ፍቅር በገጠር ስሜት በሙዚቃ ክፍል 1 || Fikr Be Geter part 1 ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 799

  • @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36
    @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36 5 ปีที่แล้ว +272

    ውይ ገጠር በመወለደ ያኮራኛል ማነው እደኔ ገጠርን የሚወድ

  • @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ
    @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ 5 ปีที่แล้ว +847

    የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ልጅ በመሆኑ የሚኮራ እስኪ ላይክ አርጉኝ

    • @hawwamohamedali586
      @hawwamohamedali586 5 ปีที่แล้ว +6

      እኔም የገጠር ልጂ ነኝ በገጠርነቴ እኮራለሁ

    • @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ
      @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ 5 ปีที่แล้ว +4

      @@hawwamohamedali586 ብዙወቹ የገጠር ልጅ በመሆናቸው ያፍራሉ እኔግን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @hawwamohamedali586
      @hawwamohamedali586 5 ปีที่แล้ว +3

      ምን ያሳፍራል እኔስ ደስነዉ እሚለኝ

    • @مريممريم-ت9ج2ص
      @مريممريم-ت9ج2ص 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የገጠር ልጂነኝ በገጠርነት እኮራለሁ ነይገረልጅች

    • @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ
      @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ 5 ปีที่แล้ว

      @@مريممريم-ت9ج2ص ዋውውው

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +45

    ይችልጂ ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉም ያምርባታል ምስጥ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ ነች

  • @kaltube4407
    @kaltube4407 5 ปีที่แล้ว +309

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ እስኪ እደኔ ገጠሬ የሆነ ላይ 👍ይግጨኝ👈👌

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 5 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ለመናገር ፍቅር ያለዉ ገጠርነዉ ❤❤❤❤❤❤❤በረቱ በጣም ነዉ እምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💖💖💖💖💖💖💖

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 ปีที่แล้ว +49

    Orginal የገጠር ልጅ ኔኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው ወዳጆቼ ስወደቹው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 2 ปีที่แล้ว +4

    ማነው እደኔ ገጠር የሚወድ በረቱልን ውዶቸ በጣም ሀሪፉ ነው እኛም ከጎናችሁ ነን💚💛❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ddfdty6102
    @ddfdty6102 5 ปีที่แล้ว +5

    እረ በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ነው ድስ የምትሉት ቀጥሉበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ታዝናናላችሁ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +22

    ልዩ ነው ተመችቶኛል በርቱ ገጥር ውስትጤ ነው ያደኩበት

  • @Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
    @Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ 5 ปีที่แล้ว +16

    የገጠር ሰው እኮ እኳን ለራስ ለሌላም ፍቅር ያስታምራሉ ዋ ገጠር ኑሩልኝ

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 5 ปีที่แล้ว +133

    ኮመንቶች በሙሉ የገጠር ልጆች ነን i love የገጠር ልጅ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +169

    """"""""""""""""""" ልባል የገጠር ልጅ """""""""""""""""
    \\\\\\ ልሁን የገጠር ልጅ ይበሉኝ ባላገር
    መቼ ይከፋኛል እውነቱ ሲነገር
    የነቀፈኝ መስሎት የገጠር ልጅ ቢለኝ
    እሱ ተሳስቷል እኔ ግን ልክ ነኝ
    እድገቴ ገጠር ነው ከዛ ከጋራው ስር
    እሸትና ወተት ከሞላበት መንደር //////////
    ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የሸንኮራ አመሠግናለሁ
    ሁላችሁም በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @ጌትየእናቴንኣደራ
      @ጌትየእናቴንኣደራ 5 ปีที่แล้ว +2

      የተአምረኛው የመጥምቁ ዮሐንስ ልጅ ነኝ በጣም ደሰ ይላል ይመችሸ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ 💗💗💗💗

    • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
      @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጌትየእናቴንኣደራ አመሠግናለሁ መታደል ነው የገጠር ልጅ መሆን

    • @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
      @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ተመችቶኛል ገጠር ተወልጄ ያደኩበት ሀገር የገጠር ስም ሲነሳ ልቤ ድንግጥ ይላል

