ፔጅ ወዘተ በምጠቀምባቸው አድራሻዎች የአባታችንን ቪድዮ ሼር አደረኩት ...
    👉ከዛ ቦሀላ አሁን ይህን አባታችንን የተመለከቱ እህት ወንድሞች ማሜ ይህን አባታችንን ለመርዳት እንፈልጋለን አሁን አንተ ጋ አለ ወይ በፍጥነት አሳውቀን የሚል መልክት በግል አድራሻየ ደረሰኝ...
    👉እባካችሁ ይህን አባታችንን በድንገት ካያችኋቸው በዚህ ሰልክ ቁጥር አሁኑ ይደውሉሉኝ ወሏሂ ካሉበት ቦታ ድረስ እመጣለሁ...
    Lij muhammad / ሙሀመድ ሰይድ 👇
    🌹 +251923650275
    ወይም በጓደኛየ ስልክ ያገኙኛል
    🌹 +251911485891
    #በዋናነት_የሀራ_ወጣቶች_ተባበሩኝ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ

  • @urur8r672
    @urur8r672 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሰጭንይስጠው

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 ปีที่แล้ว

    አባየ😭😭😭

  • @kuruluskeyfilm
    @kuruluskeyfilm ปีที่แล้ว

    የአሏህህህህህ❤❤❤❤

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢናሊላሂ አላህ ጅዛችሁን ያክፍላችሁ

  • @ghgz2515
    @ghgz2515 2 ปีที่แล้ว +1

    በወጣ የተካህ

  • @fisshasamuel
    @fisshasamuel 2 ปีที่แล้ว +1

    Respect 🙏

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍ አጀቴን በሉት

  • @ሀላዋኢቱብ
    @ሀላዋኢቱብ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ቅመምበላይቱዩብ
    @ቅመምበላይቱዩብ ปีที่แล้ว

    ዉይይይይይ የኔ አባት

  • @ysi6393
    @ysi6393 2 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥህ ወድም አላህ ይጨምርልህ

  • @jameelajameela9081
    @jameelajameela9081 ปีที่แล้ว

    مشاللله

  • @fffq8735
    @fffq8735 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥህ😭😭😭

  • @Zainab-sl5mh
    @Zainab-sl5mh 2 ปีที่แล้ว

    በወጣ ይተካህ ወድም

  • @جنتيعدن
    @جنتيعدن 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባቴ አጀቴንበላው ኡፍፍፍፍ

  • @ndguetee3494
    @ndguetee3494 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቲያሳዝኑ እ

  • @sssnbvv
    @sssnbvv 2 ปีที่แล้ว

    ሲምቶ ስትነዉ በአሁኑ ሰአት

  • @hawamohmmad9418
    @hawamohmmad9418 2 ปีที่แล้ว

    😭😭👍👍

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥህ ወንድማቺን

    • @cbbvvcg885
      @cbbvvcg885 2 ปีที่แล้ว

      አላህይየጨምርልህ

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @zahara487
    @zahara487 ปีที่แล้ว

    😥😥

  • @fhzhfh5751
    @fhzhfh5751 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 ปีที่แล้ว

    👍👍🥰🥰🥰🥰😭😭😭

  • @sadasada3136
    @sadasada3136 2 ปีที่แล้ว +3

    #እውነተኛ መመካትን በአላህ ላይ ብትመኩ ኖሮ…
    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    ﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾
    “እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዐት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።”
    📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 2344

  • @ሁድሁድዩቱብ
    @ሁድሁድዩቱብ ปีที่แล้ว

    ሆደን በሉት

  • @አሙኻሊድ
    @አሙኻሊድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምግን ጁንታ. ስንቱን አስልቅሱት.

  • @حواءياسين-ص1ث
    @حواءياسين-ص1ث 2 ปีที่แล้ว

    زارد من مالك وعمرك

  • @مصطفىمحمد-ط9ش1ز
    @مصطفىمحمد-ط9ش1ز 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥህ የኔ ወንድም