ፀጉሬ የፋፋበት እና ያደገበት ሚስጥር | big secret to grow your hair long and thick

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 355

  • @workeago426
    @workeago426 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩትምህርትነው የምታሳይን እኔም የፅጉር ባለምያስሉነበርኩ ሁልግዜእ.መለክትሻለሁ

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃልዬ የምፈልገው ውህድ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምናመስግነው ቃልዬ

  • @mekdesamdemariyam4574
    @mekdesamdemariyam4574 4 ปีที่แล้ว

    ergtegna nesh gin tsegursh tefetrowu adelem..ewunet lewut alewu ...memoker felgalehu tsegure betam yetegoda new

  • @hiwibbb3167
    @hiwibbb3167 4 ปีที่แล้ว +1

    Tetekmewalew arif naw zemenya tebareki.

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 4 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ ተጠቅሜው በጣም ነው የወደኩት . ማይንዝ የተጠቅምኩት organic African hair mayonnaise , ሁሌም ይምጠቀመው እሱን ሰለሆ ነው እሪፍ ነው . ፅጉሬን ስንከባከብ ለምን ፌቴን እልከባከብ ብዬ የዘመናዊት መፅሐፍ ላይ ቁጥር 63 ላይ እርድ በውተት ተጠቅሜ በጣም ቆንጆ ነው . ፊትን ጥርት እና ልስልስ ያደርጋል . . ቃልዬ እና ሜላትዬ ሁሌም እመሰግናችሆለው በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ😘❤️🙏🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      ራሄልዬ የኔ ውድ ስለወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል ፣ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ thank you for support ♥

    • @jegnitmama4306
      @jegnitmama4306 4 ปีที่แล้ว +1

      They are amazing sisters. 💕

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 4 ปีที่แล้ว +1

    በሻምፗ ነው የታጠብብቨው

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 4 ปีที่แล้ว +1

    Silemitakafiyin neger betam betam enameseginalen. Gin 1 tiyake alegn mayonnaise chew yalew new abzagnaw yalew ethiopia wust ena chew degmo tiru aymeslegnim.

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      ማዩኒዝ ምንም ችግር የለውም በተለይ ከሌሎች ውህዶች ሲዋሀድ በጣም ጥሩ ነው

    • @senaithabtemariam6713
      @senaithabtemariam6713 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit eshi kalye etekemawalehugn🙏

  • @nateynaomi3083
    @nateynaomi3083 4 ปีที่แล้ว

    Manosse zikone kintkem nkieil dina sister .malet ezi nmgbi ntkemelu wela nay xegur fluy alo eyu thank u

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +1

    I didn’t watch this video and one weeks ago you made the video and instead off mayonnaise eggs, avocado , banana, and I think milk which good even for my little princess hair too. Mayonnaise it’s salty. You really doing grate job each video and now I am looking the previous video too. Thank very much queen 👑 beauty.

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 ปีที่แล้ว

    Shampoo ena conditioner tetekemyalesh wey?

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉድ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር 👍🏽እዉነት ነዉ እኔ ክፍተት ሳላደርግ በላስትክ አስሬዉ ራሴን ያመኛል ለዛ ነዉ ማለት ነዉ ❤️እሞክረዋለዉ ያንችን ፀጉር ወዛማ አድርጎልሻል ሲደጋገም ደግሞ 🤔በጣም ዉጤታማ እንደሚያደርግልኝእገምታለሁ 🙏🏽💐🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቆንጆ ነው ፣ ትወጅዋለሽ እናትዬ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว

      Zemenawit ዘመናዊት እሽ 🙏🏽💐

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዘመናይት

  • @rahwateame1029
    @rahwateame1029 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you kaleye

  • @st736
    @st736 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you konjo mayonnaise tetekema alawekem yemokeral thank you ❤😘😘

  • @selamselam
    @selamselam 4 ปีที่แล้ว +2

    Wde esti yene chegur betam sisnew lene mhon whd kalesh amesegnalehu 🌺

  • @mahletwoldemichael5463
    @mahletwoldemichael5463 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing kaliye ♥ esti tseguren kasadegeligne emokirewalew

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen yene wud emokrawalehu 🙏😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you 😘😘😘

  • @tsigeteklmichel1980
    @tsigeteklmichel1980 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @azmeraissac2150
    @azmeraissac2150 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏🏾 GOD bless you always

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ በጣም ሀሬፍ ነው 😍 ያካፈልሽን እናመሰግናለን👍🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @genetalemayehu7844
    @genetalemayehu7844 4 ปีที่แล้ว +16