    • @bosemoges1328
      @bosemoges1328 5 ปีที่แล้ว +1

      Edabeal tekekel or bayey temeche eeee

    • @አልወሀብ
      @አልወሀብ 5 ปีที่แล้ว

      የኔውድ እፉ

  • @sእናቶንናፋቂናፋቂ
    @sእናቶንናፋቂናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋዉ የያረቢ ያአላህ በስደት ላይ ያለንዉንሁሉ በሰላም ሀገሪችን ይመልሰን

  • @ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ
    @ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ 5 ปีที่แล้ว +156

    እስኪ ማነው እደኔ ገጠር የተወለደ 👍በ❤Kiley አሳዩኝ

  • @hiwotzewde9014
    @hiwotzewde9014 5 ปีที่แล้ว +11

    እንኩዋንም ገጠር ተወለድኩኝ አቤት ደስ ሰትሉ በርቱልኝ

  • @genetgenet446
    @genetgenet446 5 ปีที่แล้ว +2

    እውይ በጣም ነው የምታምሩት አቤትየገጠር ትዝታ አይ ሰደት ከሰንቱ ለየን🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @zadhabeshawit9427
    @zadhabeshawit9427 5 ปีที่แล้ว +10

    አሁን ነው ያየሁት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
    @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 5 ปีที่แล้ว +64

    ያምራል የገጠር ልጅ ነኝ በማር በቅቤ በፍቅር ያደኩ

    • @yasminaades610
      @yasminaades610 5 ปีที่แล้ว

      እዉነት በጣም ቆንጆ ነው ደስ ይላል ❤❤

    • @ghfhay8199
      @ghfhay8199 5 ปีที่แล้ว

      Hi baby I

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +31

    የገጠር ልጅ ነው በገጠር ልጅንቱ የሚካራ ላይክ እፍፍ ገጠር መሁኔ እድት ያኩራኛል አይ አማራ ዘራፍ

  • @susuhabeshawit1005
    @susuhabeshawit1005 5 ปีที่แล้ว +41

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

    • @accesstelecom9899
      @accesstelecom9899 5 ปีที่แล้ว

      የገጠር.ልጅ.በመሆኔ.እካራለሁ.አያሳፍርኝም

    • @zxczxc8289
      @zxczxc8289 4 ปีที่แล้ว +1

      የገጠርልጅበመሆኔኩራትይሰማኛል

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ድምፅገጠር በመወለዴ እኮራለሁ ስጡኝ ምንሺሬን ኑሩልኝ እሺ አመት ውድድድድድድድድድድድ
    ውድድድድድድድድድድድ

  • @eskedargetachew7888
    @eskedargetachew7888 5 ปีที่แล้ว +3

    ቀርርቶና ፉከራ በጣም ደስ ይለኛል ኡፉፉፉፉፉ እንደየኔ የምትወዱ ካላችሁ ....

  • @محمدالقحطاني-ي7ض
    @محمدالقحطاني-ي7ض 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋው የለለ ነው ባጣም አሪፍ ስራ የተጣሉት ተቀምጠው ገላጋይ ወሰዳት ክክክክክ

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 ปีที่แล้ว +14

    ጋራዎች ምርጦችየ እንኳን በሰላም መጣቹ የዛሬዉ ዶሞ በጣም ኣሪፍ ነዉ በርቱ ኢ/ያዊ ሞሆን መታደል ነዉ👌👌

    • @derartugrima4406
      @derartugrima4406 4 ปีที่แล้ว

      🤔🤔🤔❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😭😦😭😭👌👌👌👌👌

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +57

    ዋው ለመጀመሪ ቀኔ 2ስሆን እስቲ ላይክ ግጩኝ

  • @djdjdjdhdjfhfjjdh9246
    @djdjdjdhdjfhfjjdh9246 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ኮሜት ላነብ ገባሁ ሙላው የገጠርልጅ ዋው ደስ ትላላችሁ ሙላው ከገጠር ነው የተወለደው ምንም ቢሆን ከተማ ቢወለደ ዘሩ ገጠርነው እኔ ብወለድም ከተማነው ግን የናቴ ዘመዶች ገጠርናቸው ገጠር ስሄድ በጣምነው ደስ እሚለኝ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 ปีที่แล้ว +25

