ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፍቅር በገጠር የቪድዮ ስብስብ ክፍል 1 / fiker begeter video collect part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มิ.ย. 2020
  • scribe Don't Forget to
    .subscribe
    .Like
    &
    .Share
    sematen be mucka
    #GaraTube
    #Lohami

    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Eth

ความคิดเห็น • 181

  • @hayatahmed3871
    @hayatahmed3871 4 ปีที่แล้ว +62

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቀረርቶ ስስማ አባየ ነው ትዝ የሚለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ስዴት እስኪ ማነው እንደኔ በስዴት ላይ ናፍቆት ያደከመው በላይክ አፀናኑኝ😰😰😰😰

    • @amenaamena1827
      @amenaamena1827 4 ปีที่แล้ว +2

      ሁላችንም ነንሰዴት አይዙሸ ያለፍል

    • @mdmohannad9769
      @mdmohannad9769 4 ปีที่แล้ว +1

      👍❤🇪🇹

    • @amenaamena1827
      @amenaamena1827 4 ปีที่แล้ว

      @@mdmohannad9769 😍😍😍

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ማር እንደማመር በቅንነት

    • @Amina-sp9mg
      @Amina-sp9mg 4 ปีที่แล้ว

      እዳዉጉድአረገኝዬምትለዉሙዚቃ እዳላችሁ

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r 4 ปีที่แล้ว +13

    ደስ ሲል የስንት ዘመን ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት
    አሁኑኑ ብረሪ ብረሪ አለኝ ኡፍፍፍ

  • @TH-eu3cn
    @TH-eu3cn 4 ปีที่แล้ว +77

    ያገሩ ትዝታ ያለበት ላይክ አድርጉኝ የገጠርልጅነኝ ትዝታው ገዴለኝ

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ማር

    • @user-zl8lo5ig1j
      @user-zl8lo5ig1j 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔምገጠረነኝናፈቀኝወይስደትኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @xhjjfndnjx8072
      @xhjjfndnjx8072 4 ปีที่แล้ว +2

      ዘራፍ

    • @gojamtv5153
      @gojamtv5153 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NEsGuGoINxU/w-d-xo.html

    • @gojamtv5153
      @gojamtv5153 4 ปีที่แล้ว

      አረ ገይ ታዲያ ገጠር ከሆናችሁ አይቀር እንኩ❤❤th-cam.com/video/NEsGuGoINxU/w-d-xo.html

  • @user-hm7po5sm2x
    @user-hm7po5sm2x 4 ปีที่แล้ว +14

    ሀገሩ የናፈቀብ ላይክክ ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 2 ปีที่แล้ว

    በአጠቃላይ ይሄ ተከታታይ የገጠር ድራማ እናቴ ስታወራልኝ የነበረውን ስለሚመስል በህይወት ኖራ ብታየው ኖሮ እንዴት ደስ ባላት ነበር አሁን እኔ ባልኖርበትም በጣም ተደስቼበት ያለማቋረጥ ነው የማየው በጣም ደስስስስ ይላል ደግሞ ሁሉም ተዋንያኖች የተዋጣላቸው ናቸው በርቱ ቀጥሉ ወደፊት መልካም ሁሉ ለእናንተ ይሁን 👍🌻🙏🌻👍

  • @haymanothaymanot9209
    @haymanothaymanot9209 4 ปีที่แล้ว +7

    እረ በናታችሁ የስት አመት ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ
    ሽለላ ውስጤ ነው

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ል ክ ከጊዜው ጋር ነው እኮ የምትሰሩት ወይኔ ጉዴ ጊዜው ቀርቶበታል ትክክል ናቸሁ ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-ys8ld3qh3d
    @user-ys8ld3qh3d 3 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይ ትወስታይ መጣ ሰወደው የገጠር ትዝታይ የኔምርጥቾች

  • @zehaboathiopia8339
    @zehaboathiopia8339 4 ปีที่แล้ว +2

    አይይ ቀርርቶ ሦ
    ሥሠማ ውሥጤ ይርበሻል ኢጪ ሥደት መርርኝ መርርኝ ከፍቶኛል ይህን በሺታ አሥቶ አገር መግባት ናፈቀኝ ገጠር የኔምርጦች ታምራላችሁ

  • @abebetaddese340
    @abebetaddese340 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ቅንብሮችን መስራት ስለምፈልግ ትንሽ ስልጠና የሚሰጠኝ ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @atsedeassefe4104
    @atsedeassefe4104 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውው እውነት እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ ቅራርቶውን ስሰማ በጎነታቼው የዋህነታቼው ያስደስታል።