    ቃልዬ የኔ ውብ በጣም አሪፍ ውህድ ነው፡፡ ከፊት ለሚሰባበር ፀጉርም መላ በይኝ፡፡😘😘

  • @lulululu9649
    @lulululu9649 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ነሽ እንደዚህ አይነት ውህደት ነው ትክክለኛው የፀጉር መድሃኒት ለኔም ፀጉር በጣም ነው የተስማማኝ በእውነቱ በጣም ብዙ አይነት ነገሮች ሙክሪይለው ግን እንደዚህ የተስማማኝ ውህደት ግን አላገኘሁም እናም ሳታቋርጡ ተጠቀሙበት ለውጡን ታዩታላቹ ባጭር ግዜ ውስጥ እኔም መጠቀም ከጀመርኩ ይሄው 1 አመት ሊሞላኝ ነው

    • @zenashgudeta8310
      @zenashgudeta8310 4 ปีที่แล้ว +1

      ለምግብ የምንጠቀመው ይሆናል? የኔ እህት

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 4 ปีที่แล้ว

      @@zenashgudeta8310 አዎን የምግቡ ነው እህቴ።

    • @zenashgudeta8310
      @zenashgudeta8310 4 ปีที่แล้ว +1

      amesegnalehu mare!!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የስራሽልን ቃልዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @user-ph3xn5np6l
    @user-ph3xn5np6l 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow በጣም ያምራል!!! ግባር ላይ ለሚበጣጠስ እና መንታ ለሚበዛበት ጸጉር ምን ብጠቀም ትመክሪኛለሽ?

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ ነው።

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear 😘❤

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ እሞክረዋለው ከ እንቁላል አይስማማኝም ከሱ ውጭ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 ปีที่แล้ว

      እቁላሉን ተይዉና ሌላዉን ተጠቀሚ

  • @kedestites5155
    @kedestites5155 4 ปีที่แล้ว

    What kind of shampoo did you use please ?.

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo thank you so much berchi great review 👍😘❤

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ
    አመሰግናለሁ እሞክረዋለው
    በርቺ እወድሻለው ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ♥♥

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Amen my dear 🙏 ❤ ♥ 😘

  • @merrgazeee3323
    @merrgazeee3323 4 ปีที่แล้ว +1

    Kaliye enameseginalen yane wud! Skin tag yemibalut tikuakur negeroch fite lay eyeweta aschegeregn mn ladrg ebakesh erjign!❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      You should use Sunscreen and also regularly scrub your skin

  • @ameenam4394
    @ameenam4394 4 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ነው ሲስተርየ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እንሞክረዋለን

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +2

    This is useful. I am greatful for all your tips. Thank you so much Kal 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mekdesseyum1759
    @mekdesseyum1759 2 ปีที่แล้ว

    Wow ysmetal thanks

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx mare wedjawalhu ❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you shkorina always powerful 💕💕🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Kalye

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you winnieyee 😘😘😘

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ሻምፖ እና ኮንድሽነር ነው የምትጠቀሚው ንገሪን

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    I like using avocado and banana but never tried with mayonnaise mokrewalew Thank you Kalye 😍♥️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +2

      Yes you should try this one 👍👍its perfect 👌

  • @kidistalemu4160
    @kidistalemu4160 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ውህድ ነዉ ያሳየሽን እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @mommyhaile3034
    @mommyhaile3034 4 ปีที่แล้ว

    Hi kale I like it i will try i am new subscribers 😊

  • @azebfeleke6177
    @azebfeleke6177 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing kalye በጣም ሚጠቅም ውህድ ነው በደንብ ይሞከራል ተባረኪ የኔ ቆንጆ😍😍👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ 😘

  • @roseethiopia4097
    @roseethiopia4097 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቆንጆ እስቲ ከግንባር ለሸሸ እና ለሳሳ ፀጉር መላ ካለሽ መከሪን

  • @mettimar66
    @mettimar66 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እንዴት ነሽ ያንቺ የፀጉር አይነት ምንድነው ነው የእኔ ሎ ፕሮስቲ ነው እንቁላል አይስማማኝም

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemenye ebakeshe tsegureshen endet freez endemetaderegi negerin. Lelaw demo selelejoch tsegur enkebekabem asetemerin .thank u

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi i will do that next week 😁😘😘😘

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit thank u🙏

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ የሆነ ውህድ ነው ያቀረብሽልን ። የምግብ ማየኒዝ ተቀብቼ አላውቅ እሞክረዋለሁ። Thank you again!!

