ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፍቅር ከተማና ገጠር አጭር ፊልም Love IN ETHIOPIAN short movie 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 มี.ค. 2020
  • እናንተ በየትኛው መንገድ ተጠየቃችሁ ተመልከቱት

ความคิดเห็น • 366

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 4 ปีที่แล้ว +52

    ዋዉ ምርጥ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የዛሬን አያድርገውና ድሮ 14 በላይ የሚሆኑ የእቃቃ ባሎች ነበሩኝ ዛሬ ግን 1 አጣሁ 😭😭😭🥴🥴 እስኪ እንደኔ ስደት ላይ ያለ በአሁን ስዓት ኮሮናን ያልፈራ💪💪

    • @semu3517
      @semu3517 4 ปีที่แล้ว +5

      እናምአልፈራኩም እግዚአብሔርይጠብቅ

    • @user-rb7zx3ez5r
      @user-rb7zx3ez5r 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አልፈራሁ እግዚአብሔር ስላለኝ አልፈራም

    • @user-kz1gz8qn1x
      @user-kz1gz8qn1x 4 ปีที่แล้ว

      Ayizon yene marr

    • @user-om4yj2jj9p
      @user-om4yj2jj9p 4 ปีที่แล้ว

      አኔ አልፈራም በጌታየ ተወክየ ባላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 4 ปีที่แล้ว

      የሚስፈራኝ የሚስደነገጠኝ ማነዉ አምላኬ መመኪያ ነዉ

  • @fatiyoutube6459
    @fatiyoutube6459 4 ปีที่แล้ว +197

    እስቲ የገጠር ልጅ በመሆኑ የሚኮራ👍👈

    • @hayutube413
      @hayutube413 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ

    • @sebleseid3448
      @sebleseid3448 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እኮራለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @samirasamira7659
      @samirasamira7659 3 ปีที่แล้ว

      የገጠር ልጅ መሆን መታደልነው

  • @rahmasaeed9322
    @rahmasaeed9322 4 ปีที่แล้ว +61

    እደጃፍሽ ቁሜ ባነጥስ ባነጥስ
    ወይአንች ብቅ አትይ ወይ ጥጃው አይበጥስ አጠሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በፊሽካ የተጠራሽ ሁላ የት አለሽ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂😂

  • @fafibitseid310
    @fafibitseid310 4 ปีที่แล้ว +42

    የገጠሮቹ በጣም ደስስስስ ይላል ገጠሬ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

    • @hzhshshshgsgsgshshs3088
      @hzhshshshgsgsgshshs3088 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደሥይላሉ የገጠር ልጆች

    • @user-qo1uo8qt4o
      @user-qo1uo8qt4o 4 ปีที่แล้ว

      እኔምምምም ደስ ይለኛን ፈጣሪ አምላክ ይሀን ኮሮና ከአለም ከምድር አጥፍቶ እመዮ ኢትህዮጵያን ከህዝቦቿ ጋ ይጠብቅልን

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b 4 ปีที่แล้ว +18

    ክክክክክ የገጠሩ ያምራል የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ነው መሰል

  • @user-jl1xe6ci2u
    @user-jl1xe6ci2u 4 ปีที่แล้ว +12

    ገጠር ደስ ይላል
    የሆነ ተፈጥሯቸው ይስባል
    ገራገር ናቸው አምላክ
    በፈጠራቸው ውበት ነው
    ሰላምም
    ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 😍

  • @HH-hb4jr
    @HH-hb4jr 4 ปีที่แล้ว +119

    የት ናችሁ እደኔ ገጠር የምትወዱ 😍

    • @user-dy4eb7ps5s
      @user-dy4eb7ps5s 4 ปีที่แล้ว

      አለን 😍

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq 4 ปีที่แล้ว +1

      አለን አቤት

    • @user-gg2ph4ty4t
      @user-gg2ph4ty4t 4 ปีที่แล้ว

      አለንንን

    • @munamuhammed8932
      @munamuhammed8932 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ኣለሁ

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁ ገጠር ነው ትወልዴ ኑሮዬም ገጠር እንዲሆን እምመኝ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +21

    ሁሉም ያሰበዉ ሲሳካ እዴት ደስስ ይላል ፈጣሪ ያሰባችሁንን ያሳካላችሁ ዉድ እቁ ያገሬ ልጆች በርቱ እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ ዋዉ

    • @user-nh3ng3lv4c
      @user-nh3ng3lv4c 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያምራል

    • @user-tb5js1rq3f
      @user-tb5js1rq3f 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አልመጣልኝም።ንገሩኝ ስሙን

