የፀጉር አስተጣጠብ ሚስጥር | ለማሳደግ | ፍሪዝ አሰራር || big secret to grow your natural hair || Curly hair routine

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 235

  • @zemenawit
    @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +19

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ
    .
    Cantu Shea Butter Shampoo + Hydrating Conditioner
    www.amazon.com/dp/B075JX5WHK/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_8fhIFbSC2N2DZ
    .
    Detangling Brush for Black Natural Hair
    www.amazon.com/dp/B087BGGKNM/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_ZghIFbBWJ91ZS
    .
    As I Am Leave In Conditioner
    www.amazon.com/dp/B0065R18TY/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_6hhIFbGC67Y8A
    .
    Pattern Leave-In Conditioner
    www.ulta.com/leave-in-conditioner?productId=pimprod2009735

    • @mulatuzelaka8329
      @mulatuzelaka8329 4 ปีที่แล้ว

      Yashpochi pls lakilg

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      www.ulta.com/leave-in-conditioner?productId=pimprod2009735

    • @samrisamri3500
      @samrisamri3500 4 ปีที่แล้ว

      Thank you for this konjit ❤

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 4 ปีที่แล้ว

      በርች እህት ብቆርጠው ያድጋል

    • @et1206
      @et1206 4 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ግን ፍሪዙ እስከ ስንት ቀን መተው እንችላለን

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አያያዝሽ በጣም ያምራል ፡ እባክሽ ተጨማሪ አሳይን

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 4 ปีที่แล้ว

    Kaliye Yene konjo betam yamiral

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 ปีที่แล้ว +1

    በጠም የምወደው ሻንፖና ኮንድሽነር ነው።
    በተለይ በሳመር ግዜ የምጠቀመው እሱ ነው ።
    ኮኮናቱን እሞክረዋለሁ። በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ ነገሮችን እያሳየሽ ነው። በርቼ

  • @mestawut1218
    @mestawut1218 4 ปีที่แล้ว

    OMG! You saved my life for real. I stopped going to the salon since Corona and I almost cry every time I washed my hair at home. Here I go with $12 Costco coconut oil washing my hair is a piece of cake now. I wish I know this trick before. Thank you so much.!

  • @rribkakiflom6789
    @rribkakiflom6789 4 ปีที่แล้ว

    Anamsgnaln betam gubez neshe yexgure kebat betasayin konjo new please

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    Very helpful 💐 ጠቃሚ ነገር 👌

  • @elsi-the-great-999
    @elsi-the-great-999 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጥያቄ ተመለሰ በጣም ነው እማመሰግንሽ ቃልዬ 👏👏👏👑👑👑 አንቺን መከታተል ከጀመረኩኝ ጊዜ ጀምሮ ስንት አላስፈላጊ ነገሮችን እርግፍ አድርጌ ትቼ የምታሳይን እና ከመፅሐፍሽ ላይ ያለውን ሁሉ እየሞከርኩኝ የሚገርም ለውጥ ነው ያለው እግዚሐብሔር ይስጥሽ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው እንደኔ ተጠቅሟል በርቺ። 🌻⚘🌷🌺🥀🌹🍁🍁🍁🍁

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      እየተጠቀምሽበት ስለሆነ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ውድ እኔም አላማዬ ሁሉም ሴት ተፈጥሮዋን ወዳ ተንከባክባ ቀላል እና ደስተኛ ህይወት እንድትኖር ነው ፣ በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @selenatbegashaw5173
    @selenatbegashaw5173 4 ปีที่แล้ว

    Wonderful tips kalye keep on shining 😍

  • @merimashifa6084
    @merimashifa6084 4 ปีที่แล้ว

    Kaleye betam tamriyalesh mashallah bemtseriw video betam new yetetkemkut thankyou very much

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ተባረኪ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ዘመናዊትም መፅሃፌም ደርሶልኛል በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ ነው ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      ደረሰ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks kal betam tekami mikr new

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @rribkakiflom6789
    @rribkakiflom6789 4 ปีที่แล้ว

    Kalyi ye coconut oil leji legzawe felgi likun xafiln please betam amsgnalwe

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat9399 4 ปีที่แล้ว

    Wey konjitye betam yamra thanks 😗ye xegur gn betam yedekeme new mn endteqem tmekrignleshe 🤔

  • @merontilahunabebe3336
    @merontilahunabebe3336 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    Wow 👌Arif zeda new thank you😍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ቆንጆ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ።ፀጉርሽም በጣም ውብ ነው ሙሽራ ነው የመሰልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አመሰግናለሁ💞👏👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yayne7001
    @yayne7001 4 ปีที่แล้ว

    Enatye ye 4 amet lij alegn .tseguraua betefetro konjo new tatiba siserat kumetu yidebekal ena derek new min largilat please?