    • @negesthailu5999
      @negesthailu5999 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በጣም ይገርመኛል
      የኢትዮጽያን ውበት በጣም ታምሬአለሽ እኔ ኢትዮጵያዊ በሆኔ እግዚአብሔር አብስግነው
      እለሁ እደዚህ ውብ አርጎ የፈጠረን ክብር ምስጋና ለርሱ ዪሁን አሜን

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks kalya

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @hananfusim5272
    @hananfusim5272 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil wuhed new gen ke feti lemiyalk tsegurem mela beyegn ebakeshen yene

  • @meskiyemaryamlije21
    @meskiyemaryamlije21 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you konjo looks interested as usual .everything you post is works for me I’ll third this one to . Thank you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏😘😘

    • @samrawitermias2729
      @samrawitermias2729 4 ปีที่แล้ว

      ቀጸዘጸከቀጀ ዘጀ ከረአችሽሽሽሽሽ

  • @temsgenfetari
    @temsgenfetari 4 ปีที่แล้ว

    Selam lanchi yqrta qoyche sile ayewit new ahun mxfow... yanchi xegur Natural qonjo new mimeslew 🤷🏼‍♀️gin min aynet xegur inde hone b tngring tru nber....mknyatu yene LOW POROSITY new ene yalmokorkut Yelm silezi lela sew lismamo ychilal weym aychilim malet new....bitngring des yleng nber tnx. From🇪🇷

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነገር ነው እናመሠግናለን

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 4 ปีที่แล้ว +1

    thank you !!

  • @yorditaye6713
    @yorditaye6713 4 ปีที่แล้ว +1

    Konjo wehed nw enam etekemewalew le tsgure tesmamtotal enamesegnalen berchi ehetachin👍

  • @tsigeradatesfamariam9418
    @tsigeradatesfamariam9418 4 ปีที่แล้ว

    Melekam sew. Men Shampoo new yemetetekemiw?

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi can we use this mixture for a relaxed hair

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ተጠቅሜው ባላውቅም ግን ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም

  • @letshezaz9450
    @letshezaz9450 3 ปีที่แล้ว

    Min yahil gezye mekoyet alebet

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 4 ปีที่แล้ว

    thank you my sister

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 4 ปีที่แล้ว

    ሙዝ ማይኖዝ የወይራ ዘይት ብዙ ጊዜ እጠቀማለሁ አሪፍ ነው

  • @Zee_Tube90
    @Zee_Tube90 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing 😍

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing.great idea I’m going to try it❤️👌🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @Tifsi
    @Tifsi 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Kaliye! I will try it 😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙዝና ማአይኒዝ እና እቁላል እጠቀማለሁ አሪፍ ነው ወደጀዋለሁ እኔም ቃልየ ያንገቱን አስሪልንም ቃል

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      ሰርቻለው እኮ እስቲ እይው ቪዲዬዎቼን

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit አላገኝሁትም ሊክ አስቀምጭልኝ ቃልየ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ቃል ካሜራ ላይም ይታወቃል ፀጉርሽ እንደተመቸው
    አመሰግናለሁ💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you hancho 😘😘😘

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ሁሌ ጥሩ ነገር የሚጠቅም ይዘሽ ሰለምታቀርቤልን የኔ ማር እንዴት እደምወድሽ ❤️👍😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Love you too my dear 😘 ❤ ♥ 💕

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 4 ปีที่แล้ว +2

    I'll try this . After I gave birth my hair damaged badly. It stopped growing and has a lot of split ends. ( IDK what to do with my hair) I might end up shaving all.
    Thanks for the video, this might help to recover my hair. If you any suggestions that will be nice. Stay safe. God bless you and your family.

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Oww no please don't shave your hair 🤔 try to keep it hydrated and do shuruba if you can

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 4 ปีที่แล้ว +2

      I feel u am the same here

    • @mituyefikir9033
      @mituyefikir9033 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit thanks dear. Let me try what you said and I'll update you.
      Thanks Again.

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow, everything is easy to find will try it, thank you so much

    • @yebetymaed6043
      @yebetymaed6043 4 ปีที่แล้ว +1

      Except almond though 😁, thank you

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      😁😘😘

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 4 ปีที่แล้ว

    Thank you yene konjo God bless you

  • @tube9777
    @tube9777 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል እኔም መጣቅም ከጀመሪኩ አመት አለፊኝ በጣም ያሳደጋል እህት

  • @helentesfaye8185
    @helentesfaye8185 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @elimeyelimey8541
    @elimeyelimey8541 4 ปีที่แล้ว

    Ehti betam amesgenesh alew ኣንድ ነገር ልጠይቅሽ ጸጉሬ በጣም ይመዘዛል እባክሽ ምንላድርግ ንገርኝ

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi kal, your hair is shiny! I will try, thank you for sharing!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሙዳይዬ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 ปีที่แล้ว

      Thank you! for sharing..