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህ እንዲያ በል ቆራጡ ጀግና እረ ጎራው እረ ጎራው ጀግና ወገኔ አንተም እንደአባቶቻችን እቢኝ በእርስቴ ድርድር የለኝም በለው።

  • @user-kg4cm6eo4g
    @user-kg4cm6eo4g 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ እፍፍፍፍ የባሰ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ ዛሬ ሆድ ባስ ነው ያለኝ😢😢😢 አላህ ይህን በሽታ ያሳልን ያረብ

  • @user-gb2gi2kk6e
    @user-gb2gi2kk6e 2 ปีที่แล้ว

    ተው ግን ትንሺ ልሸቅልበት😍😍😍🌹🌹

  • @user-ku7bx3xs9p
    @user-ku7bx3xs9p 4 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ንፉቅ ብሎኛል ኮረና ከጠፉ ኢሻአላህ አገሬ ኦፉ ሥዴት ምርርርርርብሎኛል ሠላማችሁን ያብዛልን

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው የእሽቅራሮ ምርጫቸው ትዝታዬ

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል የገጠር ፊልም ነው በርቱ::

  • @sofiasofi9817
    @sofiasofi9817 4 ปีที่แล้ว +12

    ኮሜንቶች የታላችሁ ጋራወች መተዋል ብቻየን ደበሪኝ

  • @younes5718
    @younes5718 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ያምራል የኔ ቆንጆወች በርቱ

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ ያሉትንማ ልቀቁልን አቦ ያደግንበትን እያስታወስን እንዝናና

  • @AminaAmina-vc9po
    @AminaAmina-vc9po 4 ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ትዝታ ወይኔ ተምልሶ አይመጣ

  • @gollaakal5035
    @gollaakal5035 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴያ በል

  • @qelem2196
    @qelem2196 4 ปีที่แล้ว +2

    አስካለ ግን ስታምር❤

  • @abal9359
    @abal9359 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ የ ትዝታ ገጠር ውስጤ ነው

  • @fajalahmad3002
    @fajalahmad3002 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው እስይእሰይ የኔጀግናወቸ

  • @miss-xu4sf
    @miss-xu4sf 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መጣችሁ የኔ ማሮች ሥወዳችሁኮ እሥከጥግ ነው

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ የገጠሪ ልጂ ነኝ ደሞ በጠም ደስ ይለል እስኪ እንደኔ ያገጠሪ ልጂ የዎነቹ በለይክ አሰዩኝ ወይኔ ትዝታ

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 4 ปีที่แล้ว +3

    *በጣም ደስ ሲል! በርቱ• አናመሰግናለን |🇮🇱*

  • @user-qt1fr5qw5v
    @user-qt1fr5qw5v 3 ปีที่แล้ว +1

    መኳንቴ ስወድህ ደስስስ ትለኛለህ

  • @yeborenawkuru7438
    @yeborenawkuru7438 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀረርቶ ስሰማ በጣም ነው ምመሰጠው

  • @halimahamad1294
    @halimahamad1294 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ

  • @tebeta
    @tebeta 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሮች ሰላማቹ ይብዛ

  • @natinati1580
    @natinati1580 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥሉበት👍

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j 3 ปีที่แล้ว +1

    መኳንንትን ሰወደው

  • @degsewtube8701
    @degsewtube8701 4 ปีที่แล้ว

    የምር በጣም ነው ያዝናናኝ። ክፍል 2ን እጠብቃለሁ በጉጉት።

  • @ohkd2508
    @ohkd2508 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሩታምራላችሁ

  • @user-ww7pu9cx1u
    @user-ww7pu9cx1u 3 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም ነው ደስ ይላል

  • @aynalemethiopiayoutube4170
    @aynalemethiopiayoutube4170 2 ปีที่แล้ว

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 4 ปีที่แล้ว +2

    እናስካልየን ስወዳቸው የዚህን ቤተሰብ ሁሉን አሁን የተጀመረው እደነትርጎ አደ ነአስካልየ አይሆንም

  • @teferayadelewmamaru3206
    @teferayadelewmamaru3206 4 ปีที่แล้ว

    እር የሸብሩንና የመኳንት ፍቅር ሊሊደፍኝ ነው ጌቾ እንኳን ተይዛል

  • @user-ug6vj3oq2y
    @user-ug6vj3oq2y 9 หลายเดือนก่อน

    ኧር በሽታዬን ቀሰቀሰችሁብኝ ውይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 4 ปีที่แล้ว