    ትውልደ ገጠርባይሆን ይቆጨኝነበር 💖💖💖

    • @saneyam9682
      @saneyam9682 5 ปีที่แล้ว

      ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ

    • @የወሎልጅ-ኸ4በ
      @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 💖💖💖💖

    • @AdamAli-jb7sn
      @AdamAli-jb7sn 4 ปีที่แล้ว

      Aፍቢ ፍቅር የወሎ ልጅ እህህህህ

  • @መርየም-ፀ5ለ
    @መርየም-ፀ5ለ 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሲቆው ወስጤ ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል አጀቴን በላው እፍፍፍ😢😢 ገጠር መዘለደ ኩራቴ

  • @Kokob-pd3yi
    @Kokob-pd3yi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧይ ገጠር ውድ እኮ ነች ገጠር በመወለዴ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ❤❤ማነው እንደኔ ደስ የሚለው ገጠሬ በመሆኑ

    • @Kokob-pd3yi
      @Kokob-pd3yi 8 หลายเดือนก่อน

      ገጠር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር

  • @Tube-zu2lb
    @Tube-zu2lb 5 ปีที่แล้ว +52

    እንደኔ ቀረርቶ ሲሰማ ልቡ እሚሸፍት ሰውነቱን የሚወረው ጫካ ያደገ 👍ያሳየኝ

  • @zabibaahmad4075
    @zabibaahmad4075 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ገጠርኮ ምርጥ ነው እንኳንም ገጠር ተወልጄ አደኩ

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው የዛሬው ልዩ ነው ገጠር የተወለዳችሁ ፍሬሺ የበላችሁ በሜዳ በገደሉ የተጫወታችሁ ከጎረቤት እሸት የሰረቃችሁ በየአላችሁበት ምችትትትትትትትትትትት ይበላችሁ 💚💛❤እኔ ገጠር ነው ትውልደ 💚💛❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ገጠሬ ነኝኮ ደስ ሲል ኩራትኮ ነው ገጠር መወለድ በገጠርነቱ የሚኮራ እንዴኔ ማነው❤❤❤

  • @snayetbrahanu6429
    @snayetbrahanu6429 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም እስማርት ነዉ 👍

  • @ፈንታአከለ
    @ፈንታአከለ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል ስጣሉ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ሙዝቃው ትዝታ አለበኝ አሁን እማ አገባው ሙዝቃ አልወድም ድሮ ቀረ አይ ልጀነት

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 ปีที่แล้ว

    ወይ በማርያም ደስ ሲሉ ትዝታየ ቀሰቀሳችሁብይ መቸይሆን እትብቴ የተቀበረችበትን እመየን አገሬን የማያት ከሲህ የአረብ ግድግዳ እፈቀፍቃለሁ ንፁህ አይርእንኳ በለለበት ታሽጌ እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንሁ እረ ኑሩልይ

  • @rahmahr9634
    @rahmahr9634 4 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም ደስተኛነኝ። ያውም የሳቶቹ የጀግኖቹ እህት አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ቦታው ደስስስ ይላል ትዝ አለኝ ያደኩበት ቦታው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አይኑይጥፋ

  • @rimaoumer9206
    @rimaoumer9206 5 ปีที่แล้ว +62

    Eᝨℍⅈᝪℙⅈᗅ ℒℰ ℤℰℒᗅℒℰℳ ᝨℕႮℛ ገጠሬነቴ ኩራቴ💚💛❤

  • @beletuyeteppiwalij1861
    @beletuyeteppiwalij1861 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ ይላል ዘና ፈታ ለቅሶም ሁሉ ደሥ ይላል ቀርቱልኝ

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራል ቀጥሉበት ማሮችዬ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +28

    ምርጦች መጣችሁ

  • @መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ
    @መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ 5 ปีที่แล้ว +31