    • @Ali-fe8yo
      @Ali-fe8yo 4 ปีที่แล้ว

      @@user-tb5js1rq3f ለመረሸሸ

    • @Ali-fe8yo
      @Ali-fe8yo 4 ปีที่แล้ว

      @@user-tb5js1rq3f ተጠጸ

    • @Ali-fe8yo
      @Ali-fe8yo 4 ปีที่แล้ว

      @@user-tb5js1rq3f ።ጀጸጠተጀሐጸገሠጠሠረረ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 ปีที่แล้ว +33

    ገባ ገባ በሉ እህቶቼ ለብቻዬ ማየት አልድም

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +17

    ዘፈን መሆኑነው አይ ዜና ነው ክክክክክክክክክ አታሳጥሩት ማሮችየ

  • @fafibitseid310
    @fafibitseid310 4 ปีที่แล้ว +29

    ደጃፍሽ ላይ ሁኜ ባነጥስ ባነጥስ
    ወይ አንቺ አትዘልቂ ወይ ጥጃዉ አይበጥስ
    ክክክክ ተመቼኝ ግጥሙ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 ปีที่แล้ว

      ውይይይ.በሳቅ

    • @user-hy2lg4uw4d
      @user-hy2lg4uw4d 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እኔም ተመችቶኛል

    • @user-cq9xg5sn3y
      @user-cq9xg5sn3y 4 ปีที่แล้ว

      እኔራሱአብሬውገጠምኩ

    • @user-uo1fq4gc9d
      @user-uo1fq4gc9d 4 ปีที่แล้ว

      ዘፈን ነው እኮ እሱ ገጥሞት አይደለም

    • @phonehouse3626
      @phonehouse3626 4 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ነው ክክክ

  • @yordi9587
    @yordi9587 4 ปีที่แล้ว +8

    *የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው እውነት*

  • @bnhani3224
    @bnhani3224 4 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ገጠር መሆን መታደል ነው እኮ 😍

    • @madinah7367
      @madinah7367 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በጣም

  • @zelekadegefu4193
    @zelekadegefu4193 4 ปีที่แล้ว +2

    እደዚህ ነዉ የሚምርባችሁ
    ገጠር ሀሉምነገር የምራል በጣም ተመችቶኛል
    እዳታቋርጡ። ቀጥሉበት ሀብታሙ

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 ปีที่แล้ว +3

    ፍጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ከክፉ ነገር በስደት ያለነውም ሀገራችን ሰላም አድርጎልን እንግባ ሁሉም ባገር ያምራል ከዚህ ስይጣን በሽታ ይስውርን

  • @ematube
    @ematube 4 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ማን ነው እንደኔ የገጠር ልጅ ልያችሁ የገጠር ልጆች ላይክ ሰብስክራይፕ አርጉኝ የኔ ልዩወች

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +10

    ክክክ በኛ ጊዜ በፉጨት ነበር ኮ 😂😂😂አሁን ላይ ነው በእንጥሻ የሆነው ወይስ እንዴት ነው ነገሩ😁😁😁ኮመንቶችዬ ኑማ🚪✊😂

    • @jsjjdjzjsj5857
      @jsjjdjzjsj5857 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkk fiwuuuuuuu yile neber cika😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-wp2ch1py6p
      @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว

      @@jsjjdjzjsj5857 ክክክክ በጣም 😂😂😂

    • @user-de6ey6kl8x
      @user-de6ey6kl8x 4 ปีที่แล้ว

      አወ በፉጭት ነበር

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልል 1ኛ ነኝ ደስስ ሲል
    እስኪ ኮርናን ከምድር ግፅ ያጥፍልን በሉ
    ውይኔ ጉድ ነው ኩየትማ ተስፋፍቷል ይሉናል
    በፍራት ልንሞት ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮምገብቷልአሉ፣እግዚወነዉዘዲሮ

  • @user-ko3vw6nw2z
    @user-ko3vw6nw2z 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋንም ገጠር ተወልጄ አደኩኝ።
    አንድገጠርውስጥ ነውአሉ ልጅት ሁሌ ማታማታ ደጅላይ ወፍጮ ትፈጫለች። አንድቅቀን ዝናብእየጣለስለነበር አባትየው በግዜተኙ ዝናብእየጣለነው አለ።ልጅትም እናንተ ተኙ እኔውጭላይ ወፍጮልፍጭብላ ወፍጮመፍጨት ጀመረች እናም ወዳጅዋ እንደለመደው መጣ ግን ዝናብቅጥቅጥአድርጎት ብርድ እያንቀጠቀጠውነበር
    እናምልጅት እናትእናአባቴ አቶዱ እንደሁ ሞቴን
    ዝናብደበደበው ግማሽአካላቴን
    ብላዘፈነች
    እናትየውም. ባላቀውነውእንጅ ባይገባኝ ነገሩ ይዘሽው ግቢና አብራችሁ እደሩ
    ብላዘፈነች ከዛም።አባት ሳይነቃባቸው በዘፈን ተግባብተው ይዛውገባች