  • @lovelychanel7534
    @lovelychanel7534 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing kalye

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ቃልዬ እኔ በውሃ ነው የማበትርው ግን ኮኮናት በጭራሽ ተጠቅሜ አላውቅ አውን ግን ሞክሬው አሳውቅሻለው😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @YoutubeSkylxzz
    @YoutubeSkylxzz 4 ปีที่แล้ว

    Hi Konjo thank you

  • @semuredwan1894
    @semuredwan1894 4 ปีที่แล้ว +1

    Meshi bechawn tekbchaw teguran nekakelbeg benateshi men laderegew besament besamnt pastra eytesraw eytkoret ahun wetal gn mesbaberun alkomem betam yesbaberal yederkal men yeshalgal

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ሻምፖ እና ኮንድሽነር ለከለር ትሪት የሆነውን ተጠቀሚ ግን እባክሽ ከዚህ በኋላ እንዳትጠቀሚ የኔ ውድ

    • @semuredwan1894
      @semuredwan1894 4 ปีที่แล้ว

      Eshi yena mar beeetam amesgenalew ahun kelmu kewta 1 amet alfotal gen yaw nw emoketewalew eshi

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว

    Kalye konjo thank you for sharing

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว

    enameseginalen kalye kamerashin wededikut min ayinet new?

  • @choyetube16
    @choyetube16 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እሞክረዋለሁ ማዮኔዙን ሞክሬው በጣም ለውጥ አይቼበታለው በጣም ነው የወደድኩት

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @netsanetbogale2722
    @netsanetbogale2722 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ይአምስት አመት ልጄ ፀጉሮ እንዲያድግልን ምን ቅባትም ሁነ ምን ልጥቀም ብዛት አለው

  • @konjitdametie7279
    @konjitdametie7279 4 ปีที่แล้ว

    Hi dear may I have the cocunat oil link please?

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 ปีที่แล้ว

    እስካሁን የምጠቀመው ፓንቲንን ነበር ባንቺ ምክር ካንቱን ለመሞከር ወስኛለሁ ወልማርትም አይቻለሁ ልዮነት ይኖረው ከሆነ እንጃ በርቺልኝ እህታችን

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ
    እኳን ደህና መጣሽ
    አመሰግናለሁ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ♥♥♥♥♥♥

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @addisugezaw2728
    @addisugezaw2728 4 ปีที่แล้ว

    Ye shampoo ena condetinar semun lakeling

  • @Mg54686
    @Mg54686 4 ปีที่แล้ว

    Love your videos 😍

  • @Sound5650
    @Sound5650 4 ปีที่แล้ว +1

    waw amazing
    ፍሪዙ አያያዝሽ በጣም ያምራል

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ

  • @betemariamfikru1111
    @betemariamfikru1111 4 ปีที่แล้ว

    Great tips 👌🏾

  • @frehiwotwoldeyes7680
    @frehiwotwoldeyes7680 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሞልቃቃ ሲያምርብሽ። ተባረኪ መልካም የሆነውን ሁሉ ስለምታሳይን በርቺ ጎበዝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      አረ ተይ አልተሞላቀኩም 😁😁 thank you my dear 😘❤

    • @frehiwotwoldeyes7680
      @frehiwotwoldeyes7680 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit ብትሞላቀቂም ያምርብሻል ወደዋለሁ

  • @bettyshooqueen4400
    @bettyshooqueen4400 4 ปีที่แล้ว

    Wude tsgure ayayze asayen bemktelew program plis 🙏

  • @sarabiratu6872
    @sarabiratu6872 4 ปีที่แล้ว +1

    That's a different way of using cocunut oil. I will have to try it on my daughter's hair. Thank you, Egzer yistelen. Another useful video. Xx

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @yenalemalemayhu4533
    @yenalemalemayhu4533 4 ปีที่แล้ว

    Thank you my dear

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 ปีที่แล้ว

    ቃልየ እናመስግናልን ውዴ

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen yene konjo mestafu gin endet agenawalew ene europ new yalehut