  • @ayidaabera1308
    @ayidaabera1308 4 ปีที่แล้ว

    Good job Kalye, I will definitely use it for my self and my kids

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you ayidayee 🥰😘😘

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ግልጽም ነሽ እናመሰግናለን

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว

    ማሬ መልሺልኝ2 ሰሀት ቢቆይ ቺግርአለዉ

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 4 ปีที่แล้ว

    Tsegure yefitu betam tesebabral lesus?

  • @markiyasu4780
    @markiyasu4780 4 ปีที่แล้ว +2

    Ebakshe metehfuen keyete new yemnagegew Adesse Abeba alewey betam adenakeshe nege

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Yes next week I will announce the place eshi

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 4 ปีที่แล้ว

    Yezeytun SIM tsafilign shikorina

  • @messikonjo8443
    @messikonjo8443 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif! Thank you for sharing Kaleyea ...dero etekemewe nebere Enkuan astaweshegn ahune endegena ejemeralewe

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Yes messiyee its very nice 👌

  • @fasicanigussea6988
    @fasicanigussea6988 4 ปีที่แล้ว

    Selame zare nw yayehush betame teru neger nw gen le low porosity yehonal ende enkulale teru ayedelem silemebale nw

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጅ አመሰግናለሁ ብዙ ካንች ተምሪያለሁ የኔ ፀጉር ብዛቱም እርዝመቱም ያንችን ያክላል ግን ጫፍጫፍ የሳር ድርቆ መሰለብኝ ብቆርጠውም ለውጥ አላገኘሁለትም መፍትሄ ካለሺ

  • @bethlehemkonjo8623
    @bethlehemkonjo8623 4 ปีที่แล้ว +1

    በየስንት ጊዜ ነው ምንጠቀመው

  • @ሀለውያሀበሻዊት
    @ሀለውያሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว

    ግን አቦካዶ ካላገኘንስ ማር

  • @metsmamiyitbarek5223
    @metsmamiyitbarek5223 4 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen kallll

  • @nardosz7606
    @nardosz7606 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for sharing! Did you wash it with shampoo and conditioner or did you just rinse it with water only?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +3

      Yes you need Shampoo and conditioner

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 4 ปีที่แล้ว +1

    Konjo i am in love with Apple, orange and chickpea flour face wash i thank you so much but the question is can use it every day?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም አንቺ ከተስማማሽ የኔ ውድ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit ok thanks Egzhaber chemero yebarkesh. You got me now lol. I have to order your beauty book. I learned a lot from your youtube channel thanks again

    • @liliyamen5970
      @liliyamen5970 4 ปีที่แล้ว

      Where did u get the flours?

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 4 ปีที่แล้ว

      @@liliyamen5970 oh i bought it from indian store. Gram flour or besan that is the name for it

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 4 ปีที่แล้ว

    Be shampo new yemteratebew weys be moke weha becha? Lelaw ketatbsh behula menden new yemtekebiew?

  • @lovelychanel7534
    @lovelychanel7534 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow thanks konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 4 ปีที่แล้ว +1

    Endehulgezew Harif neger naw yezeshelen yemetashew , Thank you yene konjo 🥰 ❤️💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @tsehaynore4328
    @tsehaynore4328 4 ปีที่แล้ว

    Did you use shampoo to wash it or is it just with water?

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว +2

    Good morning konjo ♥️, በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏I will try today. Have a blessed day!!!😘😘😘😘😘🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ 😘

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว +1

    enkan dena metash mar😘😘😘👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel
    @ሁሉምበአንድAllinOneChannel 4 ปีที่แล้ว

    Tnx 🙏🙏🙏but did it work for all person.and what if I skip the mayonaise.

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መጻፍሽ በጣም ጠቅሞኛል ለጎደኛዬ ገዥቼ ሁሉ ሰጥቻለው እየተጠቀምንበት ነው እኔም አዲስ TH-cam ጀማሪ ነኝ እስኪ እስተዋውቂልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ 😘

  • @butuzed603
    @butuzed603 4 ปีที่แล้ว +1

    I can't find ur video about treatment for varicose veins????

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በቅርቡ እጭነዋለው መልሼ

  • @ferehiwotmekonnen9745
    @ferehiwotmekonnen9745 4 ปีที่แล้ว

    Betam konego wehed new eyetetekemekut new ebakesh yene kongo segure rezemoale gen lifafaleji alechlem mene laderg?

  • @ethiokal4416
    @ethiokal4416 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw siyayut Yamral ymechsh gobez nesh gen besamt ande bentekemew arif new? Mnm aynet gudat ayametam ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በሳምንት አንድ ግዜ በቂ ነው እሺ

  • @almazbeshaw873
    @almazbeshaw873 4 ปีที่แล้ว

    Thank you