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የገጠሮቹ በጣም ደስ ይላል ገጠር መወለድ መታደል ነው ገጠሬ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው

  • @merwan807
    @merwan807 4 ปีที่แล้ว +1

    እጂግ በጣም የምወደዉ የሀገሬ ወግ ባህል አለባበሥ በርቱ ቀጥሉበት

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ የገጠር ልጅ ስለሆንኩሽ በጣም እኮራለሁኝ።

  • @user-gn6rh9wi5h
    @user-gn6rh9wi5h 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እንኳን በሠላም መጣቺሁ ገጠር እዉስጤ ነው ውዶቺ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @mekameka4005
    @mekameka4005 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለው አንዳንዴ ደስታየ ወደር የለለው ደስታ ይሳማኛል ምክያቱም የገጠር ልጅ መሆን አንዴት መታደል ነው በጣም ያምራል ምርጦች የ በርቱልን

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 4 ปีที่แล้ว +1

    የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን ገበር ውስጤ ነው የሰው ፍቅርና ቅንነት

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል በአገረኛው 👌😍😍😍😍በርቱ ፎንቃወች

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 4 ปีที่แล้ว

    አይ በግዜ ደግ ተባለ አጥሴ ዛሬ አጥሴ ስትል ብትሰማ ውይይይ ፈጣሪ ምረቱን ይላክልን ኢትዮጵያን እና ስደተኞቹን አብዝቶ ይጠብቅልን አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን
    እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርቱ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +7

    ቤትህና ቤቴ አግድመት ላግድመት
    አገቴ ጠመመ ስጋ እንዳየች ድመት
    እንልነበር ድሮ😀😀😀

  • @user-lk1fg3te1t
    @user-lk1fg3te1t 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም እሳር ቤት ያደኩ የገበሬ ዘር እጅ የሰው ዘረኝነትን የማላቅ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ሲያምሩ ግን እኔ በጣም የወደድኳቼው የገጠር ፉቅረኛሞችን ነው ማን እንደገጠር ስረአቱ 💚💛❤ 💚💛❤😘😘

  • @user-dm7zb6ql6z
    @user-dm7zb6ql6z 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የገጠሮቹ ክብር ደስ ሲሉ በእግዚአብሔር ስም

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว +2

    በዉነት የገጠሩ በጣም ያምራል
    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ይመቻቹ

  • @user-iy1jx6st1v
    @user-iy1jx6st1v 4 ปีที่แล้ว +5

    ገጠረ፣በመወለዴ፣እኮራለው

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሎብኘ የሚዘፊነዉን ልጀ ስወደዉ ድምፀህ ያምራል ቀጥሉበት ያምራል

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክአየገጠሬዉስጤነዉ፣አምላክይጠብቀን፣ከዚህመቅሰፍት፣ኢትዮጲያንአደራ፣ቤተሰቦቸን፣ሳላይ፣ኧረየኢትዮጲያህዝብ፣እናቴም፣አባቴም፣እህትወዲሞቸማለትናቸዉና፣አምላኬ፣ክፉአታሰማንእፍፍፍ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱም ደስ ይላል ገጠርም የራሱ የሆነ የሚያምርነገርአለው ከተማም እንደዛው እኔ የገጠርልጅነኝ ግን ከተማን እወዳለሁ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 ปีที่แล้ว +3

    የከተማው ትንሽ ስህተት አለው እኔ ምንሽ ነኝ ሳይሆን የሚሉት እኔና አንች የፍቅር ጓደኛሞች ብንሆን ምን ይመስልሻል ብለው ነው ሚጀምሩት😦በተረፈ አሪፍ ነው😁😁

  • @user-gw9bu5wy3u
    @user-gw9bu5wy3u 4 ปีที่แล้ว +2

    😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
    ዘፈን መሆኑ ነዉ አይ ዜና ተመቸኝ ይመቻችሁ ዉዶቸ በርቱ አታሳጥሩት👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-wt5eu4zv3o
    @user-wt5eu4zv3o 4 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ይመቻችሁ

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 4 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅክ ያምራል ገጠሬው