    እኔ አለሁ በትዝታ ማአበል እየዋኘሁ ነው አይ ሀገሬ ናፍቆቱን እንደምን ልቻለሁ የገጠር ልጅ ነኝ ዉሀ እንጨቱን አረ ስንቱን ነገር በወገቤ ተሸክሜ ነው ያደግኩት ኩራት ይሰማኛል የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እኮ ግን አሁን የሆነ ነገር ሳይ ትዝታዉን እንደት ልቻለሁ

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ይህን የገጠር ፍቅር እዴት አደምወደው ግን የቆየ ነው ለምንነውግን አዲስ ማታገርቡል ክፍል 14 ይመስለኛል ደርሶ ያቋረጣችሁት አዲስ ነው ብየ ሰፍ ብየ ሳይ ሱክ አረጋችሁይ አሁን የጀመራችሁትን በምትሰሩት ይህን ቀጥሉልን በማርያም አገሬ በነሱ ሳይ በመንፈስ ነው የምከድ አይስደት እና ይኮረና የስራህን ይስጥህ እረመቸነው ጠፋ ተብሎ አገራችን የምናይ ያደግሁባት ገጠሮ አገሬ ምንያልናፈቀይአለ ምጥነው ከቆማችሁበት ጀምሩልን ለኛ ለስደተኞች ስትሉ ትንሽ ጭንቀታችን ቀለል ይላል ሳይ

  • @mekyamohammad3165
    @mekyamohammad3165 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው

  • @user-wl2de5rr9d
    @user-wl2de5rr9d 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ትዝታ ነው አይዞህችሁ በጣም። ያምራልችሁ

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት የገጠርልጅ መሆኔ ኩራት ያሰማኞል

  • @user-eg6ly9bu2l
    @user-eg6ly9bu2l 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ትዝታ አለብኝ ዘና ፈታ አድርጉኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኮረና ጠፍቶ ለሀገራችን ያብቃን እስኪ ዱአ እንዳረግ የአላህ በቃ ይበለን

  • @welloyewawelloyewa2025
    @welloyewawelloyewa2025 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድ

  • @sobrsobr3999
    @sobrsobr3999 4 ปีที่แล้ว +1

    ቅርርቶ ውስጤ ነው

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 4 ปีที่แล้ว

    ሽብሩ እውነት በጣም ነው የምወድህ እሽ

  • @user-cd8io5in9h
    @user-cd8io5in9h 4 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታዎቼ ስወዳችሁ
    እንኮንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ

    • @user-zl8lo5ig1j
      @user-zl8lo5ig1j 4 ปีที่แล้ว

      ኡፋየገጠረነገርእኔስሆድባሠኝዉዴወይስደትያልፋል

    • @user-cd8io5in9h
      @user-cd8io5in9h 4 ปีที่แล้ว

      @@user-zl8lo5ig1j አይዞን ማር ዋናው ሰላም መሆን እንገባለን

  • @wanawtigabu8410
    @wanawtigabu8410 4 ปีที่แล้ว

    bertu betam yamiral

  • @hayet5666
    @hayet5666 4 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉእካንደህናመጣችሁ።ትዝትየንቀሰቀሳችሁብኝ

  • @halimaahmad1400
    @halimaahmad1400 3 ปีที่แล้ว

    ወላሒ አይ አሑንሥ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zena4971
    @zena4971 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @user-sk3sb7bd9n
    @user-sk3sb7bd9n 4 ปีที่แล้ว +2

    Hነኚ ስዴተኛዋ እዴኔ ትዝታ ያለበት ላይክ ግጩኚ

  • @alialmaryadi1474
    @alialmaryadi1474 4 ปีที่แล้ว

    waaaaaaaaaw veri nice

  • @mayyyuuuma7868
    @mayyyuuuma7868 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 ปีที่แล้ว

    የሀገር ትዝታ አየ የሰው ሀገር ኖሮ መቸ ይሆን ይብሚበቃኚ

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጤናዳሞች መኳንት 💋❤😍😍😍😍😍😍

  • @user-pk4lq4vw6i
    @user-pk4lq4vw6i 3 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ልጅነኝ ደሥሥትሉ