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Yes you can order online and we will ship it to your address www.zemenawt.com

  • @haregaschenaki286
    @haregaschenaki286 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆጆ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 4 ปีที่แล้ว +1

    ስራሽ ተመችቶኛል ባለፈዉ የሰራሽዉ በጣም ነዉ ለፀጉሬ የተመቸኝ እይግን ግዜ ሚፈጅ ይመስላል

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      አይ አይፈጅም በወር አንዴ እንኳን ተጠቀሚው

  • @genettesfaye4811
    @genettesfaye4811 4 ปีที่แล้ว

    ኮኮናቱና ሻንፖው ኮንድሽነሩ ምንአይነት እንደሆነና የት እንደምናገኘው እባክሽ ነገሪኝ

  • @Ellen-mv7fx
    @Ellen-mv7fx 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. I can’t find the link for the products

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +1

    I love coconut too. Its very versatile. Thank you dear

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማርቲዬ

  • @merrgazeee3323
    @merrgazeee3323 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen yane konjo ye frizz ayayazun entebkalen yane marr😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Eshi coming soon

  • @yohannestesfaslassie442
    @yohannestesfaslassie442 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @mesitube3260
    @mesitube3260 4 ปีที่แล้ว

    Kalya betam aref mefetha new nurlgi 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪልኝ🙏🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @aymenosman3515
    @aymenosman3515 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው። ሴርየም እየተባለ የሚጠራው ውሁድ እንዴት ነው ልታብራሪልን ትችያለሽ

  • @mesertebekele591
    @mesertebekele591 4 ปีที่แล้ว

    Waw i like it relly ur hire shinye and prty tankyou so mach i try to my hair 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 4 ปีที่แล้ว

    Love love your shiny hair .All your products are amazing Wow👏

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @senait689
    @senait689 4 ปีที่แล้ว

    Nice work. Betam amesegnalehu silasayeshin. Yhen shampoo and conditioner tetekime alawkm. Ye lije tsegur betam hard ena buzu new. Lemetatebim lemabeterim mekera new. Min badergibet liftatalign ychilal? I have tried a lots of conditioners including leavening conditioners but nothing works. Esti limdishin akafyign. Bedigami betam amesegnalehu. 🙏

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว

    Kalye, your hair is very healthy and beautiful!😘😘🥰🥰Thank you for sharing!

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃል ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ አመሰግናለሁ እንደ ሁሌውም ውድድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ መውዲዬ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ እንኳን ደህና መጣህሽ ቆንጆ
    በጣም ነው የወደድኩት ይኽን አላውቅም ነበር
    በደረቁ እያበጠርኩ በጣም ጎዳሁት አመሰግናለሁ 🙏 ልክ እንድዛ አደርጋለሁኝ ተባረኪልኝ።😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ቆንጆ ነው ሞክሪው የኔ ውድ

  • @fritadegu5918
    @fritadegu5918 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሸ ቃልዬ ሊቭ ኢን ኮንድሸነሩን ውለንበት ማታ መታጠብ አለበት የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      አይ የለውሽም ግን አለማቆየቱ ይመከራል

  • @shalom1070
    @shalom1070 4 ปีที่แล้ว

    Kali, please make a video on how to trim your own hair please?

  • @Zee_Tube90
    @Zee_Tube90 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing beautiful 😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @felekehaile7359
    @felekehaile7359 4 ปีที่แล้ว

    Hi dear curl secret gezechew mokerhut tsguren yzo alekem belo tsgueren korethut min hono new mela beygn eski sis tsgure betam erejem new

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      ጥያቄው አልገባኝም እስቲ በደንብ በአማርኛ ፃፊልኝ

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow ur hair so healthy and so shine 🥰 thank you for sharing yena konjo I’m gonna try it 😍🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ረዱዬ

  • @mekdes621
    @mekdes621 4 ปีที่แล้ว

    betam konjo new ,i love coconut .thank u

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 4 ปีที่แล้ว

    Thank you shikor you answer my problem

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Yesss 😁😘😘

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo thank you🙏 you're right I like cantu is good product no harsh chemical in it. Have you tried the cantu curly cream? Keep it up 👍😘❤ for your kids what do you use any recommendations please.