    ከምር ሀገሬ እደት እደናፈቀኝ 😢

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬስ አስተዳደጌን አስታወሳችሁኝ 😀😍በርቱ አሪፍ ስራ ነው❤ ባላገር ውስጤ ነው

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ 5 ปีที่แล้ว +66

    የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ አባቴን አስታወስኩ ቀረርቶ ይወዳል

    • @asdfghjklasdfghjkl2915
      @asdfghjklasdfghjkl2915 5 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽ እሕቴ እኔም አባቴበጣምነውየሚወደው

    • @mariamrmeich6417
      @mariamrmeich6417 5 ปีที่แล้ว

      ገጠር ውበቴነው ኩራቴ ማንነቴ ክብሬ የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛነኝ።

    • @mariamrmeich6417
      @mariamrmeich6417 5 ปีที่แล้ว

      @Mulualem Bihon እሽ እሙ እኔም ስደተኛነኝ ሀገሬን ናፋቂ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

    • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
      @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ እኔም እናቴ እና አባቴ ቀረርቶ ይወዳሉ ቤቱ በቴብ ተከፍቶ ቀረርቶ ነበር ወይኔ ናፍቆት ፈጠሪ ሆይ በሰላም ያወጣኸን በሰላም ለሀገር ለቤቴሰብ ሳታጎድለን ሳትለያየን መልሰን ሰላም ለሀገራችን

    • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ
      @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ፀ6ዠ 5 ปีที่แล้ว

      @@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ አሜን አይዞሾ ፈጣሪ ያዉቃል

  • @esterester2462
    @esterester2462 5 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ልጅ የሆነ ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mazakassa5936
    @mazakassa5936 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ መሆን 💚💛❤ ልዩ ኮ ነን

  • @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
    @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መጨረሽዉ ያስቃል ከኋላ ሊማታ ሲል ጅራፍ ቢኖጋበት እራሡ ወደቀ ደስ ሲል በርቱ 😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ደስ ትላላችሁ

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 5 ปีที่แล้ว +17

    ገጠር ሚታወቀው አማራ ክልል ብቻ ነው አማራነት ይለምልም አቦ

  • @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ
    @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ በጣም ነው ድስየሚለው

  • @helembabanem1690
    @helembabanem1690 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት እንደምያምርበችሁ ልነግራችሁ አልችልም ልዩ ናችሁ

  • @masreshakibret9425
    @masreshakibret9425 3 ปีที่แล้ว

    betsam tsru sira new gara tube yewunet

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome ♥♥💝💝👌👌👍👍👍

  • @user-hg3kn5ro3f
    @user-hg3kn5ro3f 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የገጠር ልጅነኝ እኳራበት አለሁ እስኪ እደኔ እሚኮራበት❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺

  • @assa7756
    @assa7756 5 ปีที่แล้ว +1

    የወርቁ ትዝታ ያለበቅ ቅራርቶው እኔሥ ዘመዶቸ ትዝ አሉኝ

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 ปีที่แล้ว +4

    የገጠር ልጅ ነኝ ውይ ታድየ 😍
    አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ
    እንደ ቴዲ ያለ ይበቃል አንዱ 🎤
    የለለ ተመቸኝ ክክክክክ

    • @ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ
      @ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

      Very good morning 🎤🎤🎤🎤ቀጥሉበት ደስ ይላል የገጠር ልጅ ነኝ የሱባ ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም

  • @ከማልልጓማ
    @ከማልልጓማ 4 ปีที่แล้ว

    አረአተ ሰውየ ውያተ ተመከር ወይኔ ልመከር የሁለታችን ቤት አድላይ ከሚፈርስ ።

  • @destangetu553
    @destangetu553 5 ปีที่แล้ว +10

    Wow desi sile aneme yagetar lega nena like aregulen 💋💋💋💋❤❤❤❤🌹🌹❤❤👍

  • @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
    @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 4 ปีที่แล้ว