  • @madinah7367
    @madinah7367 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ታምራላ ችሁ አብሶ የገጠሮወቿ ውስጤ ነችሁ

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ንጥሻ ዋዉዉዉዉዉዉዉ አጠራርሕ
    ደስ ይላል

  • @user-mg6bl4cw6x
    @user-mg6bl4cw6x 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈን መሆኑነዉ አለች አሪፍ ነዉ ትንሽ ቢረዝም።

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ደሰ ይላን

  • @habfilmproduction
    @habfilmproduction  4 ปีที่แล้ว +24

    ውዶች አሪፍ ድራማ ልጋብዛችሁ በዛውም subscribe አድርጉ th-cam.com/video/gyLE8J-IxPQ/w-d-xo.html

    • @user-ux4jz3xm2d
      @user-ux4jz3xm2d 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስቲላሊቹሁ ግን አለጨረስኩትም

    • @user-li6kt9hn4k
      @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +2

      እኮን ደህና መጣችሁ አቤት ስወዳችሁ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ ምርጥ ስራ ነው በርቱ የገጠር ልጅ ነኝ በማንነቴ የማላፍር የምኮራ ገጠር መወለድ እዴት ደስ ይላል ሁሌ የምታቀርብት የሰፈሬን ያገሬን ነው እናም አገሬ ያለውያህል ይሰማኛል አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ ነ ን ውዶች እንወዳችሁ አለን

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ሰራ ዘና ማንነታችን እሚገልፅ ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @cell3851
      @cell3851 4 ปีที่แล้ว

      እናመሠግንአለንዉዴቺ

  • @user-oz9ud9go5z
    @user-oz9ud9go5z 4 ปีที่แล้ว

    ገጠር መወለድ መታደል ነዉ በጣም ደሥ ትላላችሁ በርቱልኝ የገጠር ጉቡሎች የኔ ልዩወች💋💋❤❤ዉድድድድ አረጋችሗለሁ

  • @user-wp1tj7kc1m
    @user-wp1tj7kc1m 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውምርጥነውእኔምየገጠርልጅነኝ

  • @user-qo3gn7bh6m
    @user-qo3gn7bh6m 4 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ድራማ ሳይ የተወለድኩበት ሰፈሬ ጋ ያለሁ ነው የሚመስለኝ ለወደፊቱ ባልኖርበትም የምኮራበት ገጠርነቴ ነው

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል በተለይ የገጠሬኦቹ

  • @user-fw7ee7od4u
    @user-fw7ee7od4u 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍቅር እናታለምዋ የምትባል ፍቅር እንደተመኘሁ

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ጫናዳም የሰጣት ነው የሚያምረው

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ ጭናዳም አይደለም አርቴ ይባላል ሽታው አሪፍ ነው ጭናዳም እኮ ቅመም ነው

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ በርቱ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለው

  • @medina6870
    @medina6870 ปีที่แล้ว +1

    የገጠሩደስሲልዋው😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 3 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይ ትዝታ ያለበት እፍፍፍፍፍፍ ስድት

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክ አንተ ላነጠስከው እዴ መደገጤ ድምጥህ ገዳይ ነው ባርችዬ

  • @Hichv
    @Hichv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @user-hd9tt9dm9d
    @user-hd9tt9dm9d 4 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ኑ እንከፋፈል በፍቅር ነው ታዳ እኔ የገጠር ፍቅር ደጋፊ ነኝ ከተሜወች ደሞ ከተሜን ደግፉና እንጫወቱ አሳማኝ ነጥብ የጣለ ይሸለማል ውዶቸ

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁ ትልቕ ቦታ እጥብቃችሁ ኣለሁኝ። ትችላላችሁ።

  • @fatmahomar861
    @fatmahomar861 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የገጠርፋቅር ውስጤነው

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጡች አይዛችሁ

  • @rahmah1140
    @rahmah1140 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክበሳቅ ግጥሙ የሌለተመቸኝ

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 4 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር በጣም ደስ ይላል እሰይ እንካን ገጠርም ሆንኩኝ

  • @user-zz6ld1ur1m
    @user-zz6ld1ur1m 4 ปีที่แล้ว +1

    ዌል ምርጦች

  • @selammulualem5921
    @selammulualem5921 3 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ልጅ ነው ደሰ የሚለኝ ምክኒያቱም ግልፅ ሆና ነው የምትወድህ

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ እኛስ እኔስአላለም

  • @user-lo4cr1lw4r
    @user-lo4cr1lw4r 4 ปีที่แล้ว +1

    ታኪው ጋድ ኦማይ ጋድ ክክክ ደስትላላችሁ

  • @yordanosgatnet3222
    @yordanosgatnet3222 4 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ የሰጠው ለገጠሮቹ ነው በጣም ደስ ይላሉ