  • @elenig2297
    @elenig2297 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል ግን ያንቺ ፀጉር በተፈጥሮ ለስላሳና ከርሊ ነዉ ኢሄ ዘዴ ለንደኔ አይነት ጠንካራ ፀጉር የሚሰራ አይመስለኝም

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen9362 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Kalye ❤️❤️

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ዋው በጣም ምርጥ በርቺ ውዴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 4 ปีที่แล้ว

    Looks amazing beautiful 👌 keep shining girl🥰

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful 👌🏽 you’re hair looks so healthy .I love how you take care of your hair great job 👌🏽❤️😍

  • @Mekdes309
    @Mekdes309 4 ปีที่แล้ว

    Arif new. Lipstick tekebtesh new weyi shower yemitwesjiw?

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው ቃልዬ 👍👌💕🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dear! very helpful 😍 ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @mahletwoldemichael5463
    @mahletwoldemichael5463 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Kaliye 💓 ene sositegna lijen kewelediku behuala tsegure tebelashitual, beteley kefit yalew, ahun koretikut gira gebitognal.

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 ปีที่แล้ว +1

      Abren enasadig mare yenem segur alquwal tegodto

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      ከቻልሽ ሹሩባ ከፊት ከፊት ተሰሪው ፣እና ቅባት ተቀቢ በደንብ የኔ ውድ

    • @mahletwoldemichael5463
      @mahletwoldemichael5463 4 ปีที่แล้ว

      @@sofiabeautytube4129 eshi des yilegnal wude

    • @mahletwoldemichael5463
      @mahletwoldemichael5463 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit thank you yene Konjo, endalishigne adergalew 😍

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 4 ปีที่แล้ว

    Great advice video! Thank you kaliye!

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @fatemaakthar4704
    @fatemaakthar4704 4 ปีที่แล้ว

    በጠም እነማሰግነለን ውድድድድድ

  • @bitaniaabate7541
    @bitaniaabate7541 4 ปีที่แล้ว

    zegurish wezu yamral

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing as always

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว

    You have such a beautiful hair my dear! Thank you for sharing ❤️

  • @birtukangelana6391
    @birtukangelana6391 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam enamsgnalen mare

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Kaliye you have beautiful hair the high bun hairstyle it’s looks perfect 👌 on you thank you for sharing tebareki 🙏🏾❤️Biki bey wedebe bet😊

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 ปีที่แล้ว

    ቃል አስt ቪዲዮ ካለሽ ተጎድቶ የነበረ ጊዜ የነበረውን አሳይን አና አንዴት አንደተንከባከብሽው ሂደቱን ና የወሰደብሽን ጊዜ ብሰሪልን ተስፋ ለቆረጥን ብርታት ይሆነናል ❤️🙏🙏🙏

  • @SoftyJoy_
    @SoftyJoy_ 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you beautiful 😍 you are amazing as always ❤ 💖 💕 💗

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @pinkiyeabsitota5670
    @pinkiyeabsitota5670 4 ปีที่แล้ว

    Berchilign yene Gobez

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo. Thank you 🙏👏

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 ปีที่แล้ว

    ማማየ ፀጉሬ ከስር እየተመዘዘ አለቀብኝ ምን ላድርገው ሽንኩርትና ዘንጀቢል ተጠቀምኩ ወሬ አላቆመም ከወለድኩ 3 ወሬ ነው ግን አላጠባም አለቀ ተመዞ ራሴም የቆሰለ ነው

  • @netsanetteferi6802
    @netsanetteferi6802 4 ปีที่แล้ว

    ስስ ፀጉር ያለን ምን እንጠቀም

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 4 ปีที่แล้ว

    Thank you yene tsevya senay

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Oww thank you my dear 😘❤

  • @meronadem9790
    @meronadem9790 4 ปีที่แล้ว

    Your hair is goals. Your hair looks so healthy. I wish my hair was that manageable😃❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Haha thank you my dear 😘❤

  • @Amina12_-
    @Amina12_- 4 ปีที่แล้ว

    The healthiest hair ❣️

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @our_life4825
    @our_life4825 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you 😊

  • @gelilatafese7262
    @gelilatafese7262 4 ปีที่แล้ว

    Yena konjo my best 🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘😘😘😘

  • @meba6216
    @meba6216 4 ปีที่แล้ว

    Thanks.

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    You are so beautiful 😍

  • @mulatuzelaka8329
    @mulatuzelaka8329 4 ปีที่แล้ว

    Yashapon sim lakilg

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      የመጀመርያው ኮመንት ላይ አለ እሺ የኔ ውድ