    Ehhhhh geterko rkr new💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋

  • @DemewezAbabu
    @DemewezAbabu 6 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ነዉ ተመቸቶኝል❤❤❤❤

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው ተመቻችውይ ከምር ፍቅር እኮ ገጠር ነው ያለው አቦ እንድኔ ይመቻችው።

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
    @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 ปีที่แล้ว +33

    #የገጠር *ልጅ* *ነኝ* *አ* *ፍቅር*
    *ለየት* *ያልኩኝ* *ከምድር*

  • @siltanugebeyehu11
    @siltanugebeyehu11 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ I Love you morethan ሙጭጭ የገጠር ልጆች።

  • @ፍፊነኝየገነቴዋ
    @ፍፊነኝየገነቴዋ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ያምራል
    @ የገጠር ልጂ ያውም የቦርና ገነቴ በጣም ደስተኛ ነኝ አላህምዱልላህ በሁሉም ነገር የሚገኝበት በክብር ማነው እደኔ የቦርና ልጂ የሆነ

  • @etet1277
    @etet1277 5 ปีที่แล้ว

    እጃ ለታ እጃባቱ ክክክክክክ በጣምነው የምወዳቺሁ

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ በጣም ሩቅ ገጠር እኔ ግን አልሀምዱሊላህ በምድር ላይ ስኬታማ አድርጎኛል የመጨረሻውን አላህ ያብጀው። ከሁሉ ትዝ ሚለኝ ግን ክረምት ሲመጣ ፍየል እየጠበቅን አሹቃችንን ባደፈ አቡጀዲ ጫፍ አስረን ጡዜ ና ላምወለድ(ገበጣ) ስንጫዎት አርፍደን ምሳ ላይ አሹቃችንን አችፈን የምንጭ ውሀ አጣርተን ግጥም አድርገን እንጠጣና ከሰአት በኋላ እንጨት ለናቶቻችን ሰብረን የምንወጣው።
    አቤት ውሽንፍሩ ደሞ አይጣል ዝናቡ። የገጠር ልጅ ሆነሀ በተለይ የድሀ ልጅ ከሆን ተዝቆ የማያልቅ ትዝታ ነው ያለን
    ኩታበር ልጎት ጨርቋ መንደር ደንጎላ ምናጣሽ ነኝ።
    የልጅነት ጓደኞቼ ይናፍቁኛል። የቃቃ ሚስቶቼ፣ ስር ሚዜዎቼ፣የባልጩትና የጭቃ በሬዎቼ ፣ የፌንጣ ውሻዎቼ ይናፍቁኛል። የአዛምር አለንጋዬ፣ወንጭፌ፣ገናዬ፣ሹርብና ስፍ ጅራፌ፣ ባመት የሚገዙልኝ ልብሶቼ፣ጅብ አይበላሽ(በረባሶ) ጫማዬ፣ የሚመታኝ እንቅፋት። ጥቅምትና ህዳር የባቄላ እንኩቶ ና አንፊላ፣እንዱሽዱሽ ሁሉም የኔ ትዝታ ነው

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 4 ปีที่แล้ว

    ባርችየ ፍጣ አጠማጠምህ ዛቻህ ሁሉ ነገርክ ተመቸኝ ወደድኩህ

  • @tube-hl8vx
    @tube-hl8vx 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጰያን አላህ ይጠብቅልን አገራችንንእኮታምራለች💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @ሀዩነኝየቤተስቦቸናፋቂየህ
    @ሀዩነኝየቤተስቦቸናፋቂየህ 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ናችሁ

  • @ስናይትገነትምንዱባይS
    @ስናይትገነትምንዱባይS 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውደስ፡ስትሉ፡የገጠር፡ቅርርት፡ተመቻችሁኝ

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው እስከ እንደ እኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ

  • @SmilingBeachCoast-dr8jy
    @SmilingBeachCoast-dr8jy 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን ምርጦችዬ❤❤❤❤