  • @atsedeassefe4104
    @atsedeassefe4104 4 ปีที่แล้ว

    ስንከራተት ውየ የሚለው ዘፋኝ ማነው ውይይይይ ከልቤ ርወደዋለሁ

  • @user-hb6sl5kz3c
    @user-hb6sl5kz3c 3 ปีที่แล้ว

    ወንድ ልጅ አፍቅሮ እንደዚህ ሲሆን ማየት ያስደስተኝ ነበር መኳንቴ ግን አሳዘንከኝ😥😥😥😥

  • @user-fw6vf9wx2h
    @user-fw6vf9wx2h 4 ปีที่แล้ว

    አይይይ ደሥ ሲሉኝ

  • @rsffsy2509
    @rsffsy2509 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 ปีที่แล้ว

    Welcome garawochi

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว

    ዎውውውውውው የገጠርልጅ በመሆኔ ደሥተኛ ነኝ ውስጤ ነው ገጠር

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w 4 ปีที่แล้ว

    ያልተያዘ ሠዉ ግልግል ያዉቃል እዉነት ብለሐል ወድም ሥታምሩ አይ ልጅነት እጨት እየለቀምን ዝብለን መሥፈን ነበር ፀብ የለ ሣናዉቀዉ ቀኑ ይመሻል ወይልጅነቴ ምነዉ እደገና ቢመለሥ

  • @negabirhanu3630
    @negabirhanu3630 4 ปีที่แล้ว

    I am proud of to be Amhara

  • @user-np4jk2tx2k
    @user-np4jk2tx2k 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳቺሁ እንኻንመጣቺሁ ግንየቆየነው

  • @user-pk4lq4vw6i
    @user-pk4lq4vw6i 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ትዝታ

  • @hiyamani5566
    @hiyamani5566 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @flfkhhhky1690
    @flfkhhhky1690 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን አመጣችሁት እሰይ አቅራሩእማ

  • @galaxyplkk8870
    @galaxyplkk8870 3 ปีที่แล้ว

    😍❤

  • @goldcell5951
    @goldcell5951 4 ปีที่แล้ว

    መጣቸሁ።

  • @hayatmohammed6185
    @hayatmohammed6185 4 ปีที่แล้ว +1

    😳❤️❤️❤️

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ😍😍😍

  • @hshshdhdh6913
    @hshshdhdh6913 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @Qwertyuiop-ys6nx
    @Qwertyuiop-ys6nx 4 ปีที่แล้ว

    ትዝታየ

  • @flfkhhhky1690
    @flfkhhhky1690 4 ปีที่แล้ว

    ዛርየ አስደሰትሽኝ እንኳንም እሸቱ አልሽው ትርንጎ

  • @metageswagaalewmetageswaga9040
    @metageswagaalewmetageswaga9040 4 ปีที่แล้ว

    Wuyyy swedachihu

  • @user-er6up6wh3h
    @user-er6up6wh3h 4 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 4 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ዉሰጡ ነው

  • @margaurga8654
    @margaurga8654 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍💗💗💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋💋✈✈✈✈✈✈✈✈ሲደት አይኑ ይጥፋ ከሀገሬ ያራከኝ እመለሳለሁ ሀጌሬ ከአንች አልቀርም

  • @Amina-sp9mg
    @Amina-sp9mg 4 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒአለምዬሚለዉሙዚቃያለችሁ ተባባበሩኝ

  • @user-cf6qm2ic1x
    @user-cf6qm2ic1x 4 ปีที่แล้ว

    አለምነይ ነይ እሚለው ዘፍኝማነው እስኪልቀቁልን ትዝታለገለኝነው

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 ปีที่แล้ว +1

    በቅንነት እንደማመር

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ማሬች

  • @abroa7052
    @abroa7052 3 ปีที่แล้ว

    ተዎት ዉሃነ ትቅዳ

  • @zainabubint9994
    @zainabubint9994 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @abroa7052
    @abroa7052 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @klove4727
    @klove4727 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ጋራወች

  • @abroa7052
    @abroa7052 3 ปีที่แล้ว

    ከክክክክክክ

  • @user-pj5xs9wr2h
    @user-pj5xs9wr2h 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍😄

  • @user-oy5zl8ou5b
    @user-oy5zl8ou5b 4 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @esraelkalu2037
    @esraelkalu2037 4 ปีที่แล้ว +1

    ከሞነ

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 4 ปีที่แล้ว

    Weyyyy

  • @tesfayeadane5485
    @tesfayeadane5485 2 ปีที่แล้ว

    yamiralllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll konjooooooooooooooooooooooo

  • @hawahawa5983
    @hawahawa5983 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስትመቹኝ ግን አቋርጤችሀታል ለምን ይሀን