  • @piah4353
    @piah4353 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔኔኔየኔምርጦችመጣችሁልኝ

  • @user-um1de3co6d
    @user-um1de3co6d ปีที่แล้ว +1

    ማንእደገጠሩ ሙድአለው የገጠሩ❤

  • @Md-pj4jz
    @Md-pj4jz 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 4 ปีที่แล้ว

    በጣምታምራላቹህ

  • @rhmaarhmaa5651
    @rhmaarhmaa5651 4 ปีที่แล้ว

    የገጠር ወንዶች የምንሰጠው ሰሙናና ቅባት እና ድሮ ጅመሬ ድንብል

  • @samiraahmed1282
    @samiraahmed1282 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤትህናቤቴ ማዶለማዶነው ነገርኛውማ አይንህና አይኔነው

  • @user-gn7mz4kk3f
    @user-gn7mz4kk3f 4 ปีที่แล้ว +4

    ክክክ ዘፈን መሆኑ ነዉ ትለዋለች አይ ዜና ነዉ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @blazingbolt8804
    @blazingbolt8804 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ የገጠሮቹ ደስስስስ ሲሉ በሳቅ ሞትኩ

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ከገጠር መወለድ መታደል ነው ገጠር ውስጤ ነው

  • @jebibahbibah8129
    @jebibahbibah8129 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዋዉ ያምራል

  • @fafi753
    @fafi753 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ አይወዱ ወድጀ የጎረቤት ልጅ ራቴን ስበላ ቀልቤ ወደ ደጅ እል ነበር

  • @nannaa2661
    @nannaa2661 3 ปีที่แล้ว +1

    ረኔየገጠሩነውየተመቹኝ ገጠርበመሆኔ👍👍👍

  • @user-tw9ws9bm4i
    @user-tw9ws9bm4i 4 ปีที่แล้ว

    ጋጠሬዎች ደስ ይላሉ እኔም የገጠር ሊጅ ነኝ የዘሬውን አየርጋው

  • @treew5726
    @treew5726 4 ปีที่แล้ว +1

    ገና አላየሁትም ሳልኮምት አልወጣም ብየ እጂ

  • @Soso-yc2yi
    @Soso-yc2yi 3 ปีที่แล้ว +1

    የገጠሩ ትንሽ ወጣ ያለ ነዉ ዘፈኑም ስጦታዉም ገጠረን አይዎክልም ስጦታዉ አረቲ ቢሆን

  • @SalamSalam-nx1kp
    @SalamSalam-nx1kp 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በረቱ

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው በርታ

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g 4 ปีที่แล้ว +2

    ማን እደማንነቴና ደመቁና ደመቀ የሚሆን ፊልም የለም ማንነቴን ብቅ ብታደርጉት ትጎዳላችሁ

  • @fatemaargon4028
    @fatemaargon4028 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ቀጡሉበት

  • @mesi5687
    @mesi5687 4 ปีที่แล้ว

    ዋው መጣችሁ ምርጦች

  • @kalberkanesh6007
    @kalberkanesh6007 4 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው

  • @samk7242
    @samk7242 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የገጠሮቹ ምርጥ ናቸው

  • @eggfdgfg8764
    @eggfdgfg8764 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው

    • @eggfdgfg8764
      @eggfdgfg8764 4 ปีที่แล้ว

      ገጠሮውስጤነው

  • @saeedamohammad6418
    @saeedamohammad6418 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @khansa9018
    @khansa9018 4 ปีที่แล้ว

    የገጠሩ በጣም ደስ አለኛ የገጠር ልጅነኝ

  • @AaAa-zg3vc
    @AaAa-zg3vc ปีที่แล้ว +1

    😍😍

  • @enatenatye7434
    @enatenatye7434 4 ปีที่แล้ว

    👍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕💕ገጠር ዉስጤነዉ

  • @user-sd2il4qx4z
    @user-sd2il4qx4z 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዘፈነላትእኮ ክክክክክ

  • @tie5285
    @tie5285 4 ปีที่แล้ว

    ነይ ነይ ጤና አዳሜ ተመቼኝ. የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ነው መሰል

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +5

    የማን አድናቂ ናችሁ የገጠር ወይ የከተማ እኔ የገጠር እናተስ

  • @abac2092
    @abac2092 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk setazenanu atetifu esh

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ፣ነዉ፣ግን፣ደቂቃዉ፣አጠረ፣በርቱ