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +11

    የገጠረ ልጅነኝ. በትዝታ ሀገሬ ድረሸ ትመለስኩ😭😭😭
    ድስ ላይክ የምታድረጉት ግን ጤናችሁ ያሳስበኛል 😠

  • @የዴቭእህት
    @የዴቭእህት 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ገጠር መወለዴን የምወደውኮ ለዚህ ነው ፍቅር ነንኮ እኛ ገጠሬወች አወ ባላገር ነኝ ለዛውም የወሎ ልጅ የፍቅር ሀገር የሸግየወች መብቀያ

  • @ሀብታምጋሻው
    @ሀብታምጋሻው 5 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል በፍቅር ነበር ያደኩት አባቴ ተጨዋች ነበር የኔ አባት ሳላይህ ተለየህኝ አባት አለም እንዴት ልሁንልህ አልቻልኩም እፍፍፍፍፍፍ

    • @saudifh9097
      @saudifh9097 4 ปีที่แล้ว

      አለም ከንቱ ናት

  • @VipVip-ce6by
    @VipVip-ce6by 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ስታምሩ በጣም እወዳችሁ አለሁ

  • @kallove4043
    @kallove4043 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ስታምሩ ውድድድድድድድድድ ያ ገልቢ😙😚😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @makimom7955
    @makimom7955 5 ปีที่แล้ว +5

    😘😘😘😘😘😘 benatachihu like amrogni new argugni ye 6 wor rguz negni degmo eko yegeter lji negni

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ. ሀገሬ. ገጠሩ. እንደትነሺ. አይዞችሁ. በርቱ

  • @3lixoowh792
    @3lixoowh792 4 ปีที่แล้ว +1

    እወበልልልልልልል

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምታምሩት ተመችቶኛል የኔ ቀበጥ አምሮብሻል አገልግሉና ሻርፑ ስወድሽ እኮ

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 5 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwww yamral ktlubet 😍😍😍😍😍😍😍

  • @tsedrietsedrie3088
    @tsedrietsedrie3088 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አገሬዋ ሠላም ሁኝልኝ የፍቅር አገር

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ።☺️❤️

  • @umemuethiopiawit7953
    @umemuethiopiawit7953 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የዛሬዉ ልዩ ነዉ👍👍👍👍👍

  • @MuhammadAbdullah-gz7dx
    @MuhammadAbdullah-gz7dx 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ተመቻችሁኝ

  • @ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ
    @ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ 5 ปีที่แล้ว +1

    ድምፃቸው ደስ ይላል

  • @eduenatewhnnafhk2139
    @eduenatewhnnafhk2139 5 ปีที่แล้ว

    Wow ewnite betam deshi yelal👏👏💚💛❤one love Ethopiawnit leza yalew mirte

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 4 ปีที่แล้ว +1

    ገጠርተወልጀነው. ያደኩት. አሁን. ስደት. ስመጣ. ትቸውመጣሁእንጂ. ወይኔ ሀገሬ

  • @አትድከምጠላቴተዋህዶናትእ
    @አትድከምጠላቴተዋህዶናትእ 5 ปีที่แล้ว

    Wow ደስ ሲል👌👌👌👌😘😘😘በረቱ

  • @marhabamarhaba7522
    @marhabamarhaba7522 5 ปีที่แล้ว

    ጡሩነው አበሽሩበት

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ውሥጤነው😍😍😘😘

  • @ወረባቦYouTube
    @ወረባቦYouTube 5 ปีที่แล้ว

    ዋውእደትደስይላል የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ዛሬሰርጌነውደስብሎኛል ላይክአርጉኝ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ኀ9ዘ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ኀ9ዘ 5 ปีที่แล้ว

    ገጠር ውስጤ ነው

  • @ኢትዮጵያትኑረለዘላለም
    @ኢትዮጵያትኑረለዘላለም 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉያምራል

  • @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ
    @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው እኔም የገጠርልጅ ነኝ ገጠር መወለድ በጣም ዴስይላን ግን እናተ ላይክ ግጩኝ የምትሉ ልጁች አንድ ነገር ይግጪቹሁ ችጋራም ሁላ እኔ ግን ያሳስበኝ ነገር ቢኖር የሀገሬ ሰላም ማጣት ነው

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